Тёмный

Anchor ከፋኖ አመራሮች ምን ይጠበቃል? የችግኝ ፖለቲካ፥ የብሄር ፖለቲካ ሀዋሪያዋ ህወሀት ቤቷ እየነደደ ነው፥ የሶማሊያ ማሳሰቢያና የኢትዮጵያ ምላሽ 

Anchor Media
Подписаться 270 тыс.
Просмотров 79 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 177   
@ፋኖደግአረገ
@ፋኖደግአረገ 19 дней назад
🙏ጋሼ ገለታው አቶ መሣይ እንወዳችሃለን በርቱልነሰ እናመሠግናለን💕
@TemeTamire-z9p
@TemeTamire-z9p 18 дней назад
ድል ለተገፋው የአምሀራ ህዝብ
@tsegayehaile9965
@tsegayehaile9965 19 дней назад
መሳይ ፣የኔ አምበሳ፣በርታልን ባንደበትህ።
@zolazola5725
@zolazola5725 19 дней назад
ሞት ለኦሮሙማው የአብይ ሠራዊት፣ድል ለአማራው ፋኖ❤🎉❤
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 18 дней назад
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 19 дней назад
ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️
@cheerfulmobilebarberinlond8727
@cheerfulmobilebarberinlond8727 19 дней назад
Thank you guys 🙏🙏🙏 !! Thank you Anchor ⚓ media for telling the truth!!!
@daniyeshneh9743
@daniyeshneh9743 19 дней назад
የአማራ ብሔርተኝነት ያሸንፋል ። 100%
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 19 дней назад
ጠባብነት ነው። ጠባብነትን ከፈጠረው ሕወሀት እና ጠባብነትን ከህወሀት በወርቅ ሰሀን ከተቀበለው ኦፒዲኦ በምን ሊሻል ነው አማራ? ሳያድግ ለጫጨ ሳይፈጠር በተቀጨ።
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 19 дней назад
@@NowIstheTime581 shetata tilam bushti condom cadre, shetata ye abiy kula tebi!!
@user-cj8el6vo5z
@user-cj8el6vo5z 19 дней назад
ድል ለፋኖ
@abebeabebe460
@abebeabebe460 19 дней назад
ትንሿ ልጅ ፆታሽን ቀየርሽ ፋኖ ደግአረገ
@sagegnengenagn5899
@sagegnengenagn5899 19 дней назад
ድልለፋኖ
@Hule-adis
@Hule-adis 19 дней назад
ብርጋዴር ጀነራል ፋኖ መሳይ መኮንን🔥🔥🔥🥰🥰
@TinsaheshNafekeje
@TinsaheshNafekeje 18 дней назад
በርታልኝ አማራዬ ድልለፋኖ❤❤
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 18 дней назад
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
@michalemichale5880
@michalemichale5880 19 дней назад
Keep it up mesay!
@sabagebremariam3697
@sabagebremariam3697 19 дней назад
Thank you Messay and Geletaw for your knowledgeable news
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 19 дней назад
አንድነት ሐይል ነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 19 дней назад
Welcome Jegnachin Messay
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w 19 дней назад
Amhara Fanoking❤️💛💚💪💪💪💪💪
@romiooo0193
@romiooo0193 19 дней назад
የሚዲያው ድሮን ጋዜጠኛ ወንድም መሳይ እንዲሀም የቦለቲካው መሀንዲስ ወንድም ገለታው እንኮን ስላም መጣቺሀ ❤❤ ድል ለነበልባሉ ፋኖ. 🎉🎉🎉🎉
@febanlove2876
@febanlove2876 18 дней назад
ድል ለፍኖ
@asmara3973
@asmara3973 19 дней назад
በጀመርያ ፋኖ የአማራ ህዝብ ልጅ ማረግ ያለበት ብአዴን እሚባል ምሥለኔ ወረበላ ከአማራ ህዝብ ጫንቃ ሙሉ ለሙሉ መጥፋት አለበት።
@-xt5km7lq3p
@-xt5km7lq3p 19 дней назад
ለኢትዮጵያ የአብይ አህመድ ችግኝና ችግር እንጅ ሰዉ አያስፈልጋትም።
@EliasMelka1024
@EliasMelka1024 19 дней назад
መሳይ እኔ ያልገባኝ ይህ ሁሉ ድል ፋኖ ካገኘ ታድያ ለምን ዋና ከተሞችን መቆጣጠር አልቻለም ነው ወይስ ፕሮፖጋንዳ ነው ?
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 19 дней назад
ለምንድነው እንቅፋት የሆነውን አልደራደርም ያለውን ፋኖን እየከፋፈለ ያለውን እኔ ካልመራሁ የሚለውን። ፋኖ በፋኖ ላይ የሚያነጣጥረውን ለምንድነው የማይጋለጠውና የማይወገዘው። እኔ ከደቡብ ነኝ ።እስቲ አማራ ሐ4030 አመት እየረገፈ እንዴት አማራ አማራን ፋኖ ፋኖን ይወጋል። በጣም ያሳዝናል አሁንም አንዱ በንዱ ላይ ለሥልጣንና ለገንዘብ ነፃ አውጪ ነኝ ብሎ በገዛ ወገኑ ላይ የትግል አጋሩ ላይ ውግያ ይከፍታል።
@kusurabaro9049
@kusurabaro9049 19 дней назад
ሰላም መሳይ አዲስ አበባ ውስጥ ሰሞኑን የአብይ አገዛዝ የአማራ ልጆች ሰርተው የሚተዳደሩበትን በጥናት አይተው አስበው ስራ እንዳይሰሩ ወደመከልከል ከመግባታቸው ባለፈ በባንክ ያላቸውን ብር እንዳያወጡ ያለፈቃዳቸው ካካውንታቸው ብር እየተመዘበረ ነው በድል በር ወደጎጃም መስመር ሙዝ ድንች ቲማቲም በጋሪ እየገፉ ያሉና ጎሚስታዎችን ስራ እንዳይሰሩ እየተከለከሉ ነው የቤት ፈረሳው ከአቡነ ጶጥሮስ ፊለፊት የነበሩ ቤቶችን አፍርሰዋል አወልያ ትምህርት ቤት ደርሷል ይህ የገዳም ሰፈርና የጣልያን ሰፈርን የህዝብን ልብ ትርታ ለመፈተሽ የተደረገ ነው ህዝብ ዝምታን ከመረጠ ቀጣዩ የቤት ፈሰሳ ያለስጋት ይቀጥላል መሳይ መንግስት ሱቆች በሸቀጥ ላይ ጭማሪ አጀረጉ ብሎ ያሽጋል መንግስት በሸማቾች በኩል በጥፍ ጨምሯል ስኳር ከዘጠና ብር ወደ መቶ አስር ብር ገብቷል የሶስተኛ ወገን የኢንሹራን ክፍያ ከ800 ብር ወደ 3000 ብር ገብቷል
@kelion7176
@kelion7176 19 дней назад
እና ምን ይፈጠር ?
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 19 дней назад
መሳይ እና ገለታዉ ወጥሩ 💪💪💪
@harounekubal8436
@harounekubal8436 19 дней назад
መሳይ ፦ አቢ አህመድ : የምስራቅ አፍሪቃን ቀጠና ለማበጣበጥ እየሰራ መሆኑንን ከገለጣቹ ። ይህንን : የሽብር : አላማዉን : ለመፈጸም : ያነሳሳዉ : ምክንያት : ማወቅ : ድርጊቱን : ለማወቅ መጀመርያ መታወቅ ያለበትን ጉዳያ : ነዉ ። እንደኔ እንደኔ ደግሞ ፦ የምስራቅ አፌሪቃን ለመበጥበጥ : በዉጪ መንግስታት ተቀጥሮ እየሰራ መሆኑን የምያመላክቱ እጅግ በጣም ግልጽ የሆኑ ነገሮች አሉ ።
@brunolotenzetti3335
@brunolotenzetti3335 19 дней назад
Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇮🇹🇮🇹🇮🇹🇮🇹
@danne9658
@danne9658 19 дней назад
ገለታዉ። መሳይ 🎉🎉❤
@YosefShoa
@YosefShoa 19 дней назад
Messay ena Ato gelletaw selam selam , wellcome
@leoulattlee4994
@leoulattlee4994 19 дней назад
መሣይ መኮንን ገለታው ዘለቀ እናመሠግናለን
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 19 дней назад
Kiberilgn Mesay ena Ato Geletawi enamesegnalen 💚💛♥️
@YilmaNadew
@YilmaNadew 19 дней назад
ብዙ የመታገያ ዘዴሞ አለ ሲደረግ የነበረ በኮሚቴ የተቋቋመ ኡኡታ አስፈላጊ ነው ይሄንንም ጠቆም አድርጉ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 19 дней назад
አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ ከብረት የጠነከረ አምሐራዊ ብሔርተኝነትና ፍፁም አንድነት ወሳኝ ነው
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 17 дней назад
ሰላም ወገኖች
@haqu5431
@haqu5431 19 дней назад
እባካችሁ መጀመሪያ ቤታችንን እንጽዳ አልሸባብ ምንምን አንበል
@nigetube6038
@nigetube6038 19 дней назад
ፋኖ አንድ ካልሆነ በህዝብ ሊወገዝ ይገባል
@godisgood3876
@godisgood3876 19 дней назад
Mesay blessed 💚💛❤️
@janemoha4420
@janemoha4420 19 дней назад
Please try in anyway let them stop this fight between brothers Ethiopians. It is very sad. I want peace as soon as possible.
@eyobgirma2381
@eyobgirma2381 19 дней назад
ቆመ ጠብቀኝ ይዞ ጦርነት ጉድ እኮ ነው
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 19 дней назад
የኢትዮጵያ ሕዝብ አይነሳም አትልፉ። ፋኖ ብቻ ነው የአብይ አጥፊ። በ 1969 በቀይና በነጭ ሽብር ልጆቹ በየቀኑ ሲደፉ ያልተነሳ ሕዝብ ዛሬ ይነሳል ብላችሁ አትልፉ! ፋንኖን አበረታቱ በቃ!
@eyasualefe5769
@eyasualefe5769 17 дней назад
good insight
@aknahus
@aknahus 19 дней назад
ህወኃትን በተመለከተ ብዙ ተብሏል ፣ አሁን አሁን ላይ ግን እየተደመጠ ያለውና በራሱ ወገኖች እየተወሰነበት ያለውን የሞት ፍርድ ስንሰማ ህወኃት ትናንት በማንአለብኝነት የፈጃቸው ምስኪን ወንድሞችና እህቶች ደም ፣ ትናንት ራሳቸው የወያኔው አባል ሆነው ኢትዮጲያን በማለታቸው ብቻ የህወኃት ግድያ ሰለባ የሆኑት ወገኖቻችን ነብስ ጩኸት እየተሰማች መሆኑን ያረጋግጥልናል:: ህወኃት በተፈጥሮው ቤርሙዳ ነው ፣ የሀቀኛ የትግራይ ልጆች የሬሳ ሳጥን:: ህወኃት ስንቶችን በልቷል? የራሱን ወንድም የራሱን እህት የአምፒሲሊን ዱቄት አፍስሶ ገዳይ ዱቄት በመጨመር ቁጥራቸው ጥቂት ያልሆኑትን ኢትዮጲያውያንን የጨረሰ እርኩስ ከመአሪዎስ ነው ህወኃት:: እንደ አጋዚ የመሳሰሉትን ጀግኖች በመግደል አስወግዶ ስሙንም ክ/ጦር መጠሪያ የሚደርግ አረመኔ ነው ህወኃት:: ክንፈን የመሰለ ምጡቅ ተፈጥሮ ያለውን ሰው አስገድሎ ልጁን የሚያሳድግ ጨካኝ ስብስብ ነው ህወኃት:: ኢትዮጲያን አሳሯን እንድትበላና ልጆቿም መና እንዲቀሩ አሁን ለደረስንበት አሰቃቂ ህይወት የሚያበቃን የዘር ፖለቲካን አርቅቆ እርስ በራሳችንን እንድንበላ ጉድ ያደረገን ህወሀት ነው ፣ ብዙ ማለት ይቻላል:: ዛሬም ቢያንስ አንድ ሚሊዮን የትግራይን ወጣት ብጤው በሆኑት በብልፅግና ጨካኞች አስጨፍጭፎ እናትን ያለ ጧሪ አባትን ያለ ደጋፊ አስቀርቶ ዛሬም የሚቆረጥ እጅና እግር ያለው ወጣት ፣ መስዋእትም የሚሆን ሳተና አለን ፣ ችግር የለብንም እያለን ነው:: ህወሀት ያለውን ሀብት ከውርስ ለማዳን ደሀውን ትግራዋይ ለምሱ እያቀረበስ እስከ መቼ ይሆን የሚቀጥለው? የትግራይ ወጣትስ ይህን በምን አቅሙስ ቁጭቱስ ይቀበለዋል? የፈለገው ይለቅ ለእነሱ ደንታቸው አይደለም:: የትግራይ እናት በድባብ ትሂድ ነው የእነሱ ተረት:: ልጆቻቸው በባህር ማዶው እንደ ዘር በትነው በምስኪኗ የትግራይ እናት ሰብዓዊ አንጡራ ያሻቸውን የሞት ፍርድ ይፈርዳሉ ፣ ማን ጠይቋቸው? እግዚአብሄር ግን ይፈርድባቸዋል:: የዛኔ ከሌላው ኢትዮጲያዊ ጋር በህወኃት የቆረፈደው ፍቅር ወደነበረበት ይመለሳል:: ያቺ በልጇ እጦትና በህወኃት ሰራሹ ረሀብ አንጀቷ የታጠፈው ትግራዋይ ወገኔ እናት አንጀት እንደ እመጫት ይታረሳል:: አምላካችንን በደስታ እንባ ሲቃ ተቃቅፈን እናመሰግናለን:: ያኔ የኢትዮጲያ ልደት ይከበራል! ያኔ ዜጋ በኢትዮጲያዊነት የአንድነት ማግ ደምቆና ተውቦ ይታያል! የአብርሀም ገ/መድኸን " ሓንቀውታይ..." ይዜማል!!! ጨርሻለሁ::
@Animalfarm5g
@Animalfarm5g 17 дней назад
ችግኝ ዶላርን ሊያመጣ ስለሚችል ነው።
@tezazuyalew2201
@tezazuyalew2201 19 дней назад
መስፍን አማን ጠፋ
@MesfinTesema-sz9br
@MesfinTesema-sz9br 19 дней назад
መሳይ መኮንን በጋዜጠኝነትክ እረዘም ላለግዜ አድናቂህ የሆንኩ ወንድምህ ነኝ የአፍሪካ ትንሳኤ የሚል ፕሮግራምህን እየሰማው ያድኩ ወንድምህ ነኝ ግን ያ እማቀው መሳይ እውነትን እንደ ምልክት እማይበት ወንድሜ የት አለ ብዬ እየፈለኩ ነው እኔ ምኖረው አሜሪካ ነው ግን ያንተንና የገለታውን እና የመስፍንን ውይይት መስማት ያስደስተኛል መሳይ ግራ በገባው ፖለቲካ ምንም አልልህም !!!
@profit-zf7dg
@profit-zf7dg 18 дней назад
ፈጣሪ ስራው ብዙ ነው መሳይ መኮነንን ለአህያነት ፈጥሮት እንደ ሰው በእግሩ ቁሞ እንዲህድ ማድረጉ ነው ገለታው የማድጎ ልጅ ነው አብልቶ አጠጥቶ ካሳደገው የኦሮሞ ህዝብ ይልቅ ስደተኛ ወላጆቹን ማስቀደሙ ጦጣው መሣይ መኮነንም ነፃነት ከሰጠው ስርዓት ይልቅ አባቱን በቤት ዘበኝነት ቀጥረው ያሰሩ ለነበሩት ጌቶች ማግለገልን ወደደ
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 19 дней назад
ከመንግስት ሥርነቀል ለውጥ ውጭ ሌላ መፍትሔ የለም ሁሉም ለዚህ ሥርነቀል ለውጥ የራሱን አስተዋፅዎ ያድርግ። አማራ ፋኖ ወደአንድ የጋራ አመራር ይምጣ። ፍኖተ ካርታ ያዘጋጅ። ትግሉን ከሌላው ኢትዮጵያዊ ትግል ያቀናጅ። ትግሉ ከአማራ ክልል መውጣት አለበት።
@hailunegatu2885
@hailunegatu2885 18 дней назад
መሳይ ሰለእስክንድርና መከታው ጉዳይ ለምን ፕሮግራም አዘጋጅተህ ለምን አታወራም
@Habtamu-v6y
@Habtamu-v6y 18 дней назад
ሲጀመር ዛፍ አይተከለም ወሬ ነው ሪፖርት ብቻ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 19 дней назад
ኢህድን ብአድን የአምሐራ ብልፅግና የአምሐራ ሕዝብ እልቂትና ድሕነት ካሳሰበህ ለሕዝብ ጥያቄ መልስ መስጠት አለብህ በምላስ ሽወዳ ሐገር እያጠፋነው
@TinsaheshNafekeje
@TinsaheshNafekeje 18 дней назад
በችግኙ እኮ ያልተተከለውን የቁጥር ብዛት ተከልን ብሎ አዋረደን 😂አቤት ውሽት 😂የውሽት ቆት. . ትርክኬ😂😂😂😂
@user-zj1to5wj5y
@user-zj1to5wj5y 18 дней назад
እናንተ እውሩ ምርጥ ብር ላይ ነው።
@TgisitMengeshaM
@TgisitMengeshaM 19 дней назад
ፋኖይችላል💚💛❤💪💪💪👍👍👍
@birhanafework9450
@birhanafework9450 19 дней назад
Enameseginalen bertu dil le tegefawu amhara fano
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 19 дней назад
የትግራይ ህዝብ ኢትዮጵያዊ ከጎኔ ቆሞ ይደግፈኝ ብሏል እንዴ? መጀመሪያ እሱ ጥያቄ ይመለስ :: አለበለዚያ እኔ አቅልሀለወሰ ጉዳይ ይሆናል::
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 19 дней назад
አሁን አብይም እኮ ይሄንኑ ነው እያረገ ያለው እስር ቤት የኦሮሞ ቃንቃ የምናገሩ ናቸው ህዝብ እያሰቃዩ ያሉት ህዝቡን እጅግ በጣም መደብደብ ማቃጠል መዝረፍ ቶርቸር እያረጉ ያሉት ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ናቸው
@Fasika-jn5ym
@Fasika-jn5ym 19 дней назад
በመንተፍረት የተጀመረዉ ጦርነት አሁን ማብቃት አለበት ተበድረን የገዛነዉ ጥይት ነገ ያልቃል ሰውም ያልቃል እባካችሁ ጦርነትን ተቃወሙ ምንም ትርፍ አላገኘንም ሰዉ ተበድሮ አገር ያለማል እንጂ ተበድሮ ትዉልድ ያጠፋለ
@gebeke2282
@gebeke2282 19 дней назад
Le abiy lenegerew
@user-ln2ud1js5w
@user-ln2ud1js5w 19 дней назад
ከፈጣሪ በታች ንጉስ መሳይ ንገስ አንተ ኢትዮጵያዊ
@haileeyesusmisganaw
@haileeyesusmisganaw 19 дней назад
እነ ሲሳይ አጌና በወዲያ እየዳከሩ ነው አሉ!!
@AddisMekonnenYetneberk
@AddisMekonnenYetneberk 19 дней назад
ቤሔርተኝነት ኢትዮጵያ ውስጥ እየሞተ ነው በአራቱም አቅጣጫ እኔም ዝም በዬ አይደለም በጥናት ነው !
@jeremyabreha1941
@jeremyabreha1941 18 дней назад
ብሄርተኝነት አሁን ላይ ነው የተስፋፋው። ደቡብ ምዕራብ መተህ እይ ለ30 ዓመት የቆዩ የአማራ ተወላጆች እቤታቸው ተቃጥሎ ለቀው እያወጡ ነው።
@taddytesfaye-zi7mh
@taddytesfaye-zi7mh 19 дней назад
አትመኑ የወያነኔ ጌታቸው በለው ደብረፅዮን አጋሜን ማመን የለብንም
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 19 дней назад
ውነት ነው ብህሬቶኞች ተፋርክሶ እየተቀበረ ነው ይህም አብዬ አህመድ ከትልቅ ውጤታማ ስራው ነው
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 16 дней назад
650000 ቸጌኝ እጄጌ ብዙ ነው
@semira2824
@semira2824 19 дней назад
nice hair cut Mesay.
@eshetubelachew1740
@eshetubelachew1740 19 дней назад
መሳይ ይህን ያህል ለማፍላት የስው ኃይል ማዳበርያ ዉዘተ ያስፈልጋል ሀገሪቱ ያለችቡት ሁኔታ ሌላ ነው ይህ ስው ለሚናገረው ነገር ገደብ የሌለው እሱ ህያው አይደለም ለልጆቹ ምን ታሪክ ነው እያያስቀመጠላቸው ያለው ይገርማል።
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 18 дней назад
ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ ከንቲባ አብይ ጅል ጅላጅል ነዉ
@mele647
@mele647 19 дней назад
PP is also collecting individuals with weak caliber, especially those at the higher level.
@hdud1093
@hdud1093 19 дней назад
ፈኖአሸንፎንሕዝበአውቆታንአብይአብቅቱለታንፋኖፋኖወደፊት🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪🎉🎉😢
@keburanmedia1484
@keburanmedia1484 19 дней назад
ኧረ ወፈርህ ስፖርት ስራ
@am1951
@am1951 19 дней назад
Where are the chickens? Did Adanech eat them all?
@Asch-e1n
@Asch-e1n 18 дней назад
Mesay and Galetawe or. Eskinder teif man
@msm5155
@msm5155 19 дней назад
ውይ መሀይምነት ምንም አልገባቺሁም
@user-ob7ke9qi4x
@user-ob7ke9qi4x 19 дней назад
አማራ ክልል ክልል ክልል ፣ አማራ ክልሉ የት ድረስ ነው ? አማራ መለስ የሰጠውን ክልል አምኖ ከተቀበለ ፣ ኦሮምያ ላይ እንዳይገባ !! አማራ ሀገር እንጂ ክልል የለውም !!!
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 19 дней назад
ማንም ሐገር እንድኖረው የሚፈልግ ኢትዮጲያዊ ሁሉ የየራሱን ድርሻ መወጣት አለበት
@workiye1432
@workiye1432 19 дней назад
Change
@zegola7325
@zegola7325 19 дней назад
ገለታ ማለት ገልቱ ተንታኝ ነው :: ነዳጅ ማጣሪያ ይላል እንዴ ? ወጪውን ጥናት አድርግ መጀመሪያ :: የራስህ ነዳጅ ከሌለህ ድፍድፍ ገዝተህ አገርህ ላይ ማጣራት ወጪው ከባድ ነው :: የተጣራ ይረክሳል
@user-bb9ic1lb2i
@user-bb9ic1lb2i 19 дней назад
ሥልጣን ከተሰሚነት ከተደማጭነት ውጭ ምን ሊሆን ይችላል ? ካድሬው " ሂድ ወድያ አብይ አዳነች ሽመልስ ... ይፈፅምልህ " እያለ ያባርራል ። የትግራይ አስተዳደር የአፍሪካ አንድነት ይገላግለናል ይላል ። ሕወሓት አሜሪካ ጣልቃ ይግባ ይላል ። የዶር አብይ መንግሥትና ሥልጣን የት ላይ ነው ያለው ?
@AkaluTeklu
@AkaluTeklu 19 дней назад
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 19 дней назад
አብይ ዶሮ ወጥን ያጥላላበት ሚስጥር፣ የአማራ ባህልን ለማጠልሸትና ኦነግና ሕውሓትን ለማስደሰት መሆኑን አትዘንጉ
@yaredakaleweld5052
@yaredakaleweld5052 18 дней назад
መሣያ ለምንድን ነው የመምህራን እና የመንግሥት ሠራተኛ ደሞዝ ዝም አላቹ ሸዋ ረቢት ዙርያ ደብረብረሀን ዙርያ ደሞዝ ከተከፈለ ሁለት ወር ሞላቸው ሥንት መምህራን ቤተሠብ አለው እራሡንም መኖር አቅቶታል
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 19 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@GUNAMOUNT
@GUNAMOUNT 19 дней назад
Fanon matfat yalchale werada prosperity werada newe.
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 19 дней назад
አብይ በምን እውቀቱ ነው የውጭ ጉዳይን ሁኔታ የሚወስነው? እንዲያው ከመንደር የመጣ ግልብ በውያኔ ሥርአት የማይችለውን የመሪነት ቦታ አግኝቶ ተጫወተብን።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 19 дней назад
Welcome Ato Geletaw
@hdud1093
@hdud1093 19 дней назад
አብይገገዳይነዐወ አአብይአገርአጥፊሠውበላነውአብይአሕመድያማራገዳይነው🎉💘💘💘
@abebeabebe460
@abebeabebe460 19 дней назад
ትንሹ እስክድር ነቀርሳ ትልቁ አህያ ዶላር እዝ እግር ያለው እባብ ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 19 дней назад
❤❤❤❤ሰላም እንዴት ናችሁ ወንድሞቻችን
@yohanishabite
@yohanishabite 19 дней назад
የ97ቱንም ነፃነታችንን የተነጠቁት የቀድሞ ቅንጅትን የአሁኑ ግንቦት 7ነው።ፋኖ ውስጥ ያሉትን በጥንቃቄ መመልከት ተገቢ ነው።
@dawitaddisu2777
@dawitaddisu2777 19 дней назад
If the News is all TPLF...It means its relevant.
@gheberemskelbereket1368
@gheberemskelbereket1368 15 дней назад
ያንተ ብሔርሰ ማነው የትነው ዐዐዐዐዐ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 19 дней назад
መሳይ አንበሳችን!!!!
@meharimena8093
@meharimena8093 19 дней назад
🎉🎉
@danielbalcha7402
@danielbalcha7402 19 дней назад
Selam lenante yehu!!!!
@almazejigu2461
@almazejigu2461 19 дней назад
ገለታው ያገርሰውየጫሩት እሳት ይፈጃል ይላል በነሱ የዘር መከፋፈል ኢትዮጵያውያን አታመሰ የማንወጣው ካንሰር ተክለውብናል በመጨረሻው እነሱ ላይ ባወንስ ካደረገ የየጫሩት አሳት ሲሞቁት ብናቸው ደህና ነው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@samsonmekuria7872
@samsonmekuria7872 19 дней назад
🎉
@wubalemadmassu8220
@wubalemadmassu8220 19 дней назад
Hello 👋
@user-jt2ft2ii3g
@user-jt2ft2ii3g 19 дней назад
I am remembering but this area of project is necessary with OLF and TPLF against forget you Media ?
@MelkamzerGossaye
@MelkamzerGossaye 19 дней назад
proudfor all et;;;;;
Далее
Cute
00:16
Просмотров 6 млн
What Should Leaders Learn from History?
28:33
Просмотров 383 тыс.