Тёмный

Alemneh Wasse - ለ438 ቀናት ውቅያኖስ ላይ የጠፋው አልቫሬንጋ! | The story of Alvarenga by alemneh wasse 

Alemneh Wasse 2
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 89 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

16 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 100   
@DawitKebede-mo7gi
@DawitKebede-mo7gi Месяц назад
ዛሬ 43 ዓመቴ ነው ይሄን ድምፅ ስሰማ ግን; የባረሰላጤው ቀውስ ታሪክ ዘገባህና: የአፍጋኒስታን; ካቡል መንደድ: እና የጠፉት የራግቢኝ ቡድን... persistent to endure for the real aspects of reality የቤተሰብነት ስሜት አብሮነት ይሰማኛል። አለምነህ ተባረክ እድሜ ይስጥህ።
@fikaduabera9725
@fikaduabera9725 2 месяца назад
አለም ነህ ... ሰዉ ስሙን ይኖራል ሲባል እሰማ ነበር ...አዉነትም ልክ ነዉ... አንተ ትክክለኛ ጋዜጠኛ,ዘጋቢ, ይቅርታ ይደረግልኝና ተንታኝ ነህህህ.... ታላቅ ነህ ደስ ይበልህ....ጎበዝ....
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Месяц назад
በጣም ጎበዝ❤❤❤
@winterwolf5510
@winterwolf5510 2 месяца назад
በጣሙን ገራሚ ታሪክ ነው ሲቀጥል በዚች ዓለም ላይ እያሉ ተስፋ ለሚቆርጡት ሁሉ ሕይወት ተለዋዋጭ መንገድና ተስፋዋ ባላሰቡት መንገድ ስኬትዋን እንደምታሳይ ተስፋ ለሰው ልጅ ሕይወት አለምላሚ መሆኑን ተረድቼበታለሁ እናመሰግናለን።
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 2 месяца назад
ፍጣሪ እግዚአብሔር( አላህ )ድንቅ ነው
@trhastekle2543
@trhastekle2543 2 месяца назад
እናመሰግናለን እንደዚ አይነት ታሪኾች ከነ አተራረክህ አቅርብልን በእንባ ጨረስኩት😭
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 2 месяца назад
ከልጆቼ ጋር ነው የሰማሁት! ግሩም ትረካ ነው። ሕይወት ይኅንንም ይዛለች፤ አዋዜ የዝነኞች ታሪክ አጋፋሪ ተራኪ ሳይሆን የሕይወት እጣ ፈለግን ከነወዙ ያቀርባል።። ያ የዓለምነሕ ዘመን የስነጽሁፍ ዘመን የነማክሲም ጎርኪ ወይም የዶስቶቪስኪ ወይም የነሲድኒ ትረካ የነ ቪክቶር ሒጎ አሸራ አዋዜ ውስጥ ብፌ ሆነው ይቀርባሉ!! መቼ ከሷ ባመለጥናት የምንላት መሬት እንኳን ምን ያሕል ባለውለታችን እንደሆነች ዘለን ምርት መድረሳችን ውበት እንደሆነ አሳየን...ተንጎዳጎድንበት! 😊
@user-bb8gz9fd8c
@user-bb8gz9fd8c 2 месяца назад
ኑሮና የሀገራችን ፖለቲካ የጣለብንን ሀዘን መቋቋም አቅቶናል እንኳን ሌላ ሀዘን ጨምረህብን
@Selam-sx5ej
@Selam-sx5ej 2 месяца назад
አንጋፋው ጋዜጠኛ አለምነህ ይህን ታሪክ ከ1ወይ ከ2 ዓመት በፊት ሰምቼዋለሁ ትረካዉ አይሰለችም ትችልበታለህ
@Temesgenmasresha28
@Temesgenmasresha28 2 месяца назад
አለምዬ በአባቴ ምክንያት ነዉ የወደድኩህ በጣም ነበር ሚወድህ ፈጣሪ በቀኙ ያዉለው የምትሰራው ስራ አምልጦኝ አያዉቅም "በ ሞቴ በሳንቃዉ ደረቴ"
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Месяц назад
በሞቴ በሳንቃው ደረቴ❤❤❤
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 2 месяца назад
ትረፊ ያላት ነፍስ😢😢😢😢
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Месяц назад
ትክክል
@mydashcam5050
@mydashcam5050 2 месяца назад
You're one of my greatest journalists, thanks 😊😊
@sisayalemayehu8205
@sisayalemayehu8205 2 месяца назад
Thank you!
@visitaleck
@visitaleck Месяц назад
Alemneh, you are always the best!
@alazarteferi6383
@alazarteferi6383 2 месяца назад
Ye mer papiyon Asitawesegn...endewm ante bititerklen Des yilegnal alemineh wase❤❤❤
@msnmsn1764
@msnmsn1764 2 месяца назад
😮 wow የሚገርም ታሪክ ከሚገርም አቀራረብ ጋር
@HagereSuse-hn8wj
@HagereSuse-hn8wj 2 месяца назад
ምን አይነት ድንቅ ግጥምጥሞሽ ነው 👏👏😇
@gmalmu650
@gmalmu650 2 месяца назад
ዋው አለምንህ በጣም ድንቅ ታሪክ ነው ተባርክ አቦ በርታ ወንድምየ አድናቅህ ነኝ🙏🙏🙏
@dessalegnwonbarga2144
@dessalegnwonbarga2144 2 месяца назад
እውነትም ልዩ
@heremelawesene
@heremelawesene Месяц назад
ሚገርም ታሪክ ነው😢😢😢
@mekit.mariam3198
@mekit.mariam3198 2 месяца назад
So inspiring
@BereketYemane-vd6ws
@BereketYemane-vd6ws 2 месяца назад
what a beutifull world we have with a person like you , bring the generation from that hell world please🙏🙌🙌🙏❤❤
@AmareSiyum-zm3lc
@AmareSiyum-zm3lc 2 месяца назад
አለምዋ ተባረክ
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 2 месяца назад
Egzihebher ymesgen enamesegnalen wndmachn
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 месяца назад
Blessed
@NatanKelem
@NatanKelem 2 месяца назад
የሚገርም ነው ግን "ህይወት የትግል መድረክ ናት"
@1822sc
@1822sc 2 месяца назад
❤thanks
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 Месяц назад
አቤት አተራረክ አቤት የሰው ልጅ ፅናት
@natnaelmarkos3030
@natnaelmarkos3030 Месяц назад
Alemineh wase l❤
@user-oi4jc4fc2j
@user-oi4jc4fc2j 2 месяца назад
Wow alemne
@gibayehumulugeta8842
@gibayehumulugeta8842 Месяц назад
alvarenga yehone brand ትረካ ነበር ይመችህ አባቴ...እንደ ተራራው ምርኮኞች አለመበላላታቸው ደስ ብሎኛል።
@woredeworktafesse8597
@woredeworktafesse8597 2 месяца назад
ግሩም ነው!
@zebra8028
@zebra8028 2 месяца назад
Awaze በአትሌቶች ዙሪያ የቀረበው ፅሑፍ ቀኔን በሳቅ ነው የጀመርኩት ያምራል:: ድሮም ወይንና ጋዜጠኛ ሲቆይ ይጣፍጣል ይባል የለ? እውነት ነው:: ❤❤❤
@assefawakdeyo2114
@assefawakdeyo2114 2 месяца назад
😂😂😂😂
@kassahunayele7245
@kassahunayele7245 2 месяца назад
😊😂❤😢❤❤😢 mm
@AkaluGebere-qv7sj
@AkaluGebere-qv7sj 2 месяца назад
Hi
@mesaybekana7006
@mesaybekana7006 2 месяца назад
❤ ​@@kassahunayele7245
@sabahailu3385
@sabahailu3385 Месяц назад
Y
@andinetgetahun6206
@andinetgetahun6206 Месяц назад
እጅግ ገራሚ ነው😮😮😮
@genzebu5889
@genzebu5889 Месяц назад
አሌ ይመችህ🎉
@natnaelmarkos3030
@natnaelmarkos3030 Месяц назад
Kalhubet bet wed COSTCO wed 20miles new mngedun zena adirogo des bimil , tirika wesdgn. ❤
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan Месяц назад
አለም ነህ ዋሴ ወደር የለሽ ጋዜጠኛ ድምፅህ ስምተን እማንጠግበው ❤እረጅም እድሜ ይስጥህ እወድሀለሁ
@ermiasyoseph6997
@ermiasyoseph6997 2 месяца назад
ለተሰጠኝ ፈጣን ምላሽ አመሰግናለሁ አለም ቀጣዩን እጠብቃለሁ
@Smart_Tube1224
@Smart_Tube1224 Месяц назад
Sewdew edmana taba temgew ❤
@sisayalemayehu8205
@sisayalemayehu8205 2 месяца назад
1st like and comment yaaaaa
@freedomedlawte9067
@freedomedlawte9067 2 месяца назад
አለምነህ ዋሴ ምርጥ ሰው በርታ
@mekit.mariam3198
@mekit.mariam3198 2 месяца назад
Please narrate Cheguvera’s story
@leul-227
@leul-227 2 месяца назад
ፒንታ ፒንታ😅 ዋዉ በጣም የሚያሳዝንን አዝናኝ ነዉ 👏👏👏👏❤️
@Haile-tn1qm
@Haile-tn1qm 2 месяца назад
በጣም እናመሠግናለን አለምዬ በቀጣይ ስለ አሌክሳንደር ሲልኪርክ ብትሠራልን 🙏🙏🙏
@proethiopia4855
@proethiopia4855 2 месяца назад
ከ2 አመት ምናምን በፊት በአዋዜ አድምጬው ዳግም ለማድመጥ ብዙ ጊዜ Search አድርጌ ያጣሁት ነበርና Thanks 🙏🙏
@Yenus_Alslam
@Yenus_Alslam 2 месяца назад
እንደዚህ አይነት ታሪክ ነክ አቅርብልን ድንቅ አድንቅ የሆኑ
@adhamabdulhamid
@adhamabdulhamid 2 месяца назад
Era ya saddam hussian lekakelen
@mubarekma3443
@mubarekma3443 2 месяца назад
ለባለ ታሪኮች ጭንቅ ቢሆንም ደስ የሚል ታሪክ ነው
@merondebele4217
@merondebele4217 2 месяца назад
❤❤❤
@danibitu-ry1tp
@danibitu-ry1tp 2 месяца назад
ሰላም አለመነህ ፕሊስ የኤልሳቨዶር እና ኢንዱ ራንስን ጣርነት ድጋሚ ስራልn
@bbgl5736
@bbgl5736 2 месяца назад
በጣም ረዘመ አሪፍ ነበር ለማሳጠር ፈልግ አለምዬ
@mosstewol7542
@mosstewol7542 2 месяца назад
@user-is6oi4ci1c
@user-is6oi4ci1c 2 месяца назад
አለምዬአንተ ልዩ ስጣተችን ኔህ ወንድሜ 😊
@user-wf4jh6te8k
@user-wf4jh6te8k Месяц назад
እኔም ውቅያኖሱ ውስጥ ተዘፈቅሁ የምትገርም ሰዉ ነህ
@user-rh8mu8bx5g
@user-rh8mu8bx5g 2 месяца назад
ባጭሩ 1 ዓመት ከ3 ወር
@tekleworku7924
@tekleworku7924 2 месяца назад
ዓለም ነህ እርድናህን አደንቀዋለሁ። ምክንያቱም ከርቸሌን ከመፍራትህ የተነሳ አንድ ሽርፍራፊ ሰከንድ እንኳን ስለ እምዬ ኢትዮጵያዬና ሕዝቧ ሰቆቃና መከራ ምንም ዘግበህ አታውቅም። ታድያ አንተን እንዴት ጋዜጠኛ ነህ ልበልህ! በእውነት ያማል! አይ ጋዜጠኝነት! ለእኛ ስለ ውቅያኖስ ፣ እስራኤል ፣ ኢራቅ ፣ አፍጋኒስታን ፣ ኢራን ... ወዘተ ምን ይጠቅመናል! አይጠቅመንም!!!
@addisalemayehutaye1428
@addisalemayehutaye1428 2 месяца назад
Alemneh Wasse! Kelijinet jemiro yemadenikih gazetegna neh. Dimitsih yigerimegnal. beyekenu new yemiketatelih. Gin endet new thankyou malet be tinishim bitihon money yemichalew videowochu ley?
@azebdagnew3229
@azebdagnew3229 2 месяца назад
ልክነሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@germagelaw8810
@germagelaw8810 Месяц назад
Yeraswa arobat yesw tamaselalech
@aniley873
@aniley873 Месяц назад
40 dekika kemitadergew lemasater bitmokir buzu eYita yemagignet edilu yinorihal
@Sami-vp2gu
@Sami-vp2gu 2 месяца назад
አለም ነህ ኢንቴቤ ይሰራልን ሳዳም ቻቬዝ ይሰራልን
@alijosu1689
@alijosu1689 2 месяца назад
የተገኘበትን ሁኔታ እንዴት አንደሆነ ብትነግረን አሪፍ ነበር
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 2 месяца назад
የፖሊስ ጀልባ አገኘው።።።።ጥያቄው ለምን ቆረጥከው መሆን ነበረበት🎉🎉🎉🎉
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Месяц назад
Yigermal!endet des yilal!
@MekonenAnswar
@MekonenAnswar 2 месяца назад
ትለያለህ ድንቅ ድምፅ
@prabdantube3827
@prabdantube3827 2 месяца назад
አልባሬንጋ😮😮
@aklilulisan4996
@aklilulisan4996 2 месяца назад
ሰለስቱ አፍሪካውያን😂
@teshomemuhye5691
@teshomemuhye5691 Месяц назад
አለምነህ ምነው እንደ እድሜህ ስራ እን ብትሰራ ይሂ አገር ያለበት ሁኔታ አለመዘገብ የጤና ነው። የራሷ አሮባት የሰው ትመስላለች አሉ!!
@ZelekSulito
@ZelekSulito 2 месяца назад
Iy have Received for you
@ZelekSulito
@ZelekSulito 2 месяца назад
Alem
@fisehaaweke7629
@fisehaaweke7629 2 месяца назад
አለምነህ ዋሴ የኢትዮጵያን ዜና እንዳይዘግብ እግዳ ተደርጎበታል እንደ?????? አፉን እንደተለጎመ ስለ ኢትዮጵያ የጊዜው ሁኔታ ምንም ነገር መዘገብ ካቆመ 5 አመት ሞላው...... ይገርማል!!!!
@user-bb8gz9fd8c
@user-bb8gz9fd8c 2 месяца назад
ለእንደዚህ አይነት ተራ ወሬ ይሔንን ያህል ማማጥ ለምን አስፈለገህ ??
@sarasami6129
@sarasami6129 Месяц назад
😂😂😂😂😂
@alease7494
@alease7494 2 месяца назад
ሆዳም
@MuhammedKheyredin
@MuhammedKheyredin 2 месяца назад
ምናለ አንተም ጠፍተህ በቀረህ የሁዳ ደም መጣጭ አፍቃሪ
@bh5607
@bh5607 Месяц назад
Denez yematreba
@gashawsinshaw7993
@gashawsinshaw7993 2 месяца назад
ብርግድ፣አፍ፣መናፍቅ፣እስኪ፣ሰለሀገርህ፣ሰዎች፣አውራ፣።ሰለውጭ፣አገር፣ሰዎች፣በአማርኛ፣ቋንቋ፣ 2:27 2:29 ተበጥርቀህ፣አውርትህ፣ምን፣ልትጠቅመን፣የሰው፣አገር፣ሰው፣ለመናፈቅ??።ቧጋች። ቀውስ። አፍህ፣ጀልባ፣ነው
@MickyCryptoC
@MickyCryptoC 2 месяца назад
ደንቆሮ እበት ነህ፤ምንም ነገር መስራት የማትችል እሬሳ ነህ ።ቅርናታም።
@bh5607
@bh5607 Месяц назад
Kalfelek atesma koshasha egna anfelegem sele hagerachen endiwera selchitonal hidena lela zena sema kotet
@AkaluGebere-qv7sj
@AkaluGebere-qv7sj 2 месяца назад
❤❤❤
@dessalegnwonbarga2144
@dessalegnwonbarga2144 2 месяца назад
አለም ታሪኩን አልሰማሁም ነበር ስሜቴን ስንቅ አርገህ ይዘኸዘው ነበር
@belayya
@belayya 2 месяца назад
😢
@hundebakalcha3659
@hundebakalcha3659 2 месяца назад
አለም የgeneration icon you are unique
@yaekobsefu6352
@yaekobsefu6352 2 месяца назад
It's really better than beautiful historical movies!!! Thank you Alem
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 2 месяца назад
Yigermal
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 2 месяца назад
መቼ ነው ግን ምታንቀላፋው
@mekit.mariam3198
@mekit.mariam3198 2 месяца назад
?
Далее
когда повзрослела // EVA mash
00:40
Просмотров 2,3 млн
Сосед а твоя жена.,..
0:33
Просмотров 3 млн