Тёмный

Aba Yohannes Tesfamariam Part 711 A ''እግዚአብሔርን አትፈራውምን'' 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 219 тыс.
Просмотров 38 тыс.
50% 1

''እግዚአብሔርን አትፈራውምን''
ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Опубликовано:

 

5 апр 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 569   
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 8 месяцев назад
አባታችን እኳን ደና መጡል የወንጌል ገበሬ የታሪክ ባለቤት ትህትና መምህር የተዋኢዶ ኮኮብ አባታችን የስደተኞች መፅናኛ አባታችን ሺአመት ኑሩልን አሜን
@daniboy9134
@daniboy9134 4 года назад
የስላሴ ባርያ የክርስቶስ ሙሽራ የቅዱሳን ወንድም የወንጌል ገበሬ የበረሀዉ አንበሳ የበረሀዉ መናኝ የስደተኞች ብርሃን የኛ መመክያ የኛ ደስታ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ የበረሀዉ መናኝ የአባ ዮዉሀንስ አምላክ ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ አንተዉ ጠብቀን አባቴ በፀሎትዎ አስቡኝ ስደተኛዉ ወልደ ሩፋኤል ነኝ ።
@user-uo7ux8ji6l
@user-uo7ux8ji6l 4 года назад
አባታችን የወንጌል ገበሬ የሥላሤ ባሪያ የክርሥቶሥ ሙሽራ ዝነኛው አባቴ ቃለ ህይወት ያሠማልን!!!የሥደተኞች ብርሀን እርሥዎ ለኔ ልዩ ናችሁ!!!ህይወቴ የመሥኖ ውሀ ነበረ አሁን ግን በእርሥዋ ሀይማኖቴን ላውቅ ችያለሁ አባቴ !!!ተሥፋ መግሥተ ሠማያት ያውርሥልን አባቴ!!!!!
@hiwivsgezutube8198
@hiwivsgezutube8198 4 года назад
አባይዬ እርሶ ብቻ ኑሩልን መደሀኒታችን የበረሃው መናኝ አባዬ የስደት ስንቄ ሀጢአቴ ጠልፎ እንዳይጥለኝ የእርሶ እምባ እና ፀሎት ያድነኝ😢😢😢
@genitube3975
@genitube3975 15 дней назад
አባታችን እኳን በሰላም መጡልን የኛ የስደተኞች አባት እባ አባሻችን በድሜ በፀጋ ይቆዩልን
@carmennassar4860
@carmennassar4860 4 года назад
አባቴ አባቴ እንካን ደህና መጡ የብርሃው መናኝ አባ ዮሃንስ ትስፍ ማሪያም ሺአመት ይኑር ልን አሜን አባቴ በፀሎትአስብኝ
@memeke5620
@memeke5620 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታቸን በፀሎት አሰብን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ የማቶሳላን እድሜ ይሰጥልን ኑሩል
@alamark1631
@alamark1631 4 месяца назад
አሜንአሜን አሜን አቤቱ ማንን የቀረ በለን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜጥናይስጥልን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን
@bogglaboggla1277
@bogglaboggla1277 8 месяцев назад
በስደት አለም ላለንው የተሰጡን አባት እድሜወትን ያርዝምልን አሜን
@mahletbirle2695
@mahletbirle2695 4 года назад
የበርህው መናኝ ዝነኛው ባህታውይ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን የስደተኞች አባት በፀሎት አስቡን
@tahgahlonely3556
@tahgahlonely3556 4 года назад
አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም መጽናኛችን የናተ አምላክ ይማረን እንደ ወጣን እንዳንቀረ እግዚአብሔር ለንስሐ ያብቃን አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደቸርነትሕ
@grandneoplus6386
@grandneoplus6386 4 года назад
አሜን አባታችን በእናንተ እንባን እና ጾሎት የሚመጣብንን መቆሰፍት ከአለም ያጥፍልን አባታችን አሁንም በስደት ያለነዉን በጾሎተዎት አስገቡን ሁለዬም ያስፈልጉናል አባታችን
@classtel3252
@classtel3252 4 года назад
አባታችን ቅዱስ አባቴ ጌታ ሆይ የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ይቅር በለኝ ማረኝ ይቅር በለኝ ጌታ ሆይ አባቴ ይቅር በሉኝ እና የስደት ልጆህን ጌታ መድሃኒአለም ይቅር በለኝ ጌታ ሆይ ለንስሃ ሞት አባቃኝ ጌታ ሆይ ማረኝ አባቴ ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜው እረጅም ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@jayabdulla5861
@jayabdulla5861 4 года назад
አባታችን በፀሎትሁ አስቡኝ ወለተ ማሪያም ብለሁ ዘላለም ኑሩልን አለይታችን የስደት አባታችን
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 8 месяцев назад
ለአስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ አሜን ድሜዉዎትን ያርዝምልን አሜን አሜን
@salemysambel7507
@salemysambel7507 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታለሜ እንኳን ደህናመጡ ያሥተማሩን የመከሩንን በልቦናችን ያሳድርብን እናቴ ድንግል ማርያም ባሉባት ትጠብቅልን
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 4 года назад
አባታችን እንዴት ዋሉ የኛ አፅናኝ ውድ የተዋህዶ መብራት እድሜና ጤና ይስጥልን እኛ በደለኛ ሀጥያተኞች ነን የአባቶቻችን እንባ ፀሎት ምህላ ይድረስልን የድንግል ማርያም ልጅ ይታረቀን ይህን ክፉ መንፈስ ከምድር ያጥፍልን ሃገራችንን እና በስደት አለም ያለን ልጆቹን እሱ ይመልከተን ይቅር ይበለን በምህረቱ ይጎብኜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭💒💒💒💒💒💒💚💛❤
@addismana5153
@addismana5153 8 месяцев назад
አሜን ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ላሰተማሩነ ለመከሩን ለገገሰፁን አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልዎት አገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያሰረዝምልዎት መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን የበረሀው መናኝኝ የወንጌል ገበሬ የሰላሴ ባርያ የስደተኞችን መጽናኞችን አንተችን ልዩ ሰጦታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሸሸ አመት ያኑሩን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ስር ይጣልልን የኛ አባት ያይሰዲቱ እመቤታችችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 30 60 100 አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን አሜን አቤቱ ጌታ ማረነ ይቅር በለነ
@user-iw9hb8yf6i
@user-iw9hb8yf6i 4 года назад
እውነት ይህን እሣት እያየን እንኳን ንጉሱን ክርስቶስን መፍራት አልቻልንም ሰው ሆነን ተፈጥረን ከእንስሣ አነስን አቤቱ በከምረትከ ተዘከረነ አምላከ ልኡል እግዚአብሔር
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን ኣባ ዮውሃንስ በጸሎታቹ ኣሱብን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@aftamaftam5505
@aftamaftam5505 5 месяцев назад
አባቴ በረከታቸው የደርበን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔ አባት🤲🤲🤲❤ እናት አባቶች እህቶቼ በጸሎት አስቢኝ ወለተ ማርያም እያለችሁ በጭንቀት ለሞት ነው በስመአብ 🤲😭
@malikkamalikka1997
@malikkamalikka1997 4 года назад
❤❤❤አሜን አሜን አሜን እንደቃለወት ያድርግልን ይሁን ይድርግልን የእግዚአብሔርን በቅርታው እንጅ ማአቱን ማን ይችለዋን ምንስ አቅም አልን እኛ ደካማ ፈራሺ በስባአሺ ነን እና እግዚአብሔር በቅርታው በምህርቱ ይምጣል የትላንት ማንነታችን ዛሬ ታሪክ ያደረገ ጌታችን ልኡእግዚአብሔር የዛሬ ማንነታችንን ነገ ታሪክ ያድርግልን በቸርነቱ በምህርቱ ብዛት መጨረሻችንን ያሳምርልን
@salmaabera2324
@salmaabera2324 4 года назад
አሜን አባታችን የስደተኞች መፅናኛችን በፀሎት አስቡኝ ስደተኛ ነኝ በአህዛብ ሀገር
@hananma6884
@hananma6884 7 месяцев назад
አባዬ የኔ የዋህ አባት እንባ ፀሎትዎ እኔን ከቱዋንልጅዎትን ልቦናይን ይክፈትልኝ አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤
@masgalshoodi3830
@masgalshoodi3830 4 года назад
አባይሁኒስ እወድሁለሁ አባይሁኒሥ ስዲተኝነኝ ለምኑልኝ በሠላም ከልጁቸከባሉ ሊ ከበተሰቢ በሠላም ቅለቀል ዘድለምኑልኝ አባትሁ ይተለመነኝ እግዛአቢሄር እወድሀለሁ አድነኝ አሜን አሜን አሜን
@user-iw9hb8yf6i
@user-iw9hb8yf6i 4 года назад
አሜን ቃለሕይወት የሠማልን ስለናተ ብሎ የምህረት እጆቹን ይዘርጋልን ከሰደት ተመልሰን እጣኑን ማእዛ እድናሽት ይፍቀድልን ኑረልን አባታችን
@user-ip9gy5rq3k
@user-ip9gy5rq3k 4 года назад
አባታችን እንኳን ደክና፡መጡልነ፡የሰደት፡ተስፋችን፡አባታችን። የሃንሰ፡በጠለትከ፡አሦብነ፡የበረከዉ፡መናኝ
@egezabhrehoyeeredegedegele4891
@egezabhrehoyeeredegedegele4891 4 года назад
Abtachine ekone selame mtuelne 1000 amete nureln egezsbhare ytebeklne amen amen amen gtea hoye yekre belne ateftnale bdelnale abtue marene yekre belne 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Ma-pz9ut
@Ma-pz9ut 4 года назад
የኛ አባት ሺ አመት ኑሩን እንውዳችሃለን አባዬ በጾሎታችሁ እስቡኝ እኔንም ቤተሰቦቼንም ልብንም ባሌንም በጾለታችሁ እስቡኝ
@user-mj3xd8mj4w
@user-mj3xd8mj4w 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም በትምህርቶ በምክሮት በግሳፆቶት 30:60 100 የምናፈራበት ያድርግልን እያውቅን በድፍረት ሳናውቅ በስህተት የሰራነው ሀጥያታችን ይቅር ይበለን (።።።።።።።።።።።።። ።።።።።።።።።።።።።።። ።።።።።።።።።)
@user-xg8dw3rh9f
@user-xg8dw3rh9f 3 года назад
የኛ አባት የበረሀው መናኝ ሰለናንደጋግ አባቶቻችን ሲል እግዚአብሔር ይህረትን ይላክልን አባታችን በጸሎቱአገረችን የኢትየጵያ በጸሎቶ አሰቦት አባታችን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላኬይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 💓💔💔💖🙏🙏🙏🙏🙏💘💖
@3124aa
@3124aa 4 года назад
አባ የበርህው መናኝ ስለ እንተና በደጋጎች አባቶች እንባና ፃለት ሲል ቸሩ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ስለ እናቱ ምልጃና ፃለት ብሎ ከሲህ ክፉ መቅሰፍት ያውጣን።
@user-zu3ik4xw3h
@user-zu3ik4xw3h 4 года назад
እናቴ እንካን በሰላም መጥልን አባታችን ተሰፋችን ማን እንደ ኤረሶ ሰራዎት እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ ነው ከእናቴ እናቴ ከአባት አባቴ ማን እንደ ኤረሶ የኛ አባታችን እመቤታችን ትጠብቅልን እናቴ
@user-on5it5qb2w
@user-on5it5qb2w 4 года назад
የስምንተኘው ሽ የወንጌል አርበኛ አበቴ እንኳን ደህና መጡልኝ ፀሎትሁን እንባሁን ይመልከት የሰራዊት ጌታ አባዬ በፀሎትሁ አስቡኝ ወለተ ወልድ እድሜሁን ያብዛልን
@heuteheute3812
@heuteheute3812 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን በእውነት የእኛ ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 8 месяцев назад
አባታችን የወንጌል ገበሬ እንኳን ደና መጡልን🎉ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን የኛ ልዩ ስጦታ የስደተኞች አባት እኛንም ከሚድኑት ያድርገን😢ሰላም ለሐገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይላክልን ቸሩ ፈጣሪያችን💚💛❤
@user-pi2jm2po9g
@user-pi2jm2po9g 4 года назад
አሜን አባቴ በረከቶ ይደርብን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏
@selamselsmselam6601
@selamselsmselam6601 4 года назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማአልን በፆሎተወት ያሥቡኝ እያመመኝ ነው በሀዛብ አገር እዳልቀር ፀሎት በረከተወት አይለየኝ እድሜ ለንሠሀ እንዲያድለኝ ወለተ ሠማአት
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 3 года назад
የኛ የስደተኞች አባት የበረሃው መናኝ
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 года назад
የኛ አባት አጥናኛችን የሰላም የፍቅር አባት እግዚአብሔር የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን
@yewonkeshtukidusgebralante8990
@yewonkeshtukidusgebralante8990 4 года назад
የኛ የፍቅር የሰላም አዋጅ አባታች የኛ መፅናኛ የኛ መካሪ የኛ ልዩ ስጦታ አባታችን ለዘልአለም ይኑሩልን ልዑል እግዚአብሔር ስለ አባታችን ብለህ ማረን ይቅርም በለን አሜን
@user-mf8vj1st5v
@user-mf8vj1st5v 4 года назад
አባየ የኛ መመኪያች አለኝታች የልዑል እግዚአብሔር ውድ ስጦታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥዎት አባየ ያገልግሎቶዎቱትን ፀጋውን ያብዛልዎት አሜን 🤲🤲🤲 ከክፉ ነገር የወንቅሼቱ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቆት አሳዳዶችዎትን የድንግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መድሃኒያለም እየሱስ ክርስቶስ እግሮዎት ስር ይጣልሎዎት አሜን አሜን አሜን
@workeworke4373
@workeworke4373 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mehret.g2336
@mehret.g2336 4 года назад
የበረሃ፡መናኝ፡የምትጥረው፡ያለህ፡በጾም፣በጸሎት፣በትምህርት፡የምታስተላልፈው፡ያለህ፡በአልም፡ላይ፡እድሜህ፡ረዝሞ፡ጤናህ፡ተጠብቆ፡ኑርልን።🙏💂‍♂️🙏
@user-pr8yn3qd9s
@user-pr8yn3qd9s 4 года назад
የበረሀው መናኝ የሥላሤ ባሪያ የወንገል ገበሬ አባታችን አባ ዮሀንሥ ተሥፋ ማአራም ፡ በባ በፆሎትዎ አትርሡን ሀገራችን ሠላም ያድርግልን እና በሥደት ያለነው መተን ወንቅሸትን ያንን ያፃድቃን ከተማ ለማየት ፡ የሠማዩንጉሥ ይፍቀድልን
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 года назад
ስለሳቸው ብሎ ይማረን በዚህ ዘመን ያሉ እውነተኛ አባት
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 4 года назад
አባዬ በርከትወት ይደሪብን አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ አሜን አሜን አሜን
@user-td9yt5kr3b
@user-td9yt5kr3b 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዉትጨ ያሠማልን አባ ሺ አመት ኑሩልን በረከቶ ይደረብን
@fetaneshmengesha2773
@fetaneshmengesha2773 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባዮ ሺአመት ኑሩልን
@hj9754
@hj9754 4 года назад
እግዚያብሄርይመስገን አባታችን የእርስዎ ፀሎት እበረከት ከመቅሰፍቱ ይጠብቀን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@shigeretube-chefroma5019
@shigeretube-chefroma5019 3 года назад
Yegne jegena abate nurulane shi amete Amen lasetemarune lemekerune Abetechene qele heyete yesemalen Amen bereketechew yederebene egezahaber yemesegen Amen
@iloveyoumama7755
@iloveyoumama7755 4 года назад
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን እባታችን የበረሃው መኛን እኛም ከስደት በስላም ወደ ሃገራችን በስላም በጤና ይመልስን እግዚአብሔር ኣምላኬ እሜን እሜን እሜን ለሁላችንም በፀሎት እስብን እባታችን
@serlemvip1018
@serlemvip1018 4 года назад
አባዬ እድሜና ጤና ይስጥልን አባዬ ወለተማሪያምብለሁ እናቴን አቶርሱኝ አስቡልኝ በሰላም ከቤተሰብእገናኝ ዘንድ እኔንም ሀጺያተኝዋን ወለተእየሱስን አስቡኝ የአባዬ የመንፈስቅዱስ ፍሬዎች 😭😭😭ለአባታችን እድሜናጤናን አብዝቶይስጥልኝ🙏🙏
@lalalala6501
@lalalala6501 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@godisgoodgod6579
@godisgoodgod6579 4 года назад
አባተችን ቃለ ህወይት ያሰማለን አሜን አሜን አሜን አድሜነ ጤና የሰጠልን
@axe5159
@axe5159 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን አባታችን የበረሃው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን 🎉🎉🎉❤❤አባዬ በረከት ይደርብን 👏
@dhaledra6833
@dhaledra6833 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ባባታችን ጸሎትና ድካም ብለህ ይቅር በለን አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 4 года назад
አባቴ እንኳን ደና መጡልኝ አባቴ የበረሃዉ መናኝ የምንወዶት የምናከብሮት እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቆት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ያድሎት
@selamawitasefaphonetastic4059
@selamawitasefaphonetastic4059 4 года назад
አምላኬ ሆይ እድሜ እና ጤና ለአባታችን..... 😭💚💛❤🙏
@user-ls8yq7yr3o
@user-ls8yq7yr3o 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@khalilbiss5777
@khalilbiss5777 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ማስተዋል ይስጠን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት ኑሩልን አባ 🙏
@user-tr3zf2mk6z
@user-tr3zf2mk6z 4 года назад
የስላሴ ባርያ የክርስቶስ ሙሽራ የቅዱሳን ውንድም የወንጌል ገብሬ የበረሃው አንበሳ የበረሃው መናኛ የስደተኞች ብርሃን የኛ መመኪያ የኛ ደስታ የኛ ኩራት እንኳን በስላም መጡልን የነፍሴ ዋስ ጠበቃ እንቁ መምህሬ አባቴ በእንባና ፀሎት አትርስኝ ወለተ ጨርቆስ እይል ስደተኛ ነይ
@wadihhassan2750
@wadihhassan2750 4 года назад
አግዚአብሔር ያመሰገን
@tigestmaru9198
@tigestmaru9198 4 года назад
E
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 года назад
እዉነት እዉነት እዉነት🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌አሜንንንንንን
@user-ps3tr5lz1j
@user-ps3tr5lz1j 4 года назад
Amen Amen Amen abetcen 😭😭😭❤❤❤
@alsanmain3817
@alsanmain3817 4 года назад
Amen Amen Amen
@user-ok7tv1ed3j
@user-ok7tv1ed3j 4 года назад
አባየ እኔስ አደየ ሰው አደየ አፈር ያደርገኛል ልመናህና ቸርነትህ ለኛም ይሁነን እርሰወን ስሰማ ሁሉንም እርሰዋለው ልመናህን ፈጣሪ ይስማልን ስደተኘው ውለተ ማሪያም
@iyasuyewahu8432
@iyasuyewahu8432 4 года назад
አባዬ ብቸኛው የልዑል እግዚአብሔር ታማኝ አገልጋይ የስደተኞች እንባ አባሽ እንኳን ደህና መጡልን፤ ልዑል እግዚአብሔር የማቱሳላምን እድሜ የሙሴን ጸጋ ይስጦት አባዬ፤ በጸሎቶ አስቡን አባዬ።
@tegestphonetastic9095
@tegestphonetastic9095 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ይስጥልን
@leenaltunsi2979
@leenaltunsi2979 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንወዱውታልን አባታችን እድሜ እና ጤና የስጥልን ☝️🙏🙏🙏
@gkcell1342
@gkcell1342 4 года назад
የኛ አባት የበረሀው መናኝ ስለናንተ ደጋግ አባቶቻችን ሲል እግዚአብሔር ይህረትን ይላክልን
@user-ls8yq7yr3o
@user-ls8yq7yr3o 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-cc4gc9kw2f
@user-cc4gc9kw2f 4 года назад
አሜን
@martaalene6329
@martaalene6329 4 года назад
A baby chkgne
@user-ls8yq7yr3o
@user-ls8yq7yr3o 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tltingotltingo7149
@tltingotltingo7149 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-bx6gy4zl8c
@user-bx6gy4zl8c 4 года назад
የበርሀው መናኝ እንኳን ደና መጠልን አባዬ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አባዬ አድራ ጠብቅልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ሺህ አመት ኑራልን አሜን የስደተኞች አባት ስጣታችን መፅናኛችን ኑራልን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እኔ ኀጢአተኛ በፀሎት ወለተ መድህን እያሉ አስብኝ አባዬ እናትም በፀሎት ወለተ ሚካኤል እያሉ አስብት አባዬዬዬዬ
@sofialove635
@sofialove635 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን❤❤❤
@tejnesh5645
@tejnesh5645 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሺአመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@selamawitgebermedhin4547
@selamawitgebermedhin4547 4 года назад
Yentaye yegna abat qale hiywot yasemaln edime matusalan yadlilign mitik yelesh abat Amen amen amen !!!
@hhhi8534
@hhhi8534 4 года назад
ይቅር በለኝ በደለኛ ሀጽያተኛ ነኝ አባየ አባታችን ሆይ ይቅር በለን
@helenjohanes2922
@helenjohanes2922 4 года назад
አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት እግዚአብሔር አምላክ በፀሎትወ ያስቡኝ ወለተዮሀድ ብለው
@user-bu4zd4by9y
@user-bu4zd4by9y 4 года назад
የፍቅር የሰላም የስደተኞች አባታችንየስደተኞች መጽናኛችን ሺአመት ኑርልን አባዬ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋረስልን አሜን ፫
@gdf7602
@gdf7602 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-zb2bu7xq3i
@user-zb2bu7xq3i 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 4 года назад
Amen Amen Amen bweneti
@awurdh8032
@awurdh8032 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አወንእውነትነው ለንስሀሞትያብቃን የድንግልማርይያምል ጂ
@ras7585
@ras7585 4 года назад
ምህረት በ እርስወ በኩል ካላገኘን መጥፋታችን አይቀርም። እኛ ባዶ ነን የበረሀዉ መናኝ እባክዎ አድኑኝ
@katykatyaaa7463
@katykatyaaa7463 3 года назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን የስደተኞች አባታችን ሺ አመት ኖሩልን
@zweditogalu7343
@zweditogalu7343 4 года назад
ጾለት ልመናችሁን ፈጣሪ ይቀበልላችሁ አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን እሱ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@werkyserebe7797
@werkyserebe7797 4 года назад
አባታችን የበራሃው መናኝ ተስፋችን ማህተማችን የተዋህዶ እንቁ የኛ ልዩ አባት በፆሎት አስቡኝ የስዶቶኞች አባት ሺ አመት ንሩልን
@user-ns9cg9uk4x
@user-ns9cg9uk4x 4 года назад
Amen amen Amen
@salememailSalamemail
@salememailSalamemail 4 года назад
Amen amen amen
@bataleabrham2671
@bataleabrham2671 4 года назад
አባታችን ቃለሄወት ያስማልን በፅሎትው ይማረን አባታችን 🧡💚💛👏🌿💐🌿👏🌿💐🌿💐🌿👏🌿👏🌿👏
@user-ps9tw5ij5y
@user-ps9tw5ij5y 4 года назад
እግዚአብሄር ይመሥገን አባ እንኳን ደህና መጡሉን አባ ቃለህ ይወት ያሠማልን እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በፀጋና በጤና ያኑርን የሥደተኞች መመኪያ የሥደተኞች መፅናኛ አባ ሽሽሽሽ አመት ያኑርልን
@user-js8nh6bl9w
@user-js8nh6bl9w 4 года назад
እንኳን ደህና መጡልን አባ እግዚያብሄር ለእናተእምባሲል ይማረን በ ፀሎት አስቡን ወለተ ገብርኤል
@user-xj6tl7og9l
@user-xj6tl7og9l 4 года назад
እባክህ አምላኬ የነዚህ እንባና ልመና ሰምተህ ይቅር በለን 🙏🙏🙏
@analyyalow6308
@analyyalow6308 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ሽ አመት ኑሩልን
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜንአባታችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን
@tejnesh5645
@tejnesh5645 8 месяцев назад
እንኳን ደናመጡልን አባታችን ቡራከዎት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 года назад
አቤቱ ማረን ይቅረ በለን ሁላችንም ለንስሀ ያብቃን አሜን(3)
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 4 года назад
አሜንአሜንአሜን።እንደሀፃታችንሳይሆንእደቸርነትማርንይቅርበለን
@dosthdosth3576
@dosthdosth3576 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ አባቴ
@user-jk9jz3eo3f
@user-jk9jz3eo3f 3 года назад
የኛ የበርሀው መነኝ የኛ ጀግነ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋወትን ያብዛልን አሜን
@solynagethew2192
@solynagethew2192 4 года назад
የኛ አባት የበረሐው መናኝ በናንተ ጸሎት ምሕረቱን ይላክልን
@aiphfaty1800
@aiphfaty1800 4 года назад
ሰላም አባታችን እኳን ደህና መጡልን እድሜ ጤና ብዝት ይበልልህ እግዚአብሔር ለሁላችንም. ልቦና ይስጠን
@user-je7ye5zx6f
@user-je7ye5zx6f 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@semu621
@semu621 4 года назад
Amen Amen Amen Abatachin Lmekrun Lastmern kale hiwet yasmalen Labatachin edemena tena yadllen Labatachin egnam nafeqn wonkshet Abay yselam abat
@maron-m1234
@maron-m1234 8 месяцев назад
አባታችንእንኳንደህናመጡልን ቃለህይወትያሠማልንአሜን❤❤❤
@bitanyabegashaw3801
@bitanyabegashaw3801 4 года назад
የኔ ብርቱ አባት የኛ መመኪያ አምላክ በእድሜ በጤና ያቆዮት ይህን ትምህርት ሰምቶ የማይመለስ በእውነት ስሙ በጋሀነብ የተጻፈ ነው እንዴው እመ ብዙሃን የጌታዬ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅዎት እድሜ ማቱሳላን ያድሎት
@ghgggghhj6449
@ghgggghhj6449 4 года назад
እግዚአብሄር መስገን አሜን እንኳን ሰላም አባታችን የኛ እጽናኝ መከሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ልኡል እግዚአብሄር እንባቸው ጼሎታችሁ አይለየን የመጣውንም ቅጣ የናተ ጾለት ያርቅልን በረከታችሁ ይደርብን
@seblegetahun7812
@seblegetahun7812 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስግን አባታታችን ጨንቆናል እና አበታችን ያንተ ፆለት እና እንበ ጭንቀታችን ያርቅልን እባታችን ለአዳም ልጅ ብለህ ታነባልን አለህ
@sfcxxxcvhjfxdf5662
@sfcxxxcvhjfxdf5662 3 года назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎትዎ ያስቡን አሜን አሜን አሜን
@user-tl4vd3tw6r
@user-tl4vd3tw6r 8 месяцев назад
አባቴ ሸአመት ያኑረወት እድሜ ማቱሠላምን ያድለወት
@sada5961
@sada5961 4 года назад
እውነት ነው አባቴ ይማረን ይቅር ይበለን አቤቱ ለንሰሀ ያብቃን አሜን አሜን አሜን።
@ggggggnn
@ggggggnn 4 года назад
አባዬ የበረሃው መናኝ በፆለትህ አስበን እድሜና ጤና ያድልን አሜን
Далее