Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 428 A ‹‹እግዚአብሔር ያልረገመውን እንዴት እረግማለሁ›› 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 218 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

እግዚአብሔር ያልረገመውን እንዴት እረግማለሁ
ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም

Опубликовано:

 

3 мар 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 359   
@negative2952
@negative2952 5 лет назад
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አባዬዬዬ ናፍቆት እኔ ልሰቅሰቅለወት በደለኛ ይቱ
@saramehaed3680
@saramehaed3680 5 лет назад
አባታችን የሰደት መፅናኝችን በድሜ በፀጋ ያኖርልን አሜን
@etagegnetagegn3452
@etagegnetagegn3452 3 года назад
አባታችን በእርሱ ፀሎት ይማርን ይቅር ይበለን እረጁም እድሜ ጤና ይስጥልኝ እንደ የበረሃው መናኝ ማንነም አላየሁም በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አባዬ መጨረሻየ እዳምር በፀሎቱ አትርሱኝ።
@selamyemariyamlij4687
@selamyemariyamlij4687 5 лет назад
እንኩን ደህና መጡልን አባታችን የበረሀው መናኝ የወንጌል አርበኛ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚያብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የሚቃወምወትን ሁሉ ከእግርወት ስር ይጣልልወት አባታችን ስደተኛ ልጆችወን በፀሎትወ ያስቡን በረከትወት ይደርብን አሜን።
@hfhjdhfufj2279
@hfhjdhfufj2279 5 лет назад
እቤቱ ይቅር በለን የሰራዊት ጌታ አባታችን በርከትዎ አይለየን
@UserUser-gu7it
@UserUser-gu7it 5 лет назад
እግዚአብሔርይመሰገንአባታችንንበድሜበፀጋይጠበቅልንአሜንአሜንአሜን
@user-hs8qz9wu9n
@user-hs8qz9wu9n 5 лет назад
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥል
@za7613
@za7613 5 лет назад
አባዬ የስደተኞች ትስፋ በችሎት ያስቡን ስደት በጣም ክፉ ነውና ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም ለሀገራችን ያብቃ እምዬ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን
@hanamariam7180
@hanamariam7180 5 лет назад
ለአባታችን እድሜ ማቱሳላን ይስጥልኝ እግዚአብሔር አላምክ የእምነት አረበኝ የወንጌል ገበሬ የስላም አባት ኑሩልን አመት ለአባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን አሜን
@hiwottilahun2614
@hiwottilahun2614 5 лет назад
አቤት የሰው ስራ አቤት የሰው ነገር እግዚ ኦ አቤቱ ማርን ይቅር በለን ጌታ ሆይ
@mayrammad329
@mayrammad329 5 лет назад
ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@eliasassefa6448
@eliasassefa6448 5 лет назад
ልዑል እግዚአብሔር አምላክ የሰላም እና የፍቅር አባታችን ቅዱሰ አባ ዮሐንሰ ተሰፋ ማርያም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጣችሁ!!!
@getetachane2286
@getetachane2286 5 лет назад
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-mv4rp9yi1q
@user-mv4rp9yi1q 5 лет назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኔን ሀጥያተኛዋን እህተ ማርያም ብላችሁ በፃለት አስቡኝ
@lemlemabiyu3730
@lemlemabiyu3730 4 года назад
አባቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስለ ትምህርቱም ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛሎዎት አባ እኔ ሃጢያቴ በዝቶ መሸከም አቅቶኛል ሁሌም በፀሎትዎ ያስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ
@user-dy5gd5hu1d
@user-dy5gd5hu1d 5 лет назад
😭😭😭😭አቤት የሰው ሰራ አቤት የሰው ነገር እግዚኦ አቤቱ ማረን ይቅረ በለን የሰራዊት ጌታ ።
@user-hb9qt9xl2f
@user-hb9qt9xl2f 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@user-rv9iu5qw3g
@user-rv9iu5qw3g 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን።የበረሀውመናኝ።የ8።ተኛውሺ።ሀዋሪያ።የወጌልገበሬ።እግዝሀቤር።ይጠብቅልኝ።አባይዬ።ሺ።አመት።ያኑርልኝ።የኔ።የሀፆያተኛዋን።ልጅሁን።እድሜ።ከነቤተሰቤ።እግዝሀቤር።ለእርሶይጨምርልኝ።አሜን።፫
@user-qt5tw2kr4u
@user-qt5tw2kr4u 5 лет назад
አቤት የሠዉ ነገር አቤት የሠዉ ሥራ አቤቱ የሠማይ አምላካችን ሆይ ወደ ህዝብህ እጅችን ዘርጋ ለሀጢአት አሣልፈህ አትሥጠን ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሄር ይሥጥልን አባየ በጸሎት ልጆችሁን አሥቡ ጸሎታችሁን እንሻለን እና ለአባታችን ቃለ ህወትን ያሠማልን
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን በሠላም መጡልን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አባ በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@sisaynashkase3207
@sisaynashkase3207 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@dbkndzhuns6857
@dbkndzhuns6857 5 лет назад
አቤቱ ማረን፣አቤቱ ይቅር በለን እንደ ቸርነትክህ ጌታ ወይ
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 5 лет назад
የፍቅር አባት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን የድሃ አባት የስደተኛ መጽናኛ እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
@rozebaye2361
@rozebaye2361 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጸሎት ያስቡኝ ሽ አመት ኑሩልን አባየ
@selamselam9727
@selamselam9727 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሰላም መጡልን አባዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባዬ የኛ ተስፋ የስደተኞች አባት ዘላለም ያኑርልን በእድሜ እና በጤና አባዬ እኛንም በፀሎት ያስቡን ስደት ክፉ ነው በሰላም ለአገራችን እንዲያበቃን አምላከ ዮሀንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አሜን!!!
@lezaleza9296
@lezaleza9296 5 лет назад
አባታችን ቃልህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችእንደ ማቱ ሳላ ዕድሜ ቱን ያርዝምል አሜን አሜን አሜን አባታችን በስግደት በፃም በእንባዎት አስቡን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ምህረቱን ይላክልን ለደጅ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@user-qj7nh9mz6d
@user-qj7nh9mz6d 5 лет назад
Aebata hoy selam lersw yehun aeman aemanaman
@salemhamdan3288
@salemhamdan3288 5 лет назад
Ameen ameen ameen
@yaaorommolammiikoo1707
@yaaorommolammiikoo1707 5 лет назад
AMEEEN AMEEN AMEEN 💒💒💒💒💒💒💒💒💒👏👏👏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕 AMEEEEEEEEEEEEEEEEEN
@arsimayemednimushra6574
@arsimayemednimushra6574 5 лет назад
የኛ ስስት አባት የስላሴ ባርያ እድሚና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባዬ የኛ ጀግና ባህታዊ ምትክ አጣሁልህህህ::
@user-ws2ok8ef3q
@user-ws2ok8ef3q 5 лет назад
አባታችን፡ብርሐናችን፡የሥደት፡ተሥፍችን፡አባታችን፡ሺአመት፡ይኑሩልን፡አሜን፡አሜንአሜን
@kflesemerab2726
@kflesemerab2726 5 лет назад
Xlotomn brktemin nay ab ywhns Tesfa maryam ay flyna Amen amen amen
@samsungj4core968
@samsungj4core968 4 года назад
የኔ ናፋቆት አባዬ ሰሰቴ አባቴ እውነት እርሰዎን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ቃልም የለኝ አባዬ ህይወቴ ዘላለም አለም ያኑርልን ምትክ የለህ ምሳሌ አጣውልህ እመብርሀን ትጠብቅልኝ አሜን
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 5 лет назад
አሜን ፫ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን አባ ይኃኒስ የበረሀው መናኝ በረከታቹህ ይደረሰን ❤🙏😢🙇
@user-sp2oi3gg8k
@user-sp2oi3gg8k 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ኩፉ አይንካብን አባታችን አቤት ! ! ! የሠውነገር አቤት የሠው ሥራ
@user-ux7lh2yl6h
@user-ux7lh2yl6h 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ለደጆት ያብቃን
@weyinshetasrat1483
@weyinshetasrat1483 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@masratmasra1127
@masratmasra1127 5 лет назад
ለአባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-rq2sm4ej2c
@user-rq2sm4ej2c 5 лет назад
አባየ የኛ ልዩ ቃለህወት ያሰማልን። አባየ
@user-hs9wg8pb5u
@user-hs9wg8pb5u 5 лет назад
አቤት የሠው ነገር አቤት የሠውስራ አቤቱ የሠራዌት ጌታ ይቅር በለን
@user-ze9yc5ix6c
@user-ze9yc5ix6c 5 лет назад
አባታችን የበርሀው መናኝ እድሜ ና ጤናወትን አብዝቶ ይስጥልን ቃለህወት ያሠማልን ዝማሬ መላክት ያሠማልን
@user-zg9hb2bz1r
@user-zg9hb2bz1r 5 лет назад
ቃል ህይወትን ያሰማልን ጸጋ ወትን ያብዛልን የስደተኞች አባት
@fahadnoor8184
@fahadnoor8184 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስግን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@bettybetty4370
@bettybetty4370 5 лет назад
አቤት የሰው ነገር አቤት የሰው ስራ በእውነት አባታችን የሰው ስራ እግዚአብሔር ይጠብቀወት
@yemaryamlijgenet7330
@yemaryamlijgenet7330 5 лет назад
Amen amen amen kal hiwatin yasemaln labatachin edame ena tena yistiln abaye shi amet nurln
@salama4669
@salama4669 5 лет назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አቤት የሰው ስራ አቤት የሰው ነገር
@umarahmed2862
@umarahmed2862 5 лет назад
እየየየየየየየ አባየ የበረሀው መናኝ የወንቅሸት መስራች ቃል ህይወት ያሰማልን በእርሜ በጤና ያቆይልን የሰራዊት ጊታ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@weynshitsama503
@weynshitsama503 5 лет назад
አቤት የሰው ነገር እውነት ነው አባዬ ሰው በሰው ጨክኗል ቸሩ መድሃኒያለም በምህረቱ ይጎብኘን እድሜወትን ያርዝምልን አባዬ ልዩ ስጦታችን ጠላተወትን እግረወ ስር ይጣልልን አሜን
@user-ch7mw1kj2u
@user-ch7mw1kj2u 5 лет назад
ኣሜን ለኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛልን
@marrybee2990
@marrybee2990 5 лет назад
እንኴን፡ደና፡መጡ፡ የዘመናችን፡ ምርጥ፡ሐዋርያ፡፡ለኛ፡ሲል፡እድሜ፡ከጤና፡ጋር፡ይስጥልን፡፡ቃለ፡ህይወት፡ያሰማልን።
@astereshetu2926
@astereshetu2926 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@yabsramegos3160
@yabsramegos3160 5 лет назад
አባታችን እርጅም እድሜ ይስጥልን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን 😭😭😭
@user-ll9kk7rd3q
@user-ll9kk7rd3q 5 лет назад
አቤት የሰው ነገር አቤት የሰው ስራ የሰ ስራ የሰው ስራ ምነው ቢተባ በር ከወንድሙጋራ ምነው በተባ በር ከወንድሙ ጋራ የበርሀው መናኝ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም የኛ ልዩ ስጦታችን የወንጌል ገበሬ ሺ አመት ይኑርልን እግዚአብሔር የእድሚያቸውን ያርዝምልን
@iettay9053
@iettay9053 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእት ያሰማልን አባ ሽአመት ይኑሩልን ከጤናጋር ያገልግሎት ዘመኖትን እግዛብሄር ይባርክሎት
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባዬ ፀጋውን ያብዛሎት
@user-vi2zj9ps9b
@user-vi2zj9ps9b 5 лет назад
አባታችን ቃለሂወትን ያስማልን በድሜበፅጋያቆይልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
@user-dy5gd5hu1d
@user-dy5gd5hu1d 5 лет назад
አባዬ እንኳን ደህና መጡልን
@djxjxjdjd6491
@djxjxjdjd6491 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልል ለ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@selamawitgebermedhin4547
@selamawitgebermedhin4547 5 лет назад
አሜን አሜን. አሜን !!! አባቴ አባ ዮሐንስ ,!!!
@user-do4nq4kz3c
@user-do4nq4kz3c 5 лет назад
አሜን ዝማሬመላእክት ያሰማልንአባታችንን በድሚበፀጋ ይጠ ብቅልን
@za7613
@za7613 5 лет назад
አቤት የስው ነገር አቤት የስው ስር አቤቱ ይቅር በለን እግዚኦ አንተ ተለመን አስተዋይ ልብን ስጠን
@yedingil
@yedingil 5 лет назад
እልልልልልልልልልልል ቃለህይወትን ያሰማልም በድሜ በጤና ያቆይልንአባ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን!!!!!!
@mareaylaw572
@mareaylaw572 5 лет назад
አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን የኛ ናፍቆት የኛ አባት የስደተኞች አባት እርሶ ከኛ ጋር ኖትና ጠላት በኛ ላይ አንዳች ሀይል የለውም እርሶን ለሠጠን ልዑል እግዚአብሔር ምን ይከፈለዋል ስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሚን አሚን አሚን
@alalalal4191
@alalalal4191 5 лет назад
በፆለተዎ አስቡን በስራችን እንዳንጠፋ
@za7613
@za7613 5 лет назад
አባዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
@user-zo9sn2bt2n
@user-zo9sn2bt2n 5 лет назад
አቤት የሰው ነገረ አቤት የሰው ስራ😭😭😭😭😭
@user-hs9do3wo5j
@user-hs9do3wo5j 4 года назад
አባዪ በውነት ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-ji5jc4ck4q
@user-ji5jc4ck4q 5 лет назад
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥዎ:: ፀጋዎ ይብዛ
@ayanarizkallah6588
@ayanarizkallah6588 5 лет назад
እውነት ነው አባታችን ከሁሉም,፡አልሆንሁም በረክትዎ ይድርብኝ ፡በጽሎትዎ አስቡኝ የበርሀው መናኝ
@mdtubeyidnglemaryamlig5214
@mdtubeyidnglemaryamlig5214 5 лет назад
አባየ😭😭😭😭😭😭😭 አቤት የሠው ነገረ አቤት የሠውሥራ ምነው /2/ቢተባበር ከወንድሙ ጋራ/2/ቃለሂወት ያሠማልን የበረሀው መናኝ አባየ ሺ አመት ኑርልን የማቱሠላትን እድሜ ይሥጠወት
@user-yc2gz4cz9z
@user-yc2gz4cz9z 5 лет назад
አባየእርጂምእድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@askaleknife6615
@askaleknife6615 5 лет назад
አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን :: አምላካችን ስለ ልጆቹ ሲል ከክፉ ይጠብቅልን ::
@user-rv9iu5qw3g
@user-rv9iu5qw3g 5 лет назад
አባይዬ።ቃለይወቅ።ያሰማልን።በእድሜ።በፀጋይጭብቅልን።ያገልግሎት።ዘመኖትን።ያርዝምልን።አሜን።፫
@user-qk6vm9hd4k
@user-qk6vm9hd4k 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 года назад
Amen amen Amen abtachin bereketwe yderbn Amen amen Amen abtachin bereketwe yderbn Amen amen Amen abtachin bereketwe yderbn Amen amen Amen abtachin bereketwe yderbn Amen amen Amen abtachin bereketwe yderbn Amen amen kale hywet yasemaln Amen abtachin bereketwe yderbn Amen
@rahelgean5568
@rahelgean5568 5 лет назад
Amen Amen Amen 😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Amen Amen Amen
@fasikaabera5361
@fasikaabera5361 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታች ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከትወ ይደርብን አሜን
@user-qd1tc8kw7n
@user-qd1tc8kw7n 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@mengistuyeshimebet7889
@mengistuyeshimebet7889 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልቃለህይወት ያሰማልን አባዬሀንስ ተስፍማርያም በጠሎት ያስቡን ስደተኞችን ስደተኛነኝ ከርታታ ወቅሸት ገዳም ላክልኝ የጥሪደብዳቤ ልምጣከደጂህ ልጠመቅጠበሉን ልስማወንጌል ልዳንልፈወስ. እኔምልመስክር ዳኩልበልልናገ ለአለም ህዝብ ልመስክር ልብልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን
@bikrikabada6498
@bikrikabada6498 5 лет назад
And
@roozrooz9656
@roozrooz9656 5 лет назад
አቤቱ ማአርን እግዝያብሔር አሜን
@maryammohamed2471
@maryammohamed2471 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ለዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን
@hiwotmangesto7225
@hiwotmangesto7225 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትንያሰማልን
@atenafototo3820
@atenafototo3820 5 лет назад
እድሜና ጤና ላባታችን ሺ አመት ኑሩልን
@bzalemaboujaoudeh5088
@bzalemaboujaoudeh5088 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ep6ld3tl6t
@user-ep6ld3tl6t 5 лет назад
ለአባታችን ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 30 60 100 ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@user-kb7ge9cn4b
@user-kb7ge9cn4b 5 лет назад
አባታችን የበረሀው መናኝ የሰላም አባት ቃለ ህይወት የሰማልን
@negishtube3519
@negishtube3519 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታቸን ቀለ ህወት ያሰማልን
@masratmasra1127
@masratmasra1127 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@salama4669
@salama4669 5 лет назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@user-do6ei2ke8f
@user-do6ei2ke8f 5 лет назад
ወገን ጓደኛዬ የምለው ሰው ሳጣ ብቸኝነት ሲሰማኝ እርሶን ስሰማ እፅናናለው አባቴ ፍቱኝ ከታሰርኩበት የሰይጣን መንፈስ በፀሎቶ አይርሱኝ መበረ ስላሴ በሰው ሀገር ይሞላል ብዬ አቃተኝ እሱም አልሞላም እኔ ግን መተፈስ እራሱ እያቃተኝ ነው
@kebokebo160
@kebokebo160 5 лет назад
Amen.amen.amen.amen.amen.amen.amen.amen.amen.amen.amen.amen.amen.amen.amen.amen.amen.
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 11 месяцев назад
አሜን.አሜን.አሜን አባታችን.ቃለ.እየወትን.ያሰማልን በእድሜ.በጸጋ.ያኑርልን አቤት.የሰው.ነገረ.አቤት.የው.ስራ
@adamezebeney4604
@adamezebeney4604 5 лет назад
አባታችንን የሚቃወም የተረገመ ነው እውነት እግዚአብሔር የረገመው
@user-lb4ns2iq4l
@user-lb4ns2iq4l 5 лет назад
አቤት የሰው ስራ አቤት የሰው ነገር አባታችን ያቱ እንባ በፈሰሰ ግዜ የኔም እባ ይፈሳን ቅዱስ ገብርኤል አባታችንን ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
Egezeyabeheri yesemichu 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-nw8og4fq3v
@user-nw8og4fq3v 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባየ ሺ አመት ኑሩልን
@rosemarkos6795
@rosemarkos6795 5 лет назад
Egziabher yemesgen bezuriyaye yalh bezuriyalh Gebereal nw wase tebeqay.........
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@user-bx9xr3bl7f
@user-bx9xr3bl7f 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hayatabudo8729
@hayatabudo8729 5 лет назад
Kalehewot yasemalen amen amen amen amelak yetabekot
@bookbook2624
@bookbook2624 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመሥገን አባየዋ እንኳን ደህና መጡልን የስምንተኛው ሽ ሃዋርያት ሽ አመት ኑሩልን እኛም ሰላሳ ስልሳ መቶ እንድናፈራ እግዚአብሔር ስነ ልቦናችን ይክፈት እልን
@user-uj9xo6ho4m
@user-uj9xo6ho4m 5 лет назад
ዜሜሬ፡መላዮክት፡ያስማልን፡
@bzalemaboujaoudeh5088
@bzalemaboujaoudeh5088 5 лет назад
እኳን ደና መጡልን
@mareaylaw572
@mareaylaw572 5 лет назад
በዙሪዬ በዙርዬ ያለው በዙርዬ ገብርኤል ነው ዋስ ጠበቃዬ እል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማለን
@hanamaram4547
@hanamaram4547 5 лет назад
አባዬ እንኳንም ሰላም መጡልን የአገልግሎት ዘመነዎን ያረዝምልን እድሜና ጤና ይስጥልን ሺአመት ኑሩልን
@cgjn9526
@cgjn9526 5 лет назад
Enkuan dehna metelin abatachin Zemare melakt yasemalen 🙏🙏🙏
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Год назад
አባዬ ዘላለም ኑሩልን አባዬ የሰላም የፍቅር አባት የእውነት አባት በፆሎት አትርሱኝ አባዬዬዬዬዬ
@hananma6884
@hananma6884 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ላስተማሩንለመከሩን ቃለህይወትያሠማልን ጌታይሆይበአባዬ እንባ ፀሎት ማረን🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏
@gohg4262
@gohg4262 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህወት ቃለበረከት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤
@mekdisjualas2599
@mekdisjualas2599 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@zanasheth8455
@zanasheth8455 11 месяцев назад
አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ፀጋውን ያድልልን ለአባታችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@elsazewde3773
@elsazewde3773 5 лет назад
Amen amen amen
@user-bm7we5mh4w
@user-bm7we5mh4w 5 лет назад
በዙሪያየ ያለህ በዙሪያየ ገብርሄል ዋስ ጠበቃዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አባቴ የስደተኞች ተስፋ
Далее
Cat Plays with Window Washer
00:22
Просмотров 2,5 млн
Почему худеют от Оземпик?
00:37
Просмотров 35 тыс.
ወንቅ እሸት ገዳም የምኅላ ጸሎት 4
22:50