Тёмный

Derso Mels TV series Drama - S02 Episode 16 ደርሶ መልስ - ክፍል አስራ አምስት በፋና ቴሌቪዥን 

Derso Mels/ደርሶ መልስ
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 146 тыс.
50% 1

Derso Mels TV series Drama - S02 Episode 15 ደርሶ መልስ - ክፍል አስራ አምስት በፋና ቴሌቪዥን

Опубликовано:

 

10 авг 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 315   
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 5 лет назад
ደርሶ መልስ የረቀቀ ድራማ የበሰሉ አርቲስቶች የምትደንቅ ደራሲና ዳይሬክተር!
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 лет назад
ነፂ የቴዶዬ ናፋቂ ❤
@user-xm2om8dc8r
@user-xm2om8dc8r 5 лет назад
ነፂ የቴዶዬ ናፋቂ ። እስኪ ከገባሽ የራስመሳም አላማው ምድነው??
@ftubb3573
@ftubb3573 5 лет назад
ይሄ ድርማ ምኑም አልገባኝ በፊት አሪፍ ነበር አሁን ግን ልክ እንደኔ ሂወት ዝብጥርጥር ብሏል ሠው ግን በሣም ይገርማል እንጂነር ሢመኘውን እሥከመፈጠሩም እረሣነው ተው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ??????
@Melat597
@Melat597 5 лет назад
Cccc Ggfd በጣም ደሥ ይላላል በርቱልኝ ቤቶች እወዳችሓለሁ endet hono yeresale, feteh bezegeye kuter adegawem yekefa new yemehonew feteh enfelegalen le enginerum le leochum hewetachewen latu wegenochachen
@lemisslemiss2055
@lemisslemiss2055 5 лет назад
ሶፎንያስ የኔ ጎበዝ ግን ፊትህ በራሱ ኮሜዲ ነው ፍቅር
@hanitaleb3276
@hanitaleb3276 5 лет назад
ውዶች እንዴት አደራቹ ማታ ጠብቂያቸው ነበር ።ዛሬ ሰንበት ነው ከሰንበት ዕረድሄት በረከት ያሳትፈን መልካም ቀን አሜን
@sanatedros1329
@sanatedros1329 5 лет назад
Hani Taleb. amennnn
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 5 лет назад
Hani Taleb ameeen
@user-kr8ft3nu9t
@user-kr8ft3nu9t 5 лет назад
ዋዉ በሂወቴ እነደዛህ ተመስጬ የማየዉ ድራማ የለም እናመሰግናለን በጣም
@zenatzenat6389
@zenatzenat6389 5 лет назад
እሙ የናነይ ልጂ ጎጃሜዋ ዕሡሽእጭኽ
@zenatzenat6389
@zenatzenat6389 5 лет назад
እጥንይሥክውድርሣሥሡሠውሽሥጥፕእኽሜምሙምሚሞሟ
@user-te3mf5tg1f
@user-te3mf5tg1f 5 лет назад
ይሄ ድራማ ሚስጥሩ ምንም አልገባኝም ግን እወደዋለሁ
@kokololo1017
@kokololo1017 5 лет назад
ለማን ነው የምኖረው ለማን ነው የምኖረው እኔም
@ebabu8698
@ebabu8698 5 лет назад
መሳይ ተፍራ ደራማ ዋው ደስ ይላል
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 5 лет назад
ድራማ ፊልሞች አያለሁ ፣ እደዚህ ድራማ ቀኝ ኋላው የዞረ አላየሁም ሳይገባኝ እደገባኝ አድርጌ ዝም ብዬ እያየሁት ነው ፣ ወይ ተቋርጦ እገላገላለሁ ፣ ወይ ሳይገባኝ አጨርሰዋለሁ እንጂ እስካሁን ጠብ አላለብኝም ፣ ግን የተገለፀለት ካለ ቢነገረኝ
@user-bl9mk7wg7l
@user-bl9mk7wg7l 5 лет назад
ቤቴል እናኒ ነኝ ታድያ ዘመን እያየሽ እሄ እንዴት ይግባሽ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 5 лет назад
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኧረ ከዘመንም ብዙ ድራማዎች እከታተላለሁ የኢትዮ ፊልም እና ድራማ ድግግሞሽ ቢበዛውም ይሄ ደግሞ የመጨረሻ ሊገባኝ አልቻለም ወጀል እናድናለን ወጀል እሰራለን የሌለ ነው ነገሩ አይን በአይን ስቅለት ተጀምሯል
@yetnayetgassa5758
@yetnayetgassa5758 5 лет назад
ልክ እንደኔ😃😄😄😃
@aoun8429
@aoun8429 5 лет назад
ዋውውው ይሄን ድራማ ዝም ብዬ ትቼው ነበር በ2ቀን 16ያለውን አየውት ገራሚ አንደኛ ነው የም ተዋናይዎቹ dav ሆኖ የሚሠራ መሣይ ምንወደው ማለዳ ኮኮቦች ላይ የነበረችው ቤዛ ሆነ ምትሠራው ብቻ ሁለ ነገሩ በጣም ቤስት ነው በነገራችላይ የሀዜብ እጁግ አድናቃዋ ነኝ ጀግና ደራሲና ዳሬክተር .......ናት ሁሉም ላይ ድራማውም ዋውው መባል ያንሠዋል የምርጥ ነው ሀሣብም ኢትዮ ድራማ ላይ አይቼው የማላውቀው አይነት ታሪክ ያለው በርቱልን በተረፈ የመሳይ እሩጫው ሣሥበው እራሡ ያሥቀኛል በርቱልን
@seblekasu9340
@seblekasu9340 5 лет назад
የረቀቀ ድራማ ወንጀልን በሀይል ሳይሆን በብልሀት ወንጀለኞች ላይ የመድርስ ባጠቃላይ አይምሮ ፈታኝ እንዲህ አይነት የለም የምንለውን ነገር እንዳለ አለ የተባለው እንደሌለ ብቻ ፈታኝ የሆ ድራማ👍👍👍👍😙😍😍😍😍
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 5 лет назад
ወይ ሶፊ ሚገርም ብቃት ነው ያለክ ፍስሃ ደግሞ ዋው ሁላችሁንም ውድድድድድ እናመሰግናለን
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 7 месяцев назад
Artist na tawakiw yemuzika akenabar:Tadele Feleke❤❤❤❤❤❤❤🙏🇨🇬
@sewnegnenaesasatalew5398
@sewnegnenaesasatalew5398 5 лет назад
ምርጥ ምርጥ አክተሮች ናቸው ያሉበት ግን በትክክል ብታስተላልፉት አሪፍ ይመስለኛል ብዙም ተመልካኝ የምታገኙ ይመስለኛል
@kalkidanfanthun7696
@kalkidanfanthun7696 4 года назад
አመት ባልን በጣም ነዉ የምወዳት እንዳንቺ ጠንካራ ሴት መሆን ብችል እና ለቤተሰቦቼ እንዳንቼ ብከላከልላቸዉ ደስ ይለኛል መሸለም ያለብሽ አንቺ ነሽ
@user-yb2ok6wh4b
@user-yb2ok6wh4b 5 лет назад
እንደበፊቱ በሰአታችሁ አትለቁም ደስ ባላችሁ ሰአት ኤጭ
@seni9392
@seni9392 5 лет назад
እንኳን በደህና መጣችሁልን ደርሶ መልሶች❤
@user-if7yn3zg4m
@user-if7yn3zg4m 5 лет назад
አበጄ ይሙት እስከዛሬ የራስመሳም አላማ አልገባኝም ወንጀል እየሰሩ ወንጀል መከላከል አለንዴ??? እቺ የሰውየው አልጋ ላይ የምትተኛም አላማዋ አልገባኝም ሰውየውን ፈልጋ ወይስ ??
@fatumaali9223
@fatumaali9223 5 лет назад
ሁሉም ያልፋል ለሁላችንም እንቆቅልሽ የሆነ ድራማ ነው የሆነብን
@user-zr5ou8mu9k
@user-zr5ou8mu9k 5 лет назад
ሁሉም ያልፋል Kkkkkkkkk Eko
@jemilayeallahbariyahclasic9056
ሁሉም ያልፋል kkkkkk inem tiyake yewonibegn nager how gud ikow new
@user-if7yn3zg4m
@user-if7yn3zg4m 5 лет назад
ዳሞ ሞተ የተባለው ልጅ አልሞተም ፖልስም ካላ ማስረጃ ማሰር ብቻ ነው። ብያንስ አስክሬኑን አላዩትም ጉድእኮ ነው
@fatumaali9223
@fatumaali9223 5 лет назад
ሁሉም ያልፋል ገና ብዙ ወንጀል እናያለን ከእኛ የሚጠበቀው ዩቱፕ ላይ ማፍጠጥ ብቻ ነው 😃😃
@lumaluma7939
@lumaluma7939 5 лет назад
Bezhi diram indene gira yetegaba kale be like yigiletslign
@user-te3mf5tg1f
@user-te3mf5tg1f 5 лет назад
የ Like ሱስ የፍቅር ሱስ የሀገር ሱስ የቡና ሱስ ስንቱን ልቻለው እስኪ የ like እናተ አግዙኝ😘😜
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 5 лет назад
ለማን ነው የምኖረው ለማን ነው የምኖረው kkkkkkkkkkkk ok marr 100 like i give you
@user-munet
@user-munet 5 лет назад
ምናለ ጊዜውን ብታሳውቁን መቼ መቼ ነው ሚታየው በጣም አሪፍ ድራማ ነው ለየት ያለ ነገር አለው
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 7 месяцев назад
Hiwet ende Derso mels yerekeke…..❤❤❤❤❤❤❤
@fozi2ahmd907
@fozi2ahmd907 5 лет назад
ደርሶመልስ በርቱ በጣም ምርጥ ድራማ ነው
@susuhassen1754
@susuhassen1754 5 лет назад
አልተወው ጀምሬዋለሁ አላየው ግራ አጋባኝ ምን ይሻለኛል😝
@bettylove1989
@bettylove1989 5 лет назад
Me to 😆😆
@seblekasu9340
@seblekasu9340 5 лет назад
@@bettylove1989 Ene demo edezih aymroyen emifetnegne derama alagegnehum
@seadaabaterejemedmeleabate5743
susu hassen enem endanche hognalehu mejemereya mraf lay betam agage neber
@jesuslord7644
@jesuslord7644 5 лет назад
susu hassen የለመደብን ወደድኳት ወደደኝ ተጋቡ ተፋቱ... የመሳሰለውን ማየት ለምዶብን ትርታና ደርሶ መልስ ግራ ያጋባናል። ግን ቢሆንም ቅሉ የጭንቅላት ድራማ ነው። እየተገረምሽ እየተደነቅሽ እያወጥሽ እያወረድሽ ምታይው ፊልም ነው። ጥሩ ነው ብቻ።
@user-bl9mk7wg7l
@user-bl9mk7wg7l 5 лет назад
susu hassen አርፈሽ እይው እንደ ዘመን እንደዳና እንዲሆን ፈለግሽ መጨረሻውን የምታቂው ድራማ
@meazabirrtu8190
@meazabirrtu8190 5 лет назад
የሚገርም ድራማ ደራሲዋን በጣም ነው የማደንቃት
@zerihunkolfie843
@zerihunkolfie843 5 лет назад
የሚገርም እንዲ ነው ፊልም ካገር ቀራቅንቦ አንድ ደርሶ መልስ
@user-ud3ib7ob7m
@user-ud3ib7ob7m 5 лет назад
ይህች የጃን ስራ ባልደረባ እደት እደምጠላት የሆነች ጉጉት ወረንጦ ነች😏😏
@frezerasfachew6787
@frezerasfachew6787 5 лет назад
Well derso meles
@hayemiyemaryamelegmekurya1638
@hayemiyemaryamelegmekurya1638 5 лет назад
Thanks
@user-zy9jb2cy1b
@user-zy9jb2cy1b 5 лет назад
አዳሜ ለሽ ብለሻል እኔ 8ኛ ነይ ዛሬ እናመሰግናለን ደርሶ መልሶች ግን ምኑም አይገባይም እሄድራማ ቅጥ ያጣ የሀገሬልጆች መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን
@sofiatariku7545
@sofiatariku7545 5 лет назад
እናመሰግናለን
@user-cm7hw8lg3j
@user-cm7hw8lg3j 5 лет назад
እናመሰግናለን ደርሶ መልሶች
@rtrt1943
@rtrt1943 5 лет назад
ሽኩረን
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
well come derso melsochy
@hewanhailu3385
@hewanhailu3385 5 лет назад
Betam astmari ye betsb derama new enamsgnaln bertulgh 😘
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 5 лет назад
Be samint hulet aderigulen? sewedachu ekoo ye mirxoch sebiseb 💖💖❤❤💕💕😍😍
@user-cs1vc1ms2c
@user-cs1vc1ms2c 5 лет назад
ይሄ ድራማ እያየሁት ምንም ሌገባኝ አልቻለም ውይ አረ ኡ ኡ ኡ
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 5 лет назад
ምርጦች ያምራል በርቱ
@ainaaina1672
@ainaaina1672 5 лет назад
Thanks you በርቱ
@zenatzenat6389
@zenatzenat6389 5 лет назад
Aina Aina እህት
@netsinegnbabirukfikryabdek8517
ያምራል
@birtukan2970
@birtukan2970 5 лет назад
Enamesegnalen betam
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
Enamesegnalen qoy gn sofoniyas alga lay metegnat aywedm ende
@fifefife9172
@fifefife9172 5 лет назад
dersoe malse maharasaw lamagamate yamkabede agwage derama enwadahalan😍😍😍😘😘😗😗
@aldnaaldna1449
@aldnaaldna1449 5 лет назад
ይሄ ድራማ ምን ጉድ ነው ይዘባርቃሉ ሳይገባቸው ሆነብኝ እህህህ
@user-ll1co3gh5o
@user-ll1co3gh5o 5 лет назад
ደርሶ መልስ ከመጀመርያ አንስቸ እስከ አሁን እከታተላቹሁ አለሁ ግን ምንም አልገባኝ የምወዳቹሁና የማደንቃቹሁ አርቲስቶች ስላላቹሁ ብቻ ነው ግን የገባቹሁ አስረዱኝ
@najatmo5853
@najatmo5853 5 лет назад
እኔም እንዳችው ነኝ አልገባኝም
@tesfaaddise6175
@tesfaaddise6175 5 лет назад
Kkkkkk እኔም አልገባኛ እረ አረቲስቶቹን እወዳቸዋለሁ ዝብየ ነው የማየው😭😭😭
@kalikidanyemariyanlji7227
@kalikidanyemariyanlji7227 5 лет назад
ኧረ እኔም ምንም አልገባኝም
@shoaregafekyibelu9448
@shoaregafekyibelu9448 5 лет назад
ሀና ስደተኛዋ w o.o zk
@user-ju2vq4ij7j
@user-ju2vq4ij7j 5 лет назад
Well byalew
@edenb8558
@edenb8558 5 лет назад
Wow! Betu🏠 endet endemiyamir 👌🏾
@user-uh8mx9qe1r
@user-uh8mx9qe1r 5 лет назад
እንኳን ህና መጣችሁ ደርሶ መልሰ ሰወዳችሁ እኮ
@haregewoinlimeneh694
@haregewoinlimeneh694 5 лет назад
እናመሰግናለን! እንደሰሞንኘዎቹ ድራማዎች ሲጀምር እንዴት እንደሚያበቃ ቀድመው የሚረዱት ዓይነት ድራማ ባለመሆኑ ልትኮሩ ይገባችኋል ። በጣም በሳል:ጭንቅላት የሚፈትን:አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ትልቅ መዕክት ያለው ድራማ ነው። በርቱ!!!
@tig4420
@tig4420 5 лет назад
Endye dev alemotem yes ❤
@KalHabeshawit
@KalHabeshawit 5 лет назад
Wow 😮
@abillahabillah7359
@abillahabillah7359 5 лет назад
እደው ቅር እዳይላችሁ ብየ እንጅ ደርሶ መልስ የሚደገፍ አይደለም ምክንያቱም ወንጀለኛ የተባለው በነፃነት እየተራመደ ንፁህን ዜጋ ወንጀል መስጠትአግባብ አይደለም እኔ እመያችሁ ለደህንነት ስል ደፋ ቀና የሚለውን ሶፎኒያስ ለማያት ነው
@hananjimmakarim2724
@hananjimmakarim2724 5 лет назад
Woyine sofoniyas😉😍Hulum Arif new 👍👍👍
@zenatzenat6389
@zenatzenat6389 5 лет назад
Hanan jimma Karim እልምኝእ
@haleluyahaleluya7652
@haleluyahaleluya7652 5 лет назад
WOWWWW👌
@mesimesi8694
@mesimesi8694 5 лет назад
ደርሦ መልሥ...የራሥ መሳም ሥራ ምንም ሊገባች አልቻለም
@jbdjsjdbdbdnfbfnsjdnzjf8936
@jbdjsjdbdbdnfbfnsjdnzjf8936 5 лет назад
Wowwww
@haniharar735
@haniharar735 5 лет назад
😂😂😂😂bazya😍😂
@user-gz9mz8xp4y
@user-gz9mz8xp4y 5 лет назад
እንኳን በሰላመጣቹ ደርሶመልሶች እናመሰገናለን
@sofiatariku7545
@sofiatariku7545 5 лет назад
እንኳን ደሰ አለክ ቺቸሪዬ
@user-xb2ei6rq1r
@user-xb2ei6rq1r 5 лет назад
ውይ ስወዳችሁ
@user-ix9cr8vj3w
@user-ix9cr8vj3w 5 лет назад
መሲ የጎንደር ልጅ ለ
@HuaweiHuawei-jw7pe
@HuaweiHuawei-jw7pe 5 лет назад
Enamsegenaln
@bettyethopia8784
@bettyethopia8784 5 лет назад
ሆሆሆ ምን ጉድ ነው እናንተ...ዘንድሮ ግራ እንጋባ የሀገራችን ሁኔታ ግራ ያጋባል በዚህ ደም ድራማው ያወዛግባል እር ጎበዝ እዘኑልን በስንቱ እንወዛገብ በእውነት ማንን እንመን እሺ ሁሉ ነገር አስፈሪ ሆነ እኮ
@momloveu833
@momloveu833 5 лет назад
Welcome wudoche
@delaytselam6909
@delaytselam6909 5 лет назад
Wey sofonias 😍😘
@Inetmsfin
@Inetmsfin 5 лет назад
Well
@frosh9726
@frosh9726 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁልን
@tewodrosteddy2726
@tewodrosteddy2726 5 лет назад
Wow sewadachew
@tigestsamuel1048
@tigestsamuel1048 5 лет назад
Mesaye mert nek
@user-pu8bg2wc6h
@user-pu8bg2wc6h 5 лет назад
አመሠግናለሁ በጣም ገራሚ ነው
@beknatmekakile3719
@beknatmekakile3719 5 лет назад
ሱራፌል ቀጣይ ስለማክይ ደስ አለኝ ....ራስ መሳም የሚባለውን ድርጅት ከስሩ ማን ይቀልልኝ
@user-pi7mj7do5g
@user-pi7mj7do5g 5 лет назад
ከሳምት እሰከ ሳምንት በጉጉት እየጠበኩት ፥ተመስጨ እያየሁት ግን አልገባኝ ያለ ድራማ ደርሶ መልስ ነው
@habimar7961
@habimar7961 5 лет назад
ዴቪ የሞተ መስሎኝ ደብሮኝ ነበር በህይወት አለ ተመስገን
@user-te3mf5tg1f
@user-te3mf5tg1f 5 лет назад
በጉጉት የምጠብቀው ድራማ
@user-xm2om8dc8r
@user-xm2om8dc8r 5 лет назад
ኧረ ይሄ ድራማ አላማው ምድነው ይሄው እስከዛሬ ድረስ ምንም አልገባኝም።እዳላቋርጠው አለማየሁ አለበት
@user-jm8ri5yr3v
@user-jm8ri5yr3v 5 лет назад
በፈለጋችሁት ጊዜ ብትመጡም እጠቃቹአለን ጣጣ የለውም
@user-hi3vs7vt5p
@user-hi3vs7vt5p 5 лет назад
ይህ ድራማ እኔን ብቻ ይመስለኝ ነበር እማይገባኝ ለካ ሁላችንንም አልገባን ዝምብለነው እምንየው
@user-hh3ih9on6s
@user-hh3ih9on6s 5 лет назад
መቼም አይገባንም ዝም ብለን ነው የምናየው
@etyolove335
@etyolove335 5 лет назад
😍😍😍😍
@bilen1573
@bilen1573 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@meazihebeshawit7537
@meazihebeshawit7537 5 лет назад
ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የዩቱብ ፍሮንዶች በዛውም #like ግጩኝ እርጉዝ ነው like ሳትሉኝ ታለፋችሁ ልጁ ላይ ጥቁር ነጠብጣብ ይወጣበታል ፕሊስ like
@retasa7652
@retasa7652 5 лет назад
I like the drama its the PLF strategi
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 5 лет назад
እናመሰግናቸዋለን
@desstayrga2780
@desstayrga2780 5 лет назад
በጉጉት ነው የምጠብቀው እንካን ደህና መጣችሁ
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 5 лет назад
እኔ ምንም አልገብምኝም ይሄ ድራማ ብቻ እያየሁት ነው
@makiyanuradin5206
@makiyanuradin5206 5 лет назад
Inkwan dehna metachiu bertu maroch yagere lijoch derso melsoch 🙌
@fatimafatiyah6117
@fatimafatiyah6117 5 лет назад
Wel com
@konjitgudina2543
@konjitgudina2543 5 лет назад
Mine Ayinet gud New Dav Ale 😃
@user-pv3xq1gc7j
@user-pv3xq1gc7j 5 лет назад
እኳንደህናመጣችሁ💖
@soseetage2971
@soseetage2971 5 лет назад
አንጀት አርስ ድራማ ኡፈይይይ
@umsamiqueengrl6755
@umsamiqueengrl6755 5 лет назад
alemayeeu.woyis Jani min iyeseraki new bezi daram Demo ehe erasi mesami yemiluti .minm ligebgn alichalem😌
@user-uu4yv7hm3k
@user-uu4yv7hm3k 5 лет назад
ወጀልን እራሳቸው እየጭኑ ወንጀልን መከላከል ብሎ ነገር አለ እዴ
@user-uu4yv7hm3k
@user-uu4yv7hm3k 5 лет назад
ሜሪ ቆንጅዬዋ. Kkk Eshi mar♥
@semirajemalemehammed8456
@semirajemalemehammed8456 5 лет назад
ይህ ድራማ ተዋናዮችን ብወዳቸውም ሀሳቡ ሊገባኝ አልቻለም
@enaninegusi8828
@enaninegusi8828 5 лет назад
Lemejemeriya tamasece yayehut derama derso mels wow yemechachu
@antenehmulat3297
@antenehmulat3297 5 лет назад
ይህን ድራማስጀምረው እራስአራስ ያላቸውተዋንያንነቸው ብየነበር ግን እደጠበኩት አላገኛሁትም
@user-ut9sf7fz8l
@user-ut9sf7fz8l 5 лет назад
ሶፎንያስ ውስጤ ነው
@user-or6hj1pt7k
@user-or6hj1pt7k 5 лет назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ
@user-zr5ou8mu9k
@user-zr5ou8mu9k 5 лет назад
ሳሪስ ፍቅር እራስ መሳም ማለት እንግዲህ ያው ሰባተኛ ም አይደለሁ ከእውቀቴ አንፃር.. ....
@sofiatariku7545
@sofiatariku7545 5 лет назад
ይህ የለበሸው ጃኬት የማነው ክክክክክክክክ ተመቸኝ
@user-um2zz8vn2v
@user-um2zz8vn2v 5 лет назад
እውነት በጣምነው እሚደብረው ወጁል እየሰሩ ወጀል ፍለጋ መጨረሻውን አይቸው ጉዱን ምን እደሚሆን
@lemlemize
@lemlemize 5 лет назад
ወይ ሶፎንያስ የሚገርም ልጅ
@maliimalii7377
@maliimalii7377 5 лет назад
Enkani matchwi
@user-br6vz9ve2i
@user-br6vz9ve2i 5 лет назад
እፎይ ስራየን ጨረስኩ እግድህ ልያቹህ 20።።ኛ ነኝ
@user-de3eu5ve2q
@user-de3eu5ve2q 5 лет назад
ኢትዮ ድራማ በጣም በዛ የቱ ታይቶ የቱ ይቀራል ብቻ በርቱ አድስ ነኝ አይቼ አላውቅም እስክ ልየው
Далее
У каждого есть такой друг😂
00:31
У каждого есть такой друг😂
00:31