Тёмный

Anchor media የከተሞች ህዝባዊ እምቢተኝነት ይነሳ ዘንድ 

Anchor Media
Подписаться 285 тыс.
Просмотров 38 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 147   
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 3 месяца назад
#ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ። ❤❤❤
@ManagedawMulugeta-zb6ev
@ManagedawMulugeta-zb6ev 3 месяца назад
🙏🙏🙏❤️
@andualemabera8304
@andualemabera8304 3 месяца назад
Ok s6 ,svggyyyyw0a no 0:36
@KaalidHuseen-t1g
@KaalidHuseen-t1g 2 месяца назад
😂
@sadiqalreshidi659
@sadiqalreshidi659 3 месяца назад
እንኳን ደህና መጣችሁ መሳይ እና ገለታው 🥇
@yosephwoldetensaye4289
@yosephwoldetensaye4289 3 месяца назад
ገለታው እንደዚሕ ነው መፍትሔው much respect!!!keep it up this is the only way to teach and ulert society. Thank you again!
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 месяца назад
እናመሰግናለን ጀግናው ወንድማችን ገለታው እንወድሀለን እናከብርሀለን ኑርልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤ እውነት ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@eteneshgetnet6300
@eteneshgetnet6300 3 месяца назад
ድል ድልለፋኖ ❤❤❤
@KaalidHuseen-t1g
@KaalidHuseen-t1g 2 месяца назад
😂
@eteneshgetnet6300
@eteneshgetnet6300 2 месяца назад
@@KaalidHuseen-t1g ድል ድልለፋኖ ሞት ውድቀት ለአብይ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 месяца назад
Thank you so much . This is very important aspect of democracy. God bless you
@getachewhabtemariam8891
@getachewhabtemariam8891 3 месяца назад
ወንድሜ ለህዝባችን የምታደርገው ትጋት ሳላደንቅህ አላልፍም እግዚአብሔር የድካምህን ፍሬ ለማየት ያብቃህ ተባረክ
@MeseretFisha
@MeseretFisha 3 месяца назад
የመጀመርያ ተመልካች ነኝ እወዳችኋሁ አንከር ሚድያ የህዝብ ሚዲያ ነው ብየ አምናለሁ ##💚💚💚💛💛💛❤❤❤##
@DebeshD-u1f
@DebeshD-u1f 3 месяца назад
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ ድል ለፋኖ።
@kinfeetsegenet3195
@kinfeetsegenet3195 3 месяца назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ሰሞኑን ጠፍታቹሀል ሰላማችሁ ብዝዝዝት ይበል
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 3 месяца назад
ፋኖ ❤❤❤❤
@LiulLiul-i5t
@LiulLiul-i5t 2 месяца назад
እውነት ነው ፈጣሪ ይባርክህ እንደ ኬንያ ሀዝባዊ እምቢተኝነት ግድ ነው ። ኢቶጵያውያን መነሳት አለብን ።
@engidadegefu9726
@engidadegefu9726 3 месяца назад
ገለታው! ትልቅ ስራ ጀምረሀል! እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን! ጽናቱን ይስጥህ! እኮራብሀለሁ!
@genetberhane4682
@genetberhane4682 3 месяца назад
Excellent analysis! Thanks ❤
@raheltedla6882
@raheltedla6882 3 месяца назад
ሰላም ላንተ ወድሜ መሳይ ምነው ጠፋ በሰላም ነው እግዝ/ ከያንዳንዳችሁ ጋር ይሁን ይጠብቃችሁ
@ethiopiaethiopia9391
@ethiopiaethiopia9391 2 месяца назад
Amazing , this is very unquie and grandioos way of enlightening society. I thank you and appreciate you for your wonderful thoughts this is genuine struggle to abolish dragonal fascist government of Abby of Ethiopia. I adore you Geletaw and proud of you that my Ethiopian generous ,sulfishless intellectual you are.🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@ManagedawMulugeta-zb6ev
@ManagedawMulugeta-zb6ev 3 месяца назад
Thank you so much my brother 👍🙏❤️
@user-Loyalists
@user-Loyalists 3 месяца назад
ጥሩ ሀሳብ ነዉ
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 2 месяца назад
እነኳን ደህና መጣቹ ኢትዮዽያ ለዘላለም ትኑርል።
@yal1907
@yal1907 3 месяца назад
መሳይ ግን በሰላም ነው hope you and your family is fine. We miss you. We are all worried about you my brother will see you soon.
@meskineway4162
@meskineway4162 3 месяца назад
አንከር ሚዲያ ይለያል እንወዳችኋለን የኢትዮጵያን ድምፅ ናችሁ
@brookyilma9850
@brookyilma9850 3 месяца назад
እናመሰግናለን
@ethiopiaethiopia9391
@ethiopiaethiopia9391 2 месяца назад
Ethiopia will win🇲🇱🇲🇱nurelen 🙏tesfachin , akmachin nehena🌷🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@tadesselegesse5826
@tadesselegesse5826 3 месяца назад
ገለታው ሰላምህ ይብዛ። ወንድማችን መሳይ በሰላም ነው የጠፋው?
@birukhussen3102
@birukhussen3102 3 месяца назад
ህዝብ እኮ ከልክ በላይ ግፍ አንገሽግሾታል ። ግን ማን ያስተባብረው ??? ማን ይምራው ??? ?????? እናንተም ይህን በጣም በጣም አስብበት እንጂ ህዝቡማ አሁን ሞት እንኳ ማይፈራበት ደረጃ ላይ ነው አሁን።
@hanahabraham1253
@hanahabraham1253 3 месяца назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ከተኛበት መንቃት ይኖርበታል እስከ መቸ አንገት ተደፍቶ ይኖራል💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪
@Lilik4680.
@Lilik4680. 3 месяца назад
ድል ለተገፋው የአምራ(ፋኖ) አንክር ሚዲያ ለተበደለው ሁሉ ህዝብ ድምጽ መሳይ ፣ ገለታው ፣ መስፍን ለምታደርጉት ተሳትፎ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን!!!
@NorsanaAbpet
@NorsanaAbpet 3 месяца назад
ያሁኑ መንግስት ሀገር መሬ አይደለም እኮ እሱ ህልሙ ፎቶ እና ለብሶ የማያውቀውን ሱፍ መልበስ ነው
@abrhamehaile5520
@abrhamehaile5520 2 месяца назад
መሳይ በጣም እየጠፋህ ነው ! Please በተቻለህ አቅም መረጃ አካፍለን ! እርግጠኛ ነኝ የሆነ ከባድ ችግር አጋጥሞህ ነው ብዬ አስባለሁ እግዚአበሔር ካንተ ጋር ይሁንጨ... እንወድሃለን ፣ እናከብርሃለን ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ተዋህደው ያሳየን !
@wubshetsileshi3049
@wubshetsileshi3049 3 месяца назад
You keep doing your job bro!!!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 месяца назад
Welcome Jegnachin Messay
@Ethiopia_1613
@Ethiopia_1613 3 месяца назад
ህዝቡ እርስ በእርስ እንዲጠራጠር እና እንዲፈራራ መደረጉ ነው በጋር ለጋራ ችግሩ እንዳይነሳ ያደረገው። ለዚህ ደግሞ ዋናው ምንጭ ህዝቡ ሰው ከመሆን ወርዶ አማራ፣ ኦሮሞ፣ ትግሬ፣ ወላይታ፣ ሲዳማ፣ ከንባታ፣ ጉራጌ ወ.ዘ.ተ መሆኑ ሀይል አሳጥቶታል። የደርግ መፈክር እዚህ ጋር ወሳኝ ናት...አንድነት ሀይል ነው!
@مريماحمد-ب4د9ذ
@مريماحمد-ب4د9ذ 3 месяца назад
ድል ለአማራ ህዝብ አላህ ይገዘን ድል ለወንድሞቻችን ለፋኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dinqtube3727
@dinqtube3727 3 месяца назад
ለምን የአመፅ ጥሪ በማኅበራዊ ሚዲያው ቀርቦ እንቅስቃሴ አይጀመርም!!!???
@M.ነኝ
@M.ነኝ 2 месяца назад
😂😂😂በ ዮቱብ ትቀሰቅሳለህ የሚ ሞ ተ ው ምድር ላይ ነው ድንጋይ ብላ ከብት
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 3 месяца назад
ርእሱ ጥሩ ነው
@adu-genet
@adu-genet 3 месяца назад
ፋኖ በትግሉ እኛ ህዝቦች በ አመፅ ይሄንን ወንበዴ ስብስብ ፈንቀለን መጣል ግዴታችን ነው ናዝሬቶች መንገዱን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን።
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 2 месяца назад
በትክክል
@MulalemHaile
@MulalemHaile 3 месяца назад
Welcome
@abebechashenafi6896
@abebechashenafi6896 3 месяца назад
Ethiopian people are in a deep sleep! You jus raised valid points regarding peaceful public disobedience or rebellion. Than you! / What's going on witth Messay? It's been a long time? Is he okay?/
@tutuwool2905
@tutuwool2905 3 месяца назад
This is time to live for abyie doesn't do nothing the ground must go
@romiooo0193
@romiooo0193 3 месяца назад
Well Came ato galataw & wendem mesay mekonnoen 🙏❤️❤️
@spac-tellztruth2577
@spac-tellztruth2577 3 месяца назад
ዋው👍
@abonehAtoaboneh
@abonehAtoaboneh 3 месяца назад
you are living in an ideal world .
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 3 месяца назад
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@Etyoppiya
@Etyoppiya 3 месяца назад
አቶ ገለታው እደምን አለህ የምታቀርባቸው ሀሳቦችህን በጣምነው የምወዳቸው በርታልን ሌላው መስሽ ጠፋ በሰላምነው ሰላምታዬ ይድረስልኝ ድል ለጭቁኑ ህዝብ ውርደትና ሽፈት ለአረመኔዎቹ ብልፅግና እና ደጋፋዎቻቸው ኢትዮጲያ ትቅደም ሰላማቹ ይብዛ ትግሉ ወደፊት።
@amsaluaecheh-gs6iw
@amsaluaecheh-gs6iw 3 месяца назад
የኢትዮጵያ ህዝብ እያከከ መኖርን ለምዶታል ልጇ እየተግደለ አብይ ደህናነህ የምትል እናት ባለበት ሀገር ምን እንደምታውራ አይገባነም
@abrahammikru4270
@abrahammikru4270 2 месяца назад
እናመሰግናለን ገለታው። ሕዝቡ ያልሞከረው የተቃውሞ አይነት የለም። ግን ያው የፖሊስ ጭካኔ የታወቀ ነው። ነፃ እርምጃ የተፈቀደላቸው ስለሆነ ያለርህራሄ ነው በጥይት የሚጨርሰው። በቀደም ናዝሬት ላይ የሆነውንም ሰምታችኋል
@Zahara-o6s
@Zahara-o6s 3 месяца назад
እከሌ ገባ ወዴፋኖ ተቀላቀለ ብሎ ማመን አስፈላጊ አይዴለም እነዚ ያብይ ቡችላ የነበሩ አሁንም እሱን ማመን አስፈልግ ራሳችሁን ጠብቁ
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 3 месяца назад
እንኳንስ አመፅ የዐብይን ዐይኖች በወስፌ ወግቶ ማፍሰስ ቅዱስ ነው
@BirhanuAssefa-o2x
@BirhanuAssefa-o2x 2 месяца назад
የብልፅግና ግፍና መከራ በዝቷል አንገሽግሾናል ፅዋው ሞልቶ ፈሧል ስድስት አመት የመከራ ዘመን !!
@cepheus3139
@cepheus3139 3 месяца назад
Salaam Melekum
@kifletesema1888
@kifletesema1888 3 месяца назад
ምት እኮ አንድ ጊዜ ነው እንዴት አንድ ጠንቋይና ውሸትም ይኸንን ጅግና ህዝብ ያስቃያል በዓለም ሁሉ ተገርሟል
@coolnassa1420
@coolnassa1420 3 месяца назад
እንኳን በሰላም መጣቹህ,መሳይ የቴደ?
@NorsanaAbpet
@NorsanaAbpet 3 месяца назад
ድል ለተጨቆነው ወገኔ🎉🎉
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 месяца назад
Welcome Jegnachin Ato Geletaw
@NebyuDawitEthiopiain2017
@NebyuDawitEthiopiain2017 3 месяца назад
እምምቢቢ!! ብሎ። ትክክል
@ashenafigebretsadik9942
@ashenafigebretsadik9942 3 месяца назад
Thanks
@hannagebreselassie7971
@hannagebreselassie7971 3 месяца назад
ያ ጀግና ህዝባችን ለምን ይሀን ያህል ግፍ ሞት ታውጆብን የደነዘዝነው ምክንያቱ ለአዲስ አበ ባ ነዋሪ እጠይቃለሁ የት ሄደ ያ ጀግንነት ለ ኬንያ ሸ ተሰጠ አንደለ🤔🤔
@yemeserachyirgu1737
@yemeserachyirgu1737 3 месяца назад
Once Ethiopian people start demonstration, before abey leave no one have to back home however it takes
@abdi6588
@abdi6588 3 месяца назад
ሰሞኑን የኛ ሶሻል ሜዲያ ወሬው ሁሉ ስለኬንያ እና ስለመሪዋ ሩቶ ሆኗል። አንደው ቢቀና ቢቀና በኬንያ መሪ ይቀናል። እንደው ሌላውን ተውት የአገሩ ሠራዊት ስራ ከመፍታቱ የተነሳ ይኽው ኼይቲ ሊልክ እያዘጋጀ ነው። ጨምር ካላችሁን ስንት መፈንቅለ መንግሰት እንደኛ መሪ አክሽፏል? ምንም። ታዲያ በዚህ ይቀናል።
@gtrgtr-gt5sh
@gtrgtr-gt5sh 3 месяца назад
አፈር ብሎ አፈር ብሎ አገር ትከፋፈላላችሁ ኪሳራ
@gtrgtr-gt5sh
@gtrgtr-gt5sh 3 месяца назад
እና እናንተ እያስተማራችሁት ነው አብይ እንዲወርድ የገና ድህነት ሆናለች
@getachewwoldemichael3735
@getachewwoldemichael3735 3 месяца назад
Dear Geletaw, Thank you for your presentation. I think that you have brought an important subject. Most of the Ethiopians are presently sleeping, so that it is required to wake them up. Please, continue with your strive. You have mentioned the reason why people are not reacting, because of fear of ethnic nationalism. As you mentioned it, people of different ethnic groups do not trust one another. So, a lot of work is necessary to be done to change the concept. Thank you again. Getachew Woldemichael
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 3 месяца назад
ሰላም ወገኖች
@DebeshD-u1f
@DebeshD-u1f 3 месяца назад
መሳይ ምነዉ ጠፋ በሰላም ነዉ?
@yohanessisay3999
@yohanessisay3999 3 месяца назад
በርታ
@endewatirfe2171
@endewatirfe2171 3 месяца назад
ሰላም ገለታው ይህ ርዕስ ወቅታዊ ነው ነገር ግን የከተማው ህዝባችን ሌላውን መጠበቅ ሳይሆን እርሱም ታግሎ ለውጥ ማምጣት እንደሚችል መረዳት መቻል አለበት የሚል ሃሳብ አለኝ
@ElsaDessé
@ElsaDessé 3 месяца назад
❤️❤️🙏🙏
@M.ነኝ
@M.ነኝ 2 месяца назад
አሜሪካ ሆኖ ትግል የለም, ኑ ተቀላቀሉ
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 3 месяца назад
መጀመሪያ ይህ በብሄር ላይ የተመሰርተ ህገመንግስት እስካለ ድረስ ኢትዮጵያውያ ሰላም ትሆናለች ማለት ዘበት ነው መሪዎቹም ለስልጣን መቆያ ጠቃሚ አርገው ስለሚያዩት ከተነካብኝ ሀገር አፈርሳለው ይላሉ
@mamem3030
@mamem3030 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebebirhanu7731
@abebebirhanu7731 3 месяца назад
ሕዝባዊ አመጽ ማን ይምራ አጀመሪያ
@samuelteshome7984
@samuelteshome7984 3 месяца назад
ሰላም: መሳይ የጠፋው በሰላም ነው ገለታው ? አትጥፋብን ድምጽም ራህመት ነዉ እኮ
@mesimesi998
@mesimesi998 3 месяца назад
ሰላም ገለታዉ እናመሰግናለን ❤❤❤ ግን መሳይ በሰላም ነዉ የጠፍዉ??
@Melesaabiyo
@Melesaabiyo 3 месяца назад
❤❤❤❤😊
@MiemnonAg23
@MiemnonAg23 3 месяца назад
"…ዐማራ ከሆንክ መጀመሪያ ከሁሉ አስቀድመህ በኢትዮጵያ ውስጥ በማንነትህ ምክንያት ተለይተህ የዘር ጭፍጨፋ እንደተፈጸመብህ፣ አሁንም እየተፈጸመብህ እንዳለ እና ለወደፊቱም ከአሁኑ ከወዲሁ ዋጋ ከፍለህ ካላስቆምከው በቀር ይኸው የዘር ጭፍጨፋ በከፋ መልኩ እንደሚፈጸምብህ እመን። ያመነ ነው የሚድነው። ይሄ ሥልጣኑ፣ ገንዘቡ እና ዝናው ይቆይህ ከድል በኋላ ይደርሳል። መጀመሪያ ለምን እና ለማን እንደምትታገል ዕወቅ ተረዳ። • ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ
@mrkassaddewol
@mrkassaddewol 2 месяца назад
Why is Gernalist Messay Mekonen is missed
@meskineway4162
@meskineway4162 3 месяца назад
መሳይ ለምን ጠፋ?ሰላም ከሆነ ጥሩ
@yeshidagnateketel6256
@yeshidagnateketel6256 3 месяца назад
በብሔር በተከፋፈለ ሀገር ውስጥ የሕዝባዊ አመጽ ተሞክሮ አለ ወይ? ለምሳሌ ጎረቤት ሀገር ኬንያ የብሔር ፖለቲካ በህግ የታገደ ስለሆነ ሕዝባዊ አመጽ ተችሏል። እኛ ግን በብሔር ስለተቧደንን ችግሩን ከብሔር ጋር እናያይዘዋለን። ስለዚህ ......
@greatgrace9651
@greatgrace9651 3 месяца назад
1st u go to Ethiopia and lead us , we'll follow you!
@antehunasres8725
@antehunasres8725 2 месяца назад
ወንድማችን መሳይ ሰሞንን ምነው ጠፋህብን?
@kedijaayenew6262
@kedijaayenew6262 3 месяца назад
Wushtam, Wushtam, Wushtam media
@solomonhabtamu4803
@solomonhabtamu4803 3 месяца назад
Talkers libing in USA
@BantegizieShmie
@BantegizieShmie 3 месяца назад
ጠፍታቹሗል
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 3 месяца назад
የድምፅ ችግር አለ ! ይስተካከል ወድ አዘጋጆች anchor media
@yohannesgiorgise4451
@yohannesgiorgise4451 3 месяца назад
Corrupted government, corrupted people, corrupted politicians, corrupted elites are responsible for what we are experiencing in our country. FANO with the help of dedicated true Ethiopian will change the game 🙏🙏🙏🙏
@toybaasfaw2544
@toybaasfaw2544 3 месяца назад
❤❤❤
@ShimelisKebede-e4p
@ShimelisKebede-e4p 3 месяца назад
ናና ምራን!!!!!!ወሬ!!!! 1:34
@almazejigu2461
@almazejigu2461 3 месяца назад
እንኬአን ዱህና መጣችሁ መሳይ ገለታው ይህዝብ ትንፋሽ ናችሁና ስትጠፋ እናስባለንጮራ በናንተ ይፈንጥቃል ብለን እናምናለን
@hadram2885
@hadram2885 3 месяца назад
እናንተ በተመቻቸ ሀገር እየኖራችሁ ደሃውን ተነስ አምጽ ማለት ቀላል ነው። እስቲ ወደ ሀገር ግባና ቃል ተንፍስ?ዋጋህን ታገኛለህ።
@طيبهمحمد-ص9ك
@طيبهمحمد-ص9ك 3 месяца назад
አሁንስ አልቀረላችሁ ዋጋማገኝ ቱን ይህን ኑሮሁኑነው በቀን አድ እየበላህ ይህም ከተገኝ😂
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 3 месяца назад
አባባ እርስዎ ለምን መጥተው የተቃውሞ ሰልፉን አይመሩም።የአዲስአበባ ልጅ በፊት በትግራይ ሕዝብ ላይ የሰራችሁትን የመንጋ ፕሮፖጋንዳ ተከትሎ የሰራውን ስሕተት ገና ፀፀት ላይ ነው። አሁን ማ ይሰማኛል ብለው ነው? እርስዎ ከልጆቾ ጋር ይምጡና ይምሩ።በቃ።አይድከሙ
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 3 месяца назад
😮😮😮😮
@yohannesgizaw296
@yohannesgizaw296 3 месяца назад
በ97 ወያኔ 200 ስዉ ብቻ በመግደል ነው 27 አመት ረግጦ የገዛዉ ትኩረህን ወደፈኖ ብቻ
@BirhanuGetahun-rl5fz
@BirhanuGetahun-rl5fz 3 месяца назад
main point to down pp
@BehailuTerefe
@BehailuTerefe 3 месяца назад
ቀን አና ወር እያሥቀመጣችሁ ቢሆን ጥሩ ነው
@BrokerYasin
@BrokerYasin 3 месяца назад
አጃኢብ ነው!!! እኛ አዲሳቤዎች ፋራ ነን?? እሺ እናምፅ በውጤቱ ደግሞ እናንተን የስልጣን ጥም የሚያራካ እድ ካልሆነ ምን ጠብ ሊልልን???
@mamebekele4484
@mamebekele4484 3 месяца назад
አስተማሪ ስለ ኑሮው እየተጨነቀ ምን አይነት ትውልድ ሊያፈራ ነው እኔ ህዝቡ ምንእየጠበቀ ነው ግን luxury ቤተ መንግሥት ይሰራል ምድረ የድሀ ልጅ የማያውቀውን ሲያይ ብርቅ ሆኖበት
@Rahawa91
@Rahawa91 3 месяца назад
FANO 👑📗📒📕
@BerhanuBerhanuabore
@BerhanuBerhanuabore 2 месяца назад
weslity nhachu
@mrkassaddewol
@mrkassaddewol 2 месяца назад
Wh
@mrkassaddewol
@mrkassaddewol 2 месяца назад
Where is Messay
@mamebekele4484
@mamebekele4484 3 месяца назад
1
@WegeretSelam
@WegeretSelam 3 месяца назад
የሚሞትላቹን ህዝብ ትረሱታላቹ።
@Abbatobia
@Abbatobia 3 месяца назад
የዛሬው ፕሮግራምህ ለትግሉ ጠቃሚ ነው። እስካሁን በዚህ በቀውጢ ሰዓት ፌዴራሊዝም እያልክ ስታደነቁረን ቆይተሃል።
Далее