Тёмный

Betoch | “  

Betoch Comedy ET
Подписаться 895 тыс.
Просмотров 133 тыс.
50% 1

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 464 “#ሸመታ ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 464
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedy. .
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Опубликовано:

 

3 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 178   
@user-si6lh8vc7j
@user-si6lh8vc7j 18 дней назад
ክብር ለሙስሊም ቤተሰቦቻችን ♥️❤️🙏
@user-uz1vo9rs1v
@user-uz1vo9rs1v 13 дней назад
ሣህ ወላ ድምፅ መሆን አለብን ☝☝☝☝☝☝☝☝☝
@user-lf9fy2xg2f
@user-lf9fy2xg2f 18 дней назад
አለም ላይ ለምትገኙ ክርስትና እምነት በሙሉ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለትንሳዔ በዓል አደረሳችሁ አደረስን መልካም በዓል
@user-ny6qz2bf8x
@user-ny6qz2bf8x 18 дней назад
አሜን አሜን አመሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰዉ ይበለን
@user-rp3pw7wg8x
@user-rp3pw7wg8x 18 дней назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-xc1jz5jb4u
@user-xc1jz5jb4u 18 дней назад
Ameen Ameen Ameen 🙏💞
@SadaA-nu2hv
@SadaA-nu2hv 18 дней назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ቤቶች😊 ምሳ ከእኔ ጋር ባይሆን ምግቡ ከእናንተ
@user-di4sl4ri2r
@user-di4sl4ri2r 18 дней назад
Wow
@ruta22513
@ruta22513 18 дней назад
ቤቶች ማስታወቂያ አታብዙ ሰው ይሰለቻል
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 18 дней назад
እና ምን ኢስሩ ስራቸው እኮ ነው እስፖሰራቸው ነው
@hunegnawzemo
@hunegnawzemo 18 дней назад
Eyasalefsh eyw wde
@WintaMarsilas
@WintaMarsilas 14 дней назад
Asalfiw ahh
@ruta22513
@ruta22513 14 дней назад
@@SuleymanAli93 በልኩ ይሁን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 18 дней назад
ይገርማል ይሄ ድራማ የሚያሳየን ምን ያህል የገበያውን መናር ነው ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ መልካም ቀን አምጣልን 🙏🏾🇪🇹
@wardewarde9415
@wardewarde9415 18 дней назад
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ውዶቻችን መልካም የትንሳዔ በዓል ይሁንላችሁ blessed
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 17 дней назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ ልክ አስገባቸዉ በሳቅ ሆደን አነፈረዉ የቤቶች ድምቀት
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 18 дней назад
የማይሠለቼኝ ድራማ
@hiachoolmooiliyam2431
@hiachoolmooiliyam2431 18 дней назад
እንካን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች የተንሳኤል በአል የስላም የፍቅር ይሁንልን አገራችንን ሰላም ያረግልን
@zedo533
@zedo533 17 дней назад
ማስታወቂያ አታብዙ በጣም ሰዓት ይወስድብናል ሌላዉ ምንም አስተያየት የለኝም የለመድኩት ነዉና ቀጥሉ 🙏🙏🥰🥰🥰
@HayatBaba-qb1fj
@HayatBaba-qb1fj 18 дней назад
ና አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሲል ሲያምርበት
@user-cs3ip4ns8f
@user-cs3ip4ns8f 18 дней назад
ውዲ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል
@loveandkindnessinternation2321
@loveandkindnessinternation2321 18 дней назад
ብዙ የስድብ ቃላት መሠንዘሩ ቢቀር እንዲያውም ትውልዱ ስድብ ነቀፋና ማጠልሸት የበዛበት የመከባበር ባህላችንን እየጎዳን ያለንበት ጊዜ በመሆኑ ጥበብ ሠዳቢ ሣትሆን ጨዋነት ታስተምር።
@user-fy6cu9sg3t
@user-fy6cu9sg3t 18 дней назад
አመት በአል በማጠ ቁጡር ገሽ ዘሩም ደም ግፍቱ ይመጠል ጊን ዪማቸቹ ❤❤❤❤
@sauditaif-gw2ud
@sauditaif-gw2ud 18 дней назад
ይችን ኮሜንት እምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ስኬታችሁን ያሳካላችሁ❤❤
@user-tj8wo6zx7l
@user-tj8wo6zx7l 18 дней назад
አሚንንንንንን
@user-mh9hx3nv4f
@user-mh9hx3nv4f 18 дней назад
በአለም ዙሪያ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለትንሳኤ ባአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
@hanadebebe7575
@hanadebebe7575 18 дней назад
ሰላም ውዶቼ ማዳም ስታዞረኝ ገና መግባቴ እኳን አደረሳቹ ውዶቼ
@maryammaryam-kb1yo
@maryammaryam-kb1yo 18 дней назад
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያስተምር ድራማ ቢኖር የቤቶች ድራማ ብቻ ።
@emeyusolomontessema8156
@emeyusolomontessema8156 16 дней назад
በይበቃልና በአባቱ መካከል ያለው የቃላት ምልልስ ግን አስተማሪነት የለውም እርስ በርስ የመከባበር ሁኔታ አይታይም
@madinferhuu6783
@madinferhuu6783 18 дней назад
ቤቶችዬ እንኳን አደረሳችሁ ስዎዳቹ❤❤
@badrudin7674
@badrudin7674 18 дней назад
እውነትም ዳሌቹ ቤሬ አመርካ ገብዋል 😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ik1cd1vl6o
@user-ik1cd1vl6o 18 дней назад
የኢቲዮጵያ ድራማ ሰሪዎች ከቤቶች ተማሩ ክፍል 3ን እደለቀቃችሁ አታቋርጡ ይሄው ቤቶች በቴክኖ ስልክ የተጀመረ ዘድሮም እያየንው ነው ምስጋና ለቤቶች❤
@user-ds2qv8fy8o
@user-ds2qv8fy8o 18 дней назад
አይ ዘሩ ሞላ ሲናደድ ከወገቡ እጥፍ የሚለው ነገር😅😅😅😅
@MekdesMekete-tt1hw
@MekdesMekete-tt1hw 18 дней назад
የቤቶች ማስታወቂያ እንዳላይ አደረገኝ ኡፍ😏
@user-wo5gt3tg5q
@user-wo5gt3tg5q 18 дней назад
እኔ በጣም ነው የምወዳቺሁ
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 17 дней назад
አርብ ያለ ጁምአ ማትነው አላለም 😅😅😅😅 ጅማ እራሱ አርብ ማለት ነው
@kahsuetay9140
@kahsuetay9140 18 дней назад
ቤቶች እንኳን ለትንሳኤ በዓል ኣደረሳችሁ በነገራችን ላይ ማስታወቅያ ኣታብዙ ይሰለቻል
@user-re8dd5wn6f
@user-re8dd5wn6f 17 дней назад
ሰላም በአለም ዙርያ ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤ለሚቀጥለውም አለማችንን አላህ ሰላም አድርጓት በሰላም ምንደርስ ያድገን❤
@aknahus
@aknahus 15 дней назад
ሀሊማዬ ሁሌም በኖረችልኝ:: ፍክት ያለች የኢትዮጲያዊነት ትርጉም ናት::
@user-cx2ws7kj2x
@user-cx2ws7kj2x 18 дней назад
ሠላም ብለናል ቤቶች ደላላው ና የይበቃል ጀለስ ውስጤ ናቸው❤
@FunnyLongRiver-nu7rs
@FunnyLongRiver-nu7rs 18 дней назад
እንኳን አደረሳችው ውዶችየ
@Nejathassen-xx1hk
@Nejathassen-xx1hk 18 дней назад
ሰላም እንደት ናችሁ🙏እንኳን አደረሳችሁ ዉዶች መልካም በዓል ይሁንላችሁ❤
@tekalgnfantun-qq1dx
@tekalgnfantun-qq1dx 18 дней назад
እንኳን አደረሳችሁ
@Hhh-rd7gp
@Hhh-rd7gp 14 дней назад
ክክክክ ኧረ ወይኔ ልክ አሥገባቸው በሣቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂😂
@user-tn3gk4ng4i
@user-tn3gk4ng4i 17 дней назад
አይይይይይ አላህ ይድረስልን
@Tigisthayme-wh1wo
@Tigisthayme-wh1wo 17 дней назад
Eda mimaw
@user-yq7ic2ym2c
@user-yq7ic2ym2c 18 дней назад
ቤቶች እንኳን አደረሳችሁ መልካም የትሳኤ በአል 🎉🎉🎉🎉
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 18 дней назад
እደኒ የሚወዳቼዉ ማነዉ
@user-ie3ie7dl5w
@user-ie3ie7dl5w 18 дней назад
ተመቻች በዘገጠሚ በጣም ነው የሚወዳቸው መልካም ባል❤❤❤❤
@BbxBhjd-pd6wk
@BbxBhjd-pd6wk 18 дней назад
እርስቴን እና አዛሉን አምጧቸዉ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 18 дней назад
ልበስው ነው የተባልከው ማነው ብላው ያለሕ 😅 የመቸቻችሑ ቤቶች ለማንኛውም እንኳን በደህና አደረሳችሑ ቤቶች ።
@GgGg-fp5qy
@GgGg-fp5qy 18 дней назад
ሻሸ ከነሊጦዋ መጣች ሳትለቃለቀው😅
@JuharAhmed-ro4im
@JuharAhmed-ro4im 18 дней назад
Happy fasike
@user-zn3ss2hx5x
@user-zn3ss2hx5x 17 дней назад
የኔ ማራኪ ብቶችህ እንኮን አዳራሳቹ 💯❤️‍🩹
@tarikudesalegn4402
@tarikudesalegn4402 18 дней назад
I couldn't stop my laughter, very funny, and ironic as well !!!!!!
@sunnyhidoto8584
@sunnyhidoto8584 18 дней назад
የማርቆስ ወንጌል ፩፮፥፮እርሱ ግን፦አትደንግጡ፤የተሰቀለዉን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ተነሥቶአል፥በዚህ የለም፤እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ። እኳን ለጌታችን ለመዳን ታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችኁ እግዚአብሔር ሊጁኒ ለሁሉችን ስለሰጠን ይመስገን ❤❤🙏❤❤
@sophoniasbekele2248
@sophoniasbekele2248 18 дней назад
AMEN
@fasikaseyaseb5305
@fasikaseyaseb5305 18 дней назад
ዋው አሪፍ ነው
@fatmaddcz4886
@fatmaddcz4886 18 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 18 дней назад
የቤቶች ቤተሰቦች እንኩዋን አደረሳችሁ ለትንሳሄ በዓል ❤🎈
@saadamohammed7345
@saadamohammed7345 16 дней назад
ቤቶችዬ እናመሰግናለን ❤❤❤❤ እንኳን አደረሳችሁ
@MamushManemo
@MamushManemo 13 дней назад
Ketarku gari fikr yazegn❤
@Hhh-rd7gp
@Hhh-rd7gp 14 дней назад
ይመቻችሁ ኑሩልን ❤❤❤
@user-di4sl4ri2r
@user-di4sl4ri2r 18 дней назад
Ilove this ❤❤❤❤❤
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 18 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂ቤቶች ይመቻችሁ
@dedachewletebo6688
@dedachewletebo6688 18 дней назад
Unkan la berane tinse adrasachu wude ye hagar lijoch❤❤❤❤
@MominaAbdela
@MominaAbdela 18 дней назад
እኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ ከክፍለ አገር ሁለይ ልጅች ይዠ መጥቸ ቦዶቤት ተቀምጠናል የማትፈልጉት ፍራሽ ልብስ ካለ ተባበሩን ብርዱ ገደለን
@super12star
@super12star 18 дней назад
አላህ ይድረስላችሁ😢
@MominaAbdela
@MominaAbdela 17 дней назад
@@super12star aminnn yarebbbb
@abdulaziz24049
@abdulaziz24049 15 дней назад
Inde abiye kirar😅😅😅
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 18 дней назад
😂😂😂😂 23:28 ምንም ቃል የለኝም እናንተን ምገልጽበት ❤❤❤❤❤
@user-ee1ob8dm1o
@user-ee1ob8dm1o 14 дней назад
ቤቶቶቶቶቶቶ ❤❤❤❤❤
@user-je2ss7io1l
@user-je2ss7io1l 18 дней назад
Hinkunan leetiinsaayee baal Adeersaachuu❤❤
@metikyeenatua
@metikyeenatua 18 дней назад
Enekani adersahu❤😍😍😘😘
@user-pd2zi7zl7o
@user-pd2zi7zl7o 16 дней назад
I ❤love betoch
@user-lw8nz6jk8m
@user-lw8nz6jk8m 18 дней назад
Well come betoch
@user-wo5gt3tg5q
@user-wo5gt3tg5q 18 дней назад
ይመቻቺሁ
@f-io7sj
@f-io7sj 12 дней назад
ክክክክክ😅
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 18 дней назад
ክክክክክክክኬ
@sofiaomer7719
@sofiaomer7719 13 дней назад
Wow ❤
@hiwotfentahun5382
@hiwotfentahun5382 14 дней назад
በፉርዱ😅😅😅😅
@SeenaaArsii
@SeenaaArsii 18 дней назад
❤️❤️❤️❤️❤️
@fufy2285
@fufy2285 18 дней назад
ሰላምቤቶች❤❤❤❤
@user-kf2ys1ic5q
@user-kf2ys1ic5q 18 дней назад
😂😂😂😂እረዘሩ
@GemilaTemam-bo2qn
@GemilaTemam-bo2qn 16 дней назад
😂😂😂እንካን አደረሳችሁ ቤተሠብእ
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s 17 дней назад
Good
@johannamahasha7900
@johannamahasha7900 17 дней назад
Betoch ende duro ayamirm ena erisite tamaliso yimitu
@nemerajorgo3372
@nemerajorgo3372 18 дней назад
ተዋህዶ ደግሞ ማንናቸው ብዙ ልጆች አሉአቸው ማለት ነው።
@user-lo2nf1su6e
@user-lo2nf1su6e 18 дней назад
❤️❤️
@nemerajorgo3372
@nemerajorgo3372 18 дней назад
ይህቺ ንግግር የቆራጡ መሪ የጎዋድ መንግሥቱ መሰሎኝ።
@neza6422
@neza6422 16 дней назад
ደምላይት ገዛቺ ክክክክክክክክክ
@user-qi5tw7ij6v
@user-qi5tw7ij6v 18 дней назад
❤❤❤
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 18 дней назад
❤❤❤❤😂😂😂😂
@dassalejdassalej8948
@dassalejdassalej8948 17 дней назад
Wwwwwww❤❤❤❤❤
@zahay4254
@zahay4254 14 дней назад
❤❤❤❤😂😂😂
@hjxjdnxnc9403
@hjxjdnxnc9403 18 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mduae2013
@mduae2013 16 дней назад
፧👍❤❤❤❤❤❤
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 16 дней назад
እንኳን ለብረሀነትንሳኤበአልበሰላም አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳዋን መልካም የትንሳኤበአል ይሁንላችሁ❤❤❤❤
@kaderawwal9920
@kaderawwal9920 18 дней назад
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Ethiopipian
@Ethiopipian 18 дней назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@alemsegedhabtesion4996
@alemsegedhabtesion4996 16 дней назад
ቤቶች ተበላሸ
@muehikma
@muehikma 16 дней назад
ዛሬ በጣም ልቤ የተሠበረበት የመሲ ሞት አለም ከቱናት
@AbdulbaqAmane
@AbdulbaqAmane 5 дней назад
መሲ ማን ናት እናት ሆና የምትሰራዋ ናት ወይ
@user-dm7zw1ep1k
@user-dm7zw1ep1k 18 дней назад
😂😂😂😂🎉🎉❤❤❤❤
@watcher6397
@watcher6397 18 дней назад
ዛሬስ ተሳቀቅሁ !!!
@user-gh1ns4rg8p
@user-gh1ns4rg8p 17 дней назад
ሀሊማ ቆንጆ
@Tigisthayme-wh1wo
@Tigisthayme-wh1wo 17 дней назад
Aliman siwadat❤❤❤
@user-ex9so7uw6s
@user-ex9so7uw6s 8 дней назад
😂😂😂
@user-bl8ze2yb5i
@user-bl8ze2yb5i 18 дней назад
Enkwan beslam betana la faseka bale beslam adresan adrsacu mlw yekrstna tekatay
@azizzaahmed9440
@azizzaahmed9440 13 дней назад
አሊማ ድራማውን ብታቆሚ መክርሻለው ካንቺ ጋር አልሄደም ምንም አያምርብሸም ድራማ ከሙሰሊም ጋር አይሄድም
@rozaragasa9518
@rozaragasa9518 18 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-js2lv2vz3r
@user-js2lv2vz3r 18 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@user-ue9ug4lt9z
@user-ue9ug4lt9z 18 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@robeltube8014
@robeltube8014 18 дней назад
ሐሊማ❤❤❤❤❤
@alemsegedhabtesion4996
@alemsegedhabtesion4996 18 дней назад
ይሄ የቴሌቪን ድራማ እየደበረ መጣ ልበል?
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 18 дней назад
ለምን😮
@AaAa-yx2wq
@AaAa-yx2wq 18 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@Asmaemumar
@Asmaemumar 16 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Далее
Первый продукт Apple моего сына!
00:40