Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 569 A '' ከጩኸታቸው የተነሣ ምድር ተናወጠች'' 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 220 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.
'' ከጩኸታቸው የተነሣ ምድር ተናወጠች''
ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት

Опубликовано:

 

16 окт 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 406   
@user-pf6vl4kx1s
@user-pf6vl4kx1s 4 года назад
የበረሀዉ መናኝ የእምነት አርበኛ የደሀዎች አባት የስደተኞች መፅናኛ አባ ዩሀንስ ተስፋ ማርያም የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አባየ በፆለተወት ያስቡኝ ወለተ ኪዳን
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
@woinshetyemaryamligwoinshe6818 4 года назад
የተዋህዶ ፅሀይ አባታችን ሺ አመት ኑሩልን የስደተኞች አባታችን
@alemitu8622
@alemitu8622 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር ተዋህዶ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ ⛪️⛪️⛪️
@senayitsenayit3528
@senayitsenayit3528 4 года назад
የሰላም አባት የስምተኛው ሽ እውነተኛ ሀዋርያ ቃለህይወት ያሰማልን እድሚወትን ያርዝምልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልን ቸር መድሃኒአለም አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@selamtekle1509
@selamtekle1509 4 года назад
አባየ የበረሃው መናኝ የስላሴ ባሪያ እዲመና ጠናይስጥል🌹🌹🌹🌾🌾🌾👏👏👏🙏🙏🙏
@rubdnsfvyj9303
@rubdnsfvyj9303 4 года назад
አባታችን ምቀኛ ጠላቴ ዳቢሎሥ እንዳያሸንፍኝ በፀለትዋ አሥቡኝ ወለተ እየሡሥ ነኝ
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 4 года назад
አባታችን ሽአመት ኑሩልን መዝሙሩዎት አጥንትን የሚያለመልም ሥብከትዎ ህይወትን የሚገዛ አባዬ የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ የተዋህዶ እንቁ የበርሀው ጀግና የወንጌል አርበኛው መመኪያችን 👍👍👍👍
@zanezane8524
@zanezane8524 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-ey2tw4vo5k
@user-ey2tw4vo5k 4 года назад
እየ ሰ ማሁ ውየ ብድር አልጠግበውም ቃለ ሂወት እድመ ጤና ይስጥልን የኛ መመክያ
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 4 года назад
@@user-ey2tw4vo5k በጣም አጥንትን የሚያለመልም ነው መዝሙራቸው ሥብከታቸው አምላከ ዮሀንሥ እሥከለሊቱ ሠባት ሠአት ሥምንት ሠአት ድረሥ በጣም እከታተላለሁ ምንም ቢሆን አልጠግበውም
@gojjamtube2288
@gojjamtube2288 4 года назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የበርሀው መናኝ ጀግናው ባህታዊ ምትክ የሌለዎት ብቸኛው መለኩሴ
@destademekeselemon3493
@destademekeselemon3493 4 года назад
የንታየ የኔ እንቁ ኣባት እንካን በስላም መጡልን ቃለሂወት ያስማልን ኣሜን
@mareiammarrie8681
@mareiammarrie8681 4 года назад
እልልልልል ተመሰገን አምላክ
@alemyoutube6001
@alemyoutube6001 4 года назад
አሸነፍኩት እንዳይለኝ መቀኛው ጠላቴ እንባየን ተመልከት የሰማዬ አባቴ እልልልልልልልልልልልልል ዘማሪ መላእክት ያሰማልን አባታችን ፆለት ልመናዎ ይድረሰን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@mariamidris2313
@mariamidris2313 4 года назад
Amen
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 4 года назад
አሜን ያቆይልን
@bizuayehutebeje8197
@bizuayehutebeje8197 4 года назад
አባቴ ፍትፍቴ ሺህ አመት ኑሩልን ጠላትዎን ከእግርዎት ስር ይጣልልን እምባ ፀሎትዎ በረከትዎ አይለየን ፡፡
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 4 года назад
አሜን
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 4 года назад
አባዬ እህቴ ታማብኛለች በመንፈሥ ቅዱሥ ወንቅሸት ይጥሩልኝ እኔሥደከመኝ ብነግራትም አልሠማችኝ ሒጅ እያልኳት ነበር አባዬ በፆሎት አስቡኝ ሥደተኛነኝ ከርታታዋ የሀጢአት ሸክም ከብዶኛል ከሥደት መልሦኝ የወንቅሸቱ ቅዱሥ ገብርኤል ከደጅ ያቁመኝ ይህን ቅዱሥ ቦታ ለመርገጥ ያብቃኝ😭😭😭😭😭☝☝☝☝
@ncjdjdkd2713
@ncjdjdkd2713 4 года назад
አምላከ ዮሀንስ ይድርስልሽ እማ እኔም ደክሞኛን አሁንማ ይባስ ብለው ወቅሽት አትበይ አሉጭ ምን እደማደርግ አላውቅም ወድሜ ከና ወጣት ነው ግን የ 100አመት ሽማግሌ ነው የሚመስለውሽወገብን ይዞት አባትም እቤት አይወጣም ጺሀይ ሲመታው አይኑ አያይም። እፍፍፍፍ ሲደክመኝ ዝምታን መርጥሁ እህቶ አይዞሽ። እግዚወቢሄር ይማርልሽ
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 4 года назад
@@ncjdjdkd2713 አምላከዮሀንሥ በፆሎታቸው ያሥቡን እኛማ ምን አቅም አለን ከግንቦት ያነሣሁ ደከምኩኝ ሡቅ ነው የምትሠራው ታናሽ ወንድሜ ትምህርት ይማራን ከሧጋ ሁኖ ትምህርትሢዘጋለት በሠኔ እሒዳለሁ አለችኝ እሽ ብዬ ጠበኳት ግን አልሒደችም ምን ላድርግ ጨነቀኝ ቀጣምታማለች
@hgjh4935
@hgjh4935 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@zanezane8524
@zanezane8524 4 года назад
የተዋህዶ ክብር #የኢትዮጵያ ኩራት# የ8ሺህ,ሃዋርያ የወንቅሸት አባት, የድሆች አባት እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎዎት ዘመንዎትን ይባርክልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር አብዝቶይስጥልን አባታችን !!!!!
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@selamselam9727
@selamselam9727 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዝናኛው ባህታዊ የበርሀው መናኝ የ8ኛ ሽ ሐዋርያ ኢትዮጵያዊ ቅዱስ ዳግማዊ ዮሀንስ ኢትዮጵያን አደራ ፈተናዋ በዝቷል ለእግዚአብሔር ለምኑላት ለእርሶ ቅርብ ነው አባዬዬዬ
@maartaasalef3734
@maartaasalef3734 4 года назад
እንኳን ሠላም መጥሉን አባታች የኛ የሥደተኛች አባት መሚኪያች ሽ አመት ኑሩልን
@maraki6568
@maraki6568 4 года назад
ይከን የተቀደሰቦታ ለማየት በጣም ጎጉቻለሁ ቅዱስ ገብረኤል እርዳኝ ከስደት በሰላም መልሰህ ለደጂህ አብቃኝ
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 4 года назад
አሜን፫አይዞን እግዚአብሔር አምላክ አይዘገይምም አይቸኩልምም ያበቃናል ለሡ ምን ይሣነዋል
@user-ex3rp9pj3b
@user-ex3rp9pj3b 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን እኳን ደህና መጡልን የኛ ሁሉ ነገር ሺ አመት ኑሩልን ።።እግዚአብሄር ጤና ሠላም ፍቅር አብዝቶ ይስጥልን ።።።።።።።
@SasaSasa-xi9jj
@SasaSasa-xi9jj 4 года назад
Elelllllllllllllll
@ayaldesee4032
@ayaldesee4032 4 года назад
አባታችንን ቃለሕውትያሠማልን እግዚአብሔር ይመሥገንአሜን
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 4 года назад
እልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አባየ በፀሎት አሰቡኛ እኔ አፃተኛዋን ሁለት ተተሳይ ነኛ
@almazmekonen9108
@almazmekonen9108 4 года назад
አባታችን እንኳን በስላም መጡልን በፀሎት አስቡኝ አባቴ እግዚአብሔር ከንቱ ጋር ነው!!!!
@koki1872
@koki1872 4 года назад
የኛ አባት እንኳንበሠላም መታችሁልን
@user-qs9uo8pc1c
@user-qs9uo8pc1c 4 года назад
የስደተኞች. አባት የሰላም. አባት የፍቅር. አባት. የበረሀው. መናኝ. የበረሀ. ዳኛ. የ8ሺ. ሀዋርያ. እግዚአብሄር. አምላክ. የመረጠክ. ከዳቢሎስ. መጋጋ. የአዳም. ልጆችን. ፈቅለክ. የምታድናቸው. አባቴ. አምላክ ዮሐንስ. የድንግል. አበባ. የኢየሱስ. ሙሺራ. የድንግል ማርያም. ልጅ. የማቱን. ሳላ. እድሜ. ይስጥልን
@asaytit5262
@asaytit5262 4 года назад
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን በፀጋ ላይ ፀጋ አብዝቶ ይሰጥልን አባታችን እግዛብሄር ከርሱ ጋ ይሁን የሰደተኛ አባት
@demituneqewo9928
@demituneqewo9928 4 года назад
አባታችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይለን ተሰፋችን ኑሩልን ሺ አመት
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 года назад
አባዬ። የስደተኛው። እንኳን። ደና። መጡልን። ረዥም። እድሜ። ይስጥልን። ቃል። ህይወት። ያስማልን። አሜን
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 4 года назад
አባታችን እንኳን በስላም መጡልን በፀሎት አስቡኝ አባቴ እግዚአብሔር ከንቱ ጋር ነው
@SasaSasa-xi9jj
@SasaSasa-xi9jj 4 года назад
Amen amen
@user-dg3jj5rs8o
@user-dg3jj5rs8o 4 года назад
እማ እወድሻለሁ የአንቺ መኖር ያኖርኛል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@zinnashzinnasj4774
@zinnashzinnasj4774 4 года назад
Amen amen
@user-sq7xh3xy8v
@user-sq7xh3xy8v 4 года назад
አባየ እድሜና ጤና ይሰጥልን በፀሎተወ ያሰቡን በሰደት ያላቸሁ እህት ወድሞቸ ላገራቸን ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@user-yl7db9gn6i
@user-yl7db9gn6i 4 года назад
እባታችን እንኳን ብስላም መጡልን በስድስት ያለን በፅሎት አስቡኝ እባቴ እግዚአብሔር ከንቱ ጋር ነወ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒♥♥♥♥♥🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷
@alemadmasu8988
@alemadmasu8988 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን በስላም መጡልን በፀሎት አስብኝ አባታ
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን ከክፉ ይጠብቅልን ኑሩልን እድሜውን ፀጋውን ጤንነቱን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@tigrayadey7559
@tigrayadey7559 4 года назад
ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በፆሎቶም እሰቡን ዲያብሎስ ከምድር ኢትዮጵያ ነቅላቹ ወደ ሲኦል ጣሉሉን ስደት ይብቃቹ በሉን ኢትዮጵያ ኣገራችን ባርኩሉን እንደ ኢትዮጵያ ውብ ኣገር የለም እና እግዚኣብሄር ኢትዮጵያ እና ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን ለዘልኣለም ትኑር ኣሜንን
@zebnasemawmengesha6812
@zebnasemawmengesha6812 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሰላመወት ይብዛልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ሽ አመት ኑርልን የስደተኞች ተስፋ በጣም ነው የምወድወት
@user-mj3xd8mj4w
@user-mj3xd8mj4w 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስቱን ያውርስልን አባዬ ትምህርታችሁ መንፈስን ያድሳል ድምፆትን ስሰማው ጭንቀቴ ጠፋልኝ።።።።።።።።።የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@beetiawoke3705
@beetiawoke3705 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን (3) አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን(3) በእጰሎት እስቡን አባዬ አሜን(3) እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@etagegnetagegn2655
@etagegnetagegn2655 4 года назад
እኮንመጡል የሠላም ልዩ የታሪክ ባለቤት አባታችን ሺሺሺሺአመት ኑረልን ❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚💚💛❤💚💛❤💚❤💛❤❤💛💚❤💛💚❤💛💚👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልል
@astera3589
@astera3589 7 месяцев назад
አባዬዬዬ የበረሀ መናኝ ለአሰተመሩን ለማከሩ ለአባታችን ለበረሀ መናኝ ቃለ ህወይት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን መጣላታቸው ከእግራችን በርግጫ ያድርግላችሁ አባዬዬዬዬ የስላሴ በሪያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
@user-jg7jr4bp2m
@user-jg7jr4bp2m 3 года назад
አባዬ በእውነት ቃል ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ጠላታችሁን የእግራችሁ መረገጫ ያድርግልን እግዚአብሔር አሜን
@nardosiyemariyemliji8575
@nardosiyemariyemliji8575 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ኑሩልን ሺ ሺ ሺ አመት የፍቅር አባት
@iettay9053
@iettay9053 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መግስተሰማያት ያውርስልን የፍቅር የሰላም አባት አባይሀንስ ተስፋማሪያም የበረህው መናኝ የወጌል ገበሬ የሁላችን እራእይ የስም ተኛው ሺሀዋርያ እድሜ በጸጋው እግዛብሄር ያድልልኝ በርሶዎ ታሪኬ ተቀይሯል የወቅስሸቱ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ ለምስክርነት ከስደት ስመለስ
@GiasBd-rh7bj
@GiasBd-rh7bj 7 месяцев назад
የበርሀው መናኝ አባቴ ፀሎሎታችሁ በርከታችሁ ለቤተሰቦቻችን በሙሉ ይዴርስልን
@sycigifhjfiif659
@sycigifhjfiif659 4 года назад
እባታችን. አባ ዪሐንስ. የስደተኛ አባት በእንባ በፀሎቶት አስቡኝ ሁሌም ለኛ ስደት ላለነው. እንደለመኑ ልን ነው አባዪ በፀሎቶት አስቡኝ እግዚአብሔር ከርሶ ጋ ነው አሜን. ሺ. አመት ኑሩልኝ አሜን. አሜን አሜን
@meronmeron4565
@meronmeron4565 4 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን በፀሎቶህ ሀገራችንን አስቡልን ሠላም ለሀገራችን መዳህኒያለም የድንግል ልጅ ሰላሙን ይላክልን አሜን አሜን አሜን::
@zinatube2251
@zinatube2251 4 года назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን አባቴ በፀሎቶ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ በሰው ሀገር ነው ያለሁት ስራ አጥቼ ተቸግርያለሁ
@eluhu8503
@eluhu8503 4 года назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በጤና በጠጋ ያኑርልን አሜን
@addismana5153
@addismana5153 7 месяцев назад
አሜን ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ላሰተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልዎት አገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያሰረዝምልዎት መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን የታሪክ አባት የበርሀው መናኝ የተዋህዶ ፋና እንቁ አባት የወንጌል ገበሬ የሰላሴ ባርያ ዝነኛው ባህታዊ አንደበቱ ብርቱ ማራኪው አባት የስደት ሰቃችን መጽናኛችን አለኝታችን ምትክ የለሽ ልዬ ስጦታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሸሸ አመት ያኑሩልን አሜን የኔን የሃጢአተኘዋን እድሜ ቀንሶ ለእርሰዎ ይሰጥልኝ ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ስር ይጣልልን አሜን ያይሰዲቱ እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ የተማረነውን በልቦናችን ያሳድርብን ከሚድኑት ያድርገን 30 60 100 አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን መጨረሻችን ያሳምርልን አምላክ ዮሐንስ አሜን አሜን አሜን
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 7 месяцев назад
የበረሐዉ ኮከብ የተዋህዶ ወታደር የስደተኞች አባት እንኳን ደና መጡልን🎉እግዚአብሄር አምላክ እረጂም እድሜ ጤና ይስጥልን ያገልግሎዎት ዘመኖዎቱን ያርዝምልን እኛንም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
@user-et4dl9ql7g
@user-et4dl9ql7g 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቸነ አሜንን አሜንንን አሜንን
@user-yc2yv5ep2v
@user-yc2yv5ep2v 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ኣባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እድማቸዉ ያሪዥምልን ወልደ ጊወሪግስ እያሉ በፀሎት ያስቡልን ጉዞ ላይ ነዉ በሰላም እንድገባልን ኣምላኬ ገብሪኤል ለምስክሪነት ኣብቃኝ ❤❤❤
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 4 года назад
እሰይ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የኛ እንቁ ሃዋርያው ዮሐንስ የወንጌል ገበሬ በፀሎት አትርሱን ስደተኞች ልጆትን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያውርስልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን አባታችን ዘላለም ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 👐👐👐
@za7613
@za7613 4 года назад
አባታችን እንደምን አመሹ የሰላም አባት የፍቅር አባት የስደት ተስፋችን ሺአመት ያኑርልን አባዬ ፀሎትዎች ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@user-fh8hs4ve8o
@user-fh8hs4ve8o 7 месяцев назад
በእውነቱ ላስተማሩን ለመከሩን ውድ አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ በጤና ያኑርልን አሜን፫❤
@heuteheute3812
@heuteheute3812 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን በእውነት የእኛ ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@hananma6884
@hananma6884 7 месяцев назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የስምንተኛው ሺ የበረሀው መናኝ አባቴ እድሜማቱላስ ይስጥልን እንባ ፀሎትዎ ይድርስልኝ የልቤን ጭቀት ይፍታለልኝ ቃለህይወት ያሠማልን አማን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏
@astera3589
@astera3589 7 месяцев назад
አባዬዬዬ በጸሎት አሰብኝ እኔ ደከማነኝና ወለተ ማርያም ከነቤተሰባቸው አባዬዬዬዬዬ
@gentedesta3754
@gentedesta3754 3 года назад
አሜን አሜን።አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልንንየበረሃው መናኝ የተራራው ሰባኪ ማራኪው ምትክ የለሽ ጀግናው ባሕታዊ እድሜ እንደማቱሳልን ያድልልን
@sebleyohannes3898
@sebleyohannes3898 4 года назад
አባታችን እንካን በስላም መጡልን የኛ የስደተኞች አባታችን በፀሎቶት አስብኝ አባቴ ከዳቢሎስ ፈተና ሰውሩኝ
@ramycell4429
@ramycell4429 4 года назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለህይወት ያሰማልን እኔ ሀጢያተኛይቱን ስደተኛ ልጀዎን በፆሎተዎ አስቡኝ አባዬ
@almazdoja7681
@almazdoja7681 4 года назад
አባታችን እንኳን ደናመጡ የፍቅር አባት
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባ የ የሰደቶኛች አንቁ የማቱሳላን አድሜ ይስጥልን መዲሃን አለም አንባዎትና ፆሎትዎ ከሁላችንም ጋር 40 በ80የተጠመቅቱን ህዝበ ክርስቲያን ይሁንልን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩን ወለተ ጊዮርጊስ🙏🙏💒💒💞💞👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷💒💒💞☝💒
@user-lh6xi5mr8f
@user-lh6xi5mr8f 4 года назад
እልልልልል ልልልል ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንኳን ደና መጡልን አባታችን አባ ዮሀንስ የበረሃዉ መናኝ የወንጌል አርበኛ በፆሎት ያስቡን የሰማነዉን በልቦናችን ይደርብን
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 4 года назад
አሜን፫
@user-lh6xi5mr8f
@user-lh6xi5mr8f 4 года назад
@@user-hw5gc1oi6o አሜን አሜን አሜን
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 7 месяцев назад
አባየ በእድሜ በጤና ኑሩልኝ አባየ ፀሎትዎ ትርዳኝ በረከትውዎ ትደርብኝ በእድሜ በፀጋ ኑሩልን አባየ
@samerasamera2674
@samerasamera2674 4 года назад
እኳንደህናመጡልንአባታችን።እርጅምእድሜይስጥልንየኛስጦታችንሽሽሽሽአመትይኑሩአባ
@asadeteshome1114
@asadeteshome1114 4 года назад
በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ለበረሀው መናኝ እግዚአቢሄር እድሜ መቶ ሳላ ይስጥልን አሜነ{፫}
@softlife5208
@softlife5208 4 года назад
አባቴ ልጆቾት ምድርን አናወጧት በእልልታ በጭብጨባ ወንቅሸት ናፈቀኝ እድሜዎት ልክ እደመቶሳላ ይርዘምልኝ አሜን""""""""""
@saramakonia7035
@saramakonia7035 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጡልን አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሠፁን ላባታችን ለበረሃው መናኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ ለኛም የሰማናውን በልቦናችን አሳድሮ 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አባታችንን ሺ አመት ያኑርልን አሜን ፫
@axe5159
@axe5159 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን የበረሃው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን 🎉🎉🎉❤❤አባዬ አምላክ ይጠብቅልን 👏🌾
@mariwatadese8136
@mariwatadese8136 Год назад
የኔ አባት የእግዚአብሄር ቃል ያሰተማርከን የመከርከን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን እግዚአብሄር አምላክ አሜን አሜን አሜን
@rubdnsfvyj9303
@rubdnsfvyj9303 4 года назад
በእድሜ በጤና ያቆዮዎት የበርሀው መናኝ እኛን ሐጲያተኞችን ወደፊት እሣቸውን ወደ በሗላ ያቆይልን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ 💚💛❤💚💛❤👍👍👈👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@lemlemabiyu3730
@lemlemabiyu3730 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አባቴ ልጄ ለሊት እንቅልፍ የላት በጣም ሃሳብ ላይ ናት አባቴ ልጄን ወለተ ሃናን በፀሎትዎ ያስቡልኝ አሜን
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ አባታችት የስደተኞች ተስፍ ሺአመት ኑሩልን
@CLoud-fi5mr
@CLoud-fi5mr 4 года назад
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አባታችን የኛ አሌንታ የስደተኛ አባት የተዋህዶ እቁ ሺአመት ኑሩሉን
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን መደሀኒ አለም እዴሜ ጢና ይሰጥልን እኝንም ለመባረክ ያብቃን
@Bada-gd9hx
@Bada-gd9hx 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሰላመዎት ይብዛልን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በጸለቶዎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ
@meazaabadi5205
@meazaabadi5205 4 года назад
እልልልልልልል ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጠና ይጠብቅልን በፀሎት አስቡኝ
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልንየኛ ብሩ ተተሰፋ ሺአመት ኑርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እኛም የሰማነውን የምተገብር ያድርገን አሜን
@ganetyeshilxaa1441
@ganetyeshilxaa1441 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለስተምሩን ለመእክሩን ለአባታችን ቃልህይውትን ያስምልን አሜን አሜን
@maraki6568
@maraki6568 4 года назад
አባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን የወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ለደጂህ አብቃኝ
@alu3039
@alu3039 4 года назад
አባታችን አባተሥፋ ማሪያም ኑሩልን ሺ አመት እድሜና ጤናውን አብዝቶ የአ ልጀ
@ayehuemuye1950
@ayehuemuye1950 3 года назад
በእዉናት አባታችን ያገልገሎት ዘመናቱን ያረዘማልን በፀሎታችወ ሀሰብን አባተችን የወንቀሸት ገደም ደረሸ ምችነወ የማይወ እግዚአብሔር ሆይ በእዉነት ይህንን ገዳም ለማይት አበቃኘ
@user-iv2sy8tc6d
@user-iv2sy8tc6d 4 года назад
የበረሀውመናኝመጥሉን ሰለቃሉልኡልእግዚአብሄር ይመስገን
@zinashsidamo4199
@zinashsidamo4199 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በእውነት ሂውትን የማለመልም አጥንትን የማጠነክር ቃለ ወንጌልን ስላስተማሩን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እድሜ ጤና ውን ያድልልን!!!
@hellinabebe349
@hellinabebe349 4 года назад
እንካንደሕናመጡልንአባታችን፡በፀጋላይፀጋውንያብዛልን፡የበረሐውመናኝ፡አባዮሐንስ፡ሺ፡አመትኑሩልን
@meserethaile5041
@meserethaile5041 7 месяцев назад
ኣባታችን ጅግናው በረህኛ የወጌል ሐርበኝስ ሺ ዓመት ንሩልን ለመከሩን ለስተማሩ የሰማንወን በልቦናችን ያሰድርልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@emmaemma7603
@emmaemma7603 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት
@soha3240
@soha3240 4 года назад
አባታችን በእወነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አባ በጸሎትወ አስቡን
@agfds1531
@agfds1531 4 года назад
አሸኘፍኩት እንዳይለኝ ምቀኛው ጥላቴ ፣እንባዬን ተመልከት የሠማዩ አባቴ ፣እልልልልልልልልልል ዝማሬ ሠልእክትን ያሠማልን አባዬ ቃለሂወት ያሠማልን አሜን
@selamawitgebermedhin4547
@selamawitgebermedhin4547 4 года назад
አባታችን አባ ዮሐንስ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን !!!
@meseleshebeshe7752
@meseleshebeshe7752 4 года назад
Abatachinini kale hewot yasemaleni eregemi edemena tena yeseteleni shi gamete nuruleni abatachini
@yerombahirou7601
@yerombahirou7601 4 года назад
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጠልን እኛም ቃሉን እንድናከብር ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@user-nc9ws1mq9d
@user-nc9ws1mq9d 4 года назад
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 4 года назад
ጀግናው ባህታዊ 569 ደረሱ ምትክ የለሽ ዘላለም ኑሩልን የኛ መጋቢ
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን የኛ የተዋሕዶ ልዮ ስጦታችን ለዘላለም ኑርልን አሜን 👐👐👐
@user-sh8un9ws9o
@user-sh8un9ws9o 4 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@nataneabiy1203
@nataneabiy1203 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፍጣሪ
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን ኣባታችን ጸሎትና በረከታቹ ያካፍለን ለናንተ የሰጠን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘላለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@aynalemageze9542
@aynalemageze9542 4 года назад
ቃለህወት ያሠማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ክብር ምስጋና ለመድሃኒአለም ይሁን እርሶን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይመስገን አሜን፡፡
@saraabebe5829
@saraabebe5829 4 года назад
አሸናፊኩት እንዳይልኝ ምቀኛው ጥላቴ እንባዬ ተመልከት የስማይው አባቴ አሜን
@sifaan3900
@sifaan3900 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባዬ በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን
@user-my7tq4yn3e
@user-my7tq4yn3e 3 года назад
እልልልልልልልልልልልል አሜን በእውነት እስከ አርያም ድርስ እልልልልልልልልልልልልል ከአባታችን ጋር በእግዚአብሔር ቸርነት እልልልልልልልልልልልልልልልል
@mihretayalew520
@mihretayalew520 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ያገልግሎዎትን ዘመን ይባርክልን
@Salama-vs3wv
@Salama-vs3wv 4 года назад
አሜን.አሜን.አሜን.አባታችን. እንኳን.ደክና.መጡልን.የስደት. አባቶችን.
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 4 года назад
ምንወዶት አባታችን ቃለሂወትን ያስማልን በድሜበፅጋያኑርልን እግዚአብሔር የስማነውንበልቦናችን ያሳድርብንአሜን
@astereshetu2926
@astereshetu2926 4 года назад
አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባቴ ቃል ሕዉሃት ይስማልን ሺ ዓምት ይርልን ንብርህ ምኝይ አባ ንህንስ ትስፍይ ምርያም ብዖልት አስብን አሜን አሜን አሜን⛪️⛪️⛪️💚💛❤️🙏🙏🙏
@tenam1736
@tenam1736 4 года назад
አባታችን የበርሃው መናኝ የወንጌል አርበኛው የኛ ልዩ ስጦታ አባየ እኔስ ሰደተኛ ነኝ አርብ አገር ነኝ ቤተሰቦች ወደ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ሊመጡ ብለዋል ጸሎት አርጉልኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚❤💛🙏🙏🙏⛪⛪⛪🌲🌲🌲🌲
@user-pi1pb1uf2r
@user-pi1pb1uf2r 7 месяцев назад
የኛ ይስደታችን አባ እኳን ደህና መጡልን ይባርኩኝ አሜንንን
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 4 года назад
እሠይ እሠይ አባታችን እንኳን ደህና መጡልን
Далее
🔴 ወዳጅህ ማነው??
1:17:30
Просмотров 3,9 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
Просмотров 48 тыс.
ወንቅ እሸት ገዳም 1 የምህላ ጸሎት
29:28