Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 567 A ''ተጠንቀቅ በሉልኝ'' 

Translated title
Подписаться 225 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 356   
@Bfutt-mn5ny
@Bfutt-mn5ny 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንንንንንንን🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን የሂወትቃልን ለመገቡን ለአባታችን በስደት ላልንዉ መፅናኛችን ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችንን አሜን🍃🌾👐አሜን አሜን
@tirhasgrmay6669
@tirhasgrmay6669 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ሺ አመት ያኑርልን ጠላታቸውን በቆፈሩት ጉድጓድ ይጣልልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አባታችን የበረሀው መናኝ በአሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@addismana5153
@addismana5153 10 месяцев назад
አሜን ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ላሰተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልዎት አገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያሰረዝምልዎት መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን የታሪክ አባት የበርሀው መናኝ የተዋህዶ ፋና እንቁ አባት የወንጌል ገበሬ የስደት ስቃችን መጽናኛችን አለኝቻችን ምትክ ልዬ ስጦታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሸሸ አመት ያኑሩልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ስር ይጣልልን ያይሰዲቱ እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 30 60 100 አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን አሜን አሜን አሜን
@TrkastGtujbc
@TrkastGtujbc 10 месяцев назад
አባታችን የወንጌል አርበኛ የኛ ልዩ አባት በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
@Hdgyghjx
@Hdgyghjx 10 месяцев назад
አባታችን በፀሎት አስብኝ አፀደ ማርያም የበረሀው መናኝ የኔ እቁ አባት ሽ አመት ይኑር ልብ አሜንንን
@heuteheute3812
@heuteheute3812 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@የበሪሃዉመናኝልጅነኝ
@የበሪሃዉመናኝልጅነኝ 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ኣባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን ኣባታችን ኣባታችን እኔስ በሁሉም ደካማ ነኝ ወለተ ማሪያም ወልደ ሰንቤት ከነቤተሶቦቻችን በፆሎት ያስቡን ❤❤❤❤
@SalamSalam-pd6ey
@SalamSalam-pd6ey 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ለአከሩን ላስተማሩን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቁይልን
@tringotesfa8517
@tringotesfa8517 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋዉ ያቆይልን ፀሎታቸዉ በረከታቸዉ ይድረሰን 🤲🤲🤲😢😢
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን😢
@kasahunmamo6587
@kasahunmamo6587 10 месяцев назад
አባታችን ስጦታችን እድሜይስጥልን የሰጠንአምላክከጨለማ የመውጫ ሚስጥር አባት ተሰጠን ተመስገን ባለንበትሆነን ከስራታችን እየተፈታን በሰላምአየኖረን እግገኛለን አባታችን ያለመልምልን አሜን❤
@alamark1631
@alamark1631 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባዩዩዩዩ የኛተስፈ አባታችን እሺ አመት ያቆይልን
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 10 месяцев назад
አባታችን እንኳን ደና መጡልን🎉የተዋህዶ እንቁ የበረሐዉ ኮከብ የወንጌል ገበሬ ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰሱን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይኑርልን እኛንም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
@Adis-u7h
@Adis-u7h 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ያቆይልን አባታችን የስደተኞች አባት ሺ አመት ያቆይልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@בלטואיילין
@בלטואיילין 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hananma6884
@hananma6884 10 месяцев назад
አባታችን የኛ እንቁ ሺሺሺአመት ያኑርልን አባዬ እንዳንቱ አይነት አባት ማግኝት በዚህ ዘመን ተመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ቃለህይወት ያሰማልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ፀሎትዎ ይድረስልኝ አባዬ የልብን ጭቀት ታውቃለህ 👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻👏👏
@zinashsidamo4199
@zinashsidamo4199 5 лет назад
አሜን አባታችን በመጀመርያ እርሶን የሰጠንን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን!!! አሜን አባታችን በአገራችንም ሆነ በውጩ አለም እየሆነ ያለውን ሥቃይ መከራ እርስ በርስ መፋጀት ያለመደማመጥ እንዲኖር እያደረገ ያለውን ሰው መሳይ ጋኔልን ከምድረ ገጽ ያጥፋልን መላከ ገብርኤል::
@tamiratgetachew9856
@tamiratgetachew9856 5 лет назад
እንኳ ደና መጣቹት አበታችን አሚን. አሚን. አሚን ቃል ህይወት የሳማልን በፃሎት አስቡኝ ሀገር ቤት ልገበ ነዉ አባታችን ገሀ ልሄዲ ነዉ እህቴን ዬጄ የበራሀው ማና አበ ዮሀንስ ፃሎት በለንበት አይለያን እይቴ ወለቴ ማርያም እግዚአብሔር ይማርልኝ ዘንድ የሱ ፍቃድ ይሁንልኝ በአኔ እስከማይ ቾኮልኩ አበታችን
@lizahiwote125
@lizahiwote125 5 лет назад
አባታችን እግዛብሄር በእድሜና በፀጋ ያኑርልን በዚህ በ8ተኛው ሺ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ፈጣሪ ለኛ ለልጆቹ መዳኒት የሰጠን እንቁ አባተችን እድሜን አብዝቶ ከሰላም ጋር ይስጥዎ ፈጣሪ አምላክ በተማርነው ትምህርት 30 ,60, 100 ያማረ ፍሬ ምናፈራበት ያድርገን አባታችንን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
@yugyuyuigguu169
@yugyuyuigguu169 5 лет назад
ለአባታችንረጅምእድሜይስጥልንየመከራአባታችንየስምተኛዉሺሀዋሪያየኦርቶዶክስእንቁአባዬእድሜየሚሰጥቢሆንየኔንምእድሜቢጨምርልኝእኔቁጭብዬምንእሰራለሁያለሀፂያትአባዬግንአለምንየሚያድንመንፈስቅዱስያደረባቸዉየስላሴባሪያ
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ
አሜን አሜን አሜን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጠላቶቻቸውን ክእግራቸው ስር ይጣልልን አሜን አሜን አሜን 👐👐👐
@yohannestekle2652
@yohannestekle2652 5 лет назад
የበረሀው መናኝ የበረሀው አንበሳ ጀግናው ባህታዊይ የማይበገር የተዋህዶ ጀግና እንቁ አባት እውነት ትምህርቱንስ እንደውሀ አጠጡን በተግባር ላይ እንድናውለው ልቦናችንን ያብራልን አገራችንን ኢትዮጵያ ከከበባት መቅሰፍት የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል አምላከ ዮሀንስ ያውጣት ነፃ እምዬ አገሬ እድሜ ማቶሳላን ይስጥልን አባዬ
@samerh9970
@samerh9970 5 лет назад
yohannes tekle Amen Amen Amen 👏💚💛❤👏👏👏
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ
አሜን አሜን አሜን 👐👐👐
@zanezane8524
@zanezane8524 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ለዘለዓለም ይኑሩልን
@ezanacizana4567
@ezanacizana4567 5 лет назад
Wendmi selam lant yhun sorry andea neger felige neber aba wenkshet new yalu ahun yeni wendem
@yohannestekle2652
@yohannestekle2652 5 лет назад
አዎ ወንቅሸት ናቸው
@masaisamu1972
@masaisamu1972 5 лет назад
አባ ዮሐኒስ የአለም መድሐኒት ጸጋዉን ያብዛለወት እኔም በሰደት አለም ንሮ እየታገለኝ ነዉ በጸሎት ያሰቡኝ የበረሐዉ መናኝ የወንቅሸት የወረዳኖስ የገዳሙ ገብርኤ የነገርሁህን አደራ ፈጥነሕ ድረስልኝ ።
@lezaleza9296
@lezaleza9296 5 лет назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ የማቱን ሳላ እድሜ ይስጥልን የፍቅር ሰላም የአንድነት አባታችን የወንቅሸቱ ገብርኤል ይጠብቅልን ለደጅም ያብቃን ፅሎት ያርጉልን
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ የሰላም የፍቅር የስደተኞች አባታችን በፀሎት አይርሱን
@agfds1531
@agfds1531 5 лет назад
በዙሪያዬ ያለህ በዙሪያዬ ፣ገብርኤል ዋስ ጠበቃዬ፣አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@zebnasemawmengesha6812
@zebnasemawmengesha6812 5 лет назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የስደተኞች አባት የበረሀው መናኝ ዝነኛው ባህታዊ አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን እኛም ብምንሰማው ቃል የተግባር ሰው ያድርገን ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን
@azanawsisay5247
@azanawsisay5247 10 месяцев назад
አባዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@ጠባቂየእመቤቴጠባቂየእመቤ
አባታችን የበርሃው መናኝ አባ ዮሐንስ መፅናኛችን የአለም ቤዛችን የኛ ብርሃናችን የአለም ፈዋሺ ዝናህ ተሰምቷል በአለም አባታችን አይኩብን መድሀኒታን እድሜና ጤና ይሰጥል ዲሰ ላክ ምታርጉ ሰወች ማን ተመልቱ አላችሁ እጃችሁን ይሰበርው
@ድንግልማሪያምእናቴወንቅሸ
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዴሜ በጤና ያቆይልን የኛ ልዩ የስደተኞች ተስፋ የበራሀው መናኝ የወንጌል ገበሬ ሺ አመት ያኑርልን ።
@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
አባታችን እኳን በሠላም መጡልን የኛ ተናፋቂ ሺ አመት ኑሩልን
@ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ
አሜን አሜን አሜን
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ
አሜን አሜን አሜን
@azanawsisay5247
@azanawsisay5247 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@ኢትዮጵያናትሀገሬ-ነ1ቈ
Abatach aba yehunnes Tesfa mariam. በፆሎትሕ። አስበን አባታችን በስደት ያለነው ልጆችሕ አባየ ያመኛን ፆሎትሕ ይድረስልኝ አባየ እድሜሕን ያርዝምልን የበረሐው መናኝ
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ላባታችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን
@HtcgRhydff
@HtcgRhydff 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@kasahunmamo6587
@kasahunmamo6587 10 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን እልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልል
@askalaask2873
@askalaask2873 5 лет назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@fezeyfmuhammad9889
@fezeyfmuhammad9889 4 месяца назад
አባታችንቃለህወትንያሰማልን
@mariamalmeqbali278
@mariamalmeqbali278 5 лет назад
እድሜና ጤና ለአባቴ አሜን አሜን አሜን
@wubalemlala837
@wubalemlala837 5 лет назад
አባ በፀሎት አስቡን እረጅም እድሜ ይስጥልን በስደት ያለነውን ደጅህን ለተመኘን ሁሉ ያበቃን ዘንድ ፀሎታቹ አይለየን
@woletkidan8416
@woletkidan8416 5 лет назад
የበረሀው መናኝ የበረሀው አንበሳ ጀግናው ባህታዊይ የማይበገር የተዋህዶ ጀግና እንቁ አባት እውነት ትምህርቱንስ እንደውሀ አጠጡን በተግባር ላይ እንድናውለው ልቦናችንን ያብራልን አገራችንን ኢትዮጵያ ከከበባት መቅሰፍት የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል አምላከ ዮሀንስ ያውጣት ነፃ እምዬ አገሬን ባሪያችሁንም በፆሎታችሁ እስቡኝ ወ/ተ ኪዳን ከውስጤ ጭንቀት ተፈውሸ ለማየት አብቁኝ እንታዬ
@ድንግልሆይአንቺጠብቂኝ
@ድንግልሆይአንቺጠብቂኝ 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንአባታችን ቅለ ህይወትንያስማልን አሜንአሜን
@saamerysaamery1890
@saamerysaamery1890 10 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን
@alamark1631
@alamark1631 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል
@s..s..742
@s..s..742 5 лет назад
አባታችን የበረሀው መናኝ የወጌሉ አርበኛ. የተዋህዶ ጀግና. እድሜ. ጤና ይሥጥልን. በስደት . የርሠወን. ድምጽ .እየ ተመገብን . አለን. ፈጣሪ .ለወቅሸት . ገዳም . ያብቃን.።
@AsekeleAyyele
@AsekeleAyyele 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@qwerqwer6467
@qwerqwer6467 5 лет назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን በጣም ልብ እሚነካትምህርትነው አባቴ ጆሮ ያለው ይስማቃለህይወትን ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር የኔን ምንም የማልጠቅመውን እድሜ ቀንሶ ለእርሰወ ይጨምርለወት አባቴ
@selamselam9727
@selamselam9727 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የኛ ልዩ የእግዚአብሔር ስጦታችን ዘላለም ያኑርልን
@reda6328
@reda6328 5 лет назад
ኣሜን። ኣሜን። ኣሜን
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
ሥለማይነገር ሥጦታው ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይሥጥልን የአገልግሎት ዘመንወን ጌታ ይባርከው የኛ መፅናኛ የበርሀው መናኝ አምላከ ይሀንሥ የተዋህዶ እንቁ የወንጌል አርበኛው እኛ ልጆችህ እንወዶወታለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mek1252
@mek1252 5 лет назад
መጡልን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን እግዝያብሄር
@alamark1631
@alamark1631 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን አባዩዩዩዩዩዩዩዩዩ
@tgalmey8713
@tgalmey8713 5 лет назад
የኛ አባተ እንኳን በሰላም መጡልን ዘላለም ኑሩልን አሜን
@tesfayeabtew7811
@tesfayeabtew7811 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
@hirutyemariyamlighi1157
@hirutyemariyamlighi1157 5 лет назад
እንኳን ቀሰላም መጡ አባ የእኛ ተሥፋ
@hirutyemariyamlighi1157
@hirutyemariyamlighi1157 5 лет назад
የእኛ አባት እንወዶታለን አረ ሰለ ኢትዮጲያ ሰላም አብዝተዉ ይፀለዩ ፀሎትዎ በረከትዎ ከእኛ ከስደተኞች ጋር ይሁን አሜን
@እኔጃፈራሁ
@እኔጃፈራሁ 5 лет назад
አሜን፣ አሜን ሠላም፣ ለአባታችን ይሁን፣ሠላም፣ አለምህዝብይሁን፣አሜን፣ አሜን
@masreshbh2133
@masreshbh2133 5 лет назад
Ameeen Ameeen Ameeeen
@tigstwelo9351
@tigstwelo9351 10 месяцев назад
አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 года назад
አባታችን፣እኔስኑርልኝነዉየምለዉ፣አባቴ፣ኑርልን፣ቅዱስገብሬል፣ጥላቶችህንከእግርህስርይጣልልን፣አባታችን፣እርጂምእዲሜይስጥልን፣እኔንሀፅያተኛበፀሎትአስቡኝ
@ሰላሜነሽድግልዋስትናዬ
አባታችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
@rubdnsfvyj9303
@rubdnsfvyj9303 5 лет назад
እንኳን ሠላም መጡልን የወንጌል አርበኛው 💛💛💚👌👌👍👈እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@መኳንንትመንበር
@መኳንንትመንበር 5 лет назад
አባታችን አባ ተስፋ ማርያም የተዋህዶ አርበኛ ለዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን ቅዱስ ገብርኤል ከፍት ከኋላ ጥላተውትነን ይጣልን 👏👏👏🇨🇬👏👏🇨🇬👏👏👏🇨🇬👏🇨🇬
@aamooo5807
@aamooo5807 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትንያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@aeyel9610
@aeyel9610 5 лет назад
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን
@ወለተማርያም-ጸ5ዐ
@ወለተማርያም-ጸ5ዐ 5 лет назад
አሜን የበረሃው መናኝ ያዳምልጂ አባት የወንጌል ገበሬ የተዋህዶ አርበኛ መንጋው የክርሥቶሥ ባርያ የበረሃው መናኝ ዳግማዊ ዩሃኒሥ ኑሩልን ሺ አመት ጥላተወትን ተግረዎሥር ይጣላቸው አሜን አሜን አሜን
@abitube3078
@abitube3078 5 лет назад
አባታችን።እንኳን።በስላም።መጡልን
@senayitsenayit3528
@senayitsenayit3528 5 лет назад
የሰላም አባት ቃለህይወት ያሰማልን እድሚወትን ያርዝምልን አሜን ተጠንቀቅ በሉሉኝ ኦ አምላክ ሆይ ማረን
@አገሬታርቀጉንደሬዋነኝአገ
ሰለማይነገርሰጦታውእግዚአብሔርይመሰገን ለአሰተማሩንለመከሩንአባታችንቃለህይወትያሰማልን እርጂምእድሜናጤናይሰጥልንአሜን
@addisaweke7444
@addisaweke7444 5 лет назад
አባታችን እኩን ደህና መጡልን አባዩዩ ከስደት መለስ ለደጅወ ያብቃን አባ ቀናቶች ነው የቀርውኝ በጸሎት ያስቡኝ ወለተ ሰበት አባታችን ሰላምወት ይብዛልን እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥወት አሜን አሜን አሜን
@ምንገድህንምራኝ
@ምንገድህንምራኝ 5 лет назад
አባየ የስደተኞች አባት የተዋህዶ እንቁ ሽ አመት ይኑሩ ፆለተወት በረከተወት ይደርብን አባየ
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠመልን አመን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤልል ንፁህ ፉቅር ንፁህ ልብ ፉጠርልኝ
@AnanjSnje
@AnanjSnje 2 месяца назад
አባቴ ኑሩል ሺሺዘመን የኔታ እወደውት አለን ❤❤❤የሠላም የፍቅር የአድነት የተዋህዶ አርበኛ የአለም ብርሃን የስደተኙች እርኛ አባታችን ኑሩል ዘለአለም አሜን አሜን አሜን በርከተዎ ፀሎተዎ አይለየን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ድንግልሆይእምዬ
@ድንግልሆይእምዬ 5 лет назад
አሜን አሜን አሜንንን እልልልልልልእልልልልልእልልልልልልልል
@ህይወቴነሽድንግል-የ5ከ
እንኳን ደና መጡልን አባታችን አባ ዮሀንስ ተሰፋ ማርያም የበርሃዉ መናኝ የወንጌል አርበኛ አሜን አሜንአሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት በድሜ በጤና ይኑሩልን አባየ በፆሎት ያስቡኝ እኔ በጣም አፆያቴ በጣብኝ
@heywatderasiloveyouethiopi9118
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የበረሀዉ መንኝ የ፳፩ ክፍለ ዘመን ሀዋረያ የስደተኞች ወዳጅ በረከተወት ይደርብን እድሜ ማተሱላ ለአባታችን
@ኣምላኬሆይማስተዋሉንሰጠኝ
እልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን
@abebemollaabebemolla9303
@abebemollaabebemolla9303 10 месяцев назад
በዙሪያየ ያለህ በዙሪያየ ገብርኤል ዋስጠበቃየ
@astereshetu2926
@astereshetu2926 5 лет назад
አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባቴ ቃል ሕዉሃት ይስማልንንብርህ ምኝይ አባቴ ሺ አምት ይርልን አሜን አሜን አሜን EllllllllllllllllllEllllllllllllllEllllllllllllll
@ZahraZahra-ze7ro
@ZahraZahra-ze7ro 10 месяцев назад
አሜን አባየ ጸሎትወት ይደርብን አሜን
@azanawsisay5247
@azanawsisay5247 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@meseretmesert5124
@meseretmesert5124 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወትያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በጸሎታችን አስቡኝ ወለተ ሚካኤል አትርሱ 😢
@marygracenovo8314
@marygracenovo8314 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ማታሱላን ይስጥልን
@ramycell4429
@ramycell4429 5 лет назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለህይወት ያሰማልን
@bitanyabegashaw3801
@bitanyabegashaw3801 5 лет назад
በእድሜ በጤና ያቆይልን ጠላትዎን ይጣልልን የማቱሣላን እድሜ ያድልልን የኔ ጀግና አባት የሁላችን አለኝታ ብርቱ መምህሬ ሁሌም ቢሆን የሰማይ አባቴን አመሠግነዋለሁ እንቁ አባትን በዚ ክፉ ዘመን ስለሰጠኝ ተመስገን ተመስገን ተመስገን አልኩትኝ፥
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 4 месяца назад
አባታችን ይፍቱን ይባርኩኝ አባዬ በፀሎት አስብን አተርስኝ ቤተሰብን በፀሎት አስብኝ አባዬ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@tegetsara6598
@tegetsara6598 10 месяцев назад
ቃለህወት ያስማልን አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አምላካችን አሜን አሜን አምን
@mshowa2176
@mshowa2176 5 лет назад
የሰላም አባታችን እንኳን ደና መጡ አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና ይሰጥልን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@beetiawoke3705
@beetiawoke3705 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን በእጰሎት እስቡን አባዬ
@سميرهاصرفلها
@سميرهاصرفلها 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባየ እንኳን ደሕና መጡ ወንቅሸት ገዳም ለደጁ ያብቃኝ 🙏🙏🙏🙄
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
አሜን ፫
@سميرهاصرفلها
@سميرهاصرفلها 5 лет назад
ሰላም ውድየ
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
@@سميرهاصرفلها ወይዬ ማርዬ ሠላም ለአንቺ ይሁን እንዴት ነሽ
@zebnayethiopia8171
@zebnayethiopia8171 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይውት ይስማልን አባታችን ኑረልን
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልነ ለአባታችን ለበረሀው መናኝ እድሜና ጤና ይስጥልን አቤት አባ የሰማነውን በልቦናቺን።አሳድሩብን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@rubdnsfvyj9303
@rubdnsfvyj9303 5 лет назад
እውነት ነው አባታችን በማንኛው ነገር ቅድመ ጥንቃቄ ማድርግ ያስፈልጋል
@natshenatshenatshenatshe7319
@natshenatshenatshenatshe7319 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን የኛ ስጦታችን እሺ አመት ያኑርልን
@za7613
@za7613 5 лет назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእውነት አባታችን ቃላት ያጥረኛል የመከረን ያስተማረን የገሰፀን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ወስበሀት ለእግዚአብሄር ወለወላዲቱ ድንግል ወስበሀት መስቀሉ ክብር አሜን አሜን አሜን
@zanezane8524
@zanezane8524 5 лет назад
የኢትዩጵያ ክብር የበርሃዉ መናኝ አባ ዬሃንስ ተስፍ ማርያም እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የኛ የስደት ስንቃችን አባታችን አብዝተን እንወዶታለን!!!!
@phonecase34
@phonecase34 5 лет назад
እልልልልልል ልል ልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 5 лет назад
የስደተኛው። ተስፋ። አባታችን። አባ። ዮሐንስ። ተስፋማሪያም። እንኳን። ደና። መጡልን። ሺህ። አመት። ይኑሩልን። ቃል። ህይወት። ያስማልን።
@salamderass7911
@salamderass7911 16 дней назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን ዘላለም ያኑርልን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@konjoale4468
@konjoale4468 5 лет назад
አባየ አባቴ እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 5 лет назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እራጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን ሺአመታ የኑሩልን አገራችህን ኢትዮጵያን ሰላም ዪዳግልን እኛም ሰደተኙቹሁን በሰላም ለአገራችን ለኢትዮጵያ ዪብቃን በፅሉታችሁ አሱቡን አባታችን
@Abc-rk6ro
@Abc-rk6ro 5 лет назад
👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲😭😭🙏🙏🙏❤💚💛❤💚💛🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌹🌻
@mebrtelemma8716
@mebrtelemma8716 5 лет назад
እግዚአብሔር ይምስገን የህን ትምህርት እድስማ ስላደርክኝ አምላኪሆይ የምስማውን ለፈሪ አድርግልኝ አሜን አሜን አሜን
@ድንግልማሪያምእናቴወንቅሸ
መሰደዴ ለበጎ ሆነልኝ እግዛብሔር ይመስገን።
@የገብርኤልወዳጅ-ዀ7ጠ
@የገብርኤልወዳጅ-ዀ7ጠ 10 месяцев назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ያስረዝምልን አሜን አሜን
@mncv9098
@mncv9098 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን እሽ አባታችን ልዕል እግዚአብሔር ትምህርት በልበናችን ያሳዲሪልን
@AnaAna-sy9ui
@AnaAna-sy9ui 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን የአባታችን ፆለት በረከት አይለየን
@nihbig3509
@nihbig3509 10 месяцев назад
አሜን ቃለ እወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብን አባት አለሜ
@zeinazeina4169
@zeinazeina4169 5 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@saa-dx4tg
@saa-dx4tg 10 месяцев назад
እንኳን አደርሳችሁ ለቅድስት ኪዳነ ምህርት ወርሀዊ መታስቢያ ለመከሩን ላስተማሩን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን😊❤
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 5 лет назад
አባቴ እግዚአብሔር ስለ እርሶ ፀሎት ልመና ብሎ አይነ ልቦናዬን ያብራልኝ ክፋትን ያርቅልኝ እየለፉ መገቡኝ የመገቡኝን የነፍስ ምግብ እንዳልዘነጋ በልቤ መዝገብ ያትሙልኝ ሺአመት ያኑርልን የራማው መላክ ይጠብቆጥ ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክልን የሰላም ዘመን ያምጣልን 💚💛❤
Далее
Как не носить с собой вещи
00:31