Тёмный

Chicken and Rice ሩዝ በዶሮ 

Melegna | መለኛ
Подписаться 75 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

ሩዝ በዶሮ እግሩን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ የግብዓት እና የማጣፈጫ ቅመም አይነት እና መጠን
ይህ የምግብ ሚዛን ልኬት ለ 4 ሰው የሚሆን ነው
- 4 የዶሮ እግር
ዶሮውን ለመቀመም በሾርባ ማንኪያ ልኬት ፡
- 2 ዘይት ፣ ግማሽ የዶሮ ቅመም (የድንብላል፣ የከሙን፣ የቅርንፉድ፣ የቀረፋ እና የቱምሪክ ወይም እርድ ውህድ) ፣ ግማሽ የነጭ ሽንኩርተ ዱቄት ፣ ግማሽ ፓፕሪካ እና 1 የቡና ማንኪያ ጨው እንጠቀማልን
- ዶሮውን ከቀመምን በሃላ ከ1 ሰዓት እስከ 12 ሰዓት ያህል ፍሪጅ ውስጥ በላስቲክ ሸፍናችሁ ቅመሙ በደንብ ወደውስጥ ገብቶ እንዲዋሃድ ማስቀመጥ ይኖርባቹሃል
ዶሮውን ለመጥበስ ፡
- 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት እና 1 ደቆ የተከተፈ ሽንኩርት ጨምረን እንጠብሳለን
- ሽንኩርቱ መጠበስ ሲጀምር ዶሮውን አንድ በአንድ እንጨምራለን
ሩዙን ለማዘጋጀት፡
- 1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት እዛው ዶሮ የጠበስንበት ላይ እንጨምራለን
-2 ሺሪሚሪ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት እነጨምርና በደንበከተጠበሰ በሃላ
- 2 በትንንሹ የተከተፈ ካሮት እንጨምራለን
- ካሮቱ መጠበስ ሲጀምር 2 የሾርባ ማንኪያ የተከተፈ የፈረንጅ ቃሪያ እንጨምራለን
- 2 የሻይ ብርጭቆ በደንብ ቢያስ 4 ጊዜ የታጠበ ሩዝ እነጨምርና ለተወሰነ ደቂቃ ከአትክልቱ ጋር እናዋህደዋለን
ሩዙን ለመቀመመም በሾርባ ማንኪያ ልኬት፡
- 1 እርድ ፣ 1የነጭ ሽንኩርት ዱቄት እና 1 ቱምሪክ (ቱምሪክ ባይኖራችሁም ችግር የለውም) ጨምርን ለተወሰነ ደቂቃ እነጠብሰዋለን
- ከጠበስነው በሃላ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው ጨምረን መጥበሳችንን እንቀጥላለን
- ለተወሰነ ደቂቃ መጥበሻውን ከድነን በእንፋሎት እናበስለዋለን
- እንደየምትጠቀሙት የሩዝ አይነት በቂ የሆነ ሙቅ ውሃ እንከልሳለን
- ውሃውን ሊጨርስ ትንሽ ሲቀረው 4 የሾርባ ማንኪያ የተቀቀለ ሽንብራ እንጨምራልን ሽንብራው እንደ አማራጭ ነው አለመጠቀመም ይቻላል
- ሽንብራውን ከሩዙ ጋር ከቀላቀልነው በሃላ የጠበስነው ዶሮ ጨምረን ሩዙ ውሃውን ሙሉ ለሙሉ እስኪጨርስ ድርስ ከድነን በእንፋሎት እናበስለዋለን
- ውሃውን ሲጨርት ትንሽ የፈረንጅ ቃሪያ እና 1 ሎሚ ስላሽ ቆርጠን እንጨምርበታለን

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 62   
@ጹሆንአሽናፊ
@ጹሆንአሽናፊ 11 дней назад
ዋውው በውጭም አሪፍ የሩዝ በዶሮነው
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 7 месяцев назад
በጣም ቆንጆ ነው በተለይ ዶሮው መጠበሱ በጣም ያጣፍጠዋል 👍 ግን turmeric እርድ አይደለም እንዴ? I am watching from Washington DC. Thank you for sharing 🙏🏼
@fatimaali1413
@fatimaali1413 7 месяцев назад
Awo እርድ ነዉ
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 7 месяцев назад
Wow በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ 🇪🇹🇯🇴
@user-wx2pn3qg3h
@user-wx2pn3qg3h Месяц назад
አበሳነህ❤❤❤ማሻአላህ ከሳኡዲ
@barachealkaleb
@barachealkaleb 2 месяца назад
from Ethiopia Bless u chef
@user-dh3bs3zo7z
@user-dh3bs3zo7z 15 часов назад
ዋዉ
@ethopiaethopia8602
@ethopiaethopia8602 19 дней назад
Wawuuu ke beruti
@MakiMaki-em4iw
@MakiMaki-em4iw Месяц назад
ጀግና ወንድ ❤
@habibaadem7421
@habibaadem7421 7 месяцев назад
I am watching from Saudi Arabia
@mekonnenyohannesabera7444
@mekonnenyohannesabera7444 6 месяцев назад
ዋው USA
@Lenda-k8o
@Lenda-k8o Месяц назад
በጣም፣ቆጃንው፣ሳውዲአብንኝ
@shegak5217
@shegak5217 7 месяцев назад
From Ohio USA
@Shalome235
@Shalome235 3 месяца назад
መለነኛዉ ሽንኩርቱ አላረረም
@tekeabfisshaye5061
@tekeabfisshaye5061 4 месяца назад
Ke Holland thanks bro balemoya argehegnal
@lozamel8061
@lozamel8061 7 месяцев назад
ቲዩመራክ turmeric ማለት እርድ ነዉ
@user-nt3lj6rj3g
@user-nt3lj6rj3g 7 месяцев назад
awe
@ekramlemma6852
@ekramlemma6852 6 месяцев назад
ከአዲስ አበባ መጥበሻውን አስገዛህኝ አመሰግናለው
@lidacall2815
@lidacall2815 7 месяцев назад
እርጋታክ ከሙያክ ጋር በጣም ደስ ይላል ሚስትክ ታድላለች ❤❤❤
@ሰላምማንደፍሮ
@ሰላምማንደፍሮ 3 месяца назад
❤❤
@lilitesfamariam461
@lilitesfamariam461 4 месяца назад
Uganda 🇺🇬
@helentekle5381
@helentekle5381 7 месяцев назад
USA
@SaraYergha-zo2kf
@SaraYergha-zo2kf 7 месяцев назад
ከሳኡዲ በርታ ጥሩ ነዉ
@alemneshjufare
@alemneshjufare 3 месяца назад
Hawasa ethiopia
@user-dh3bs3zo7z
@user-dh3bs3zo7z 15 часов назад
እእሩዙ መታጠብ እንጂ አይዘፈዘፍም ማለትነው
@RabeyHussen-mw7yb
@RabeyHussen-mw7yb 5 месяцев назад
ከዱበይ ዋድማችን በርታልን
@amarechmekuriaw9233
@amarechmekuriaw9233 7 месяцев назад
wow🎉🎉🥰🥰
@almuza1000
@almuza1000 3 месяца назад
Tumric duket ena erd minf new liynetu
@huluncayeketema9313
@huluncayeketema9313 3 месяца назад
Ethiopia
@QwerQwer-rr8sh
@QwerQwer-rr8sh 3 месяца назад
ከሳኡዲ ❤
@yordajosue6855
@yordajosue6855 4 месяца назад
Ena ke ferance enamesegenalene
@nardibekele8138
@nardibekele8138 3 месяца назад
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 7 месяцев назад
የሳልመን አሰራር ብታሳየን 🙏
@RahelRicho-x5n
@RahelRicho-x5n 6 дней назад
የገላግሌ መጥበሻ የት አካባቢ ይገኛል አአ
@FitabasDolal
@FitabasDolal 6 месяцев назад
canada
@KalebKaesaye
@KalebKaesaye 2 месяца назад
Ke Manchester Salford
@gezahegndegefu4434
@gezahegndegefu4434 5 месяцев назад
Adise Ababa
@ruthitube5474
@ruthitube5474 6 месяцев назад
የትሀገር ነህ አንተ
@SekinaDu
@SekinaDu 5 месяцев назад
Lomi meda
@TsionsheferawBedane
@TsionsheferawBedane 7 месяцев назад
ከአ.አ የአየር ጤናዉ አለምባንክ
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 7 месяцев назад
Ere limta rice with chken
@SameraK-sj9xj
@SameraK-sj9xj 2 месяца назад
ዱባዪ
@SaraKelemu
@SaraKelemu 7 месяцев назад
አንተ ትለያለህ ጎበዝ ምትሰራው ሁሉ ነው ሚገባኝ ቶሎ
@noshortcuttoglory6443
@noshortcuttoglory6443 7 месяцев назад
ከአሜሪካ ቨርጂኒያ
@genettesfaye105
@genettesfaye105 7 месяцев назад
Men aynet shembera gobeze nehe berta
@yerusalembeirut3648
@yerusalembeirut3648 7 месяцев назад
ከ ዱባይ ነዉ እየተመለከትሁ ያለሁትን ግን ነጪ ጋወወን ብትለብሥ ጥሩ ነበር
@beautifuloromiya4288
@beautifuloromiya4288 7 месяцев назад
Tx
@MohammedFetu-c7t
@MohammedFetu-c7t 7 месяцев назад
Selam endyt nkYe Tomerir qwmame asera asayen ebakih
@GetamesayYenenh
@GetamesayYenenh 4 месяца назад
ሀዋሳ
@yetnayetteshome9023
@yetnayetteshome9023 7 месяцев назад
Ethiopia Addis Ababa
@AbebuTola
@AbebuTola 7 месяцев назад
ከጀርም ነው
@fatimaali1413
@fatimaali1413 7 месяцев назад
ዱባይ ነኝ አረ በሰደት አረጀሁ 😢
@maertizelalem8799
@maertizelalem8799 7 месяцев назад
ምንድነው ቶምሪክ
@lozamel8061
@lozamel8061 7 месяцев назад
እርድ
@eyoelbezabih6612
@eyoelbezabih6612 Месяц назад
አ,አ
@SaraKelemu
@SaraKelemu 7 месяцев назад
አንተ ትለያለህ
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 7 месяцев назад
ዴንቨር
@rozanuru608
@rozanuru608 7 месяцев назад
ሚስትህ በጣም ሰነፍ ነው የምትመስለኝ አንተ ባለ ሙያ ስለሆንክ
@tirhashadush4357
@tirhashadush4357 7 месяцев назад
ስለሚስቱ ምን አገባሽ ዝም ብለሽ ሚጠቅምሽን አትወስጂም ወረኛ
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb 7 месяцев назад
😅😅😅የኛ ሰው አይይይ
@barachealkaleb
@barachealkaleb 2 месяца назад
from Ethiopia Bless u chef
@yerusalembeirut3648
@yerusalembeirut3648 7 месяцев назад
❤❤
Далее
Chicken and Rice ሩዝ በዶሮ ታፋ
8:03
Просмотров 4,5 тыс.
Merab vs Sean underway!! 🚨 #ufc306
00:23
Просмотров 1,2 млн
ГОЧА ПРО NISSAN 400Z
00:51
Просмотров 38 тыс.
Egg Curry የእንቁላል ከሪ
10:08
Просмотров 8 тыс.
Ethiopian Rice with Goat Meat ሩዝ በስጋ
9:42
Просмотров 4,4 тыс.
በጣም ቆንጆ እርጥብ
4:45
Просмотров 12 тыс.
Ethiopian Tibs Wet ጥብስ ወጥ
9:31
Просмотров 11 тыс.
Chicken Mandi የዶሮ መንዲ
9:20
Просмотров 6 тыс.
Chicken Soup የዶሮ ሾርባ
11:01
Просмотров 2,8 тыс.