Тёмный

Awtaru Kebede Live Worship 

Awtaru Kebede Ministry
Подписаться 261 тыс.
Просмотров 3,3 млн
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@azebatesfation1950
@azebatesfation1950 5 лет назад
One day we will worship God by freedom in my country Eritrea
@tinajesus17
@tinajesus17 5 лет назад
Azeba Tesfation yes sele hulu e/r mlekam now bezgeyim yihonale enworsalen kanu kireb now
@azebatesfation1950
@azebatesfation1950 5 лет назад
@@tinajesus17 amen I believe my daddy Jesus Christ could do right now thanks when you praying please don't forget to pray to my country Eritrea 🙏🇪🇷
@user-bc5cf5kr4s
@user-bc5cf5kr4s 5 лет назад
Why we can't do it now?
@tinajesus17
@tinajesus17 4 года назад
@@azebatesfation1950 i can't sapk engilesh lettll i understand
@tinajesus17
@tinajesus17 4 года назад
@@azebatesfation1950 ayizon kanu kirbe now bezu ertirawiyan wondochim setochm nebiyat hono tenstowal eyesus geta now midertuwa bmulu ye eyesus tehonalech tsalotachin b kentu ayikrem
@ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኡኡኡኡ ኧረ የማዳሜ ኩሽና ጠበበኝ 😢😢😢😢 ክበር አንተ ብቻ ንገስ አንተ ብቻ ሃሌ ሉያ
@gemachukeba3070
@gemachukeba3070 3 года назад
Ameen
@lamlamashebo3254
@lamlamashebo3254 3 года назад
እኔም እንደ አንቺ ውስጤ ይቀጣለል በመንፈስ ቅድስ
@emusha
@emusha 3 года назад
yene konjo behasabe salekushena betam dess alegn geta berasesh bet Yemetamlekibeten gize yeseteshal tebarekilegn ehete ewenet lebe tenek zemenesh yelemele
@tinybighousesigns6434
@tinybighousesigns6434 Год назад
0:36 yene wodej neh 6:40 temechegn 7:33 Lante yihun kiber 9:14 mehtamel fetawu 11:53 kiber bicha 13:34 mefataten awujalewu 14:53 salwed eyewodedikagn
@snr9054
@snr9054 3 года назад
የአምልኮው ድባብ የመንፈስ ቅዱስን መገኘት በልብ ውስጥ ያረጋግጣል!!ምነው እኔም በዛ ቀን እዛ ታዳሜ በሆንኩ!! ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ወንድም አውታሩ🙏🏾
@xiiqii286
@xiiqii286 3 года назад
ru-vid.com/show-UC2C_74wWEe2LN7tkgjuBkqQ
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 2 года назад
ማምለክ ጥሩ ነው እግዚአብሔር እዚህ አለ እዛ አለ የሚባል ታሪክ የለም ባለህበት አለ
@fulbanezemedkun4849
@fulbanezemedkun4849 4 года назад
የዚህን መዝሙር ሙሉ አልበም እንድትጭንልኝ በጌታ ፍቅር እጠይቅሃለሁ! ተባረክ!
@bisratyemane3423
@bisratyemane3423 3 года назад
ተባርከናል ኤርትራዊያን ኣውታሩ ብመዝሙርህ ጸጋህ በኣለም ይስፋ ዘርህ በትሰብህ ያውርስህ
@victorious.5394
@victorious.5394 3 года назад
For sure God will help the land of Eritrea for the gospel of Jesus christ .
@EyerusalemWube
@EyerusalemWube Год назад
Am Orthodox but my favorite worshiper
@sweetlove2592
@sweetlove2592 4 года назад
ሳልወድህ የወደድከኝ ሳልመርጥህ የመረጥከኝ እየሱስ ዘመኔን አንተ ክበርበት አውታሩ ወንድሜ ብሩክ ነህ ጸጋው ይብዛልህ በቤቱ ለምልም
@tsedijacob4833
@tsedijacob4833 4 года назад
ስለ ጌታ ስናገር እራሴን መቆጣጠር አልችልም። ለምን እንዳሆነ አለውቅም ሁለ ያስላቅሰኛል። እቬን የሚትጻፉትን ጽሑፋችሁን ሳይ እራሱ ያስላቅሰኛል። ስለ ጌታ ስወራ እራሴን መቆጣጠር አልችልም። ምክንያቱም ብዙ የጌታ ውላታ ያለብኝ ሴት ነኝ። አባዬ ተባረክልኝ። እወዳለሁ የኔ ጌታ አሜንን....!! እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአባቴ ቡሩካን።
@Shalom77979
@Shalom77979 2 месяца назад
ዘመንሽ ይለምልም ሰንዬ ድንቅ መዝሙር ደግሞም ብዙ ጉርፎች ተነስተው የሚለው መዝሙርሽ በእንዲህ እይነት ዘምሪው የግዜው መዝሙር እና እያንዳንዳችን ከብዙ ወጀብ ያመለጥንበት ዘመን ነው!! እግዝያብሄር እድሜና ጤናን ይስጥሽ🙌🙌
@emenettesfaye9166
@emenettesfaye9166 4 года назад
ወንድሜ አውታሩ ዝማሬዎችህ ድንቅ ናችው በክር ካሴት ከነበረበት ግዜ ጀምሮ ዝማሬዎችህን ስምቼ አልጠግባችውም ከዚህ በበለጠ ለትውልድ በረከት ሁን ተባረክልን እንወድሃለን
@temyetafese418
@temyetafese418 4 года назад
የጌ ፀጋ በአንተ ላይ በእጥፍ ይጨመር ጌታ አብዝቶ ይባርክ በመዝሙሮችህ ተባርኪያለሁ
@TigistamenbetkikiltebarkamenTi
እልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን አሜንንንንን ያሹሹሹሹሹ እስስስይይይይ ጌታ እኮ ነው ሃሉያሌ አሜንንንን ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካቹ አሜን ተመስገን አሜላኬ ሆይ ክብር ምስጋና። ላንተ ብቻ ይሁን አሜን ክብር ክብር ክብር ለጌታ አሜን
@senayetleul180
@senayetleul180 5 лет назад
Amen tebareki esey
@TigistamenbetkikiltebarkamenTi
Amen
@yyzydorder3722
@yyzydorder3722 3 года назад
Ameeeeeeen.amen.tabraku
@xiiqii286
@xiiqii286 3 года назад
ru-vid.com/show-UC2C_74wWEe2LN7tkgjuBkqQ
@destaergano3121
@destaergano3121 5 лет назад
Greatest singer of my generation!! አውታሩ መዝሙር ከዬትኛውም በዚህ ዘመን ከተነሱ ዘማሪዎች እጅግ ጥልቅ ሚስጥር የያዘ ነው::
@philmongezaiyohannes1336
@philmongezaiyohannes1336 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Xs8URs0pmWs.html
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 года назад
አሜን አሜን ሁነታዎች ስለዋወጡ አንተ ብቻ ነህ ጌታ የማትለዋወጥ ስምህ ይባረክ
@hanuyekura1382
@hanuyekura1382 2 года назад
እሰይ እልልልልልልል ለታረደው በግ ክብር ይሁን!!!!! ደስ የሚል አምልኮ ነው ተባረኩ
@alcatelalcatel3183
@alcatelalcatel3183 5 лет назад
ዘመናችሁ በጌታ ዬተባረከ ይሁን ይህን ዝማሬ ስሰማ ውስቴ ይቀልጣል ክብር ሁሉ ለጌታ ለእዬሱስ ይሁን እንኳንም ያቴ ሆንኩ
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 4 года назад
ጌታን ያውቁት በአንተ መዝሙር መስማት ነዉ እውነት ምን እላለሁ ኢየሱስ እድሜ ጤና ፍቅር ሰላም ለምላ ቤተሰቦችን እመኝላችኋለሁ አውታር እግዚአብሔር ፀጋው አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ እወድሀለሁ የእኔ ተወዳጅ ነፍ አመት ኑርልኝ የእኔ ውድ መምህር
@tsedijacob4833
@tsedijacob4833 4 года назад
አሜን ህ
@tsedijacob4833
@tsedijacob4833 4 года назад
አሜንንንንንን
@selamaraya9028
@selamaraya9028 5 лет назад
ገታ ይባርክህ ኣውታሮ ቡሩክ የእግዛብሄር ሰው ዘመንህ ይባረክ በመዝሙርህ ቡዙ እስራት ተፈታ ቅባትህ ይጨመር በየሱስ ስም we Love you so much
@yidenekuseyoum9170
@yidenekuseyoum9170 7 месяцев назад
ጌታ ይባርክህ !! ዝማሬዎችህ እጅግ ድንቅ ናቸው ሁልጊዜ የአተን መዝሙሮች ነዉ የማዳምጠዉ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ!!
@acharyadinesh1733
@acharyadinesh1733 3 года назад
Hallelujah.... From Nepal.... I love ithiyopiya in Christ
@abeldamene258
@abeldamene258 2 года назад
We love you too brother!!!
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 5 лет назад
አዊቴ እረዥም ዘመን ካየውህ ዋው ከ15 ዓመት በላይ ቀበና ገነት ቸርች አቤት ያ የጌታ መንፈስ እሳት ነበር የሚወርደው አንተ እና ዮሲ አያሌው የጌታን መድረክ ስትመሩ አብሶ በሊሊ መዝሙር እናም በወቅቱ. አውቴ ፣ዮሲ አያሌው ፣ያሬድ ማሩ ነበሩ እየዘለሉ ማሸብሸብ የጀሩት እና ትችት ሲሰጣቸው ማን ለሴጣን ሰጠው ሁሉ ነበር የጌታ ነው ይሉ ነበር አዲሱ ትውልድ እየዘለለ ሲያመልክ ሳይ በጌታ ዘር የተዘራ ዘር ፈጽሞ ለካ እንደማይጠፋ ተረዳው ። ጆኒ የድሮ ጓደኛቹ ቀበና
@tinajesus17
@tinajesus17 5 лет назад
Yohannes Kassa tebark wondem
@zedzed4707
@zedzed4707 4 года назад
Amen amen amen zamaneki yebareki
@dassalejdassalej8948
@dassalejdassalej8948 Месяц назад
ጥቅሱኒ ከዎቃቹ ቦተዉኒ ፃፉልኝ
@tegteg1546
@tegteg1546 5 лет назад
አሜንንንንንንንን ተባረክ አገልግሎትህ ይባረክ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ኦፍፍፍፍፍ
@maereghabtemicheal4214
@maereghabtemicheal4214 5 лет назад
Amen amen
@debessaimesfin4311
@debessaimesfin4311 4 года назад
amen
@gosayebaysa7485
@gosayebaysa7485 4 года назад
አሜን ኢሱስ ያድናል፤ ተመቸቶኛል ክብር ይሁን ለ ንጉሱ አሜን ፡፤
@sarasari2615
@sarasari2615 5 лет назад
አለኸኝ የምለው የእኔው ነህ የምለዉ አንተኑ አንተኑ ነዉ Amennnnnn 🙏😇😍❤️💖
@helebotamirat6421
@helebotamirat6421 5 лет назад
I almost listened to this song more than 20 times This is the most amazing worshipping which goes all the way to heaven
@user-bc5cf5kr4s
@user-bc5cf5kr4s 5 лет назад
Girl, I listened to this song so much too. Praise God !
@ለማበቾሬበርከፈት
@ለማበቾሬበርከፈት 3 года назад
የጌታ ሰለም ይድሪስ ዘማሪ አውተሩ ፀጋ ይጨመር በጣም ተባሪኬውለው ቤተሳቦችክ በሙሉ ይበርኩ
@genetwasse3542
@genetwasse3542 5 лет назад
ለኔ ከዘማሪዎች ሁሉ አንደኛ አውቴ ና ሳሚ ናቸው። ዘመን የማይሽረውን ፀጋ ነው ጌታ የሰጣቸው። ሁሌም እ/ር አብዝቶ ይባርካችሁ።♥♥♥
@genetcell2480
@genetcell2480 4 года назад
ሁሉም ዘማሪዎች በረከቶቻችን ናቸው ። ይባረኩ ።
@genetcell2480
@genetcell2480 4 года назад
ሁሉም ዘማሪዎች በረከቶቻችን ናቸው ። ይባረኩ ።
@gessesebegifeye5215
@gessesebegifeye5215 5 лет назад
አውታሩ እግዚአብሄር ይባርክህ አገልግሎትህን ቤተሰብህን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ!!
@HhmobileHhmobile-pb3no
@HhmobileHhmobile-pb3no 10 месяцев назад
😮g😮😮😅t😮😮g😮😮g😮😮y😅😮😮hhhh😮😅😅 19:03
@lordjesusisoverall2138
@lordjesusisoverall2138 5 лет назад
Awtaru is the best, annointed singer of the most high God whom I love the best.May God keep blessing him and his family.Lord Jesus saves for ever.
@blessing468
@blessing468 5 лет назад
Well said!
@diribamazengiya5102
@diribamazengiya5102 5 лет назад
of course!
@xiiqii286
@xiiqii286 3 года назад
ru-vid.com/show-UC2C_74wWEe2LN7tkgjuBkqQ
@merhawitbrhane4278
@merhawitbrhane4278 2 года назад
Ye abatot lije hulachum geta ybarkkkk!!🇪🇷awataruye betammmm newdalow ❤❤❤God bless u family of God!! ❤❤
@humbulanimuditambi7695
@humbulanimuditambi7695 3 года назад
Iam so blessed n my almighty saviour God be wth you wth all my beloved brothers from an Ethiopia
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 5 лет назад
Your song is very powerful for generation...tebarek my brother.
@user-bc5cf5kr4s
@user-bc5cf5kr4s 5 лет назад
Yassss.
@user-bc5cf5kr4s
@user-bc5cf5kr4s 5 лет назад
He has all the best songs.
@mulujesus1289
@mulujesus1289 2 года назад
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹሁ አሜን የሚገርምም በመንፈስ የተሞላ አምልኮ ነዉ።
@mershaligndevid1341
@mershaligndevid1341 5 лет назад
በጣም የምወደው ዘማሪ የ አገልግሎት ዘመንክ ይባረክ አውታሩ ....አሜን አሜን አሜን በንተ መዝሙሮች ተባርኬያለው
@saraalzaabi4192
@saraalzaabi4192 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እኔ አለሁ ቡዙ የተደረገልኝ እግዚአብሔር ተመስገን ሀሌሉያ አሜን
@abara2074
@abara2074 5 лет назад
WOOW አሜንን አሜንን። እልልልልል ክብር ለእየሱስ ይሁን ተበርክ ዘማሪ አዊታሩ እግዚአብሔር አምላክ ፈፂሞ ይበርክ ተበርክ
@elsaaraya288
@elsaaraya288 4 года назад
አለኸኝ የምለው የእኔው ነህ የምለዉ አንተኑ አንተኑ ነዉ AMEN AMEN
@tsiondamenu5929
@tsiondamenu5929 3 года назад
Elelelelelelelelelelele . Thank you jesus. I am on duty today at work. I am worshiping jesus like never befor. Hallelujah
@lilyteklu1093
@lilyteklu1093 4 года назад
ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ኑሮህን ይባርከው ብሩክ ነህ
@midolamirga1209
@midolamirga1209 5 лет назад
ተባረክ ፀጋውን እግዚአብሔር ይጨመርልህ ተባርካለሁ በዚህ መዝሙር
@naniassefa4774
@naniassefa4774 4 года назад
በሰማይ በምድር ምስጋና እሱ አምላካችን ነውና እልልልልልልል 🙏👏👏👏👏🙏🙏
@ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
ጭፈራ የሌላ ደስ የ የሚል አምልኮ ልቤ እርፍ አለ 😍😍
@tamirudereje9021
@tamirudereje9021 4 года назад
ጌታ ይባርክህ አውታሩ ሳልወድህ የወደድከኝ.....
@daniellemma4193
@daniellemma4193 3 года назад
የእግዚያብሔር ፍቅር ሂወቱን ኑሮውን ያለመለመለት ባንደበቱ ያመስግነው አሜን ከዚህም በላይ ጌታ ሆይ ተመስገን
@zewditueticha7561
@zewditueticha7561 4 года назад
God bless all how is wonderful heaven is open with song ,glory to God !!!!thanks all
@woinewoine5413
@woinewoine5413 3 года назад
የማትለዋወጥ አንተ ብቻ ጌታ አሜን ብርክ በል አውታሩ አልመለስም ወደ ኋላ ተመችቶኛል ይገባዋልና እልልልልልልልልልልልልልልልታ
@aynalemh9590
@aynalemh9590 5 лет назад
አለከኝ የምለው የኔነክ የምለው አንተኑ አንተኑ ነው አሜን የዘላለም ጌታዬ መታመኛዬ
@liyamekonen7996
@liyamekonen7996 5 лет назад
አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን ጌታ ይባረክህ ወንደሜ
@praisegodbana8352
@praisegodbana8352 5 лет назад
Hallelujah Yesus elelelelelelele God Bless You Awtaru and your worsip and mezmur.You were one of the first ones that I listened to before I knew Christ,the more I listened to it I felt what it meant,Praise God
@bemnetapp2273
@bemnetapp2273 2 года назад
ተባረክ ወንድሜ አውታሩ ባንተ መዝሙር ሁሌም እንደተባርኩኝ ነው:: እንወድሀለን
@lovekingdom6086
@lovekingdom6086 5 лет назад
Awtaru,my dear brother you are born to praise Yahweh with a song.please keep singing for Yahweh.most high bless you
@temesgen12able
@temesgen12able 5 лет назад
The best Gospel song this year. Thank you Atwaru Kebede.
@mizanutekleab1010
@mizanutekleab1010 4 года назад
Ameeeeen እንደዚህ ነው አመልኮ ማለት እግ/ር ይመስገን ደስ ብሎኛል ተፈውሻለሁ
@ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
እውነት ነው 🙏
@tsedijacob6393
@tsedijacob6393 5 лет назад
Hashuuu እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜንንንንንን ክብር ምስጋና ውደሴ አምልኮ ለሰማይ ልዑል ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን። በውድ ልጁ ደም የገዛን የዋጀን የመረጠን አባታችን ይባረኪ። እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይባርኪህ የእግዚአብሔን ሰው አውትዬ።
@hirbokanano987
@hirbokanano987 4 года назад
This is to me is heavenly worship. I declare that the anointing power of God will follow you the rest of your life. Thank you so much my brother.
@tsegakassie7901
@tsegakassie7901 4 года назад
እልልልልልልልል አሜን የነገስታት ንጉስ ምናቀርብልህ ሌላ ምን አለንንና እሰይ ያመረ ዜማ ቅኔ መዝሙል ይገበሀል እልልልልልልልልል ለዘላለም የምትመለክ አተብቻ እልልልልልልልልልልል ጌታ ይባርክህ ወንድማችን
@kidaneteklom673
@kidaneteklom673 4 года назад
My beloved singer am so blessed by your songs glory to jesus our lord and king for ever and ever amen
@melatmel4228
@melatmel4228 5 лет назад
አሜን አውታሩ መዝሙርህን የሰማ ነው ያደኩት
@diribamazengiya5102
@diribamazengiya5102 5 лет назад
am shaking my office, while I listening. amen !!
@barakafikre6224
@barakafikre6224 5 лет назад
Blessd
@ዝማርትምህረት
@ዝማርትምህረት 4 месяца назад
እውነት የእግዚአብሔር መንፈስ የሞሉበት ውውውውው የተረጋጋ ዝማሬ 📖📖🕊️🕊️🕊️ዘምንክ ጌታ ይባርክህ
@TrTr-fq6nr
@TrTr-fq6nr 3 месяца назад
10:30
@saradanielle2101
@saradanielle2101 5 лет назад
አሜንንን አሜንንን እልልልልልል ጌታ ይባረክ ዛማን ይባረክ የማይቃያያር ኢየሱስ ሃሌሉያ እልልልልልል
@businechbusinech495
@businechbusinech495 4 года назад
Waw tabarakii
@yosephworku13
@yosephworku13 4 года назад
Wow I loved those two keyboardists... I loved this song since I was young at the time of the album published
@teferibogale601
@teferibogale601 3 года назад
Yes there talented
@tihtinaaman4225
@tihtinaaman4225 5 лет назад
Awtaru anointed by the holy spirit all your songs has oil...May God use you more n more for his glory
@ኤርምየኪዳንልጅ
@ኤርምየኪዳንልጅ 4 года назад
የተወደድክ በጌታ ይብዛልህ ልቤ ነህ!
@tegteg1546
@tegteg1546 5 лет назад
እስኪ በጌታ የተደረገላችሁ አሜንንንን በሉ ሃሌ ሉያ
@semhargulbet3143
@semhargulbet3143 5 лет назад
Amen!🙏🙏🙏
@seenaawakejirawary5999
@seenaawakejirawary5999 5 лет назад
Amen amen amen 🙏🙏
@5alilakhdar567
@5alilakhdar567 5 лет назад
💖💖💖💖💖
@mohamadkhawaja8716
@mohamadkhawaja8716 5 лет назад
حجمكحجحك
@aschalewabera6552
@aschalewabera6552 4 года назад
Amen
@angelicalegesse215
@angelicalegesse215 4 года назад
I love Ethiopian worship there's nothing that could of EVER happen to me this is the best thing ever happened in my life praise God
@SaraSara-bq7by
@SaraSara-bq7by 4 года назад
Era 5f
@eyerusalemlegesse6166
@eyerusalemlegesse6166 5 лет назад
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ሃሌሉያ
@hannahanna826
@hannahanna826 3 года назад
እሰይ ጌታ ይባረክ ተባረኩ ቅዱሳን እወዳቹዋለሁ
@nuhamenmegersa5233
@nuhamenmegersa5233 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ወረት የለበትም አሜንንንን!
@aregaayalew215
@aregaayalew215 4 года назад
ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን በሰማሁትሁልግዜ የምባረክበት መዝሙር ተባረክ አገልግሎትህን ቤተሰብህን በሔድክበት የነካህው ሁሉ ይባረክ ለኛ ማፅናናት እና በረከት እንደሆንከው እግዚአብሔር የአንተንም ሄወት ያረስርሰው ምን ልበልህ እግዚአብሔር በነገርህ ሁሉ ይቁምልህ ተባረክ።
@qabsaaaahaqaa5560
@qabsaaaahaqaa5560 5 лет назад
What what what what a fabulous worship? Wow may the almighty Lord bless you forever our lovely singer!!!!!
@meretallaro
@meretallaro Год назад
አሜንን አሜን አሜን አሜን አሜን ኤልልልልልልል ኤልልልልልል ኤልልልልልል ኤልልልልልል ኤልልልልልል ኤልልልልልል ኤልልልልልል አሜን አሜን ዪገቦሀል እየሱስ እሰይ እሰይ ታባርኩ የአበቴ ብሩከኒን❤
@tolachala60
@tolachala60 5 лет назад
አለኸልኝ የምለው የነህነው የምለው አንተነው አንተነው የምለው አመሰገናለው ሀለ ሎያ gad bless you
@አበበችየጌታልጅኔኝለኔአባ
Amen Amen Amen Amen Amen Awute Geta Kariyw Yeaglgilot Zemenikin Yibarikh
@ትዝታየድንግልልጅ
@ትዝታየድንግልልጅ 3 года назад
ፕሮቴስታንት መሆንእፈልጋለሁ ያለሁትሳውድነው ሀያሉ እየሱስ ከስደት ያውጣኝ እፍፍፍ
@voiceofmountzion2012
@voiceofmountzion2012 3 года назад
በሜሴንጀር ላይ ZD Yekiristos ብለሽ ፈልጊና ደውይልኝ ወይም ጻፊልኝ። እኛ የምናምነውን ኢየሱስን እኔስተዋውቅሻለን ጌታ ይወድሻል። ተባረኪ።
@marth8821
@marth8821 3 года назад
Well come
@teketelermiasyelodamo8417
@teketelermiasyelodamo8417 3 года назад
ጌታ ዘመንህን የመዝሙር ሚንጭ አድርጎ ስለቀበህ ጌታን እጅግ አመሰግናለሁ ።
@ትክክልትክክል
@ትክክልትክክል 5 лет назад
Good job awtaru እንዲህ አስመልከህ ሌላ ነገር ሳትቀባጥር መውረድህ ያስመሰግንሀል Good job brother እኔስ እንደለመድከው ቃሉ የማይለውን ልትል ነው ብዬ ነበር ግን አንበህ በትክክለኛው ተርጉመህ ጨረስክ ተባረክ ..ጉሽ
@reemalhammdi9294
@reemalhammdi9294 5 лет назад
Tebareku
@bereketyohannesoffical8133
@bereketyohannesoffical8133 Год назад
ጌታ ከብሮ ከማየት ውጪ ደስ የሚያሰኝ ነገር ምን አለ? ብርክ በል!!
@mimilove2265
@mimilove2265 5 лет назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜንን አሜንን!!
@dagenshwachisosaga2880
@dagenshwachisosaga2880 3 года назад
እግዚአብሔር ፀጋ ይጭህምር ተባረክ አውታሩ ♥♥♥♥♥😘😘😘😘😘🌹🌹🌹👍👍👍👍😍😍
@samsamsung899
@samsamsung899 3 года назад
Hiii
@dawitmesfin8731
@dawitmesfin8731 3 года назад
Amen Amen May God Brings Peace & Unity To The People Of Ethiopia.
@alamitoashur1580
@alamitoashur1580 4 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amenእግዚአብሔር ስው ተባረክ ቅዱሳን ጌታ ይበርክቹ
@ኢየሱስወንድምጋሼ
አሜሜሜንንን አሜሜሜንንን ተባረክልኝ አዉትዬ መዝሙሮችህን ሰምቼዉ ሰምቼው አልሰለችም ስወድህ እኮ ኡፍፍፍፍ
@lemmadiribsa7298
@lemmadiribsa7298 4 месяца назад
አምልኮ፣ምስጋና፣ክብር ስግደት ለእየሱስ ብቻ❤
@rodiyelight
@rodiyelight 4 года назад
My Favorite Worshiper of all time ♥️
@tigstbiruk3856
@tigstbiruk3856 5 лет назад
Awte siwediki eko ❤️ mezmurochi hulu Yene Hiwot yemneku nachew gin man negerh ? yenen Hiwot endtizemir ! Ke lijinet jemiro yanten mezimur sisema new yadekut be ebba 😭 new yemsemaw yembarekibet .....🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mekdeselyas283
@mekdeselyas283 4 года назад
አሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንን🇪🇹 🙏 AmennnAmenam enAmennn🏃💃ክብሪሁሉለጌታይሁንእሰይይአሜን👏👏👏እሰይይእልልል🔥🔥🔥መንቴእየሱስነው ጌታእየሱስይበርከቹ🔥🔥👏👏☝☝🙏
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 4 года назад
Jesus is Lord of Lord & King of King forever more. Amen & Amen .
@sara.jesusalajmi2111
@sara.jesusalajmi2111 5 лет назад
አሜንንንንንን እሰይይይይይይይይይይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 4 года назад
God bless you abundantly!!!!
@azebseyoum4956
@azebseyoum4956 5 лет назад
I am so blessed to have you Dear brother Awtaru. Wonderful worship. God bless you more.
@BiniamAbrham-n1y
@BiniamAbrham-n1y 5 лет назад
Wawwwe you are blessed awtaru. l love you so much tebarekkkk
@zenatadam621
@zenatadam621 5 лет назад
አሜንንን አሜንንን አሜንን ዘመናችሁ ይባረክ
@abrahamwoldegiorgis6129
@abrahamwoldegiorgis6129 5 лет назад
Awte my all time best. Yeleb yeleben one of my best track
@EshetuAberaAbgazrjabo4299
@EshetuAberaAbgazrjabo4299 2 года назад
Abate yegzabhr barkoti Awtee !! Miiloo Yelgnmi Baa Hulu Tabraki gidbi balela Barkat Katiwuldi Eskaa shii tiwuldii100%~~~
@firehiwottesso7068
@firehiwottesso7068 5 лет назад
ወንድሜ የተባረክ ነህ ።አሁንም ይጨምርልህ
@alazarloha5487
@alazarloha5487 5 лет назад
Behiwete andi ken endezii yegeta fikr kegablachew gar bamelki endeti dess balegne awte zemnki yibareki @@@kehulm neger dess yemlegn yemdrekii ayeyazikk yemchengnal abo tebarekelgn
@mwesigyemoses3559
@mwesigyemoses3559 5 лет назад
I like ethiopian gospel. the way they praise God is awesome, but language barrier ....
@masti1612
@masti1612 5 лет назад
You are worshipping the Lord that breaks all barriers, believe and it shall be done🙏🏽
@samuelwodallo5375
@samuelwodallo5375 4 года назад
Me too my parents are Ethiopian but I only speak the basics
@wakeyologerfo12
@wakeyologerfo12 Год назад
@@samuelwodallo5375 you are an intelligent person! It’s time to start learning Amharic
@embetembet8300
@embetembet8300 3 года назад
አዉታሩዘመኒይባረክሁሉመዚሙርበጣምነዉደሰየምለኝበርታ
@helinaanreasson1194
@helinaanreasson1194 5 лет назад
Amen!! Egziabher yebarkeh Awtaru!!
@marrmatalo7401
@marrmatalo7401 5 месяцев назад
ክብር ምስጋና ለእየሱስ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ
Далее
"Awtaru Kebede" Vol.7 ሙሉ አልበም 2024
1:06:57
Просмотров 336 тыс.
Wededekegne (ወደድከኝ) - Awtaru Kebede
19:55
Просмотров 1,2 млн
Aster Abebe live worship - ህልውናህ
12:31
Просмотров 6 млн