Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 195 A የፈውስ ስርዓት 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 218 тыс.
Просмотров 134 тыс.
50% 1

Exorcism By Abba Yohannes Tesfamariam The Founder Of Adyame Yordanos Wenkeshet Saint Gabriel Unity Monastery.

Опубликовано:

 

28 сен 2017

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 708   
@user-lk7wz8qu6v
@user-lk7wz8qu6v 6 лет назад
ወላሂ በጣም የምኮራባችው የአገሬ የኢትዮብያ ነብይ እድሜና ጤና ይስጦት አሚንንንንንንንንንን
@godolays1408
@godolays1408 5 лет назад
አሜን እህታችን እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ ልዩ እንድህ ነው የቤት አምላክ እየተባለ ይመለካን ህዝባችን አለቀ በአጋንት
@user-gb1sw5th6p
@user-gb1sw5th6p 5 лет назад
አሜን አሜን
@muluberihun7130
@muluberihun7130 5 лет назад
@@user-gb1sw5th6p Amennn
@user-cc1sf3on1w
@user-cc1sf3on1w 5 лет назад
እልልልልልልል በሉ የኦርቶዶክስ ልጆች
@user-cc1sf3on1w
@user-cc1sf3on1w 5 лет назад
እህት ወንድሞች ለነሱ የሰማ ለኛም በስደት አገር ለምንኖር የበረአው መናኝ ይስማን የአባታችን እንባና ፀሎት ይርዳን ተዋህዶ ኃይማኖት ስወደው ደስ ይበልሽ ተዋሕዶ
@user-pn1jz7eg8z
@user-pn1jz7eg8z 4 года назад
የበረሃው መናኝ እባትችን የስደቶኝች ተስፋችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥል ቅዶስ ገብሪኤል እሜን፫ 🕊🕊🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊🕊💒💒💒💒💒💒💒🤲🤲🤲
@user-tn7yt1mp8t
@user-tn7yt1mp8t 6 лет назад
abate አባ #ዮሀንስ #ተስፋ #ማርያም #የበረሀው #መናኝ አንዴ ብቻ አይነኖትን አይቼ ብሞትም አይቆጨኝ በጸሎቶህ አስቡኝ ልጆት ወለተ #ማርያም ነኝ #ለወንቅሸት #ገብርኤል ለደጁ ያብቃኝ አሜን
@user-hg3vw3ph8c
@user-hg3vw3ph8c 6 лет назад
ኤልፋላት ነኝ ማርያም አማላጅ ናት እኔም እንዳችው
@user-hv3dw7lj9m
@user-hv3dw7lj9m 6 лет назад
ኤልፋላት ነኝ ማርያም አማላጅ ናት አሜን፫
@user-br6ih1qx8m
@user-br6ih1qx8m 6 лет назад
ayzoesh enyachwalm
@aferatastotaw9933
@aferatastotaw9933 6 лет назад
እልልልል አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የአባን ስልክ ስሞክረው አይሰራም በኢሞ ኢሞ ይጠቀማሉ
@aishaa4265
@aishaa4265 6 лет назад
እልልልልልልልልልል አባታችን እድሜውና ጤናው ይብዛሎት ልደጅህ ያብቃኝ እግዚአብሔር ይፍቃዱ ይሁን አስቡኝበፃልታችሁ እህት ሚካኤል እያላችሁ
@Nani-km3fl
@Nani-km3fl 3 года назад
እልልልልልልልልል 👏👏👏 እግዚአብሔር ይመስገን የስደት ስቃችን ኑርልን
@user-mv4gy9fx5b
@user-mv4gy9fx5b 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን በፅሎትዎት ያስቡን በሰላም ሀገራችን ገብተን የርስዎን ገዳም ለማየት ያብቃን አባ እድሜ እና ጤና ይስጠዎት ።
@lem2296
@lem2296 4 года назад
የኔዉድ በጣም ደስነዉ የሜለዉ
@sadahhasan404
@sadahhasan404 4 года назад
አሜን
@bsshh1964
@bsshh1964 3 года назад
የወንቅሸትገብሬልለደጀሠላሙአብቃኝአሜንአሜን
@gff7556
@gff7556 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል አባታች በፅሎትዎት ያስቡን በሰላም ሀገራችን ገብተን የረሰዎን ገዳም ለማየት ያብቃን አሰከ ባሌንም ልጄንም ይዬ ለደጂህ ያብቃኝ
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 5 лет назад
የስደት ስንቃችን አባታችን ኑሩልን
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 года назад
Amen amen amen ehtalem
@user-pf1we5wy8l
@user-pf1we5wy8l 5 месяцев назад
የበራሃው መናኝ አባታችን አባ ዮአንስ ተስፍ ማርያም እድሜን ጤና ይስጥልኝ ደጆትን ለመርገጥ ያብቃኝ እኔም ወለተ ሰላሴ
@prime8530
@prime8530 4 года назад
አባ ወለተ ኪዳን ነኝ በፀለዎትወ አስቡኝ በስዴት አገር ችግር በዛብኝ ቅዱስ ገብርኤል ለስለትህ አብቀ የወንቅሸት ገብርኤል ሆይ ቤተሠቦቸን ወደ አንተ ሣብልኝ እኔም ከችግሬ ተፈዉሼ ለምስክርቱነት አብቀኝ
@user-ou4ju1gy5d
@user-ou4ju1gy5d 5 лет назад
ከስደት ሀገር ሰመለስ ለደጅህ እንዲያበቃኝ የወቅሸት ቅድስ ገብሬኤል እረዳኝ የበረሀው መናኝ በተሰጠህ ጸጋ በጸሎትህ አሰበኝ ወለተመድህነነ ከነቤተሰቦቿ
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 года назад
Yenm helme yhe new
@samk7242
@samk7242 5 лет назад
የአባቴን እግር ሳልስም እዳትገለኝ መደሀኒያለም
@gannathfecado2458
@gannathfecado2458 6 лет назад
እልልልልልልልልል አባታችን አባዬሀንስ ተስፋማርያም እኔ ሀጢያተኛ ልጅህን በስደት ያለሁትን በጸሎትህት አስብኛ ውንቅሽት ቅዱስ ገብርኤል ለደጀስላምህ አብቃኝ
@user-sq1if3qm2r
@user-sq1if3qm2r 6 лет назад
አረ የድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን
@agerye3021
@agerye3021 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት አባዬ እኔንም በመንፈስ ቅዱስ አስቡኝ ወለተ ስንበት ነኝ እራሲን እያመመኝ ነው አባዬ
@user-zx5hy6uw8j
@user-zx5hy6uw8j 4 года назад
አቤቱ፡አምላኬ፡ሆይባአይኔ፡እዳዬሁ፡እንዳልቀር፡በጆረዬ፡እንደሰማሁ፡እንዳልቀር፡የሰማይው፡አምላኬ፡የወንቅሸት፡ቅ፡ገብኤል፡ለደጅህ፡አብቃኝ፡የአባታችን፡እንባ፡ፆሎት፡በልባችን፡ይደር፡ፀበልክን፡ደጅህን፡ተረግጨ፡ድኜ፡የምፈወስ፡ያርገኝ፡አእምሮዬ፡እንደታወከ፡እንደተጨነቀ፡ሌት፡ተቀን፡እንዳስለቀሰኝ፡እንዳይቀር፡ለደጅህ፡ያብቀኝ፡ያአባታችን፡ፀሎት፡በሁላችን፡በልባችን፡ይደር
@user-cq2hl1kl4v
@user-cq2hl1kl4v 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን በፀሎት ያሰቡን
@asniweleteweld4576
@asniweleteweld4576 2 года назад
እልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ወገነኖቻችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችን ይድረስ አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 10 месяцев назад
AmenAmenAmen elllllllllllellllllllllellllllll kalewot yasemaleng As batachn Gedamachn fexar yixebek Amen Amlake yowanis Amlake Gebriel enatem yesema engam isma Amen
@user-rf8ck9ep4p
@user-rf8ck9ep4p 6 лет назад
ለአባታችን የበረሀወ መናኝ በእድሜ። በጤና ያቆይልን የአባታችን በረከት በሁላችን ይደር አሜን አሜን። አሜን
@user-nm5yw2dh6d
@user-nm5yw2dh6d 6 лет назад
Vccv Vvcx አሜን፫
@zouzouphone6042
@zouzouphone6042 6 лет назад
እግዚአብሔር እርኛዬ ነው እመብረሐን አማላጄናት የበርሀው መናኝ የሥደተኞች አባት በፅሎት አትርሱን አባ
@enknunhwornsh3037
@enknunhwornsh3037 5 лет назад
እግዚአብሔር እርኛ⛪⛪⛪⛪⛪ዬ ነው እመብረሐን አማላጄናት
@tegitsfentaw7265
@tegitsfentaw7265 5 лет назад
ELLLLL abatcn zmara mlakt ysmaln ermna Tiana ystlne
@nardosayesew8588
@nardosayesew8588 5 лет назад
አባ የለኡል እግዚሀብሔር ፋቅ ይብዛልሆት እናታችን ድንግል ማሪያም በፆሎት ታስብሆቴ አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!!!
@almaztagay5062
@almaztagay5062 4 года назад
አባታችን እድሜነ ጤና ይሥጥልን አወ አባቴ ሥወድህ የተዋህዶ አባት አባቴ አባየዎንስ ተሥፍ ማርያም እናቴ አባቴ ቤተሠቦቸን በፅለትህ አሥበነ መቸይሆን ወቅሽት ቅዱሥ ገብሬል ምሔደው
@nsantslmon
@nsantslmon 10 дней назад
ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ የበረሀዉ መናኝ የሰላም አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለናንተ የደረሰላችሁ የወቅሸቱ አምላከ ቅዱሰ ገብርኤል አምላከ ዩሐንስ ለኛም ይድረስልን አትርሱን አሜን አሜን አሜን
@user-wx6yp1wu3z
@user-wx6yp1wu3z 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እመብርሀን ወላዲተ አምላክ በሄዱበት ሁሉ ትከተለዎት ። አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለእናንተ የደረሰ እኛም ከስደት ተመልሰን ድነን ቁመን እምንመሰክር ያድርገን ። በጸሎተዎት ያስቡን አባ ወለተ አረጋዊ ነኝ ከሳውዲ ከሀዲዋ እግዚአብሔርን ክጀ የነበርኩ መናፍቅ ግን እግዚአብሔር በቸርነቱ መልሶኛል እና ፍጻሜየን እንዲአሳምርልኝ በጸሎት አግዙኝ ወገኖቼ ።
@gooldgoold4365
@gooldgoold4365 4 года назад
እል እል እል እል እል እል እል ቃለሂወትያሠማልን ሥሠማው ይወረኚል እኔንም እሠበኚፀለትናምህረት ታሥተርግልኚ ዘድ እለምናለሁ
@sadahhasan404
@sadahhasan404 4 года назад
እግዛብሔር ይገዝሽ
@plazaplaza488
@plazaplaza488 4 года назад
እልልልልል ቃለሂወት የስመዐና
@masratmasra1127
@masratmasra1127 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን
@hdhe5345
@hdhe5345 4 года назад
እልልልልልልልልል አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@haregwategegena3005
@haregwategegena3005 6 лет назад
አባ ዮሀንስ የበረሀው መናኝ ክብር ምስጋና ከእረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ አባ ኑሩልን በስደት ላለነው ጸልዩልን ለቅዱስ ገብርኤል በአል በሰላም እና በጤና እንኳን አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ ተመስገን ጌታዬ ሰላም እደሩልኝ
@user-ch7wm2rz9w
@user-ch7wm2rz9w 6 лет назад
haregwa tegegena አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አድርስን አሜን ሰላም እደሪ
@dfhd3103
@dfhd3103 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የተፈወሳችሁ. እንኳን ደስ አላችሁ. ጨርሶ. ይማራችሁ. አባዬ ልዩ ስጦታችን ሺሺሺ አመት ይኑሩልን አሜን አሜን
@The-zu9bk
@The-zu9bk 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልል አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጠና ይስጥልን በረከቶት በኛም ለይ ይደር አባ በፀሎት አስብን እግዚአብሔር እድሜትን ያርዝምልንንንንንንንንንንንን
@user-rh7ii3nw9c
@user-rh7ii3nw9c 6 лет назад
ellllllllllll
@flashdrive2893
@flashdrive2893 6 лет назад
+የማሬያም ልጅ አምናለሁ አባእድሜያበድርልን
@abdullahmuhammad167
@abdullahmuhammad167 6 лет назад
ellll🌿🌿🌿🌷🌷🌷 elll 🌿🌿🌿🌿☘☘☘elll elll 👏👏👏🌾🌾🌾🌾elll🌾🌾🐩 elll elll 🌷🌷🌷🌾🌾🌾👏👏👏💚💚💚elll elll ☘☘😍😍🍀🍀🍀elll 🌾🌾🌾💚💚elll 👏👏👏🌾🌾🍀🍀🍀💚elll🌾🌾🌾👏👏👏 elll🌿🌿🌿👏👏👏🌾🌾 elll elll elll elll elll elll zemar mlaekete yesmalen
@fxhfdr3750
@fxhfdr3750 5 лет назад
አባ እሱወን የወለደች እናት የተባረከች እድሜ ይስጥልን
@user-kf4zz6km2z
@user-kf4zz6km2z 6 лет назад
እልልልልልልል ክብር ምስጋና ለራሱ ለሆነው ለሃያሉ ጌታ ለድግል ማሪያም ልጅ ይሁን አምላክ ሆይ የአባዬን እድሜ አርዝምልን ፀጋው አብዛሎት አባ በመንፈስ አትለዩን እሩቅ ሁነን ለምንቸገር በረከትዎ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@user-nm5yw2dh6d
@user-nm5yw2dh6d 6 лет назад
Alemneshe Tiku አሜን አሜን አሜን
@ethiopiatekedemethiopiatek1055
Alemneshe Tiku Amen amen amen
@hamoud2b
@hamoud2b 6 лет назад
Alemneshe Tiku እልልልልልልል አሜን ለአባታችን እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለኛም ፁለታችው አይለየን አሜን
@saramohammed9768
@saramohammed9768 6 лет назад
Alemneshe Tiku Amen Amen Amen
@saramohammed9768
@saramohammed9768 6 лет назад
Alemneshe Tiku አባት ቁጥር እፍልጋለሁ የት ነው ቦታ ነው
@kedrfate9499
@kedrfate9499 4 года назад
እድሜዎትን ያርዝምልን አባታችን
@user-pz5kq8lv2c
@user-pz5kq8lv2c 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልል ፈጣሪ ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባ በፀሎቶት አስቡኝ ወለተ ሰማእት ነኝ
@user-ur5ub1ee3h
@user-ur5ub1ee3h 4 года назад
i love you Aba Yohanus 💚💚💚💚💚⚘
@user-nm5yw2dh6d
@user-nm5yw2dh6d 6 лет назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ ለአባታችን የማቱሳላን እድሜ ስጥልን የአባታችን መንፈስ በያለንበት ይምጣልን አባቴ ፀሎትዎ አይለይኝ እኔ በስደት ላይ ነኝ ግን ቤተሰቦቼን በጣም እያሰቃያቸው ነው ሄዱም ስላቸው አናውቀውም ይሉኛል አባቴ ፀሎትዎ ይድረሳቸው መንፈስዎ ለደጅዎት ያድርስልኝ የሚያሰቃያቸውን እርኩስ መንፈስ ያስጨንኩልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን አሜን፫ በረከትዎም ይድረሰን አሜን፫
@yeshiassefa3609
@yeshiassefa3609 5 лет назад
አምላክ ይመስገን እኔስ ልጀን ይዠ ሂጀ 2 ወር ቆይቸ መጥቻለሁ አምላክ ደግሜ እንድሄድ ይፍቀድልኝ
@yeabayohanesslejneymobiles8931
@yeabayohanesslejneymobiles8931 4 года назад
Yeberehawo menay abatachen erjem edemay ena xena yesexeley deneq tamerr new egzyabehar yemesgen amen amen amen
@Beleteabreham-fy4sc
@Beleteabreham-fy4sc 2 месяца назад
አባታችን የስደተኞች አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ይኑሩልን
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናተ የፈወስ አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይፈውስን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@tsehaayguutaa6852
@tsehaayguutaa6852 2 года назад
Amen Amen Amen yihunilni yi dargilini tsloti malikoti ya semalini Amen yiftuni Abtachin ✝️🕯
@tsehaayguutaa6852
@tsehaayguutaa6852 2 года назад
Qala hiyoti ya semalini Abtachin yiftuni Amen ✝️🕯
@sarasaa8233
@sarasaa8233 Год назад
የስላም አባቴ ዮውሃንስ የበርሃው መናኝ በርከተውት ይደርብን አሜን ይሁንልን
@SalamSalam-go2ut
@SalamSalam-go2ut 2 года назад
ለአባታችን እድሜ ጤና ፀጋውን ይስጥልን ይስደተኞች አባት በስው አገር እህቴ እጅ እግሮ በድም ውስጥ ሁሉ ተማብኝለች በጽሎትዎ በእንባ አስቡልኝ ይወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ደርስልኝ በመንፍስው ይጉብኝን ዘንድ ከሙሉ ቤተስብ ጽሎቶ አይለይን ወለተ ቅዱሳን እይለችሁ
@karensalam9340
@karensalam9340 5 лет назад
እግዚያብሄር ይመስገን እርሶዎን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን
@tfguvhhh4360
@tfguvhhh4360 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን አባዬን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን
@hdhdthwhddbeyfjejg4193
@hdhdthwhddbeyfjejg4193 7 месяцев назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏
@mesrtasalf2122
@mesrtasalf2122 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በፀሎትዎት አስቡን በሰላም ሀገራችን ገብተን የርስዎን ገዳም ለማየት ያብቃን አባዬ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 года назад
Ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen lenate yedares amelk lehulchiihum yaderesen ameeeen
@ahadahad6156
@ahadahad6156 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ለስጠን አምላክ አሜን አሜን አሜን የፍቅር ኣባት የስላም አባት እድሜችሁን ያርዝምልን ፀጋበፀጋላይ ይጨምርላችሁ አባታችን ለደጃችሁ ያብቃን በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ወልድ እስከቤተሰቡች አባቴ አባዮሀንስ ተስፋ ማርያም ዝነኛው በሀታዊ እልልልልልልልልልልልልልልል
@user-pe2qo4hd5w
@user-pe2qo4hd5w 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አንበርካኪው የበረሀው ጀግና አባዮሐንስ እድሜወትን ከጤናጋር ያድልልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን አባዬዬዬዬዬዬዬዬ
@nardosezewudu3524
@nardosezewudu3524 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዛሃቤር ይመስገን እሶን ለኛ የሰጡን በእዉነት ዘላለም ዩኑሩልን አባታችን የፋቅ አባት ልዩ የሰላም አባት ስጦታችን እስለሁልም ነገር እግዛሃቤር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹሁ ያራማዉ ቅድስ ገብሬኤል ለሁላችን ድረስልን ወገኖቸ በናተ የደረሰ አምላክ በኛ ይድረስ
@nasmanasma6178
@nasmanasma6178 2 года назад
አሜንአሜንአሜንለናተየደረሰ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስአሜን
@getaneh5841
@getaneh5841 3 года назад
አሜን፫እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እግዚአብሔር አባታችንን እድሜና ጤና ያድልልን እመቤቴ አትለይሁ እኔንም ስደተኛዋን ልጅህን ወለተ ማርያም በፀሎቱህ አስቡኝ አባቴ
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 2 года назад
የበረሀው መናኝ የትውልዱ አረያ የወጌል ገበሬው ክፉጠላታችንን በንባው በፀሎዎቶት አርበትባቹ የዘመኑ እቁብርቅዬ አባት ጠላቶዎትን የግራችሁ መረገጫ ያድርግሎዎት ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረሰ አምላከ ዩሀንስ ለኛም ይድረስልን
@user-dg4ny1qs1d
@user-dg4ny1qs1d 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የድንግል ማረያም ልጅ ስም ክፍክፍ ይበል አባታችን አባ እድሜው ያርዝመውበርከትህ ይድርሰን
@rhhrh4hr718
@rhhrh4hr718 2 года назад
እልልልልልል አባታችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን በእውነት ልቤ በደስታ ተሞልቷል እኛም በሰላን ለሀገራችን አብቅቶን ለደጁ ያብቃን የወርቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ ያብቃን አሜንንንንንን
@bahbolomsemerab5819
@bahbolomsemerab5819 3 года назад
Amen Amen Amen
@saras1866
@saras1866 2 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረሠ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረሥልን አሜን (3)
@user-cg4oy3qe4t
@user-cg4oy3qe4t 3 года назад
አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 3 года назад
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እረ አምላኬሆይ ብዙ እየማቀቁ በየቤቱ አሉ ባሉበት ቦታ ምረትን ላክላችው አሜን
@bettygyohannis2113
@bettygyohannis2113 4 года назад
አባዬ እርሶን በማወቄ እድለኛ ነኝ ቅድስ ገብረኤል ለደጅ ያብቃን
@alemtadese8311
@alemtadese8311 6 лет назад
እልልልልልልልልል እንደ ሀጥያታችንና እንደ በደላችን ብዛት ሳይመለከት እስከ ሞት ድረስ የወደደን የልኡል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን ለአባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጣቸው ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
@samerasamera2674
@samerasamera2674 2 года назад
እግዚያአብሔርይመስገን ስለማይነገርውስጦታው ለናተየደርሰለሁላችንምይድርስልን ያራማውልኡልቅዱስገብርኤልአሜንአሜንአሜን
@xcellxcell5163
@xcellxcell5163 4 года назад
አባታችን እድሜወት ይርዘምልን እግዚአብሔር ይመስገን በፆለት እርዱን
@user-xo7yx2kk1x
@user-xo7yx2kk1x 3 года назад
አባታችንን እድሜ ናጤና ይሥጥልኝ በፆለትእሥቡኝ
@user-nf5uu4ch5q
@user-nf5uu4ch5q 2 года назад
አሜን ለናተ የደረሰ የረማው መላክ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ሰደተኞች ይከውሰን ለአባታችን አረጅም አድሜ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን የቸከወሳችሁ አኳን ደስአለችሁ👏👏👏
@MohandasHcgcgxgx-rw1bd
@MohandasHcgcgxgx-rw1bd 3 месяца назад
የስደትስንቃችንአባታችንሺአመትኑርልን❤❤❤❤
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለናንተ የደረሰላቹ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል የወንቅሸቱ ያባታችን የበረሀው መናኝ አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-zg5fc3gb9r
@user-zg5fc3gb9r 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሁ ኑሩልኝ አሜን አሜን አሜን
@azmeraazmera9929
@azmeraazmera9929 2 года назад
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት ለናንተ የደረሰ የራማው ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አሜን ለአባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@mazagetnet7195
@mazagetnet7195 2 года назад
እልልልልልልልልልልልል አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@mekedemekede2000
@mekedemekede2000 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኑሩልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን አባየዋኒስ የበረኸው መናኝ ጌታመዳኒአለም እድሜወትን ያርዝምልን የሰወ ጸሎትና በረከት አይለየነ ቅዱስገብሬል ለጊዜው በስደትላይ ብሆንም ፈጣሪ ለደጅኽ ያብቃኝ አባታችን ጸሎትና በረከተወ ይደርብን
@tigistweloyewa6656
@tigistweloyewa6656 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቤቱ ለአባታችን እደሜና ጤና ይሰጥልን አኛም በስደት ያለነው እህቶቸ ሂደን ለመፈወስ ያብቃን
@saratesfsh8411
@saratesfsh8411 2 года назад
አባታችን እግዛቤር እረጅም እድሜ ይስጦት
@user-qr1hl2dp2o
@user-qr1hl2dp2o 2 года назад
እልልልልልልልልልለተፈወሣችሁጨርሶይማርልንአሜን። አሜንለአባታችንእድሜጰጋይሥጥልንአሜን
@heedaakeedas5626
@heedaakeedas5626 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን እርሱን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አባታችንን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@rtrt2187
@rtrt2187 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገርስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልል ለአባታችን ረጅም ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን የስደተኞች አባታችን ሁሌ በፀሎታቸው አስቡን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💐💐💐💒💒💒💒✞✞✞
@user-mz1pl8bj2q
@user-mz1pl8bj2q 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አባታችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን በእውነት አባዬ እድሜዎት ን ያርዝምልን ጸሎቶት አይለየን በረከቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿
@abscabcs341
@abscabcs341 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችንን እልልልልልልልልልልልልልልልልል እኳን ደስ አላቹህ ወገኖቸ
@mrymm5047
@mrymm5047 3 года назад
በአነት ደአኔል ወፈሰኛ አግዝበሃራ ይጠበቅሎኝ አባይወሃኔስ.ዓደም ጥዓና ይሃበልዮ አግዝበሃራ
@abrehetfisahye2260
@abrehetfisahye2260 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናንተ ይደረሰ ወንቅ እሸት ቅድስ ገብርኤል አምላክ ዮሀንስ ለኛም ይድረሰልን ምስክርነት ይብቃኝ
@gubivtyhpyv4990
@gubivtyhpyv4990 3 года назад
አባታችን ጤነወትን ይሥጥልን ጠገውን ያብዛለወት እርጅም እድሚ ይሠጠወት ጠሎተው ይርዳን በርከተው ይደርበን አሜን አሜን አሜን
@belayneshbelayneshsisay2651
@belayneshbelayneshsisay2651 2 года назад
አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አባታችን በጾሎቶ ያስቡኝ ሁለተ ኪዳን በለው
@user-ct8eq2wf3h
@user-ct8eq2wf3h 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን አባ ድሜና ጤና ይስጦት በረከትወት ይደርብን
@gentedesta3754
@gentedesta3754 2 года назад
አባዬዬዬዬዬ በረከቶ ይደርብን አባዬ እንኳን ደና መጡልን
@user-cl1cv7ne1p
@user-cl1cv7ne1p 4 года назад
ጌታ ሆይ ለኣባታችን እድመና ጤና ስጠልኝ ኣባታችን መንፈስ በያለንበት ይምጣልኝ ኣባትየ ፅሎትዎ ኣይለየኝ እኔ በስደት ነኝ ግን እህት እና እናት በጣም የተሳቀዩ ኖው በፆሎት ኣትርሱኝ
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ኑሩልን ሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺ አመት
@saneytalamyo5519
@saneytalamyo5519 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@elisabetb.wyemeynafaky1931
@elisabetb.wyemeynafaky1931 2 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው
@ethiolove4946
@ethiolove4946 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችንን ለሠጠን አሜንአሜንአሜን አባታችን በፆሎታችሁ አሥቡኝ ዋነፍሤ መጨርሻሺ ምን ይሆን እኔ
@yatafase7416
@yatafase7416 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚቤሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ *ወግኖቻችን ለናተ የደረስ አምላክ ዬሐንስ አምላክ ገብሬኤል የወንቅሽቱ ገብሬኤል ለኛም ይስለማይነገር ስጦታው እግዚቤሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ወግኖቻችን ለናተ የደረስ አምላክ ዬሐንስ አምላክ ገብሬኤል የወንቅሽቱ ገብሬኤል ለኛም ይድርስልን እኛም ለመስከርነት ያብቃን አሜንድርስልን እኛም ለመስከርነት ያብቃን አሜንአሜን አሜን
@user-rp7wc1ye8x
@user-rp7wc1ye8x 3 года назад
ኣሜንንን ቃል ህይወት ያስማልኝ
@Fano44
@Fano44 4 года назад
የኛ እንቁ ስስታችን ተስፍችን አባታችን ሽ አመት ኑሩልን
@qatarqatar1236
@qatarqatar1236 2 года назад
ለአባታችን አድሜና ጤናውን ይሰጠልን አሜን
@musammadmusammad4092
@musammadmusammad4092 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላመወት ይብዛ አባታችን ቃለ ሒወትን ያሠማልን አሜን ሠማእቷ ቅድሥት አርሤማ የኛም ፈጥነሽ ነይልን አሜን ለሐገራችን ለደጅሽ አብቂን አሜን አባታችን ኑሩልን አሜን እመብርሐን ትጠብቀወት አሜን በጾለት አሥቡኝ አሜን
@fezeyfmuhammad9889
@fezeyfmuhammad9889 2 месяца назад
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችንበፅሎትዎትያስቡን
@fasikalebanon6024
@fasikalebanon6024 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እፁብ ድንቅነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን አሜን ላባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን ሽሽሽሽሽሽሽሽሽ አመት ያኑርልን አሜን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን ለናተ የደረሰ አምላ ገብርኤል አምላከ የሗንስ አሞላከ ቅዱሳን ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏
@fierfier3364
@fierfier3364 6 лет назад
አባታችን የሰላም የፍቅር አባት በረከትዎ ይደርብን
@user-rw9ci7sc8h
@user-rw9ci7sc8h 4 года назад
አባ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በሦለት ሁ አስቡኝ አባዬ
@user-ci7fz9ri5h
@user-ci7fz9ri5h 3 года назад
አባታችን እድሜ ከጤናጋ ጨምሮ ይስጥልን እኛንም በስደት አልም የለነውን በፆለታችው ያስቡን ለደጂህ ያብቃንአሜን3🙌🙌🙌 እደኔ ያናፈቃችሁ ወይኔ ኡፍፍፍፍ እመ ብርሃን ለሀገሬ አብቂኝ የዘወትር ምኞቴ አባ ዮሐንስ ለማየት ነው
@user-vv7re4ns6p
@user-vv7re4ns6p 4 года назад
የአባየሓንሥ ተሥፋማርያም አምልክሆይ ክብር ላተይሁን የበረሀው መናኝ በፆለታች አሥቡኝ ወለተሠማያት ነኝ ሥደት ላይነኝ
@sarki6876
@sarki6876 2 года назад
አልልልልልልል አባታችን የአጋልግሎት ፃጋዉን ይድለን
@user-in3fh6cf9k
@user-in3fh6cf9k 2 года назад
እልልልልልልልል የናተ የደርሠው አምላከ ዩሀንሥ ይፈውሠን
@wshetalwedmwshetalwedm1012
@wshetalwedmwshetalwedm1012 6 лет назад
አባታችን አባ ዮሀንስ የበረሀው መናኝ እድሜና ፀጋው ያብዛልን ለእኛም በፀሎትዎ ያስቡን ለደጁዎ ያብቃን..... አሜን አሜን ኣሜን
@wlitesanebet1719
@wlitesanebet1719 5 лет назад
አባ በፆሎቶ ያስቡኝ ወለተ ሰንበ
@bffdvvcx6119
@bffdvvcx6119 3 года назад
Ameeeeeeeee la abatechi hedimena tena yistelin
Далее
Модные мальчишки
00:36
Просмотров 18 тыс.