Тёмный

Anchor Media የአዲስ አበባው ስብሰባ፥ የአማራ ፋኖ ተጋድሎ፥የእንጅባራው ትዕይንት፥ የተባበሩት መንግስታት ሪፖርት፥ የኦሮሚያው ግድያ፥ የመናፈሻዎቹ ጉዳይ 

Anchor Media
Подписаться 224 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

18 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 121   
@zolamitiku3330
@zolamitiku3330 8 дней назад
በርታ ሜጀር ጀነራል መሣይ መኮንን
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 дней назад
ፊልድ ማርሻል ለማን ሰጠህ😂
@astherad1348
@astherad1348 7 дней назад
እ/ር እባክህ የዚህን ሴጣን እድሜውን አሳጥረው
@user-mv4sh1sn4n
@user-mv4sh1sn4n 8 дней назад
መሳይ መኮንን ለኔ አንደኛ ጋዜጠኛ ነው የምትሉ በኩመንት ወይም በላይክ አሳዪን
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 8 дней назад
መሣይ እንቱንና እንተን መሠሎችን ሣይ በእትዮጵይ ሀገራችን ተ፥ፋእልቆርጥም !ምርጥ ትንትግ የሙያ ሠው በርታ
@user-nx7sb4bt6i
@user-nx7sb4bt6i 8 дней назад
ድል ለአማራ ፍኖ👍👍👍👍🧡🧡🧡
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 8 дней назад
እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው 🙏ጊዜ ጀግና‼️ ጊዜ ዳኛ‼️ ጊዜ ተለዋዋጪ ‼️ጊዜ የእግዚአብሔር ነው እና እግዚአብሔር ሥልጣን ይስጣል ይነስል ስለዚህ ባለጊዜ በተሰጠህ ጊዜ መልካም ስራበት ⁉️🤞እግዚአብሔር ሰላምህን እና መልካሙን እንድናደርግ ጥበብህን ስጠን🙏 አሜን🙏🙏🙏
@febanlove2876
@febanlove2876 7 дней назад
ድል ለፍኖ🎉🎉🎉
@adebabayadane4771
@adebabayadane4771 8 дней назад
መሳየይ the great እወድሀለው
@hannaabraham3566
@hannaabraham3566 8 дней назад
ብልጲግና አብቅቶለታል እደዶሮዋ እየተደፍደፈ ነዉ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪
@sisayhailu820
@sisayhailu820 8 дней назад
መሣዬ ይህን አዉሬ ማርሻል ብለህ አንቱ አትበለዉ ተሣስትህ ይሆናሐል
@jofhkjs2177
@jofhkjs2177 8 дней назад
መጋፈጥ ብቻነዉ መፍሄዉ
@jofhkjs2177
@jofhkjs2177 8 дней назад
የደራ ህዝብ ችግር ዉስጥ ነዉ ያለዉ መንገደል የለም አምስት አመት ሙሉ መንገድ ዝግነዉ ህዝቡ የመተነዉ
@aklilugebremicaele1964
@aklilugebremicaele1964 8 дней назад
ጉራጌ ሲተርት "ወራጅ ውሃ ሲወስድ ሲጨንቅህ ውሃ ይጨበጣል ይላል" "እሃ ቲወስድ እሃ ይጠቡጪ" የአብይ አገዛዝ ሲጨንቀው አዋጅና ስብሰባ አብዝቷል መውደቁ አይቀሬ ሆኗል :: የጨነቀ ዕለት :: ድል ለፋኖ!!!
@Samitrghh
@Samitrghh 4 дня назад
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ
@astherad1348
@astherad1348 7 дней назад
መሳያችን በርታልን፣ እናሸንፋለን፣ እዉነት ያሸንፋል።
@jerusalemlothschutz7456
@jerusalemlothschutz7456 8 дней назад
Thank you Mesay Mekonen for being the voice of the voiceless and for exposing the war crimes being committed in the Amhara region every single day 😢❤️‍🩹
@user-ul9pw4un5m
@user-ul9pw4un5m 7 дней назад
ድል ለፍኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@jemijemi2710
@jemijemi2710 8 дней назад
መሳይ በርታ አላህ ይጠብቅሕ
@godisgood3876
@godisgood3876 8 дней назад
Mesay blessed 💚💛♥️
@user-oc2wp2jb7z
@user-oc2wp2jb7z 8 дней назад
እናመሠግናለን ሁለታቹሁም ለተጎዱ የኢትዮጵያን ድምፅ ስለሖናችሁለት።
@AaAa-gm3rb
@AaAa-gm3rb 8 дней назад
መሳይ መኮንን በርታ
@MulatAlene-tx2gn
@MulatAlene-tx2gn 8 дней назад
በርታ መሳይ
@user-rp7by5ky8o
@user-rp7by5ky8o 8 дней назад
የምርቃና ኮሪደር ልማት ✅✅✅
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 8 дней назад
❤❤በርቱ
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 7 дней назад
መሳይ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Jo05319
@Jo05319 8 дней назад
Thanks
@leoulattlee4994
@leoulattlee4994 8 дней назад
ግሩም ውይይት ነው
@jemijemi2710
@jemijemi2710 8 дней назад
አማራ ላይመለስ ተነስቷል
@samkuk420
@samkuk420 8 дней назад
ድል ድል ድል ለመላው አማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 8 дней назад
መሳያቺንጀገኖቻቺንለእወተየቆማቺህሁሉክብረይገባቺሀልሁቅያሸንፉልድልለአማራፋኖ ህዝባዊይ ሀይል
@MrMekides15
@MrMekides15 7 дней назад
አማርኛ መጻፍ ማነው ያስተማረህ ሁለት ነጥብ ወይም በቃሉ መሀል ክፍተት ተጠቀም
@astherad1348
@astherad1348 7 дней назад
ድል ለፋኖና ለመላው አገር ወዳድ ኢትዮጵያ ይሁን፣ ንፁሀንን በመግደል ሕዝብን ማሸነፍ አይቻልም፣ አብይ ሽፍታ ነው፣
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 7 дней назад
ሰላም ወገኖች
@dagmawibelay3408
@dagmawibelay3408 7 дней назад
Excellent program! (As always)
@am1951
@am1951 7 дней назад
Well said, if only someone would listen.
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 4 дня назад
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 8 дней назад
ድል ለፋኖ
@timharmon10
@timharmon10 7 дней назад
ግራ የተጋባው የ ኦህዴድ አገዛዝ በወሬና በስብሰባ የሚያመጣው ውጤት የለም፣፣ አጭበርባሪው ስርአት መወገድ ብቻ ነው ያለበት!! ድል ለ አማራው ፋኖ
@makonnensine3338
@makonnensine3338 7 дней назад
ቸደደ
@TesfagiwergisWaskun
@TesfagiwergisWaskun 7 дней назад
❤❤❤❤❤
@user-tm8iw1to2l
@user-tm8iw1to2l 5 дней назад
ዱሉለፋኖነው❤❤❤
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 8 дней назад
አዲስ ነገር የለም። though መሣያችን እንደወትሮዉ ጀግና ብትሆንም
@RadiyaaliyuDetebo
@RadiyaaliyuDetebo 5 дней назад
Mesay no 1mujha. ,d
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 8 дней назад
አንድ አልጋ የማይዘረጋ ትንሽ ክፍል ኪራይ 3500_4000 ነው። ደሞዝ 2000_3000ነው። ሰለዚህ እንዴት መኖር ይቻላል።
@AbdiMulu-bz8kn
@AbdiMulu-bz8kn 7 дней назад
ምን ማረጋገጫ አለው እዉነት መሆኑን
@elizabethgirma8239
@elizabethgirma8239 7 дней назад
Keep up messay!🎉🎉🎉❤
@user-mc8td4rw8o
@user-mc8td4rw8o 8 дней назад
ድል ለአማራ ፈኖ
@astherad1348
@astherad1348 7 дней назад
የኦሮሞ ብልፅግና ጥጋብና አውሬነት በአጭር መቀጨት አለቀት፣
@TADESDR3
@TADESDR3 4 дня назад
It's time for cudeta, not for public meeting!
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 8 дней назад
ምናልባት ምናልናት እርቅ በእናንተ አድርገናል በፊትም እርቅ ጠይቀናል ከዚህ ብኇላ ትልቅ እርምጃ እንወስዳለን ሊል ይችላል
@user-Loyalists
@user-Loyalists 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 8 дней назад
10/08/2016 - 13/10/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@astherad1348
@astherad1348 7 дней назад
ያሁኑ የፋኖ ትግል የነገዋን ኢትዮጵያ ዕጣ ፈንታ ይወስነዋል፣ ስለዚህ አገር ወዳድ ሁሉ መነሳት አለበት።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 4 дня назад
Sorry Messay I cant play this video my network is getting crazy.
@penafrica4321
@penafrica4321 8 дней назад
ኦሮሚያ ውስጥ መንግሥት ያስታጠቃቸው ሼኔ ብሎ የሚጠራውና ሌሎችን ብሔረስቦች አባላትን በተለይም አማራዎችን በኦሮሚያ ክልል የሚጠቃው ይህ ቡድን ከልዪ ኦሮሚያ ኃይል ጋር በጥምረት ነው።
@AbebeArega-dz2zb
@AbebeArega-dz2zb 8 дней назад
❤❤❤❤
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 7 дней назад
ብር ልመናነው መከላከያ ባጀቱን ጨርሶል ብልፅግና ፈርሶል
@fetiayomer2160
@fetiayomer2160 8 дней назад
@bright4105
@bright4105 8 дней назад
የአንድን ሀገር መንግስት ቀጥ አድርጎ የሚያቆመው መሰረቱ እና ግድግዳው ህዝብ ነው:: ህዝብን እየደረመሰ ያለህዝብ መምራት የሚፈልግ መንግስት ማለት ደግሞ ያለ ግድግዳ ለመቆም የሚሞክር ጣራ ማለት ነው::መንግስት ይህን ካልተረዳ እንዴት ሀገርን ሊመራ ይችላል?
@wubalemadmassu8220
@wubalemadmassu8220 8 дней назад
መሳይ አሁን ምትለው ይህንን ትንሽ ዘገየህ አንተ ምትሰራውን ግን አደንቃለሁ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 4 дня назад
ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 ከንቲባ አብይ እንደ ህፃን ልጅ ብልጭልጭ ይወዳል
@timharmon10
@timharmon10 7 дней назад
ብልፅግና ኢህዴድ የመጨረሻ እስትንፋሱን ለማውጣት እየቃተተ ነው፣፣ የ ፋኖው ምት አገዛዙን አልወስውሶታል፣፣ የተከፈለው ተከፍሎ ይህን ስርአት ካልነቀልነው በሀገራችን ሰላም አይኖርም
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 8 дней назад
💚💛❤️💚💛❤️🫶🏽✊🏽🫡
@astherad1348
@astherad1348 7 дней назад
የኢትዮጵያ ሕዝብ ከዳር እሰከዳር ወቶ ይሄን እብድ መቃወምና ማውገዝ አለበት፣ ትላንት በትግራይ ዛሬ አማራን ነገ በሙሉ ኢትዮጵያን ለመብላት የወጣ ክፉ ሴጣናዊ ሃይል መቀጥቀጥና መጥፋት አለበት
@fikaduzawde-tj3ty
@fikaduzawde-tj3ty 5 дней назад
ይቅርታ መሳይ ይሄን ሰው ግን ባታቀርበው ጸጉሩን ሳይ ስማው ስማው አይልም።
@et2507
@et2507 7 дней назад
ብስክሌት... ጥናታይ ጥሁፍ ================= ኣምላክ ለኢትዮጵያ በቃሽ ብሎ ፋኖ በምርጻ ኣማራን ኣቸንፎኦ ኮኣሊሽን ቢፈጠር ኣታላይ ፕሮስቴና ኣዴገኛ ቀምቶ በላ ትውልድ በጌታ የሱስ ስም ታያተልል ቃየልን ታይሸለም በንጡ መቸም ብስክሌት ፈረንጂ ሞሽን ይሉታል ለኢትዮጵያ ብቸኛ መዳኒት ነ ምንቅስቃስ ወንዲሜ የሆድ ነገር ሁኖ በሽመና ጥበብ እግር ቆንጥቶ በመቶ ሜትር ፍጥነት ሚልመሰመሰው የቀጭን ገበሬ ወይንም ዶርዜ እግር ቁጥር ስፍር የለውም መቸም ሆድ ተሆነ ብስክሌቱም በግዘ ሂዴት ቆንጥ ጦ መፍተል ነ ታይፈትሉ ታሪክ በሯን ዘግታበት ህወሃት... ካንሰር ይባል ገለመለ ፍልስፍና ወይን የጥይት ጋይዱን ባያበዛ በኣስራስምንተኛው ክፍለዘመን የሮሃ ወይንም ወሎ ግዛት በባልካን ኢራን ኢራቅ ሶርያ ግሪክ መነኮሳት የተሞላ ነበር..The Alma-Ata Paradox vs. The Framatome ዘመነ መሳፍንት ኣገር ቲያቃጥል በኣፋር በኩል ሸበል ብለው በታምራቱ ነፋስ እና ኣሸዋ በላቸው ጭራሽ ደብዛቸው የለም ፕሮስቴና በማሲንቆ በለስ ኣሰርታ በጨካኝ ደመኛ መጥፎ ኣታልይ ዶክተሮች ኢንጅኔር ምናምን ኣረከሰቻቸው ምናባቱ ማናባቱ የታባቱ ሊሆን በየሃገሩ ስለላ ዲርጅት ቂጣቸው ቱነያቸው ዲረስ የተከለመ ኣዴገኛ የሙጀሌ ትውልድ ነ::
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 4 дня назад
The only choice is FANO, please, today to get one leader and one command. Take over power from Mr Abey Ahmed and regime. No more ethnic nationalism in Ethiopia.
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 7 дней назад
የአስቸኳይ ጊዜ ገደብ ተጠናቆ አስቸኳይ ጊዜው በህግ ወጥ እየተካሄደነው ህግ አውጭው ምክርቤቱ ህገወጥ ስራ እየተሳራ ባለማስቆሙ ብልፅግና በቁሙ ፈርሶል ስለዚህ መንግስት የሚባል የለም
@gebriemelak7814
@gebriemelak7814 8 дней назад
መሳይ:ጋሸ አንዳርጋቸዉ ጽጌ ጠፋሳ?
@et2507
@et2507 7 дней назад
የእናት ምላስ በ ኣባ ምላስ ================== ካድያ ሚካኤል ጃክሶኦን በታሪክ ኣጋጣሚ ኣንድ ወቅት ትሪለር ይባል ነዛሪ ሙዚቃውን ተተጻወተ ኳላ በመሃል በመሃል ..መላ... ማማ ሴህ.. ማማ ሳህ... ማማ ኩሳ... ኩሳ ሰባት ግዜ... ዴሞ እንዴሁ ማማ ሴህ ማማ ሳህ ማምሴ ኩሳ..... ገባክ?? ፸ባ እ ፸ሃ::
@negussietsegaye6151
@negussietsegaye6151 7 дней назад
All your life layer and distracted the people.
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 8 дней назад
የአማራ. ማህበረሰብ. በአገር. ወዳድነቱና. በኢትዮጵያዊነቱ. እምነት. ጥንካሬ. በየትኞቹም. በኢትዮጵያ. ክፍሎች. ገብቶ. ጥሮ. ግሮ. ጫካመንጥሮ. እጁን. በእሾክ. አስበልቶ. ተጋብቶ. ተዋልዶ. አያት. ቅድም. አያት. ሁኖ. የኖረና. እየኖረ ያለ. ኢትዮጵያዊ. ነዉ. ። በዚህ መልክ. ያለዉን. ማሕበረሰብ. የማጥቂያ. ስልታቸዉ. በኖኖ. ወረዳ. በሚገኙ. የአማራ ተወላጆች. ለዘመናት ሲጠቀሙበት. የኖረዉን. የእርሻ. መሬታቸዉ በኦሮሙማዉ. መስራቹ. በሽመልስ. አብድሳ. ትእዛዝ. ነጥቆ. ለቄሮዎች. በማከፋፈል. መነሻ. ምክንያት. ሽፋን. በመጠቀም. በኦሮሞ. ማሕበረሰብ. በሆኑት. በጉርብትና. ሲኖሩ. በነበሩት ላይ መሬታቸዉ. ተነጥቀዉ. የነበሩት. አማራዎች ያደረሱት. በማስመሰል. ሰርግላይ. በነበሩት. እድምተኞች. ላይ. ኮሬ ኔጌኞቻቸዉን. በማሰማራት. የተለመደዉ. የጭካኔ. ተግባራቸዉ. በመፈጸም. ቀጣዩ. ወደ መከረኞቹ. አማራዎች. ቤት. የማቃጠል. ዘመቻ. ና. የማፈናቀል. ብሎም. የምንጊዜም አማራዉን. አሠባስቦ. መጨፍጨፊያዉ. ስልታቸዉ. በመጠቀም. ለስብሰባ. ትፈለጋላችሁ. በማለት. ጠርተዉ. አሰባስበዋቸዉ. ከ 80 በላይ. የሚሆኑ. አማራዎች. ገለዋቸዉ. እንደሆነ ነዉ. የተሰማዉ. ።
@chiebelew8615
@chiebelew8615 8 дней назад
Is fano focused on grabbing power in Amhara region and negotiate with Abiy? Are we just waiting for another ethnic crisis after Fano takes power in Amhara???
@addishuman3181
@addishuman3181 7 дней назад
አሁንም መሳይን እሄን የግሞች ግም የሚሰማ አለ መሳይን የሚሰማ ጭንቅላቱ የበሰበሰ የተላ ነው
@berketbefkadu9385
@berketbefkadu9385 8 дней назад
❤😂🎉😢😮😅😊 hi
@user-gm4du3sv2g
@user-gm4du3sv2g 8 дней назад
ለምን ? የአማራ ፋኖ ብቻውን የተለየ ፋኖ ነው ? ይቅርታ አልገባኝም አመሰግናለሁ
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 8 дней назад
ምነው መሳይ ግዮን ቴሌቪዥን አትከታተልም እንዴ ? አበባው ታደስ የሚባለው አሽከር የመጣበት ሄሊኮፕተር በጥይት በመመታቱና መንቀሳቀስ ባለመቻሉ በታንክና በብረት ለበስ ተሽከርካሪዎች ታጅቦ ከኮሶ በር ወጥቷል::አረጋ ከበደ የሚባለው የፖለቲካ ሊስትሮም አብሮ ወጥቷል::
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 8 дней назад
፡መሣይ የጋበዝከው ፖለቲካ ተንታኝ ጎበዝ፣ የሚለውን የሚያውቅ ነው ።ነገርግን በፀጉሩ ጉዳይ ህሊናዬ ብዙ አልተቀበለውምና እባክህ ንገርልኝ ይስተካከል ።
@user-mt5yu4wy5j
@user-mt5yu4wy5j 8 дней назад
He is a young man so don't worry about his hairstyle, just listen to him and take his point. Thank you 🙏
@user-oc2wp2jb7z
@user-oc2wp2jb7z 8 дней назад
አንተ የብልድግና ተላላኪ የምታወራው ጠፋብክ ወሬያም።
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 8 дней назад
ጥቁሩ ናዚ አብይ አህመድ በአማራ ህዝብና በሌሎችም ኢትዮጵያውያን ለፈፀመውና እየፈፀመው ላለ ፍጅትና ወንጀል አንገቱን ተይዞ ለፍርድ ካልቀረበ በሰብሰባና በሽምግልና ፈፅሞ ማመምለጥ አይቻልም🙄🙄
@andualemdille4136
@andualemdille4136 8 дней назад
አበበውና ቀንድ አውጣ በመካናዬዝድ ታጅበውዐወደ አባይ ግድብ በመውጣት በሄሊኮፕተር ወደ ባሕርዳር ወተዋል ሄሊኮፕተሯ ግን መሰታወቷ ተሰባብሮ አንጆባራ ዮኒቨርስቲ ግቢ እንደቆመች ነው
@MekonnenSeid-nx7gg
@MekonnenSeid-nx7gg 8 дней назад
Hair cut first please
@seni680
@seni680 7 дней назад
አቶ ዘሪኡን አንተስ ምንእያደረክ ነው እዚላይ ከማውራት በቀር ወቶ ለአለም ከማሳወቅ የሚበልጥ የለም ኦፊስ ተቀምጦ የሚያወራ መች ጠፋ
@Nigst-ci6wq
@Nigst-ci6wq 7 дней назад
"abiy And His Followers Are Not Wish Enough To Think Straight
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 8 дней назад
ተናበዉ የሚሰሩት ልዩነት የላቸዉምኦነግ ጨፍጫፊ ነዉ
@mimia7202
@mimia7202 7 дней назад
ይሄ አማራ ፈረደበት መንግስትሆይ ጦርነት አያዋጣህም ንፁሀንን መጨፍጨፍ አቁም!!!
@absabs9882
@absabs9882 7 дней назад
ሰላም የተከበርክ መሳይ መኮንን ለምንድን ነው ፋኖ ተብየዎች ለስልጣን መራኮት ትተው ለህዝብ አላማ አንድ የማይሁኑት??? አንተስ ለምን አትሞክርም አንድ እንዲሆኑ???
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 8 дней назад
የአረመኔው አብይ አህመድ ዕድሜው የቀጠለና የኢትዮጵያውያኖች ሰቆቃ የቀጠለው በርሱ ጥንካሬ ሳይሆን ህዝብ ቆርጦ ባለመታገሉ ብቻ ነው🙄🙄
@kkkkkkkkk9402
@kkkkkkkkk9402 7 дней назад
በጭባጫ
@bihonmuluken8195
@bihonmuluken8195 8 дней назад
95 በመቶ ህጻናት ትምርት ቤት አይሄዱም ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል ። ፋኖ ለአማራ ክልል ህዝብ ያመጣለት ውጤት ይህ ነው ። የናንተ ልጆች ግን .......
@zerlegeberenew8135
@zerlegeberenew8135 8 дней назад
የኦነግ ብልፅግናን ሴራ ሌላው ላይ አትለጥፍ ጊዜ ይፈርዳል
@tesfay9463
@tesfay9463 8 дней назад
You both genocide committed against Tigray with the help Fano and Shabia
@helenberhane7113
@helenberhane7113 8 дней назад
Hahaha your fictional genocide 😂..Getachew Reda stopped talking about the fictional genocide and working with PP eko 😂. God bless Shaebia & Eritrea 🙏❤️❤️❤️
@Pikebarcelona
@Pikebarcelona 8 дней назад
Ekekam kemalamoch,enante yegedelachut yatefachut Ye sew nefs aydelem,rasachun ende tebeday argachu setaweru tinish atafrum,le negeru masmesel Ye gelachu nw,weyane gedayoch,ehe hula ye Weyne ye 27 amet merzachu nw,Gena waga tekeflalachu,denkoro mehayem zeregna tigre
@michaeltsige3352
@michaeltsige3352 8 дней назад
ይሄን ሰውዬ ፀጉርህን አንድ በል በሉት። እንደ 18 አመት ጎረምሳ...
@AbebeSugebo
@AbebeSugebo 6 дней назад
አንተ ረስህ እትዮጵያን የምታከፋፍል ጎሳኛ፣በአመራጭ ሀገር ተቀምጠህ ሌሎችን የምታስጨርሰው አርመኔ ነው።
@chiebelew8615
@chiebelew8615 8 дней назад
Why is the Fano group is not working with Tigray and Oromo forces? Why are the Amhara people so scared of unity among themselves? Why is fano so far behind in bringing a new transitional constitution??? We need more than propaganda .
@NesiDemisiew-gy5ng
@NesiDemisiew-gy5ng 8 дней назад
My friend, the question is the group that you are talking about why the don’t work with Fano? You know the answer.
@jemijemi2710
@jemijemi2710 8 дней назад
ያማራ ትግል በሽማግሌና በቀስታዉስት ማስፈራራት አይቻልም ማፍያ ሁላ
@user-to2il3ob5v
@user-to2il3ob5v 7 дней назад
where are Gedu of Belgium & Kema of Tanzania the fake Oro Amara team that betrayed their Dedebit bises 4 Bashashasha goon lol 😅
@tameratmolla9670
@tameratmolla9670 8 дней назад
5 days ago Fagusaw Abiy was in Gondar doing secret meeting with elders. From one of this participants said Fagusaw is almost begging the ppl to creat some kind of peace with Fano. The elders were mocking at Fagusaw Abiy
@makonnensine3338
@makonnensine3338 7 дней назад
ቸደደ
@godisgood3876
@godisgood3876 8 дней назад
Mesay blessed 💚💛♥️
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 8 дней назад
ድል ለፋኖ
@temesgenlove9642
@temesgenlove9642 8 дней назад
❤❤❤❤❤
@Truth-12
@Truth-12 8 дней назад
❤❤❤❤❤
Далее
это самое вкусное блюдо
00:12
Просмотров 1,9 млн
Thank you 3M❤️
00:14
Просмотров 899 тыс.
June 22, 2024
9:09
Просмотров 20