Тёмный

Anchor Media የአብይ አህመድና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ቆይታ 

Anchor Media
Подписаться 297 тыс.
Просмотров 67 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 204   
@abatezinabe3385
@abatezinabe3385 2 месяца назад
ድከም ያለው አድ እጨት ያስራል ።የኢትዮጵያ ህዝብ ተቃዋሚ አይፈልግም እኛ አዳኛችን ፋኖ ነው ።
@BM12121
@BM12121 2 месяца назад
I agree. they are not opposition at all. To me they are collaborators. Who in their mind listens to groups like Ehapa? we remember what happened the last time.
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 2 месяца назад
Exactly
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 2 месяца назад
ብልፅግና ጋር አሁን ቁጭ ብሎ የሚደራደር እጁ ንክኪ ያለው ነው ከሱ ጋር ሌቦች አ አ ቤታቸው ህዝቡ ላይ እያፈረሰ እናንተ ከሱ ጋር መቀመጥ ለመነጋገር ስትሉ አታፍሩም
@kingsaber8065
@kingsaber8065 2 месяца назад
መሳይ መኮንን እናት አንተን ወልዳለች በርታ
@travelwithberok7639
@travelwithberok7639 2 месяца назад
መሳይ ምርጥ ፕሮፌሽናል ጋዜጠኛ። እናመሰግናለን።
@sam19004
@sam19004 2 месяца назад
😅
@AminoMahd
@AminoMahd 2 месяца назад
​@@sam19004መሳይ 😂😂😂 ይህንን ሲሰማ መሳቁ አይቀሬ ነዎ
@osmanyhussein6712
@osmanyhussein6712 2 месяца назад
ሰላማዊ ታጋይ ለመሆን ከአምባገነኖች ካድሬዎች ማሰልጠኛ ገብቶ ስልጠና መወሰድ እና አስቀድመው በተዘጋጁ የተመረጡ ጥያቄዎች ከገዢዎች ጋር መወያየት ማለት አይደለም። በአቻ ፓርቲ በማይተያይበት እና ፓርቲዎች ለገዢዎች ባላቸው ቅርበትና ግርድና ደረጃዎች በተሰጠበት መድረክ ላይ መገኘት በራሱ እጅግ ደካማ መሆናቸው ነው የሚያሳየው። በተለይ ገዢዎችን ማጀብ እንጂ ለህዝብም ለሀገር የሚበጅ ነገር የላቸውም። ወ/ሮ ደስታ እራሷን ይሁን ገዥዎቻችን ለማታለል ካልሆነ መልሶቾ በሙሉ አስቂኞች ናቸው።
@MussaraFenta
@MussaraFenta 2 месяца назад
ደልላአማራፋኖዬ ❤❤❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪
@alemu1
@alemu1 2 месяца назад
ምንም ወንጀል ያልፈጸሙ ሰዎችን በገፍ ያለፍርድ በማሰር መደራደሪያ መሆናቸውና ሲፈቱ ፍትህ ማስመሰል ሊቆም ይገባል።
@enanu7590
@enanu7590 2 месяца назад
የተቃዋሚ ፓርቲ ተብየወች በሆዱ የወደቀ ስብስብ ምርጫ ሊደርስ ሲቃረብ ከተደበቃችሁበት ብቅ ትላላችሁ እንጅ ለሀገርና ለህዝብ ምንም አታስቡም ገደል ግቡ አቦ የሞታችሁ
@afeworkw1291
@afeworkw1291 2 месяца назад
Thank you መሳይ!!!!!!
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 2 месяца назад
Thank you Messay for giving the prime minister the road map even if you regret it now.
@godisgood3876
@godisgood3876 2 месяца назад
Mesay blessed 💚💛♥️
@buzayehutessema7697
@buzayehutessema7697 2 месяца назад
❤❤❤❤
@wandassentaddese5084
@wandassentaddese5084 2 месяца назад
አንተ እናት የወለደች ጀግና ጋዜጠኛ ነክ በእውነት ተበባረክ ❤❤❤
@AminoMahd
@AminoMahd 2 месяца назад
ደስታ ጥላሁን እንደው ደርሳ ስሙኝ ስሙኝ ብትልም መንግስ ላሽ ብሏታል ከፅንፈኛው አፈቀላጤ ጋ የድምፅ ፍቅር የያዛት ትመስላለች 😂 እወቁልኝ እያለች ነው አስተንፍስ አስተንፍስ አስተንፍስ😂😂
@debelasefere
@debelasefere 2 месяца назад
@@AminoMahd enante sewoch be kizen alekachihu eko , hulum sew chefchafiwun Abiy yidegif eyalachihun new 😂
@Rahawa91
@Rahawa91 2 месяца назад
@@AminoMahd go to school first
@AminoMahd
@AminoMahd 2 месяца назад
@@Rahawa91 የመሳይ መኮንን ፍላጎት የአማራ ህዝብ ፍላጎት አይደለም መሳይ እኮ ጦርነት እንጂ ሰላም ለሕይወቱ አደጋ ሰው ካልሞተ ኪሱ ይጎድዳል ስለዚህ ነው ቅፅል ስሙ ተጋድሎ የሆነው
@TecknoPhone-uj2bg
@TecknoPhone-uj2bg 2 месяца назад
መሣይ ስለ ሚዛናዊነትህ እና የምታነሳቸው ነጥቦች ሀገራዊ ችግሮች በመሆናቸውም ምስጋና ይገባሃል።
@ethio327
@ethio327 2 месяца назад
በጣም ጎበዝ ነሽ!!! በርቺ
@FikirteEshete
@FikirteEshete 2 месяца назад
ሰላም መሳይ
@DaniBoy.24
@DaniBoy.24 2 месяца назад
ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪
@hairstylesbyeskedar
@hairstylesbyeskedar 2 месяца назад
የድኩማን ስብስብ የተቃዋሚ ፓርቲ በእውነት ያሳፍራሉ
@mafi148
@mafi148 2 месяца назад
በጣም ጀግና ነች❤❤
@lazizahmedin
@lazizahmedin 2 месяца назад
ያንየመሠለ የድፍረት ጥያቄ እንዳልጠየቅሽ.... በአሁኑማ ስብሰባቹ አብይ ሳይነካካሽ አልቀረም... አይ ሀገሬ!!!!
@ytesfaye5042
@ytesfaye5042 2 месяца назад
አይ ኢትዮጵያ እነኚህ ናቸው ተቃዋሚ ተብለው ለመንግስት የሚያዳምቁት።
@tesfahunfeleke01
@tesfahunfeleke01 2 месяца назад
እነዚህ እኮ በጀርባ እየተማከሩ ህዝቡን ለመሸወድና ተቃዋሚ አለ ለማስባል ተቃዋሚ መስለው በአደባባይ የሚቀርቡ ናቸው። የዚህችም ሴት ምላሽ የሚያሳየው ይህንኑ ነው። አገም ጠቀም ምላሽ ነው የምትሰጠው። የሷ ድርጅት መሪ ስለተፈታ ብቻ እስረኞች እየተፈቱ ነው ስትል እንኳን ትንሽ አይሰቀጥጣትም።
@learntulearn848
@learntulearn848 2 месяца назад
I WISH The Lady knows more about the “ OPPOSITION PARTY” role, definitely will NOT BE GUIDED by the PARTY they OPPOSED ❗
@nestaituethiopia7965
@nestaituethiopia7965 2 месяца назад
መሳይ በርታ እነዚህ ሰዎች ምንም የህዝብ እልቂት መራበ መታረድ አልገባሸውም እና አንተ ለምታደርገው ውይይት በጣም ወጥረህ መያዝህ የያ ጀግና ነህ
@negaseidmuhammed5676
@negaseidmuhammed5676 2 месяца назад
ጀግና ነህ በርታ
@bereketyohannes2790
@bereketyohannes2790 2 месяца назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይዞሽ ገለቼ መሳይ
@gedlutadesse4754
@gedlutadesse4754 2 месяца назад
በቃላት ሽሙኅሙንነት ብቻ እና ማስተባበሎሽ የበዛበት ቃለ ምልልስ ። የሆነ የማልበስበስ ነገር ይታያል።
@aya8710
@aya8710 2 месяца назад
የኢትዮጵያ ተቀዋሚ ፖርቲዎች የገንዘብና የሰው ደም ነጋዴዎች ናቸው ። ደደብ ሁላ ተጠራቅሞ ህዝብ ያስጨረሳል ።አጋሰስ
@AbelTeklemariam-o3x
@AbelTeklemariam-o3x 2 месяца назад
መሳይ አንተ በምትለው መንገድ አይደለችም አገሪቷ ግን ጠያቂዉ ማነው
@alexdessie2051
@alexdessie2051 2 месяца назад
@אשנאפי
@אשנאפי 2 месяца назад
ከአብይ ጋር የተሰብሰቡ ተቃዋሚዎች ወጤት ሊያመጡ ሳይሆን ቀለውና ተዋረደ ለመመለሰ ነው። ‼️
@iloveessey
@iloveessey 2 месяца назад
አንቺ ብልፅግና ነሽ , ፋኖ ነዉ ኢትዩጵያን የሚያድነዉ , ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ
@FanoCan-kk5vh
@FanoCan-kk5vh 2 месяца назад
ዛሬ የአብይ አህመድ አፈ ቀላጤ መሰላቹ
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ 2 месяца назад
አማራ ያምአለያ አንድ እንሁን አድነት ካለ ትግሉ ይፋጠናል ተቀዋሚ ምናምን ለኛ ላማራ ምንም ነው
@Tsionzemedhun
@Tsionzemedhun 2 месяца назад
Selam selam mesay
@romiooo0193
@romiooo0193 2 месяца назад
Thank you messy
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 2 месяца назад
ድምፅ ሥለሆኑ እናመሠግናለን ወ/ሮ ደሥት ምንም ብልፅግና ባይሠማም
@Jo05319
@Jo05319 2 месяца назад
Thanks
@halemuhalemu
@halemuhalemu 2 месяца назад
☝🏼☝🏼ሰላማዊ ውይይት ጥሩ ሁኖ ሳለ ሰውየው ግን determined ነዉ ስልጣን ከጁ እዳይወጣ። ህገ መንግሥቱ በተለይ የብሔር ክልል መጀመሪያ መቀየር አለበት ነቀርሳ ለመንቀል መንገድ ለመክፈት
@Fikru1948
@Fikru1948 2 месяца назад
@halemuhalemu Guys, don't be mistaken, It isn't a sign of determination. It's rather a sign of: " hopelessness " ( Tesfa Qortoal )
@DaniBoy.24
@DaniBoy.24 2 месяца назад
ተቃዋሚ ፓርቲ አለ እንዴ እስካሁን የት ነበሩ ???
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ውስጥ የእውነተኛ ተቃዋሚ መሆን ከባድ አደጋ ያመጣል።
@awaldegessa1803
@awaldegessa1803 2 месяца назад
ተቃዋሚ የሚባል ድርጅት የለም ተለጣፊና ተጠምጣሚ ድርጅት እንጂ ከወያኔ ጀምሮ እስከ ብልፅግና አይተናችኋል።
@jamestokichawu2848
@jamestokichawu2848 2 месяца назад
አገራዊ ፓርቲ ማለት ምን ማለት ነዉ? አገራዊ ፓርቲ አገሩ የት ነዉ? ኢህአፓ ቆሞቀር ፓርቲ ነኝ ብል አይሻለዉም? ዘመኑን ያልዋጄ የእዉር ድንብር ተጏዥ!
@kassayenegga-yu9kg
@kassayenegga-yu9kg 2 месяца назад
Messy why did you bring her on interview?
@kassahuntemteme-bk7nl
@kassahuntemteme-bk7nl 2 месяца назад
ሠላማዊ ትግል የምትታገሉት መንግሥት በሚቸራችሁ ቦይ በመፍሰስ ሳይሆን የሠላማዊ ትግል መስመር ተከትላችሁ ህዝቡን ማታገል ወይም መንግሥትን መፈታተን ነው። ካልሽ ለውጥ ለማያመጣ ድራማህ አንሳተፍም ያሉት ይሻላሉ።
@Mashquke
@Mashquke 2 месяца назад
ኢሀፓ ሚባል እኮ ሞቶ የተቀበረ መስሎኝ ነበር ለካ አሁንም ይተነፍሳል ይገርማል ።
@TakeleTaye-ep7iv
@TakeleTaye-ep7iv 2 месяца назад
የመችሽ
@WinterWin-b2u
@WinterWin-b2u 2 месяца назад
ተቃዋሚ ፖርቲ ኢትዮጵያ ውስጥ የለም አጋር ሆዳም ብላችሁ አስተካክሉት
@maekel6789
@maekel6789 2 месяца назад
እንዳያስራት ብልፅግና በርታ መሳይ
@NAAMSWEET
@NAAMSWEET 2 месяца назад
ለአማራ ህዝብ መሪ ሊሆን የለም
@HgFf-et3ec
@HgFf-et3ec 2 месяца назад
ፋኖያሸንፍን
@EthiopianUnity-c6g
@EthiopianUnity-c6g 2 месяца назад
ምን ዓይነት ጫና ፈጠሩበትና ነው ጫና እየፈጠርንበት የምትለው ???
@AhmedAbdu-fq1qs
@AhmedAbdu-fq1qs 2 месяца назад
DLI le fano
@husseinibrahim1367
@husseinibrahim1367 2 месяца назад
Massay enemy of Ethiopia Koshsha
@BersabhBersi
@BersabhBersi 2 месяца назад
ኢህአፓ እንደ አብን ተጠልፏል።
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@menkirteferra3911
@menkirteferra3911 2 месяца назад
ተቃዋሚም ሠላማዊም ታጋይ። ናቸው ወይስ ተከፋይ?
@Seyoum-rr4dv
@Seyoum-rr4dv 2 месяца назад
በአሁን በኢትዮጵያ ፡ ባለዉ ፡ context ፡ የፖለትካ ፡ ፓርቲ ፡ ዉይይት ፡ ገለመሌ ፡ አይሰራም ፤ሶስት ፡ መንግሥት ፡ አይቻለሁ ፡ ወንድም ፡ እህቴ!!!
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 2 месяца назад
የደም ነጋዴ ናችሁ የፈረሰች ሀገር ላይ ቁማር ትጫወታለችሁ ወሬ ብቻ መዳኛችን ፋኖ ብቻ ነው ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️
@wossenaraya
@wossenaraya 2 месяца назад
Tbanks she is best mask wary
@endewatirfe2171
@endewatirfe2171 2 месяца назад
Welldone mesaye
@bizuayehuyesuf8864
@bizuayehuyesuf8864 2 месяца назад
መሠይ ጨዋ የሕዝብ ድምፅ
@learntulearn848
@learntulearn848 2 месяца назад
#EPRP - PROSPERITY PARTY RUBBER STUMP ❗ I wish you asked her How many #Members and #offices they have all over #Ethiopia?!?! 🚫
@Mantegibosh
@Mantegibosh 2 месяца назад
እረ ባጠቃላይ ነገ ወስዶ እስር ቤት ሲከትሽ ታውቂዋለሽ
@hunetyoutube4732
@hunetyoutube4732 2 месяца назад
How can subscribe Dereje Habtewold ?
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 месяца назад
I do not blame this lady. She's trying to stay out of jail. She knows well that Abiy Ahmed will never allow them to hold a protest in Ethiopia or do anything major that's going to threaten his power. The little boy need got to go
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 2 месяца назад
አሰይ መሳይ እንደዛ ንገራት በርታ::
@BM12121
@BM12121 2 месяца назад
Listening to her is so so painful.
@seni680
@seni680 2 месяца назад
ምን አስር ጊዜ ጠቅላ ሚንስቴ ትለናለእ ጥሪያችኡን አስተካክሉ
@abebechashenafi6896
@abebechashenafi6896 2 месяца назад
What aa radical change compared to her previous position ! I hate Ethiopian politics and Ethiopian politicians.
@MussaraFenta
@MussaraFenta 2 месяца назад
ወይኔ😂😂😂😂ፈሳም🐭🙈🤣🤣
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 2 месяца назад
ይችን ምኗን አምነህ ትጠይቃሐህ?..ተቃዋሚዎቹ ራሳቸዉ እኮ የዉሸት ናቸዉ። የተራበን ህዝብ መርተዉ መንቀሳቀስ ያልቻሉ?
@yohanishabite
@yohanishabite 2 месяца назад
የሰፈሪ ዱርዬ ፓለቲካ ፓርቲ ሳዬሆኑ ፓ ብቻ ነው።
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 2 месяца назад
ወ/ሮ ደሰታ የተናገረችው ከወንጀለኛው አብይ አህመድ ጋር መነጋገር ግመሉን ከሰረቀሰው ጋር አብሮ መፈለግ ነው🙄ኢትዮጵያውያን ይኸን ወንጀለኛ አውቀን ጨረሰናል
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 2 месяца назад
ኢሀፓ ስልጣን ፍለጋ ነው በተለይ ደስታ ስልጣን ፍለጋ ነው
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 2 месяца назад
በተሰጠን እድል አለች : ኢሕሐፓ መስላ ብልፅግናን ለማዳን ለማስቀጠል የመጣች አስመሳይ በሸንጎ : በእርግጥ እዉነተኛ ፓርቲዎች ይኖራሉ ግን ከብልፅግና የመጎልበትም ሆነ የመደራጀት አድሉ አይሰጣቸዉም : ትክክለኛ ኢሕሐፓዎች ከሆናችሁ የግድ ከፋኖ ጋር መስራት ግዴታ ነዉ :ከአራት ሚሊዮን በላይ የፋንን ሰራዊት በምርጫ ስልት አዳክማለዉ ወይም ፋኖን ዞር አድርጌ የብልፅግናን ዕድሠሜ አራዝማለዉ ማለት በሁን ይቅርና በሕልምም አታገኝዉም : አንተ መሳይ እነዚህን ማጋለጥ አለብህ :ድል ለፋኖ 💚💛❤ ፈኖ ቁሻሻዉን ካፀዳ እራሱ ከኢትዮፕያ ሕዝብ ጋር ምክር ያደርጋል : የሞቀ ቢሮ ውስጥ ተቀምጦ ወርቁን አልማዙን የተፈጥሮ ሐብቱን እየሰረቁ በአቋራጭ ስልጣን መያዝ በብልፅግና ላይ ያከትማል: ይህ ነዉ ሰንደቅ አልማችን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@DeguTiruneh
@DeguTiruneh 2 месяца назад
መሳይ አይዞን በርታልኝ
@metsehetwoldsembat2702
@metsehetwoldsembat2702 2 месяца назад
Don't lie Abey is good leader for Ethiopia
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 2 месяца назад
EPRP, Still excited about why Ethiopian are curses. Because when EPRP and Derge andMESN,you remind me. For ever I don't come on politics.
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 2 месяца назад
ወጣት ወ/ሮ ደስታ ጎበዝ እና ጠንካራ ብሩህ እዕምሮ ያለሽ ነሽ በርቺ ሀገራችን ከአንቺ አይነት ብርቱ የፖለቲካ አስተሳሰብ ከሚያራምዱ ተስፋ እናደርጋለን።❤❤❤
@learntulearn848
@learntulearn848 2 месяца назад
@@wondwosentafesse9892 KELEBEH NEWE ?!?! WEYS YETELEMEDEW #YECADREWOCH #HIZB #NEQET NEWE ?!?!
@BirhaneTibebu-yw9yh
@BirhaneTibebu-yw9yh 2 месяца назад
ራስሽን ነፃ ሳታወጪ ነው ሀገርና ህዝብ ነፃ አወጣለሁ ብለሽ የምትታገይው በዚህ ደረጃ በፍርሀት ቆፈን ከሆንሽ አርፈሽ አትቀመጪም ቤትሽ ተሽለጠለጥሽ እኮ
@negussietsegaye6151
@negussietsegaye6151 2 месяца назад
Messay you are problem maker. Don't divide and distracted the people. Layer all your life. Peace and love
@learntulearn848
@learntulearn848 2 месяца назад
❌DEDEB CADRE 👹
@nebiyouyilma9031
@nebiyouyilma9031 2 месяца назад
መሳይ ጥሩ ነጥብ ያነሳህ ይመስለኛል ግፋበት
@alemayehumamo6962
@alemayehumamo6962 2 месяца назад
በሳል ፖለቲካ እንደዚህ ነው።
@veracity8968
@veracity8968 2 месяца назад
ጭራሽ ኢሃፓ ወይ ጉድ ያበደ ነው አነዚህን የሚያዳምጥ
@Lucy70968
@Lucy70968 2 месяца назад
Begef asero sifetachihu lewute ale telalachihu Maferuayawoch
@DimoreAngaw
@DimoreAngaw 2 месяца назад
ወይዘሮ ደስታ፦ በአብይ ውስጥ ተወሽቀሽእንዴ??? የለውጥ ጅማሮወች አሉ ብለሽ አፍሽን ሞልተሽ መናገርሽ እጅግ ያሳፍራል፡፡ በፊቱ 360 ድግሪ ዞረሽ አሁን አብይ ጉያ ተወሽቀሳል፡፡
@birhanafework9450
@birhanafework9450 2 месяца назад
Wendm Mesay enkuan dehina Metahi enashenfalen dil le geginawu amhara fano
@waves101
@waves101 2 месяца назад
እየኢትዮጲያ ህዝብ ከነዚ ተቃዋሚ ተብዬዎች ምንም አይጠብቅም
@ephraimegetachew7421
@ephraimegetachew7421 2 месяца назад
Please don't bring this women again
@getahungebre5639
@getahungebre5639 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@febanlove2876
@febanlove2876 2 месяца назад
አይ ጠቅላይ ሚኒስተር ትያለሽ ጠቅላይ ሚኒስተር የሚባለው እኮ ሁሉንም ጠቅሎ የሚመራ ነው የኛ ጠቅላይ ሚኒስተር ግን ዘረኛ ጎጠኛ ኦሮሞን ብቻ የሚወክል ነው
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 2 месяца назад
የኢትዬጵያ ፓለቲካ ፓርቲውች የሚያሳዝኑ ናቸወ በንፁሀን ደም ገንዘብ የሚሰሩ ከነሱ መን ይገኛል ከዝንብ ማር መጠበቅ
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 2 месяца назад
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 2 месяца назад
ከጥቁር ጣሌያን. ጋ እንዲት ሁኖ. ነው ሰላማዊ. ትግል ?
@learntulearn848
@learntulearn848 2 месяца назад
#Woizero #Desta Tilahun , Sounds more like #Prosperity #Party Spokes Women 🚫
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 2 месяца назад
አይ ኢሕአፓ፣ የማይሞት የማይድን ዞምቢ!
@Seyoum-rr4dv
@Seyoum-rr4dv 2 месяца назад
ልጂት ፡ ግዜ ፡ አታባክኚ?!!!
@malekseifert9909
@malekseifert9909 2 месяца назад
መሳይ በዚህ ጅላንፎ ዲያስፖራ ላይ ስራ እንዴት ነዉ?😂😂😂 ጉድ መሳይ አትራፊ ነሽ😂😂😂
@masreshalakachew6535
@masreshalakachew6535 2 месяца назад
አብይ አህመድን ለመታገል በፋኖነት መደራጀት ብቻ ነው
@teshomegetachew2001
@teshomegetachew2001 2 месяца назад
ነገሮች እየባሱ በሄዱበት ወቅት ለውጥ አለ ትላለች እንዴ የሙታን ስብስብ በህዝብ ደም የሚነግዱ ለፍርፋሪ የሚሰሩ
@DimoreAngaw
@DimoreAngaw 2 месяца назад
ወይዘሮ ደስታ፦ በአብይ ውስጥ ተወሽቀሽእንዴ??? የለውጥ ጅማሮወች አሉ ብለሽ አፍሽን ሞልተሽ መናገርሽ እጅግ ያሳፍራል፡፡ ኢህአፓኮ እንደዚህ አልነበረም፡፤ አንቺንም 'ምናምን' አድረጉሽ /አቀመሱሽ ይመስላል፡፡ ከበፊቱ 360 ድግሪ ዞረሽ አሁን አብይ ጉያ ተወሽቀሳል፡፡
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 2 месяца назад
EPRP was buried a long time ago .....Viva Fano.....
Далее
Это было очень близко...
00:10
Просмотров 1,6 млн