Тёмный
No video :(

Acts1120- 

Acts1120
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

#yene ken #Antsokiya #Movememt #Pastor #Daniel Walelign
#Acts1120
ይህን መልዕክት ሰምታችሁ በጌታ በእየሱስ ማመን እና መዳን
የምትፈልጉ ከታች በሚገኘው ስልክ ይደውሉልን
+251 911 691 984
+251 911 883 832
የቻናላችን ተከታታዮች በየጊዜው የምንለቃቸውን አስተማሪ ፕሮግራሞች
እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
ድንቅ ምስክርነቶች ፣ የሚያስገርሙ ስብከቶች ፣ ቃለመጠይቆች፣ የአምልኮ ቪዲዮዎች ፣ ዶክመንተሪዎች እና አጫጭር ፊልሞችን እዚህ ያገኛሉ
/ @acts-em7bv
Here you will find amazing testimonies, amazing sermons, interviews, worship videos, documentaries and short films.
/ @acts-em7bv

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 104   
@user-bs6lk1qn2e
@user-bs6lk1qn2e 3 месяца назад
እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 4 месяца назад
የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ! ኢየሱስ አሸናፊ ነው!
@tessemayosief7262
@tessemayosief7262 3 месяца назад
Amen
@amanuelokbu506
@amanuelokbu506 2 месяца назад
Amen❤🎉❤.
@hiwotmekonnen9141
@hiwotmekonnen9141 2 месяца назад
እየሱስ የምትሉት የጥልቁንየጭለማውን ነው እቃ እንኳን ማንጠልጠያ አለውእየሱሰ ሰውም ልጁ እየሱሱስ ብሎ ያወጣለታል እና የናተም እየሱስ የጥልቁ የጭለማው እንደሆነ እራሱ መንፈስ የተሞላችሁት የተናገረው ነው እኔፈጥሪ ያወራሁት አይደለም በየቀኑ አይደል መምህር ግርማ ጋ የሚጋለጠዉ ፓስተሮች እራሱ እንይ እያሉ ሲመጡ አለቃነኝ ብሎ አሜን የሚያስብላችሁ ይዋረድ የለ መነው እንልቀቀው ቪድዮ ከየትም ከየተም ጴጤ ከገቡለኝ ባላቸዉላይ ተጨማምሪ አልነካቸውም ይህንን አይደል እምፈልገው ብሏል የጭለማው እየሱስ ንቁ ንቁ ንቁ አሁንም አሉ ሀብተፈዉስ የተሰጣቸወአባቶች ማረጋገጥ ከፈለጋችሁ ወይኗ ማርያም ያንጫጩላቹሀል ለማየት ሂዱ
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 2 месяца назад
@@hiwotmekonnen9141 “ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።” - 1ኛ ዮሐንስ 3፥9
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 2 месяца назад
@@hiwotmekonnen9141 ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። ¹⁹ ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው። ²⁰ ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤ ²¹ እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።
@mouawecell3097
@mouawecell3097 2 месяца назад
ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው እየሱስ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክሀ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መልካም ነው እየሱስ አሁም ይጠብቅሽ ጌታ ሆይ ተመስገን እግዚአብሔር ስሬ ድንቅ ነው
@bizuneshdesalegn4611
@bizuneshdesalegn4611 2 месяца назад
የጠራሽ, የለየሽ, ከዛ ከክፉ ያስመለጠሽ ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ። አሜን🙏 አንጾኪያዎች ተባርካችኋል❤❤❤🙏🙏🙏
@GeteMom
@GeteMom 3 месяца назад
እየሱስ ለዘላለም አሽናፊ ነው እህቴ እኔም ከዛ ነው የወጣሁት ተባረኪ በቤቱ ያፅናሽ
@meseretweldemariyam7526
@meseretweldemariyam7526 3 месяца назад
ጌታ እየሱስ ድንቅ አዳይ እና ጌታ ነው
@mimieskinder2059
@mimieskinder2059 2 месяца назад
እሜን እሜን የኔ ንጉስ የእስራኤል ቅዱስ የታረደው በግበ በእባቱ ፊት እንደታረደ በግ የቆመው በእባቱ ቀኝ የተቀመጠው የፍጥረት እዳኝ ሀያሉ ንጉስ ስሙ ብሩክ ክንዱ ብርቱ የማይሮጥ የማይቀደም የኛ ጌታ የኛ ንጉስ የኛ እምላል ስሙ ብሩክ ይሁን ስለፈታሽ ስንስለትሽን ስለበጠስው ቅዱስ እምላክ ማን እንደ ጌታ ማን እንዳምላካችን እንደየሱስ . እሁንም በኢትዮጵያ በሐገራችን የገባውን እጋንንት እርግማን የኤልዛቤልን መተት ድግምት ሙርት ገልብጦ ለውሻ የስጣት ባለእምን በእህያ እፍ እድሮ የገስጠው የእስራኤልን እርግማን ወደ በረከት የለወጠው ሐያሉ ጌታችን እምላካችን ይድረስላት በእናት ቤተክርስቲያ ገብቶ የተስገስገውን የደብተራ የድግምት የመተት ስራን ቆራርጦ ይጣልልን መቅደሱን ያጥራ የእባቶቻችን ለሊት ሳእታት እድረው ጤዛ ልስው ድንጋይ ተንተርስው ቀን ከለሊት በሚፀልዩት እንዲሁም በውነት ጌታን የሚያከብሩ ለጌታ የገዙ ከናታቸው ማህፀን ጌታን የሚያውቁ ብዙ ፓስተሮች እሉ : እንዲሁም በፕሮቴስታን ቤተክርስቲያን ተደብቀው ሀስተኛ ነብዮችን የቤትህ ቅናት በላኝ እንዳለው የቤቱ ቅናት ሀስተኛ ነብያቶችን ያጋልጣቸው . እዎ የናዝሬቱ እየሱስ ይክበር እሁንም ስላምሽን በደሙ ይሽፍንልሽ : :
@YacobBezabh
@YacobBezabh 25 дней назад
እንኳን ጌታ አገኘሽ ❤ትልቅ ነገር ነው የሆነው ፤ እንኳነ ደስ አለሽ ።
@amenalme3355
@amenalme3355 3 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነዉ አዉቅሻለዉ ስላንቼ አመሰግናዋለዉ
@BibleArmyinternationalchurchki
“ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በሚወርድበት ጊዜ ኀይልን ትቀበላላችሁ፤ በኢየሩሳሌም፣ በይሁዳና በሰማርያ ሁሉ፣ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ #ምስክሮቼ ትሆናላችሁ።”” - ሐዋርያት 1፥8 (አዲሱ መ.ት)
@danielgudeta4474
@danielgudeta4474 4 месяца назад
ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረኩ ሥራው ድንቅ ነው
@godislove9841
@godislove9841 3 месяца назад
I am glad you are delivered. I believe people delivered from this kind of bondage should stay in the church and study the word before start serving. From what I see in the church in Ethiopia, I am afraid to be served by anyone I don't know very well. My sister be strong in the word.
@user-zv7to5gh8h
@user-zv7to5gh8h 4 месяца назад
እየሱስ፣የጌቶች፣ጌታ፣ነው።
@user-jl2vd2oh2q
@user-jl2vd2oh2q 3 месяца назад
እንኳን ጌታ ኢየሱስ ታደገሽ ተባረክ።
@nefisa
@nefisa 3 месяца назад
ተባረኪ ላንቺ ለኔ ለሁላችንም የደረሰልን ጌታ ስሙ ይባረክ
@user-wb4it6nd2z
@user-wb4it6nd2z 3 месяца назад
እንኳን ኢየሱስ አገኘሽ ጌታ ይባረክ
@kibromg.medhin1436
@kibromg.medhin1436 Месяц назад
ዛሬ በእንደዚ አይነት እስራት ውስጥ ያላችሁ ወደ ሚፈታው ወደጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ኑ ኢየሱስ ያድናል
@ehetefita9665
@ehetefita9665 2 месяца назад
Amen amen amen amen
@ramayouns9321
@ramayouns9321 Год назад
God is good all the time
@SmilingCherryBlossoms-ci4fz
@SmilingCherryBlossoms-ci4fz 2 месяца назад
ተባረኪ
@TamiratHailu-xz4xw
@TamiratHailu-xz4xw 4 месяца назад
We have great God! Praise God.
@yesharegbeyene1271
@yesharegbeyene1271 3 месяца назад
እህቴ መቼም ጌታ ኢየሱስ በበቀል በጠንቋይ በአጋንት ላይ ምድራችንን እያመሰ ያለ በመንፈስ አሰራር ላይ በጌታ ኢየሱስ ስም በእጥፍ ይቀባሽ ስራቸው ይፍረስ 🙏👏🇺🇸Amennnn
@mulukenkelemework6036
@mulukenkelemework6036 5 месяцев назад
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ጌታ ይታደጋል
@Acts-em7bv
@Acts-em7bv 5 месяцев назад
እውነት ነው
@laveleable
@laveleable 3 месяца назад
እግዚአብሔር :ከ ክፈ: ሁሉ:ይጠብቀን!✝️🙏✝️🙏
@yetemegenali-9074
@yetemegenali-9074 2 месяца назад
ንቂ መጽሐፍሽን አምብቢ እየሱስ ጌታነኝ አላለም
@noahnoah6012
@noahnoah6012 2 месяца назад
Jesus is the Lord of Lord !! you belive it or not
@user-ge9cg9ox3g
@user-ge9cg9ox3g 3 месяца назад
እየሱስ እየሱስ እየሱስ።።ትልቅ ነህ።።እወድሀለው
@seniethio5523
@seniethio5523 3 месяца назад
እየሱስ ጌታ ነዉ አሜን
@TigistGeleta-go1mz
@TigistGeleta-go1mz 3 месяца назад
አሜን ጌታ ይባረክ ❤
@mememalase9018
@mememalase9018 3 месяца назад
Thank you jesus ❤
@Edentesfaye-ii1nc
@Edentesfaye-ii1nc 3 месяца назад
አሜንንን እየሱስ ያድናል
@melakubetela6442
@melakubetela6442 3 месяца назад
ተባረኪ እህቴ ድንቅ ምስክርነት ነው ያሰማሽን (መጽሐፈ ኢዮብ ምዕራፍ 4) ---------- 15፤ መንፈስም በፊቴ አለፈ፤ የሥጋዬ ጠጕር ቆመ። ለሚለው የአባታችን ቃል አሪፍ ማረጋገጫ ነው የሰጠሽን እኔም ስለደረሰብኝ ክፉው መንፈስ በዙሪያችን ሲሆን የሚኖረውን ስሜት አውቀዋለሁ ጌታ ይባርክሽ
@noahnoah6012
@noahnoah6012 2 месяца назад
Jesus is Lord!!!
@sabagiday5055
@sabagiday5055 3 месяца назад
Tebarki yeredashe geta yebareke, endet geta yewedenale
@user-ds8nh4nr2y
@user-ds8nh4nr2y 3 месяца назад
እንዴት ድንቅ ነው ያድናል
@user-bi4vy6pb4c
@user-bi4vy6pb4c 2 месяца назад
Jesus is Lord
@salamgalaxy7091
@salamgalaxy7091 3 месяца назад
Ameeen 🎉❤
@meseretgemechu8895
@meseretgemechu8895 3 месяца назад
ሀሌሉያ ኢየሡሥ ጌታ ነው ያድናል ከሞት ይታደጋል።
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 2 месяца назад
Leba hula Wushetam
@user-rj4pu6ow2u
@user-rj4pu6ow2u 3 месяца назад
Amen 🙏
@tiruneshkassaye1821
@tiruneshkassaye1821 5 месяцев назад
Yeredash geta yebarek
@Acts-em7bv
@Acts-em7bv 5 месяцев назад
Amen Amen
@DebrewerkAklilu
@DebrewerkAklilu 3 месяца назад
ትክክል ጌታ ይታደጋል ከሁሉም ነገር ግን አሁንም ትክክለኛዉን ጌታን አላገኝሽም ሌላ አስተላልፎ ሰጠሽ
@user-ro5et5zl4h
@user-ro5et5zl4h 3 месяца назад
Thank You❤🎉
@meriwameskele1304
@meriwameskele1304 3 месяца назад
Abet igzabher tibekaw❤❤❤❤❤❤
@jamboo8776
@jamboo8776 2 месяца назад
Arif drset new
@emuye10
@emuye10 10 месяцев назад
Denk mesekerenet new,ke hulum belay ye Getan adagnenet,ye kefun kefet yetegaletebet new,ende Egziabher yale manem minem yelem!!
@Acts-em7bv
@Acts-em7bv 5 месяцев назад
Thank you
@mpmpmpmp7768
@mpmpmpmp7768 2 месяца назад
Anche eko seyetan yezoch new amanuale weyem sebel mehade neberebesh
@MichaelMenelik-zu7xp
@MichaelMenelik-zu7xp 3 месяца назад
መሐመድ በገሃነም እሳት ውስጥ እየተቀለቀለ ይገኛል የማሳዝነው ግን መሐመድን የተከተሉ ሁሉ ገሃነም ናቸው።
@user-jl2vd2oh2q
@user-jl2vd2oh2q 3 месяца назад
ይህ ሁሉ መሐመድን ያሳተው የመሐመድ መንፈስ ነው ስለዚህ ሙስልሞች ሆይ በኢየሱስ እመኑ ከዚህ አጋንንታዊ አሠራር አምልጡ ።መዳን በኢየሱስ ብቻ ነውና።
@yedigellijechannel3229
@yedigellijechannel3229 2 месяца назад
Dubai trafik salam blogn new miyalfew new yalshiw bezi lik wushet
@kasahunenaga5739
@kasahunenaga5739 3 месяца назад
የነበረብሺን ተግዳሮት ማለትወደጌታ ከመጣሺ በኋላ የነበረብሺንተግዳሮት ለትዉልዱ መማር ጽናት ይሆናልና በተግዳሮትዙርያ ሠፊ ማብራሪያስጭ
@AbdelaNasser
@AbdelaNasser 3 месяца назад
አልሸሽም ዞር አሉ አሁንም እዚያው ነሽ ላኢላሃኢለላህ ሙሐመደን ረሉሊላህ ብቸኛዉ ከምናምን የፀዳዉ ጎዳና!!!!!
@henokkifle4533
@henokkifle4533 3 месяца назад
እናንተ ናቹህ እንጂ ስር መሰረታቹህ አጋንንት ይልቅስ ወደ ጌታ ተመለስ ከዘላለም ፍርድ ያድንሃል የዚህ አለም ደስታ ገንዘቡም ተድላውም ሃላፊ ነው ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ::
@bettybekele1581
@bettybekele1581 3 месяца назад
የቀመሱት ያረፉበት ግን እንዳንተ አያስቡም እየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ። አጋንንት የማይወዱት ስሙ ምግባሩ ምንልበልህ ❤️
@user-rt6be2ph7v
@user-rt6be2ph7v 2 месяца назад
kedittu wedemmattu
@shimelsgisila8701
@shimelsgisila8701 3 месяца назад
ለተሻለ አገልግሎት አመጡሽ ። ከትንሹ አጋንንት ወደ ትልቁ አጋንንት ።
@user-tn3cd9cl8w
@user-tn3cd9cl8w 2 месяца назад
የኢትዮጵያ ትራፊክስ ግን አይምርሽም 😂😂😂😂😂
@norad999
@norad999 3 месяца назад
ሼክ ቢን ዛይድ ጉድህን ስማ 😂😂😂
@meselechdemessie9190
@meselechdemessie9190 2 месяца назад
ስራቸው ፈርሶ
@SaraTafese
@SaraTafese 3 месяца назад
አቺኮ ዱባይ ያለው ኢትዬጲያ ላለው ነው ያስተላለፈሽ
@norad999
@norad999 3 месяца назад
ጉማሬ ! ዘንዶ ገባብኝ ትያለሽ
@betelihemtassew4807
@betelihemtassew4807 3 месяца назад
ዱባይ ትራፊክ አለ እንዴ ጎበዝ 😂😂😂😂
@crstiano-u2j
@crstiano-u2j 2 месяца назад
ከሰይጣን ወደ ሰይጣን ነው እየዘለልሽ ያለሽው
@tmsgenamlakekbermsganalant3958
@tmsgenamlakekbermsganalant3958 2 месяца назад
አሁን በሱ መንፈስ ካራቴ ህዝቡላይ ትጫወቻለሽ
@TigistAsemu
@TigistAsemu 3 месяца назад
እግዚአብሄርትልቅነውክብሩንሁሉጠቅሎእሱብቻይውስድአሜንንንንንን❤❤❤
@norad999
@norad999 3 месяца назад
አይ ጴንጤ ! ይሄ ጆካ ለ FBI ባዶ አዳራሽ ማስታወቂያ መሆኑ ነው ።
@user-xz8nh8wq8g
@user-xz8nh8wq8g 2 месяца назад
ቆንጆ ተረት ነው 1ወር ቀን በቀን እንዴት እንዴት ረጅም ጊዜ ተማርሽ
@user-ku3jb7mk1w
@user-ku3jb7mk1w 2 месяца назад
እሷ ለተማረችው የምን ንዴት ነው እራሳችንን እንፈትሽ 😢
@bayushegame5760
@bayushegame5760 3 месяца назад
ይገርማል ድሮስ ዲያቢሎስ እኮ ነው ቀድሞ ወደምድር የተጣለው የኛ ቦታ እዚህ አይደለም እየሱስ ክርሰቶስ ይህን አውቆ እኮ ነው ስፍራን ላዘጋጅላችሁ እሄዳለሁ መጥቼም እወስዳችሀለሁ። ያለው::
@hiwotmekonnen9141
@hiwotmekonnen9141 3 месяца назад
ይኸ ሁሉ የቤተሰብ ችግር ነው ክርሰትና ካስነሱ በኃላ ቤቴክርስቲያን አይወስዷቸዉም ክርስትናን እንዲማሩ አያደርጉም አባቶችማ ያስተምራሉ እሷም የስም ክርስተያን ነበረች ዛሬ ቴክኖሎጂ በተሰፋፋበት ዘመን በለኦርቶዶክ አባቶች ላይ እያደረ ያሰተምረናል ማዳኑንም ያሰየናል ስለጴጤው ሴጣን ስለጥለቁ መንፈስ ወይም ሰለጨለማው እየሱስ ሚስጥሩን አዉቀናል አይ አመታደል እኛም ዱባይ ነበርን ቻርጅያ እናማ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያሳወቀን ሚድያላይ እምነታችን ምን ይላል አባቶች ምን ይሰበካሉ ሰብከት ፈውስ ደግሞ ቤቴክርሰትያን እዛው ቻርጅያ ማርያም ሳሊተነማርያመ እየሄድን ማር በእንተርኔት አባታችነ ምህር ገርማ ወንድሙን እየተከታተል እንኳን ለኛ ቤተሰብንም ቀየርን በርገጥ ቤተሰቦቼ ጴጤ አጭበርባሪው የጭለማዉ እየሱስ እንደሆነ ያስተምሩናል ስለኦርቶዶክስም ያስተምሩናል ሰለዚህ አንቺ ለአንቺ ብቻ ሲታይሽ ሴጣን መሆኑን ምንም ግንዛቤ የለሽም ግን አንቼ እምነቴ ኦርቶዶክስ ምንድነው ብለሽ ብተመራመሪ ኦርቶዶክስ መልስ አላት እየሱስ ክርስቶስ በደሙ የዋጃት ልዩነቱ እኛ ተሰደን ንቁ በሚለው በምህር ግርማ ወንድሙ ሰብከትና ተምህርት ነቅተን የእግዚአበሔርን ማዳን አውቀን ቤተሰቦቻችንን አንቅተን ንስሀ ገባን ሁሌም ለእገዚአብሄር በቤታችን እንድንጸልይ ያስተማሩን አባታችን መምሕር ግረማ ወንድሙን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ልዩነቱ እኛ ተሰደን እግዚአብሔር በቸርነቱ አሰተማረን ምሰጋና ባህሪው የሆነ አምላካችን መዳኒታችንእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገበዋል
@teddyalex3264
@teddyalex3264 Месяц назад
Dubai ፡ትራፊክ 😂😂የጌታ ልጅ ብለው 😂😂 ስንዋሽ በእድሜያችን ቢሆን መልካም ነው ክርስቶስ ጨርሶ ይማርሽ ድንግል ጥላ ከለላ ትሁንሽ እውነት ነው የአጋንንት አገር ነው ኪዳነ ምህረት ትጠብቀን
@faeza3625
@faeza3625 2 месяца назад
Endet gin gumare wst gumare ygebal?
@ztube6574
@ztube6574 2 месяца назад
ቲሽ አጋንት ጨመርሽ እንጅ አልዳንሽም ሲጀመር የተፃፈ ድራማ ነው የምታወሪው ትወናውን ተወጥተሻል ክክክክክክ😅
@serkalemshiferaw7047
@serkalemshiferaw7047 Год назад
It did not finished?
@user-km9ep1st3z
@user-km9ep1st3z 3 месяца назад
ረድራማ ተዋናይ ወድምሽ ብቻ ይመስለኝ ነበር አንችም 😮 ግን ታሳፍርያለሽ ኦርቶዶክስ አታውቅም ለማለት ምታደርግው ነገር እኔ ሳውቅሽ አንድ ቀን እንኳን ቤ/ክ ሔደሽ አታውቂም አንች አልተማርሽም ማለት ኦርቶዶክስ ጌታን አታስተምርም ወይም አታውቅም ማለት አይደለም እሽ ?
@helenbek1678
@helenbek1678 2 месяца назад
እንደው የውሸት ትጥግ እሺ ይሁን ሁሉ ያልሽው ሰማሁ ግን ሀይማኖታችሁን ጠብቁ ግን ጴንጤ እንድትሆን የራስን ከፍ አርጎ የሌላውን ዝቅ ማረግ ተገቢ አይደለም አንቺ ባለፍችው የተጋነነ ነገር ባናልፍም ኦርቶዶክስ ሆነን ከደዚህ አይነት እስራት አምልጠናል በሳላም እየኖርን ነው ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ
@SaraSarita-wv9sh
@SaraSarita-wv9sh 4 месяца назад
እና ኦርቶዶክስ ጌታን አታውቅም እያልሽ ነው ያ ከልብ
@ana8712
@ana8712 4 месяца назад
Awo eyesus ne yawekachehu yemeselachehu gene aydelem. eyesus ke ena beker amlake yelem belual. enante demo ke 44 tu besteker telalachehu eyesus kedebaloche gara yelm. eyesus bechawene amlake newe yadenal
@SaraSarita-wv9sh
@SaraSarita-wv9sh 4 месяца назад
@@ana8712 ሉተር የፈጠረው ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ደግሞ በስሙ የሰየማት እምነታችን ናት መቼም ቁሳቁስ እና በየቦታው አዳራሽ ከመክበት 44 ቱን ማመስገን በምን ጣዕም መርጦ አዳራሽ ከፍቶ ከመዝለል ከማበድ በጥሞና ፈጣሪን ማምለክ ይሻላል ከሗላ የመጣ ሁሌም ተከታይ ነው
@ana8712
@ana8712 4 месяца назад
@@SaraSarita-wv9sh orthodox belewe lezache bate kesoche nachewe yeseymoute,orthodox belewe seme yesetuate ewenet tu yeha newe . eyesus bechawene geta newe yadenal
@ana8712
@ana8712 4 месяца назад
​@@SaraSarita-wv9shEmnet mene malet endehone enkuan atakume. methehafe kiduse anbebu ewenet tune tawekalachehu
@nefisa
@nefisa 3 месяца назад
ኦርቶዶክሶች ከመሣደብ ሌላ አታውቁም እግዛብሔር ይድረስላቹ
@tmsgenamlakekbermsganalant3958
@tmsgenamlakekbermsganalant3958 2 месяца назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Lieltlawugaw
@Lieltlawugaw 3 месяца назад
አምኜሽ ነበር ፔጤ ብቶኝ ገልሻለሁ አለኝ ስትይ ውሸትሽ ተገለጠ
@hiwotmekonnen9141
@hiwotmekonnen9141 3 месяца назад
አልሹም.ዞር አሉ አሁንም የዳንሽ እንዳይመስልሽ ተበልተሻል ዋናው የዳቢሎስ አዛዥ ሳጥናኤል ጋ ገባሽ ያልተባረከች ነብስ ሴጣን ጠላልፎ እየጣለሽ አሁን ሰው ቢመክርሽ አይገባሽም ብርሀን መስሎ ገበቶብሻል ልብሸ በሴጣን ቁልፍ ቶልፏል ለማንኛውም ወደቤቱ ይመልስሽ ነብስ ይማር
@user-ql8pg4pw4n
@user-ql8pg4pw4n 2 месяца назад
በሬ ወለደ አዲሱ የጴንጤዎች ተረተረት ማስቀየሻ መማፏገሪያ ውሸት በሁሉም ሚዲያ አንዳይነት ተረተረት ተቀደዱ
@norad999
@norad999 3 месяца назад
ማፈሪያ ነሽ ቅዠታም ።
Далее
Simple Flower Syrup @SpicyMoustache
00:32
Просмотров 1,1 млн
ነፍስሸን የሰጠሽው ቆሪጥ ...
1:05:57
Просмотров 36 тыс.