Тёмный

Derso Mels TV series Drama - S02 Episode 20 ደርሶ መልስ - ክፍል 20 በፋና ቴሌቪዥን 

Derso Mels/ደርሶ መልስ
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 138 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

14 сен 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 294   
@ioananica9995
@ioananica9995 5 лет назад
ምርጥ ድራማ ነው ለገባው አይ ጭቂላት like አርገዋለው ኑርልን
@tizufikertizufiker3502
@tizufikertizufiker3502 5 лет назад
በአይነቱና በአቀራሪቡ ለየት ያለ ድራማ ነው አልገባንም የምትሉ የቀበሌ ድራማ ማየት የለመዳችሁ ናቹ እስኪ ምኑ ነው ግራ ሚያጋባው? እንደኔ የገባችሁ
@lemlemlemlemkebatel9826
@lemlemlemlemkebatel9826 5 лет назад
Tizu fiker Tizu fiker አትፍረዱብን ኖሮነው ግራይጋባን
@alainexpohi5712
@alainexpohi5712 4 года назад
Tizu fiker Tizu fiker jkupu
@degenitkefubezezeminpia1826
@degenitkefubezezeminpia1826 4 года назад
Yekebele derama 😂😂😂😂😂
@user-we4dp1mg9e
@user-we4dp1mg9e 5 лет назад
በሉ ተኙ ኩራዙን ላጠፋው ነዉ:: ማነሽ በሩን በሙቀጫው አስደግፊው ዋ ታዘርፊኛለሽ!!!
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 5 лет назад
ድንግል ማርያም እናቴ ናት ድንግል ማርያም በማመኔ ሰመረ ዘመኔ kkkkkkkkk ወይ ትዝታየን ቀሰቀሺብኝ ገጠሬ ነኝ
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 5 лет назад
ድንግል ማርያም እናቴ ናት ድንግል ማርያም በማመኔ ሰመረ ዘመኔ ባይሆን ድሮ ነበር ኩራዝ ዛሬ የለም መብራት አለን
@user-co3xm2cn8v
@user-co3xm2cn8v 5 лет назад
ድንግል ማርያም እናቴ ናት ድንግል ማርያም በማመኔ ሰመረ ዘመኔ የአያቴን ቤት አስታወሽኝ ውይ አያቴ አዳዳ እንዴት እደናፈቀችኝ ብታዩ ኡፍፍፍፍ
@afewrkreda4588
@afewrkreda4588 5 лет назад
እረ ሼም ነው
@user-dg8cd5tl2g
@user-dg8cd5tl2g 5 лет назад
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃💔💔💔💔😙😙😙😙
@solianaafrata
@solianaafrata 5 лет назад
የምወደዉ ልጅ ሶፎኒያስ እንኳን አደረሳቹ ደርሶ መልሶች።አዲሱ አመት ከእናንተ ጋር ፈታ እንላለን።
@hwj8911
@hwj8911 5 лет назад
ዛሬ በጣም...... ደብሮኛል በላይክ አዝናኑኝ ውዴቼ♥♥♥
@s.a.w5986
@s.a.w5986 5 лет назад
አደርግሻለሁ ደሞ ለላይክ ታዳ አቺም ሰብስክራይብ ማድረጉን እዳትረሽ
@hwj8911
@hwj8911 5 лет назад
@@s.a.w5986 አደረኩልች ማሬ
@user-ox3un1mv5v
@user-ox3un1mv5v 5 лет назад
ኮመንትም መረኩልሽ ደሞ አይደብርሽ ምናባቱ
@minageorgo5855
@minageorgo5855 5 лет назад
ደርሶ መልሶች በጣም ድንቅ ስራ ነው ደጋግሜ ነው የማየው በደንብ እንዲገባኝ በዚሕ አጋጣሚ ፊሽ (ፍስሐ) በጣም ያሳዝነኛል ፡፡ መልካም ሳምንት፡፡
@mesitube153
@mesitube153 5 лет назад
ምርጥ ድራማ ነው በርቱልን ሆ ጀማሪዎቹ እንኳን እኮ አዲስ አይምፕስሉም
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 5 лет назад
ጎበዝ ፊልም ስናይ መጀመሪያውን አይተን መጨረሻውን እናቃለን ፣ እደዛ ሆኖ ነው መሰለኝ ይሄ ድራማ ለአብዛኞቻችሁ አልገባ አላችሁ በደብ ልብ በሉና እዩት ምን ይዞ እደሚያልቅ ማለቴ ድራማው እራሱ ካልተቋረጠ ለመመራመር ይረዳል ሉክ
@user-mo7bx3cx6c
@user-mo7bx3cx6c 5 лет назад
ዊይ አገር ልገባ 10 ቀን ግን አገራችን ሰላም የላትም ወደት እን ሂዲ አላውቅም ጌታየ ሆይ ፍቅር ስጠን ማስተዋልን አድለን
@las3378
@las3378 5 лет назад
ምን ሀገር አለና ነው ሀገር የሚገባው ወገን ወገኑን በድላ እየጨፈጨፈ እየገደለ
@hayatjemal4436
@hayatjemal4436 5 лет назад
ቲጂ ስዴተኛዋ amin konjo beselam gibi
@user-mo7bx3cx6c
@user-mo7bx3cx6c 5 лет назад
@@las3378 በጣም ያማል 😭😭
@user-mo7bx3cx6c
@user-mo7bx3cx6c 5 лет назад
@@hayatjemal4436 አሜን
@user-jg6cn3dp3p
@user-jg6cn3dp3p 5 лет назад
እረ አትሂጅ የእኛ ስደት ይሻላል ከነዛ ቄሮ አዎች ደምሽ እንዳይጠጥት
@user-hi3vs7vt5p
@user-hi3vs7vt5p 5 лет назад
እስኪ ዛሬስ በግርምሽ ይሁንባቸው ላይክ ግጩኝ
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 5 лет назад
ይሄ ድራማ አሁን እየገባኝ ነው ዋው በጣም እያማረበት ነው
@Inetmsfin
@Inetmsfin 5 лет назад
Welcome ዓርብ ለት ሃገሬ ኢትዮጵያ እሄዳለው ሰላም ገቢ በሉኝ
@user-in7mu3sl6x
@user-in7mu3sl6x 5 лет назад
ይህን ድራማ ለመረዳት ድግሪ መያዝ ሣያሥፈልግ አይቀርም
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 4 года назад
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@susukejora5173
@susukejora5173 4 года назад
ለምን ያስፈልጋል እንዴውም ያልተማር ይሻላል ባይ ነኝ
@user-vd5je4ji7q
@user-vd5je4ji7q 5 лет назад
ፊሽና ማለዳን በጣም እወዳችዋለሁ
@user-qr6gj1qj5h
@user-qr6gj1qj5h 5 лет назад
ይህ ድራማ አሪፍ ነው ግን ቅጭላት ይፈልጋን ለተመልካች
@selensele
@selensele 5 лет назад
ትክክል
@jemilayeallahbariyahclasic9056
Ve Ghe kkkkk yegna kichilat madem azurwalechi 😐😐
@haniharar735
@haniharar735 5 лет назад
Awo😃😃
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 5 лет назад
ትክክክል እኔማ ምንም አልገባኝ አለ
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230
Betam
@kidstabera898
@kidstabera898 5 лет назад
ዋው የዛሬው ደግሞ በጣም ደስ ይላል በርቱ አምላክ ይርዳቹ
@zelagerma4040
@zelagerma4040 5 лет назад
እንካን፡ደና መጣችሁ ደርሶመልሶች ግሩም ድራማ ነው በርቱ
@hewanhailu3385
@hewanhailu3385 5 лет назад
Betam arif new bertulgh
@konjitgutema6965
@konjitgutema6965 5 лет назад
Enkune adrsach bswe agre yalchwe yagra laguche mchwe adse amt yasbnwe tsaktu lagrchne merat yabekane 😍😍😘😘💚💛❤
@user-xb9vj7nb4z
@user-xb9vj7nb4z 5 лет назад
እናመሰግናለን
@AlamalamAlam-cy2vh
@AlamalamAlam-cy2vh 5 лет назад
V good
@yadenl2676
@yadenl2676 5 лет назад
Enkan dena metchu selam le Ethiopia 💚💛❤ adis abeba yehulum Ethiopiawi nat ye andi biher satihon
@shtayesharew7786
@shtayesharew7786 5 лет назад
ቀጥሉበት በዚ አያያዝ እኔም የራስ መሳም አባል ሄኜ እራሴን እንዳላገኘው
@user-ys4zm4xo5m
@user-ys4zm4xo5m 5 лет назад
ዋው አሪፍ ነው ቀጣይ ሳምንት በሰላም ያድርሰን እናመሰግናለን
@haniharar735
@haniharar735 5 лет назад
Thank you Baza sewdshe😍
@haniharar735
@haniharar735 5 лет назад
Abel babi awo
@jelenetenkolu9411
@jelenetenkolu9411 5 лет назад
Well came dear
@birtukan2970
@birtukan2970 5 лет назад
ዋው እናመሰግናለን
@addisalemayehu60
@addisalemayehu60 5 лет назад
የቴሌቪዥን ድራማ ማለት ይሄ ነው ማስታወቂያ የለው ተመልካች አይረብሽ በጣም ደስ የሚል ነው በርቱ መልካም አዲስ ዓመት
@sahardumyati2256
@sahardumyati2256 5 лет назад
Yamerale eni gabetogale
@saramorka7745
@saramorka7745 5 лет назад
እናመሰግናለን 💚💛♥
@user-gi2nh5wr5p
@user-gi2nh5wr5p 5 лет назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር
@zinabunegn4587
@zinabunegn4587 5 лет назад
well come
@messidia8350
@messidia8350 5 лет назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኩ
@eteneshshiferaw2271
@eteneshshiferaw2271 5 лет назад
እናመስግናለን
@mohamedosman6917
@mohamedosman6917 5 лет назад
Derso melsi enkan besalm metachu Mirtoch enamesegenalen
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
well come derso melsoch wey begugute sitbkachu metachuligne
@user-oo4ut3yl7e
@user-oo4ut3yl7e 5 лет назад
በጣም አስተማሪ ነዉ
@selinasweet8010
@selinasweet8010 5 лет назад
Thank u
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
Enamesegnalen
@user-zy7fl2bl8z
@user-zy7fl2bl8z 5 лет назад
ወይ ጉድ ምንጉድ ይሆን ይህ ድራማ መዳም ትሙት ግራ ገብቶኛል
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 5 лет назад
Well come tenafakewoch😘😘
@susuhassen1754
@susuhassen1754 5 лет назад
ይባስ አወሳሰባችሁት እያየሁት ያልገባኝ ይህ ድራማ ነው😣
@user-us7qf6mu3x
@user-us7qf6mu3x 5 лет назад
susu hassen ልክነሺ
@user-lb8dz6wq5e
@user-lb8dz6wq5e 5 лет назад
well oll maroch ❤ wdddddd 😘
@seblekasu9340
@seblekasu9340 5 лет назад
ደርሶ መልሶች ሳላስበው እኔም እናተን ሆንኩኝ ሴት ልጅ በራስ መተማመን ሲኖራት አደንቃለሁ በነገራችን ላይ እኔም እዲህ አይነት ነገር ይመስጠኛል ተመችታችሁኛል
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 5 лет назад
ልየው እና ኮሜንቴን ዱቅ አደርጋለሁ😍😍😍😍 መልካም እይታ
@user-kd6fh3nw6h
@user-kd6fh3nw6h 5 лет назад
ወይኔ ደርሶ መልስ የሚያጎጎ ድራማ ነው
@ainaaina1672
@ainaaina1672 5 лет назад
በርቱልን
@user-tr6ti4ot7t
@user-tr6ti4ot7t 5 лет назад
ሱሶቸ ውይይይ እንኳን መጣችሁልን
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 5 лет назад
ወይ ራስ መሳም ግራ ግብት አደርጋችሁኝ ፓሊስ ናችሁ ወይስ ምን ክክክ ግርምሽ ክክክክክክ ቀለሜን ስከሚገፍ ክክክ እዳይዘጋ እዳያዛጋ ክክክ
@user-ol9wb9xm1t
@user-ol9wb9xm1t 5 лет назад
ዌል እንኳን ደህና መጣችሁ ባዲስ ዘመን የመና እና የራስ መሳም ድርጅት ሚስጥሩን ግለፁልንንን
@rahilrahil5626
@rahilrahil5626 5 лет назад
Yes iknan dena metachu miritoch
@tgtg8643
@tgtg8643 5 лет назад
wawww wel com
@yaltnorlejent7810
@yaltnorlejent7810 5 лет назад
Wow yemiwedachu enkwan dena metachu
@user-rp3jt6jb1p
@user-rp3jt6jb1p 5 лет назад
በጣም አንጋፋና ምርጥ አርቲስቶች አላችሁበት ቆይ ታዲያ ለምንድነው ድራማው ሚስጥርና ድብቅ የሆነብን ለምን ግልፅ አታረጉልንም? የራስመሳምና የመና ነገር እንቆቅልሽ ነው የሆነብን 😏😏😏
@zenateqmu5878
@zenateqmu5878 5 лет назад
መናም አብራቸው ነው የምትሰራ በዲብቅ
@user-mt3eb4ek2o
@user-mt3eb4ek2o 5 лет назад
በጣም ግልፀ ድራማ ነዉ በደብ አስታዋ
@user-cm7hw8lg3j
@user-cm7hw8lg3j 5 лет назад
Wellcome wdoch
@mitaaster2462
@mitaaster2462 5 лет назад
በጣም አጛጊ እየሆነ ነው ደስ ይላል
@seragetusaragetu1319
@seragetusaragetu1319 5 лет назад
Waw zare gena 2 honku
@lemlemlemlemkebatel9826
@lemlemlemlemkebatel9826 5 лет назад
ዋዋዋዋ ይበደነው በጉጉት ነው ይለሁት በጣም ምርጥ አንደኛነው
@hhdnnd4238
@hhdnnd4238 5 лет назад
እራስ መሳም ኪኪኪኪ ጉንጭ መሳም በሉት ምርጭ ነው በርቱ
@emmyemmy2592
@emmyemmy2592 5 лет назад
የኔ ምርጦች ስወዳቹ እኮ
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 5 лет назад
😍😍😘😘😘ድራማ ካንጀቱ
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 5 лет назад
ቀጣዩ ክፍል እስኪለቀቅ በጉጉት ጠብቄ በፍቅር እምከታተለው ድራማ 100% አዝናኝ አስተማሪ ለገባው ስው ብቻ ጽድት ያለ ድራማ ነው በርቱልን::
@user-hs4xn3er8n
@user-hs4xn3er8n 5 лет назад
ዋውው
@amriyyaajman9767
@amriyyaajman9767 5 лет назад
አለን አለን
@ethiolove1202
@ethiolove1202 5 лет назад
የግርምዬ አድናቂ እስኪ ወጣ ወጣ በሉ 😜 ጥሎብኝ በፍቅር ነው ምወደው ❤
@helensahle6071
@helensahle6071 4 года назад
😁👍
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 5 лет назад
የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ
@ferzawudsalmon2080
@ferzawudsalmon2080 5 лет назад
ይሄ ድራማ...አሪፍ ነው ስላወሳሰባችሁት እናመሰግናለን.....ድራማውን እስክረዳ መስከረም ጠባ.....ተዋናዮቹ ደስ ይላሉ..ለዛ በደመነብስ..ማየው
@user-ib8so1lz6f
@user-ib8so1lz6f 5 лет назад
ዊል ተናፊቂዎችየ መጣቹህልን
@ayalayal4167
@ayalayal4167 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ😘😘
@user-pd4hk1ss1v
@user-pd4hk1ss1v 5 лет назад
Wow
@weynlove6256
@weynlove6256 5 лет назад
wow enkwen dena metachu
@etsehiwoteabau5281
@etsehiwoteabau5281 5 лет назад
እንኳን አደረሳቹህ ለአመቱ አቦ ዛሬ መስከረም አምስት ነው
@tigistbefikadu9217
@tigistbefikadu9217 5 лет назад
gayse betam harif drama new wow
@etyolove335
@etyolove335 5 лет назад
Well
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 лет назад
Atkoyu❤
@ousmanmuhie1405
@ousmanmuhie1405 5 лет назад
naic
@kaditubeethiopians1226
@kaditubeethiopians1226 5 лет назад
Wooww
@genet1091
@genet1091 5 лет назад
የማይረዳኝ ድራማ ቢኖር ይሄ ነው
@yenanshibehulu7139
@yenanshibehulu7139 5 лет назад
እናመሰግንአለን ውዶች
@user-id6ng6pr5q
@user-id6ng6pr5q 5 лет назад
ደርሶዎች እንኳን ደህና መጣችሁ
@ddt826
@ddt826 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ማሮች😍😍
@meti277
@meti277 5 лет назад
Derso melis 💕💕👍👍👍👍
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 лет назад
ይሄ ድራማ ግራ ያጋባል ግኖ ደግሞ እወደዋለሁ
@user-ki8bv1ny7c
@user-ki8bv1ny7c 5 лет назад
ስወዳቹ ደርሶ መልሶች
@user-yi7pv7dy7d
@user-yi7pv7dy7d 5 лет назад
well
@elsangussu6278
@elsangussu6278 5 лет назад
Wawwwwwwwww btam yamral lemjmrya gez mechrshawen mawok yemaychal
@beteltumiso4698
@beteltumiso4698 5 лет назад
ye Ahad abat ljochun lemadan blo wenejel mesrat lijemr new malet new uuuufffff lemawek betam guaguchalew
@heahea67
@heahea67 5 лет назад
በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ሚኖር ደርሶመልስነው ብቻ የመጨረሻችሁን ማየትነው የጎጎሁት
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 5 лет назад
በለው ጥፊ 👍👍👍
@kukukokita6583
@kukukokita6583 5 лет назад
እስቲ እንደዚ ረቀቅ ያለ ድራማ አሳዩን ዘመን የሚሉትማ ተጫወተብን በርቱ
@user-xl5ww9sk2z
@user-xl5ww9sk2z 5 лет назад
well mrtoche
@user-du4no1oh9y
@user-du4no1oh9y 5 лет назад
እነ ቅዝትእንኳንደህናመጣችሁ
@wuudwuud7918
@wuudwuud7918 5 лет назад
እንደዚህ ሊቤን አጠላጥለቹ አንደትቀሪጡቲ 💜👍
@talgutalgu510
@talgutalgu510 5 лет назад
@user-pv3xq1gc7j
@user-pv3xq1gc7j 5 лет назад
ዌል ደረሶመልሶች
@derejehundito5802
@derejehundito5802 4 года назад
Baki Samuel yalew nagri tamachitognal rasochi iyasaduni kaqaxalu raseni beta mangist agagnalo sill wow
@rtrt1943
@rtrt1943 5 лет назад
እወዳቸዋለሁ ደርሶ መልሶች
@user-xo3vm7gy6o
@user-xo3vm7gy6o 5 лет назад
1 nage wellcom
@acdd9975
@acdd9975 5 лет назад
Tmar Ahmad
@abewbm5821
@abewbm5821 5 лет назад
ጋሽ ደበበ ( በትወናም በቲአትርም) ተፈሪ አለሙ( በስነ ፅሁፍ መነባንብ እና በትወና ) አሌክስ ( የእገሬ ልጅ -> የሐረር ) አዜብ ወርቁ ( የማደንቅሽ ) ሁላችሁንም እወዳችሁአለሁ
@hayemiyemaryamelegmekurya1638
@hayemiyemaryamelegmekurya1638 5 лет назад
Wow enkan dehena matchhu
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 лет назад
የማይገባኝ ድራማ ይሄ ነዉ ግን ዝም ብዬ አየዋለሁ
@fshamsshams9336
@fshamsshams9336 5 лет назад
የበሰለ ድራማ ጭንቅላት ሚጠይቅ .. ለቄሮ አሣዩልኝና አወዛግቡልኝ
Далее
Qarindoshga uylansang😂😂
01:01
Просмотров 1,2 млн
Rose Burrito #shorts
00:35
Просмотров 5 млн
Qarindoshga uylansang😂😂
01:01
Просмотров 1,2 млн