Тёмный

Derso Mels TV series Drama - S02 Episode 27 ደርሶ መልስ - ክፍል 27 

Derso Mels/ደርሶ መልስ
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 151 тыс.
50% 1

Derso Mels TV series Drama

Опубликовано:

 

16 ноя 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 370   
@monamona4382
@monamona4382 5 лет назад
ከሁሉ በላይ የሃገሬ ጉዳይ ነው ያስጨነቀ እግዚአብሔር ሃገራችን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን
@rahmamechegiya1982
@rahmamechegiya1982 5 лет назад
በአስራ አምስት ቀን አንደየ ነው እድ የምትለቁት ሲቀጥል የነመና እና የፊሽ ችርስ ተመቸኝ ክክክክክክክ
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 5 лет назад
ውይ መና እየ ልብሶችሽ እንዴት እንደሚያምሩ እኮ በስማአም ዋው አሌክስ እንዴት እንደገለጽከው የሮማን ውድቀት አሁን ገገራችን ያጋጠማት ችግር ማለት ነው አዚትየ በጣም ጎበዝ ደራሲ እኮ ነሽ
@Sabi-kahsay
@Sabi-kahsay 5 лет назад
በጣም
@mekeyyimame5786
@mekeyyimame5786 5 лет назад
ክክክክክክ የነመና ችረስ ተመቸኝ ብረጭቆና ከዘራ
@sofiyaoumer4763
@sofiyaoumer4763 5 лет назад
ክክክክ በጣምመኪ
@selammousa750
@selammousa750 5 лет назад
ክክክክክክክ
@ebabu8698
@ebabu8698 5 лет назад
እናመስግናለን ግን #የአለማየሁ ተወናው በጣም ውስጤ ነው
@gudukasa2010
@gudukasa2010 5 лет назад
እፀህይወት አለሙ Ebabu 📍እርግጥ ነው 📌ግን ሚስቱስ (አመትባል) ግሩም አርጋ ነው የያዘች
@teddylol8333
@teddylol8333 5 лет назад
💖💖💓💓አንዴት እንደምወዳቹ ድራማ እያየው አይመስለኝም አብሬ የምኖረ እጂ በርቱ ውድድድድ😘😘😘😍😍😍😍
@user-eo8hm5im7k
@user-eo8hm5im7k 5 лет назад
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ክፉ አይንካችሁ ክፉ አያሳያችሁ
@afhs8403
@afhs8403 5 лет назад
እኔም ፊሽ በጣም ይመቸኛል እና ቤዛ ቤዚቲ
@hdhjhbffnj9474
@hdhjhbffnj9474 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
@nafisaajmal8234
@nafisaajmal8234 5 лет назад
Ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen mamayee hulachinim kifu ayinikachu
@user-lx2oj5md5t
@user-lx2oj5md5t 5 лет назад
አሚንንንን
@user-bs4sr3lf6m
@user-bs4sr3lf6m 5 лет назад
አሜን
@aresamaasechalewyezenietho8509
ልጅ በናቱ ሲስቅ ሲሳለቅ ያበሳጨኛል በያዝከው ብርጭቆ አናትህን ነበር ማለት
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 лет назад
aresama Asechalew yezeni ethopa በጣም የፍሰሃ ሲገርመኝ ጭራሽ ሶፎንያስም
@aresamaasechalewyezenietho8509
@@adisshambel7510 ታናሽ ከታለቁ አይደል ጥሩም ሆነ መጥፎ የሚማር ታላቁ አርያ መሆን አለበት
@ethiopiatikidem5580
@ethiopiatikidem5580 5 лет назад
aresama Asechalew yezeni ethopa betam enji yihe sekaram
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 5 лет назад
ጥሎብኝ ፊሽን ስወደው ማነው እንደኔ ሚወደው
@semoyakedejaleg2696
@semoyakedejaleg2696 5 лет назад
Agotyn naw yememslg.
@user-wk1wx7bn2s
@user-wk1wx7bn2s 5 лет назад
ወንድሜን ስለሚያስታውሰኝ እወደዋለሁs💖
@seadaabaterejemedmeleabate5743
Enem yemwedewn sew ymeslegnal
@user-dg8cd5tl2g
@user-dg8cd5tl2g 5 лет назад
እወደው ነበር ዛሬ አናደደኝ
@Moon-er8du
@Moon-er8du 5 лет назад
እኔ ደግሞ በጣም ያሳዝነኛል
@emaberahane4338
@emaberahane4338 5 лет назад
ደርሶች እኳን ደህና መጣችሁ። ማነዉ እደኔ ባባቱ ናፍቆት የሚሰቃይ አባቴ ለኔ ሄዎቴ ነህ
@iam1human.97
@iam1human.97 5 лет назад
እዚህ ፊልም የማየው ትወና ልክ እንደ ቲያትር ተውኔት የቃላት አጠቃቀም የታየበት ድቅ ችሎታ ከታላላቅ አርቲስቶች እዲሁም ጀማሪ ተዋናኞች ጋር ቅንጅታችሁ ድንቅ ነው::
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 5 лет назад
ኧረ ችርስ ለየት ያለች እና ታክቲካዊ ችርስ ተመቸኝ😆😆
@andnet2276
@andnet2276 5 лет назад
አስቴር ርጋታዋ ደስ ሲል
@gudukasa2010
@gudukasa2010 5 лет назад
ከታገሱ ሁሉም ያልፋል በጣምምምምምም
@selam9713
@selam9713 5 лет назад
ፊሽ ግን የእውነት ሰካራም ነው ምትመስለኝ ትዋናህ ሲገርም ዋውውው
@aoun8429
@aoun8429 5 лет назад
ኡፍፍፍፍ ሁሌም ልብ አንጠልጣይይይ መቼ ነው ሳምንት ሚደርሰው በጌታ በጣም ነው የወደድኩት ገራሚ ድራማ ነው ከአንጋፋ እስከጀማሪ ተዋንያን ያለበት ደሞ የመሣይና የፌኒት ክፍል ላይ ያለው ማጀቢያው ክላሲካል ሁሌም ደስ ይላል በርቱልን
@gudukasa2010
@gudukasa2010 5 лет назад
ኤልሮኢ Aoun እርግጥ ነው
@user-wb7ro3cp2q
@user-wb7ro3cp2q 5 лет назад
Well ውዶች ድራማቹ ሱስ እየሆነብኝ ነው ምርጥ ነው በርቱ
@ronaldbatuse2359
@ronaldbatuse2359 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣቹህ ✟መልካምእለተ ❖ሰንበት ለተዋህዶ ልጆች #የቅዱሳን #ወሰማዕታት አምላክ #ኢትዮጲያ #ሃገራችን ይባርክልን ይቀድስልን ጉቦኞችን ሆድ አደሮችን ሸርኞችንሌቦችን ከኢትዮጲያ ገፀ ምድር አጥፍቶ ኢትዮን ያለምልምልን❖❖❖💠💠💠💒💒💒
@mekiyatube3034
@mekiyatube3034 5 лет назад
ክክክክክክክ ኮሜት መኮመት አልወድም ፍስሀ ወደታች ይውረድ ውደላ ይብረረ አላውቅም ክክክክክክክ
@hayatmalhayatmal7221
@hayatmalhayatmal7221 5 лет назад
እረ ዛሬ አንደኛ ነኝ አሞኛ ጨጓራ ይሁን ኩላሊት የልብ ይሁን አላወኩትም ያቃጥለኛል እግሬን ያመኛል ብቻ ፈርቻለሁ ዱአ አድርጉልኝ
@user-mb8zh6xe1s
@user-mb8zh6xe1s 5 лет назад
Fetari ymarsh ehte
@user-hf7py2ll2y
@user-hf7py2ll2y 5 лет назад
አብሽሪ አላህ አፍያ ያድርግሽ
@habiba1116
@habiba1116 4 года назад
የኔ ማር አይዞሽ አላህ ያሽርሽ
@adanuetio1511
@adanuetio1511 5 лет назад
ስለ እግዚአብሔር ብለህ ለሰዎች ታዘዝ እንጂ ስለ ሰዎች ብለህ ለእግዚአብሔር አትታዘዝ፡፡
@kedijangus3744
@kedijangus3744 5 лет назад
አሁንስ ከመዳም ወጥቸ እዴ ሶፍኒያስ በሮጥኩኝ😂😂
@DeeqaAhmed-rw3uo
@DeeqaAhmed-rw3uo 5 лет назад
Wow alemayew you are amazing writers and big actress who understands your thoughts big like for you all
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 лет назад
በሳምንት ሁለቴ አርጉት ስንላቹ በ15 ቀን አንዴ አረጋቹት… ጎሽ
@djjdjmake6568
@djjdjmake6568 5 лет назад
ፈከገሀ
@ruhamawolidu5073
@ruhamawolidu5073 5 лет назад
በርቱ ሶፎንያስ ወንድ ነህ በቀላል አውጣጣአት ፊሰአ ስወድህ ክክክክክክክ ዴቭ አሳከኝ አደናበረህ ቤዛ ጎበዝ ነሽ ለቤተሰብሽ ሰላም ስትይ እራስሽን አሳልፈሽ መስጠትሽ በርቱ
@berhannega9743
@berhannega9743 5 лет назад
I live in USA for long, and I never like Ethiopian movie or drama. But I am in love with this drama, so elegant. Love all the actress.
@user-ud3ib7ob7m
@user-ud3ib7ob7m 5 лет назад
የዘመኗ መሰረት የደሰርሶ መልሷ መና ፒስ ብያለሁ😁እባክሽ አቢቱ ጓደኛሽ ዘመን ድራማ ላይ ናፍቃኛለች አሳይኝ አቢትዬን ያዳነችን ጣውንት😃😜
@zenateqmu5878
@zenateqmu5878 5 лет назад
እኔእራሱ እደት እደናፈቁኝ በተለይ ያቢቲ ግልፀነት
@martatole1139
@martatole1139 5 лет назад
😃😃
@sofia8312
@sofia8312 5 лет назад
እናመሰግናለን የአመትባል እናት ለእራሱ ወዳድ ነች የወራሷን ገበና ብቻ ለመደበቅ ትጣጣራለች የእሷ ንግግር ብቻ ልክ ነው ብላ ታመናለች የተሰቦቿ አንድ ያለመሆን የእሷ ችግር ነው
@meazabirrtu8190
@meazabirrtu8190 5 лет назад
በጣም የሚገርም ድራማ ነው:: መቼም ደራሲዋን በጣም ነው የማደንቃት.. በርቼ
@gudukasa2010
@gudukasa2010 5 лет назад
Meaza Birrtu እኔም ግሩም ነው ባይ ነኝ
@gj1093
@gj1093 5 лет назад
ኪኪኪኪኪ የነመና ችረስ ተመቸኝ ካሳና ገዘራ ባንድ
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 5 лет назад
ይሄን ድራማ በጣም ነው እምወደው ግን ምን ያደርጋል በአመት አንዴ ነው የምትመጡት በጣም ናፍቀን ልንረሳው ስንል ከዚህ ድራማ የአቶ ግርማቸው ን ልጆች በጣም እወዳቸዋለሁ በተለይ ፊሽን
@krstosanteamlake3524
@krstosanteamlake3524 5 лет назад
ደርሶ መልስ ድራማን እንደኔ በፍቅር የሚወድ
@gudukasa2010
@gudukasa2010 5 лет назад
KRSToS ANTE AMLAKE በበጣምም
@krstosanteamlake3524
@krstosanteamlake3524 5 лет назад
@@gudukasa2010 derso mels wuste new beteley sofonyas
@bettylove1989
@bettylove1989 5 лет назад
በእውነቱ ከሆነ ይሄ ድራማ ምንም እየገባኝ አይደለም ግራ እያጋባኝ ነው ☺ ስለ ፍቅር እንዳልል የፍቅር አይደለም , ሰለ አገር እንዳልል .......አይደለም, ኮሚዲ እንዳልል .......አይደለም 😎#ኧሯ! አብስትራክት ሆነብኝ "#ፖ0
@user-ng9oi8cg3x
@user-ng9oi8cg3x 5 лет назад
Eneme leke endangered Gera gebetnew meydergege
@mekdesmekdes3714
@mekdesmekdes3714 5 лет назад
mejmerya ename edanhi algbagemi nber aweni tnshie gbage meslge baygbanwe mehalwe foooo
@jordanjah8719
@jordanjah8719 5 лет назад
Betam yigebal
@galaxys7s810
@galaxys7s810 5 лет назад
Hunom gn des ylall
@emanuelaandmarkcommedytube2000
ካልገባሽ አለማዬት ነዋ!አስሮ የገረፈሽ የለ።
@user-bn8ge8df5l
@user-bn8ge8df5l 5 лет назад
ዋዉ ዛሬ አንድኝ ነኝ እንኳን በሰላም መጠቸሁ ዉብች ላክ ግጨሁ 😍👍👍👍💚💛❤️🇪🇹
@alemalem5508
@alemalem5508 5 лет назад
Metec yigchish
@solomonbaheta7795
@solomonbaheta7795 5 лет назад
wendemachun yemetwedu like adergu.
@user-hc5vv5jk5p
@user-hc5vv5jk5p 5 лет назад
ደርሶ መልሶች ሳምት የት ሄዳችሁ ነው እኔ የማዳምን ስራ ያለማቊረጥ እሰራለሁ እናንተ ደግሞ በሳምትአድ ግዜ መምጣት ይክበዳችሁ
@abebawondu4485
@abebawondu4485 5 лет назад
እረ ጓደኞቸ ብርድ ብርድ እያለኝ ነው ላረግዝ ነው መሰል እባካችሁ ላይክ ግጩኝ
@sofia8312
@sofia8312 5 лет назад
ያድረግልሽ
@abebawondu4485
@abebawondu4485 5 лет назад
@@sofia8312 አሜን እህት
@safimussa1336
@safimussa1336 5 лет назад
Kkkkkkkkkk KK are gud bal gonder alesawuyew damo babird tajamera inde irgizina damo waygud
@basheerbasheer1028
@basheerbasheer1028 5 лет назад
አመሰግናለሁ
@aresamaasechalewyezenietho8509
እንኳን መጣችሁ ደብሮኝ ላብድ ደርሼ ነበር
@user-ll6ry3si9u
@user-ll6ry3si9u 5 лет назад
well Come
@eyobkefyalew3742
@eyobkefyalew3742 5 лет назад
Best drama everrrrr
@gudukasa2010
@gudukasa2010 5 лет назад
eyob kefyalew Absolutely True
@user-jv8oi7yw7y
@user-jv8oi7yw7y 5 лет назад
የቤዛ አድናቂዎች likeግጩኝ በመዳም wifiይዣችኋለሁ
@Belove438
@Belove438 5 лет назад
Yes !!!!
@Alemye777
@Alemye777 5 лет назад
am in love with this drama! the back ground music is so lovely
@user-ek4dj3db1l
@user-ek4dj3db1l 5 лет назад
ኧረ የነ መና ችርስ ተመቸኝ
@hilawithadush5432
@hilawithadush5432 5 лет назад
Betam
@ethiopiatikidem5580
@ethiopiatikidem5580 5 лет назад
Thank you 🙏
@user-xz1rd7jm7s
@user-xz1rd7jm7s 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ ብሎኝና በጎጎት የምጠብቀው ድራማ ነው እንደዚህ አትጥፉ ትናፍቃላችሁ
@meronnigatu1885
@meronnigatu1885 5 лет назад
Enane yamemarekagi ezehi drama laye hula mana agare lebese malebasua wow adenakeshi nagi 😘😍😍😍💚💛❤️👌
@lensakuma5547
@lensakuma5547 4 года назад
ካካካካካካካ ቺርስ በዱላ በሳቅ ሞትኩኝ ይሄ ድራማ ያልተወራለት የምርጥ ምርጥ ነው ደድ የምለው ደሞ ሁሉም ጥያቄና አመለላለሳቸው ያስቃል
@user-fp3qd4eg8z
@user-fp3qd4eg8z Год назад
Kkkkkkkkkkk betam nw yeasakeng Cher's be dula
@eteneshshiferaw2271
@eteneshshiferaw2271 5 лет назад
እንኳን ደና መጣቹ ደርሶ መልሶች ።
@waldaytean8658
@waldaytean8658 5 лет назад
Arif drama new bertu wedachualew!
@user-vi5mo3xt1k
@user-vi5mo3xt1k 5 лет назад
እንደ ሀገሬ ተስራቅችሁ መስሎኝ ነበር
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 5 лет назад
እናመሠግናለን
@birhanedukam6908
@birhanedukam6908 5 лет назад
Wow setbkachu Derso melsochi
@slamamm919
@slamamm919 5 лет назад
እናመሰግናለን ማሮች
@rozaadadii8467
@rozaadadii8467 5 лет назад
Wow enkan dahena matchu 💚💛❤👌👌
@user-cx1hr2hp3k
@user-cx1hr2hp3k 5 лет назад
ደርሶመልስ እንኳን ደና መጣቹህ
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 5 лет назад
እንካን በሰላም መጣቹ እናመሰግናቸው አለን
@user-qr6gj1qj5h
@user-qr6gj1qj5h 5 лет назад
ሥጠብቅ ነበራ እርዘም ሥላደረጋችሁት እናመሠግናለን
@nianaban2204
@nianaban2204 5 лет назад
ዋው ደርሴመልስ ያምራል ቀጥሉበት
@hawaabbas3589
@hawaabbas3589 5 лет назад
Wow siwodachuh well
@user-gc2pj1on1k
@user-gc2pj1on1k 5 лет назад
ሰላም ብያለዉ ደርሶ መልሶች እንኳን መጣቹልኝ
@abebakubi7008
@abebakubi7008 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁልን
@user-ql1mb8ik5u
@user-ql1mb8ik5u 5 лет назад
Waw bwunt mert drama nwu 👍👍👍👍👍
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 5 лет назад
ይሄ ድራማ ምርጥ ነው በዛላይ ደቀይቃውም ቆንጆ ነው በርቱ
@freeyihidego7294
@freeyihidego7294 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣቹ
@zainabzainab9530
@zainabzainab9530 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች
@user-ib8vn8ed3l
@user-ib8vn8ed3l 5 лет назад
ሣምትለት ሸወዳችሁ እንካን ደህና መጣችሁ በርቱ አድናቂያችሁ ነኝ
@monbi8345
@monbi8345 5 лет назад
ደርሷ መልሶቺ እንኳን በሠላም መጣቸሁ ስወዳቸሁ እኮ
@sentaayana5448
@sentaayana5448 5 лет назад
Other drama series need to take a lesson from this, every seen is strong and amazing..... Thanks all!!! Meazye yene mare wodere yeleshem!
@gudukasa2010
@gudukasa2010 5 лет назад
Senta Ayana I agree ☝️ with you It’s Great Drama
@mohammad5957
@mohammad5957 5 лет назад
wel come
@ibrahimmohamed5685
@ibrahimmohamed5685 5 лет назад
በጣም በናፍቆት ነው ምጠብቀው ደስ ይላል
@user-uq3hk5pk5v
@user-uq3hk5pk5v 5 лет назад
እናመሠግናለን ውድድድድድድ♥
@user-ju3oe6do2c
@user-ju3oe6do2c 5 лет назад
ለተመልካች ምንም አይነት ቦታ ከሌላቸው አንዱ ተከታታይ ድራማ ይሄ ነው ባሰኛቸው ሰአት ብቻ የሚመጡ ስርአት አልበኛው ደርሶ መልስ
@user-jw7ix1ry5l
@user-jw7ix1ry5l 5 лет назад
ክክክክክክ ወይ ሶፊንያስ ሁሌ እንደሮጠ ነው
@awentawyannkun1447
@awentawyannkun1447 5 лет назад
መና ምትለብሰው ልብስ ሲያምር
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 5 лет назад
ልዩ ናችሁኮ!
@nebayotwedeleja2934
@nebayotwedeleja2934 5 лет назад
አሌክስ የኔ ጀግና ።ራስ መሳሞች በሉ አሁን ተረጋጉ ሙሰኞች ድራሻቸው ጠፍትዋል።ሜቴክም ፍርስርሱ ወጥትዋል ። ቺርስ በከዘራ ተመችቶኛል።
@ainaaina1672
@ainaaina1672 5 лет назад
በርቱልን
@adeynegussie8337
@adeynegussie8337 5 лет назад
የውጪ ቀረፃ ድምፅ ቤት እያስተጋባ ሲሆን በጣም ደስ አይልም… በተለይ የምወደው ድራማ ላይ ስሰማ… እባካችሁ ይስተካከል
@mekidia.t5953
@mekidia.t5953 5 лет назад
welcome
@marti6263
@marti6263 5 лет назад
ምርጦቼ
@sarkadissarkadis1081
@sarkadissarkadis1081 5 лет назад
Woww meretwche
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 5 лет назад
welcome my best i love you all!!!
@user-pf3wp9hl9k
@user-pf3wp9hl9k 5 лет назад
Dersomels arif nebere gin betam tikoyalachihu lemin tolotolo atilekum
@sunnight6478
@sunnight6478 5 лет назад
Waw enkawn dana mathew😍😍😍
@jdjddfg2679
@jdjddfg2679 5 лет назад
ውዶች እንኳን ሰላም መጡ
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 лет назад
እንኳን ሠላም መጣችሁ ውዶች 😍😍😍 እስኪ እንየው
@betselottadesse3990
@betselottadesse3990 5 лет назад
Benatachi atekoyu Dereso melse enamesegnalene melikam samente
@bona2318
@bona2318 5 лет назад
Enkuwan dehina wetachihu siwedachihu😙😙
@user-cj7pc7uq8j
@user-cj7pc7uq8j 5 лет назад
ወየልካም ማሮች
@zinashtilahun3705
@zinashtilahun3705 5 лет назад
ወይኔ ፍስሀ የኔ መልካም ሰዉ አመትባል አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@user-vv9sy5bx7e
@user-vv9sy5bx7e 5 лет назад
እንኮን ደህናደህና መጣቹህ
@user-yr8fm4oh8m
@user-yr8fm4oh8m 5 лет назад
እንዴት ናቸዉልኝ የገሬ ልጆች በያላቸዉበት ሰላም አችዉ የብዛ
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 лет назад
well come derso melsoch balefew ketetachun neber zara be seat ketf alachu
@edeneden7277
@edeneden7277 5 лет назад
ፊሽ አይዞሕ
@habimar7961
@habimar7961 5 лет назад
Derso melse😍😍😍👌
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-ks4kp5kl6x
@user-ks4kp5kl6x 5 лет назад
አመሠግናለው ናፍቃችሁኝ ነበር የምር
@tizitat658
@tizitat658 5 лет назад
Wawww
@hlemabasem8924
@hlemabasem8924 5 лет назад
Welcom
Далее
Повага | GOVOR TikTok #govor #shots
00:53
Просмотров 285 тыс.