Тёмный

‪@anchro‬ 

anchro
Подписаться 50 тыс.
Просмотров 3,3 млн
50% 1

አንክሮ - ዘማሪ ዲያቆን ሮቤል ማትያስ - አንቲ ዘበአማን - አዲስ ዝማሬ
Anchro - Deacon Robel Matias - Anti Zebeaman (Lyrics Video) Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Hymn.
ስለመዝሙር ሁሉን እናደርጋለን!
የወደዱትን ለሚወዱት ያጋሩ! #Subscribe_በማድረግ_ቤተሰብ_ይሁኑን_አገልግሎታችንንም_ይደግፉ
#Follow_anchro
Subscribe=www.youtube.com...
Facebook: / anchro
Telegram: t.me/anchro
Instagram: / a_anchro
Lyrics video by anchro .©2020 anchro hymn production.

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 551   
@anchro
@anchro 4 года назад
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን። ስለተከታተሉን እናመሰግናለን፨፨፨ ከወደዱት ለሚወዱት ያጋሩ ሰብስክራይብ በማድረግም አገልግሎታችንን ይደግፉ። #ስለመዝሙር_ሁሉን_እናደርጋለን
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን አሜን
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 года назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕯🕯🕯👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🍂🍃🍂🍃🍂🌿🌿🌿🌿🌿🌿🙏💞 እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል
@kidanemariammulualem369
@kidanemariammulualem369 2 года назад
፨፨፨፨፨፨፨፨
@rmineq
@rmineq 2 года назад
amene
@rmineq
@rmineq 2 года назад
አሜን ።
@tsionyebe59
@tsionyebe59 2 года назад
ማርያም የሁላችንም እናት ስለሆነች ልኮራ ይገባል
@elenitube3599
@elenitube3599 3 года назад
*_አንቲ ዘበአማን_* አንቲ ዘበአማን አንቲ ዘበአማን ረከብኪ ጸጋ ግብረ ድንግል የዓቢ ክብራ ለማርያም/፪/ *_አዝማች_* በግሽን ተራራ------------------ ዘበአማን በክብር ተቀምጠሻል-----------ዘበአማን ታላቁን በረከት-------------------ዘበአማን በእጅሽ ጨብጠሻል-------------ዘበአማን እንሰግድልሻለን------------------ዘበአማን የጸጋ ስግደት---------------------ዘበአማን እመቤቴ ማርያም----------------ዘበአማን የጌታዬ እናት----------------------ዘበአማን *_ረከብኪ ጸጋ ግብረ ድንግል_* *_የዓቢ ክብራ ለማርያም_* *_አዝማች_* ልሂድ ወደ አንባሰል-----------ዘበአማን ወደ ግሸን ዓንባ----------------ዘበአማን አድርጊኝ እንደ ሕጻን-----------ዘበአማን ወደ ቤትሽ ልግባ---------------ዘበአማን ልረፍ በመስቀሉ----------------ዘበአማን ከደጅሽ መጥቼ-----------------ዘበአማን የዓለምን ጫጫታ--------------ዘበአማን ሁሉንም ረስቼ-------------------ዘበአማን *_አዝማች_* ሩቅ ነው መንገዴ---------------ዘበአማን ብርቱ ነው ዳገቱ----------------ዘበአማን ንገሪው ለልጅሽ-----------------ዘበአማን እርሱ ነው ጉልበቱ--------------ዘበአማን ሳልረግፍ እንደ አበባ----------- ዘበአማን ሳልመጣ በአልጋዬ------------- ዘበአማን ሕይወቴን አደራ-----------------ዘበአማን ነፍስ እና ሥጋዬ-----------------ዘበአማን *_አዝማች_* ያመሰግኑሻል-----------------------ዘበአማን ዓለም ዘለዓለም-------------------- ዘበአማን ስምሽ ይጣፍጣል------------------ዘበአማን ድንግል ማርያም------------------- ዘበአማን በተሰጠሽ ጸጋ-----------------------ዘበአማን በአንቺ አማላጅነት------------------ዘበአማን ለልጆችሽ ይብዛ---------------------ዘበአማን እድሜ እና በረከት-------------------ዘበአማን *_አዝማች_* ያመሰግኑሻል---------------------ዘበአማን ዓለም ዘለዓለም------------------ ዘበአማን ሥምሽ ይጣፍጣል---------------ዘበአማን ድንግል ማርያም------------------ዘበአማን በተሰጠሽ ጸጋ---------------------ዘበአማን በአንቺ አማላጅነት-----------------ዘበአማን ለልጆችሽ ይብዛ-------------------ዘበአማን ዕድሜ እና በረከት-----------------ዘበአማን
@AbAb-fo5kt
@AbAb-fo5kt Год назад
♥️
@ash4805
@ash4805 Год назад
Girum new zemare melaktin yasemalin.
@ፍቅርየወሎልጅ-ዘ3ፐ
❤❤❤
@hxhe8664
@hxhe8664 Год назад
Qalihiwot yasamalin idimena xena yestilin wandimachin ameen
@natanman-tn3ri
@natanman-tn3ri 11 месяцев назад
@@AbAb-fo5kt ስወደው
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
የምወደው መዝሙር ወይኔ ታድዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ይህንን መዝሙር ለዘመረልኝ ድንግል ሆይ ልጅሽን ባርኪልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@asmerettekeste7784
@asmerettekeste7784 Год назад
Mkae
@eyugeru9039
@eyugeru9039 Год назад
🎉🎉🎉አሜን እኔም ስወደው❤❤
@jayielshady
@jayielshady 11 месяцев назад
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 9 месяцев назад
እኔም!.🥰🥰🥰🥰
@MesiM6-tr1sp
@MesiM6-tr1sp 4 месяца назад
እኔም🎉🎉🎉
@DestaLemesa-k8u
@DestaLemesa-k8u 6 часов назад
🙏🙏🙏እመቤቴ ሆይ እባክሽ ሰው አድርግኝ🤲🤲🤲😔😭😭😭😭
@edomwegayehu225
@edomwegayehu225 Год назад
ሞተዋል ስንባል በዝተን ሰፍተዋል ስንባል ሀገር ሆነን ገና ምን አይተው ይባርከናል 🙏🙏🙏እልልልልልልል
@eyugeru9039
@eyugeru9039 2 месяца назад
🎉🎉🎉አሜን❤❤
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ወንድማችን ጸጋው ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@ሸዋወሎጎደርጎጃምአድአማራ
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም መከራና ስቃይ እድናልፍ ምልጃሽ ይጠብቀን እመቤቴ ማርያም ጭቅአማላቿ የናቁሽ ሁሉ እግርሽ ስር ይወድቃሉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@NafekYeshewu
@NafekYeshewu 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሪ መላእት ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@haregasefa4481
@haregasefa4481 3 года назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እመቤቴ በእድሜና በጤና ትጠብቅልን 💚💛❤
@tes.a
@tes.a Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!
@LemlemBefkadu
@LemlemBefkadu 9 месяцев назад
ውይይይይይይጽእንዴት ደስ እንደሚል ስፈልገው ነበር አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏🙏
@Aster-j6s
@Aster-j6s 3 месяца назад
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤
@tigistmiki227
@tigistmiki227 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እስቲ ማነው እደኔ ይህንን መዝሙር ሲሰማ እመቤቴ ካጠገቡ ያለች እሚመስለውኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@me-12.abatie
@me-12.abatie 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏💖
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 года назад
እልልልልልልልልልልነኳን አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ለናታችን አመታዊ በአል የድንግል ምልጃ አይለየን አሜን
@legessebelaynhe-qx3ir
@legessebelaynhe-qx3ir Год назад
እድሪስ ተባረክ እንዳንተ አይነት ጓደኞች አሉኝ ድሬዳዋ አካበቢ ስለኖርኩኝ ሁለታችንም በሚገርም ሁኔታ ነቀረ በዓልን የምናሣልፈዌ
@shewayeshawul7557
@shewayeshawul7557 2 месяца назад
ሰምሸይጣፍጣልድግልማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን ፫ዝማሬመልክትያስማልን
@DagmawitGulelat
@DagmawitGulelat 3 месяца назад
የኔ እናት እንኮን ያንቺ ሆንኩ የ መስቀል ስር ትርፌ❤❤❤❤
@EhtaferawteshomeEhtaferaw
@EhtaferawteshomeEhtaferaw 11 месяцев назад
እግዜር ያክብርልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የልባችንን ነው የዘመርከው ድንግል ማርያም ትስጥልን🙏🙏😍😍
@TheresaKadiso
@TheresaKadiso 2 месяца назад
Le Egziabeher Yemayechal Men Ale hulem Temesgen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@መቀደስበዛብህ
@መቀደስበዛብህ 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እናታቺን ቅድሰት ደግል ማርያም ሁለየም ተመሰገኒ 🤲💐
@Tsion-d8r
@Tsion-d8r Месяц назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ሰላምኢትዮጵያዊ
@ሰላምኢትዮጵያዊ 4 года назад
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድማችን እንኳን አደረሰን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም አመታዊ በአል አሜን አሜን አሜን
@mimimimi4973
@mimimimi4973 Год назад
Enqn abro adresen
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 7 дней назад
Amenamenamen ❤❤❤
@jawadladki8490
@jawadladki8490 4 года назад
አሜንንን እልልልልልልልል እንኳን አደረሳቹ የእመቤቴ ወዳጆች!!!!!
@israeldu3876
@israeldu3876 2 года назад
የእመቤቴ ወዳጆች እንኳን አደረሳቹ
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 года назад
እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@DubaiAjman-ih2rp
@DubaiAjman-ih2rp 2 месяца назад
ክርስትያን ያርከኝ አምላክየድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
@eyugeru9039
@eyugeru9039 2 месяца назад
አሜን❤❤
@kal-b1z
@kal-b1z Месяц назад
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MussieMichael-xy2ej
@MussieMichael-xy2ej Месяц назад
Amen
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@Aster-e8c
@Aster-e8c 25 дней назад
አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@NatiTeka-kc3rn
@NatiTeka-kc3rn 3 месяца назад
አሜን ዝማሬ መልእክት ያሳማልን🙏
@mastienawgaw5552
@mastienawgaw5552 11 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🥰🥰🥰💐💐💐🌹🌹🌹❤️❤️❤️👏👏👏👏
@tigestabera3880
@tigestabera3880 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልል!
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ6ዸ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ⛪✝️🙏
@kidist1955
@kidist1955 2 года назад
🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💞እልል እእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልል😍ኣሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ኣሜን 💖💖💖
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Год назад
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💐🙏💐🙏💐🙏
@kibromaraya1224
@kibromaraya1224 Год назад
Amen Amen Amen kalhwet yesmalna yehwatna
@serkalemdesta2806
@serkalemdesta2806 Год назад
ናርድየ የኔ ወርቅ መድኀኒዓለም በቤቱ ያሳድግልን ያሳድግልን እመብርሀን ትጠብቅልን በክብር በሞገሰ እድግ በይለኚ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤
@hayatresto2302
@hayatresto2302 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል💐💐🌼🌷🌼💐💐🌷🌱🌹🌹🌹🌳💮🌸🌼💐🌻🌺🌻💐💐🌷🌷🌸🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@tsinattame183
@tsinattame183 Год назад
ስወደው ይሄን መዝሙር
@yaredabebe29
@yaredabebe29 4 месяца назад
በእንባ የማዳምጠው መዝሙር ነው ። ማርያምን
@Mesi-r9r
@Mesi-r9r 16 дней назад
እመቤቴ ለኔ ግን መቼ ነው የምትፈቅጂልኝ ✟✟😭😭😭ለኔም ፍቀጂልኝና በምህረትሽ ልባረክ እናቴ ተለመኝኝ
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 2 года назад
ፀጋውን ያብዛልህ ውንደማችን አሜን አሜን አሜን
@SerkeAsalfew
@SerkeAsalfew 11 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏♥♥♥
@bekaluteferi9671
@bekaluteferi9671 Год назад
ዘማሪውን ድንግል ትጠብቅልን💚💛❤️
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@lemlemberhe-g6v
@lemlemberhe-g6v 2 месяца назад
ዕልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@Hdrtx
@Hdrtx 2 месяца назад
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን👏👏
@aredogetenet4518
@aredogetenet4518 Год назад
እልልልልልል 🙏 ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን🙏🙏🙏
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Lulalulawit
@Lulalulawit 5 месяцев назад
Kale hiwot yasemalen diyakon Robel ❤❤
@የአማኑኤልእናትአሰጭኝምህ
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@Mateme-pq8bd
@Mateme-pq8bd 3 месяца назад
ዘማሬ መላክትን ያሰማለን ❤❤❤
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 2 месяца назад
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እመቤቴ ማረያም የጌታዬ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@demkecesheguta1381
@demkecesheguta1381 Год назад
አሜን አሜን አሜን ellllllllllll elllllllllllllll አልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏🌻👏🌻👏🌻👏🌻ዘማረ ማለክተ ያስማለን
@banchalemwondale-fr5qe
@banchalemwondale-fr5qe Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸሁን ይባርክልን
@AlfalahAlain-h7t
@AlfalahAlain-h7t 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@soha3240
@soha3240 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ለወንድማች በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን
@እስመአልቦነገርዘይስአኖለ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ተስፋ እየሩስ አሌምን ያውርስል
@MeseretSolomon-xt5ho
@MeseretSolomon-xt5ho 3 месяца назад
እናት ማርያም የነገረጉሽ አደራሽን😢😢❤❤❤
@myriahaddad1073
@myriahaddad1073 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@saramakdos5234
@saramakdos5234 Год назад
ዝማሬ መላአክት ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል
@alminishtayacho
@alminishtayacho 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ለወንድማችን
@MmMm-wf4wf
@MmMm-wf4wf 2 года назад
እልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናልን አሜን አሜን አሜን
@solomongirma2037
@solomongirma2037 Год назад
❤❤❤❤
@Worike-k7s
@Worike-k7s 8 месяцев назад
በዚሁ በርታ ልን❤🎉
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 4 года назад
Amen Amen Amen zemaramalaykitneyasemalen Elelelelelelelelelele
@betitassfa4187
@betitassfa4187 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወድማችን እልልልልልልልልልልል
@metimeti2241
@metimeti2241 9 месяцев назад
እመቤታችን በረከቱን ታብዛልን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መልእከት ያስማልን ።
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ከ9ዐ
እልልልልልልል ዝማሬ መላይእክት ያሠማልን አሜን 👏
@hayatbeautiful9969
@hayatbeautiful9969 Год назад
zimare melakin yasemalin amen amen amen
@gufayazenabu1137
@gufayazenabu1137 2 месяца назад
ክብር ለኦርቶዶክሳውያን ና ለልጆቿ።
@olve-tf2ol
@olve-tf2ol 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልል💝💝💝 👏👏👏👏👏👏👏💓💓💝 💒💒💒💓💓💓💓💓💒💓
@ሰብሊየማርያምልጅ-ጐ2ኰ
እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏
@abuas3770
@abuas3770 2 месяца назад
በጣም ምወደው መዝሙር በጣም ደስ ብሎኛል በትወቱ አሜን አሜን
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤ ፀጋውን ያብዛልን 👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል
@netsanetakale8054
@netsanetakale8054 4 месяца назад
እናቴ እመቤታችን በሰማይም በምድር እናቴ የጌታዬ እናት ረክብኪ ጸጋ❤❤❤❤❤😂
@geneneshiferaw5005
@geneneshiferaw5005 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን
@ወለተሰማዕትወለተሰማዕት
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 2 месяца назад
Be uwenet Zemare melakten yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤Be DENGEL Amarre heywete
@ረድኤትሰናይት
@ረድኤትሰናይት 2 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
@mdet2995
@mdet2995 2 года назад
አሜን🤲🤲🤲ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@tiwistawondyifrawterefe8566
@tiwistawondyifrawterefe8566 3 года назад
Amen kale hiwetn yasemaln🙏
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
ዘበአማን 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿❤🙏🏿🙏🏿
@abeldereje3274
@abeldereje3274 Год назад
Anti zebe aman ...😍😍😍berketuwa ayeleyen
@Ariana-n3g
@Ariana-n3g Год назад
እልልልልልልልልል❤❤❤
@Yfigig
@Yfigig 25 дней назад
ክርሰቶስ ሰምራ በመልጃሽ አደራ እኔንሀጣን ጠብቂኝ አደራ ዝማሬ መለእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yabseradessalgn8271
@yabseradessalgn8271 Год назад
እናቴ ፅዮን ማርያም አማላጀ እናቴ የአለም ቤዛ የእየሱስ ክርስቶስ እናት ሆይ ከልጅሽ ከመድሀኒአለም እየሱስ ክርስቶስ ጋር አስታርቅኝ !!
@Kaliman9909
@Kaliman9909 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GashawAsmamaw-r1j
@GashawAsmamaw-r1j Месяц назад
ተመስገን ይህንን መዝሙር ላሰማን አምላክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MemakiyaAlemaya
@MemakiyaAlemaya 3 месяца назад
Mareym Ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll AmeeeeenAmeeeeeeee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AmanuelWondwosen-c3e
@AmanuelWondwosen-c3e Год назад
እልልልልልልልልልል በሉ ሰዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 2 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@fikerlegese3503
@fikerlegese3503 Год назад
💚💛❤ 💚💛❤💚💛❤
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu Месяц назад
አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን😇😍🙏🏻
@alemtsehaylakew8265
@alemtsehaylakew8265 4 года назад
አሚን🙏፫)እንኳንአብሮአደረሰን እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏 እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትንያሠማልንወንድሜችን
@pakpak6065
@pakpak6065 Месяц назад
ዉይይይይ ስወደዉ እኮ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@thagisthagis5844
@thagisthagis5844 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ♥️♥️♥️♥️
@martabelay8632
@martabelay8632 Год назад
Eilllllllllllllllllll eilllllllllllllllllll eilllllllllllllllllll eilllllllllllllllllll eilllllllllllllllllll eilllllllllllllllllll eilllllllllllllllllll eilllllllllllllllllll eilllllllllllllllllll eilllllllllllllllllll eilllllllllllllllllll eilllllllllllllllllll eilllllllllllllllllll eilllllllllllllllllll eilllllllllllllllllll eilllllllllllllllllll eilllllllllllllllllll eilllllllllllllllllll eilllllllllllllllllll eilllllllllllllllllll 🌷 zimari melakt yasemaln ❤
@ቀበጧነኝየወልድያዋ
🌾🌾🌾🌾🌷🌷🌷🌹🌹 🌾🌾🌷🌷 *አንቲ ዘበ አማን*🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 አንቲ ዘበ አማን /2/ እረከብኪ ፀጋ ክብር ድንግል ያቢከብራ ለማርያም አዝ .............. ለጊሸን ተራራ ~~ ዘበ አማን በክብር ተቀምጠሻን ~~~~ ታላቁን በረከት ~~~~ እጅሽ ጠብቀሻን ~~~~~ ታላቁን በረከት ~~~~~ እሰግድልሻለሁ ~~~~ በፀጋ ስግዴት ~~~~ እመቤቴ ማርያም ~~~~ የጌታዬ እናት ~~~~ ረከብኪ ፀጋ ክብረ ድንግል ያቢ ከብራ ለማርያም አዝ.............. ልሂድ አድባርስር ~~~~ ዘበ አማን ወዴጊሸን አልባ ~~~ እድርጊኝ እንዴህፃ ~~~ ወዴቤትሽ ልግባ ~~~~ ልረፍ በመስቀሉ ~~~~ እዴጅሽ መጥቸ ~~~~ ያለንን ጫጫታ ~~~~ ሁሉንም ረስቸ ~~~~ እረከብኪ ፀጋ ክብረ ድንግል ያቢ ከብራ ለማርያም አዝ .................. እሩቅ ነው መንገዴ ~~~ዘበ አማን እቱ ነው ዳገቱ ~~~~ ንገሪው ለልጅሽ ~~~~ እሱ ነው ጉልበቱ ~~~~ ሳረግፍ እንዴ አበባ ~~~~ ሳልመጣ ባልጋዬ ~~~~ ህይወቴን አዴራ ~~~~ ነፍስና ስጋዬ ~~~~ እረከብኪ ፀጋ ክብረ ድንግል ያቢ ከብራ ለማርያም አዝ ............. ያመሰግኑሻን ~~~~ ዘበ አማን አለም ዘላለም ~~~~ ስምሽ ይጣፍጣን ~~~~ ድንግል ማርያም ~~~~ የተሠጠሽ ፀጋ ~~~~ ያንቺ አማላጅነት ~~~~ በልጆጅሽ ይብዛ ~~~~ እድሜና በረከት ~~~~ እረከብኪ ፀጋ ክብረ ድንግል ያቢከብራ ለማርያም //2 *ዘማሪ ዳቄን ሮቤል ማቲያስ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነውን ያርዝምልን*👏👏👏👏👏
@itayodose6116
@itayodose6116 Год назад
Amen..amen amen..zmaren..melaetn yasemal wedmachin
@EngvdayAbaba
@EngvdayAbaba 23 дня назад
እናቴ ማርያም ❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹 እምጎራብሽ ስጥሮሽ ፍጥንሽ እምደርሽ እናቴ ማርያም ❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹🎉🎉🎉🎉🎉
Далее
荧光棒的最佳玩法UP+#short #angel #clown
00:18
Дикий Бармалей разозлил всех!
01:00
荧光棒的最佳玩法UP+#short #angel #clown
00:18