Тёмный

Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ በልዩ ዝግጅት ሚያዝያ 10 2013 ዓ/ም ክፍል 4/4 

Balageru TV
Подписаться 463 тыс.
Просмотров 169 тыс.
50% 1

Welcome to the official RU-vid Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Развлечения

Опубликовано:

 

17 апр 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 56   
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 3 года назад
የዛሬው ትዝታ በትዝታ ነው ቢሾፍቱ ኩሪፍቱ ቆይታን ማስብ ቀላል ይመቻል እግዚአብሔር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ስላሟን ለወገኖቻችን ለእኛም ፍቅሩን ይስጠን ባላገሩ ምርጥ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የሳምንት ስዎች ይበለን ❤️🙏🏾❤️
@hamelmalworku5575
@hamelmalworku5575 3 года назад
አቤት ደስ ስትሉ በተለይ የበፊቱ ተወዳዳሪዎች ማምጣታችሁ እጅግ ደስ ብሎኛል በርቱ እንዲህ መዝናናት በአለበት መንፈስ ልጆቹም መንፈሳቸው ይታደሳል ሌሎችም ብርታት ነው። ዳኞቹን ትልቅ ምስጋና ከቶሮንቶ ካናዳ ሐሚ ነኝ።
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ewnte new Herm
@LoveHub
@LoveHub 3 года назад
👆👆👆👆ሠላም ለ ሀገሬ ኢትዮጵያ!!እስኪ አሚን በሉ በላይክ💚💛❤🔴 ❗️
@lamrof
@lamrof 3 года назад
ስለ አባቷ የዘፈነችው እንባየን አስመጣቸው። የልጄ ያልተገለጸ ስሜት ይህ ይመስለኛል።
@ayufan3
@ayufan3 3 года назад
አነዚያ...ሀገር አየቀነሱ ቅር ቢያስብሉንም ሀገርኛው ጣቢያችንን ግን ከማየት ወደሁዋላ አንልም ኑሩልን። ጣቢያው ባላገሩ ማረፊያ መፅናኛ ቤታችን ነው።ሚያዝያ 10
@brookmelesbrookmeles5948
@brookmelesbrookmeles5948 3 года назад
ሲገርሙ እኮ
@aklisyamelese1201
@aklisyamelese1201 3 года назад
(ባላገሩ ምርጥ )እንደዚ ዘና አድርጎ የሚያወዳድር በውጪው አለምም የለ ባላገሩ አንደኛ 💚💛❤️ ethiopaiያዬ
@bisrattube1420
@bisrattube1420 3 года назад
Balageru it's amazing and biutiye full tank's for
@yohannesgt7424
@yohannesgt7424 3 года назад
የ ሰከላ ልጅ /ኤትዬጰያ ለዘላለም ትኑር
@maheltgetu4671
@maheltgetu4671 3 года назад
ሠላማቹ ይብዛ ወገኖቼ🙏🙏 በጣም ነው ምታምሩት 😘😘
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 3 года назад
Great show !!!! I applaud you 👍🏽
@medhanetalamerew8253
@medhanetalamerew8253 3 года назад
Wow it's wonderful
@zemelakberhanu1974
@zemelakberhanu1974 3 года назад
i like it very much you guys keep in touch
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 года назад
አብርሽ ምርጥ ሰው ስወድክ
@feyoreelitrea2479
@feyoreelitrea2479 3 года назад
ኢቴዬ እኮ ቆንጆ ነው የውጭ የውስጥ ቆንጅና ሠላም ለሑላችን በጥባጭና አስበጥባጭን ፈጣሪ ያጥፋልን
@tarikukifle4828
@tarikukifle4828 3 года назад
Wowowowow yihi iko new yimiribene
@hayatfentaw446
@hayatfentaw446 3 года назад
ሀበሻቀሚስየለበሰችው ድምፅዋ ያምራል
@yenawudanchnesh597
@yenawudanchnesh597 3 года назад
ይገርማል ትዝታ ወደፊትም ወ ሗላም አሁንም
@fortunetube1127
@fortunetube1127 3 года назад
Daveye 💖🥰
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Год назад
አማርኛ ዘፈን እኮ ይለያል❤
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 года назад
woowww
@nattychekolony7723
@nattychekolony7723 3 года назад
ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ.....
@nigistadugne8704
@nigistadugne8704 2 года назад
Wellll
@sofemrad5111
@sofemrad5111 Год назад
Wow
@jahrahjahrah9107
@jahrahjahrah9107 3 года назад
😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍
@user-lm8rs2ro3q
@user-lm8rs2ro3q 3 года назад
በፊትየወንዶች አቅምና ችሎታ ከሴቶች እንደሚበልጥ ግልፅ እድርጎ ያሳያል ::የዘንድሮው ሴቶች ይበልጣሉ አሸናፊዋም ዘንድሮ ሴት ናት:: እናሲዝ
@girmachewatalo2656
@girmachewatalo2656 3 года назад
እናሲዝ የምር!
@habtamutechsociety
@habtamutechsociety 3 года назад
📱 ስልክን እንደ ሪሞት በመጠቀም ኮንፒተራችን መቆጣጠር ቪዲዮዎን ይመልከቱ በሰንከዶዎች እና በአጪር ደቂቃዎች ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ?
@marietedla9997
@marietedla9997 3 года назад
I think it’s time to Aregahegn Werashi to give a way for someone else. Niway and him may got very worthy job entertaining Shimelis Abdissa and Adanechi Habebe even at the time many innocent Ethiopian are killed like flies.
@ahmedsisay5584
@ahmedsisay5584 3 года назад
ታምራላችሁ አቦ
@ayufan3
@ayufan3 3 года назад
የእሁዶቹ ምነው ጠፋቹ 'ሚያዝያ 16'
@endetsigeredatube2261
@endetsigeredatube2261 3 года назад
ትውስታዬ መጣ። ማማረሳ ጊዜ ነበር
@fitsumaberha351
@fitsumaberha351 3 года назад
በሰው ስም አለምን ቃፊር
@gelilagezahign6089
@gelilagezahign6089 2 года назад
Dawa mrt sew
@fekertam
@fekertam 3 года назад
በጣም አከብራችሁ ነበር ባላገሩ አብርሽ ሶፊ እናንተን አይጨምርም አረጋኽኝ ምነው ቅልል አልክ የወገን ደም በጁ ባለበት ሰው ተሸለምኩ ብለህ መሬት እራቀችህ ይህ ደሀ ህዝብ እኮ ነው የወለደህ ድምፅህን በማድነቅ እዚህ ያደረሰህ በአራጅ ተሸለምኩ ብለህ እንዲህ ብርቅርቅ አለብህ ህዝብን መግደል አቁም አይበልጥም እንደገናስ ማን ሊሰማህ እነሱ እኮ ኦሮሚቶ ብቻ ናቸው አትገርምም
@ephremtamene5060
@ephremtamene5060 3 года назад
💚💚💚💛💛💛❤❤❤✌
@wizbro2713
@wizbro2713 3 года назад
እናንተ ምነው ተበጣጠሳቹ ደነዞች ዳኞቹ ደነዝ አረ ሶፊ አደኛ ነህ እኮ አረጋህኝ የሰው ወረርሽኝ
@senaitmekonnen464
@senaitmekonnen464 2 года назад
Ere arege
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 года назад
ኢሳያስ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እባክህን ትንሽ ቆም ብለህ አሰብ ይህን የመሰለ ችሎታ ይዘህ ስኪት እንዲት እራቀህ? እውነት ስለምታሳዝነኝ ነው አቅም አለህ ግን የሆነ ያላወከው ነገር እዳለ ይሰማኛል
@marrynati9919
@marrynati9919 3 года назад
ልጁ በተፈጥሮ ኩሩ ነው ኢትዮጲያ ውስጥ አሽቃባጭ ካልሆንሽ እራስሽን ስታከብሪ ሁሉ ነገር ዝግ ነው ኢሱም ለዛ ነው የትም ቦታ ላይ አይታይም አጃቢ አይፈልግም
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 года назад
@@marrynati9919 እንደሱ ቢሆን ደስ ባለኝ እውነታው ግን ሊላ ነው😂😂አየሽ ኩራት ያልሽው ኢሳያስ ጋር ኩራት ሳይሆን ያለው እሱም እኛም የምናውቀው የሚያውቁት ሰዋች የማያውቁት እውነት "" ንቀት"'አለው ባላገሩ ላይ በዛ ብቃት እየመራ በመጨረሻዋቹ አካበቢ ያሳይ የነበረው ንቀት እንዲህ አድርጎ አሰቀረው አንደኛ ሁለተኛ የመውጣት ጉዳይ አይደለም personality የሚባል ነገር ነው ልጁን እየጎዳው ያለው ኩራት ላልሽው ኩራትሽን ቦታ ጊዜ ጠብቀሽ ካልተጠቀምሽ ልክ ኩሩ ነው እዳልሽው ኢሳያስ የትም ሳትደርሺ ትቀሪያለሽ ኩሩዋቹ ማ እነ ኤፍሪም ጎሳየ ቴዲ አፍሮ ኩራታቸውን በአግባቡ ተጠቅመው ጌዜና ቦታ አውቀው ከፍ ብለዋል
@marrynati9919
@marrynati9919 3 года назад
@@solianasoliana4052 ሰው እኳ ብዙ ያወራል ግን እኔ በአካል አይቼዋለው እረጅም ግዜም ባይሆ በተወሰነ ሰአት የተወሰነ ነገር አውቄለው እነ ኤፍሬም እኔ የኤፍሬም እና ኢሱ አድናቂ ነኝ የኤፍሬም ኩራቱ ጠቀመው እንጂ አልጓዳውም ኢሳያስም አንድ ቀን በራሱ ትልቅ ቦታ ይደርሳል ይችላል ።
@eskinderhailu6956
@eskinderhailu6956 3 года назад
ኢሳያስ ራሱን መጠበቅ አልቻለም ይህ ነው የሱ ችግር ራሱን ከፍ አርጎ አየ ...ጃንግል ዱባይ ሲሰራ ስለማውቀው ነው እራሱን ነው ያጠፋው
@frehiwotkidane5771
@frehiwotkidane5771 2 года назад
ጎርሶ ሰው ዶርሶበት ይመሰላል
@kibranegash2339
@kibranegash2339 3 года назад
Tsfansch kebde yborena tzeta
@bontucibsa9448
@bontucibsa9448 3 года назад
ያቺ የቀጨኔ ልጅ "እኔ እና አንተ" የምትለው የለችም?
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 года назад
ይሔ የዛሬ 3 ዓመት የተደረገ ነበር ያለፈ የውድድር ዘመን...
@tsigealemayehu7960
@tsigealemayehu7960 Год назад
አጥቻታለሁ የሰፈሬን
@myfano2708
@myfano2708 3 года назад
አለቅላቂ ሁላ
@fuadabdurahman2470
@fuadabdurahman2470 3 года назад
እነሱ ያለቀለቁትን አንተ ነህ አሉ ጨምቀህ የምታሰጣዉ !!
Далее
다리에 힘이 풀려버린 슈슈 (NG Ver.)
00:11
Просмотров 2,2 млн
Power of science !! #shorts #explore #fyp
1:01
Просмотров 53 млн
Не плавайте тут! 🏊🚫
0:24
Просмотров 5 млн