Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 146 A የፈውስ ስርዓት ለ4 ዓመት በእጅና በእግሯ ስትሄድ 

Translated title
Подписаться 225 тыс.
Просмотров 172 тыс.
50% 1

Exorcism By Abba Yohannes Tesfamariam The Founder Of Adyame Yordanos Wenkeshet Saint Gabriel Unity Monastery.
Copyright © Wenkeshet Gedam. All rights reserved. No part of this video can be Copied or Duplicated in any way.

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 924   
@messyimessyi9440
@messyimessyi9440 7 лет назад
አባታችን አባ ይሀንስ ማለት የዘመናችን ሀዋሬያ ናቸው እግዚአብሔር በአባታችን ላይ አድሮ ነው እግዚአብሔር ጤና ሰቶ እድሜያቸውን የማቱሳላ ያርግልን አባቶቻችንን ስም ለማጥፋት የሚሯሯጡ ሰዎች ልቦና ይስጣቸው አሜን አሜን አሜን አሜን እናደርሰዎ እንደ አባ ክርማ ያለ አባቶች አያሳጣን አባቶቻችን እድሜ ይስጣቸው እኛን ከፈጣሪ ጋር አስታራቂ ሀዋሬያ ናቸው እንዎደዎታለን እኛንም ማስተዋል ይስጠን ወደ ተሳሳተ መንገድ እንዳንሄድ ።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ1ሸ
Mesri sha Mesri አሜንአሜንአሜን
@ትእግስትአማረ
@ትእግስትአማረ 7 лет назад
mesri sha mseri amen amen amen
@መቅደስየስላሴባርያየድንግ
Mesri sha Mesri አሜን
@የተመኝየማርያምልጅ12
Mesri sha Mesri አሜን፫
@selammelkie668
@selammelkie668 7 лет назад
Mesri sha Mesri አሜን
@erbth8165
@erbth8165 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ለዘላለም ያኑርልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን
@alemwulde7888
@alemwulde7888 7 лет назад
እግዚአብሔ ይጥብቀወት አባታችን ቅዱስ ገብርየል ለደጁ ያብቃን
@hannaasefa3294
@hannaasefa3294 7 лет назад
alem wulde AMEN
@bembetkonjo2255
@bembetkonjo2255 5 лет назад
wenkshet kedus gebrel ledjik abakag ketetamemew eywte bmngedik asgebag abate berketo ydereben
@ወለተክሮስየክርስቶስባሪያ
አሜን አሜን አሜን
@መዓዛጌታቸውየመካነሰላምቀ
እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወስችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨረሶ ይማራችሁ እጹብ ድንቅ ነው በእውነት አባታችን በምን ቃለ ልገለፀወት እድሜ በጤና ያኑርልን
@እግዚአብሔርያውቃል-ቐ3ዀ
እግዚአብሔር ሆይ በሠላም ላገሬ አብቅተህ ለዚህ ገዳም አብቃኝ ህይወት ዘመናቹን ያብዛልን አባታችን
@gff7556
@gff7556 2 года назад
እግዚአብሔረ ሆይ በሰላም ለሀገሬ አብቅተህ ለዚህ ገዳም አብቃኝ የህይወት ዘመናቹን ያብዛልን አባታችን በፀሎታችሁ አሰቡኝ ከሰደት መልሰ የተሻለ ኑሮ ለመምራት አብቃኝ
@በላይነሽ.........ጌታሁን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ኑሩልን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደህስ አላችሁ ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ ለሁላችን ይድረስልን አሜን
@አለምነሽየድንግልባርያ
አባታችን አባ ዮሃንስ በጣም እንዎደዎታለን እግዚአብሔር አምላክ ለአባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንደ አባ ዮሃንስ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@ልኑርታዳብቄ
@ልኑርታዳብቄ 5 лет назад
Elelelelelelelelele Elelelelelelelelele 👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏 Elelelelelelelelele Egizabher yi masagan.. Abatachinim ba edime Ena ba xena ya quyilin.. Amen Amen Amen
@ቃልኪዳንወለተኪዳን
በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@segiarab4117
@segiarab4117 7 лет назад
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌂🌂🌂🌂🌂🌂🌂🌂👑👑👑👑👑👑👑💘💘💘💘💘💘💘💘❤💚💛ዝመሬ ማላእክት ያስማልን ለአባታችን እግዚአቤሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@KokoKoko-nv3sw
@KokoKoko-nv3sw 3 года назад
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋላይ ፀጋ አድርጎ ያቆይልን ለተፈወሱ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን እኛም ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@እማእወድሻለሁስ
@እማእወድሻለሁስ 7 лет назад
በእዉነት እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ላባታችን እድሜና ጤናቼውን ያብዛልን እኛንም በሰላም ወደ አገራችን መልሶ ይህንን ድንቅ እና ዉብ የሆነ ቦታ እድንረገጠው እንድንድንበት ያርገን አሜን!!!
@freberhu9425
@freberhu9425 3 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@ታድላወለተወንቅእሸትሰላም
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ለዘላለም ኑሩልን
@የወርዲቆንጆ
@የወርዲቆንጆ 7 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባ ዩሐንስን የሰጠን አምላክ። አባ በረከቶት ይደርብን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@mazagetnet7195
@mazagetnet7195 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@messyimessyi9440
@messyimessyi9440 7 лет назад
መታደል ነው የኦርቶዶክስ ልጆች መሆናችን እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በእምነት እንድንፀና ንፁህ ልብ ማስተዋል ይስጠን
@selamteshome9463
@selamteshome9463 7 лет назад
Mesri sha Mesri አሜን
@mesertzenaw6912
@mesertzenaw6912 7 лет назад
Mesri sha Mesri እሜንእሜንእሜን
@harege3552
@harege3552 7 лет назад
Mesert Zenaw
@birtukanzeleke169
@birtukanzeleke169 7 лет назад
Mesri sha Mesri amen amen amen
@jdndndhsjjs4071
@jdndndhsjjs4071 7 лет назад
Mesri sha Mesri አሜንእህቴ
@azmeraazmera9929
@azmeraazmera9929 3 года назад
በእውነት እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ አባታችን እረጅም እድሜን ይስጥልን አሜን።
@yemareshatgoseya7524
@yemareshatgoseya7524 7 лет назад
ተመስገን አምላኬ ሰው ሲድን ማየትን የመሰለ ነገር የለም ! አባታችን እድሜናጤና ይስጥልን ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@friotseyoum4196
@friotseyoum4196 7 лет назад
Yemareshat goseya በእውነት በጣም
@The-zu9bk
@The-zu9bk 7 лет назад
Yemareshat goseya አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
አሜን አሜን አሜን
@yalemworkgebra3679
@yalemworkgebra3679 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ፀጋ በርከት ይድርሰን አባታችን በእንባ በፆሎት አትለየን እኞንም ከስደት ተመልሰን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብሬኤል አቁመን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለናንተ የደረሰላቹ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል የወንቅሸቱ ያባታችን እንባ ጸሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@መቅደስየኔውድእግዛአብሕር
እግዜአብህር ይመስገን መመረጥ ነው ኦርቶዶክስ መሆን መታደል በዝች ፍቅር በሆነች እምነታችን ያጽናን አሜን 3
@አዲስአለምአ
@አዲስአለምአ 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክትን ያስማልን አባታችን ሺአመትኑሩልን ለተፍወሳችሁት ወገኖች ጨርሶይማርልን
@ወለተስላሴ-ቀ6ቐ
@ወለተስላሴ-ቀ6ቐ 7 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር የምስገን አባታችንን የስጠን ለአባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን በርከቶት ልእኛም በስድት ላልነው ልጆቾት የድርስን ጠላቶቾትን በቆፈሩት ጉርጓድ የከተትልን ፀጋውን አብዘቶ ይስጥልን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ1ሸ
ወለተ ስላሴ አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን
@መቅደስየስላሴባርያየድንግ
ወለተ ስላሴ አሜን
@cherchelamenamenamencherch2542
ወለተ ስላሴ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን!!
@oranthaile4047
@oranthaile4047 7 лет назад
መቅደስ የስላሴ ኹባርያ የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ
@burhan9609
@burhan9609 7 лет назад
ወለተ ስላሴ እህቶ ይህንመዝሙር ያላችሁ ላኩልኝ 0536053877 በዚህቁጥር
@saneytalamyo5519
@saneytalamyo5519 3 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውትን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቆት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን
@mimiweldi2315
@mimiweldi2315 7 лет назад
አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን ጥንተ ጠላታችን ዲያብሎስ ያጥፋልን
@በለጡየጎራው
@በለጡየጎራው 3 года назад
አባታችንን የሠጠን ጌታ እግዛቤር ይመሥገን ዮሀንሥ ተሥፍማሪያም እድሜና ጤና ይሥጥልን
@sars126
@sars126 7 лет назад
እልልልልልልልልል፡ላባታችን፡እድሜ፡ከጤና፡ጋ፡ያድልወት፡በፀሎትወ፡አስቡን
@selamawithaile3381
@selamawithaile3381 7 лет назад
Aba Yohannes ye erswon edmey tena yarsmiln eganm ye bereketu tekafay yadrgen amen amen amen!!!!
@የድንግልማርያምልጅ-ጰ8ነ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛንም ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን በፆለት ያስቡን አባ
@ትግራይዓለመይ-ጰ6ዸ
የድንግል ማርያም ልጅ amennnnn
@እሙይቱብ-ቸ4ወ
@እሙይቱብ-ቸ4ወ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችንን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን እንባ ጸሎታቸው አይለየን
@naredosnaredosnaredos4997
@naredosnaredosnaredos4997 7 лет назад
አባታችን በእድሜ በጤና ያኑሮት አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር የሰጠን የዘመናችን ሀዋርያት ከሰይጣን ዳቢሎስ የምታላቁን አባታችን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን የምንፀና ያርገን አሜን አሜን አሜን
@sososhiy7122
@sososhiy7122 7 лет назад
Naredos naredos Naredos rw4
@ከማመንመታመንይበልጣል
እግዚአብሄረ ይመስገን ለአባታችን ረጂም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@reda6328
@reda6328 5 лет назад
ኣሜን። ኣሜን። ኣሜን
@hewatksa7446
@hewatksa7446 7 лет назад
እ.ር አምላክ ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም በስደት ያለን ልጆችወትን በጸሎት አስቡን
@tijieyob161
@tijieyob161 5 лет назад
Slam lanchi yhun ehete Btam yekerta EGZIHABER ymilewn sem (E, R) teblo ayetsafm Katefahu yekerta
@tijieyob161
@tijieyob161 5 лет назад
Mekenyatum Eyandandu fidel yrasu tergum alew
@melatmelat1489
@melatmelat1489 5 лет назад
በእውነት ላባታችን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
@sshnvgjbXfg
@sshnvgjbXfg 7 лет назад
ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀሎታቸው ይድረሰን አሜን
@tezetabelay949
@tezetabelay949 3 года назад
እዲሜናጤና ይስጥልን አባ
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ
እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የበረሃው መናኝ አባታችን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜ አሜን
@znashmulat448
@znashmulat448 7 лет назад
አባታችን አባ ዮሐንስ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@fa-pf4lc
@fa-pf4lc 5 лет назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ምን እንደምል አላዉቅም ለደጁ ያብቃኝ ቅዱስ ገብርኤል ያባታችን ተስፋ ማርያም በረከት ረድኤታቸዉ ይድረሰን ረሜን አሜን አሜን
@kelemeworkkene2101
@kelemeworkkene2101 7 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን የዘማናችን ሃወርያት በረከቶት ይድረሰን
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
አባየ የወንጌል እቁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@sdsddsvffydf6936
@sdsddsvffydf6936 7 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የፈወስ አገልግሎት ማየት ለእኔ እራሱ ትልቅ ፈውስ ሁኖኛል አባ እረጅምምምምምምም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን !!!
@oie_concave5212
@oie_concave5212 3 года назад
Elelelelelelele elelelelelelele
@shewalemlove1694
@shewalemlove1694 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን
@ffbeamanmaszlhl2318
@ffbeamanmaszlhl2318 7 лет назад
EGZIYABEHER YMASGNE AMEN AMEN AMEN
@rashidsaeed1735
@rashidsaeed1735 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልል እጹብ ድንቅ ነው ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እረጅም እድሜ ይስጦት
@bashaeralsaad5147
@bashaeralsaad5147 7 лет назад
ኦቶዶክሥ ላረገኝ እግዝአብሔር ይመሥገን በሢኦል ላሉሁሉ ወደእዉነተኛዋና ቀጥተናዋ ይምራቸዉ ላአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጠዎት እኔም የቤተሠብ ችግር አለብኝ አባ በጠለትዎ ያሥቡልኝ አገሬ ሥገባ እዳገኝዎት የእግዝአብር ፍቃድ ይሁንልኝ አሜን አሜን አሜን
@bashaeralsaad5147
@bashaeralsaad5147 7 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለልልልልልል
@samadibaba9572
@samadibaba9572 7 лет назад
Amen amen amen edemina tena labatchen besdt laln ljiche betselot yadben
@RaniRani-qr9jy
@RaniRani-qr9jy 7 лет назад
Bashaer alsaad እግዚአብሔር ይሥጥልኝ
@burhan9609
@burhan9609 7 лет назад
እግዚያቢሄርይመሥገን በእውነት ያገልግሎት ዘመናቸውን እግዙያቢሄር ይባርክልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላይክትን ያስማልን
@burhan9609
@burhan9609 7 лет назад
አርቶዶክሥባልሆንይቆጨኝነበር
@TTt-md9im
@TTt-md9im 7 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ለአባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ክብር ለመቤታችን ለድንግል ማርያም ለቸሩ መድሀኒአለም ይሁን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እንዴት ደስ ይላል እኛም ለደጁ ያብቃን
@mireillegerges5915
@mireillegerges5915 7 лет назад
እድሜና ጤና ይስጦት እባ
@samerasss3357
@samerasss3357 7 лет назад
እግዚያብሄርሽይክበር ይመስገን አባቴ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሀና
@እጠበኝቆሽሻለሁቅዱስሚካኤ
አሜን ላባታችን በእውነት እድሚና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን እኛንም የዚህ በርከት እድደርሰን ያምላአካችን መልካም ፍቃዱ ይሁንልን አሜን ስልክ ቁጥር ለምትጠይቁ ከመጀመርያው። አለላችሁ
@selamawitgebermedhin4547
@selamawitgebermedhin4547 7 лет назад
amen amen amen kale Hiwot yasemalin abatachen Aba Yohannes the wenkeshet EGZABIHER yitebikilen 💚💛❤!
@nibertetsgeyae2324
@nibertetsgeyae2324 7 лет назад
ይድርስ ለተዋህዶ ልጅ ስልክ ቁጥር እና አድራሻ ለምትጥየቁው ከመጀመሪያ ጀምራችሁ እዩት ሁሉንም ታገኝታላችሁ ለአባታችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን እግዚአብሔር በአባታችን ላይ አድሮ ድንቅ ስራ ይስራል ታርክ ይቀይራል ይመስገን አባታችን በፆሎታችሁ አስቡን እስቱ የተዋህዶ ልጅ ልትኮሩ ይገባል ሩህሩሁ እና ደግ ስው ወዳች ይቅር ባይ አምላክ ስላለን እልልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ በመሆን ምንኛ መታደል ነው እስቱ አሉባልታ ወሬ ካማየት ይህንን ድንቅ ስራ ይህንን ማር ማር የሜል ትምህርት እንከታተል
@yewonkeshtukidusgebralante8990
@yewonkeshtukidusgebralante8990 3 года назад
ሰማያዊ ፀጋ የተጎናፀፉ ጠላት ዲያቢሎስን በአፉ ጢሙ የሚደፉ ጀግናዉ በረኸኛዉ የበርሃዉ መናኝ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም እርስዎን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ አባቴ ሁሌም በእርሶዎ ደስ ይለኛል
@selammelkie668
@selammelkie668 7 лет назад
አባታችን እርጅም እድሜ ይስጥልን ለእኛ ለሀጢያተኞች ሲል በተለይ እኔማ !!
@axe5159
@axe5159 9 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን የበረሃው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን 🎉🎉🎉❤❤አባዬ አምላክ ይጠብቅልን 👏🌾
@ለእኔስእናቴእመብርሀንናት
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይዕክትን ያሰማልን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ጠላት ዲያብሎስ ቅጥል እርርርርርርር ይበል ።
@weditigray2103
@weditigray2103 3 года назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን
@ااال-د1ج
@ااال-د1ج 7 лет назад
ዝነኛው አባ ዩሀንስ ተስፋ ማርያም በሀጢተኛው ዘመን ሀዋርያ አድርጎ የፈጠረልን የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዛአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን (3) በእውነት ለአባታችን እድሜዎን ሳብ እርዝም ያድርግልን እድሜ ማቱሳላ ድርጎ ይስጥልን ከእኔም ከሀጢቱ እድሜ እግዛአብሔር በሚፈቅደው ቀንሶ ይስጥልኝ አባታችን በፀሎተዎ ያስቡኝ ስደት ከተሰደደሁ 5 አመት ሆኖኛል ግን ምንም ነገር የለኝም አሁን ደግሞ የሳውዲ መንግስት ግቡ እያለ ያስቸግረናል እና ብገባም ምንም ነገር አለኝ እምለው የለኝ አባቴ በፀሎተወ ያስቡኝ
@mhamedmhamed6030
@mhamedmhamed6030 6 лет назад
ااእምነት ወለተ ዩሀንስ
@fekerworku2391
@fekerworku2391 5 лет назад
ልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባየ የበርህው መናኝ ይሃኒስ እድሜና ጤና ይስጥወት አባየ እደማገኝወት ተስፋለኝ
@angelriyadh2683
@angelriyadh2683 7 лет назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ከእድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። እስራኤል ሆይ ስማ አዳን በማንም የለም ♦♦ እንሆ የመዳን ቀን ዛሬ ነው
@aronamanbamanortodoxawetem2107
egzabeher yemesgen gena amlakachen serawen yeseral
@angelriyadh2683
@angelriyadh2683 7 лет назад
ኦርቶዶክስ ያደከኝ አምላኬ ሆይ ክበርልኝ አሜን
@sabaabraham2378
@sabaabraham2378 7 лет назад
ellllllllllllll ammmmmmmmn egzaebher yemsgen
@atyeshaaar5020
@atyeshaaar5020 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባየሀንዮሥ ተሥፋማረያም ለዝች ለተቅደሠች ቦታያብቃን እስከቤተረቤ በርኩሥ መፈሥ የታሠርነን አባ በጸሎት አሥቡን
@haymanotdemeke5834
@haymanotdemeke5834 7 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችንን የቀራንዮ ንጉስ የድግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኒአለም ከክፋ ነገር ይጠብልን
@richyemekdelawa5039
@richyemekdelawa5039 6 лет назад
አባታችን በስደት የባከነውን ልጆችህን በፀሎትሁ አስቡን እግዚአብሔር አምላክ ለቦታው ያብቃኝ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ምልጃህ አይለየንን
@salmalhsm2143
@salmalhsm2143 7 лет назад
አባቴ፡በስግደት፡ያለነዉ፡በጸሎት፡ያስቡን፡ብዞዎቹ፡ወገኖቼ፡እየተሰቃዪ፡ነዉ፡በሰላም፡ላገራችን፡እንዲያበቃን፡አባቴ
@attegebabege3399
@attegebabege3399 7 лет назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@meslechketema3219
@meslechketema3219 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወይት ያሰማልን አባ ፈጣር ጤና ይስጥልኝ
@አዚየድንግልልጅ
@አዚየድንግልልጅ 7 лет назад
የቅዱሳ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ አባታችንን ከክፉ ሁሉ ጠብቅል እረድኤት በረከታቸው በህዝብ ክርስቲያን ጋር ይሁን አባ በስደት ያለነውን በዖለትወ ያስቡን ወለተ ኪዳን ነኝ ከኮይት ከስደት ተመልሸ ደጅህን ለመርገጥ የምላክ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልኝ♥
@yeshikonjo5143
@yeshikonjo5143 7 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባ እድሜ ይስጥልን በፀሎትዎ ያስቡን ወለተ ስንበት እና ገብረ ማርያም
@shetagg2673
@shetagg2673 4 года назад
የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ታምር እፁብ ድንቅ ነው እምናየው እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገልን አምላክ አባታች አባ ዮሀንስ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን
@mahletbekele937
@mahletbekele937 7 лет назад
የሰራዊት ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@yabsramegos3160
@yabsramegos3160 5 лет назад
አባ እድሜ ይስጥልን ተዋህዶ ለዛላላም ትኑር እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ አድርገህ የፍጠርከኝ አምላክ አሜንንን
@eskedarfikruoman4260
@eskedarfikruoman4260 7 лет назад
አባ ዩሀንስ ተስፋ ማርያም ልኡል እግዚአብሔር ከእኔ ከደካማዋ እድሜ ቀንሶ ይስጥልን ምን ማለት እንደለብኝ አላውቅህም በረከቱ በሁላችንም ላይ ይድረስል ለቦታው ለመረገጥ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@friotseyoum4196
@friotseyoum4196 7 лет назад
Eskedar Fikru oman አሜን አሜን አሜን
@اسيلاسيل-ل7و
@اسيلاسيل-ل7و 7 лет назад
Friot Seyoum
@kidistkidist6157
@kidistkidist6157 7 лет назад
Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn Amn
@ትዕግሰትየማርያምልጅ
Amen Amen Amen
@SalamSalam-ri6bd
@SalamSalam-ri6bd 5 лет назад
አባ
@ኹብርትጋልትግራይ
መታደል ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች መሆናችን እግዚአብሔር ይመስገን ኣባ ተስፍ ማርያም የስደተኛው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖❤❤❤
@ሔዋንየድንግልልጂየድንግል
አባየ ስደተኛ ነኝ በፀሎትዎ አስቡኝ አባ ንስሃ ሳልገባ እዳልሞት እርዱኝ አባየ ኑሩልኝ
@yibeltalabie6262
@yibeltalabie6262 6 лет назад
ጌታ የተመሠገነ ይሁን እሰዎን የሰጠን አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት
@መስረት.የተዋህዶልጅ
ለአባታችን እረጅም እድሜ ጤና ከስላም ጋር ያድሎት የድንግል.ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስግን ኦርቶዶክስ ያረገኝ እምነታችን ለማቋሸሽ የሚመጡትም ቅዱሳን መላእክት ልቦና ይስጧቸው እምነታችን ለዘላለም ትኑር
@mikirdestaw3419
@mikirdestaw3419 6 лет назад
መስረት. የተዋህዶ ልጅ Betami 🇧🇯mesi Sitamiry🎋🎋ethiopa😋nesh💜💜💜💜😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@tadeseageze1073
@tadeseageze1073 Год назад
አባታችን በእውነት የእግዚያብሔር በጎ አገልጋይ እረጅም እድሜን ሰፊ ዘመናትን የድንግል ልጅ ክርስቶስ ያድልልን ደግሜ በሱ ቅዱስ ስፍራወ ለአዳም ልጅ መዳኛ በመሠረቱት ገዳም ለመምጣት ያብቃኝ
@qweqwe444
@qweqwe444 4 года назад
ቃሏትየለኝ አባታችንን እርዥም እድሜ ያድልንን ብዙያድና እውነተኛዋን መንገድ ያልተከተሉ አሉና እግዚአብሔር ፀጋውያብዛለወት ጥላተወት ፈጣር ከእግረወት በታችይጣልን
@Biruk795
@Biruk795 7 лет назад
✞✞✞ ክርስቲያኖች እልልልልልልልል በሉ ሁሉ ለእግዚአብሄር ይቻላል የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ለአባታችን አባዮሀንስ ተስፋማርያም እድሜና ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን፡፡
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 7 лет назад
biruk amdeberhan ameeen
@asegedhailu1538
@asegedhailu1538 7 лет назад
biruk amdeberhan አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል
@mershaadenew6639
@mershaadenew6639 4 года назад
Abetu. Abate. Hoye. Bastalotu. Yasabunyi. Walt. Shadiqi
@ሚካኤልዋሠነክ
@ሚካኤልዋሠነክ 4 года назад
አባዬ አባ ሎትሕ በእንባሕ አሥብልኝ እልልልልልልልል እርዴን እኔሥ ቤትሤቦቼን ይጄ ሜች ሜጥቼ እድናሌዉ
@masratmasra1127
@masratmasra1127 3 года назад
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን ለሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖች እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአባታችንሺአመትኑሩልንአሜንአሜንአሜንለሁላችሁምእንኳንደስአላችሁወገኖችእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ssaassdd523
@ssaassdd523 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃላህወትያሰማልን
@huggugg1045
@huggugg1045 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ጤና ከእድሜ ጋር እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጠዎት አባ በፀሎቶዎ ያስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው
@oranthaile4047
@oranthaile4047 7 лет назад
አባታችን በረከቶት ይደርብን ከአምላክ የተሠጡንን አባቶች የምታሣድዱ በቤተክርሥቲያን ዙሪያ ያላችው ሠዎች አምላክ ማሥተዋሉን ይሥጣችው
@burhan9609
@burhan9609 7 лет назад
አባታችን እድሜና.ጤናይሥጥልን እኛንሀጽተኛልጆችህን በጾለትአሥበን እኔበስውሀገር ነውያለሁት ለሀገሬመሬት ቅዱሥገብሬኤል ያብቃኝ አሜን3
@burhan9609
@burhan9609 7 лет назад
Orant Haile እህቶቸሥልክቁጥር ትጠይቃላችሁእዚህውአለላችሁ ተጽፎ 0911319999
@genetwubu3523
@genetwubu3523 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለአባታችን እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@qalekidan1512
@qalekidan1512 7 лет назад
Aba yohannes tesfa mariam besloto yasebun besdet yalen lejowchen ersown bedim yakoyelen yesrawit geta
@azmachsileshiyedinglimarya1306
Zemare melaekt yasmalen Aba berktot yiderben amen amen amen
@ደስተኛነኝ-አ8ፀ
@ደስተኛነኝ-አ8ፀ 7 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን
@AsAs-yu5rz
@AsAs-yu5rz 5 лет назад
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአግዝበሀረያመሰገን
@AsAs-yu5rz
@AsAs-yu5rz 5 лет назад
አግዚአብሕረያመሰገን
@muluneshdesta3515
@muluneshdesta3515 7 лет назад
አባታችን በፀሎቶት አስቡን እግዚአብሔር ላገራችን አብቅቶ ይህን ገዳም ለመርገጥ ያብቃን አሜን ስህነ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ አሜን
@salmalhsm2143
@salmalhsm2143 7 лет назад
በዉነት፡ተዋህዶ፡መሆን፡እንዴት፡መታደል፡ነዉ
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል አባ እኔ ምንም ቃላት የለኝም መቼ ይሆን የእኔስ የፍውስ ቀን
@hannaasefa3294
@hannaasefa3294 7 лет назад
እየሩስ የድንግል ባሪያ egzaber yaleqan ite
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
Hanna Asefa እሽ እማየ
@sososhiy7122
@sososhiy7122 7 лет назад
እየሩስ የድንግል ባሪያ eqrf
@samiwelday1466
@samiwelday1466 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ረጅም አድመ እና ጥና ይስጥህ ፈጣሪ ኣባት
@shushu-9944
@shushu-9944 7 лет назад
የስውን ልጅ ለማዳን በቀራንዮ አዳባባይ በመስቀል ላይ እራሱን መሰዋዕት አድርጎ በሲኦል ያሉትን ነፍሳት ነፃ ያወጣቸው ጌታችን መድኃኒታችን እየሱሰ ከርስቶስ ዛሬም በአባታችን ላይ አድሮ ድንቅ የሆነውን ያማዳኑን ስራ ያሳየን እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመስገነ ይሁን
@shushu-9944
@shushu-9944 7 лет назад
እግዚአብሔርን አመስግኑት ስራህ ድንቅ ነው በሉት ለአባታችን
@almasashberssks6453
@almasashberssks6453 7 лет назад
እግዚአብሔር ለአባታችን: እድሜና ጤና ይስጥልን: ፀሎታቸው: ይድረሰን አሜንንንንን 3
@shushu-9944
@shushu-9944 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@hjdkejmdjrruhk8462
@hjdkejmdjrruhk8462 6 лет назад
Abatachen fetari aidemiwen tegawen yabizalen
@daberkwt138
@daberkwt138 7 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስስስስስስስስ ይላል የስው ልጅ ሲድን ማየት እዴት ያስደስታል አባታችን በፀሎትሁ አስቡን አሜን አሜን አሜን!!!
@oranthaile4047
@oranthaile4047 7 лет назад
ቅዱሥ ገብርኤል ከአዛብ አገር አውጥተእ ለቤትእ አብቃኝ በሥደት ያላችው እእት ወንድሞቼ ቅዱሥ ገብርኤል ከክፉ ነገር ጠብቆ በሠላም ለአገራችው ያብቃችው ወርቶዶክሥ ለዘላለም ትኑር አሜን ወሥበአት ለእግዚአብኤር
@ጌታሆይማርኝሂሩትጊዮርጊስ
Orant Haile አሜን (3) እኛንም ለቦታው ያብቃን።ለአባታችንም እድሜና ጤና ይስጥልን
@አዚየድንግልልጅ
@አዚየድንግልልጅ 7 лет назад
Orant Haile amen Amen amen
@tititesfaya1035
@tititesfaya1035 7 лет назад
እሜን። እሜን። እሜን። ♥♥♥♥♥♥♥♥ አሜን። አሜን። አሜን። አሜን። አሜን። አሜን። አሜን
@tezuyemebeteljeipa823
@tezuyemebeteljeipa823 7 лет назад
Orant Haile amen
@asegedhailu1538
@asegedhailu1538 7 лет назад
Orant Haile አሜን አሜን አሜን እህት
@yousifalhamad349
@yousifalhamad349 3 года назад
የተዋህዶ ኩራት ጀግናው ማራኪዉ አባ ዮሐንስ ዘወንቅሸት ሺ አመት ያኑርልን አባታአለሜ
@saradegu7326
@saradegu7326 7 лет назад
በአባታችላይ አድሮ እህትና ወድሞቻችን የፈወሰ አምላክ ለኛም ለሀጢያተኞቹ ይርዳን አሜን ለአባታችን እረዥም እድሜን ያድልልን
@agfds1531
@agfds1531 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና ባህታዊ የሠጠን ከምላክ ሽ አመት ኑሩልን አባዬ
@berlyt5172
@berlyt5172 7 лет назад
እባ፡እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ይሥጠዎት አሜን።ይሄችግር እኔም ቤተሠብ አለ በፀሎት አሥቡኝ ወለተ እየሡሥ ።
@እንዳልክኪዳን
@እንዳልክኪዳን 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ሚሒራሚሒራ
@ሚሒራሚሒራ 6 лет назад
አይዞሽ እግዚአብሔር የልቦናሽን ሓሳብ ፈፅሞ ለሃገርሽ ምድር ያብቃሽ እና በእጃቸው ለመፈወስ ያብቃሽ
@bestofbest8742
@bestofbest8742 3 года назад
Abatachin kale hiywet.yasemalin Amen ❤❤❤
@kd-lk3bw
@kd-lk3bw 7 лет назад
አባ ዮሃን ተስፋ ማርያም የበረሃው መናኝ የኔ ክብር በጣም እወድወት አለሁ እግዚአብሔር ያክብሮት እርስዎ የኢትዮጲያ ክብር ኖት እርሶን የሚጠላ በምድርም በሰማይ ይዋረድ አሜን አሜን
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 7 лет назад
קטמה דרבה ameen
@shewayedengelmarymlejj9465
@shewayedengelmarymlejj9465 7 лет назад
קטמה דרבה AMEN AMEN AMEN
@kaleyilove7111
@kaleyilove7111 6 лет назад
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@አዲሳለምፅጌማርያም
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን የእግዚአብሔር ስጦታችን ለተፍወስቱም ጨርሶይማርልን ላአባታችን ረዥም እድሜ አብዝቶይስጥልን ጠላታቸውን በቆፍሩት ጉድጋድ ይግቡ
@ሳምሪየድግልማሪያምልጅ
እልልልልል ኦርተዶክስ በመሆናችን እግዚአብሔርን እናመስግን
@አዝመራየድንግልባርያኢየስ
እሰይ ደስ ስል ተዋህዶ ሞሆን ኢኮ መታደል ነው ኢንዝህ ድግ አባት የስጥን የድንግል ማርያም ልጅ ይክብር ይመስግን
@ብሌን-ደ8ከ
@ብሌን-ደ8ከ 5 лет назад
እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ያብቃን አባታችንን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
@salammalkorashi2967
@salammalkorashi2967 7 лет назад
Elllllllllllllllllllllllllllllllllll Egagzebher yemsagn
@gnetahmad7436
@gnetahmad7436 4 года назад
አባታችን ሺ አሜት ኑርልን አኛም ከስደት በስላም ወዴ ቅድስት ሃገራችን ይመልሰን ለድጃ ያብቃን ተመስገን ጌታ ሆይ አኔም የአባቴየ መዝሙርና ሰፈውሱ አዛ ያለሁ ይመስለኛል
@nadeazaqxsw1454
@nadeazaqxsw1454 7 лет назад
እባካቹ ስልካቸውን የምታውቁ ያባታችንን በዚሁ ኮሜትላይ ፃፉልኝ ስለ ገብሬል
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
Nadea Zaqxsw 09 11 31 99 99(09 15 55 57 44 እህቴ ቪዲዮውን ስትመለከችም አለልሽም ይሄው ቁጥር
@tititesfaya1035
@tititesfaya1035 7 лет назад
0915555744 yaha naw selkacew
@fikeritak7661
@fikeritak7661 7 лет назад
0915555744 beze dewey
@mekdilove4066
@mekdilove4066 7 лет назад
enam efalegalh
@bezagirma2722
@bezagirma2722 7 лет назад
Nadea Zaqxsw መግቢያው ላይ አለ ቁጥሮ እህታችን
Далее
What’s your height?🩷🙀💚
00:59
Просмотров 4,3 млн
DIY Pump Solutions
00:18
Просмотров 1,5 млн
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Просмотров 893 тыс.