Тёмный

Chicken mendi with smokey rice//የዶሮ መንዲ እንዲሁም የጭስ ሩዝ አሰራር በጣም ጣፋጭ💯👌😋 

Bettwa's - የቤቷ
Подписаться 136 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

#ethiopianfood #food #special

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 63   
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
ሰላም ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏🥰 ስለሁሉም እያመሰገንኩ አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@Hanan-j7w1y
@Hanan-j7w1y 9 дней назад
ወው እህታችን እናማሰግናለን በጣም ምርጥ ጣፋጭ ያሆና ምግብ ናው🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 8 дней назад
ሐናንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@jjjhh4655
@jjjhh4655 7 месяцев назад
ያሚ ዋው በጣም ብሉኝ ብሉኝ የሚል አሰራር ነው በእውነት እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክልን የቤቲዋስ
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@tenad7309
@tenad7309 7 месяцев назад
ዋዉ ምርጥ የሩዝ አሰራር ነው:: ዶሮውንም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው:: ጎበዝ በርቺ እጅሽ ይባረክ🙏🏾
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
ጤናዬ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@konjeteweldemickael3453
@konjeteweldemickael3453 7 месяцев назад
በጣም ያምራል ግን የዶሮው ሥጋው መተፍተፍ(ሰንጠቅሰንጠቅ)የለበትም እንዳአስተያየት
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
ቆንጅዬ የእኔ ውድ ሰንጠቅ ሰንጠቅ ባይደረግም የፈረንጅ ዶሮ ይበስላል ብታደርጊውም ጥሩ ነው በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 7 месяцев назад
Betam des yelal betwwaye yeserut ejochesh yebareku !!! Bettye dorou yeferenj nw yeabesh negerign amesegenalew❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
ስመኝዬ አሜን አሜን በጣም ነው የማመሰግነው አዎ ዶሮው የፈረንጅ ነው🙏🥰❤
@hiwettesema6498
@hiwettesema6498 7 месяцев назад
እጅሽ ይባረክ
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 7 месяцев назад
Wow እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 7 месяцев назад
ሰላም በጣም ጎብዝ እጅሸ ይባረክበርች🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
ለታይዬ የእኔ ልዩ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Месяц назад
ማሻአላ ሀሪፍ ነዉ
@bettwascorner
@bettwascorner Месяц назад
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@kokitem7246
@kokitem7246 7 месяцев назад
የኔ ልዩ ሳልቀምሰው ጣፈጠኝ😘😘😍😍 የኔ ማር እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
ኩኪዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@nitsounitsou1534
@nitsounitsou1534 2 месяца назад
እናመስግናለን ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
እኔም በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@GNFxGojo
@GNFxGojo 7 месяцев назад
Wow betam yasgomejal ejesh yebarek❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@samra2515
@samra2515 7 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል አሠራር ነው oven ቢገባስ
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
ሰሚራዬ ይቻላል በጣም ጥሩ ነው የሚሆነው ቀባብተሽ ክተቺው ይሆናል ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 7 месяцев назад
ዋው ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@SayedAhmada-h9g
@SayedAhmada-h9g 18 дней назад
ግንውዷ የቀረበ ከወ ምትክ ሳልሳ ቢደረግበት ችግር አለው
@MedinaMuhammed-wu1ed
@MedinaMuhammed-wu1ed 7 месяцев назад
ዋውዋው ትለያለሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
መዲናዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@joelhabtetsion
@joelhabtetsion 7 месяцев назад
Betam Gobez balemuya inwedshalen ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
ጁዊል በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@tigest3176
@tigest3176 7 месяцев назад
Yitebareke yihoune betame arefi nwe gobze berchi
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
ቲጂዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 7 месяцев назад
Bettwa's betam arife new amesegenalewe 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
አስናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@helentesfazghi747
@helentesfazghi747 7 месяцев назад
Wow
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
ሔለንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 7 месяцев назад
በጣም ጎበዝ ነሽ ጠንክሪ ዉዷ🌹🌹❤❤😍😍
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
ሱሱዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@nounoulemma6806
@nounoulemma6806 7 месяцев назад
Berchi🎉 betam yamiral
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@YeshyeMarye
@YeshyeMarye Месяц назад
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Месяц назад
ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@asterghosn9831
@asterghosn9831 7 месяцев назад
Selma Bettwa endat nesh berchu arfi naw betam
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
አስቴርዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@adiamgebre8039
@adiamgebre8039 7 месяцев назад
እጅሽ ይባረክ በጣም ያስጎመጃል ዶሮው ገንፈል ነው ወይስ በስሏል? ዶሮ በመጥበሻ ሲጠበስ ውስጡ ስለማይበስል ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው በጣም አታብስዬው መንተክተክ ከጀመረ አንድ ሰባት ደቂቃ በደንብ ይንተክተክ እና አውጪው ይበቃዋል ከዛ ሲጠበስም የተወሰነ ፐርሰንት ስለሚበስል🙏🥰❤
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 7 месяцев назад
❤👌
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
ሀንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 7 месяцев назад
ላውሮ ቅጠል ምንድነው በ እንግሊዘኛ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
ሰላምዬ አሜን እኔ በላውሮ ነው የማውቀው ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 7 месяцев назад
ከሰል የማናአገኝስ
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 7 месяцев назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
አለምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 7 месяцев назад
Thanks Betty 💚💛❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
ስንዱዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@Yididiya-le1cw
@Yididiya-le1cw 4 дня назад
እጅሽን ቁርጥማት አይንካው
@bettwascorner
@bettwascorner 3 дня назад
ይዲዲያዬ አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🌻🌻🌻🙏😍❤🌻🌻🌻
@hiwettesema6498
@hiwettesema6498 7 месяцев назад
እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
ሒወትዬ አሜን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
Далее
Chicken and Rice ሩዝ በዶሮ
8:38
Просмотров 9 тыс.
iPhone 16 - презентация Apple 2024
01:00
Просмотров 116 тыс.
ቀላል የመዲ  አሠራር
13:03
Просмотров 199 тыс.