Тёмный

"Awtaru Kebede" Vol.7 ሙሉ አልበም 2024 

Awtaru Kebede Ministry
Подписаться 258 тыс.
Просмотров 311 тыс.
50% 1

Music Arranger and Producer: BEREKET TESFAYE
Mixing and Mastering: ROBEL DAGNE
Vocal Recording: NATIAN LEMESA
Bass Guitar: MILKY ASEFA, Dawit K. Wolde (Didi)
Lead Guitar: Kalab Tekil
Drum: Endalkachew Getachew
Saxophone: NATNAEL G SADIK
Trumpet: TEWODROS ALULA
Clarinet: Aklilu Woldeyohannes (Johny)
Background Vocal: BEREKET TESFAYE, Samrawit Caesar, Maye Grace Awtaru & Mihret Awtaru
Production: EAGLE FILM PRODUCTION
Poster Design: NADI DESIGN

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 477   
@DerejeTeklu-ip8hh
@DerejeTeklu-ip8hh 2 месяца назад
አፈዘዋለሁ አደበዝዘዋለሁ ብሎ የባሰ አደመቀህ ጠላት። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
@woinewoine5413
@woinewoine5413 2 месяца назад
1 ቀን ሆነ 2 ቀን ሆነ 3 ቀን ሆነ ምንም የለም 4 ቀን ሆነ 5 ቀን ሆነ 6 ቀን ሆነ ምንም የለም በ7ኛው ቀን ቃሉ እንዳለው የኢያሪኮ ን አጥር መሬት ላይ ጣለው መሬት ላይ ጣለው አውትዬ እግዚአብሔር የሰጠን ልዩ ስጦታችን የተባረክንበት ነው❤️👏
@DiluMerdokiosMedalicho-z8q
@DiluMerdokiosMedalicho-z8q 3 месяца назад
ባንተ ዉስጥ ስላለው የዝማሬ ቅኔ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አንተና ትውልድህ ይባረክ
@binisadeba7176
@binisadeba7176 Месяц назад
አውትሻ አንተኮ ጌታ በመንፈሱ እንደተናገረልህ እየዘመርክለት ያለህ የኢየሱስ ክርሰቶስ ወታደር ነህ። ይህንን አልበም በጣም ከመውደዴ የተነሳ በቀን ቢያንስ አራት ጊዜ ሰማዋለሁ ደግሞም አልበሞችን ከቁጥር አንድ አልበም ጀምሮ በመስማት ወደ ጠለቀው መንፈሳዊ ልምምድ ውስጥ እየገባሁኝ ነው። አገልግሎትህና ቤተሰብህ በጌታ ምህረትና ጸጋ ይጠበቅ ።የሚነሳብህ የጥልቁ አጀንዳ በኢየሱስ ስም ሽባ ይሁን።
@eyasulamango98
@eyasulamango98 3 месяца назад
ጸጋ ይብዛልክ የእግዚአብሔር ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kearyamtubechannel
@kearyamtubechannel 3 месяца назад
እጀግ የተባረክንበት ድንቅ አልበም ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ !!
@mesaytefera3526
@mesaytefera3526 3 месяца назад
አቤት እንዴት መታደል ነው የኢየሱስ መሆን😇 "መሆኔ መሆኔ መሆኔ" አውትሻ ተባረክ❤❤
@rahelmoges2408
@rahelmoges2408 2 месяца назад
❤❤❤... I can always listen ur songs non stop, Because it's not only word of God .It's Word of God + Holy Spirit 😇😇😇...
@senaithabtagbreal
@senaithabtagbreal 2 месяца назад
ጨዋ የግዚር አገልጋይ ዕድሚህ ዘመንህ ይባረከ በጣም የተወድድከ ዘማሪ ነህ ቢተሰብህ ሁሉ ይባረኩ የኛ በረከት
@selamademsung5995
@selamademsung5995 3 месяца назад
መንፍስ ቅዱስ ተባረክ አለፈክ እያፂናናህን ስላለ ❤❤❤ አውትዬ ለምልም የእኛ በረከት ❤❤ስለ አንተ የእግዚአብሔር ስም ይባርክ
@markosmarye
@markosmarye 3 месяца назад
👏አይሰማኝም ባዶነት ኢየሱስ ስላለ በእኔ ቤት ❤❤❤
@EtEt-cn9mp
@EtEt-cn9mp 3 месяца назад
አውታሩ ተባረክ መዝሙርክን በጣም ተባርኬበታለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@eliyastesfaye868
@eliyastesfaye868 3 месяца назад
አመን አመን ሃሌሉያ ……… እግዝአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@azimachiasefaw7210
@azimachiasefaw7210 2 месяца назад
"ተበረክ አውቱዬ ዘመንህ ይባረክ በጣለትህ ፈት ካፈ ካፈ በል,(በዳረካው ልክ ምንልሁንልህ ቃለት አጠው...) በምለው ዝመሬ ተበረኬዋለው🙏
@netsanetfiseha2781
@netsanetfiseha2781 3 месяца назад
ቃላት የለኝም በረከታችን አዉትሽ እንወድሃለን በቃ ከበረከት ወደ በረከት ወሰድከን❤❤❤❤❤❤❤❤
@FikerteAlemu
@FikerteAlemu 2 месяца назад
አውቱየ መዠሙሮችህ ሁሉም የሜባረኩናቸው ቅባት አለባቸው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባርክ አገልግሎትህን ይባርክ የአባቴልጅ ለምልም ጠጋው ይብዛልህ❤
@BirukmulatuMumago
@BirukmulatuMumago 3 месяца назад
ጌታ ጨርሶ ይባረክ ወንድም ያንተ መዝሙር እርቦት ላዋሌ ምግብ ነው 💯♥️
@MarezaMareza-n4x
@MarezaMareza-n4x Месяц назад
ሁልግዜ የእግዚአብሔር እብሮነት አይለይህ በዝማሪህ ሁልግዜ ህይወትናመንፈስአገኛለሁ ሳዝንመፅናኛይሆኛልስ ላንተጌታይባረክ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥🙏🙏
@mekdesbirega3471
@mekdesbirega3471 2 месяца назад
WOW, All songs are BEAUTIFUL!!!! GOD Is so good and FAITHFUL!!!!!! God Bless you!!!!!!!♥️♥️♥️♥️♥️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@meseretasfaw2818
@meseretasfaw2818 3 месяца назад
አሜን ሀያል ነው በቃሉ የፀና
@hailegebrielfurga9817
@hailegebrielfurga9817 2 месяца назад
አውትዬ ምርጥ የተባረከ ጌታን የሚያከብር የመዝሙር አልበም ነው።ህይወትህም መዝሙርም ለጌታ ያለህን ፍቅር እና የሚከፈልን ዋጋ ያሳያል።ቀጣይ ዘመንህም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የበለጠ የምታመሰግንበት ያርግልህ።
@hornhub7
@hornhub7 3 месяца назад
“በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል ብሎ ጮኸ።” በዮሐንስ 7፥38 ቃሉ እንደሚል በህይወትህ እና በመዝሙሮችህ ስላየነው እግዜብሔር ይመስገን።
@meselechzafu4768
@meselechzafu4768 14 дней назад
ጌታ ኢየሱስ እየባረከ ይባርክህ በጣም ነዉ በመዝሙሮችህ የምባረከዉ ከዚህ በላይ ዘምር ፀጋዉን ጌታ ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EliasGulilat-e5v
@EliasGulilat-e5v Месяц назад
ደግሞ በዝማሬሕ ልትባርከን ብቅ አልክ ዝማሬዎችሕ ሁሌም አጠገቡም ተባረክ
@Kelvin-q2h
@Kelvin-q2h 2 месяца назад
ስለ ፀጋህ ጌታ ይባረክ።ተባረክልኝ እንወድሃለን❤❤❤🎉🎉🎉
@SolomonGezahegn-rg1rf
@SolomonGezahegn-rg1rf 2 месяца назад
አሜን ቀኑ ደረሰ ቃሉ መጣ ያስጨነቀንን መሬት ላይ ጠለው ሃሌሉያ Our blessing Awti God bless you more and more!
@bettyalu7
@bettyalu7 2 месяца назад
ሳልቸኩል ከአንተ ጋር ከአንተ ጋር ተጉዤ የተናገርከኝን ቃል ኪዳኔን ይዤ ፀሐይዋ ሳትጠልቅ ሳትጠልቅብኝ በሰላም ደረስኩ ማንም ሳይቀድመኝ❤❤❤❤❤❤❤ሃሌ ሉያ።
@Gashawdagnemekonne
@Gashawdagnemekonne 3 месяца назад
GOD IS GREAT
@KonjiteTagess-ub6lg
@KonjiteTagess-ub6lg 3 месяца назад
አሜን አሜን ዘመንህ ይባረክ ውንድማችን ❤
@elenitesfaye761
@elenitesfaye761 Месяц назад
Every blessing to you and your family, dear brother. Keep on shining for Jesus till the end. Keep up the good work.!!!
@belaynegash6550
@belaynegash6550 3 месяца назад
እንወድሀለን እናከብርሀለን ታላቅ ወንድማችን. አውቴ 🎉
@ayalewtebarkeeabegaz6085
@ayalewtebarkeeabegaz6085 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
@helenkbrulegetayihuntewold3936
@helenkbrulegetayihuntewold3936 3 месяца назад
God bless you more and more...... with all your family 🙏
@Marta-eh7hf
@Marta-eh7hf Месяц назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@yoditzewdie9390
@yoditzewdie9390 3 месяца назад
ክብር ምስጋና ዝማሬው ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🎉🎉🎉❤❤❤ ወንድማችን ተባረክ ❤❤❤
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel 3 месяца назад
አውቲዬ እንኳንም ጌታ ረዳህ ወንድማችን እንወድሀለን ተባረክ
@nanadavis4049
@nanadavis4049 3 месяца назад
@MegertuKemal
@MegertuKemal 2 месяца назад
ተባረክ ድንቅ አልበም ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ! ተባረክ ድንቅ አልበም ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ! ተባረክ ድንቅ አልበም ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ !❤❤❤
@ZenbabaAbayneh
@ZenbabaAbayneh Месяц назад
Wow!!amazing canticle.God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tinamulat1745
@tinamulat1745 2 месяца назад
እንዲህ አይነት መዝሙር ዶ ደግሞ ይዘመር አውታሩ እግዚያብሔር አብዛቶ ይባርክ ❤️❤️❤️💞💞💞😁😀💕
@TikikilAyalew
@TikikilAyalew 2 месяца назад
አሜን ያደርጋል እግዚአብሔር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dink-adis-zimare01
@dink-adis-zimare01 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን
@tsigetesfaye1299
@tsigetesfaye1299 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@FrehiwotWorku-g9w
@FrehiwotWorku-g9w 16 дней назад
God bless you awte and all the musicians Specially Bereket tesfaye yegebahebet hulu yemisakaleh sew tebarek🥰
@jemilayegeta
@jemilayegeta 16 дней назад
አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዘመንህ ይባረክ የእግዚአብሔር ሰው ተባረኬ በት አለሁ 🎉🎉🎉🎉
@eshetudaniel3407
@eshetudaniel3407 3 месяца назад
በረከት ያለበት ዝማሬ ነዉ።
@SpiritualStrength111
@SpiritualStrength111 3 месяца назад
Amazing song.God bless you
@merimeri3344
@merimeri3344 3 месяца назад
amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤geta wedm yberakui biziy
@masratmoussa1829
@masratmoussa1829 Месяц назад
ተባረክልን ውድ ስጦታችን🙏🙏🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@HaileyesusAlemu
@HaileyesusAlemu 3 месяца назад
አውትዬ ባንተ ውስጥ ያለውን ጥማትና ሪሀብ ሁሌም ስመለከት በእውነት እግዚአብሔርን ነመሰግናለሁ 🙏 በጣም አወድሀለው አሁንም የዝማሬው ጅረት አያቋርጥብህ 🙏
@Grandas7358
@Grandas7358 3 месяца назад
ኮመንት ስንሰጥ 1)መፅሐፍ ቅዱሳዊ መሆኑን እናም ምን ያህል ትክክለኛ ምልከታ እንዳለን መገንዘብ። ሀይማኖታዊ ምልከታና አስተያየት አላልኩም። 2)ሰማዩ ምን አለ? ምል ዕይታም ይኑረን። 3)ስለ ሙዝቃስ ምን ያህል እናቃለን? 4)እኛስ ምን ያህል ነው ህይወታችን በአምልኮ የረሰረሰው?????? 5)ከዘማሪው የጠላን/ያልተመቸን ካለ ዘማሪውን መጀመሪያ በግል ማናገርና መሰል ነገሮች ብናደርግ ደግ ነው እንጅ አንዳንድ ሰዎች የስድብ ትምርት ቤት አለ እንደ ብዬ እንድጠይቅ ያረጋኛል በበኩሌ። ሌሎች ደሞ መዝለፍና ስም ማጥፉትን እንደ ፀጋ ስጦታ ምያዩትም አሉ። እንጠንቀቅ፣ እናስተውል፣ ደግ ደጉን እናስብ እስኪ
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 3 месяца назад
💕✅️
@aynalem6408
@aynalem6408 3 месяца назад
Amenamen amen amen amen amen amenamen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍tebareki
@KidistTadele23
@KidistTadele23 2 месяца назад
Awtuye, thank you for being a blessing to our generation.
@MhMh-z5i
@MhMh-z5i 3 месяца назад
Awutaryeee tabbarklnya❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@NatiYohe
@NatiYohe Месяц назад
Yabate liji❤❤❤❤❤🎉🎉🎉tebareki zemenhi yibareki
@TigistWoldesemayat
@TigistWoldesemayat 3 месяца назад
Amen Amen Amen Elelelelel ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ChairmanChairman-uc6tw
@ChairmanChairman-uc6tw 2 месяца назад
Amen Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nebinoh
@nebinoh 3 месяца назад
Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amarishamarish132Tube
@amarishamarish132Tube 3 месяца назад
Amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤tabareki amen
@mekdesmekdes5192
@mekdesmekdes5192 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️
@AbarahamEliyas
@AbarahamEliyas 25 дней назад
ጌታ ይባርክ የኔ ፍቅር ባአንቴ መዜሙር ሁልግዜ ቴባሬክያሎኝ
@AtinafuAyele-dp3qt
@AtinafuAyele-dp3qt 11 дней назад
I thanks the LORD for your virtue
@wuduwaitube
@wuduwaitube 2 месяца назад
እጀግ የተባረክንበት ድንቅ አልበም ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ !! Tebarek ጌታ ጨርሶ ይባረክ ወንድም ያንተ መዝሙር እርቦት ላዋሌ ምግብ ነው
@የደሙፍሬልጅ
@የደሙፍሬልጅ 6 дней назад
አሜንአሜን❤❤❤ፀጋዉንያብዛልህ
@zerihunRebato
@zerihunRebato 2 месяца назад
Amen amen amen amen amen amen thank you God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 3 месяца назад
AAMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN kibir legata yehun TEBAREK GETA YEBRARKH ABZITO YEBRARKH ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@Sammy-wh2mf
@Sammy-wh2mf 2 месяца назад
አሜንንን❤አሜንንን❤❤❤
@DestaMekonnen-r6y
@DestaMekonnen-r6y 16 дней назад
Tebarek wendmachin awutaru ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@birtukan.ye..ethiopian1000
@birtukan.ye..ethiopian1000 2 месяца назад
አሜንንን አሜንንን 🙏🥰🤲
@betelhembetelhem8920
@betelhembetelhem8920 2 месяца назад
ስወድሀ እግዚአብሔር ህባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤
@AsinaAsina-hc6
@AsinaAsina-hc6 Месяц назад
አሜንንን አሜንንን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👍👍👍🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐አሜን አሜን አሜን አሜን 📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🫡🫡🫡🌷🌷🌷🌷🌷♥️♥️♥️❣️❣️❣️💌💌💌💌💌
@marykuki6319
@marykuki6319 3 месяца назад
Amen amen amen amen amen tabarki❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Downtowncity
@Downtowncity 3 месяца назад
We love u awte❤
@TamratLonsako
@TamratLonsako 21 день назад
Such a kind of DEVINE Touche ❤❤❤❤❤❤ WOW!!!
@desalegnabera171
@desalegnabera171 2 месяца назад
ተባረክልን መንፈስን የሚያረኩ መዝሙሮች ናቸው
@EteneshSado-jq9di
@EteneshSado-jq9di 3 месяца назад
Amen!!!❤❤❤❤Tebarek.
@gualetiruneh7779
@gualetiruneh7779 3 месяца назад
God bless you more and more❤
@SaifulRana-nn3ps
@SaifulRana-nn3ps 2 месяца назад
Ameen Ameen❤❤❤❤❤❤
@felekewolde3824
@felekewolde3824 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!
@AsmiYebini
@AsmiYebini 3 месяца назад
ተባርኬበታለው ❤❤❤ ያብዛልህ
@Maria-t4p8d
@Maria-t4p8d 3 месяца назад
ተባረክአውታሩየየእየሱስየልጅ
@GizeshWork
@GizeshWork 3 месяца назад
Amen Amen Tebarek. Zemare kebeteh. Ayetata. Tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MuhidinNademo
@MuhidinNademo 3 месяца назад
ተባረክ ወንድሜ የዘመኑ መዝሙራ ዳዊት
@Pattambi-r2n
@Pattambi-r2n 3 месяца назад
Amen.Amen ❤❤❤
@hjhjww3776
@hjhjww3776 3 месяца назад
Ameeeèen ameeeèen ameeeèen ameeeèen ameeeèen ameeeèen ameeeèen ❤❤❤❤❤Tebarek
@edigetmekebo6757
@edigetmekebo6757 3 месяца назад
I'm blessed
@elisabethgetachew8603
@elisabethgetachew8603 2 месяца назад
ተባረክ አውቲ በረከታችን ነህ ሁሉም ዝማሬዎች ውስጥን ያረሰርሳሉ
@tewodrostelila9495
@tewodrostelila9495 Месяц назад
ሠላም አውታሩ ዝማሬህ በጣም ይባርካል።ኮመንት ካስፈለገ በሁሉም ዝማሬዎች አንተ የግድ መታየት የለብህም ልክ እንደሳሚ አልበም ብታረገው ጥሩ ነበር። ጌታ ይባርክህ።
@GabbyDee
@GabbyDee Месяц назад
God bless you
@betheleyasu6838
@betheleyasu6838 3 месяца назад
አውትዬ ተባክ! በጌታ ፍቅር እወድሀለሁ 🥰🥰🥰
@betelhembetelhem8920
@betelhembetelhem8920 2 месяца назад
አሜንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 2 месяца назад
We are so blessed Awute may God bless you more ❤🙏🙌
@TakeleBegna
@TakeleBegna 3 месяца назад
Thanks beloved, much blessings.
@tamrathelabuo6012
@tamrathelabuo6012 3 месяца назад
አሜንንንንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tamrathelabuo6012
@tamrathelabuo6012 3 месяца назад
አሜን
@tamrathelabuo6012
@tamrathelabuo6012 3 месяца назад
አሜን
@selamawittefera7515
@selamawittefera7515 2 месяца назад
God bless you Awtesh I am so blessed
@TigistLakew-m3x
@TigistLakew-m3x Месяц назад
ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤❤
@ZaneshHauleu
@ZaneshHauleu 3 месяца назад
❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤❤❤❤
@ZaneshHauleu
@ZaneshHauleu 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@aknawhailemariam4301
@aknawhailemariam4301 2 месяца назад
27jdqkl😢​@@ZaneshHauleu
@samsoneshetu3115
@samsoneshetu3115 Месяц назад
​@@ZaneshHauleu😅😊😊😅😅😅😊😊😊😅😊😅😊😅😊😅😊😊😊😊😊😅😅😅😅😅😊😊😊😊😅😅😅😅😅😊😊😊😅😊😊😅😊😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊😊😅😊😅😊😊😊😅😊😊😅😅😅😊😅😊😅😅😊😊😊
@samsoneshetu3115
@samsoneshetu3115 Месяц назад
​😊😊😊@@ZaneshHauleu
@samsoneshetu3115
@samsoneshetu3115 Месяц назад
​😊@@ZaneshHauleu
@kababushkwt1507
@kababushkwt1507 3 месяца назад
Amen Amen Amen geta yibarko tabarki ♥️ 🙏 🙌
@newcreation1668
@newcreation1668 3 месяца назад
God bless you more Awtuye you are our blessing!
@bikochannel7736
@bikochannel7736 2 месяца назад
I don't know amharic language but i am very blessed with this song you are blessed Awutaru Love of Singer
@ninu12366
@ninu12366 3 месяца назад
Amen amen tebarek 🙏🙌❤
@samsonberhanu-ep1km
@samsonberhanu-ep1km Месяц назад
ግሩም ድንቅ መዝሙር መረዋ ድምፅ ተባረክ
Далее
Тренд Котик по очереди
00:10
Просмотров 317 тыс.
skibidi toilet multiverse 042 Trailer
01:57
Просмотров 3 млн
Awtaru Kebede Live Worship
20:22
Просмотров 3,3 млн
Full Album Bereket Lemma ያቦቅን ስሻገር
1:17:34
Тренд Котик по очереди
00:10
Просмотров 317 тыс.