Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 498 A''የበረሃው መናኝ'' ዶክመንተሪ 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 218 тыс.
Просмотров 751 тыс.
50% 1

ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.
''የበረሃው መናኝ'' በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት የርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ሥራዎች፡፡
The Works Of Aba Yohannes Tesfamariam The Founder Of Adyame Yordanos Wenkeshet Saint Gabriel Unity Monastery in Ethiopian Orthodox Tewahdo Church.

Опубликовано:

 

13 июл 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@eudyd9477
@eudyd9477 5 лет назад
ሰላማችሁ ይብዛ አባዬ እንዴት ሰነበቱሉን ከደጆዎት እበቃ ዘንድ የፈጣሪ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልኝ ፆሎት በረከታችሁ ይደርብን አባዬ የኛ ስጦታዎች ናችሁ ኑሩልን ምንም ሳይነካብን
@kndahaftitesfay9066
@kndahaftitesfay9066 4 года назад
ከስደት ተመልሰን ለ ወንቅሸን ቁዱስ ገብርኤል ለማየት ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@Nani-km3fl
@Nani-km3fl 3 года назад
ለደጂ ያብቃን አባታችን እረዝም እድሜ ይስጥዉት አሜን ፫
@user-rh6ry8wo8r
@user-rh6ry8wo8r 4 года назад
ለኣባታችን ኣባ ዮሃንስ ተስፋ ማርያም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም ከስደት መልስ ወደ ቅዱስ ገብርኤል ወንቅ እሸት ገዳም ለማየት ያብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን በፀሎትዎ ያጉዝን
@TigistWorku-sm6dz
@TigistWorku-sm6dz 5 лет назад
የበረሀው መናኝ ዝነኛው ሀዋርያው አባ ዮሀንስ ተሰፍ ማርያም አባታችን ሺ አመት ኑሩልን በሰደት አገር ያለን ልጆችወትን በጾለታችሁ አሰቡን በሰላም ከቅድስት ሀገራችን ገብተን ደጁን ለመርገጥ ያብቃን
@ameletaya5917
@ameletaya5917 5 лет назад
አባ እኔም ከበሽታዬ ተፈውሼ አባቴም ከበሽታው ተፈውሶ ምሥክርነት ለመናገር ያብቃን የወንቅሸት ቅዱሥ ገብረኤል ባባዩሀንሥ ለመባረክ ያብቃን
@reda6328
@reda6328 4 года назад
የኔ ኣባት እመትኑ ሩልን። ኣሜን
@yebelaygetnet5990
@yebelaygetnet5990 4 года назад
ባርኮት ከሰማይ እንጂ ከምድር የለም ወዳጄ !!! እግዚዓብሄር ይባርክሽ!!!
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 5 лет назад
መታደል። ነው። እዚህ። ቦታ። መረገኝ። የወንቅሽቱ። ቅዱስ። ገብርኤል ለደጅህ። ያብቃኝ
@lemlemabiyu3730
@lemlemabiyu3730 4 года назад
አባ ስለ እርሶ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ፣በፀሎት አስቡኝ ወ/ ተ ጊዮርጊስ
@svxjej9660
@svxjej9660 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@salaamsalaam1162
@salaamsalaam1162 4 года назад
የትሀገርነወ
@user-ll6xv6pi1b
@user-ll6xv6pi1b 3 года назад
አሜ ን ሁላችንም እንድንረግጠው ያርገንአሜን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 3 года назад
@@user-ll6xv6pi1b አሜን አሜን አሜን
@melkimelki1671
@melkimelki1671 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባቴ በረከተዎት ይደርብን እባ ፀሎተዎት አይለየን🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹❤❤❤
@user-pq3oq5wc9s
@user-pq3oq5wc9s 5 лет назад
የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ አባቶቸ በተከታችሁ ይድረስልን አባታችን ሽ አመት ኑሩልን እግዚአብሔር ይመስገን እንደት መታደል ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን እመብርሀን ከሁላችን ጋ ትሁን
@lebanonlb9087
@lebanonlb9087 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@hellohai6153
@hellohai6153 4 года назад
Ok
@hshshhsjsjsjd1891
@hshshhsjsjsjd1891 4 года назад
ሁለተ ኪዳን ድንግል ማሪያም እና
@hshshhsjsjsjd1891
@hshshhsjsjsjd1891 4 года назад
Wr
@alisa2837
@alisa2837 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@aregagashaw836
@aregagashaw836 5 лет назад
አባታችን የበረሃው መናኝ አባ ዮሃኒስ ፆለትዎ አይለየን ሺ አመት ኑሩልን
@mairamhasna9965
@mairamhasna9965 4 года назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም እምወዳት ጓደኛዬ ክርስቲያን ናት በጣም ጉጉቱ አላት እዛ ቦታ ለመድረስ ለቦታው ያብቃት ያሰበችውን ያሳካላት ስለ መወዳት 😍😍
@alemitu8622
@alemitu8622 4 года назад
የኔ ማር አሜንንን እንዳንቺ ያሉ ደጎችን ያብዛልን
@bilen1573
@bilen1573 4 года назад
ምርጥ !!!!!! ልጅ
@hanatamura5475
@hanatamura5475 4 года назад
አሜን አሜን
@mairamhasna9965
@mairamhasna9965 4 года назад
አሚን ፈጣሪ አምላክ ፍቅራችን ያብዛልን ፍቅርን ሚያክል ምንአለ ሁላችንንም ባለንበት ፈጣሪ እየለየን ውድ የሀገሬ ልጆች 👌❤
@kokekasawe8657
@kokekasawe8657 4 года назад
Endache yawen yabzalne andete saytne alche enane kasray letbrge teteralche gen atchelme hagere yagara naw haymanote yagele naw lebona yestate
@yoosifyoosif5081
@yoosifyoosif5081 Год назад
የኔ አባት ፆሎት ልመናችሁ ይድረሰን ቅዱስ ገብረኤል ለደጁ ያብቃን
@user-jv9vi4bx1n
@user-jv9vi4bx1n 4 года назад
የበረሀዉመነኝ፣አባዮሀንሥ፣የሥደተኞች፣አባታችን፣እድሜና፣ፀጋን፣አብዝቶይስጥልን፣
@munahamed3819
@munahamed3819 5 лет назад
ለ አባታችን እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን በረከትወ ረዴትወ ፆለትኦ አይለየን አሜንንን
@Abcabc-tp6kp
@Abcabc-tp6kp 5 лет назад
አባታችን እረድኤት በረከትዎ ይደርብን እግዛብሄር እድሜዎትን ያርዝምልዎ
@user-hz1py9co7p
@user-hz1py9co7p 5 лет назад
አባታችን እግዚአብሔር ይባርካዎት
@user-hg3gb5cu4x
@user-hg3gb5cu4x 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-sd7hb7se7x
@user-sd7hb7se7x 4 года назад
አባታችን እረህጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@ethioeritrean992
@ethioeritrean992 4 года назад
Amen
@tigesttigest8493
@tigesttigest8493 Год назад
አምላከ ገብርኤል የልቤን ሁሉ አንተ ታውቃለህ አባታችንን ለማየት በእጃቸው ለመባረክ ጎጉቻለሁ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እርዳኝ
@tarekegnfekadu6917
@tarekegnfekadu6917 4 года назад
ይችን የመሰለች እምነት ሊያጠፉ ይጥራሉ አየ አለመታደል😭😭😭😭😭😭
@user-eu4jp2qg1x
@user-eu4jp2qg1x 5 лет назад
ወይኔ ደስስስስስስስስስስስስስ ሲል ቢያዩት አይጠገብም አባታችን የበረሀው አንበሳ ሺ አመት ኑሩልን
@degafatadasa5145
@degafatadasa5145 4 года назад
Habtam semaw. 2months ago
@user-ti9lx8cc7f
@user-ti9lx8cc7f 5 лет назад
ለደጁ ያብቃን ለዚህ ለተቀደሰ ቦታ አባታችን እረዥም እድሜ ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@eliodeeb1220
@eliodeeb1220 5 лет назад
Amen amen amen elllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllll. Elllllllllllllllllllllllll egnanm ledegu yabkan melaku gebral 🙏🙏🙏
@rcell3538
@rcell3538 4 года назад
🥽🥽🥼🥼
@Nardoszawudu
@Nardoszawudu 2 месяца назад
የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የበረሐዉ መናኝ እንባ እና ፅሎት ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን አሜን በእዉነት💒💚💛❤ጌታ ታላቅ ነዉ መዳናችን ሲፈልግ አባታችን አደለን ተመስገን ባርከን ባርከን በቅዱስ መስቀልህ ልጆችህን ባርክን💒+አሜን፫
@alemtsehayalem1099
@alemtsehayalem1099 5 лет назад
አባታችን እኔስ ለማመስገንም ቃላቶች ያጥሩኛል እመብርሃን ከነ ልጅዋ ትጠብቅዎ እድሜና ጤናውን ታብዛልዎ
@rozaworkumengesha387
@rozaworkumengesha387 4 года назад
Amen.Amen.Amen..........
@eliasassefa6448
@eliasassefa6448 5 лет назад
የሰላም የፍቅር አባታችን ቅዱሰ አባ ዮሐንሰ ተሰፋ ማርያም የሠራዊት ጌታ ኢየሱሰ ክርሰቶሰ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጣችሁ።
@tabeltmulu4359
@tabeltmulu4359 5 лет назад
Elias Assefa amen amen amen
@user-qh6ld9to8r
@user-qh6ld9to8r 5 лет назад
ቃለህይወት፣ያሰማልን
@eldanavivawit7004
@eldanavivawit7004 5 лет назад
Amen
@EeEe-rc8rj
@EeEe-rc8rj 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@aedhanombelay5850
@aedhanombelay5850 4 года назад
እሜን እሜን እሜን
@elllelllelll.belilazze4000
@elllelllelll.belilazze4000 5 лет назад
አባታችን የስደተኝች አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሁሌም በፆለት ያስብኝ አባቴ ይህን ሜዴያ የምታይት ሁሉ ወለተ መስቀል ብላችው በፆለት እስብኝ በሰው ሀገር ብርሀኑ ጨለማ ሁኖብኛል በሰው ተመስሎ ሰይጣን እየተፈታተነኝ ነው አስቡኝ
@samireymariymliji3866
@samireymariymliji3866 5 лет назад
ayzoshi eihita ehizabihar cach gar yhun
@mekdesmeko9800
@mekdesmeko9800 5 лет назад
ፈጣሪ ይገስጸልሽ ከላይሽ ላይ ያስልሽ
@astekastek1000
@astekastek1000 5 лет назад
አይዞሽ እህቴ መዳህናለም ይገስጠው ስገጂ ፀልዬ የፀሎት ውሀ ጠጩ
@hiwothiwit297
@hiwothiwit297 4 года назад
እግዚአብሔር ክፍ መንፈስን ያርቅልሽ እህቴ እመብርሀን ትጠብቅሽ በርች ፅሎት አድርጊ
@reda6328
@reda6328 4 года назад
እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል። እግዚአብሔር ይመስ ገንይሁን ኣባት። ይኑሩ ልን ኣሜን። ኣሜን። ኣሜን። ኣሜን
@addisalemergete8060
@addisalemergete8060 5 лет назад
ለ አባታችን እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን በረከትወ ረዴትወ ፆለትኦ አይለየን አሜንንን 43
@akak8791
@akak8791 4 года назад
Abatacn regm edmiy ystln yagelglot zemnwon ybarkln
@tayeyoutube2798
@tayeyoutube2798 2 года назад
አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያምን እድሜ ከጤና ጋረ ያድልልን ይስጥልን እንወደውታለን ኑሩ
@yemariyamliji9999
@yemariyamliji9999 5 лет назад
ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@hidatwelday2212
@hidatwelday2212 4 года назад
👂👂👂👏👏👏👂👂👂👏👏👏👂👂👂👏👏👏👂👂👂👏👏👏👂👂👂👂👂👏👏👏👂👂👂👏👏👏👂👂👂👂👂👂👏👏👏👏👂👂👂👂
@sara-sk4yg
@sara-sk4yg 5 лет назад
ተመስገን አምላኬ ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ
@emandaalready3099
@emandaalready3099 4 года назад
አባ እድሜና ጤና ይስጠውት እውነት አባየ ከስደት መልስ እደጃፍህ እንድመጣ ፀልይልን አምላኬ ከዚህች የተቀደስች ባታ አሳየኝ እባክህ
@fatmeali5613
@fatmeali5613 4 года назад
temasgen amelaka ortodocse seladerky amelak amesgenhalhu abatachen she amet nuruley
@fahadalasiry7741
@fahadalasiry7741 4 года назад
አለኚ
@Fairplay2015
@Fairplay2015 4 года назад
እኔም
@jafarosman4679
@jafarosman4679 4 года назад
Hello sara
@user-ye7sn8gf2l
@user-ye7sn8gf2l 3 года назад
አባየ እሽ አመት ኑርልን አሜን አደራ እሰካገኛህ በሳላም ለአገሬ አብቃኝ በተስፋ እጠብቅ አለሁ በእንተ ብርታ እግዚአብሔር አሜንንን
@selamyemariyamlij4687
@selamyemariyamlij4687 5 лет назад
የሰላም አባት የወንጌል አርበኛ ሺ አመት ኑሩልን በረከትወ ይድረሰን የኛ ጀግና የስደተኞች አባት በረከትወ ይደርብን
@gff7556
@gff7556 2 года назад
የሰላም አባት የወንጌል አርበኛ ሺ አመት ኑሩልን በረከትወ ይድረሰን የኛ ጀግና የሰደተኞች እባት በረከትወ ይደረብን
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 5 лет назад
አቤቱ ደጅህን ለመርገጥአብቃኝ ዬወንቅሽት ቅዱስ ገብርኤል አባቴ።
@aamm3141
@aamm3141 4 года назад
ለደጂህ ያብቃኝ አባቴ
@user-mu8lv5ee4c
@user-mu8lv5ee4c 5 лет назад
የበረሃው መናኛ ልዩ አባቴ 💒ደሀን ወዳጂ: ለስደተኞች አልቃሽ ባለ ዉለታየ ።እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን።🙏🙏🙏አሜን
@hidatwelday2212
@hidatwelday2212 4 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@henokab1493
@henokab1493 4 года назад
እግዚአብሔር ይጨምርልወት ወንቅሸት ገብርኤልን በማየቴ ተባርኬያለው መንገዱ እራሱ ፈታኝ በመሆኑ በረከት ነው
@user-tn8wm7nh1l
@user-tn8wm7nh1l 5 лет назад
አሰካለ ማርያም ካብ ስደት ብፀሎቱኩም ሕስብና ቅዱስ ቦታ ናብ ኣፍ ደገ በሪ ክረግፅ ያብቁጭዑኒ ብፀሎቶም
@tigrayadey7559
@tigrayadey7559 4 года назад
ኣባታችን በፆሎታቸው እሰቡን እኛ ስደቶኞች ልጆዎች ይሄ ድንቅ ታኣምር የምንያበት ግዜ ይስጥን እኔ ይሄ ለማየት ትልቅ ጉጉት ኣለኝ
@selamselam9727
@selamselam9727 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ የኛ ልዩ እንኳን በሰላም መጡልን የስደተኞች አባት ዘላለም ያኑርልን አባዬ እንወዶታለን ለዚህ ለቅዱስ ቦታ ለመርገጥ ያብቃን የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሀንስ አሜን
@adinaaboughanem2063
@adinaaboughanem2063 5 лет назад
እግዝአብር
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 лет назад
Amen3 sub argegn konjo
@user-iz6gb1go5k
@user-iz6gb1go5k 5 лет назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 лет назад
@@user-iz6gb1go5kamen3 sub argegn konjo
@edenhailu3055
@edenhailu3055 4 года назад
@@TBTubeTb igzybher yEmsgn
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቁ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የወቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አባቃኝ
@bbfd9311
@bbfd9311 3 года назад
አባታችን እድሜና ይስጥልን አባታንም ተፈውሶ እኔም በሰላም ከዚህ ከኮረና ተርፌ ወንሽ ቅዱስ ገብርኤል ምስክርነት ያብቃኝ
@user-vy6wu2re9r
@user-vy6wu2re9r 5 лет назад
እንኳን ደህና መጡልን የበረሃዉ መናኝ የስደተኞች አባተ በረከተዎ ይድረሰነ ሺ አመት ኑሩልን የኛ አባት
@meronamanule3379
@meronamanule3379 5 лет назад
አልልልልልልልልልል
@user-su2gh6qi9s
@user-su2gh6qi9s 5 лет назад
9pp
@user-ib3fu3hp8x
@user-ib3fu3hp8x 5 лет назад
Amen amen amen
@tabeltmulu4359
@tabeltmulu4359 5 лет назад
amen amen amen
@user-vy6wu2re9r
@user-vy6wu2re9r 5 лет назад
@@tabeltmulu4359 💓
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እርሶን የሾመልን አምላክ መስቀሉን አሸክሞ አባ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ለዘላለም ያቆይልን ቸሩ መዳህኒ ዓለም አሜን አሜን አሜን
@meseremeseret2761
@meseremeseret2761 5 лет назад
አባታችንእረዝምእዱሜናጤናይስጥልን
@mashwoqtr3241
@mashwoqtr3241 4 года назад
እድሜና ጤና ለቅዱስ አባታችን ያድልልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልኝ አባ በፀሎተ ምህላዎ ያስቡኝ እኔ ደካማና ሀጢያተኛ ልጆትን ሀይለ ራጉኤልን
@user-by2eh7ml7b
@user-by2eh7ml7b 5 лет назад
አባታችን አባ ዮሀኒስ እድሜና ጤና ይስጥልን በያለንበት ጠብቁጥ ፆሎቶዉ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@vkdif1792
@vkdif1792 Год назад
አባዬዬዬዬዬ የስደተኞች አባት በእዉነት ቃላት ያጥረኛል ብቻ እድማሜና ጤና ይስጥልን የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኚ
@foozihmohamd5437
@foozihmohamd5437 5 лет назад
አባ ሺ አመት ኑሮልን እደአቱ አይነት ሠው ያብዛልን ኦርቶዶክስ ተዎህዶ ለዘላለም ትኑር።ትበዛለች እጂ መቼም አጠፋም
@emuyetemuenat695
@emuyetemuenat695 5 лет назад
ይችን የተቀደሰች ቦታ ባባታችን እድፈወስ በሰው አገር ነው ያለሁት በሰላም ለሀገሬ አብቅቶኝ በመስቀላቸው እድባረክ በፀሎታችሁ አስብኝ
@fours5553
@fours5553 5 лет назад
ስለ አባታችን አባ ዮሐንስ እንዲህ ነው ብሎ ለመናገር ከቃላት በላይ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላቸው ከኔ ከሐትያተኛዋ እድሜ ላይ ቀንሶ ይጨምርላች ወንቅሸት ገዳም ቦታዉን ሳላይ ፀበሉን ጠጥቼ ፈዉስን አግኝቼ ምስክርነት ሳልሰጥ እንዳልቀር አበርታኝ ጌታ ሆይ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 12 дней назад
አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን🙏🙏🙏
@user-ti9lx8cc7f
@user-ti9lx8cc7f 5 лет назад
ወይኔ ደስ ሲል መንፈስን ያድሳል የምድር ገነት ነው የእውነት ለአገሬ ያብቃኝ እና ለመሄድ ያብቃኝ ለምትመኙ ሁሉ ፈጣሪ ይርዳን ደጁን እንድንረግጥ እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልን እባይዬ የበረሃው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን በረከቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 лет назад
እኔ የማርያም ልጅ ነኝ እኔ የማርያም ልጅ ነኝ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን ሀገራትን ሰላም ያድርግልን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ታህሳስ ገብረኤል እዛ አሳልፋለሁ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ ጥቅምት እገባለሁ
@user-ti9lx8cc7f
@user-ti9lx8cc7f 5 лет назад
@@aliaazzam30 አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ይርዳን እግዚአብሔር ይፍቀድልን
@fatumafatuma7211
@fatumafatuma7211 5 лет назад
ይህ ቦታ ለማየት በጣም ቸኮልኩ እፍፍ ደሥ ሢል
@user-ey2wp4er9t
@user-ey2wp4er9t 5 лет назад
Inem lideju yabkan
@abevahananya607
@abevahananya607 5 лет назад
ሰላም የኔ እህት ስምሽ እንደጻፍሽው የሙስሊም ልጅ ነሽ እኔ ክርስቲያን አይደለሁም ግን ከውጭ ወደገዳም መጥቻለሁ እመሰክራለሁም: እድለኛ ነሽ
@hirutekebede5431
@hirutekebede5431 5 лет назад
አቤቱ አባቴ ሆይ ይችን ቦጣ እረግጥ ዘንድ ያንተ ፍቃድ ይሁንልኝ
@simegnsimegn5445
@simegnsimegn5445 5 лет назад
ካሠብሺበት ታይዋለሺ ትደርሻለሺ ከባህር ዳር የ15 ብር ትራንስበርት ነው
@salmaalsh1154
@salmaalsh1154 5 лет назад
ዉይይይ እኔም በጻም
@fasikalebanon6024
@fasikalebanon6024 3 года назад
ለአባታችን,እድሜና,ጤና,አብዝቶ,ይስጥልን,አሜን,ረዴትዎ,በረከትዎ,ጾለትዎ,አይለየን,አሜን
@melkimelki1671
@melkimelki1671 Год назад
የበረሀው መናኝ የወጌል ገበሬ የሰላሴ ባሪያ የልማቱ አርበኛ ድቅሰጦታችን አባታችን እድሜ የማቱሳላን ያድልልን ፈጣሪ🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹❤❤❤❤🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@misrakasmare136
@misrakasmare136 5 лет назад
ክብር ለአባታችን ለአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም የድንግል ማርያም ልጅ ለዘላለም ያቆይልን በፀሎትዎ ያስቡኝ
@user-ze9yc5ix6c
@user-ze9yc5ix6c 5 лет назад
የታሪክ ባለቤት የበረሐው መናኝ እድሜና ጤናወትን ቅዱስ እግዚአብሔር ያርዝምልን በረከተወት ፆሎተወት አይለየን አሜን .
@user-ce3wb6gh7m
@user-ce3wb6gh7m Год назад
የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የበረሀዉ መናኝ አባ ይሀኒስ ለደጅህ አብቃኝ
@user-rf2pj1oe8j
@user-rf2pj1oe8j 2 года назад
ቅድስት ገብርኤል ለደጂ አብቃኝ በእውነት ለአባትች እድሜ ናጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልን አባታችን
@user-pf6vl4kx1s
@user-pf6vl4kx1s 5 лет назад
ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን እኛንም ለቤቱ ለደጀ ሰላሙ ያብቃን ፆለተዎት አይለየን
@rewsafrewd9641
@rewsafrewd9641 4 года назад
Haymaot Haymanot
@wedamamo2390
@wedamamo2390 5 лет назад
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ምስጋናሁም ብዙ ነው ስራሁም ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ለወላዲት አምላክ አሜን አባታችንን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና በፀጋ ለዘላለም ያኑርልን በርከታቸሁ ይደርብን አሜን 👏👏
@molabelay6202
@molabelay6202 4 года назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ ለአዳነ ቅዱስገብሬል ወንቅሸት ገዳም አብቃኝ
@saragerzgheer3924
@saragerzgheer3924 4 года назад
አባታችን ቅዱሰ አባ ዮሐንሰ ተሰፋ ማርያም እኔም ከበሽታዬ ተፈውሽ አባቴም ከበሽታው ምሥክርነት ለመናገር ያብቃን የወንቅሽ ቅዱስ ገብረኤል ለመባረክ ያብቃን
@user-sy5bz7kp4i
@user-sy5bz7kp4i 5 лет назад
እንኳን በሰላም መጥሉኝ ኣባዬ ረጅም እድሜ ናጤን ይስጣት ሺኣመት ንሩልኝ እልልልልልልልልል እንወዳችዋለን በፀሎት ኣስቡኝ ወለተ ኪዳን ስደት ነኝ ያለሁት
@alemeshetu1821
@alemeshetu1821 5 лет назад
በእውነት ላባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት
@user-vc4cp2iy6j
@user-vc4cp2iy6j 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ለደጂወ ያብቃን አባየ
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወንቅሽትመድረገነት ውድ አባታችን በድሜበፅጋይጠብቅልን
@user-ee9fc8br9f
@user-ee9fc8br9f 5 лет назад
*ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ በፀሎት አስቡኝ*
@rozaabate9575
@rozaabate9575 5 лет назад
አባታችን ሰብሳቢያችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 лет назад
Amen3 sub argegn geni konjo
@user-ee9fc8br9f
@user-ee9fc8br9f 5 лет назад
*አድርጌሽለሁ ውድ*
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 4 года назад
god bless u abuu tewhuns
@ethioeritrean992
@ethioeritrean992 4 года назад
Amen amen
@astekastek1000
@astekastek1000 5 лет назад
የኔ አባቴ ጀግና አባት ኖት እኮ በረከቶ ይደርብን አባቴ አይዞት አብዬ ማቱሳላራ እድሜ ይስጦት
@genzi8683
@genzi8683 2 года назад
የወንቅሸት ገዳም ለማየት ያብቃኝ ለአባ ዪሃኒስ እድሜና ጤና ይስጥልን
@demituneqewo9928
@demituneqewo9928 4 года назад
ወንቅሽት ቅዱስ ግብርኤል አመላክ ዮሀንስ አባቲስ ሆይ ልድጅህ አበቃኝ ወለት ሰማያት ነኝ ሰደትኛ ለጂት
@MTube-xv9rl
@MTube-xv9rl 5 лет назад
እንዴት ደስስስ ይላል በጌታ ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በሰላም ወደ ሀገር ቤት ገብተን ይሄን የተቀደሰ ገዳም ለማየት የቅደስ ገብሬል ፍቃድ ይሁንልን
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 4 года назад
Amen
@mastietamru4776
@mastietamru4776 5 лет назад
ለመረሀው መናኝ ለክቡር አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ጠላቶቹን እግሩ ስር ይጣልልን
@reneakel8641
@reneakel8641 5 лет назад
Amen Amen Amen
@talalalazemi7195
@talalalazemi7195 5 лет назад
Amen
@user-yj1po6sy7o
@user-yj1po6sy7o 4 года назад
Ilvu
@giouio7410
@giouio7410 4 года назад
የበረሃው መናኝ የሰደተኛ አባት በፀሎት አሠበኝ ወለተ ፅወን
@maryymaaitah
@maryymaaitah Год назад
መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ የቤተሠቦቸን ክፍ አታሠማኝ🤲🤲🤲
@jxjsjdjnsndjbsjdud3694
@jxjsjdjnsndjbsjdud3694 5 лет назад
ለአባታቺን እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታቺን በረከትሆ ይድረሰን
@adanechguetou245
@adanechguetou245 5 лет назад
ለአባታች እረዥም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን በርከታችሁ ይደርብን
@CLoud-fi5mr
@CLoud-fi5mr 4 года назад
እልልልልልልልልልልልል አባታችን አባ ዩሃንስ ተስፋ ማርያም ሺ አመት ኑሩልን የወጌል አርበና የበረሃው መናኝ
@Tsega-dl2jb
@Tsega-dl2jb 6 месяцев назад
አባታችን አባ የውሐንስ የርሶ በረከት ይድረሰን አርሶም ረጅም እ ድሜ ይስጦት
@user-mh6or4bs4z
@user-mh6or4bs4z 5 лет назад
እንኳንደህናመጡ _የስደተኞችአባት _በጭንቅለተያዙ ደራሽአባታችን _እድሜና ጤናይስጣቹ።
@user-zi2hl5yk2w
@user-zi2hl5yk2w 5 лет назад
አቤቱ ጌታየ ሆይ ከሰደት ወድ ሀገሬ ገብቸ ይቸን ሰፍራ ለማየት ጉጉት አለኚና ፈቃደህ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@hnan1997
@hnan1997 4 года назад
አሜን አህቴ
@habamukebede3463
@habamukebede3463 Год назад
የበረሃው መናኝ Aba Yohannes Tesfamariam እረጅም እድሜ ጸጋውን ያብዛልን ጸሎት ልመናቸው ይጠብቀን
@kidstalekakidstaleka5687
@kidstalekakidstaleka5687 4 года назад
የስደተኞቹ አባት እረጂም እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን እረጂም እድሜ አብዝቶ እግዚያብሔር ይስጥልን
@huluf1949
@huluf1949 5 лет назад
አባታችን በእድመ እና በጤና ይጠብቅልን በሰደት የለን ልጅችሁም በፀሎት አሰብኝ አባ ለወንቅሽት ገዳም ለአይነችሁ ማየች እና በመሰቀሎ ሀይሉ እንድባርኩኝ በፀሎት አሰብኝ
@azaazv7231
@azaazv7231 5 лет назад
የበረሀው መኘናኝ የኛ አባት 1000 አመት ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ
@yesemwork8310
@yesemwork8310 4 года назад
አባ ዮሀንፅ ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን አባታችን
@danielzerai7711
@danielzerai7711 5 лет назад
AMEN AMEN AMEN ABATCHIN ABA YOHANNES
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 5 лет назад
እንኳን ደናሄ መጡላህ አባታች እግዚአብሔር እራጅመ እድሜ ይስጥልን
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 5 лет назад
አባታችን እድሜ ጢና ይስጥልን ነፍስ ያድሳል በአይን ሲታይ እኩነ እቦታው ለደረሰ እኝንም ለበረከት ያብቃን መደሀኒአለም
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ንእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ስለ ሁሉም ነገር 💒✝️🙌🛐🙏🙏🏾🙏❤️💛🫶😘🎇☀️✨💫🎇🌻🌻🌻🎇😇📖🍃💯👌🕊️🕊️🕊️
@meazagelaye197
@meazagelaye197 2 года назад
ዬበረሃው መናኝ ዬሰደተኞች አባት ይኑሩልን ዬዎንቅሸቱ ገብሬል ዳግም ለቦታህ አብቃኝ
@user-ro7ij1fu4u
@user-ro7ij1fu4u 5 лет назад
አባየ የኔ ናፍቆት ኑሩልኝ ሽ አመት የኔ አይኔ ናችሁ ስደተኛ ልጂሁ ወለተ ጊወርጊስ እወድዎት አለሁ
@user-pn7oi6ii7o
@user-pn7oi6ii7o 5 лет назад
ኧረ የእኔ አባት ዛሬ በደንብ. አየሆወት. እስይ. የእኛ. አባት. እናንተን ለበረከትና ለጽድቅ የጠራ አምላክ. እኛንም. እንደት በደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ. ለንስሐ. ያብቃን ለስጋሁ. ደሙ. ሉደጀ ሰላሙ ያብቃን. አባታችን ቡጾሎተወ. አስቡኝ ወ/ሚካኤል.
@rosemarkos6795
@rosemarkos6795 5 лет назад
WendmeEgziabher yebarkh Abatachenem edem ena tena yestelen
@senimengstu3304
@senimengstu3304 5 лет назад
Amen ⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@senayitdesm7716
@senayitdesm7716 5 лет назад
አሜን
@user-pn7oi6ii7o
@user-pn7oi6ii7o 5 лет назад
@@senayitdesm7716 ስንዬ
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 лет назад
Amen sub argegn konjo
@mulu6793
@mulu6793 5 лет назад
አባታችን አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም እርጅም እና ጤና ይስጥልን ሽህ አመት ኑርልን የተዋህዶ አርበኛ በጸለቶወት ያሰቡን ስደተኞችህ ልጆችህን አባ ለደጅሆት ያብቃን
@user-mb8zn1zq4c
@user-mb8zn1zq4c 9 месяцев назад
መንፈሳዊ ጀግና አድሱ የኢትዮጵያ ሀዋርያ አባ ዮሐንስ ✍️✍️👏👏👏
@God-db9vp
@God-db9vp 4 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን።
@amanuelhaileofficialchannel
@amanuelhaileofficialchannel 5 лет назад
I am protestant, but i appreciate your Deligence Aba Yohanns, May God bless your Power and Strength.
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 5 лет назад
Why is it necessary for you to announce your denomination? Ya ribbi ale yageray sew.
@mikywolday4180
@mikywolday4180 2 года назад
back your home man
@xcellxcell5163
@xcellxcell5163 4 года назад
በረከታችሁ አይለየን በቅዱስ ገብርኤል ገዳም ያላችሁ ገዳመኞች ሁላችሁም በፆለታችሁ አስቡኝ እድሜአችሁ ያርዝምልን ተመስገን።
@mikiyasashenafi9179
@mikiyasashenafi9179 4 года назад
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አባታችንን ጠብቅልን
@hayimanotyoutube4734
@hayimanotyoutube4734 5 лет назад
Aba yohanis Tasfamariyam.Tsalotachawuna limanachaw kagnaga yihun edmena tena yabzalachaw 🙏🙏🙏
@yeneenanchui2015
@yeneenanchui2015 5 лет назад
እጅግ በጣም አስገራሚና አስደማሚ….እግዚአብሔር ታላቅ ነው!
@zainazaina7003
@zainazaina7003 2 года назад
አባየኋ ንስ አባታችን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖን የባርክልን
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 4 года назад
የበርሀው መናኝ አባ የሀንስ ተስፍ ማርያም በርከታችሁ ይደርብን ከስደት መልስ ያሳደገኝ መላክ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ
@user-jv3sf5xt8q
@user-jv3sf5xt8q 5 лет назад
እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አባታችን እርጅም እድሜ ጤና ይስጥወት
@zainbzozo2121
@zainbzozo2121 5 лет назад
አባትቻአባየዋንሰ
@amaamm6604
@amaamm6604 5 лет назад
መቸ ነው እኔም ወግ ደርሶኝ የምመጣው አምላኬ በሰላም ከሀገራችንአስገባን
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 лет назад
Amen3
@user-vx8sv2vb1i
@user-vx8sv2vb1i Год назад
❤❤❤❤❤😢አሜንአሜን❤😢❤❤❤😢😢😢
@AsAs-rk1ou
@AsAs-rk1ou 3 года назад
ኣባታችን ዕድመና ጠና ይስጠው የኣባታችን በረከት ይደርብን
Далее
Осторожно селеба идет 😂
00:16
Просмотров 408 тыс.