Тёмный

Anchor News ወልቃይትን ከአማራ ለመነጠል የተጀመረው ሴራ፥ ፋኖዎች ስለባህርዳሩ የአብይ ንግግር፥ የፋኖ ተጋድሎዎች፥ የትግራይ ወጣቶች መከራ፡ ዝዋይ ሀይቅ 

Anchor Media
Подписаться 216 тыс.
Просмотров 102 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

13 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 321   
@duhrhr-uw7xx
@duhrhr-uw7xx 25 дней назад
አብይ ይወገዳል ይወገዳል ።
@faysalzinab5221
@faysalzinab5221 25 дней назад
😂😂😂😂
@Rahawa91
@Rahawa91 25 дней назад
@@faysalzinab5221it’s okay don’t cry 😢
@belayhaile5467
@belayhaile5467 25 дней назад
አሁን ከፋኖ የምንጠብቀው በአንድ ማዕከላዊ ዕዝ መመራትን ነው። ማረክን ደመሰስን የሚል አይደለም። Divided we fall, United WE stand !!!!
@Samitrghh
@Samitrghh 25 дней назад
እኔ የኤርትራ ወታደር ነኝ አማራ አብይን የራሴ መንግስት ነው ብሎ በሰላማዊ ህዝብ ብዙ ግፍ ፈፅመዋል የትግራይን ህዝብ በግፍ ከገዛ መሬቱ አፈናቅለዋል ገለዋል ምስክር ነኝ እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት እባካችሁ ወልቃቹ ወደመጣቹበት ተመለሱ ወይ አርፋቹ ተቀመጡ በውሸት የአብይ ኳስ አትሁኑ ጎጃሜው ወለየው ኦሮሞን ደቡብን ሸዋውን አትበጥብጡትማይ ካድራ አዲ ኮላ ሁመራ ብሎ የአማራ የለም የኤርትራ ህዝብ አብዛኛው ከትግራይ ህዝብ ጎን ነ ን በጦርነቱም አብዛኛው የሻብያ ወታደር በደርግ የተገደለበትን በሀይለ ስላሴ በሚኒሊክ የተገደለበትን ቂሙን ተወቷል በኤርትራ አማራ ካሀዲ ነው ለትግራይ ካሎነ ለኦሮሞም ለኤርትራም አይሆንም ብለው ከወያኔ የተረፈውን በስናይፐር በአብይ እና በኢሳያስ ትዛዝ በጀርባ ተፈጅተዋል ቁስለኛም እደዛ ተረሽነዋል
@tsehaytube7653
@tsehaytube7653 25 дней назад
​@@Samitrghhውሸታም አጋሜነህ የማናውቅይመስልሀልደ እውነት ኤረትራከሆንክ ምናገባህ ማንጠራህ ጠሩህ
@birhaneazazh6109
@birhaneazazh6109 24 дня назад
​@@Samitrghh😂😂😂 አልቅስ
@birhaneazazh6109
@birhaneazazh6109 24 дня назад
​@@Samitrghhተጋሩ😂😂😂
@Samitrghh
@Samitrghh 24 дня назад
@@birhaneazazh6109 እረዳሻለው ስለተናደ ድሽ ነው ፖለቲኮ ቁማር ነው እናተም የትግራይን መሬት አንገኛለው ብላቹ በውሸት ሰሜን እዝ ተመታ ብላቹ አስጮሀቹት አቢቹም ተረት ተረተ አንድ ጦጣ የሰው ስንዴ እየበላች አስቸገረች ባለ ስንዴው ሊያጠምዳት ፈልጉ በኳከናት ፍሬ ውስጥ ስንዴ ውን አስቀመጠው ኳከናቱን በእጇ ልክ ቆረጠው ስንዴውን ጨብጣ ለመውጣት ስትታገል ተያዘች ልቦናቹ እያወቀ እራያ ማለት በትግርኛ ማየት ማለት ነው ማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን የትግራይ መሬት መሆኑን እያወቃቹት እንደጉድ የትግራይ ህዝብን እደጠላቹ አብይን እንደወደዳቹ አስጮሀቹት እኔ ወታደር ነኝ አብሶ ጎደር አሳፋሪ ፍጥረት ናአቹሁ ሼም የሚባል ያልፈጠረባቹሁ የሰው መሬት ሊበላ እናተ ብልጥ ብልፅግና ሞኝ ካካካካ
@user-tj3ou2no1v
@user-tj3ou2no1v 25 дней назад
አንተ ምርጥና ድንቅብቃት የተሰጠህ ጀግና የአማራ ፋኖእንወድሃለን እናከብርሃለን ንግግርህ ወኔህ እጅግ በጣም ያስቀናል ያስደስታል አብይ አህመድና ተከታዩ ተፍረክርኳል ፋኖ ያሸንፋል ድል ለፋኖ።
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 25 дней назад
እትይጵይ ማህፀንሽ ይብረክ ብዙየሚወዷሽ ልጆች እሉሽ !!!!መሣይ እንዱእንተ ነህ !!!!❤ተባረክ
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 25 дней назад
መሲቲ❤❤❤❤❤❤ ለምታደርገው የሚድያ ተጋድሎ ከፍ ያለ ምስጋና ይድረስክ ምርጥ የደቡብ ልጅ❤❤❤❤ ድል ለፋኖ
@Arsma1234
@Arsma1234 25 дней назад
ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 25 дней назад
❤❤❤
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 25 дней назад
Mirx yeEthiooia jegna!!
@user-yo5jo1fv9l
@user-yo5jo1fv9l 25 дней назад
ፋኖ ወደፊት❤❤❤
@AnowerHossen-hr1jf
@AnowerHossen-hr1jf 25 дней назад
ፋኖ💪💪💪💪👍👍👍
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 25 дней назад
ድል ለአማራ ህዝብ 💪💪💪ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️
@A21979
@A21979 25 дней назад
የአማራ ህዝብ ከፌዴራል መንግሰት የሚመጣ ማንኛወም ሃሳብና ጊዜያዊ አሰተዳደር የሚባል በፈፁም አይቀበለም ወልቃይትና ራያ ከአማራ ህዝብ መቼም አይነጠለም ‼️
@user-lz9um6vx5y
@user-lz9um6vx5y 25 дней назад
መቸም አይነጠልም ትክክል ስት ደም ፈሶል ቀልድ ነው እንዴ
@Odd375
@Odd375 25 дней назад
ኤርትራ ከኢትዮጵያ ከተገነጠለች አሁን አንተእንዳልከዉ እንደዛዉ ይባል ነበር።አሁን አማራጩ አንድ እና አንድ ብቻ ነዉ።ትግሬና አማራ ተስማምቶ ለዚሕ መፍትሔ ካላመጣ ከሁለተኛ ዲቪዚዮን መዉረዳችሁ አይቀርም ይሕን ካልተረዳሕ ቁጭ ብለሕ አቅራራ።
@hannagebremichel8906
@hannagebremichel8906 25 дней назад
አማራ በርቱ ይሄ ትግል በመኖርና ባለመኖር መካከል ያለ ነው ሌላ ምንም አማራጭ የለም።
@belaygebre
@belaygebre 25 дней назад
መሳይ መኮንን የኢትዮጵያ ጀግና ሰውየውን እግር በእግር እየሄዳችሁ በማጋለጣችሁ የደም ብዛቱን ከፍ አረጋችሁ በርቱልን
@TesfshGeresu
@TesfshGeresu 25 дней назад
Dadeb hula
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 25 дней назад
​@@TesfshGeresuFanooo Metabih...
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 25 дней назад
Are you talking about your leaders 😂😂​@@TesfshGeresu
@wisdom21295
@wisdom21295 24 дня назад
at bozenie denez bechinket shintih surih lay amltoh new😬😬
@mare7241
@mare7241 24 дня назад
Sweywasmsunw,ftardllfnoyrgln❤❤❤
@ethiopiaagere5417
@ethiopiaagere5417 25 дней назад
ድል ለፋኖ ለተገፋው አማራ❤❤❤❤❤❤❤
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 25 дней назад
አማራ የሰላም እንቅልፍ ሊተኛ የሚችለዉ የትግራይ ወንበዴ ከስሩ ሲነቀል ብቻ ነው 💪💪💪
@user-lz9um6vx5y
@user-lz9um6vx5y 25 дней назад
ትክክል
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 25 дней назад
100%
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 25 дней назад
yerasu hodamoche mejemerea senkel nw
@tikursew8458
@tikursew8458 25 дней назад
ድል ለፋኖ 🙌🏿
@tewdie6297
@tewdie6297 25 дней назад
ሰላም መሳያችን ፍኖዬ ያለምንም ጥርጥር ያሸንፍል አትግደሉኝ ብሎ የተነሳ ሀይል ነው ፍጣሪም ያግዘዋል በርቱል
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 25 дней назад
የአማራ ብልፅግና ህዝባቸውን ለመሸጥ መከራ ለማብዛት አንደኛ ናቸው
@user-cc9oy9nr7m
@user-cc9oy9nr7m 25 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 25 дней назад
መሳይ መሳይ ወልቃይትን ከ 30 አመት በላይ የዘር ጭፍጨፋ ነፃ እንድወጣ ከተደረገው ትግል የአንተም የኢሳትም ከፍተኛውን ድርሻ ይይዛል አሁን ተመልሶ ወደባርነት እንዳይመለስ አሁንም ድልህን የማስጠበቅ ትግል አለብህ የአማራ ህዝብ በአንተና አንተን በመሰሉ ጀግና ልጆቹ ይኮራል ጀግና ነህ በርታ
@berhanumoges4192
@berhanumoges4192 25 дней назад
ቆንጆ መልስ ከፋኖ strategical win is more useful than temporary. Uphold your determination not to negotiate. You are winning & not turning back!!
@kindeyirga1023
@kindeyirga1023 25 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪
@abyo6203
@abyo6203 25 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ😊
@user-fd4hm4gn8m
@user-fd4hm4gn8m 25 дней назад
በርታ መሳይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤
@MehamdSeid
@MehamdSeid 25 дней назад
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ሞት እና ሽንፈት ለሴረኞች ይሁን
@fetlewerkDesalegn
@fetlewerkDesalegn 25 дней назад
በርቱልን መሣያችን ❤❤❤❤❤
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 25 дней назад
መሳያችን የኢትዮጵያ ህዝብ ባለውለታ በርታልን
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 25 дней назад
❤❤ድል ለፋኖ
@NurMohamed-yc8oz
@NurMohamed-yc8oz 25 дней назад
ድል❤ለአማራ❤ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ🇲🇱🌹🌹💚💛❤
@stefe9521
@stefe9521 25 дней назад
❤❤ድልለጀግኖቻችን❤❤ፋኖዎች❤❤
@ethiopiaagere5417
@ethiopiaagere5417 25 дней назад
የኔ ፋኖ ጀግኖች እግዚአብሄር የጠብቅችሁ
@ambayealem395
@ambayealem395 25 дней назад
ይኼን ሁሉ የወልቃይትን ሠይጣናዊ የብልፅግናና የትህነግ ሴራ ለማክሸፍ የአማራ ፋኖ ትግል መፋጠን ወሳኝ ነው።ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪✌️✌️🥰🥰🥰
@ermiastiku
@ermiastiku 25 дней назад
ፋኖ ያሸንፋልልል❤❤❤❤
@martagebremeskel1693
@martagebremeskel1693 25 дней назад
አዜብ ማናት የመለሰ ዜናዉ ሚሰት አይደለች እሷ ወያኔ አኳናት ተልባ ቢጫጫ ባነድ ሙገጫ ድል ለጀግናው ፋኖ ❤❤
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 25 дней назад
እንኳን ወልቃይትን ከአማራ ሊነጥሉ ከዚህ በፊት ከአማራ ግዛት ገንጥለው የወሰዷቸውን እነ ቤንሻንጉል መተከልንም ይተፏታል::
@gfg4073
@gfg4073 25 дней назад
ድል አማራየ❤❤❤❤
@UaeUae-gc5bm
@UaeUae-gc5bm 25 дней назад
ድል ለፍኖቻችን ፍኖ ያሸንፍል❤❤❤❤❤
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 25 дней назад
🇪🇹👋 EPAD - VOICE OF THE VOICELESS AMHARA PEOPLE 👋🇪🇹
@FreedomForAll774
@FreedomForAll774 25 дней назад
Outstanding reporting, as always, you are the best
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 25 дней назад
የትግራይ ወንበዴ ፋኖ የ 4 ኪሎ ጉዳይ ሲጨርሱ ይመጡልሀል 💪💪💪
@user-vz4ld4hk1w
@user-vz4ld4hk1w 25 дней назад
አማራ እሔን የሕዉሐትንና ብልጽግና ፕሮግራም እንዳይፈጸም ታገል ዎልቃይትን አሳልፈሕ ከሰጠሕ አማራ ነኝ ብለህ ማዉራት አትችልም የአማራ ዎሳኝ ቀጣና ነዉ ስለዚሕ በርቱ
@busyline8767
@busyline8767 25 дней назад
በርታ መሳይ መኮነን ወደፊት ፋኖየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 25 дней назад
አንድ አማራ አንድ ህዝብ 💪💪💪ድል ለአማራ ህዝብ 💪💪💪ድል ፋኖ
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 25 дней назад
አማራ አለቀለት ይህ ጉዳይ አማራ አት ተኛ አትተኛኛ
@WjwNb
@WjwNb 25 дней назад
መሳይ እትዮጵያ በሴሬኞች እጅ ወድቃለች ድል ለፋኖ!!!!!
@tecnoitel9393
@tecnoitel9393 25 дней назад
❤❤❤ well come
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 25 дней назад
የአማራን ስቃይ የምትዘግቡ በሙሉ ምስጋነየ ላቅ ያለ ነው ፈጣሪ ባላቹህበት ይጠብቃቹህ
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 25 дней назад
If Abiy takes a decision that welkait to be a region,the welkait people will not accept
@genetgenet8172
@genetgenet8172 25 дней назад
እኔ ዳቢለሶች እግዚአብሔር ያስወግዳቸው እንጂ ኢትዮጵያ በጣም እያባላሹ ነው የሚሄዱት
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 25 дней назад
የርይ እማሮች ይናገሩ ብልፅግንን ትማምነው ነው ይካዳቸው ህዝቡ መከልከያው እብረው ከህውሀት ጋር እየሠሩመሆናቸውን ተናግፘውል !
@stefe9521
@stefe9521 25 дней назад
ድምፀመረዋዉ❤❤ፋኖመሳይመኮንን❤❤ከጎንህ ነኝ❤❤
@almazejigu2461
@almazejigu2461 25 дней назад
ማረኝ በለው ፋኖዬን ማረኝ በለው ግራ የገባ ጠቅላዩ ይቅበጣል አንገቱ እኪያዝ ድረስ ድል አሁንም ለፋኖዬዬዮዮዮዮዮዬ😂😂😂😂😂😂🎉❤😂❤😂😂😂😂😂
@user-en8xm6nk2i
@user-en8xm6nk2i 25 дней назад
የወል ቃይት ህዝብ ተአማራ መነጠል አይ ፍልግም
@user-tq8ch5jx5g
@user-tq8ch5jx5g 24 дня назад
አማራ ሆይ ፅና ጠንክር በርታ ታገል።ፋኖ ጀግናችን አብይን እርምጃ ይወስድበታል።
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b 25 дней назад
ኢትዮጵያ ውስጥ በየቦታው ያለው ችግር ተመሳሳይ በመሆኑ በጋራ ታግለን አገዛዙን መጣል ያስፈልጋል ።
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 25 дней назад
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሞትነው!!!!
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 25 дней назад
የያዛችሁትን ባንዳዎች አትልቀቁ እባካችው እስከመቸ እንድዝህ ትቀጥላላችው
@wmym
@wmym 24 дня назад
ስለ ዜናው አመሰግናለሁ: መሳይ;;
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 25 дней назад
አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት
@user-fx8sp8ol4c
@user-fx8sp8ol4c 25 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ ትግሬ እረፊ እስከ መጨረሻው እዳጠፊ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 25 дней назад
በዚህች ወሳኝ ወቅት በአማራ ሕዝብ ላይ እንደአሸን በሚፈበረከው የሴራ ፓለቲካ ማንኛውም አማራነኝ የሚል የሕልውናውን ትግል በየአቅጣጫው መሳተፍ ግድ ነው
@kikmelese8761
@kikmelese8761 25 дней назад
መሳይ የኤትዬጴያ አንበሳ ድንቅ ጋዜጠኛ በርታልን
@user-ge3lh6gl4v
@user-ge3lh6gl4v 25 дней назад
የፋኖ እና የኤርትራ ጥምረት ምን ይመስላል በወልቃይት ጉዳይ?
@shebamednic3386
@shebamednic3386 25 дней назад
Victory for fano..
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 25 дней назад
A person who expects positive things from Abiy is a foolish❗️
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 25 дней назад
የአብይ ብልፅግና፣ ኦነግ፣ ህወሓት ከምድረ ገፅ ይጥፉ
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 25 дней назад
✌️🇪🇹 Mesfin Tegenu 🇪🇹✌️
@baqr4383
@baqr4383 25 дней назад
❤❤❤❤
@zerfemelak5605
@zerfemelak5605 25 дней назад
መሳይ መኮንን ለዝዋይ ሐይቅ ደሴቶች ድምጽ ስለኾንከን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@sabllass1239
@sabllass1239 25 дней назад
ወልቃት የደም መሬት
@user-yi6ei2ix7w
@user-yi6ei2ix7w 25 дней назад
💚💛❤💪💪👍👍👍
@alemhi8570
@alemhi8570 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 25 дней назад
FANO💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍💚💛❤️🫶🫶🫶
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h 25 дней назад
ህውሃት ላንደና ለመጨረሻ ካልጠፋ ኢትዮፕያ ፍጹም ሰላም የለም ፋኖ ያሸንፋል
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 25 дней назад
100%
@mussietaddese6722
@mussietaddese6722 25 дней назад
Great work as always ❤❤❤
@Mhretuzewdu
@Mhretuzewdu 25 дней назад
በርታልን
@user-np1oh7oc1z
@user-np1oh7oc1z 25 дней назад
በርታ
@almazejigu2461
@almazejigu2461 25 дней назад
የእስራኤል አምላክ በተኮል ሽረባ እንድሌለበት እናምናለን አብይ ከነቱንኮሎ ጉደል ይገባል
@husseinibrahim1367
@husseinibrahim1367 25 дней назад
Dedeb
@yadunaelatinafu4583
@yadunaelatinafu4583 25 дней назад
Mesay Mekonnen , You are the Mandela of Amhara people.
@MedinaSeid-zc6jc
@MedinaSeid-zc6jc 25 дней назад
Mesay nurln❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 25 дней назад
ከእውነት ጋር የቆመ ምርጥ ጋዜጠኛ መሣይ መኮነን በርታ የግፉን ድምጽ ነህ
@user-Loyalists
@user-Loyalists 25 дней назад
መሳይ የትግሉ ሞተር ነዉ በርታልን❤❤❤ሽፍታዉ ግብአተ መሬቱ እስኪፈጸም
@user-hf3mx3jo2d
@user-hf3mx3jo2d 25 дней назад
አሁን ለድልድዬ ብለው ይሄንን አረመኔ ያልመቱት ፋኖዋች :ምን አለ በሉኝ በቅርብ አሁን የማሩት ሰውዬ ሲያፈርሰው በጣም ያዝናሉ:ትዝብት ውስጥም ይገባሉ:ምኑን ታገሉ ታዲያ ይቺን የምታክል ሚሽን ግን ትልቅ ድል የነበራቸውን እድል እንዳቃጠሉ ሲገባቸው ሰው ፊት መቅረብም ሼም ነው:: ለድልድይ ተብሎ ሴጣንን መማር?
@hko-ge5og
@hko-ge5og 25 дней назад
ድል ለፋኖ ❤❤❤የአማራው ህዝብ ነጻ የሚወጣው በፋኖና ነፋኖብቻ ነው።❤❤❤❤❤❤❤
@astewlagumas
@astewlagumas 25 дней назад
የእኔምኞት ፍኖ አንድ ግዛፍህ ሃይል እና በአንድ እዝ የሚመራ ጦር ምሰረቱ የሚባለውን ነው
@user-jp1ds7bu8j
@user-jp1ds7bu8j 25 дней назад
ፉኖ ❤❤
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 25 дней назад
በጦረንት የኢትዮዽያን ዉጣት ተስፉ አልባ አደረጓችዉ
@Fth1919
@Fth1919 24 дня назад
ምንይመለከታሀል እና ከሌቦች አብረን እንዳት እኑር
@user-es8em5qt6e
@user-es8em5qt6e 25 дней назад
የአማራ ህዝብ ካለቀ ብኃላ ክልል ያደርጉታል
@ZeyinebYibrahim
@ZeyinebYibrahim 24 дня назад
ሢሥማሙኝ ሳልሠማ ሲሸጡኝ አወኩኝ
@YemaneHadgu-tt8ys
@YemaneHadgu-tt8ys 25 дней назад
መሳይ ኣለጅክ የሰላም
@Sarbet888
@Sarbet888 25 дней назад
When Ethiopians with FANO remove Abiy like Gadafi and Musoloni, the Welkite and TPLF issues will forever end. Fano's focus is on the devil at Arat Kilo.
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 25 дней назад
ተባብረን ህወሀትንና የአብይን ካንሰር ለአንዴም ለመጨረሻም ማስወገድ ነው ስንት አመት ሊገዙ ነው ወይ ጌታ
@romiooo0193
@romiooo0193 25 дней назад
Well came mesay mekonnoen 🙏❤️
@solomon3431
@solomon3431 24 дня назад
🙏🙏መዝሙር 54 "¹ አቤቱ፥ በስምህ አድነኝ፥ በኃይልህም ፍረድልኝ።… ⁴ እነሆ፥ እግዚአብሔር ይረዳኛል፥ ጌታዬም ለነፍሴ ደጋፊዋ ነው።"🙏🙏🙏
@user-hz5eo3qv3u
@user-hz5eo3qv3u 25 дней назад
ሲሳይ እድሜህ ይርዘም
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 25 дней назад
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪 ድል አማራ ህዝብ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 25 дней назад
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሞትነው!
@user-li4iz2pg1o
@user-li4iz2pg1o 25 дней назад
ሱዳን የወረረችው አቅም ካለን ብናሰመልሰ ጥሩ ነው ወልቃይት እያልን ዘመናችን ከምንጨርሰ
@2011Tehetena
@2011Tehetena 24 дня назад
እጅግ በጣም የሚገርም ነው እንዴት አንድ የሀገር መሪ ዘረኛ ሆኖ እዘሩ ውስጥ ተወሽቆ አራሱ እየመራሁት ነው በሚለው ህዘብ ላይ ጦርነት ማወጅ ምን ይባላል
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 24 дня назад
ፋኖን ይደግፋሉ የጎርቤት ሀገሮች ብሎ ስለምያስብ ነው ይሄን ሴራ ያሴርው
@misertilahun9650
@misertilahun9650 25 дней назад
ጌዜ ለኩሉ ይታያል
Далее
мои да в парнях:
00:16
Просмотров 208 тыс.
Что мне Спеть?😺
3:15:51
Просмотров 1 млн
OMN Horn Odeessaalee Ebla 8, 2024
1:11:21
Просмотров 11 тыс.
Anchor Media ጎንደር በዚህ ሰሞን
16:03
Просмотров 57 тыс.