Тёмный

Anchor Special በአዲስ አበባ ላይ የተዘረጋው መዋቅራዊ ዘረፋ - ኮ/ር ጌቱ አራጋው ደበላ 

Anchor Media
Подписаться 215 тыс.
Просмотров 71 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

14 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 358   
@Fasilllo
@Fasilllo 23 дня назад
ውድ መሳይ አብይን መቆሚያ መቀመጫ ሁሌም ስለምታሳጣው አደንቅሃለሁ፣ ከጎንህ ነኝ
@user-kw2qk6zz5h
@user-kw2qk6zz5h 23 дня назад
😂😂😂 በጣም የአብይ የራስ ምታት መሳይ ጀግና
@Rahawa91
@Rahawa91 23 дня назад
We’re all with him ✍️📗📒📕
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 23 дня назад
me too he is the one give them a hard time for abiys kadra to😂😂
@ephremteka307
@ephremteka307 23 дня назад
ሁሌ በውስጤ የማስበውን የውስጤን ከተናገረው ደስ አለኝ።
@sikosilo7233
@sikosilo7233 23 дня назад
በጣም ❤
@gashaw278
@gashaw278 23 дня назад
መሳይ ኑርልን እንወድሀለን። የአንተ የትክክለኛ መረጃ ማቅረብ፣ የአዘጋገብ ክህሎትህ በአጠቃላ ምርጥ ጋዜጠኝነትህ አገዛዙን ፍርሀት በፍርሀት አስደርገኸዋል ። ጀግናችን!!!
@AmahreGilo
@AmahreGilo 23 дня назад
@AmahreGilo
@AmahreGilo 23 дня назад
@yohannesgetachew5869
@yohannesgetachew5869 22 дня назад
@@HienookYzared😂😂😂
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 23 дня назад
ባለ ምጡቅ አህምሮ መሳይ መኮንን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ድል ለፋኖ 💚💛❤️
@newchapter.8945
@newchapter.8945 23 дня назад
ግሩም የጋዜጠኝነት ዘገባ:: በርታልን መሳይ የጊዜ ጉዳይ ነው እውነት እልህ አሰጨራሽ ነች ይሁንና በመጨረሻ ግን ታሸንፋለች:: ሀገራችን የጋጠ ወጦች በለስ የቀናቸው የወንበዴዎች ዋሻ ሆናለች:: በዝርፊያ የሰቡት ከብቶቻችን የዕርድ ቀናቸው እየቀረበ ነው::
@yabundegeTewabs
@yabundegeTewabs 23 дня назад
መሳይየ የጀግና ጀግና ጀግና ሀቀኛ በአ/ያዊነትህ የመትኮራ ጋዜጠኛ ነህ እንኮራብሀለን
@girmagashu8730
@girmagashu8730 23 дня назад
የእነዚህኞቹ ተረኞች ድድብና ደግሞ በጣም የበረታ ነዉ፤፤ እድሜያቸዉም እንዲሁ አጭር ነዉ፤ያን ጊዜ ታዲያ የት እንደሚገቡ አብረን እናያቸዋለን፤፤
@abuhaile6517
@abuhaile6517 23 дня назад
በሰፈሩት ቁና መሰፈር የማይቀር ነው። የነዚህ ክፋትና ያደረሱት የግፍ ጥግ መቸም አይረሳም።
@bjddjndjxj646
@bjddjndjxj646 23 дня назад
መሣይ የኛ ደግና ኑርልን የኛ ምሁር ግን አትጥፋ ድምጽህ ይናፍቀናል
@Endalamawu
@Endalamawu 23 дня назад
ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡
@hanahabraham1253
@hanahabraham1253 23 дня назад
መሳይ ለተጨቆነዉ ህዝብህ አይንና ጆሮ ሆነሀል እግዛብሔር ይጠብቅህ ዘመንህ ይባረክየምንሳሳልህ ጋዜጠኛ❤❤❤
@romiooo0193
@romiooo0193 23 дня назад
Amen.yarb 🤲💚
@bellighebremedhin9462
@bellighebremedhin9462 23 дня назад
መሳይ ምርጥ ሰው❤ ይሀ ሙዚክ የኤርትራ ነው ደስ ህይላል❤
@abuhaile6517
@abuhaile6517 23 дня назад
ለካ የኤርትራ ነው ? በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው።
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 23 дня назад
መሳይ አንተ ትሁት ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወሳኝ መረጃውች ድል ለፋኖ ድል ለአማራው እናመስግናለን መሳይ❤😊😊
@sofaneabaytset
@sofaneabaytset 23 дня назад
❤ያልታወቁ ሀይሎች ጎብኝውት ይሄን አጋስስ አገር ሻጭ አውዳሚ
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 23 дня назад
kkkkkkkkk አይቀርም አንድ ቀን
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 23 дня назад
VICTORY To The AMHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 23 дня назад
ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ
@solomon3431
@solomon3431 22 дня назад
“እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።” መዝሙር 68፥5🙏🙏
@samsonberta6760
@samsonberta6760 23 дня назад
መሳይ በእዉነት ሰለ አንተ ምርጥ ችሎታ ወይም ብቃት ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ይባርክህ።
@GggDjd-to9op
@GggDjd-to9op 23 дня назад
ኢትዮጵያ እንደተ አይነት ምርጥ በእውቀት በመረጃ አየያዝ ጋዜጠኛ ሰላለት በጣም ደሰ ይላል continue Messay...
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 23 дня назад
እነዝህ ስዎች ትምህርት የላቸው ስባዊንት የላቸው ሀይማኖት የላቸው ሀገር ከማፈርስ ሌላ ምንም ማድርግ አይችሉም
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 23 дня назад
ድል ለፋኖ
@nanimeba9802
@nanimeba9802 23 дня назад
የሚገርም ነው የነሱን ዘረፋ እኛ ቁጭ ብለን በትረካ እንሰማለን እግዚአብሔር አምላክ እድሜያችሁን ያሳጥረው።
@michaelzerai279
@michaelzerai279 23 дня назад
መሳይ ወንድሜ የእመብርሀን አማላጅነት የልጇ አማኑኤል ጥባቆት ላንተ እና ቤተሰቦችህ ይሁን ሁሌም የምታቀርባቸውን ዘገባዎች ሳላደንቅ አላልፍም አንደበተ ርቱእ ነሀ ፍትህ በግፍ ለሚሰቃየው ህዝባችን ።
@user-rg8bs9jn8m
@user-rg8bs9jn8m 23 дня назад
አይ መሳይ ማርያምን ከለብ ጋዜጠኛ ነህ እንወድሐለን በርታ
@user-fj3wm7jt1x
@user-fj3wm7jt1x 21 день назад
በቅርቡ ጀግናው ፋኖ ለፍርድ ያቀርበዋል ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
@getachewEshetu-qo3dc
@getachewEshetu-qo3dc 22 дня назад
መሳይ መኮንን እናመሰግናለን ድል ለፋኖ
@yal1907
@yal1907 23 дня назад
መሳይ መኮነን የቀን tornado of the nightነው የአብይን እያነፈነፈ በታተነው salute❤
@deredamot
@deredamot 23 дня назад
መሳይ ሁሌም በጉጉት የምጠብቅህ ነኝ ጀግና ነህ አንደበትህ እንደማር የሚጣፍጥ ፣አዘጋገብህ እውነትን የተላበሰ፣የጋዜጠኝነት ልክ ነህ በርታ ሌላም ስንት ጉድ አለ ለህዝብ አጋልጣቸው በርታ።
@ethiopiaagere5417
@ethiopiaagere5417 22 дня назад
አምላክ ፍርዱን ያፋጥንል ከነዚህ አውሬዎች አገራችን ነፃ እንድትወጣ
@hawaahmad5926
@hawaahmad5926 21 день назад
መሳይለምንድነው አድኬ ሁለትኬ ኮሜት እና ላክ የማንሰጣው አማራየ ይቃጠሉ እጂ ፋኖንማ ላይክ እኮሜት እናርጋቸው❤❤
@GhHh-rq4st
@GhHh-rq4st 23 дня назад
መሳይ መኮነን በርታ የብልፅግና እራስምታትነህ ግንእደው አማራ ሆኖ እነዚህ ሰወች ጋር ሁነው ህዝባቸውን እሚያስጨፈጭፉሰውች ጌዜ አላቸው
@kasutube8310
@kasutube8310 23 дня назад
እግዚአብሔር ይጠብቅ ጋዜጠኛ መሳይ 🙏
@AmahreGilo
@AmahreGilo 23 дня назад
@romiooo0193
@romiooo0193 23 дня назад
Amen.yarb 🤲
@user-fx4kk8mq1x
@user-fx4kk8mq1x 23 дня назад
መሳይ በጣም እናመሰግናለን በርፓልን እግዚአብሔር ውለፓሕን ይክፈልህ መልካም ቀን።
@abeba2241
@abeba2241 23 дня назад
የበታችነት ስሜት በጣም ከባድ ህመም ነዉ የህዝብ ልጅ መሳይ ጎልጉል👍
@SelamBekele-li4xr
@SelamBekele-li4xr 21 день назад
ፋኖ ጀግኖቹ በርቱልን 💚💛❤️
@mesianbesa1887
@mesianbesa1887 22 дня назад
መሳይ በጣም ነው ማደንቅህ እውነት ለኢትዮጲያ ተወልድክላት ምጡቅ የሆነ ጋዜጠኝነት እጅግ ያስደንቃል !🟩🟨🟥ድል ለኢትዮጵያውያን ድል ለፋኖ ውድቀት ለዘረኞች!!
@Mimi-lm5ng
@Mimi-lm5ng 23 дня назад
እኔኮ የሚገርመኝ ገና የሚተነፍሱትን ስለምታዉቅ ነዉ መሳይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@beletetigist9830
@beletetigist9830 23 дня назад
የአያታቸውን ስም በዚህ አምስት አመት የመዘዙ እሱ ብቻ አደለም ብዙ ናቸው 😅😅
@abuhaile6517
@abuhaile6517 23 дня назад
ወደፊት አይደለንም የሚሉበት ቀን ይመጣል።
@romiooo0193
@romiooo0193 23 дня назад
Exactly 👌👌👌👌
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 22 дня назад
Messay, such a wonderful and outstanding journalist!!!! God bless you 🙏🙏🙏🙏!!! Abet chilota! Abet koratinet!! You're very dedicated to your profession and have been a voice for the voiceless!!! Thankyou again!!!!
@user-dy3id8xk9e
@user-dy3id8xk9e 23 дня назад
ስሜ ፈቃደገዚ፣ ጌታቸው፣ገብሬ፣ጉያ፣አዲ እባላለሁ። አባቴ የሸዋ ኦሮሞ እናቴ ደግሞ ጎጃም አማራ ነች። የተወለድኩት አዲስ አበባ ነው (-ቤላ ሃይለስላሴ-) የምኖረው ዴንማርክ ነው። ኦሮሞና አማራ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ። አማራንም ኦሮሞንም እወዳለሁ።💚💛❤
@Salmon-ex3ce
@Salmon-ex3ce 23 дня назад
መሳይ አውጣው የዚህን ዘራፊ የጋላ ስብስብ
@yerowako8507
@yerowako8507 23 дня назад
Galla is fucking you
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 23 дня назад
ብሔርን መሳደብ የጤና ነው ወይንስ በክልሉ የሚኖሩ አማሮችን የበለጠ ለማስጨፍጨፍ የፈለገ ጠላት ነው
@asemu1459
@asemu1459 23 дня назад
Men waga alew seten ena legochen megdel. Gegna malet kefano gar megtem new
@romiooo0193
@romiooo0193 23 дня назад
Thank you mesay mekonnoen for everything 🙏
@zareyotor7684
@zareyotor7684 23 дня назад
ዋው መሳይ I am Speechless! Mesaye, we owe you huge respect! You nailed it! You deserve respect for your huge contribution exposing Oromomma elites & thugs!
@ambayealem395
@ambayealem395 23 дня назад
መሳይ እንዲህ ዓይነት ጊዜ ያነገሳቸውን የዘረኞችንና የዘራፊዎችን የተደራጀ መዋቅራዊ ዘረፋ በማስረጃ አሰደግፈህ ሰለምታቀርብልን እናመሠግናለን።
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz 23 дня назад
ሌላዉ.የወር ደሞዙን እንኳን ተነፍጎ ከነልጆቹ በረሀብ ይለበለባል . አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ይህን የመከራ ጊዜ ለሃገራችን አሳጥርላት !
@EfremMngst
@EfremMngst 23 дня назад
አገር ተዘርፎ አለቀ በጣም ያሳዝናል እዴት ከዚህ መከራ እንወጣ አረ የኢትዮጵያ ህዝብ መነጋገር አለብን እይኽን ከፉ ዘመን እጅ ለእጅ ተያይዘን እንለፈው
@debebetessema7649
@debebetessema7649 21 день назад
ከማን ጋ ነው ንግግሩ? እራሱን ከህግ በላይ ያደረገና ህዝብን የናቀ መንግስት በህዝባዊ ትግል ብቻ ነው ህዝብ ነጻ የሚወጣው ። ፋኖን መቀላቀል ብቸኛው መፍትሄ ነው።
@solomongirum5521
@solomongirum5521 21 день назад
All will pay the cost! Ethiopia will win
@osmantube1317
@osmantube1317 23 дня назад
በጣም እውነት ነው በጣም በጣም
@user-kv5ri5zz8o
@user-kv5ri5zz8o 23 дня назад
መሳይ መኮንን ሁሌም እደማደቅክክ እገልፅልሀለው አሁንም ሁሌም እደግመዋለው ሰው ሲያጠፋ ሲዋሽ ይነቀፋል ይሔንም አርጌዋለው አሁን ደግሞ የበለጠ አደነኩህ አደቀሀለው ዘገባዎችክ እውነተኛ መረጃዎችክ ስቃይነው ያሳየሀቸው እነ እከሌን በርታልን ስቃያቸውንም አበርታልን
@tahayasin6625
@tahayasin6625 23 дня назад
ጋዜጠኝነት አንተላይ ታምራለቺ መሳይ በርታ
@atekashlema718
@atekashlema718 23 дня назад
በርታልን መሳይ
@sikosilo3403
@sikosilo3403 23 дня назад
በበታችነት ደስ የተጠቁ ድኩማኖች ምን ቢማሩ ምን ቢሰለጥኑ ያው የበታችነት ደወዩ የእዥ እንጥፍጣፊ የከረፉ ናቸው 😂ድል ለፋኖ ለኢትዩጵያ ጠበቃ
@TT-bz8ld
@TT-bz8ld 23 дня назад
በርታልን የኛ መሳያችን :: ዘረኞችና ማፍያ ዎች ከእግዚአብሔር ፍርድ አይቀርላቸውም
@meseretalem1892
@meseretalem1892 23 дня назад
Restless journalist ever ❤ What an amazing energy you have, what a dedication for your profession !!! We thank you dear mesay 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 23 дня назад
መሳያችን ትለያለህ ❤❤❤ጀግና ነህ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው
@user-hs8lj7ek1e
@user-hs8lj7ek1e 23 дня назад
Thank you Mesay
@tigisttasew899
@tigisttasew899 23 дня назад
Thank you messay 🫶🏽
@romiooo0193
@romiooo0193 23 дня назад
Well came mesay mekonnoen 🙏❤️
@sofaneabaytset
@sofaneabaytset 23 дня назад
❤❤ሁሉም ኢትዩጵያዊ ዳር እስከዳር ተከባብሮ እዲኖር ከተፈለገ...እማራ ፍኖ ስልጣን መያዝ አለበት..ምክንያቱም አማራ ማንንም አይበድልም እና❤❤
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn 23 дня назад
Yes
@abuhaile6517
@abuhaile6517 23 дня назад
ትክክል አማራ የበታችነት ስሜት የለበትም፣ ዘረኛም አይደለም።
@saraepherm7144
@saraepherm7144 23 дня назад
መሳይ እናት ወለደች እድሜ ከጤና ይሰጥህ !!!🙏🙏 ፅዋቸው ሲሞላ እኔ አያድርገኝ እግዚአብሔር ይፈርዳል
@user-ds6tx2tf4q
@user-ds6tx2tf4q 22 дня назад
ፍርዱ ከአላህ ነው የነዚህን ሰወች መጨረሻ አላህ ያሳየን
@SolomonYohannes-wd7zi
@SolomonYohannes-wd7zi 23 дня назад
አርበኛ መሳይ በርታልን ድል ለፋኖ
@Demekech21
@Demekech21 23 дня назад
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
@hanakebede1351
@hanakebede1351 23 дня назад
እናመሰግናለን ከልብ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@raswarrior3427
@raswarrior3427 23 дня назад
Pure excellence of journalism!! Ride On Brother!!
@adonay9339
@adonay9339 23 дня назад
መሴ በጣም እናመሰግናለን።
@TarikeBerhanu-lg2cx
@TarikeBerhanu-lg2cx 23 дня назад
ሚስጥራቸውን አወጣህባቸው ። እናመሰግናለን መሳይ። ገና ይወጣል ይህ ጭፍራ
@Mekoyeka
@Mekoyeka 23 дня назад
Very astonishing and outstanding generalism investigation report keep up the good work Mesaye thank you.
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. 23 дня назад
እናመሠግናለን።ጀግና።
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 23 дня назад
ከንቲባ አብይ በአማራ ደም ቀልደህ አትኖርም የግዜ ጉዳይ ነው 💪💪💪 ከፍርድ አታመልጥም
@user-vn7kr2lc3b
@user-vn7kr2lc3b 23 дня назад
Thank you
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 23 дня назад
Wow! Mesay, this a great piece of investigative journalism. Very fantastic job indeed. This report exposes the brutal system of Any and his human horses!!
@user-bz5gl5bu8y
@user-bz5gl5bu8y 23 дня назад
Ok.all.dawilloods
@abiy3408
@abiy3408 23 дня назад
Thank you I like the sound training music.
@user-km8fe8ev1p
@user-km8fe8ev1p 23 дня назад
መሰይየ በጣም ነወ የምወድህ ፈጣሪ ልጆቹ ነው የሳድግልህ አኔ ፍሮፋይልየ አተ ነህ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅💚💛❤👍🙏💪👑👑👑👑👑👑💃🍎🍎🍎🍎🍎🍒🍒🍒🌺🌺🌺❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌸💐💐💐💐💐💐💐
@negwajemal3662
@negwajemal3662 22 дня назад
የጊዜ ጉዳይ ነው የእጃቸውን ያገኛሉ
@user-ee9xp4wd5o
@user-ee9xp4wd5o 23 дня назад
መሳይ በርታ ያልከው በሙሉ ትክክል ነው በአማራነታቸው በአዋሽ አርባ ስለሚሰቃዮ ድምጽ ሁናቸው ?
@abelmulugeta-ze9vq
@abelmulugeta-ze9vq 23 дня назад
king mesay
@solomonbaraki7711
@solomonbaraki7711 23 дня назад
ድምፀ ድንቅ መሳይ የኢትዮጵያ ልጅ❤❤❤
@Sarbet888
@Sarbet888 23 дня назад
Mesay, I like all your programs, and we are asking you to do too much, but a grateful nation will one day thank you and those who keep supplying you with this kind of information from the inside. Please have more anchor specials; I love it!
@eteneshtesfatsion5879
@eteneshtesfatsion5879 23 дня назад
I am proud of you my brother keep up good job 🎉🎉
@Saraabraham393
@Saraabraham393 23 дня назад
Mesay, spice of journalism
@MahiderBisrat
@MahiderBisrat 23 дня назад
Messay Mekonnent….My pride,humble as well My Nelson Mandela….!!!! One day Ethiopia will give high certificate for your remarkable sacrifice how you shoulder the pain of ur people!!! Messay …..!!!!!!!No words your commitment for ur straggle to fight these blood suckers!!!!! Thank you my brother
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 23 дня назад
ጀግና ትንታጉ ጋዜጠኛ ፋኖ መሳይ መኮነን በርታልኝ ደሜዋ
@UsmanUsman-qs6xs
@UsmanUsman-qs6xs 23 дня назад
በጣም እናመሰግናለን ወንድም መሳይ ይሄ ትልቅ መረጃ ነው ስረዓቱ ምን ያክል እንደበሰበሰ ያሳያል ነብሰ ገዳዬች እነማን እንደሆኑ በደንብ ተረድተናል በድጋሚ እናመሰግናለን መሰያ
@ihggsyhsghs9786
@ihggsyhsghs9786 23 дня назад
ጄግና ነህ በርታልን
@UaeUae-gc5bm
@UaeUae-gc5bm 23 дня назад
መሳያችን በርታልን አይ ወገኔ እደው እደው ምን ልሁንላችሁ ተቃጠልኩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@jared5958
@jared5958 23 дня назад
Mesaye you are the best on making a movie like story.
@sulimanendris803
@sulimanendris803 23 дня назад
Really messay u r my hero ❤❤❤
@Gojjam.-cy5gn
@Gojjam.-cy5gn 23 дня назад
በትክክል የበታችነት ስሜት የሚያሠቃያቸው የጌቱ አራጋው አይነት ብዙ ጋሎች አሉ
@AbrhamMola-sj3el
@AbrhamMola-sj3el 23 дня назад
በእውነት መሳይ መሬት ላይ ያለውን እውነታወ ይሂ ነው እንህ ሰወች ብሔር ተኳር ናቸው
@tesfawamare836
@tesfawamare836 23 дня назад
መሣይ እደሰሜህን ያርዝመው
@eyayouestifanos9746
@eyayouestifanos9746 23 дня назад
ይሄን ዘራፊ ቡድን በደንብ አጋልጥልን እባክህ። መሳይ እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም እናመሰግናለን።
@alem8640
@alem8640 23 дня назад
Mesai echam anten enameseginalen
@user-sh1dn6dw2d
@user-sh1dn6dw2d 23 дня назад
ብርቱልን
@user-gl6kl7oq8r
@user-gl6kl7oq8r 23 дня назад
ጀግናው የኢትዮቢያ የሚድያ አርበኛ መሣይ መኮነን ብልፅግና እያለ የኢትዮቢያን ህዝብ የሚያጭበረብር ዘራፊ የወንበደ ሥብሥቦች ለኢትዮቢያ ህዝብ ብሎም ለአለም ጉዲቸውን ዝርግፋግፍ አርገህ በማሣወቅ የሚድያውን ብልጫ ወሥደህባችው በጫጫታ የሚይዝትን የሚጨብጡትን አሣጥተሀቸዋል ።ድል ለጀግናው ፋኖ ፋኖ ያሽንፋል።በድጋሜ እድሜ ይሥጥህ መሣይ መኮነን❤❤❤❤
@user-pc4oq7cv8t
@user-pc4oq7cv8t 23 дня назад
I really like the way you display the story but please choose the right song for it. It’s Eritrean love music. Keep up a good work .
@user-ln7kn1hk4v
@user-ln7kn1hk4v 23 дня назад
መሳይ ወንድሜ በርታልኝ
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 23 дня назад
ጊዜ ይሰጣል እና መልካም ከሠራህ በሕይወትህ ሁሉ ያንን ስጦታ መስጠቱን ይቀጥላል ነገር ግን በስጦታው ክፉ ብታደርግ የሰጠህን ጊዜ ይወስዳል ከብዙ ቅጣት ጋር‼️ ጊዜ የእግዚአብሔር ነው የሚፈርድም ጊዜ ነው ደግሞም🤞
@user-zg5be9xh9z
@user-zg5be9xh9z 23 дня назад
መሣይ በርታ ወደፊት
@mesineguse1376
@mesineguse1376 23 дня назад
ጀግና ነህ በርታ❤
@su72973
@su72973 23 дня назад
መሳይ ክላሲካልህ ❤❤❤
Далее
РЖАВАЯ МОЛОДОСТЬ. ДЕВЯТКА
33:56
Просмотров 613 тыс.
Top U.S. & World Headlines - June 4, 2024
9:34
Просмотров 165 тыс.