Тёмный

Anchor News የሶስት ክልል ልዩ ሃይሎች አዲስ አበባ ሰፍረዋል፥ የመራዊው ውጊያ፥ ስሜን ሸዋ ፍልሚያው ተጠናክሯል፥የአማራ ምስለኔ አመራሮች ነገ ይመለሳሉ 

Anchor Media
Подписаться 197 тыс.
Просмотров 179 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

26 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 386   
@RijsiejHdjejjdj-by4ki
@RijsiejHdjejjdj-by4ki День назад
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤
@mustaafathecat8222
@mustaafathecat8222 День назад
አይ አብይ!!! እንዲህ ያለ ፈሪ ሁለት ነፍስ ያለው ይመስል
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg День назад
አማራን ማንም አያስቆመውም ያሸንፋል 💚💚💛💛❤❤
@zyanahahmed734
@zyanahahmed734 День назад
አላህየ፡እባክህ፡ደርሰዉብን፡ነዉ፡አልደረስንባቸዉም፡የአማራ፡ሀይሎችን፡እርዳቸዉ።❤❤❤እባክህእርዳን፡ቅዋው፡ያተ፡ነው
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara День назад
ፋኖ ህዝቡ እንዳይሰላችበት ቶሎ ወራሪዉን ከክልሉ ቢያሶጣ ጥሩ ነው አለበለዛ ከባድ ይሆንበታል ህዝቡ እየተጎዳ ነው
@BirukMekonnen-wz7im
@BirukMekonnen-wz7im День назад
ፋኖ የነፃነታቺን ክንድ ነው
@dagiliule7460
@dagiliule7460 День назад
እግዘብሔርን ነው የምላችሁ አብይ አህመድ መጨረሻህ እንደ ጋዳፊ ነው የሚሆነው ✌️
@dagiliule7460
@dagiliule7460 День назад
መሳይ ወንድማችን ስለምታደርገው የጋዜጠኝነት ጥግ እናመሰግናለን በርታልን 🎉🎉🎉🎉
@menutube7647
@menutube7647 День назад
በዚህ ቢሉ በዛ ፋኖን ማንበርከክ አይችሉም ምክንያቱም የእግዚአብሔር ኃይል ነው ፋኖ ጋር ያለው ድል ለፋኖ ለደም መላሼ ❤️💪
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn День назад
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ፋኖዎችዬ በርቱ ድሉ ቅርብ ነው 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪
@merd24
@merd24 День назад
ከየትም ልዩ ኃይል ብትለቃቅም ግፍ የወለደውን የአማራ ፋኖ የሚቆጣጠር ምድራዊ ኃይል የለም አይኖርምም !!
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 День назад
የእግዚአብሔር ኃይል ከሁሉ ይበልጣልእና እግዚአብሔር መልካሙን መንገድ ያሳየን🙏🙏🙏
@mimia7202
@mimia7202 День назад
አይይይ ኢትዮጵያዬ በማይመጥንሽ መንግስት ወደቅሽ ወይኔ ሀገሬ 💔💔😭😭
@user-lz9um6vx5y
@user-lz9um6vx5y День назад
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 День назад
አብይ አህመድ ሽንት በሽንት ሆነ አንበሳው ፍኖ 💪💪
@user-js3mz3fm6f
@user-js3mz3fm6f День назад
ፋኖዬ አንበሳዬ አንቦቀቦቃቸው አባ ስበር ፋኖ ጀግና የጀግና ልጅ መሰረተ ጀግና ሺ ሽንታም ቢሰፍር በች ይመለስና ውቀጥልኝ ጀግናዬ 💚💛💝💪💪💪
@frehiwottedela7835
@frehiwottedela7835 День назад
እግዚአብሄርን ይዘን በሱ ሃይል ሁሉንም እናሸንፋለን ፋኖዎች በርቱ እመቤታችን የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማየት ታብቃን ድል ለፋኖ
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu День назад
ድል ለፋፋኖኖ❤❤❤
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n День назад
እግዚአብሔር አምላክ ለተጨቆነው ለአማራ ህዝብ አተ ተዋጋለት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 День назад
ፈኖዬ ልዩ ሐይል የላከዉን የክልል መሪ መዝግበዉ ድል ለፋኖ💚💛❤👍👍👍
Далее