Тёмный

Anchor Media አዲስ አበባ አደጋ ላይ ናት፥ የኦሮሚያ ብልጽግና አዲስ አበባ ላይ ምን አስቧል? ፋኖዎች ድል ቀንቶአቸዋል፥ አዲሱ ረቂቅ አዋጅና መዘዙ 

Anchor Media
Подписаться 210 тыс.
Просмотров 65 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

16 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 211   
@AmenAmen-hj6kf
@AmenAmen-hj6kf 14 дней назад
አማራን ደካማ አድርጎ ማሠብ ዋጋ ያስከፍላል የአማራ ክንድ ረመጥ ነው!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድል ለጀግናው አማራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 14 дней назад
Amhara is the mighty nation on earth never colonized and conquered by any savages of Africa, Asia and Europe.
@abuhaile6517
@abuhaile6517 13 дней назад
አብይ የሚባል በጥላቻ ያደገ መሃይም የኢትዮጵያን ህዝብ በተለይ የአማራን ባህላዊ ታሪክ ጠንቅቆ አያውቀውም። በቀላሉ አጨብረብሮ ስልጣን ስለተቆጣጠረ ሁሉም ቀላል መስሎታል።
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 12 дней назад
ድል ለአማራ ህዝብ 💪💪💪ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️
@su72973
@su72973 14 дней назад
መሳይ ጀግናችን
@alexdemele6205
@alexdemele6205 14 дней назад
ሕፃኑ አብይን የኦሮሞ ልጆች ይበሉታል ብዬ እገምታለሁ ምክንያቱም ኦሮሞን እየበላ እያባላ ነው።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 13 дней назад
አዎን እነሱ ቀን ጠብቀው ወደማይቀርበት ይሸኙታል።
@saraabate1804
@saraabate1804 14 дней назад
ድል ለተገፋው ለጭቁኑ ህዝብ።ድል ለህዝቦች ነጻነት ኢትዮጵያን ከወበዴ ነጻ ላወጣት ለሚታገለው ደሜ❤ ለአማራ ፋኖ💪
@user-pm2kv8wo4t
@user-pm2kv8wo4t 14 дней назад
ድል ለህዝባችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 14 дней назад
❤❤ ድል ለፋኖ
@eliasyenehungedamu2402
@eliasyenehungedamu2402 13 дней назад
አዎ!...እውነት አለን!!! እውነትም ያሸንፋል!!! . ዔየ. ዘ #ኢትዮጵያ
@saraabate1804
@saraabate1804 14 дней назад
ፈጣሪ ለህዝባችን አንድነቱን እና በቃኝ ባርነት ነጻነቴን የሚል መፈስ ያሳድርበት ያሣድርብን🙏አንድ ሆነን ተፈጥረን በፖለቲከኞችና ገገማ ማይም መሪሆች አገራችን የከፋ ደረጃላይ ከመድረሧ በቃኝ ልንል ይገባል።
@shimelesasaminew1848
@shimelesasaminew1848 14 дней назад
ብልፅግና የሀገር ጠር
@mulugetamekonnen8086
@mulugetamekonnen8086 14 дней назад
መሴ የህዝብ ልጅ በርታን ::
@Samitrghh
@Samitrghh 14 дней назад
የደቡብ ሰው ጨካኝ ነው በሱዳን በኩል በባርነት ተገስቶ ከዌስት አፍሪካ ሲገባ የሚመልከው ባአድ አምልኮ ነው የሚመልከው ክርስትና የተቀበለው በቅርብ ነው እግዛቤርን አይፈራም እና የሰው ችግር እደራሱ ችግር አያይም አይገርምም የአማራ የትግሬ የኤርትራ ባሪያ ነበር ደሞ ኤርትራን ለመናገር በቃቹ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 13 дней назад
ኦሮሞ ነው እንጂ ፈልሶ የመጣው ደቡብ ነባሮች ናቸው።
@genetabate45
@genetabate45 13 дней назад
አቶ ገለታዉ በጣም ጎበዝ የምትናገረዉን የምታቅ ሰነሰርአት ያለህ ሰዉ ነህ.
@MickaelSHIMELIS
@MickaelSHIMELIS 14 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 14 дней назад
Victory for Ethiopia you dummy
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 14 дней назад
Excellent! Geletaw ur very right indeed.
@zemenmedi
@zemenmedi 14 дней назад
ወይ ገለታው ክብር አለኝ ላንታ
@EndashawAyenewGemechu-my6hh
@EndashawAyenewGemechu-my6hh 14 дней назад
የህዝብ ልጅ
@mesfinyeshi2454
@mesfinyeshi2454 14 дней назад
በሀገሩ በህይወት የመኖር የተነፈገ ሕዝብ ሌላዉ ቅንጦት ነዉ።
@bizuket8324
@bizuket8324 13 дней назад
Fano ETHIOPIA 🇪🇹 Viva
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 14 дней назад
ሠላም መሳይ
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 14 дней назад
የኦሮሞ ህዝብ የከፋ አደጋ ላይ ነው ። በትግራይ ህዝብ ላይ የደረሰው ቀውስ ኦሮሞው ላይ መድረሱ አይቀርም ።
@hayatebrahim3061
@hayatebrahim3061 14 дней назад
መሳያችን ወንድም አለም በርታልን ጀግናችን
@mulugetahailu5930
@mulugetahailu5930 14 дней назад
አቶ መሳይ የምታካሂዱት ውይይት ወቅቱን ያገናዘበ አይደለም። ወቅቱ ብልጽግና እየተፈረካከሰ ያለበት በምትኩ በአሸናፊው የአማራ ፋኖ መሪነት ስለሚቋቋመው መንግሥት ላይ በተመለከተ ምን መደረግ እንዳለበት መወያየት ሲገባ እየወደቀ ያለ መንግሥት በየጊዜው እየቃዤ ያለውን መሰረት አድርጎ ውይይት ማድረግ ተገቢነት ያለው አይመስለኝም።
@tsegaygebre7241
@tsegaygebre7241 14 дней назад
Kkk eko fnoo
@AsmamawEshachew
@AsmamawEshachew 14 дней назад
መሣይ በርታልን
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 14 дней назад
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@YilmaNadew
@YilmaNadew 14 дней назад
የሕዋሓትን 272000 ወታደሮች ከመደበኛዉ የኢትዮጵያ መከላከያ ጋር ሊቀላቅል ታስቧል ከወዲሁ ይታሰብበት
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 14 дней назад
tewewu yetm aydersum
@tsegaygebre7241
@tsegaygebre7241 14 дней назад
Yes TDF 💪🏾
@ERMIYESKETEMA
@ERMIYESKETEMA 14 дней назад
ጠቅላላው እኮ ረሀብ ላይ ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 13 дней назад
ይቀላቀሉ እነደውም ለትግሉ ማቀጣጠያ ቤንዚን ይሆናል። ህዝብ በዘር ከፋፍሎ የዘረፈዉን ህወሃትን አንቅሮ ከተፋው ቆይቷል።
@user-wl3of9kb1t
@user-wl3of9kb1t 14 дней назад
አርበኛዉ መሳይ የአብይ ማስታገሻ ደህና ነህ
@fezekirezekur4392
@fezekirezekur4392 14 дней назад
አረፈጣሪ በላ ያምጣባቸው ህዝባንን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@user-wy4lw1ki7z
@user-wy4lw1ki7z 14 дней назад
የሚገርም ነው በሔርቲኝነቱ ለየቱለታል የሄ መንግሰት መፈርሰ አለበት መች ም የሄ መንግሰት እያለ በሔርተኘነት አየጥፋም
@Seyfu-vw2mz
@Seyfu-vw2mz 13 дней назад
Keep it up to provide updated and real information to Ethiopian people
@solomonkyeshitela1011
@solomonkyeshitela1011 14 дней назад
በርቱ እንበርታ፣ እነ አብይ ይወገዳሉ፣ ይህ ሃቅ ነው።
@solotad9979
@solotad9979 14 дней назад
Mesay jegenachin
@desalegnkeleta2902
@desalegnkeleta2902 13 дней назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️
@derejeabebe9454
@derejeabebe9454 13 дней назад
ወንድሞችችን መሳይና ገለታው እናመሰግናለን ይሄ እብድ የተደረጉት የክፋትና የጭካኔ ነገሮች ሁሉ እሱ ነው አቃጁና ፈፃሚው ። እባክህ አቶ ገለታው ክብር ለሚገባው ነው ክብር ስጥ የሚለው ቅዱሱ መፅሃፍ ስለዚህ አንቱታው ቢቀር ጥሩ ነው በመልካም ስራ የሚመዘን ነው ።
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 14 дней назад
Bravo Messay! Ur doing excellent work. Thank you so much.
@zebidartube
@zebidartube 14 дней назад
መምህራን ሲገደሉ ስለ መምህራን ደምፅ የማያሰማ መምህር። የጤና ባለሙያ ሲጨፈጨፍ ለምን ብሎ የማይጠይቅ ማህበረሰብ መንቃት አለበት እምቢ ለማለት ጫካ መግባት ብቻ አይደለም ከተማም ተሁኖ አስተዳደሩን በሰላማዊ መንገድ እቤት በመቀመጥ መቃወም ይቻላል።
@aregaayalew215
@aregaayalew215 14 дней назад
እረ ጉድ እይልኝ አስራ ሁለተኛ ክፍል፲፪ ማትሪክ ተፈታኞች የግል ትምህርት ቤት ተማሪወች ላይ የተባለውን በተግባር ነው የምነግርህ ወላጆች የመፈተኛ ኮምፒውተር እንዲያቀርቡ አስገዳጂ ውሳኔ አስተላልፋል ይሄን ምን ትለዋለህ በዕውነት ልብ የሚሰብር በልጆቹም ህይወት ላይ አትፈተኑ ብሎም ጨቃኝና ፈራጆች ናቸው ሰወችን በትንሽ በትልቁ ማስጨነቅና ህይወትን ማመሳቀል በእውነት በጣም ነው የሚያሳፍረው ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 13 дней назад
ግል ት/ቤት የሚያስተምሮ ወላጆች ኮምፒውተር ለመግዛት አቅም እንዴት ያጣሉ?
@godisgood3876
@godisgood3876 14 дней назад
Mesay blessed 💚💛❤️
@kolfeefetnoderash5319
@kolfeefetnoderash5319 14 дней назад
ሌላ የተዘጋጀ ወታደር አለኝ የሚለው የህዋትን ወታደር ወ ደመከላክያ ሊያመጣ ነው ንቁ!!!
@falkmayer1723
@falkmayer1723 14 дней назад
በርቱልን ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን አሜን አመስግናለሁ ❤❤❤❤❤🎉
@user-cz7fe3nw1w
@user-cz7fe3nw1w 14 дней назад
መሣይ አዲስ አበባን በተመለከተ ውስጥ ለውስጥ ንቃት የሚፈጠርበት ያለውን ሁኔታ እና ሊመጣበት የሚችለውን ነገር እንዲያውቀው እንዲደረግ በእናንተ በኩል ጥረት ቢደረግ ወይም በአማን አደረጃጀት በኩል ግፊት ቢደረግ ጥሩ ይመስለኛል።
@naajanojaa7
@naajanojaa7 14 дней назад
እግዚአብሔር ሆይ እሂን ጨፈጫፊ መግስ አሳልን😢
@getuabebe
@getuabebe 14 дней назад
መሳይ በርታ
@michalemichale5880
@michalemichale5880 14 дней назад
Messy after listening the entirety of today's program your guest was on point!
@bizuket8324
@bizuket8324 13 дней назад
❤️ETHIOPIA 🇪🇹 ❤Fano
@saraabate1804
@saraabate1804 14 дней назад
ብልጽግና የሀገር አላርጂክ።
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 14 дней назад
የማንም መጫወቻ ላለመሆን አንድነት አንድነት የጥቃት መድሐኒት
@shalomshalom5978
@shalomshalom5978 14 дней назад
Mesay &Geletaw❤❤
@am1951
@am1951 14 дней назад
The PM likes the sound of his own voice
@Abelkiros-jd3gw
@Abelkiros-jd3gw 14 дней назад
ክቡርbrilliant&influentialjournalist,mesay
@BirhanuGetahun-rl5fz
@BirhanuGetahun-rl5fz 14 дней назад
Mesay long live fano win geltaw long live
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 12 дней назад
የከንቲባ አብይ መጨረሻህ ናፈቀኘ 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው ከፍርድ አታመልጥም
@getabirru705
@getabirru705 13 дней назад
መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ ይባላል ። አንደዚሁም የችጋር ፓርቲን ቡልፅግና ፓርቲ ቡለው የማይሆን ስም ሰጡት ። የችጋር ፓርቲ ቡለው ቢጠሩት ጥሩ ነበረ
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 14 дней назад
❤❤❤❤❤Fano mesayyy
@yagebagnallwogne7201
@yagebagnallwogne7201 14 дней назад
እንዴት ነው ነገሩ ? መስሪያ ቤቶች ምን ለማሳካት ነው የሚመሰረቱት ? ያለብቁ የሰው ሀይልስ ምን ይሰራል ? የት/ት ዝግጅትስ እነደአለሙ አሰራር ለብቃት መሰፍረት ካልሆነ የሸዋ፣አርሲ፣ሀረር ገበሬ ለምን ቢሮ ገብቶ አይንፈላሰስም ታዲያ ?
@AshnafiTefera
@AshnafiTefera 14 дней назад
ቢያንስ የዚህን ሰውዬ ድምጽ ሲሰማ የሚያመው ስላለ አታሰሙን
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 14 дней назад
ምክር...ለሰጪዉ ቀላል ነዉ። እነዚህ ጅሎች ኢንተርሃሞይን ይተገብሩታል። ግን ያኔ ይወድቃሉ‼ አንገታቸዉንም ደፍተዉ ይኖሩዋታል።ለዘላለም
@selam65030
@selam65030 14 дней назад
🎉🎉🎉መሳይ ህባክህ ጎዳና ያቆብን ጋብዘዉ እሺ ካለ ምርጥ ምርጥ ሰዉ ተንታኝ ነዉ 🎉🎉🎉❤❤❤
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 14 дней назад
አንድነት አንድነት አንድነት
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 14 дней назад
መሳይ! አስተያየት በመስማትና በማየት አቶታማም። ይሁን እንጂ የአብይ የዘር ጥላቻ ንግግሮች፣ ድርጊቶችና ኦቅዶች በሙሉ ተለቅመው በአንድ ሰነድ ተዘጋጆተው ለአለም መንግስታት እና ድርጅቶች ሊዳረሱ ይገባል። በተለይ ለአለም ከቀፍ ድርጅቶች!!! ሸነዱ ኸየት ጀምሮ የት እንደደረሰና ወዴት እያመራ እንደሆነ። ይሄን የሚቀምር አጋዥ ያስፈልጋል። ከመጠፋፋችን በፊት።
@tgcot431
@tgcot431 14 дней назад
Already they counted before Easter .God be with A.A.🙏🙏🙏🙏
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 14 дней назад
ፋሽስቱ አብይ አህመድ መንግስት ለህግ ይቀርባል
@MesafintGetachew-ei7kt
@MesafintGetachew-ei7kt 14 дней назад
Mesay, can you invite different person than Mr Geletaw ? Thanks for all you do!!
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 14 дней назад
አመድ በዱቄት ይስቃል ሰውየው እጠመዝዛለሁ ብሎ ተጠመዘዘ ድርጊቱ ወንጀሉ ተቀምጦም ተኝቶም ባንኖም ወንጀሉ ያሳደዋል የንፁሀን ደም ያሳደዋል
@samiesam2164
@samiesam2164 12 дней назад
እየበተኑን ነው።እኮ
@Senait-Senait
@Senait-Senait 14 дней назад
Welcome wedochachen
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 14 дней назад
የፋኖን አቅም ማጠኔከር ።ጉራጌው እየተደራጀ ነው ።ማጠናከር ያስፈልጋል።ሌሎችንም እንዲደራጁና ህልውናቸውን ማስጠበቅ ያስፈልጋል ።ዩኦሮሞ ጽንፈኝነት ላይ ጫና ማድረግ እና ለ reform ማስገደድና በወርዴ ልክ ጥቅም ላግኝ የሚለውን አስቀይሮ ለዴሞክራቲክ ለውጥ እንዲቀበል ማስገደድ።
@Gojjam.-cy5gn
@Gojjam.-cy5gn 14 дней назад
ሕዝብ ቆጠራ ሳይሆን የማንነት መለየት ስራ ነው አባየ ብሔር የምትለዋን የትውልድ ቦታ ብለው ቀይረዋታል
@abuhaile6517
@abuhaile6517 13 дней назад
የትውልድ ቦታ አዲስ አበባ ከሆነ ዘሩ የት ሊሆን ነው ? ሰውን በሰውነቱ የማያከብር ኋላ ቀር ግፈኛ ስርአት ከነግሳንግሱ መወገድ አለበት።
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 14 дней назад
ስርአቱ ፈርሱአል
@andud9200
@andud9200 14 дней назад
ድምፁንም ሆነ ምስሉን ማየት ያሰለቻል
@tamiratmishamo5934
@tamiratmishamo5934 13 дней назад
Fano fano fano coming soon
@user-ik5xk7jf1m
@user-ik5xk7jf1m 14 дней назад
❤️🙏
@user-es8em5qt6e
@user-es8em5qt6e 14 дней назад
ፕሪቶሪያ ላይ የተስማሙት ራያና ወልቃይትን በሪፈረንደምም ይሁን በሃይል ለወያኔ መስጠት እነሱ አዲስ አበባን ህዝባቸውን በመሰግሰግ መታወቂያ በመስጠት በኃይልም ይሁን በሪፈረንደም የኦሮሚያ ማድረግ ነው
@marthawoudneshzewede3314
@marthawoudneshzewede3314 14 дней назад
አዲስ አበባችንማ አደጋ ላይ ከገባች ቆየች እኮ !!!! ዐይናችንም እያየ ፈርሳለች!! ምን ጉድ ነው? ከተቻለ ይሄን ነቀርሳ ንቅሎ መጣል ንው የምያስፈልግው ምንም ሌላ መፍትሄ የለም !!!
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 14 дней назад
Yichalal, yegize gudaye new!!
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 14 дней назад
አንድነት አንድነት አሸናፊነት
@yoseftadesse
@yoseftadesse 14 дней назад
ገለታው እባክህ ኣገሪቷን እንደሚያውቅ ሰው መልስ
@learntulearn848
@learntulearn848 13 дней назад
#TPLF = #OROMO #BILTSEGENA 🚫
@zerihunbeyenethankyou9544
@zerihunbeyenethankyou9544 14 дней назад
ይሄ አሰራር አሁን ህጋዊ ሆኖ መጣ እንጂ በ80ዎቹ በገዛ የትውልድ ሀገሬ ባይተዋር ተደርጌ አሳልፌአለሁ😢
@abuhaile6517
@abuhaile6517 13 дней назад
በ80ዎቹ በማን ስርአት ነው በዘርህ የተጨቆንከው
@zerihunbeyenethankyou9544
@zerihunbeyenethankyou9544 13 дней назад
@@abuhaile6517 አሁን የምትከተለው የአሳዳጊህን የህውሀትን ነበራ
@kifletesema1888
@kifletesema1888 14 дней назад
ኢሕአዴግ ጥሩ ህገመንግሥት አርቅቆ ነበር ህዝባችን ግን ከውቀት ማነስ ይሁን ወይም ያለመማር ይመስለኛል አልተጠቀመበትም ክህገመንግሥት አንቀፅ አንቀፅ39 ገደብ ላይ ማስወስን ወይም ለመጠቁም ጊዜው አልነበረም የችኮላና የጥርጣሬ አንቀፅ39የዉጣው ለማንኛውም ለህገመንግሥት ሁሉም ኢትዮጵያዊ መማር ነበረበት
@Terfasa197
@Terfasa197 14 дней назад
Ay tilacha........ eyawera tikerale, mignot aykelekelim
@user-dw3kz5jp1y
@user-dw3kz5jp1y 14 дней назад
አይ እበት ጭንቀላት- ምን ለማለት ፈልገህ ነው?
@user-Loyalists
@user-Loyalists 14 дней назад
ሰዉየዉ የማያወራዉና የሚሰራዉ ፈጽሞ የተለተለያየ ነዉ
@Addis33
@Addis33 14 дней назад
www.youtube.com/@Addis28?sub_confirmation=1
@werkemelese7492
@werkemelese7492 14 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zerihunbeyenethankyou9544
@zerihunbeyenethankyou9544 14 дней назад
በችሎታ ሳይሆን በዘር የሥራ ዕድል ተጠቃሚ የሆነ ከጎኔ አሰልፋለሁ በሚል የወጣ አዋጅ ነው
@Nexflix367
@Nexflix367 14 дней назад
Ebakacheh yezehen seytan sewoye dems atasemun. Lsanh yzegan .
@wondunigussie8507
@wondunigussie8507 14 дней назад
Dehaw mahbereseb ferdobertal
@tilahunreta5962
@tilahunreta5962 14 дней назад
ገዝ የወደቀ አገዛዝ ነዉ አብቅቶለታል።
@jamestokichawu2848
@jamestokichawu2848 14 дней назад
Cool down settlers; it’s over!
@YosepheYehdego-cc8zw
@YosepheYehdego-cc8zw 14 дней назад
Abiy AHMED government beye sister Marvin Malinga American government will political analysis. It's not going to solve any things at all. The basic ETHIOPIA 🇪🇹 politics are destroying by abiy AHMED government wrong ideological politics. But. Thanks for your serving ETHIOPIA 🇪🇹. ETHIOPIA 🇪🇹 politics must solve by ETHIOPIA 🇪🇹politics standards 👏 only. Because. The problem is ethical politics. Not intentionally politics problem. All ETHIOPIAN leaders have to consider the fact that ETHIOPIA has been progressing in wrong ways politics. Thanks ❤️. God help you to understand the importance of ETHIOPIA 🇪🇹. BROTHER FROM ERITREA 🇪🇷 USA 🇪🇷 🇪🇹 🇺🇸
@getubirbirsabeji
@getubirbirsabeji 14 дней назад
ሳተነብ/ስታውቅ ነው እንዴ አስተያየት የምትሰጠው
@user-kv5ri5zz8o
@user-kv5ri5zz8o 14 дней назад
የቀድሞ ፕሬዝዳት የነበረ ሙላቱ ነው ሙላት የሚባለውን ደብዳቤ ፅፎ ልኮነበር የዌጪጉዳይ ሚኒስተሩጋር ወ ደ ቱርክ የሱምላሽ ምንድን ይሆን?
@urhealthnwellbeing3231
@urhealthnwellbeing3231 14 дней назад
እነኚህ ሠዎች እንደ ሕዝብ አደነዘዙን እኮ, አረ ደንዝዘን አንቅር ጎበዝ.... ሆ! ብለን እንነሣ... እንደ ሲሪላንካ.
@Abay.getayawkal
@Abay.getayawkal 14 дней назад
ዘነደሮ አንዝሰዎች የማያሰሙን ነገር የለም አበዷል
@kolfeefetnoderash5319
@kolfeefetnoderash5319 14 дней назад
ለምንድነው የህዝብ ቆጠራ የማይደረገው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 13 дней назад
ዘረኞች ስልጣን ተቆጣጥረው እኛ ብዙ ስለሆንን ሁሉም ለኛ ይገባል እያሉ እነሱ የሚቆጥሩት እንዴት ይታመናል ???
@Maryg05
@Maryg05 14 дней назад
የጠንቆይ ልጅ አብይ ገዳይ ጠንቆዩ አድርግ ብሎት ነው ቀለሙን ምክኒያቱም በለ ሀብቶችን እንዲከሰሩ ነው ህፃዎችን ለመውረሰ ነው እንዲቀቡም የተደረጉት የራሱ ኦሮሙማ የቃልቻ ልጆች ሌቦች አራጆች በላ ሀብቶችን እንዲያደነዝዙ እንዲዘርፉ እንዲወርሱ ነው እነዚን እርጉሞች አይሳካላቸውም እግዚአብሔር ይጠርጋቸዋል ከሀገራችን ላይ
@senaitdegafie6842
@senaitdegafie6842 14 дней назад
እረ ይሆን መንግስት ፈጣሪ ያጥፋልን
@astherad1348
@astherad1348 13 дней назад
Gray የሚለው ቀለም አብይ አስጠንቁሎ ነው፣ እሱ የሚንቀሳቀሰው በምትሃት ነው፣ እ/ር መአት ከነዘርማንዘሩ ያውርድበት።
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 14 дней назад
Dil lemesayachin and Fano!!
@shobgshobhaa7964
@shobgshobhaa7964 14 дней назад
❤❤❤سلام ساي مكنن ❤قل تاوزلق❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ءالله يردان يارب❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤
@user-pq7bt4mq2j
@user-pq7bt4mq2j 13 дней назад
ዝብለህ ወበር የተቀመጥክበትን እያሞክ የምኞት ሞርት ብትመኝም አይሳካም
@eztg2758
@eztg2758 13 дней назад
ገለታው የኦሮሞ ቀጥር ከፍተኛ ነው እያልክ ባትናገር መልካም ነው ይህ የሚወራው ቁጥር ፖለቲካ ቁጥር ነው
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 14 дней назад
የአዲስ አበባማ ህዝቡን በታትነውታል ምኑን ተደራጀ አፈናቅለውታል ::
@teddy7551
@teddy7551 14 дней назад
there s no majority in Ethiopia ,please people wake up
@Askutezu1977
@Askutezu1977 14 дней назад
አንድ መረጃ ሰጭ መረጃ ለመስጠት አይግፕደድም።
Далее
Sprinting with More and More Money
00:29
Просмотров 30 млн