Тёмный

Derso Mels TV series Drama: Episode 42 ደርሶ መልስ ክፍል 42 

Derso Mels/ደርሶ መልስ
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 238 тыс.
50% 1

Derso Mels TV series Drama: Episode 42 ደርሶ መልስ ክፍል 42

Опубликовано:

 

19 июл 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 397   
@user-bp9fq2kt6g
@user-bp9fq2kt6g 5 лет назад
የሀገሩ ሰላም የሚያስጨንቀው ዘረኝ ነት የሚያስጠላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ የናፈቀው ሀገራችን ሁሌም ኢትዮ ትኑር የምትሉ 💜💜 እንጂ ወደላይ
@dohaqtr7966
@dohaqtr7966 4 года назад
እረ ስታስጠሉ ደነዞች ከሶስታችሁ አንድ የተሻለ ይጥፍ
@user-bp9fq2kt6g
@user-bp9fq2kt6g 4 года назад
@@dohaqtr7966 ውርጋጥ አጭበርባሪ ምን ለማለት ነው
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 5 лет назад
ማነው ደርሶ መልስን እንደኔ የሚወዳቸው ሳየው የምር ነው የሚመስለኝ👍
@kasukkasu85
@kasukkasu85 5 лет назад
Ante sete Artestochi lamindenow Angatachu bado mihonow?
@ensallahtube702
@ensallahtube702 5 лет назад
ለሀገሩ የሚጨነቅ ሀገሩን የሚወድ ዘረኝነት ቅንጣት ታክል የሌለበት ዘረኝነትን የሚጠላ እጅ ያውጣ
@user-uo1wb1kc8q
@user-uo1wb1kc8q 5 лет назад
ማነዉ እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀዉ አባት ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረትህ ጎብኝልን 💚💛❤
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 5 лет назад
ምነው ስራ የለሺምዴ
@mamemame00mame13
@mamemame00mame13 5 лет назад
አሜን
@ethiolove9444
@ethiolove9444 5 лет назад
Amen🙏🏾
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 4 года назад
Amen
@samrawittadu9111
@samrawittadu9111 4 года назад
Amen Amen
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 5 лет назад
እግዚአብሔር ሲናገር.........ሙት ይነሳል እግዚአብሔር ሲናገር ......ዱዊ ይፈወሳል እግዚአብሔር ሲናገር.........ጎባጣ ይቀናል እግዚአብሔር ሲናገር.........ሽባ ይተረተራል እግዚአብሔር ሲናገር...........ዲዳ ይሰማል እግዚአብሔር ሲናገር..............እውር ያያል እግዚአብሔር ሲናገር...........የታሰረ ይፈታል እግዚአብሔር ሲናገር............ያዘነ ይስደሰታል እግዚአብሔር ሲናገር..........ያለቀሰ በሳቅ ይሞላል እግዚአብሔር ሲናገር.........ሰላም ያጣ ሰላም ያገኛል እግዚአብሔር ሲናገር..........ጠማማ ይስተካከላል እግዚአብሔር ሲናገር..........ባህር ይከፈላል እግዚአብሔር ሲናገር........ዲያብሎስ ድል ይሆናል እግዚአብሔር ሲናገር ሁሉ መልካም ይሆናል ክብር ምስጋና አምልኮት ውዳሴ ለእርሱ ይሁን አሜን/3/!!!
@godisgreat8538
@godisgreat8538 5 лет назад
Amen ተባረኪ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
አሜንንንን ክብር ለሀያሉ ጌታ ይሁን
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ቃል ብቻ ተናገር እናት ኢትዮጲያዬ ከህመሟ ድና ተፈዉሳ ልያት !!!
@user-iw4yx4mt6c
@user-iw4yx4mt6c 5 лет назад
አሜን አሜን አሜንንንን
@ruthlove1462
@ruthlove1462 5 лет назад
አሜን!!
@samrawitabera6698
@samrawitabera6698 5 лет назад
ተይ ማዓዛ ወርቁ ይህን ድራማ በጣም ነው እምንወደው በሳምንት አርጉልን
@kidanemhretenate7884
@kidanemhretenate7884 5 лет назад
እናንተዬ ድራማው ያመት ነው በነገራችን ላይ ይሄ ድራማ ምርጥ ነው ያላያችሁ ከመጀመሪያው ጀምራችሁ እዩት መሳጭ ነው እንደዚህ አይነት ድራማ የመጀመሪያ ነው የምሬን ከድራሲው ጀምሮ እስከ ተዋናይ ድረስ
@user-mx6kt3oe8x
@user-mx6kt3oe8x 5 лет назад
እውነት እኔ ክፍል 40 ነበር ያየሁት በጣም መሳጭ ነበር ከዚያ ከክፍል 1 እስከ 39 ድረስ በስድስት ቀን ጨረስቁት አይኔን እስኪአመኝ ድረስ ደስ የሚል ድራማ ነው
@undermysaviour
@undermysaviour 5 лет назад
የተከታታይ ድራማዎች ሁሉ አንደኛ "ደርሶ መልስ" አይሰለች አይጃጃል በጣም እናመሰግናለን።
@user-kd6fh3nw6h
@user-kd6fh3nw6h 5 лет назад
እንደኔ ፊሽንን የምትወድት የሚያሳዝናቹ እስቲ እጃቹን አውጡ ☝️☝️☝️☝️☝️
@elfmar9177
@elfmar9177 5 лет назад
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 5 лет назад
አዋሳላይ ያለው የሰላም እጦት ያስጨነቀው ማነው አገራችንን ሰላም ያድርግልን በሉ ።እስኪ እንፀልይ እባክቹ ያንዱ አገር ሲበርድ አንዱ አገር ይነሳል እንደው ምን ይሻላል?ፀሎት ይሻላል
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 лет назад
የሶፊ ጎደኞች በጣም ነው የምታስጠሉት ይቺማ ሴቷ ከሰው ለስው ድራማ ጀምርሽ ጆሮ ጠቢ ነሽ ሴፊዬ አይዞህ
@temrm6717
@temrm6717 5 лет назад
የኢትዮን ድራማ ሁሉ የሚቦንስ ነው ሶፍየን ሳሙልኝ
@enatmesfin
@enatmesfin 5 лет назад
ጉንጩን or ከንፈሩን
@samrawittadu9111
@samrawittadu9111 4 года назад
@@enatmesfin Kkkkkkkkkk
@enatmesfin
@enatmesfin 4 года назад
@@samrawittadu9111 ከንፈሩ ለ~~~ስለ ሆነ እኮ ነው ሃሃሃሃ
@mimomimo9471
@mimomimo9471 5 лет назад
በሁለት ቀን ውስጥ ከክፍል 14 እስከ 42 ድረስ አየሁት በጣም ደስ የሚል ደራማ ነው ደግሞ የቱርክ ሙሰልስል ጋር ይመሳሰላል
@mkelitealmayehu6948
@mkelitealmayehu6948 5 лет назад
እስኪ የዚን ድራማ ክላስካሉን እንደኔ የሚወድ
@fekerabza4945
@fekerabza4945 5 лет назад
ከዘመን ቀጥሎ ምርጫዎቼ ናቹ 💋
@babyman6209
@babyman6209 5 лет назад
ደርሶ መልስ ሲጀምር ከምደሰተው ይልቅ ...ሲያልቅ ምናደደው ይበልጣል ...ምነው ባላለቀ እያልኩ ነው ማያቹህ
@tsehaytsehay3677
@tsehaytsehay3677 5 лет назад
ያገሬ ልጅወች ምርር አለኝ ስደት የምታቁት ታቁታ ላችሁ ቀኑን ሙሉ ቁሜ የ3ስው ስራ እያስሩኝ ደመወ ዜ 100 ድናር ብቻ እዳልተፍ እናቴ እሳዘነችኝ እረ በማርያም እደምንም ድንግል ታውታሺ በሉኝ በፅሎታችሁ እስቡኝ ስውቹ መትፎ ናቸው እግዚአብሔር በምርቱ ያውታሺ በሉኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@jerusalem1324
@jerusalem1324 5 лет назад
እመብርሀን ትርዳሽ የኔ ውድ . ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ይድረስልሽ
@fanishkonju9176
@fanishkonju9176 5 лет назад
እም ብርሃን ትርዳሽ እህቴ ባህሪን ነሽ
@tinajabril48
@tinajabril48 5 лет назад
አይዞሽ እናት እመብርሀን ከጎንሽ ትሁን
@labibam6080
@labibam6080 5 лет назад
Tsehay Tsehay 😭😭😭አላህ ይርዳሽ
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 5 лет назад
Geta yrdash
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 4 года назад
በ3 ቀን ሁሉንም ክፍል አይቼ ጨረስኩ ምርጥ ድራማ ነው
@user-tm5uf8kf3i
@user-tm5uf8kf3i 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ!!! ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ 💚💛❤ ሰላም ለዚህ ምስኪን ህዝብ !!ሞት ለገዳዮች ..
@sintayonas8669
@sintayonas8669 5 лет назад
እስኪ እንደኔ በዚህ ድራማ ግራ የገባችሁ
@ruthlove1462
@ruthlove1462 5 лет назад
ዊይ ሶፊ ይሁና እኛና ተንኮላችን የሆነ ቀን ጠልፎ እንደሚጥለን አለማወቃችን ይገርማል!!
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 5 лет назад
አስደጋጭ ድራማ ነው ተኮር ካላሉ ውስብስብ ነው ወድጄዋለሁ መጨረሻው አይታወቅማ
@kidanemhretenate7884
@kidanemhretenate7884 5 лет назад
እያየሁት አልጠግበውም ምን ይሻለኛ ድራማ ሳይሆን የውነት ይመስለኝና ድራማ መሆኑን ሳስበው እናደዳለሁ
@user-cc3fl2ig7v
@user-cc3fl2ig7v 5 лет назад
የተጋነነ ኮሜንት ይሉታል ይህ ነው!
@kidanemhretenate7884
@kidanemhretenate7884 5 лет назад
@@user-cc3fl2ig7v ምንም የተጋነነ አይደለም ከመጀመሪያው አይቶ መፍረድ ነው ለብዙወች ምርጥ መሆኑ እርግጥ ነው እንዲያውም ያንስበታል የምር
@hanalove2920
@hanalove2920 5 лет назад
እኔ ባየው ባየው አልገባኝም
@myfullhope1272
@myfullhope1272 5 лет назад
@@hanalove2920 እኔ ለራሱ ዝም ብየ አየዋለሁ ግን ምኑም አይገባኝ ስፈልግ እያሳለፍኩ
@lilibenthusen5317
@lilibenthusen5317 5 лет назад
ክክክክ
@marrymulugeta6942
@marrymulugeta6942 5 лет назад
ምርጦች መጣችሁልኝ 😘❤❤😘 ምርጥ ድራማ ከምርጥ ተዋናዮች ጋር
@TyobistaTyobista
@TyobistaTyobista 10 месяцев назад
Yes of course
@yordibayu9096
@yordibayu9096 5 лет назад
ኧረ ፍስሃ በየሳምንቱ አታስለቅሰኝ ኡፍ ያንተ ፓርት ብቻ ውስጤ ሚቀረው የሳምት ሰው ይበለን
@frieyetewahidolij724
@frieyetewahidolij724 5 лет назад
አህዛብ እና መናፍቃንለዘመናት እቅድ ነድፈው ተዋህዶን ሊያጠፉ የመከሩትን ዘመን አሁን ስለተመቻቸላቸው ቤተክርስቲያንን ሊያጠፉ ቆርጠው ተነስተዋን እያንዳንድህ በዘር ተከፋፍለሄ ነገ ይሄ ላሊበላ አክስሱም ምድር ከብድ ዝቋላ እንደማይገባ ምን መተማመኛ አለህ ሲጀመርም በዘር መክፈል የጀመሩት ይሄን ፈልገው ነው ሁላችን እንፀልይ ስለ ቤተክርሰቲያን አወ በርግጥ ነገም ይሄን እንርሳው ይሆናል ሶማሌ ላይም ሰሜን ሸዋ ላይም ተቃጥሎ አንድ ሰሞን አውርተን ዝም አልን እነሱም ክፍተታቸውን ተጠቅመው ይሄው ሊያጠፉን ቆርጠው ተነሱ
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 года назад
አይዞሽ እነሱ ጋር ካለው ሜንጫ እኛ ጋር ያለው ሀይል ይበልጣልና ለግዜው ነውጂ ቤተክርስቲያንን የሚያምሷት ግን አይሳካካቸውም እነሱ ከምድር ይጠፋሉ እንጂ ቅድስት ቤተክርስቲያን አትጠፋም እኒህ የግራኝ አህመድ ልጆች ለጥፋት የተፈጠሩ
@meronmekonnen9049
@meronmekonnen9049 5 лет назад
ምን አለበት እንደ እራስ መሳም አይነት በኖረ እና እኛም በተሳተፍን እራስ መሳሞችን በተለየ የሚወዳቸው ማነው
@user-mx6kt3oe8x
@user-mx6kt3oe8x 5 лет назад
የዚህን ድራማ ደራሲ ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ምርጥ ደራሲ ብየሽ አለሁ ሲቀጥል ተዋናዮቹ ደስ ሲሉ። ድራማውን ዝብየ ሳስብ የግርማቸው ቤተሰብ ከራስ መሳም ድርጅት ሳያቁት ግብተውበታል።የነገ ሰው ይበለን መልካም ሰንበት ይሁንልን አሜን፫።
@user-oc8hq1nw7k
@user-oc8hq1nw7k 5 лет назад
የናፈቀኝ ድራማ እንኳን ሰላም መጣችሁ ስወዳችሁኮ
@user-fq3kb8sw6j
@user-fq3kb8sw6j 5 лет назад
ዛሬስ ወጉ ደረሰኝ አደኛ ነኝ እኩዋንሰላም መጣችሁ ደርሶ መልሶች አለክስን የምትወዱ እስኪ በላይክ አጅቡኝ አቦ
@user-iq6dk5sn4j
@user-iq6dk5sn4j 5 лет назад
ያመቱ ምርጥ ድራማ ማለት ይሄ ነው ምችት ይበላችሁ
@helenassefa9750
@helenassefa9750 5 лет назад
welcome love etheopian
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 лет назад
የራስ መሳም ስዋች በጂልማ ነው የምትስሩት ደስ ስትሉ አሁን በጣም ነው የምታምሩት
@rakiethiopia3558
@rakiethiopia3558 5 лет назад
ደርሶ መልሶች እንኳን ደህና መጣቹ ተናፍቃችኃል ❤❤
@mimimimibabb4889
@mimimimibabb4889 5 лет назад
ይህን ድራማ ባየሁ ቁጥር ድፍረት ጥንካሬ ያበርታታኛል በጣም ደስየሚልነውቀጥሉበት
@astuastu53
@astuastu53 5 лет назад
I Kuan beselam metachewu💐
@metasebiawubshetteklemicha1651
@metasebiawubshetteklemicha1651 7 месяцев назад
It is good 👍
@hijerak5737
@hijerak5737 5 лет назад
Well come
@bementfeker8334
@bementfeker8334 5 лет назад
ምርጥ ነው በርቱ
@user-cs3ip4ns8f
@user-cs3ip4ns8f 5 лет назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ደርሶ መልሶች👍👍
@rosebelete9209
@rosebelete9209 5 лет назад
ዋው የዛሬው ደግሞ ገራሚ ነው
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 5 лет назад
ዋውውው በርቱ 😙😙😙
@temrm6717
@temrm6717 5 лет назад
መለቀቁን አለመለቀቁጥ አይቸ ገና ወጣ ስል መጣችሁልኝ 💖
@user-og5nf4lp9t
@user-og5nf4lp9t 5 лет назад
ዋው እንኳን ደና መጣችሁልን
@mhilatemekoya2560
@mhilatemekoya2560 5 лет назад
Well came ምርጦች ,❤❤
@selammamo5619
@selammamo5619 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣቹ ደርሶ መልሶች
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 5 лет назад
በአመት ብቅ ብትሉም ተናፋቂ ናቹ በርቱ
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 5 лет назад
መሳጭ ድራማ ምርጥ ደራሲ ምርጥ ተዋናይ መገን ተዋናይወቹ ሁሉም ይችላሉ በቃ ቃላት የለኝም
@etyolove335
@etyolove335 5 лет назад
Well mertocha
@agareagare2120
@agareagare2120 5 лет назад
Sewadachu derso melsi
@betitube12
@betitube12 5 лет назад
well came
@messidia8350
@messidia8350 5 лет назад
እንኳን መጣቹ ተባረኩ
@user-sy4pl7fp6s
@user-sy4pl7fp6s 5 лет назад
ባይገርማቹ አላየውም ነበር በ 3 ቀን ነው 41 ክፍል አይቼ የጨረስኩት በጣም ነው የወደድኩት ይመቻቹ
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 лет назад
በጣም አረፍ ነው ግን አይንሽን ተጠቀቂ እሙ ብዙ ባርት ባንድ ቀን አትይ
@user-sy4pl7fp6s
@user-sy4pl7fp6s 5 лет назад
እሺ ማማዬ የኔ ውድ
@enatmesfin
@enatmesfin 5 лет назад
ሹ ማፊ ሾኮል ማፊ ማማ ቤት
@user-sy4pl7fp6s
@user-sy4pl7fp6s 5 лет назад
@@enatmesfin ፊ ሽግል ሀቢቢ አጋጣሚ ሰዎቼ ተሳፍረው ነበር
@hiwethiwet1513
@hiwethiwet1513 5 лет назад
Enem endanchew new bande ken Ayne eskifeze Ayche dereskubachew
@semutube2755
@semutube2755 5 лет назад
Wow begugut setebkachu naber enkahan beselam metachu sewedachu
@magicglass4533
@magicglass4533 5 лет назад
ውይ አዘኩ ፍስሃ 😭😭💚💛❤️
@Hana-tad6sa
@Hana-tad6sa 5 лет назад
እንኳን በሰላም መጣችሁልን
@user-mj3mg3gf3b
@user-mj3mg3gf3b 5 лет назад
ተቀድማችኌል ምርጦቼ ኑኑ ዘናበሉ
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 лет назад
ደንበኛ ክቡር ነው ደርሶ መልስ የት ከርማቹ ነው ግን😕
@tigistnegash4747
@tigistnegash4747 5 лет назад
መጥቻለውውው😘😘😘😘
@abillahabillah7359
@abillahabillah7359 5 лет назад
ዋው ራስ መሳም ፍቅር እየሆነ መቶል በርቱልን
@user-nz7rf3wv7s
@user-nz7rf3wv7s 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችው ደርሶ መልሶች
@amydenekew3854
@amydenekew3854 5 лет назад
Wooow Fiseha betam new yeserawe tewnawen
@user-rz2qs4jz3w
@user-rz2qs4jz3w 5 лет назад
ድራማው በጣም ያጓጓ ነበር ደሞ ደስ ይል ነበር ግን በሳምንት ቀርቶ በወር ሆነ የሚታየው እባካችሁ በሳምንት ቀጥሉበት
@minageorgo5855
@minageorgo5855 5 лет назад
እንኳን ደሕና መጣችሁ🙏🙏🙏
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 5 лет назад
welcome❤💛💚❤💛💚❤💛💚
@yosieftekeste3016
@yosieftekeste3016 5 лет назад
ኣንደኛ
@user-js5ts1my4e
@user-js5ts1my4e 5 лет назад
ዛሬውዶእህቴተመርቃ ደስስስብሎኛልእሲ ደስታሽንያብዛልሽበሉኝቢሊስ
@user-mx6kt3oe8x
@user-mx6kt3oe8x 5 лет назад
እንኳን ደስ አለሽ
@user-js5ts1my4e
@user-js5ts1my4e 5 лет назад
@@user-mx6kt3oe8x አመሰግናለሁ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 5 лет назад
እንኳን ደስ አለሽ
@user-sb9yd4zn7w
@user-sb9yd4zn7w 5 лет назад
Welcome
@user-ec1wy7iz6w
@user-ec1wy7iz6w 5 лет назад
ደርሶ መልስ የምርጦች ስብስብ🥰🥰
@Menelik27
@Menelik27 4 года назад
ወይ ኢትዬጵያ እየሆነ ያለው ይኽው ነው በጣም አዝናለሁ ከልቤ ያበሳጨኛል በተለይ ሰፎንያስ ላይ የሚደረገው ተንኮል ያሳዝናል። ደራሲዋን ግን ሳላደንቅ አላልፍም የኢትዬጵያ ልጆች እውነተኞቹ በእንዲህ ዓይነት የግሩፕ ግፍ ነው የሚማቅቁት እንዴት ያማል!! ባጠቃላይ ደርሶ መልስ ታሪኩ በአገሬ ንፁሃን ላይ የሚደረግ በደል የሥርዓቱ ብልሹነቱንና ከንቱነቱን የማይበት ተቋማት ለገንዘብ ብለው ወንድማቸውን እስከ ህይወት ፍጻሜ የሚቀብሩበት እውነተኛውም ሌባውም አብሮ ይጮሃል እንዴት ያሳዝናል!!
@akhtar9505
@akhtar9505 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁልን
@selamselam151
@selamselam151 4 года назад
Woooow
@user-xh6dj7jp2b
@user-xh6dj7jp2b 5 лет назад
ምርጦችበጣምእሚያጎጋነውግንበውቅቱብትለቁልንአሪፍነው
@leylaa7238
@leylaa7238 5 лет назад
እንኳን መጣቹሁ
@yenayena8676
@yenayena8676 5 лет назад
ዘረኝነት ሀገር ያጠፋል የሀገር ስሜት አልባ ያረጋል ምድራችንን እግዚአብሄር ይባርክ ዘረኛ አክቲቪስቶች ላይ ተጠቅሞ ሀገር ላይ ክብሪት የሚጭር መንፈስ እግዚአብሄር ይገስፀው
@ainaaina1672
@ainaaina1672 5 лет назад
በርቱልን
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
Well came blenal
@jitukebede1766
@jitukebede1766 5 лет назад
ደስ ትላላቹ
@user-fr2jz1vm5w
@user-fr2jz1vm5w 5 лет назад
ሶፊ ከሚሰራበት ድርጂት ከመስራት ማዳም ቤት መስራት አስር እጅ ይሻላል እንዴት እንዳሳዘነኝ 😢
@kedjakedja2305
@kedjakedja2305 4 года назад
43 44
@abaruunewtube3446
@abaruunewtube3446 5 лет назад
Wel come
@sarahbay3607
@sarahbay3607 3 года назад
ህዝቡ ፍትህን በራሱ ግዜ ማግኘት የሚገባስ ሰኣት ነው
@tirsitzewge5310
@tirsitzewge5310 5 лет назад
ወይኔ ሶፊ እንደ ቀለዱብህማ አይቀሩም
@addisgetachew7875
@addisgetachew7875 5 лет назад
ይህ ድራማ ለኔ ምጥ ሆኖብኛል በ15 ቀን መለቀቁን እያወኩ ከቅዳሜ እስከሀሙስ እጠብቃለው ይህን እራሱ ያየሁት ከለሊቱ 9 ሰአት ነው
@saragezae3039
@saragezae3039 5 лет назад
Me too
@user-ly8it6nl6b
@user-ly8it6nl6b 5 лет назад
ደርሶ መልሶች በጣም ነው ምከታተላቹ።አሁን ደሞ በጣም ግራስላጋባቹኝ ሳላደንቅ አላልፍም።አሁንም ቢሆን ከማየት አርቅም ወዳቹዋለው
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 5 лет назад
እኮን ደህናመጣችሁ 🌷❤
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 лет назад
ምስጋና ና አመትባል ብትጋቡ አሪፍ ነበር አዳም ፎንቃዬ
@sarahbay3607
@sarahbay3607 3 года назад
ህዝቡ ፍትህን በራሱ ማምጣት ያለብት ግዜ ይሄው ነው
@deborahausauer5858
@deborahausauer5858 5 лет назад
Menal beyekenu behon yeha dirama 😍 wededddddd
@serkeserke8304
@serkeserke8304 5 лет назад
welcome
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 5 лет назад
ጉድ ጉድ ዛሬ1ኛነኝ እካንደህናመጣችሁ👍👍👍👍👍👍
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 лет назад
Kkkkk gud gud mukatun alchelkutim chiger mawerati bahilechin new biye new 😀😃😃😂
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 5 лет назад
Yene mirtoch betam new miwedachu
@saramarta847
@saramarta847 5 лет назад
Diramwune alakim neber be 5 Ken kifel 41 derskugni betam wodijewalwu😘😘😘
@hanichoyenobelehanichoyeno8664
ፍስሀዬ የኔ ጌታ ሲያሳዝን
@user-mx8ku4gx2t
@user-mx8ku4gx2t 5 лет назад
😍😍😍💚💛❤
@tigstlove8211
@tigstlove8211 5 лет назад
ሰላም እደምን አመሻቹ እኔ እካን አሆን አላየውም ቦታ ልያዝ ብየ ነው ግን ቀሥ እያላቹ አትጋፉ😜😜
@saidsaida1409
@saidsaida1409 3 года назад
ጥሩ ነው
@temrm6717
@temrm6717 5 лет назад
ድራማውን አላውቀውም ነበር ከመጄመሪያው ጄምሬ በሁለት ቀን 42 ላይ ደረስኩ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 5 лет назад
በሁለት ቀን ?
@kdramaka2870
@kdramaka2870 5 лет назад
ሆ 24 ሰአት እያየሸ መሆን አለበት
@ssewayefikirsew3700
@ssewayefikirsew3700 5 лет назад
በሁለት ቀን ?
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 5 лет назад
ወይ ጉድ ስራ ፈት ነሽ መሰለኝ ከሆንሽም ለአይንሽ እዘኚለት እሺ ማማዬ
@user-mt3eb4ek2o
@user-mt3eb4ek2o 5 лет назад
ሆሆሆሆ ታድለሽ እኔ በሳምንትም ስንቴ እያቋርጥኩ እደማየዉ ብታይ
@user-jz5fx2ww8f
@user-jz5fx2ww8f 5 лет назад
አቦ እጃቹ ይባረክልኝ እንዲ ውስብስ አርጉና እኛም ውስብስብ እንበል እንጂ
@Ethiopian729
@Ethiopian729 5 лет назад
እንደ ሰንሰለቶች እንዳትበላሹ👌
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 5 лет назад
Mama Ethiopia እኮ
@Ethiopian729
@Ethiopian729 5 лет назад
Giveyanesh Nagussie 😂😂😂👍👍
@user-ls8so4hh2t
@user-ls8so4hh2t 5 лет назад
ፍሰሀ ሲያሳዝን ኡፍፍ አሁንስ በትልሽ በትልቁ ሆድ ይብሰኛል
Далее
МАЛОЙ И РЕЧКА
00:36
Просмотров 277 тыс.
Workshop | AI: A Serious Look at Big Questions (360°)
2:34:24