Тёмный

Derso Mels TV series Drama: Episode 40 ደርሶ መልስ ክፍል 40 

Derso Mels/ደርሶ መልስ
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 171 тыс.
50% 1

Derso Mels TV series Drama: Episode 40 ደርሶ መልስ ክፍል 40

Опубликовано:

 

22 июн 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 298   
@yemaryamkalkidanbekele4917
@yemaryamkalkidanbekele4917 5 лет назад
ከየትኛውም ጊዜ በላይ ለሀገራችን በፀሎት መትጋት ያስፈልጋል ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይጠብቅ
@mteklemtekle4270
@mteklemtekle4270 5 лет назад
Amen
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 5 лет назад
🌷ድሀ ማለት ሀብት ንብረት ገንዘብ የሌለው ማለት አይደለም!‼️🌷 #ድሀ___ማለት,,,,,,,,,,,,!! ♨ተስፋ የሌለው! ፣ ♨ህልም የሌለው! ፣ ♨አላማ የሌለው! ፣ ♨ራእይ የሌለው! ፣ ♨እምነት የሌለው! ፣ ♨ሰብአዊነትን ያጣ! ♨ፍቅር የማይገባው! ነው፡፡ እንደሰው አስብ. . . ‼️ጤናማ ጭንቅላት! ብሩህ ተስፋ! ጠንካራ እምነት!ባለህ አመስጋኝ መልካም ስብእና! ትልቅ አላማ! ንፁህ ልብ! እውነተኛ ፍቅር! ካለህ አንተ የዘለአለም ሀብታም ነህ፡፡" "ወዳጀ ድህነትን እንጅ ድሀን አትጥላ " ይህ የኔ ምርጫየ ነው::
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 5 лет назад
thank you
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 5 лет назад
ewenet new
@Birtukan21
@Birtukan21 5 лет назад
WOW
@user-er4ok4xs2f
@user-er4ok4xs2f 5 лет назад
እናመሰግናለን ዋውውውው
@truthforall2673
@truthforall2673 5 лет назад
እንኳን በሰላም መጣቹ መቼም አሁን ላይ ብዙ እራሳችንን የሚጨናንቅ ነገር ቢኖርም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ የሞቱትን ነፍስ ይማር
@eyerushoney6005
@eyerushoney6005 5 лет назад
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ጠብቃት ሞት በቃ በለን ለሞቱን ወገኖቻችን ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እመኛለሁ ያማል በጣም
@user-fs9kf4zh3s
@user-fs9kf4zh3s 5 лет назад
ደርሶ መልስ እንኳን ዴህና መጣችሁ ወገኖቸ በዱአ፣በፅለት እንበርታ ሀገራችን ላይ ሰላም ወሬ እንድነሰማ
@zuhrazuhra8342
@zuhrazuhra8342 5 лет назад
እንደ አባቸው ሞት ውስጤን ያቃጠለው ነገር የለም
@user-jy2qf8ex2l
@user-jy2qf8ex2l 5 лет назад
Zuhra Zuhra እኔ ጭራሽ እውነት አልመሰለኝም
@user-jg6cn3dp3p
@user-jg6cn3dp3p 5 лет назад
ወላሂ እህቴ እኔም የግርእሳት ነው የሆነብኝ እህህህህ
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 5 лет назад
እመቤት ማን ልበል ክክክክ የሆነ ቦታ አየሖወት ልበል ክክክክ ባልና ሚስት እዲህ ድራማ ሲሰሩ ሳቃቸው አለመምጣቱ
@Barri-Numu
@Barri-Numu 5 лет назад
ዉዷ የአገሬ ልጆች አሁን ያለው ችግሮች ወዴ ስላም እንመለስ አገራችን በፀሎት አትርሱ..! ደርሶ መልስ እንካን በደህና መጣችሁ
@deborahausauer5858
@deborahausauer5858 5 лет назад
I can’t wait until next week 😊 so proud of you Meaza ur such amazing writers 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 and I wish it’s 2 times a week
@skathayu8346
@skathayu8346 5 лет назад
ይሄ ድራማ እኮ የዘመኑ ሴራ ተኮለኞች ባለስልጣናት ቁጭ አድርጋችሁ ነው እምትስሩት ወ/ ሮ አስተር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ሀገራችን ስላማ ይስፍን
@user-tm5uf8kf3i
@user-tm5uf8kf3i 5 лет назад
ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግልን ኦረ መቾ ነዉ ከሰቀቀን ነፀዳ ህይዎት የምንኖረዉ እርስ በርስ ተገዳድለን ሀገሪቱን ማን ሊኖርባት ነዉ!!!የባሰ አታምጣ
@solianaafrata
@solianaafrata 5 лет назад
ተገቢ ነዉ የሄ ሁሉ መጥፋት የኔሶፍ እንኳን ደስ አለህ።እስኪ ሶፊን የምትወዱ በlike እንቁጠራቹ
@dalalsanyoura6370
@dalalsanyoura6370 5 лет назад
አዳዴ፡ፍቅርፍቅር፡ሲሸትደስ፡ይላል።
@siszawde9077
@siszawde9077 5 лет назад
የሰፈሬን ቆንጆ አገባ አገኛት መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቸው
@solianaafrata
@solianaafrata 5 лет назад
አፈሰችዉ ወሰደች።
@rihanahashem456
@rihanahashem456 5 лет назад
እንኳን ደና መጣቹ ደርሰመልሶች መሳይ እንኳን ደስ አለክ የአብርሀም የሳራ ያርግልክ
@seblet638
@seblet638 5 лет назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወይ ጉድ ሰሞኑን ድራማው ሁሉ ጠፍቷል ይገርማል እስኪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን በሉ እኔ ጨንቆኛል እናተስ ???
@maryamenata3962
@maryamenata3962 5 лет назад
እንካን በደህና መጣችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን መልካም ዜና የምንሰማበት ቀን ይሁንልን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን
@hajeebamoosa4725
@hajeebamoosa4725 5 лет назад
ameenn😍😍😍😍😘😘😘
@user-wl9zq2mu8h
@user-wl9zq2mu8h 5 лет назад
የዘነበ ቤት ተመኘሁ ሲያምርርርርርርርርርር
@lilibenthusen5317
@lilibenthusen5317 5 лет назад
😂
@hawialtu2139
@hawialtu2139 5 лет назад
ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ይላክልን ቸሩ አምላካችን መልካም የስራ ቀን
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 лет назад
ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ቸሩ ፈጣሪ ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@StarzxzEdits
@StarzxzEdits 5 лет назад
በዚ በማታ ብቻዬንማ አላይም lol ግን 1ኛ ስለሆንኩ በጆንያ ሙሉ ላይክ ነገ ስነሳ እጠብቃለሁ👍😜😁
@eteneshmandefro7040
@eteneshmandefro7040 5 лет назад
🤣🤣🤣🤣😂
@zuzuhusan3907
@zuzuhusan3907 5 лет назад
8 am mata hona inda😎😃
@StarzxzEdits
@StarzxzEdits 5 лет назад
@@zuzuhusan3907 ene us slalew ezi mata new lol
@yebabalijhabeshawit8537
@yebabalijhabeshawit8537 5 лет назад
Azitiye abiresh aye nbr genn kebad chgr lay neg eskii tselot please
@StarzxzEdits
@StarzxzEdits 5 лет назад
@@yebabalijhabeshawit8537 egziabher kaleshibet chiger cherso yawetash amen.
@hiwothabesha1503
@hiwothabesha1503 5 лет назад
አቤት አምላኬ ሆይ ለሀገራችን ሰላምን ስጠን እባክህን በቃቹ በለን😭😭😭😭😭😭
@user-ie2bu9se8u
@user-ie2bu9se8u 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🙏🙏🙏 ኢትጵያ ለዘላለም ትኑር ለሀገራችን ብልፅግና ደስታ ስላም ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይጠቅልን🙏
@egzeabhirtalaknew7394
@egzeabhirtalaknew7394 5 лет назад
ኣሜንንን
@ferzawudsalmon2080
@ferzawudsalmon2080 5 лет назад
ይሄ ድራማ እዴት ደስስስ እደሚለኝ አብሶ ሶፎኒያስ
@user-hx8jd1nq5n
@user-hx8jd1nq5n 5 лет назад
በትናትናው እለት ሂወታቸው ላለፉት ወገኖቻችን ነፍሳቸውን በአብረሀምና በኢሳቅ ጎን ያኑርልን ለአገራችንም ሰላም ያውርድልን
@ethiolove9444
@ethiolove9444 5 лет назад
AMEN
@alcatelphone8681
@alcatelphone8681 5 лет назад
Amen
@demospaewe2888
@demospaewe2888 5 лет назад
amen Amen amen
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
እባካችሁ ንገሩኝ ምን ሆነው ነው የሞቱት አልሰማውም
@hanamareyam6585
@hanamareyam6585 5 лет назад
ማህሌት ማሂ አሜን
@user-mc3qd2qj9b
@user-mc3qd2qj9b 5 лет назад
እንዴት አደርሽ እማማ ኢትዮጵያ 💚💛❤ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ክፉሽን በሩቅ ያድርገው ቸርቸሩን፣ያሰማን፣ሰላሙን፣ፍቅርን፣መስማማትን፣ይስጠን ፈጣሪ አገራችን ኢትዬጵያን ይጠብቃት 💚💛❤️
@ethiolove9444
@ethiolove9444 5 лет назад
AMEN
@aoun8429
@aoun8429 5 лет назад
መሣይ አገባ በለው ደሞ ሚስቱ ስታምር ውበት ጠፊ ነው መልካም ትዳር ይሁንልህ
@halimamossa2104
@halimamossa2104 5 лет назад
አወ።ታምራለች
@fatama1233
@fatama1233 5 лет назад
እንኳን ደና መጣችሁ አገራችን ሰላም ያድርግልን የምናየው የምንሰማው ነገር ሁሉ ከባድ ነው እመቤቴ ከጭንቅ ትገላግለን
@asterhaylu6831
@asterhaylu6831 5 лет назад
Amen amen amen
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 5 лет назад
ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ምድራችንን ለምለም ህዝባችንን ጤና ያድርግልን ።አሜን እባክህ ጌታሆይ የሞቱትን ነብሳቸውን ማርልን ያሉትንም በምህረትክ ጠብቅልን ።አሜን
@amen4980
@amen4980 5 лет назад
ቤዚ አንቺ በቃ ትችያለሽ👏👏የኔ ቆንጆ
@user-wl3id9ew8g
@user-wl3id9ew8g 5 лет назад
ሰላም ላገራችን ለሞቱት ገነት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያዘኑትን ያፅናናልን
@rosebelete9209
@rosebelete9209 5 лет назад
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሞት በቃ ይበለን አሁንስ በዛ ሰዎች ለሀገራችን እንፀልይ እባካችሁ 😭😭😭😭
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
ደርሶ መልስ እንኳን ደህና መጣችሁ ወገኖቼ በደአ በፆለት እንበርታ ሀገራችን ላይ ሰላም ወሬ እንድሰማ እውነትን ፍለጋ ነፍስ እየቀጠፉ በውሸት መንገድ ላይ በደም እየፃፈ ሳይገጣጠሙ በስራቸው ጠፉ♦ሰላም ለሀገራችን ይስጥልን
@hawaabbas3589
@hawaabbas3589 5 лет назад
እውነትን ፍለጋ ነፍስ እየቀጠፉ በውሸት መንገድ ለይ በደም እዬፃፈ ሳይገጣጠሙ በስራቸው ጠፉ😥 ሰላም ለአገራችን
@eteneshmandefro7040
@eteneshmandefro7040 5 лет назад
አሜን
@werkeayalew105
@werkeayalew105 5 лет назад
ለሞቱት ።ወገኖች ፣ነፍስ ይማ 😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ru4zl7ne9r
@user-ru4zl7ne9r 4 года назад
ክክክክክክ የመንግሰተ ሰማያት በረ ቁልፋ ብታገኝ ሰረሰረህ አትገባም ጥሩ አባባል ነወ ሶፊንያሰ የተዴበቀ ነገረ አይቀረወም ምናለ የተቀበረወን የኢትዮን ነዳጂ ብታወጣወ በል
@hhdnnd4238
@hhdnnd4238 5 лет назад
አቤት ደርሶ መልሶች በጣም ትመቹኛላቹ በተለይ አሌክስ ይመችህ
@hfjddjjd8486
@hfjddjjd8486 5 лет назад
በፈጠራችሁ ወገኖች ሁላችሁ እንደ እምነታችሁ ስለ ሀገራችን ዞሮ ዞሮ መግቢያችን ለሆነችው እናት ኢትዮ ፀልዩ በአምላካችሁ ፊት በእንባ ቅረቡ ሀገሬ እንደ ሶሪያ እንዳትሆን እየፈራው ነው ጌታ ሆይ ይቺን ሚስኪን ሀገር በምህረትክ ጎብኛት
@user-mj3mg3gf3b
@user-mj3mg3gf3b 5 лет назад
ዌል ብለናል ኧረ ለአገራችን ፀሎት አድርጉ ዲና ክክክክ እጨፍረት ለስካሬ
@user-qw4hj6eh9s
@user-qw4hj6eh9s 5 лет назад
ክክክክክክክ ወደው አይስቁ በዚ አጋጣሚ. ሳገባ ሚያዜምልኝ እፈልግ አለው😄😄😄
@eeoj4141
@eeoj4141 5 лет назад
ሰላም ደርሶ መልሶች እንኳን መጣቹ።ወገኖቼ ፀልዬ ፀሎት ለኢትዮጵያ
@senameskel8704
@senameskel8704 5 лет назад
Ametbeal gobze actor leke ede balesh Alex am proud of you. Meslshe sayhon honesh new yemtsri 😘
@mansikala1225
@mansikala1225 5 лет назад
ዲና 😂😂😂😂😂ሙሽሮች ማሬ ማሬ እንጨፍርለት ለስካሬ
@Hailegebireal
@Hailegebireal 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣቹ። የተቋረጠ መስሎኝ አዝኜ ነበር ፣ ስለመጣቹ ደስ በሎኛል።
@merryschannel8612
@merryschannel8612 5 лет назад
thanks I love this movie very much
@ayalayal4167
@ayalayal4167 5 лет назад
እናመሰግናለን ምርጦች
@danielnguse6868
@danielnguse6868 5 лет назад
Inkan beselam metu.
@SalamSalam-ze4gr
@SalamSalam-ze4gr 5 лет назад
ጃን ተሻለክ ጉሮሮህን?ሶፎኒያስ እንኳን ደስ አለክ መልካም ጋብቻ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
አዎ ተሽሌታል ሰው ዝም ብሎ ያካብዳል እንጂ ቀለል ያለ በሽታ ነው ብሎ ኢንተርቢ አድርጎ ነበር መሳይማ ፌኔትን ጥሎ ተሞሸረ እልሻለው
@yantefun9931
@yantefun9931 5 лет назад
Salam Salam subscribe me
@user-yk6uf4lm4i
@user-yk6uf4lm4i 5 лет назад
እግዚአብሔር አምላክ እባክህን ለአገራችን ሠላምን ስጠን እመብርሃን እማቤቴ አቺ ብስራት ሀገርሽን ጠቢቂያት
@bzmmzmzbzmnznz2709
@bzmmzmzbzmnznz2709 5 лет назад
yena tenafkeoch welcome ለኢትዮጵያ ሰላም Yebeza March man ende ager wedddddddddddd ET ET ET
@KokiLeme
@KokiLeme 5 лет назад
ምርጦቼ👌 welcome👍👍
@etyolove335
@etyolove335 5 лет назад
Well mertocha
@user-fp9by5cw3l
@user-fp9by5cw3l 5 лет назад
~በምልጀዋ ያመናቹ...ቅድስት ድንግል ማርያም ሰላም ፤ፍቅር ፤ትስጣቹ !👉🏿ከክፉ ነገር ትጠብቃቹ 👈መንገዳቹ የቀና ውሏቹ ያማረ ይሁን ~አሜን❤️~
@yohighness6167
@yohighness6167 5 лет назад
በጣም ነው ምትችሉት ግን ደስ ባላቹ ጊዜ አትልቀቁት
@mayamayi1399
@mayamayi1399 5 лет назад
እናመሰግናለን
@user-ej3mh6tu3y
@user-ej3mh6tu3y 5 лет назад
አንደኛ ሆኛለሁ ልየው እሰኪ እንካን በሰላም መጣችሁ እናመሰገናለን
@tsionlast2418
@tsionlast2418 5 лет назад
ጋይስ መዳምን በላይክ አናቷን በሉልኝ አቃጠለችኝ
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 5 лет назад
Ke Ethiopia hzbe Arbe yshalal
@genetyilma7780
@genetyilma7780 4 года назад
እኔ በጣም በጣም የማደንቀው ይህን ቲያትር የፃፈውን
@sadaahmed1902
@sadaahmed1902 5 лет назад
Enkuna selam metachehu
@user-zc9qr9nw5v
@user-zc9qr9nw5v 5 лет назад
*እናመሠግናለን*
@dahemighe2285
@dahemighe2285 5 лет назад
Bezi betam tchiyalsh gobez wedddd
@m.5431
@m.5431 5 лет назад
በሶፈኒያስ ሰርግ ምክንያት ነው የጠፋችሁት መልካም ትዳር ይሁንልህ
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 5 лет назад
ምወደው ድራማ
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 лет назад
ከየትኛውም ጊዜ በላይ ለሀገራችን በፆለት መትጋት ያስፈልጋል ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይጠብቅልን እንኳን ደህና መጣችሁ ደርሶ መልሶች የት ሄዳችሁ ነው ግን የጠፋችሁት
@user-mj9md8oh2r
@user-mj9md8oh2r 5 лет назад
ደስስስስ ባላቹ ሰዓትና ቀን ነው አይደል የምትለቁልን ምናለ ግን በሞራላችን ባትጫወቱብን
@samrawitabera6698
@samrawitabera6698 5 лет назад
ሰፍሰፍ ብየ እኮ ነው እምወደው ይህን ድራማ
@yadenetariku3124
@yadenetariku3124 5 лет назад
Well come
@user-cb7ic2xh9k
@user-cb7ic2xh9k 5 лет назад
Betam ameseginalehu
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 5 лет назад
wow👏👏👏👏👏👏❤💛💚
@user-wq9px7fv8m
@user-wq9px7fv8m 5 лет назад
ናፍቆቶቼ እንኳን በሰላም መጣቹልን
@addistelhun7745
@addistelhun7745 4 года назад
እህህ ቆይ የመቼ ነው በጣም ስናፍቃችሁ ነበር ምንም አይነት ድራማ ባይ አያረካኝም ደርሶ መልሶች እንኳን ሰላም መጣችሁልን
@user-nd4on3cn2e
@user-nd4on3cn2e 5 лет назад
ሶፍትን የምትወዱ
@zainabzainab9530
@zainabzainab9530 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-dl6nm7lu2o
@user-dl6nm7lu2o 5 лет назад
እኳን ደህናመጣችሁ አገራችንን ሰላምያድርግልን
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 лет назад
እንኳንም ደህና መጣችሁ ደርሶ መልሶች ለአገራችን ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን እንፃልይ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 лет назад
ዲና ፍታ ያልሽ ልጂ ክክክክክ ደስ ስትይ
@edutube3601
@edutube3601 5 лет назад
Sofanyas enqan des aleh yabrham yesara yarglachihu
@user-uk4xw8sl9s
@user-uk4xw8sl9s 5 лет назад
የባልና ሚስቱ ክርክር ተመቸኝ መቸም እኔ ቀርፃ ላይ ብሆንም ሳቄ ያመልጠኛን ክክክክ አለማየሁ ታደሰና ሚስቱ
@comment4934
@comment4934 5 лет назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶች አትጥፉ በናታችሁ
@Amharatimes1888
@Amharatimes1888 5 лет назад
Am first one
@user-je4di7jm8c
@user-je4di7jm8c 4 года назад
የዱሮው ሳሚ ነበር ለአመትባል የተስማማው
@tamritodawut6346
@tamritodawut6346 5 лет назад
ሶፈኒያንት መልካም ትዳር
@haanahaana1836
@haanahaana1836 5 лет назад
እንካን በሰላም መጣቹ ውዶች
@madinamohammad201
@madinamohammad201 5 лет назад
የት ከርማቹህ መጣቹህ ግን ለምን ነው የኢትዮጵያ ድራማ ጀምራቹህ የምጠፉት
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 5 лет назад
Madina Mohammad እኔ ሳስበው ይህ ድራማ ይወቅቱን የኢትዮዽያን ሁኔታ ስለሚያስብቅ በቅርቡ የሚታገድ ይመስለኛል:
@ethiopfrste5045
@ethiopfrste5045 5 лет назад
ሰርግ
@madinamohammad201
@madinamohammad201 5 лет назад
@@ethiopfrste5045 😂😂😂
@user-io7ll1iq8z
@user-io7ll1iq8z 5 лет назад
ለሞቱት ወገኖቻችን ጀግኖቻችን ነፍስ ይማር
@enatmesfin
@enatmesfin 5 лет назад
እንከን ደህና መጣችሁ
@IStyle714
@IStyle714 5 лет назад
ይሄ ድራማ ግን ኢትዮጵያ ስንት ሰአት ነው እሚታየው ልጆች ያዩታል? አንድ ሰው ሰው መግደል ቢፈልግ እንዴት መግደል እንዳለበት ዝርዝር መረጃ እኮ ነው የሰጡን ደራሲ አዘጋጅ ተዎናዮች አስባቹህበታል?
@ruthlove1462
@ruthlove1462 5 лет назад
በትክክል የኔም ጥያቄና አስተያዬት ነው።
@iloveethiopiaghh4132
@iloveethiopiaghh4132 5 лет назад
ደረሶችየ ምነው እልምይባላን የኔማሮችይተናፍቃችሁነበር
@hmyoutube4054
@hmyoutube4054 5 лет назад
ዉይ መጣችይ ያቋረጣቹት መስሎኝ ነበር
@user-vk1du3uw7y
@user-vk1du3uw7y 5 лет назад
ሙሽሮች ማሬ ማሬ ሙሽሮች ማሬ ማሬ እጨፍርለት ለስካሬ😂😂😂😂😂
@hiwotelove6423
@hiwotelove6423 5 лет назад
Enkuan Dena mexachu 💋💋💋💘💘like adrGugi atkeflubet☹☹☹😥😥😡😡🙄🙄
@hananmohamed265
@hananmohamed265 5 лет назад
Betam nsfkachugn neber enkuwan dena metachulign
@weynshet8024
@weynshet8024 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ግን የትከርሞችሁ ነው ልረሱ ትንሽ ቀርቶአችሁ ነበር እኮ
@selam9713
@selam9713 5 лет назад
የነቤዚን ፓርት ሳይ ፍቅር ፍቅር ሸተተኝ
@fikirtedachew5224
@fikirtedachew5224 5 лет назад
ጃን 👌👌👌👌
@saudi5469
@saudi5469 5 лет назад
ጥሎብኝ አቶ ዘነበ ያሳዝኑኛል
@shwa6143
@shwa6143 5 лет назад
ሶፎንያስ መልካም ጋብቻ
@TyobistaTyobista
@TyobistaTyobista 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@user-xz1rd7jm7s
@user-xz1rd7jm7s 5 лет назад
አቤቱ አምላካችን ሆይ ሀገራችንን ጠብቅልን ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተስቦቻቸው እና ለህዝቡ መፅናናትን እመኛለሁ 😭 ደርሶ መልስ እንኳን ደህና መጣችሁ ሶፍኒያ እንኳን ደስ አለህ ሰርግን አየሁ እድሜ ለኢንተርኔት ደስ ይላል መልካም ትዳር ወለዱ ክብሩ ቤዛዬ ደስ የምትለኝ ሰላምታዬ ይድረስሽ ማርዬ ❤😘💚💛❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ሰላሟ ይብዛልን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@user-ll1co3gh5o
@user-ll1co3gh5o 5 лет назад
ፍቅረኛ ብላቹሁ የያዛቹሁት እውድሻለሁ ስል ታምኑታላቹሁ እኔ መቸም የአሁኑን ጎደኛ ከልቡ ይወደኛል ያፈቅረኛል ብየ አላምንም
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 5 лет назад
በሚገባ አምነዋለሁ እኔ እወድሀለሁ የምለው ከልቤ ስለሆነ እሱንም አምነዋለሁ
@birtukankidane5454
@birtukankidane5454 5 лет назад
እኔ ደሞ እውነትም ውሸ
@user-rz3hs2zj6m
@user-rz3hs2zj6m 5 лет назад
እኔ አምነዋለው
@user-en8wq5cn8w
@user-en8wq5cn8w 5 лет назад
እኔ ደሞ ሶፍ እና ፌንት የእውነት ቢጋቡ ንሮ ብየ ተመኘው
@user-cx1hr2hp3k
@user-cx1hr2hp3k 5 лет назад
ሶፍንያ አገባኮ
@user-en8wq5cn8w
@user-en8wq5cn8w 5 лет назад
አውቃለሁ የኔ ቆጆ
@officialseblezz6103
@officialseblezz6103 5 лет назад
አረ ከየት ወድየ የት ለማንናዉም እኩያዉን አግኝቷል ፊልም ላይ እንጂ ትክክለኛ ህይወት ላይ ላይግባቡ ይችላሉ
@siszawde9077
@siszawde9077 5 лет назад
የሰፈሬን ቆንጆ አገባ
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
Lijemrachewu zari
@alemtesfayeh3936
@alemtesfayeh3936 5 лет назад
Safonya ekuwan dash yalh malikam gabecha hagrachinin salam Adergiln Lamotuti nabs yemar
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@addisgetachew7875
@addisgetachew7875 5 лет назад
የደርሶመልስ ያለ እረ የት ጠፋችሁ ቆይ ይህ ድራማ የሚለቀቀው በወር አንዴ ነው እንዴ እኔ እንደዛ እየመሰለኝ ነው ሶፌ ደሞ እንኳን ደስ ያለህ ያብርሀም የሳራ ይሀን
@memeyemame1447
@memeyemame1447 5 лет назад
enkuwan den metachu
Далее
እጣ  ፈንታ ክፍል 10 | Eta Fenta epsiode 10
43:02