Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 359 A ''አንተ ማነህ '' 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 220 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

''አንተ ማነህ '' ስብከት በአምስቱ ገዳማት መስራችና አበምኔት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም

Опубликовано:

 

21 окт 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 442   
@user-pk4qr4wl9u
@user-pk4qr4wl9u 5 лет назад
እባክህን አምላኬ ሆይ ስደት በቃሽ ብለህ ለወቅሸት ገዳም ቅዱስ ገብርኤል ደጅ አብቃኝ አደራህን
@user-xm5fi6we5k
@user-xm5fi6we5k 5 лет назад
ድንግል እናቴ እህቴ እኔም እዳችዉ ናፋቂ ነኝ ብቻ ሁሉም ለበጎ ነዉ አይዞሽ እግዚአብሔር አይቸኩልም
@user-pk4qr4wl9u
@user-pk4qr4wl9u 5 лет назад
እሽ እህቴ አይዞነ የኔስ በዛ እማ ሁሌም በስደት
@user-db2sp7cs2u
@user-db2sp7cs2u 5 лет назад
ድንግል እናቴ አይዛሽ እማ
@ethiopia2663
@ethiopia2663 5 лет назад
ድንግል እናቴ amen amen amen
@selamselam9727
@selamselam9727 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@user-kf4zz6km2z
@user-kf4zz6km2z 5 лет назад
አባዬ የበረካው መናኝ የ8ኛው ሽ ሀዋርያ የተዋህዶ አርበኛ እንኳን ደህና መጡልን አባዬ በረከቶት ይደርብን በፆሎቶት ያስቡን ለደጀ ሰላሙ እንዲያበቃን
@alemdamsa9067
@alemdamsa9067 5 лет назад
ድንግል ባርያ amneamneamne
@user-pd3tl3zh5o
@user-pd3tl3zh5o 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባ በስደት ያለነው አባ በፆሎትወት አስቡን አባ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን
@kebebkebeb5582
@kebebkebeb5582 5 лет назад
እንኳን ደህና መጡልን የስደተኞ አባትየበረሃው መናኝ አባ ዩሃንስ ተስፋ ማሪያም የተዋህዶ አርበኛ በስምንተኛው ሺ እናንተን ለሰጠን አምላክ እየሱስ ክርስቶስ የድግል ማሪይም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ይግባው ከስደት በሰላም ተመልሰን የደስታው ተካፋ እንሆን ዘንድ በፆለትዋት አስቡን አሜንንንንንንንንንንንንን
@kidusegeabrealtibekgnkidus6748
አሜን
@user-fk1pw6ne6g
@user-fk1pw6ne6g 5 лет назад
አባታች አባ ዮሐንስ ተስፋ ማሪያም ዝማሪ መላይክት ያስማልን ቃል ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን አባቲ እኔ ሰደተኝ ነኝ እምነቲ ቀባት ነዉ ግን እኔ ከስደተ ትምለሸ ተዋህዶ ሁኝ ንሰሀ እንደቀበል አባ በፆሎትወት ያሰቡኝ የበረሀወ መናኝ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማሪያም አሜን አሜን አሜን
@user-mg6op2wi7p
@user-mg6op2wi7p 5 лет назад
አባቴ ሆይ እኔንም ሀጤተኛ ልጅሁን በፀሎቱህ አስቡኝ
@user-uy7ul5ie8i
@user-uy7ul5ie8i 5 лет назад
አባየ እንኳን በሰላም መጡ አባየ በስደት አሞኛል በፀሉት አስቡኝ ስደተኛዋ ልጀወት ወለተ ኢየሱስ ፈጥኖ ደራሹ ቅዱስ ገብሬኤል በተፋጠነዉ እረደትህ ድረስልኝ uff አየ ስደት 😭😭😭
@meseretheyllu4216
@meseretheyllu4216 5 лет назад
እግዝያብሄር ይማርሽ
@user-te1ot3vs9f
@user-te1ot3vs9f 5 лет назад
እግዚአብሄር ይማርሽ እመብርሀን ትዳብስሽ ይዙሽ ጸሎት አደርጌ የማይተዉ አምላክ አለን የለመነዉን ይሠጠናል አይሳፈረንም
@yeshmabetteshager6873
@yeshmabetteshager6873 5 лет назад
አይዞሽ እናት ለቅዱስ ገብርኤል ንገሪው አባየን በፆለትዎ አስቡኝ በያቸው እግዚአብሔር የቃልኪዳኗ እመቤት ትድረስልሽ!
@yeshmabetteshager6873
@yeshmabetteshager6873 5 лет назад
እኔም እንዳንች አሞኝ ግራግብት ብሎኝ አልቅሸ የማዋየው ጥፍት ብሎኝ ለቅዱስ ገብርኤል ስነግረው አባየን አስቡኝ አልኳቸው ስልካቸውን ስብከት ስከታተል አግቸው ለመደወል ሀጣጢያቴ ቢያስፈራኝም ግን በቴክስት አሞኛል ብየ ላኩ ከዛ በህልሜ ልክ እንደብይ እያስታወከ ወጣልኝ ቅዱስ እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም ስሙ የተመሰገነ ይሁን! ላንችም ይድረስልሽ ማር አይዞሽ
@yeshmabetteshager6873
@yeshmabetteshager6873 5 лет назад
ከዛ የሚያቃጥል እሳት ዳንኩ ተፈወስኩ ቅዱስ ገብርኤል የአምላከ ዩኅንስ ተስፋማርያም ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!!!
@kedistayelaw8015
@kedistayelaw8015 5 лет назад
የፍቅር የሰላም አባት ኑሩልን አባዬ 💝💝💝💝💘💘💘💘🌾🌾🌾🌾🌾💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@nkhu27
@nkhu27 5 лет назад
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን
@almassisayethopiya1643
@almassisayethopiya1643 5 лет назад
እልልልልእልልልልለልልልልልልልልልልልልልል ልልልል ልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@damalolakacho1886
@damalolakacho1886 5 лет назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባቴ በፀሎት ያስቡኝ ይፀልዩልኝ ወልደ ሩፋኤል ብለው በፀሎት አይረሱኝ እያመመኝ ነው እንድፈወስ እንደ እግዚአብሔረ ፈቃድ እንዲደረግልኝ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔረ ይረዳኝ""""
@user-rv9iu5qw3g
@user-rv9iu5qw3g 5 лет назад
መናኙመሎክሴ።አባይሀንስ።ተስፍማርያ።።ደካማሀፄያተኛ።ስደተኛልክጅክን።በእባክ።በፅሎትክ።በቤተሰቦቼያለውን።እርኩስመናፍስትጠላትዳቢሎስ።ይፈወሱልኝዘድ።ተማፆኜካለው።አብሳሪው።የወቅሼት።ቅዱስገብረኤልአርዳኝ
@user-pk4qr4wl9u
@user-pk4qr4wl9u 5 лет назад
አባየ መጡልነ እየጠብኩ ነበረ ውይ የኛ ውድ አባታችን እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥልን አሜን ዝመሰሬ መላክት ያሰማልን
@user-gx7ql2le7f
@user-gx7ql2le7f 5 лет назад
አሜን💓አሜን💓አሜን💓
@abomohammedalhamed9683
@abomohammedalhamed9683 5 лет назад
እግዝአቤሔር ይማስጌን አበተችን ዝማሬ መለእክትን የሰመልን ኤኛንም በፆሎቱ አስቡን በስዴት የሌኖ ፆሎቱ ይድረስሊን አሜን አሜን አሜን
@y7382
@y7382 5 лет назад
አባ ቃለህወታ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Bazawit
@Bazawit 5 лет назад
Amen zemari melaekt yasemaln eht keykrta gar astekaklesh safi dingl enata
@arsimayemednimushra6574
@arsimayemednimushra6574 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል የኛ ዉብ አባት ሁልይም በጉጉት እንጠብቆታለን!!!!! የእምነት ስር የተከሉልን አባት!! መድኔ ግን እድሜያቸውን አዛዛዛ!!!
@umarahmed2862
@umarahmed2862 5 лет назад
አሜን አባታችን ከጠያቂወች ሳይሆን ከተጠያቂወች ያድርገን አባየ የመጥምቁ ይሃንስ ተከታይ የስምተኛው ጀግና ሀዋርያ እግዚአብሔር ያኑርልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@adounateshele612
@adounateshele612 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መእላእክትን ያሠማልን የቅዱሣን አምላክ አምላከ ዮሃኒሥ ሥሙ ለዘለ አለም የተመሠገነ ይሁን አሜን ቃለሕይውትን ያሠማልን የንታየ ኑሩልን አሜን ፫
@Htc-qy1yv
@Htc-qy1yv 5 лет назад
በእውነት አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋወን ይብዛልተ በእድሜ በጤና ይቆይልን አሜን በናትችሁ የአባታችን የሚገኝበት ትክክልኛ ቅጥር ልክልኝ ብዛ ገዙ ሰደው አለገኝችውሞ በማርያም ልክልኝ
@user-mb8zn1zq4c
@user-mb8zn1zq4c Месяц назад
የማይጠገብ ስብከት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@selamselam9727
@selamselam9727 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን የሰላም አባት መጡልን ዳግማዊ ቅዱስ ዮሐንስ መላከ ህይውት አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም በእድሜና በጤና ሽ አመት ያኑርልን የኛ የስደተኞች ተስፋችን ከእግዚአብሔር የተሰጡን እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ የወንጌል አርበኛ የፍቅር አባት ዘላለም ያኑርልን እንወዶታለን አባዬ!!!
@Sara-fb6ij
@Sara-fb6ij 5 лет назад
እልልልልአሜን አሜን አሜን
@ZebeebaHdhdh
@ZebeebaHdhdh Месяц назад
ልዩ ስጦታችን የበረሐው መናኝ የስደተኞች አባት ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@asadeteshome1114
@asadeteshome1114 5 лет назад
በእውነት ለአባታችን ለአሰተማሩን ለመከሩን ቃለህይወት ያሰማልነሰ በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜንአሜን አሜን
@ZgSh-vg1mv
@ZgSh-vg1mv Месяц назад
የሰላም አባት በቃልና በተግባር ሉዩ ስጦታችን ጠላቶቻቸው ከግራቸው ስር ይጣልልን አሜን
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d Месяц назад
እግዚአብሄር ይመስገን የመልካም ተግባር ሰዎች ያድርገን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🍃🍃🍃🍃🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@user-sy9cz8lb2i
@user-sy9cz8lb2i 5 лет назад
አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን ፫
@ZanpZanp-px9kv
@ZanpZanp-px9kv Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን የኛ ስህተት የወንቅሸት ግርማ ቃለህይወትን ያሰማልን
@addismana5153
@addismana5153 Месяц назад
አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገስፁን የበርሀው መናኝ የተዋህዶ ፋና እንቁ አባት የወንጌል ገበሬ የትህትና የህግ መምህር የስደት ስቃችን መጸናኛችን አለኝታችን ምትክ የለሽ ልዬ ስጦታችን አባዬዬዬ ቃለህይዎት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን ሺ አመት ያኑሩልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ስር ይጣልልን ያይስዲቷ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@user-lw6id5jg9w
@user-lw6id5jg9w Месяц назад
ላሰተማሩን ለመከሩን ለገስፁልን እንቁ አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን በዕድሜ በፀጋ ለዘላለም ያኑርልን ❤❤ አምላክ ገብርኤል በውድ ያብቃን
@nsantslmon
@nsantslmon Месяц назад
ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ የበረሀዉ መናኝ የሰላም አባታችን ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አትርሱን ከነቤተሰቤ አሜን አሜን አሜን
@nurph9279
@nurph9279 5 лет назад
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥልነ አባዬ
@abebechshibeshi1486
@abebechshibeshi1486 5 лет назад
እግዚአብሔር የሠፈነበት ምድር። እግዚአብሔር ለተከበረው ቅዱስ ምድር ያብቃኝ። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ከጤናዎት ጋር ይስጠዎት።
@nurph9279
@nurph9279 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ሁሉችንም ለአዉደ ምህረቱ ለመርገጥ ያብቃን ያብቃን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Месяц назад
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ❤ የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የስደቱን ኑሮ በቃሽ ብለህኝ ለደጁህ አብቃኝ ከነቤተስቦቼ 😢 ዝማሬ መላእክት ይስማልን አባታችን❤❤
@3124aa
@3124aa Месяц назад
ላስተማሩን ለመከሩን የህይወትን ቃል ለመገቡን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነውን ልፍሬ ለበርከት ያድርግልን እልልልልልልልል አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የእኛ መፅናኛ ዘላለም ኑሩልን
@user-dn2zo5wv7w
@user-dn2zo5wv7w Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለአባታችን ቃል ህይወት ቃል በረከተ ያሰማልን የሰማንዉን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን የአባታችን ጠላቶች በቆፈሩት ይዉደቁ ወልደዉ አይሳሙ ዘርተዉ አይብቀልላቸዉ ወተዉ አይግቡ አባታችን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን በጸጋ ያቆይልን በሰላም ለሃገራቸዉ ያብቃልን ከክፉ ሁሉ ይሰዉርልን አሜን አሜን አሜን አባቴ በጸሎት አይርሱኝ ከነ ቤተሰቦቼ
@user-rk3re7jz1m
@user-rk3re7jz1m Месяц назад
ቃል ህይወት ያስማልን ኣባታችን የወንጌል ሃርበኛ የስደተኞች ተስፋ ያዘኑትን መፅናኛ ኣባታችን ኣይናችን የተዋህዶ እንቅ ባለግርማ❤❤❤🎉🎉🎉🎉የስላም ኣባት የፍቅር እውነተኛ የእግዚአብሔር ልእሉ ኣገልጋይ ኣባታችን ዕድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@annahanna8932
@annahanna8932 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባትአለሜ ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-vh4ne9jo1r
@user-vh4ne9jo1r Месяц назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን ለክቡር አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎት ያስረዝምልን ጠላታቸው የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን ለኛም የሰማነውን ልቦናችን ያሳድርብን አሜን 🤲🤲🤲 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🤲🤲🤲
@selamselam9727
@selamselam9727 5 лет назад
አባታችን በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የተዋህዶ እንቁ ዘላለም ያኑርልን አሜን!!!
@MarshtMarsht
@MarshtMarsht Месяц назад
አባታችን እነኳን ደህናመጡልን የስደተኞች አባት ሺመት ያኑርልን በፆሎትያስብኝ ቤሰቦቼ ብትንብለዋል እናቴና አባቴም በመቁረቢቻውሰአት ብጥብጣቸውወቶአል ያሰብኝአባቴ ወለተመድህን ከነቤተሰቦቼ
@hayat2512
@hayat2512 Месяц назад
አባዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤የመኖራችን ምክኒያት የኛ ኩራታችን የመፅናኛችን የመኖራችን ምክኒያት በመጨረሻው ዘመን ቅዱስ ፃድቅ አባት የሠጠን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ እስከ አለም ፍፃሜ ያቆይልን አሜን፫ በረከታቸው ይደርብን ጠላታቸውን ከእግራቸው ሥር ይጣልላቸው እኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃሉን በእውነት ማስተዋሉን ሰጥቶ 30❤60❤100❤ ያማረ ፍሬ ለማፍራት ያብቃን አሜን፫❤እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልል❤❤እልልልልልልል❤❤❤እልልልልልልልልልልልልል ለክቡር አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-gx9it6nk4o
@user-gx9it6nk4o 5 лет назад
Amen amen.amen abatachin kale hweit yasemalen aba egnam bezurawet edetesebesebut memenane Egezeabehir fekedoln wede hagetachen gebeten yebereketu tesatafe edenehon yamelake fekaf yehunln aba ahunm betelotewe asebun
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 Месяц назад
እንካን ደናመጣቹልን አባታችን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃልይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን
@dubaiuaq8300
@dubaiuaq8300 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ለዘለዓለም ያኑሪልን አሜን 🤲
@diididid3669
@diididid3669 5 лет назад
አባ ናፍቆታችን እኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜወትን ያርዝምልን ያዳም ልጆች መዳኛ
@za7613
@za7613 5 лет назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አባ ዮሀንስ ተስፋ ማር ያው የወንጌል አርበኛው እድሜና ጤና ስጥልኝ
@rozebaye2361
@rozebaye2361 5 лет назад
እና ክልል ክልል ክልል ክልል ክልል ልል ልል ልል ልል አባታችን ዝማሬ መላክትን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በጸሎት ያስቡኝ አባየ እኔን ስደተኛ ልጅወትን
@user-ic4vn5tb4y
@user-ic4vn5tb4y Месяц назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አባታችን በፆሎቶ ያሰቡኝ ከነ በተሰቦቸ አሜን አሜን አሜን
@saryfsse4785
@saryfsse4785 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታች ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይስጥልኝ አሜን
@user-ie3sn8td2y
@user-ie3sn8td2y Месяц назад
እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጦታው እልልልልልልልልልል ልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለአባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ለገስጹን የህይወትን ቃል ለመገቡን ለአባታችን ለበርሀው መናኝ ቃለ ሂይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@Nardoszawudu
@Nardoszawudu Месяц назад
አባታችን የኛ ልዩ ስጦታ የወንጌል ገበሬ የተዋህዶ ኩራት የበረሐዉ ለምለም እንኳን ደና መጡልን የኛ ናፍቆት❤አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ እግዚአብሄር ይጠብቅልን እኛንም ከሚድኑት ያድርገን👐 እልልልልልል ዉበት😍ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን👏
@egezebhermelkamnew209
@egezebhermelkamnew209 5 лет назад
Amen Amen Amen kalhiwot yesemelen Berketu yederesen Abetachin nurulin
@marrybee2990
@marrybee2990 5 лет назад
አባቴ፡ቃለ፡ህይወት፣ያሰማልን።ወለተ፡ማርያም፡ነኝ፡በፀሎት፡አስቡኝ
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ሠላም መጡልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አባ ሁለት የኢትዮጲያ ወንድሞቻችን በሳዉዲ የሞት ፍርድ ተፈርዶባቸዉ ታደጉን እያሉ ነዉ አባ በፀሎቶ አስቧቸዉ አባዬ የስደተኞች ተስፋ ኑሩልን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 года назад
አባታችን የበረሀው መናኝ አባዮሀንስ ተስፉ ማሪያም ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያውርስልን አሜን🤲🤲🤲❤❤❤
@silassilas5354
@silassilas5354 5 лет назад
እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ለኣባታችን የ8ኛሺ ሓወርያ የኣዳም ልጅ ሁሉ ተስፋ የስደተኞች ልዩ ስጦታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@geteneshbenti7869
@geteneshbenti7869 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባታችን አባ ዮሀንስ እድሜና ፅጋ አብዝቶ ይስጥልን አባቴ በስደት ያለሁ ልጅዎ በፅሎትዎ አስቢኝ ስው ሆኜ ወንቅሽት ገብርኤል ለደጁ እንዲያበቃኝ ተማፅኑልኝ አሜን
@dutuy7144
@dutuy7144 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን ለዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን።
@user-gx7ql2le7f
@user-gx7ql2le7f 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ላባታችን እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥልን አባታችን እኛን በስደት ያለነዉን ልጆችወትን በፀለትወ አይርሱን በረከተወ ይድረሰን አባታችን አሜን💓አሜን💓አሜን💓
@user-yc2yv5ep2v
@user-yc2yv5ep2v 8 месяцев назад
ኣባዬ አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በረከታቹሁ ይድረሰን በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ማሪያም እያሉ
@tejnesh5645
@tejnesh5645 Месяц назад
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን በረከቶይደርብን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@alamark1631
@alamark1631 Месяц назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ላስትማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እሺ አመት ያቆይልን አባዩዩዩዩ
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኮን ደና መጡልን ላስተማሩን ለመከሩን ለታላቁ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የወንቅሸቱ ቅድስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Год назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 Год назад
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰላም አባታችን የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ የበረሀው መናኝ አይዞት የሚጠብቆት አይተኛም አትርሱን ከነቤተሰቤ የራማው ቅዱስ ገብርኤል የሰላም አባታችን የበረሀው መናኝ አምላከ ዮሐንስ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@tringotesfa8517
@tringotesfa8517 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የኛ ስጦታችን አሜን ለመከሩን ላስተማሩን የህይወትን ቃል ለመገቡን ለአባታችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሠማልን በእድሜ በፀጋው ያኑርልን ሺ አመት ያኑርልን ጠላቶቻቸዉኔ ከግራቸዉ ስር ይጣልልን አሜን ባሉበት ሠላማቸዉን ያብዛልን እኛንም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 30.60.100✅ ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን ✅😘😘😘🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@senkizelk5817
@senkizelk5817 Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችንን ሺሺሺ አመት ያኑርልን❤
@BeleteAsefa-do6ok
@BeleteAsefa-do6ok Месяц назад
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በጤና በፀጋ በክብር ይጠብቅልን
@user-fg8xe9wr1w
@user-fg8xe9wr1w 5 лет назад
አባታችን እንኳን ደና መጥሉን የፍቅር የሰላም የወንጌል አርበኛ የጎስቋሎት አባት የስደተኞች አስታዋሽ ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን።
@amenamohamad7551
@amenamohamad7551 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኣሜን ኣሜን ኣሜን አባታችን እግዝኣብሄር። ፅጋዉንያብዛልኝ ኣማንንን ኣሜንንን ኣሜንንን እንኔሃጥያተኛ ነኝእናበፅሊቱ ኣስቢኝ
@AdisalemJiru
@AdisalemJiru Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን በድሜበፅጋ ይጠብቅልን❤
@user-lf6rp8fk3s
@user-lf6rp8fk3s 5 лет назад
አሜን🍃 አሜን🍃 አሜን ልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏☝☝🙏🙏 🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃 አሜን🍃 አሜን🍃 አሜን
@user-qw9xc5uz3y
@user-qw9xc5uz3y Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን❤
@kefnagasi8919
@kefnagasi8919 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የልዩ ልዩ ብቸኛው የ8ኛ ሺ ሀዋርያ አምላከ አባ ዩሃንስ ተስፋ መርያም እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ደርቦ ደራርቦ ያጎናፅፎት እድሜዎትን ከሙሉ ጤና ጋር ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን ቅዱስ መንፈሶት ከስደት መልሶ ለደጀ ሰላሙ ያብቃኝ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን አይለየን ቅዱስ መንፈሶት አሜን አሜን አሜን
@limlimlim3209
@limlimlim3209 5 лет назад
amen amen amen kal heywetan yasmalen abay norlan erjam edamen yestalen egzabher amelak
@user-xm3km4nt8y
@user-xm3km4nt8y 5 лет назад
የወንቅሸቱ ገብረኤል በሠላም አገሬ አሥገብትህ ለደብረህ አብቃኝ ለአባታችን እድሜና ይስጥልን
@axe5159
@axe5159 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የበረሃው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን 🎉🎉🎉❤❤አባዬ አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን 🤲
@masratmasra1127
@masratmasra1127 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kt8gu9sd9p
@user-kt8gu9sd9p 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን እግዚአብሔር ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-pk5bz9fg1w
@user-pk5bz9fg1w Месяц назад
አባታችን. ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🎤👏🎤😍🌾😍🌾❤🌾
@mhalettemsgen4630
@mhalettemsgen4630 5 лет назад
ቅዱስ አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም አጥንትን የሚያለመልም የመላክት ዝማሬ ያሰማልን ♥አባትዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን♥ ሺ ዓመት ኑሩልኝ .እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልኝ ና ከስደት ተመልሼ በእጆት ለመባረክ ያብቃኝ አባትዬ ይፍቱኝ
@edentamrat5005
@edentamrat5005 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን በረከቶት ይደርብኝ
@user-gb6zc1to6p
@user-gb6zc1to6p 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እንቁ አባታችን ረጂም እድሜና ይስጥዎት!
@yamralmohamed2043
@yamralmohamed2043 5 лет назад
Elllllllllllllllllllllllllllll Amen Amen Ellllllllllllllllllllllll Amen Amen ElllllllllllllAmen አባታችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እልልልልልልልል መግስተ ሰማያት ያውርስልን አባ ስወዶት በስደት የምንሰቃየውን አስቡን ኦርቶዶክስ ሀይማኖ እምነታችን ስናምር እልልልልልልልልልልል አባ ሳገባ ሰርጌን ይባሩኩልኛል እርሶን ለማግኘት ካደለኝ
@weleteeyesusweleteeyesus6243
@weleteeyesusweleteeyesus6243 5 лет назад
የኔ አባት ለተጨነቁት ደራሽ አባቴ ሳዉድ አረበያ ሁለት ወጣቶች በስር ቤት የሞት ፍርድ ተፈርዶባቸዋል አባቴ ድረሱላቸዉ የኔ አባት እረኛችን ጠባቂያችን
@user-ze9yc5ix6c
@user-ze9yc5ix6c 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባየ የበርሃው መናኝ የወጌል ገበሬ ዝማሬ መላክት ያሠማልን ቃለህወት ያሠማልን እድሜወትን ያርዝምልን አሜን፫
@sarawolloyewa4075
@sarawolloyewa4075 5 лет назад
Aba yuhans bereketwo yderbgn ye wenkshet gebrel enenm betesebenm ketaserebet esrat fewsegn lemskrnet abkagn amen
@almazmekonen1535
@almazmekonen1535 Год назад
ስለማይነገረዉ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለመከሩን ላስተማሩን አባታችን ቃለሕወት ቃለበረከት ያሰማልን አሜን ለዝማሬዉ እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@user-lw6id5jg9w
@user-lw6id5jg9w Месяц назад
እልባት ዝማሬ መላዕክት ያሰማይልን ጀግና አባቴ❤❤❤
@user-ry3sf1vf7m
@user-ry3sf1vf7m 5 лет назад
አባ ይሐንስ የስደተኛች አባት በፃልታችሁ እሰቡን እኛም ከስደት ተመልሰን ወንቅሸት ገዳም ተገኚተን የበረከቱ ተካፋይ የአድርገን
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 Год назад
እግዚአብሔረ ይመሠገን ለእኛ ለሀጢአተኞቹ አባየን የሰጠን አባየ ኑሩልን በርቱልን ፈጣሪ ጤናዎትን ይስጥልን አሜን ቃለህይወተ ያሠማልን አሜንንንንን
@user-ms9nh7fw9n
@user-ms9nh7fw9n 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ያባታችን በረከት ይደርብን ያገልግሎት ዘመንወትንም እግዚአብሔር ይጨምርልወት👏
@user-td8vv6yz5j
@user-td8vv6yz5j 5 лет назад
በውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ዝማሬ ያስማልን እድሜና ጤና ይስጡልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-sh6yn4qc2v
@user-sh6yn4qc2v Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልልልል ላስተማሩን ለመከሩን መዝሙሩን ለዘመሩልን የኛ አንደበተ እርቱ ውድ አባታችን ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ባሉበት የወንቅሸቱ ገብርኤል ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል አባታችንን የሰጠን አምላክ ስሙ ለዘላለም ይመስገን አሜን
@user-qb6ro6sj8x
@user-qb6ro6sj8x Месяц назад
አባዬዬዬዬዬዬ እንኳንም በሰላም መጡ አባዬዬዬዬ የስደተኞች አባት የኛ ተስፍ አባዬዬዬዬዬ እኔ ቆሻሻሻ ልጅወትን አባዬ በፆለትወት አይርሱኝ አባዬዬዬዬዬዬ ፍቅርተ ማሪያም ከነቤተሰቦቸ አባዬዬዬዬ ቦታ ነበርኝ አልሽጥ አለኝ አባዬዬዬዬ በፆለትወት አይርሱኝ አንዲት እንባወት ደርሳኝ እንደ እህቶቸ እኔም ልመስክረ አባዬ የበርሃው መናኝ የግፍ አባት አባዬዬዬዬ
@heuteheute3812
@heuteheute3812 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ዝማሬመላእክት ያሰማልን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@debrid2478
@debrid2478 5 лет назад
እባክህን አመለከ ስግደት በቃሽ ብለህ ለወቅሸት ቅዱሰ ገብርኤል ገደማ አብቀኝ አባታችን አባ ዮሃንስ ተሰፋ መርየም በጸሎት አሰቦኝ እግዚአብሔር ፈቅዶ በጃቸው ለመባረክ ይብቃኝ እኔ ልጆቹ ጸዳል መርየም እበላለሁ ።
@user-qk6vm9hd4k
@user-qk6vm9hd4k 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@sarasara-ov7gx
@sarasara-ov7gx 5 лет назад
እልልልልልል አባ እርጅም እርሜ ይስጥልን መናኙ መለኩሴ እኔ ሀፃተኛይቱ በፆሎት አስቡን በስድት በህመም ተይዣለሁ አፀደ ማርም ስለሁምነገር ፈጣሪይመስገን ነገሌላቀነዉ በተስፋ ልጠብቅ አሜን አሜን
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቃለህወት ያሰማልን የ 8ኛ ሺ ሀዋርያ ቆሞስ አባ ዮሀንስ ሀይረማርያም እኛንንም በያለንበት በቀስተደመና ይጎብኙን በተሰጠጦት የመንፈስ ፈውስ ኦ አምላኬ እጂ የተቀደሰች ቦታ ለመሄድ ፈጣሪ እርዳን ሀሳባችንን አሳላልን የድግልጅ እየሱስ ክርስቶስ መሀሪና ይቅር ባዮ አምልክ ስምህ ይክበር ይመስገን አሜን
@fahadnoor8184
@fahadnoor8184 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስግን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን የነፍስ የስጋ ፍዋሽ አባታችን በውነት በዚህ ስአት እስወን ለኝ የፍጥር እግዚአብሔር ይመስግን አሜን አሜን አሜን
@ShewadinkshWendaferaw
@ShewadinkshWendaferaw Месяц назад
አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን❤❤ጥላቶትን እግዚአብሔር የእግሮ መረገጫ ያድርግልን ለእኛም አስተዋይ ልቦናን ያድለን በእውነት😢እኔስ ባንዱ ሰምቼ ባንዱ ማፍሰስ ነው አባቴ ጸሎቶ አይለየኝ😢
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 Год назад
🎉ክቡር አባታችን እንኳን ደና መጡልን🎉🎉 የህግ መምህር የኛ ግርማ ሞጎስ የስደተኞች አባት❤አንተ ማነህ? ዮሐ 1÷19 ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰሱን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የበረህዉ መናኝ የወንጌል ገበሬ እግዚአብሄር በፀጋ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤እኛንም ከሚድኑት ያድርገን የማነዉን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን
@amaamm7487
@amaamm7487 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን የበረሀው መናኝ የታሪክ ባለቤት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ጠላቶቻቸውን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@lovetube8784
@lovetube8784 5 лет назад
እግዚአብሔር ሆይ ለኢትዮጵያ ሀገሬ በሰላም አብቃኝ የበረከትም ተካፋይ እሆን ዘንድ አተ እርዳኝ አባታችን በረከተወ ይደርብን ለወንቅሸት ገዳም እንድናይ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን አምላካችን አሜንንን♥
Далее
Schoolboy - Часть 2
00:12
Просмотров 3,5 млн
Schoolboy - Часть 2
00:12
Просмотров 3,5 млн