Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 1057 A ''የምኅላ ጸሎት'' 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 218 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

''የምኅላ ጸሎት''
በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Опубликовано:

 

18 сен 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 695   
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 2 года назад
ጌታ ሆይ ስለ ስምኽ ስለ ፍቅር ሲል ብዙ ግፍ ስለሚቀበሉት ስለ 21ኛው ክፍለ ዘመን ሐዋርያ ስለ አባ ዮሐንስ ተስፋማርያም እንባ ጸሎት ብለህ ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭
@user-qb6ro6sj8x
@user-qb6ro6sj8x 4 месяца назад
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ሚካኤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ገብርኤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ሩፋኤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ኡራኤል መሐረነ ክርስቶስ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን🤲ፀሎት መላእክት ያሠማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ✝️🤲
@kalkidankalkidanwoloyewa137
@kalkidankalkidanwoloyewa137 2 года назад
አባዬ ይህ እንባዎ ይድረስልን አባ እኛ በሰው ሀገር ስደተኛ ሁነን ቤተሰብ ከቄያቸው ተፈናቅለው ስደተኛ ሁነዋል አባዬ አስታርቁን ከፈጣሪጋ የሀጢአታችን ብዛት የሰውነታችን ክፋት በዝቷልና አቤቱ በቃ በለን አምላኬ☝😭😭😭😭😭😭
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Год назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላም ያዋለን የቅዱሳን አምላክ ለሊቱንም ይባርክልን ፆሙን በሰላም ያስጨርሰን አሜን
@addismana5153
@addismana5153 Год назад
አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን አባታችን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ከተቤተሰቦችን አሜን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሸሸሸ አመት ያኑርልን አሜን አሜን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን ሀገራችን ስላም ያደርግልን እግዚአብሔር ውድ አባ አባታችን ፅሎታችው በርክታችው ይደርብን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@user-pu5vn7lk5b
@user-pu5vn7lk5b Год назад
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ማሪያም መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ማሪያም መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ማሪያም መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ሚካኤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ገብርኤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ሩፋኤል መሐረነ ክርስቶስ
@annahanna8932
@annahanna8932 4 месяца назад
እግዚኦ ማሐርነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሐርነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሐርነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማሐርነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማሐርነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማሐርነ ክርስቶስ ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን አቤቱ ማረን ይቅር በለን🤲🤲 🤲አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባትአለሜ🤲🤲ስለዕርስዎ እንባ ፀሎት ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን🤲🤲☝️
@user-qb6ro6sj8x
@user-qb6ro6sj8x 4 месяца назад
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ሚካኤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ገብርኤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ሩፋኤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ኡራኤል መሐረነ ክርስቶስ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን🤲ፀሎት መላእክት ያሠማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ✝️🤲
@semegashe4828
@semegashe4828 2 года назад
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ አምላክ ሆይ ስለ አባታችን ፀሎት በለህ ሀገራችን ሰላም አገርግልን አሜን
@bontuifabontu2412
@bontuifabontu2412 2 года назад
Amen Amen Amen kalewot yasemaleng be tselot asibung walete
@mekdesasafew4759
@mekdesasafew4759 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ጸሎተ መላእክትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ይባርኩን ይፍቱን
@mesereteyekoye6563
@mesereteyekoye6563 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን የሚፈሰዉ እባችሁ ለኔም መልካም ልብን ያሰጠኝ አባታችን እስከምጻት ኑሩል
@beettube1521
@beettube1521 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን አባታችን በእፀሎት እስቡን አሜን አሜን አሜን
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e 2 года назад
እባዩ እንኳን በሰላም መጥሉን የበራሀው መናኝ የጫቃው እንበሳ በእውነት ለዘላለም ኑሩልን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን እባዩ በፀሎት ያስቡኝ ዉለተ እየሱስ እያሉ ሰነቤተሰቦችይ እይሱኝ
@djeieheeheheh994
@djeieheeheheh994 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን አሜን አሜን አሜን አባታችም ቃለህይወት ያሰማልን ፀሎተመላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-pi1pb1uf2r
@user-pi1pb1uf2r 4 месяца назад
ይፍቱኝ ይባርኩኝ እባታችን ሰላም ልእናት ሀገራችን በፀሎት እስብኝ እትርሱኝ እባዬ ፀጋውን ያብዛልንአሜን
@user-yl4wn8qx9q
@user-yl4wn8qx9q 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን ቃለ በርከት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ጤና ይስጥህ ሺሺሺ አመት ኑርልን አባዬ እኔን ሀፃታኘዋን ልጅህ በፁለትህ አስበኝ እስከቤተሰቡቸ አባዬ
@Em1mengste
@Em1mengste 4 месяца назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረንይቅር በለን አቤቱ ስለግፈኛው አባታችን ስለ አባዮሐንስ ተስፋ ማርያም እንባ ፀሎት ብለህ ማረን እንደቸርነትህ ይቅር በለን ሀገራችን ሰላም አድርግልን😢😢😢😢😢😢😢 አባቴ የበረሃው መናኝ ወለተ ሰማዕት ጸሎትዎ ይፈውሳት😢😢😢
@user-to9gr4vq2e
@user-to9gr4vq2e 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ይቅርበለን እደቸርነትህ ማረን አሜን
@ishaisha7578
@ishaisha7578 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ አባታችን እንባና ጸሎት ለምና ሰምተህ እኛን በደለኞቹን ማረን ይቅር በለን
@yatafase7416
@yatafase7416 2 года назад
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አባዬ ሽአመት የኑሪልን ዘላለምምምምምም💕💕💕💕💕💕💕
@slfes9208
@slfes9208 2 года назад
ለዘለምምምምምአሚን አሚን አሚሜ
@user-ft9vr3bz6r
@user-ft9vr3bz6r 2 года назад
አባዬዬዬ እንኳን ደህና መጡልን የእኛ የስደት ስጦታችን ዬንታዬ ሺ አመት ኑሩልን በእድሜ በጤና ያቆይልንመንግስተ ሰማያት ያውርስልን ጠላትወትን በቆፈሩት ጉድጓድ ይጣልልን አባዬዬ💐💐💐💐💐
@dutuy7144
@dutuy7144 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያሠማልን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርበለን አሜን😢😢
@tringotesfa8517
@tringotesfa8517 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን🤲🤲 እግዚኦ ማሕረነ ክርስቶስ🕯🤲 እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ🕯🤲 እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ🕯🤲 በእንተ ማርያም ማህረነ ክርስቶስ🕯🤲 በእንተ ማርያም ማሐርነ ክርስትስ🕯🤲 በእንተ ማርያም ማሐርነ ክርስቶስ🕯🤲 በእንተ ሜካኤል ማሐርነ ክርስቶስ🕯🤲 በእንተ ሩፍኤል መሐርነ ክርስቶስ🕯🤲 ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኤሎኤ ኤሎኤ ኤሎኤ ኤሎኤ ኤሎኤ አቤቱ አምላካችን ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢 አሜን አባታችን ፀሎተ መላአክትን ያሰማህን በእድሜዉ በፀጋዉ ያቆይልን ፀሎታችሁ በረከታችሁ ይደርብን🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-nr7ct5sv3c
@user-nr7ct5sv3c 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን በረከቶት ይደርብን ይፍቱኝ አባታችን። ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@meriman2496
@meriman2496 Год назад
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን🕯
@turayashady5807
@turayashady5807 2 года назад
አባየ እሽ አመት ያኑሪልን አባየ ጦላትዎትን ከእግርዎት በታች ይጣልልን አሜን ይፍቱን ይባርኩን በፀሎት ያሥቡኝ ወለተ ኪዳን እያሉ
@destapark609
@destapark609 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባ በፅሎት አስቡን እህተማርያም እህተ ማርያም ወለተኪዳን ወለተ እየሱስ ተክለ ፀዲቅ ተክለፀዲቅ ሀይለጊወርጊስ ተክለወልድ ፅጌ ማርያምን አስበን
@tilanesh2603
@tilanesh2603 2 года назад
እባየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለአባታችን በፀሉቶ ያስቡኝ ወልተ ስላሲ የወቅሹቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድርስልኝ😢😢😢😢
@senkizelk5817
@senkizelk5817 Год назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችንን ገዳማችንን ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጠላታችሁን ተግራችሁ ስር ይጣልልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ የስደት ስንቄ አባቴ ኑሩልኝ ዘላለም ክፉ አይካብኝ
@seble4194
@seble4194 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን የስደተኞች መፅናኛ የደስታችን ምንጭ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ክፉ አይንካብን የኛ ተስፋ
@alemayehumekonen7354
@alemayehumekonen7354 2 года назад
ተስፋችን እግዚአብሔር ነው።
@user-li3hr4fo9u
@user-li3hr4fo9u Год назад
አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መላእክት ያሠማልን አባታችን በድሚ በፀጋ ኑሩልን የፍቅር አባታ ❤
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 2 года назад
ጌታ ሆይ አገራችን ሰላም አድርግልን ስለ አባዬ ብለህ ይቅር በለን ስለ ቀደሙት ቅዱሳን አባቶቻችን ብለህ ለአገራችን ሰላም ለህዝባችን አንድነትና ፍቅር ስጥልን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@meseretmesert5124
@meseretmesert5124 4 месяца назад
በጸሎታችን አስቡኝ ወለተ ሚካኤል 😢😢😢
@user-mb8zn1zq4c
@user-mb8zn1zq4c 2 года назад
አሜን አሜን ጸሎተ ምህላ ያሰማልን ስለአባትችን ጸሎት እና እንባ ሲል ይማረን
@user-vn8hq3zu4c
@user-vn8hq3zu4c Год назад
_እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ/፫/_ _በዕንተማርያም መሐርነ ክርስቶስ/፫/_ _በዕንተ ሚካኤል መሐርነ ክርስቶስ/፫/_ _በዕንተ ገብረኤል መሐርነ ክርስቶስ_ _ስማነ አምላክነ ወመዳኒነ/፫/🤲_ _አቤቱ ጌታሆይ መሐረን ይቅር ቀለን/፫/🤲_ _አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባዬ🤲🕯️ፀሎት ልመናችሁ አይለየኝ አባዬ🤲_
@aal7586
@aal7586 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር አሜን አሜን አሜን
@user-yn7qw2ew7z
@user-yn7qw2ew7z Год назад
አሜንአሜንአሜን ፀሎት መልእክትን ያሰማልን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን በእድሜ በፅጋ ያቆይልን በረከትወ ይደርብን🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏
@alamark1631
@alamark1631 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን በፀሎት ያስብኛ አባዩዩዩ ወለተ ማርያም. ብላችሁ አባዩዩዩዩዩዩዩ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እነባችሁ ፀሎታችሁ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@weynuzewide3845
@weynuzewide3845 2 года назад
አባታችን በፅሎት አይርሱኝ ውልትህማርያም ክነህቤትስቦቼ
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለማ እያላችሁ በፀሎት አስቡልኝ አባታችን አሜን አሜን ፀሎተ መላህክትን ያሠማልን አሜን አሜን
@AboRsiad-nm3uu
@AboRsiad-nm3uu Год назад
ያድህነነ ከመአቱ ይሰውረነ በምረቱ በእተ ማርያም ወላዲቱ
@user-iz2fk8by4k
@user-iz2fk8by4k 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን የበረሀው መናኝ ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-cj2rj4ic8s
@user-cj2rj4ic8s 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@gena15
@gena15 2 года назад
አቤቱ አምላክ ሆይ ኃጥያታችንን ይቅር በለን ሀገራችንን ከጥፋት ህዝባችንን ከእልቂት በቃ ይበለን, አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አባዬ በፀሎቶት አስቡኝ
@abrehetfisahye2260
@abrehetfisahye2260 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አሜን
@user-ci9mo2gu2k
@user-ci9mo2gu2k 2 года назад
የኔ አባቴ የስደት መፅናኛዬ ሽአመት ኑሩልኝ የታዬ
@fasikalebanon6024
@fasikalebanon6024 2 года назад
አቤቱ,ጌታዬ,ሆይ,ማረነ,ይቅር,በለነ, አሜን,አሜን,አሜን,አባዬ,ይፍቱን,ይባርኩን, አሜን,አሜን,አሜን,አባታችን,ፆለተ,መላእክት,ያሰሜልን,መንግስተ,ሰማያትን,ያውርስልን,አሜን,እረጅም,እድሜ,ከጤና,ጋር,አብዝቶ,ይስጥልን,ጠላትዎትን,የእግርዎ,መረገጫ,ያድርግልን,ሽሽሽሽሽ,አመት,ኑሩልን,አሜን,👏👏👏
@alemsitotaw1751
@alemsitotaw1751 2 года назад
አባዬ ፀሎትዎት አይለን ገብር ፃዲቅ ወለተማሪያም ወለተስላሴ
@atakiltnegash6195
@atakiltnegash6195 Год назад
አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ጸሎት በረከታችሁ አይለየን ኢትዮጵያ ሀገራችን ህዝባችን ገዳማችን ቤተክርስትያናችን የአባቶቻችን የቅዱሳን አንስት እናቶቻችን ጸሎት አይለያት በረከታቸዉ ይደርብን
@ejiguamoges6445
@ejiguamoges6445 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋወትን ያብዛልን አባታችን ሺ ዓመት ያኑርልን
@user-yr1xr1py8l
@user-yr1xr1py8l 2 года назад
አባየ የኛ እቁ ሥጦታችን መፅናኛችን እግዚአብሄር በእድሜ እና በፀጋ ያኑርልን💐💐💐🌻🌻🍄🍄🌾🌾🌾 በርከታችሁ ይደርብን አሜን(3) እመቤታችን ፅለታችንን ታሳርግልን🌻🌾🌾🌾🌾💐💐
@samsungphone4079
@samsungphone4079 4 месяца назад
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ሚካኤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ገብርኤል መሐረነ ክርስቶስ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላይሶ ኪራላሶ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን አባታችንጦለተ መላእክት ያሠማልን ይፍቱን ይባርኩን🤲✝️
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይፍቱ ይባርኩን አሜን አባታችን አሜን ለማ እያላቸሁ በፀሎት አስቡልኝ አሜን
@uoottennariyal1871
@uoottennariyal1871 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባዬ እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እምባናፀሎታችሁ ይርዳን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
@Em1mengste
@Em1mengste 10 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ ግፈኛው አባታችን ሀያ አራት ሰዓት ስለሚያለቅሱልን አባታችን ስለ አባዮሐንስ ተስፋ ማርያም እንባ ፀሎት ብለህ አቤቱ ማረን ማረን ማረን😢😢😢
@Asa-yh2be
@Asa-yh2be Год назад
የወቅሸቱ ቅድስ ገብሬኤ።የቤተሰቦቸን ነገር ላተሰጠሁ ሰላማቸውን መልሰህ።አድ።አድርግልኝ።እኔንም።የትዳርን በርክፈትልኝ ያይሰድቱ ማርያም ድረሽልኝ ።አምላከ ገብርኤል ለኔ የተባረከ ትደር ሰጥተህኝ ልጀ።ወልጀ።ለመሳም ያብቃኝ ስደተኛ ነን ለደጀህም።አብቃኝ።።አስመሳዬቹን ክፎወቹን ከኔ።አርቅልኝ
@melishemalishe4620
@melishemalishe4620 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ፀሎትዎ ያስብኝ እኔስ ደካማ ሀጢአተኛ ነኝ ይፋቱን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@user-vy8yw1pv2r
@user-vy8yw1pv2r 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ፆሎት መላእክት ያሰማልን አባታችን ይሁን ይደረግልን አሜን አባታችን በፆሎት አይርስኝ ወለተ ሰላሰ ከነቤተሰቸ አሜን ይፍቱን ይባርክን አባዬ በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሄር አምላክ አሜን
@amzoonamzoon8903
@amzoonamzoon8903 2 года назад
የአባታችን እንባና ፀሎት ይጠብቀን
@nigat4478
@nigat4478 2 года назад
አባታችን እንኳንም በሰላም መጡልን የእድሜ ዘመኖትን ያርዝምል
@user-dl3xn2jv6q
@user-dl3xn2jv6q 2 года назад
አባታችን ሺ ዓመት ኑሩልን ፀሎቱትን እባዉትን የሰማዩ አምላክ ይሲማልን የሲደተኞች አባት ወለተ ሚካኤል እያሉ ከነቤተ ሰቦቸ በፀሎት አትሪሱኝ ሲደተኛ ልጅህ ነኝ አባየ የተዋህዶ አሪበኛ ኑሩልን
@hahahahhshbsbdbfbdhens7677
@hahahahhshbsbdbfbdhens7677 2 года назад
አባታችን በረክትዎ ፀሎትዎ አይለን አሜን አሜን አሜን
@user-yn9de5nf8j
@user-yn9de5nf8j 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አባዬ ወለተወልድ እያላችሁከነቤተሰቦቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ አገራችንን ገዳማችንን አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
@Fguu5tyui
@Fguu5tyui 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባቴችን ይፍቱን ይባርኩን ፀሎተ መላይእክትን ያሠማልን በፀሎታችሁ አትርሱን ቤተሠቦቼ እጭቀት ላይ ናቸው😭😭
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማሀርነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማሀርነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማሀርነ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን አባታችንን ገዳማችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የርስዎ እንባና ፀሎት ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@samahal2269
@samahal2269 Год назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም መሀረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም መሀረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም መሀረነ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን
@hdfhxx3883
@hdfhxx3883 2 года назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን። ኪራላይሶን ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ እግዚኦ ተሣአለን እግዚኦ። ተሣአለን እግዚኦ ተሣአለን አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅርበለን አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅርበለን አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይኖር በለን ይፍቱን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን አሜን አሜንአሜን😭😭😭🕯🕯👏👏👏👏😭😭
@senkizelk5817
@senkizelk5817 Год назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችንን ገዳማችንን ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጠላታችሁን ተግራችሁ ስር ይጣልልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት አባዩሀንስ ተስፍ ማሪያም ሚስጥሬ አባቴ
@user-qk6xe5vd4h
@user-qk6xe5vd4h 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ይፍቱን ይባርኩን ኣባታችን ፀሎተ መላእክትን ያሰማልን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንባ ፀሎቶ ኣይለየን
@asayhailu3172
@asayhailu3172 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የስደተኛ አባት
@yypp7393
@yypp7393 Год назад
በእውንት አባታችን ቃለ ሂይወትን ያሰማለን አሜንን አሜንን አሜንን በፀሎታችሁ አሰቡኝ ቅዱስ ገብረኤልን ይዘሁ እርዱኝ አባቴ
@dgut644
@dgut644 2 года назад
ኣባዬዬዬ እንኳን ደህና መጡሉን የኛ ተስፋችን እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ እንቁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@alemayehumekonen7354
@alemayehumekonen7354 2 года назад
ተስፋችን እግዚአብሔር ነው።
@maaellh1-if6yi
@maaellh1-if6yi 10 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ አባታችን እንባና ፆሎት ብለህ ማርን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ ቸርነትህ ማርን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ፆሎተ መላይክት ያስማልን ሺ አመት ያኑርልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አባታችን በፆሎታችሁ አስቡን ወለተ ማሪያም እስከ ቤቴስቦቸ ልጆቸ ርዳኢን አይርሱን አሜን
@user-si7nx1ps2d
@user-si7nx1ps2d 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ኣባታቻን ኑሩልን ሽሽ ዓመት የሳቸዉ ጠላቶች ይግራችው መረገጫ ያድሪግልን
@heuteheute3812
@heuteheute3812 Год назад
አቤቱጌታሆይማረንይቅርበለን 🤲 አቤቱጌታሆይማረንይቅርበለን 🤲 አቤቱጌታሆይማረንይቅርበለን 🤲 አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን
@tirhasgrmay6669
@tirhasgrmay6669 4 месяца назад
እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶ አቤት ጌታየ ሆይ ማረን ይቅር በለን የአባታችን እንባና ጸሎት ይድረስልን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን
@user-so2zm4jn1g
@user-so2zm4jn1g 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እደኔ ህፂያት በደል ሳይሆን በእርስዎ እንባ ፀሎት ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን አባዬ በፀሎትዎ አይርሱን
@tilwalehmimi5332
@tilwalehmimi5332 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባይ ስለእስው እንብልጸሎት ብሉ ይማርኝ እኔንስ ሀጣተኛዋነው አባይይ ስለእስው ብሉ ይማርን ይቅር ይበለን የለመን አይ ይፍቱኝ ይባርካኝ አባይይ
@tilwalehmimi5332
@tilwalehmimi5332 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባቱ ማርን ይቅር በለን ስለ አባታችን እንባብለሕ ተለመንን መዳኒ አለም ይቅባ
@user-yx2nt4xi4q
@user-yx2nt4xi4q Год назад
አሜን አሜን አሜን🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋አሜን አሜን አሜን አሜን🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋አባታችን ፀሎተመላእክትን ቃለበረከትን ያሠማልን እንባፀሎታችሁ ረድኤት በረከታችሁ ከኛይሁንልን ይደርብን አሜንንንንንን👐👐👐👐👐👐👐
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Год назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ በእንተእግዝትነማርያም መሀረነ ክርስቶስ በእንተእግዝትነማርያም መሀረነ ክርስቶስ በእንተእግዝትነማርያም መሀረነ ክርስቶስ አባታችን በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግሰትህ ትምጣ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከነቤተሠቦቼ ይባርኩን ይፍቱን አባታችን
@Em1mengste
@Em1mengste 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀሎተ መላኢክትን ያሰማልን ይፍቱን ይባርኩን ከነቤተሰቦቼ አባቴ አሜን፫
@senkizelk5817
@senkizelk5817 Год назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን ጠላታችሁን ተግራችሁ ስር ይጣልልን ገዳማችንን ሀገራችንን አባታችንን እግዚአቢሔር ይጠብቅልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከቤተሠቦቼ የኔ ልዩ አባት በፀሎታችሁ አትርሱኝ እንንተንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠቅልን
@almaztamrat3361
@almaztamrat3361 2 года назад
አሜን አሜን አሜን።እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ አቤቱ ጊታሆይ ማርነ ይቅር በለን አባታችን ፀሎታችሁ ይድርስኝ
@mintamirkiros3835
@mintamirkiros3835 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@zahraali9601
@zahraali9601 2 года назад
አባታችን ክበሪልን ጸሎታቸው አይለየን👏🙏
@user-ku5rf3uu1o
@user-ku5rf3uu1o 2 года назад
አቤቱአምላካችንኢየሱስክርስቶስሆይ ሰለእናትህሰለድንግልማርያምብለህማርንይቅርበልን ጌታሆይአቤቱሰለሊቀአላፍቆ።ሞስአባየሀንሐተስፋማርያምብለህአቤቱማርን ይቅርባይነህናአቤቱይቅርበለንአሜን
@user-ku5rf3uu1o
@user-ku5rf3uu1o 2 года назад
ጸለተመላይክትያሠማልንአሜን👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Год назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላም ያዋለን የቅዱሳን አምላክ ለሊቱንም ይባርክልን አሜን
@georgehaddad1810
@georgehaddad1810 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀሎት መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ishaisha7578
@ishaisha7578 Год назад
አቤቱ እንደቸረነትህ ማረን ይቅሮ በለን ስለ አባታችን እንባና ጸሎት ብለህ ይቅር በለን ጌታቶይ
@user-ez2vg3th1v
@user-ez2vg3th1v 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ፫ ስለአባታችን እንባና ፀሎት ብለህ ኢቶቢያንሰላም አድርግልን አሜን አሜን አሜን
@hjwj1823
@hjwj1823 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 4 месяца назад
አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አሜን አሜን አሜን አባታችን አሜን አሜን
@zed96
@zed96 2 года назад
አባታችን እኳን ደህና መጡ በፀሎትዎ አሥቡኝ ወለተ ፃዲቅ ብላችሁ አባዬ ውሥብሥብ ያለ ሒወት ውሥጥ ነኝ በዛላይ የኩላሊት በሽተኛነኝ አባዬ በፀሎት አትርሡኝ
@DhvfXbfgy-zt6ov
@DhvfXbfgy-zt6ov 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n 11 месяцев назад
አባየ የኔ ስጦታ አባት አምላከ ዮሀኒስ አግዙኝ በጾለቴ አባየ አትርሱኝ ስለክርስትና ስሜ ይቅርታ አባብየ እረስቸዋለሁ በትዳሬ ተፈትኛለሁ አባየ ሂወቴ ይስተካከልልኝ አባ የኛ በረከኛው አርበኛችን የኛ አባት አባታችን ተስፍችን መኖራችን አባ የስደተኞች ተስፍ አባየዋ እርዱኝ አግዙኝ አትርሱኝ ጸልዮልኝ አባትየ😭😭😢የሰራሁት አልበረክት አለኝ ባለቤቴ ወደደጂሁ አገስግሱልኝ😢
@atakiltnegash6195
@atakiltnegash6195 Год назад
ይፍቱን አባታችን ይባርኩን ጠላት ዲያቢሎስ ከእግርወት ስር የተረገጠ ይሁን አባታችን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ክፉ አይንካብን
@user-vk1du1mp1u
@user-vk1du1mp1u 2 года назад
አባታችን የኛ ውድ ስጦታች ሺ አመት ኑሩልን እድሜ ጤና ይስጥልን ።ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አባየ ከነቤተሰቦች በጶሎትዎ አትርሱኝ የስደተኞች አባት አባየ
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 10 месяцев назад
አባቴ ለክለአብ እያላችሁ ከነቤተሠቦቼ በፀሎትያሥቡን አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን
@user-ew9ic4kn9n
@user-ew9ic4kn9n 2 года назад
አሜን።አሜን።አሜን።የታየዋ።በእንባ።በፆሎቶወ።ከነበተሠቦቸ።አይርሡኝ።ፍቱን።ባርኩን።በመንፈሥ።ቅዱሥ።አባቴዋ
@Em1mengste
@Em1mengste 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀሎትዎን ተመልክቶ ይማረን ይማረን ይማረን😢😢
@user-zk4zy2wg5o
@user-zk4zy2wg5o 2 года назад
አቤቱ ጌታሆይሰላባታችን ብለህ ማረን ይቅርበለን አሜን አሜን አሜን ጸሎትዎ አይለየን ሃገራችንን ሰላም ያርግልን
Далее
Luiza Rasulova #luizarasulova
00:37
Просмотров 2 млн
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Просмотров 2 млн
Luiza Rasulova #luizarasulova
00:37
Просмотров 2 млн