Тёмный
No video :(

balageru idol - የባላገሩ ውዝግብ ምርጡ ተወዳዳሪ አልወዳደርም አለ | Bereket 

Bereket
Подписаться 95 тыс.
Просмотров 220 тыс.
50% 1

balageru idol - የባላገሩ ውዝግብ ምርጡ ተወዳዳሪ አልወዳደርም አለ | Bereket : in this video i react on balageru idol current situation.
#balageruidol #Ethiopia #bereket
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational, or personal use tips the balance in favor of fair use. No copyright infringement intended. ALL RIGHTS BELONG TO THEIR RESPECTIVE OWNERS
balageru idol : • Balageru meirt ባላገሩ ምር...
9th shi drama,9 shi,new ethiopian movie 2019,abyssiniya vine new 2019 bboytomy33 ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,seifu fantahun show on ebs this week,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this week
senselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,#
ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,
new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019
ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019
ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,funny,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,funny video,hope music ethiopia
ehud on ebs,seifu on ebc,special show,helen show,new shows,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachoch
ethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian attorney,ethiopian insurance,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian ashruka,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2020

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 603   
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
ሰላም ቤተሰቦቼ በረከት ነኝ ቪዲዮውን ስላያችሁ አመሰግናለሁ ለቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን ላይኳም እንዳትረሳ ለናንተ ቀላል ነው ለኔ ግን በጣም ነው ማጠቅመኝ ስለዚህ ላይክ ላይክ እንዳይረሳ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@ethiotiktokerprank2160
@ethiotiktokerprank2160 3 года назад
Bro telegram account username lakilgne Please ?? ወይም አናግረኝ @daniifaf Please Please
@hayuhayu9009
@hayuhayu9009 3 года назад
mnem ceger yelewm be huletu bisera
@belenafomi5727
@belenafomi5727 3 года назад
ሳያት ደምሴ አዲስ ዘፈን አላወጣችም ይሄ በግሩፕ የተዘፈነ ነው ዋሽተህ ተከታይ ከምታበዛ እውነተኝ ነገር እያቀርብክ ጥሩ ተከታይ ቢኖርህ ይሻልሀል
@sinidugebremichael1361
@sinidugebremichael1361 3 года назад
@@belenafomi5727 እውነት ነው እንደዚህ ያሉ ቀጣፊዎች ናቸው በሬ ወለደ እያሉ የምስኪኖችን ብር እሚዘርፉ … ጮማ ራስ ነው
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-M66Jl7SE0vM.html
@axbc6433
@axbc6433 3 года назад
ልክ ናቸው ባይ ነኝ እነዚህ ሰዎችኮ በዚህ ስራ ላያ የተቀመጡት ትውልድን ለመቅረፅ ነው ልጆቹን ጡሩ ደረጃ ለማድረስና ዘላቂነት ሂወት እንዲቀጥል ነው ስለዚህ ዳኞችን መተቸት ልክ አይደለም
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
ትክክል አመሰግናለሁ ሰብስክራይብ ማድረጓ እንዳትረሳ ቤተሰብ😁
@wizcharles3686
@wizcharles3686 3 года назад
አረ ተው ቆይ መቅረጫውን የት አይተሀው ነው ስቀርጹ ምናምን ምትለው
@fiqerkonjo9790
@fiqerkonjo9790 2 года назад
በለው በዘፈን ነው ትውልዱን የሚቀርፁት
@Hiwan-gz3eq
@Hiwan-gz3eq 3 года назад
ትክክል ናቸው ለራሱም ሆነ ለሌሎች ተወዳዳሪ ህጉን ማክበር አለበት እሱ እንደዛ አይነት ቻንስ ካለው የሌሎችን እድል ለምን ይዘጋል በፈለገው መቀጠል አንድ ቦታ ሰው እንደዚህ አይነት ስምምነት ሲያደርግ የቤቱን ህግ ስርአት ማክበር አለበት ካልፈለገ ለሌሎች ቻንስ መልቀቅ አለበት
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@wizcharles3686
@wizcharles3686 3 года назад
ተወዳድረሽ ወድቀሽ ነው መሰለኝ ብሶት አለው ንግግርሽ 😁😁😁🙏
@user-bh3sd1jc9z
@user-bh3sd1jc9z 3 года назад
እነሱ ልክ ናቸው መጀመርያ ሆግ ማክበር አለበት
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
አመሰግናለሁ ሰብስክራይብ ማድረጓ እንዳትረሳ ቤተሰብ😁😁
@jonybonsa884
@jonybonsa884 3 года назад
ለነገሩ ቢቆይም ከሶስተኛ ዙር አይዘልም ነበር ያንያህል ነው ችሎታው እንዳው ትንሽ ጉራ አለችበት እንጅ
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@tomchandler5801
@tomchandler5801 3 года назад
ልክ ነህ
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-M66Jl7SE0vM.html
@wizcharles3686
@wizcharles3686 3 года назад
አንተን ለመወዳደር አንድ ስትል ነው ምትወድቀው ስለዚህ ልጁን መጎሰም ተውና መክሊትህን ፈልግ አሱም ላንተ ሚሆን ካለ
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 3 года назад
በየትኛዉ ቦታ ሕግንና ደንበን ማክበር ግዴታ ነዉ የባላገሩ የራሱ ሕግ ካለዉ ሕጉን ማክበር ግድ ይላል
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
እስማማለው❤
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 3 года назад
እነሱም ልክ ናቸው ምክኒያቱም አንድ ሰው ዘፋኝ ነኝ ብሎ ካሰበና ለመዝፈን መንገድ ላይ ከሆነ እንደ አዲስ ወይም ደግሞ እንደ ጀማሪ ሆኖ ከጀማሪዎች ጋ ማወዳደሩ ከባድ ነው እና ደግሞ ካወቀበት ይህ አሁን የያዘው መንገድ ለሱ ጥሩ በር ነው ብዬ አስባለሁ ነጠላ ዜማውን በቀላሉ ቆንጆ አድርጎ ሰርቶ አድማጭን ማስደሰት ከቻለ ወደ ባላገሩ የሚሄድበት ምንም ምክኒያት እንዳልነበረው ይረዳበታል በነሱ አስተያየት ጀግኖ ማንነቱን ሊያሳይ ግድ ነው ህይወት ብዙ አማራጭ አላት መምረጥ ግን የኛ መብት ነው ይቅናህ ወዳጄ❤
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ❤️ ❤️ ❤️
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 3 года назад
@@Bereket1 በሪ በርታ ሰብስክራይብ አደርግሃለሁ መልሰህ እንደምታደርገኝ ተስፋ አደርጋለሁ😍
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 3 года назад
ትክክል ናቸው ህጉን ማክበር ነበረበት ባግና ነው
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@destaabera7737
@destaabera7737 3 года назад
ምን ችግር አለው? ገንዘብስ ቢያገኝበት ከእሱ ውድድር ጋር ምን ያገናኘዋል?! እነሱ የሚዳኙት ድምፁና ችሎታው ነው አልሰረቀ በተለይ ይህ ጀዝባ አረጋሀኝ የሚሉት ሲያስጠላ!!!
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
❤️❤️
@addis2653
@addis2653 3 года назад
በረከት ከሁሉም ነገር ሶስቱም ዳኞች ለስራህው ስህተት ተማክረን እነግርሃለን ሲሉ መጨረሻ ላይ ያረከውን ባጅ ለማውለቅ ምንጭቅጭቅ አርገህ መውጣትህ ተራ ስው እንደሆንክ ያሳያል ሙሉ አገር በድካማቸው የሚከበሩ ስዎች መሆናቸው አይረሳ ፍንዳታው
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
አመሰግናለሁ
@Aky-Tube
@Aky-Tube 2 года назад
ውድድሩ ላይ እስካለ ድረስ የውድድሩን ህግ ማክበር አለበት።
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 3 года назад
ባጪሩ መፈመስ ሰለፈለገ ነው ይህ ደግሞ ልክ አይደለም ህግ እሰካለ ደረስ ህጉን ማክበር ነበረበት ያማለ ይህ እራሱን ለመጥቀም ነበር
@melkamneshtesfaye5069
@melkamneshtesfaye5069 3 года назад
ባለጌ ነው እድሜ ለባራገሩ ሰው አወቀህ
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
አመሰግናለሁ
@zedoargoba1257
@zedoargoba1257 3 года назад
ልክ ነው መባረር ነበረበት ምክነያቱም ህግ አላከበረም
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
አመሰግናለሁ
@dubaledubale7067
@dubaledubale7067 3 года назад
ምን ችግር አለው ስለራሱ ቢናገር ?? በራሱ ጥረት ትልቅ ነገር ላይ መድረስ ይቻላል። አቦ የምን ማካበድ ነው።አሉ አይደል እንዴ ስንት ክፋትን ሞትን የሚሰብኩ??
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ❤️ ❤️
@birehanuniguse3441
@birehanuniguse3441 2 года назад
በመጀመሪያ እኔ የዳኞቹን ተግሳስ የሰጡትን ሙሉ በሙሉ እደግፉል ይቅርታ ሲጠይቅ እንኳን ስተቱን አልተቀበለም ያለው እንተ ከፈለጋቹህ በጄ ነው እደልተዋለው ነው ያለው ይህ ማለት ጥፉቱን አለመነም የህ ማለት ደግም የቆጡን ላውርድ ብላ ______ እደማበው ነው የሆነበት በጁመሪያ ክህለትን ማዳበር በአጭር ለመክበር ከመሮጥ ይሻላል ሞያችን የጁንታው ሀብት እዳይሆንብን።
@frehiwotkidane5771
@frehiwotkidane5771 3 года назад
ባላገሩ አይዶል የራሱ መመሪያ አቋም መሰፈርት አለው ሰለዚህ ያንን ተከትሎ ነው የጠየቀው ተወዳዳሪው እንደመሰለኝ የባላገሩ አይዶል መሰፈርት ጠንቅቆ ያለማወቅ ነው ሰትቱውሰጥ የገባው እራሱንም ሲያገል ጨዋነት በተሞላ አነጋገርና ይቅርታ በመጠየቅ ነው መልካም እድል ይግጠመው ፍሬህይወት ከላሰ ቬጋስ USA
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ❤️ ❤️ ❤️
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-M66Jl7SE0vM.html
@meskiyosfe6198
@meskiyosfe6198 3 года назад
በመጀመሪያ የሃያት ሙዚቃ አትበል መረጃ ስታቀርብ ትክክለኛ ይሁን ሳያት ለብቻዋ የሰራችው ስራ አይደለም ።ሲቀጥል በረከት መባረሩ ልክ ነው ካወቀበት ይማርበት ሰው በተፈጥሮው ውድ ነው ውድ ስትሆን ደሞ ትናፈቃለህ አትሰለችም እሱም ለማሞያውና ለእራሱ ክብር ሰቶ ውድ መሆን አለበት ለአንድ ቀን ብቻ ለመጮኸ መሮጥ የለበትም ጥሩ ስራ ሰርተው እንዳለፍት ምርጥ አርስቲስ መሆን ይችላል እራሱን አክብሮ ካስከበረ
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
አመሰግናለሁ መስኪ ሰብስክራይብ ማድረጓ እንዳትረሳ ቤተሰብ😁😁
@fikirysusbedasa1519
@fikirysusbedasa1519 3 года назад
betame arife leji new demo balageru gedele yegeba hiwete new eindea
@tomchandler5801
@tomchandler5801 3 года назад
አንተ ራስህ ጥልቅ ውስጥ ገብተህ ቅር ምንም የማጠቅም
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew 3 года назад
ይቅርታውን መቀበል ነበረባቸው
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-M66Jl7SE0vM.html
@liyumaid4768
@liyumaid4768 3 года назад
ትክክልናቸው!! ምን አልከሰከሰው? አንዴ ውድድር ውስጥ እስከገባ ድረስ የውድድሩን ህግና ደንብ ተግባራዊ ማድረግ ነው።
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ❤️
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v 3 года назад
እኔ በበኩሌ እየተወዳድር የግል ስራ በራሱ መስራት ከፈለገስ ያን ያክል የሚካበድ አይዴለም እየተወዳድር የግል ስራ መስራት ከፈለገስ 😑🙄😌
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
አመሰግናለሁ ❤️
@tomchandler5801
@tomchandler5801 3 года назад
መጀመሪያ እኮ ተነግሯቸው ነው የገቡት ስለዚህ ህጉን ማክበር አለባቸው
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-M66Jl7SE0vM.html
@hdgksjchhd9241
@hdgksjchhd9241 3 года назад
ልጁ አስቦበት አላጠፋም አንጀቴን በላው በጣም ጨዋ ልጅ ነው እነሱልክ ሊሆኑ ይችላሉ ግን አካብደዋል
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ❤️ ቤተሰብ
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 3 года назад
ሳያት 😂😅🙀አዲስ ዘፈን ልታወጣ ነው ትላለህ ከ9 ሙዚቀኞች ጋር በህብረት የዘፈነችውን አንድ ስንኝ ወስደህ 🤣😂😅
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
አመሰግናለሁ😁
@ermiyasermiyasermiyasermiy2068
@ermiyasermiyasermiyasermiy2068 3 года назад
ምን አመሰግናለው ትላለህ ማመስገን አያስፈልገውም ካስማ ይሰኛል የሙዚቃው ርዕስ በህብረት የተዘፈነ ዘፈን ነው ምን የሳያት አዲስ ሙዚቃ ልታወጣ ነው ያስብልካል በቃ በውሸት ነው ብር ምትሰበስቡት
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 3 года назад
@@ermiyasermiyasermiyasermiy2068 እንደተሳሳተ ሰው አመሰግናለሁ ይላል ላይክና ቪወር ለማግኘት ብሎ አውቆ የተናገረውን
@tomchandler5801
@tomchandler5801 3 года назад
ደህናው ጀዝባ ነው
@hananeyimame8629
@hananeyimame8629 3 года назад
እና ምን ይጠበስ ህግ ህግ ነዉ ደግሞ ለራሱ ነዉ ምን ለማለት እደፈለጉ ካልገባህ ደጋግመህ ስማዉ ተሸዉደሀል ባለ መቀጠልህ አትራፊ ልቶን አትችልም ለማንኛዉም መልካሙ ይግጠምህ
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 3 года назад
Bertaln thank you for sharing
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
My pleasure ሰብስክራይብ ማድረጓ እንዳትረሳ ቤተሰብ😁
@melonaeyob8759
@melonaeyob8759 3 года назад
ወጣትና ተተኪ ፓዎር ያለውን ሰው በደዚ አይነት ተልካሻ ምክንያት የልጁን ቅስም መስበር ካንድ ታዋቂ አርቲስ የማይጠበቅ ነው !!
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ❤️
@yalfalzemenu609
@yalfalzemenu609 2 года назад
ህግ ካላከበረ ባናቱ ይተአል። በልጣጣ!
@user-qg6cf9uq5d
@user-qg6cf9uq5d 3 года назад
ትክክል ናቸዉ ሕግን ማክበር አለበት
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@me-fs4yy
@me-fs4yy 3 года назад
Absolutely he was wrong......first off all he must respect the law and requirement that has been given by balgru mirt . Plus he have been fired he was not resigned. This guy he must very careful all his further stapes on the music industry.......still he tried to confuse his followers ? All what happened on your idle computation for recently has been on the public and recorded......again you are not resign....you are fired. !!!!!!!
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
@battykebede5485
@battykebede5485 3 года назад
Yes they are right
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@bekimersha4327
@bekimersha4327 2 года назад
ቢችል እንደዛ ባይል ኖሮ ጥሩ ነበር። ከሆነ በሗላ ግን ማካባድ አልነበረባቸውም።
@user-dw6ly9qp5m
@user-dw6ly9qp5m 3 года назад
ይህ ባላገሩ ሲዘጋጅ ይህ አንደሚያጋጥም የታወቀ ነው ልጁ ይቅርታ ከጠየቀ በይቅርታ ሊያረጉለት ይገባል
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@ettoppiyaetto2191
@ettoppiyaetto2191 3 года назад
ልክ ነው ባላገሩ ብቻ ነው እንዴ መስራት የሚቻለው
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ❤️
@hayderyemer5053
@hayderyemer5053 3 года назад
ምን አገባቸው ታዳ ለራሳቸው ነው እነሱም እሚስቡት ሆዳሞች
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@getubest5016
@getubest5016 3 года назад
እና ምን ችግር አለው ብዙ ምክንያት ይኖረዋል ሰው ለመለወጥ ቻሌንጅ! ወይም አለማወቅ ይኖራል ዳኞች ሲኒየር:- ናችሁ ማንኛውም ተወዳዳሪ መድረክ ላይ ከመግባቱ በፊት ለተወዳዳሪዎች ምክር መስጠት አለባችሁ ደግሞ ይቅርታ ብሏል እና እንደማንኛውም ሰው መለወጥ አለበት ወንድማችን በግሌ የምነግርህ ማንኛውም ተዋቂ ዘፋኝ እዚህ የደረሰው በኢትዮጵያውያን ድጋፍና ፍቅር ነው አንተም ይሄን ቻሌንጅ! ትዕግሥት አድርገህ በርትተህ ማለፍ አለብህ ማን ያውቃል ነገ አንተም ጥሩ ደረጃ ደርሰህ ታዋቂ ዘፋኝ! ስትሆን እነሱም በተራቸው ይቅርታ ይሉሀል የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም Never Give Up ተስፋ መቁረጥ የለም መልካም ዕድል ሰላም ለሀገራችን! 💚💛❤🙏
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
ሰላም ለሀገራችን በጣም አመሰግናለሁ
@getubest5016
@getubest5016 3 года назад
@@Bereket1 ፒስ! ወንድሜ አንተም በርታ ወንድማችን:- ካንተ ባላውቅም ማወቅ ያለብን ታዋቂ ጀማሪ ምናምን ብሎ ነገር የለም የኢትዮጵያ ህዝብ ሲወድም-ሲጠላም በምክንያት ነው ወደ ፊት ብዙ ተከታይ ይኖራል ፖዘቲቭ! ነገሮች ላይ ብቻ መስራት ያለብህ የህዝብ መውደድ ፍቅር ከሌለህ አደጋ አለው አብረን ከጎንህ ነን ሰላምህ ይብዛ እግዚአብሔር ይርዳህ 💚💛❤🙏
@selamawit6212
@selamawit6212 3 года назад
የውደድሩን ህግ ማክበር ግዲታ ነው። ለእርሱ በለው እንጂ እነርሱ የሚጠቀሙት ነገር የለም።
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
ትክክል እኔም ህጉን አክብሮ ቢወዳደር ጥሩ ነበር እላለው አመሰግናለሁ ሰላም❤
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-M66Jl7SE0vM.html
@senyetbeyene5298
@senyetbeyene5298 3 года назад
የውድድሩን ሕግ መጠበቅ ነበረበት ተሳስቷል።
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@kgmtv7266
@kgmtv7266 2 года назад
ይገበሃል ላይክ
@sharedaniel364
@sharedaniel364 3 года назад
ቤኪ ተሸወደ ልጅነት አለበት ማለት ነው እስኪ ከነ ዳዊት ፅጌ ተማር በሉት ጥበብ ልባም ሰው ነው የምትፈልገው እሱ ዙሪያውን የሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚዎች ጓደኞች ስላሉት አይዞክ ብለውት ይሆናል ግን በጣም ያሳዝናል እድሉን ነው ቁማር የተበላው💚💛❤️
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
ቢወዳደር ይሻል ነበር
@nattyman1399
@nattyman1399 3 года назад
Dave bcha lelaw yetale...social media lay keseram sketama mehon ychlal
@jarrimesfin884
@jarrimesfin884 2 года назад
መብቱ ነበር ግን ሀበሻ ትንሽ ስልጣን ከባድ ነው
@alemasemamaw6566
@alemasemamaw6566 2 года назад
yebet kiray dersobet nebere malet new 😄😂😂😂😂
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 3 года назад
የዉድድሩ መቀዝቀዝ ሣይሆን ለራሱ ይቀርበታል ብዙልምድና ጥቅም የቀርበታል
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
እስማማለው👍
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-M66Jl7SE0vM.html
@user-xg5mv7to2m
@user-xg5mv7to2m 2 года назад
እና ምን ችግር አለው በባላገሩ. ይሁን በሌላ ዋናው መጠከሩነው ባላገሮች. ተበላሽተዋል
@danishtube7488
@danishtube7488 2 года назад
ሕጉን ላያውቅ ይችላል ግን ዳጎቹም ይቅርታ ባርጉለት ጥሩ ነበር
@abdrhmanmeki8271
@abdrhmanmeki8271 3 года назад
አይ ዉድድሩን ያቀዘቅዘዋል የሚለዉን እንኳን አልቀበለዉም በጣም ከሱ የተሻሉ ልጆች አሉ ነገር ግን ሳላዉቅ ነዉ ያደረኩት ይቅርታ ብሎ ነበር እንደሱ ሌላም ልጅ ተመሳሳይ ነገር ገጥሞት ነበር ያኛዉን አሳልፈዉታል እና ተነጋግረዉበት የሆነ ዉሳኔ ይመስለኛል ልጁ ግን በዚህ ኢንዲስትሪ ህይወቱንም ጭምር የሚቀይርለት ነገር ካገኝ ዉሳነዉ የሱ ነዉና ይቻመዉ
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ❤
@dawitabate9291
@dawitabate9291 3 года назад
ህግ ማክበር ካልቻለ የወደፊት እድሉም ጠማማ ነው የሚሆነው
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
አዎ ህግ ማክበር ወሳኝ ነው
@marya1084
@marya1084 3 года назад
ውይ ይሄ ልጅ ስወደው በጣም ያሳዝናል ቸባረረ😥
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
❤️አመሰግናለሁ
@zizitino6797
@zizitino6797 3 года назад
የአረጌ እርምጃ ትክክል ነው ምክንያቱም ይህን ልጅ ለዚህ ደረጃ ያበቃው ባላገሩ አይደል ነው እዚህ ውድድር ውስጥ ከገቡ በኋላ መመርያውን መከተል አለባቸው የግል እሩጫ አያዋጣም ድርጅቱን ያከስራሉ
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@lenalena9937
@lenalena9937 3 года назад
እውነታቸውን።ውድሜ።
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ሰብስክራይብ ማድረጓ እንዳትረሳ ቤተሰብ😁
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-M66Jl7SE0vM.html
@misrakasaminew76
@misrakasaminew76 3 года назад
ምን እራሱን ይችላል እነሱ ናቸው እኮ ያባረሩት እንዴ
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
🙏🙏🙏
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-M66Jl7SE0vM.html
@yalfalzemenu609
@yalfalzemenu609 2 года назад
የውድድሩን ህግ ማክበር አለበት እነ አብርሃም እኮ የሚለፉት በጥራት ሰው ለማፍራት ነው። ግን ይቅርታ ጠይቆ እየተነጋገሩ እያለ ራሱን ማግለል ጅልነት ነው። ከብርህን በገዛ እጅህ አወረድከው። ዲሲፕሊን ወሳኝ ነው።
@minetube322
@minetube322 3 года назад
ጎበዝ በርታ ቤኪ ጥሩ የሚባል የራስህን ቀለም ይዘሀል ግር creativity ላይ ይሰራ ብሮ
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ❤️
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-M66Jl7SE0vM.html
@estasente7252
@estasente7252 3 года назад
ልክ ናቸው
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ❤️
@meseretgebr.m6369
@meseretgebr.m6369 2 года назад
መባረሩ ልክ ነው እንደነ ያሬድ ነው ጆሯችን ሚደነውረን ነበር
@abealemnesh9378
@abealemnesh9378 3 года назад
ወረኞች ናችሁ የባላገሩ ዳኞች እስሚዝ ነጠላ ዜማ እያለሁ አይደል እንዴ ሲወዳደር የነበረዉ ምድረ አሽቃባጭ
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@alazarmulugeta5606
@alazarmulugeta5606 3 года назад
ለዳኞቹ መልዕክት ባንተ በኩል ቢደርስልኝ ምን ትሉልኝ መሰለክ በይቅርታ መንግስተሰማያትን እንኳን ይወረሳል አይደለም የናተ ሲዖል ቀሽሞች
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ❤️
@mezgebufentea2419
@mezgebufentea2419 3 года назад
ምነው እግዚአብሔር ነኝ አልክ
@jantekelmediajm858
@jantekelmediajm858 3 года назад
በማደግ ላይ ካለ ትንሽ ጭንቅላት ብዙ አይጠበቅም። ልጁን ለመርዳት ከሆነ ለምን እራስህን አስተዋወቅህ? ዮቲቭ ለምን ወጣትህ? ሳይሆን የባላገሩ ዳኞች ማለት ያለባቸዉ የበለጠ እንዲተዋወቅለትና እራሱን እንዲችል የሚያበቃ ምክርና ዳኝነት ነበር የሚጠበቅባቸዉ። መናደዳቸዉ ከራሳቸዉ ፍላጎት የመነጨ እንጂ የልጁን እድገትና ታዋቂነት እንዳላሰቡ ተረዳን። በመጨረሻም የልጁ ዉሳኔ ከባላግገሩ እራሱን ማግለሉ 100% ትክክል ነብር አስተሳሰባቸዉ ትክክል ያለመሆኑን ማስተማሪያነዉና። ሰዎች ለዉድድር የሚወጡት የባላገሩን ፍላጎት ለማሳካትና ለማሟላት ሳይሆን ችሎታና ሙያቸዉን ለሚዎድላቸዉ አድማጭና ተመልካች በማቅረብ እራስን በመሸጥ ለመለዎጥ ስለሆነ የባላገሩ ዳኞች ፍላጎትና አካሄድ ፍትሀዊ ካለመሆኑ በላይ ወደፊትም መታረም አለበት እንላለ በጣም የገረመን ግን አብርሃም አብሮ መናደዱ ነዉ። እዉነት እዉነቱን እንነጋገር ከተባለ ስሙን እንጂ ባላገሩ አይዶልን የቀዱት እኮ ከአሜሪካን አይዶል ነበር። ልዩነቱ አሜሪካን አይዶል ከጅምሩ ጀምሮ ተወዳዳሪዎች ስፖንሰርና ቀጣሪ ካገኙ እየተበረታቱ ብቸኛ መመዘኛቸዉ ስራቸዉ እንጅ ማን ደገፋቸዉ እይደለም። የዚህን ልጅ ስራ አንዱንም አላየንም ይህን አስተያየት እስከሰጠንበት ሰአት። የዳኞች መናደድና አስተያየት ግን መታረም ስላለበት የታየን አካፈልን።
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ❤❤
@helenbirhan900
@helenbirhan900 3 года назад
አቀራረብህ ደስ ሲል በርታ ወንድም
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም ነዉ የማመሰግነው ❤️ ሄሉ❤️
@user-ef9bv8rv9u
@user-ef9bv8rv9u 3 года назад
ልጁ በጣም አጥፍቶል ህግ ማክበር ነበረበት
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
አመሰግናለሁ
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-M66Jl7SE0vM.html
@karma3681
@karma3681 3 года назад
ምን ሲያካብዱ ነው አንድ ሰው ለሚያሸንፍበት ውድድር 🙄🙄 ከዚህ ቀደም የተወዳደሩት ስንቶቹ ናቸው ያን ያህል የሆኑ ቢረጋጉ ይሻላቸዋል😏
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
አመሰግናለሁ
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-M66Jl7SE0vM.html
@timotiosayele7719
@timotiosayele7719 3 года назад
If you want to play the game follow the rule መጫወት ከፈለክ የጨዋታውን ህግማክበር አለበለዚያ ዲስኳሊፋይ ትሆናለህ ልክ እንደ በረከት
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
አመሰግናለሁ
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-M66Jl7SE0vM.html
@dinatube6757
@dinatube6757 3 года назад
ምን ችግር አለው በሁሉም ቢሰራ
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@belongtojesus1497
@belongtojesus1497 3 года назад
He has done the right thing. Well done Beki
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@samiraummohammed4959
@samiraummohammed4959 3 года назад
አተ ታዳ ምን ያስቀባጥርሀል ተባሮ ሊሆን ይችላል ምናምን የፈጣሪ በር የገነት መግቢያ መሰለህ እደ ቢባረር በራሱ ስራ መምጣት ይችላል ዋናው የራሱ ኮፊደስነውእሺ
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
😁በጣም አመሰግናለሁ ❤️
@vphonetastic161
@vphonetastic161 3 года назад
እንኳን ተባረረ ህግ ማክበር አለበት
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
አመሰግናለሁ
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 3 года назад
ሕግ ሕግ ነው ፡ ምንም ድርድር የለም
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
አመሰግናለሁ
@wediyohanes8466
@wediyohanes8466 2 года назад
አንተም ከዚህ ብትወጣ ደስ ይለኛል ምንም ፈጠራ የለህም
@user-zk4lc4hg1q
@user-zk4lc4hg1q 3 года назад
አዎ ችግር አለው ሢቀጥል በአሥተማማኝ የሚያሠራው ካለ ለምን መጣ
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ❤️
@teditadese6372
@teditadese6372 2 года назад
Kedkemeke eko tebarekaleee
@terefebelete2540
@terefebelete2540 3 года назад
this boy just lost everything. the industry is controlled by few as every other field,,,RU-vid won't get him no where. Good luck...
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ሰብስክራይብ ማድረጓ እንዳትረሳ ቤተሰብ😁
@kingbreezy8214
@kingbreezy8214 3 года назад
believe me bro he will be more famous and successful than those who claim to be OGs just sitting on that chair. Nowadays nobody need to be judged on stage just to show their talent and to be honest They are the one to ask for medical help after a few years so social media which he called lower class would get that boy far from your and their imagine.
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-M66Jl7SE0vM.html
@argesanmohammed7986
@argesanmohammed7986 2 года назад
Menem sheger yelewem lemen yakabedalu agule awaqi yaregashewal dagnoshu akamed hula
@emerald21576
@emerald21576 3 года назад
ከዚህ አንጻር በባላገሩ የተቀመጡ ህጎች ካሉ እና ያንህግ ከተላለፈ ሊቀጣ ይገባል!!!
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@abegarmedia5613
@abegarmedia5613 3 года назад
he deserves rejection.He Is Undescpilined.
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
🙏🙏🙏
@mereshayeheyis1796
@mereshayeheyis1796 3 года назад
ባላገሩ ትውልድ እስካለ አይቀዘቅዝም።ቻው አቡሽ ከሙያዊ ክብር ገንዘብን በማስቀደምህ።
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@wizcharles3686
@wizcharles3686 3 года назад
እሄ እኮ የሙያ ምርጫ ፍላጎት እንጂ የሱ ገንዘብ ማስቀደም አለማስቀደም አይደለም ካልገባህ ኮሜንት አትስጥ
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 3 года назад
እኔ በግሌ በራሴ ውሳኔ ፦ 📗📗📗.... 🏆🥇 ሽልማቶቹ በእጅህ እስኪገቡ ድረስ ለሰው እንዳታወራ !!! በራስህ የምትተማመን ኩሩ ነህ። አንበሳ ።
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
አመሰግናለሁ
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-M66Jl7SE0vM.html
@ismaelabather2330
@ismaelabather2330 3 года назад
Mejemeriya endezih madereg endemadereg yebalageru aydol endemayfeked wel lay nasekemex
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ❤️
@natsudany3655
@natsudany3655 3 года назад
መባረርና እራስን ማግለል ይለያያያል አርፈህ አትሰራም ነበር
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ❤️
@ethiosid3993
@ethiosid3993 3 года назад
That is how this generation act. He want to use short cut. Unfortunately their is no short cut. Life doesn't have short cut. You block atlist 50% of your chance to be successful.
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ❤️
@robeltilahun3458
@robeltilahun3458 2 года назад
Tesgebegebe betam sedeber
@user-vi4sj7st5l
@user-vi4sj7st5l 3 года назад
Gurega Neger New Demo erasan Aglelkugnyelale Tebaro Min Asewashe Gurega
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@abiy541
@abiy541 3 года назад
Balhagerun lmen serat balew nger erasun tbeko ayihedm yehon hodam new eko denkoro doma.
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ❤️
@kurabachewzewed603
@kurabachewzewed603 3 года назад
ጡሩግ በል
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
❤️ በጣም አመሰግናለሁ
@abenezernegash1054
@abenezernegash1054 3 года назад
tebaro aydelm bro gobez lij nw beka manm sew yisasatal sihtet tefetere beka berta abate gobez nesh
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ቤተሰብ መሆኗ እንዳትረሳ😁
@user-mw4mk4pq1q
@user-mw4mk4pq1q 3 года назад
ነገሩ ዉድድሩ ውስጥ እስካለ ድረስ ህጉን ማክበር አለበት
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@isaacchifen5446
@isaacchifen5446 3 года назад
ስርአትየለሽ ሰው ነው ጋጠወጥ!!
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@kidstyicheneckulema
@kidstyicheneckulema 3 года назад
ወንድሜ በደብ አስተውል ዛሬ ሆይ ያለክ ሁሉ ወዳጅክ አይደለም የትም ብትሄድ ህግ ይቃድማል
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ቅድስት ❤️
@yordanosaberarneri2997
@yordanosaberarneri2997 2 года назад
er at men asbeh new ያገር ካስማ የሚለውን
@fiqerkonjo9790
@fiqerkonjo9790 2 года назад
እራሳቸው አባረው በራሴ ነው ብለውት ነው ይስታውቃል
@wendiyefikremedia8496
@wendiyefikremedia8496 3 года назад
ህግ ማክበር የግድ ነው @!!
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
አመሰግናለሁ ❤️
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-M66Jl7SE0vM.html
@wizcharles3686
@wizcharles3686 3 года назад
በረከት አንተ አንደኛ ነህ
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም ነዉ የማመሰግነው ❤️የኔ ቤተሰብ ❤️
@wise647
@wise647 3 года назад
ምቀኞች ምን ችግር አለው? ህይወቱን መገደብና መወሰን ያምራቸዋል፤ አትለማመጣቸው።
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 3 года назад
ምን ችግር አለው በእራሱ ተነሳሽነት ዩቱብ ስፕስክራብአድርግኝቢል ምን ችግር አለው እረዳኞች አስቡ በእራሱ ኮፊደስ ከሰራ ምንችግርአለው
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ❤️
@abrico_19
@abrico_19 3 года назад
እነሱ ግን የእውነት ወንጀለኛ ሚዳኙ አስመሰሉት እውነት
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
😁 😁 😁 አመሰግናለሁ
@tomchandler5801
@tomchandler5801 3 года назад
Ante jezba
@tomchandler5801
@tomchandler5801 3 года назад
@@abrico_19 Ere weyne😂😂😂
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 3 года назад
ማድረግ አልነብረበትም እነሱ የሚደክሙት እኮ ለራሱ ነው ::ወደፊት ይስተካከል
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@nanatimamo3452
@nanatimamo3452 3 года назад
Wuyii berket misken ymr azazgn he was so amazing voice
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
ሌላ ቦታ መስራቱ አይቀርም ግን ከውድድሩ ባይወጣ አሪፍ ነበር። አመሰግናለሁ ሰብስክራይብ እንዳይረሳ
@binyamgeletaw
@binyamgeletaw 3 года назад
Haha anchi demo englishn wegashiw
@tomchandler5801
@tomchandler5801 3 года назад
@@Bereket1 ህጉን ስላላከበረ ነው የራሱ ችግር ነው
@saadamohammed8812
@saadamohammed8812 3 года назад
ይቅርታ ለምን አትቀበሉም ፈጣሪስ ይቅር ይላል እኮ
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@yalfalzemenu609
@yalfalzemenu609 2 года назад
ቀድሞ resign ከደረገኮ
@henoknigatu6847
@henoknigatu6847 3 года назад
ትክክል ናቸው እዮኝ እዮኝ ማለት
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ❤️
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 3 года назад
I wish he have second .chance
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
🙏🙏🙏
@HappyHappy-id4uk
@HappyHappy-id4uk 2 года назад
Tekekel nachw
@gamingwithtntmns6564
@gamingwithtntmns6564 3 года назад
We need forgiveness think about our country suffering a lot because we are not forgive each other and everybody need a second chance. God only forgive us and I wish we forgive each others. We are all Ethiopian, please live by example.
@Bereket1
@Bereket1 3 года назад
thanks❤❤❤
Далее