Тёмный
No video :(

EOTC TV | ልዩ ቆይታ ከክቡር ዶ/ር ብንያም ጋር 

EOTC TV
Подписаться 490 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
/ eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
/ eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
t.me/eotctvcha...
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
vm.tiktok.com/...
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
➽የትዊተር ገጻችን
/ eotct
➽የኢንስታግራም ገጻችን
www.instagram....

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 77   
@aziቲ
@aziቲ 11 месяцев назад
እንደ ቢኒያም ያሉ ልበ ለምለሞችንን ያብዛልን !🌼
@asterabate7743
@asterabate7743 11 месяцев назад
ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናዉን አብዝቶይስጥህ
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 11 месяцев назад
እግዚያብሄር ቸር አምላክ ነው ቢኒያምን አነሳስቶ ሠዉ እና ሴጣን ተባብረዉ ዉጭ የጣላቸዉን ቢኒያምን ልኮ ከወደቁበት አነሳቸዉ እግዚያብሄር ቸር ነው የዘላለም አምላኬ እና አባቴ ቢኒያምን እጆችህ አይኖችህ ትጠብቀዉ እድሜና ጤና ስጠዉ ፍጹም ያንተ ሰላም እና እረፍት መላ ማንነቱን የጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሰላም በልቡ ዉስጥ ይፍሠስ ሁላችሁም አሜን በሉ ይሁንልህ ❤
@hailegiorgisweldegiorgis3172
@hailegiorgisweldegiorgis3172 11 месяцев назад
ኦ ብንያም እግዚአብሔር ይዕቀብከ ወእግዚአብሔር ይክድንከ በየማነ እዴሁ። መዓልተ ፀሐይ ኢያውኢከ ወኢወርህ በሌሊት።
@tinaethio3885
@tinaethio3885 11 месяцев назад
ኡፍፍፍፍ ቸሩ መድኃኒ ዓለም ድግፍ ያርግህ የዘመኔ ሐዋርያ አንተ ነህ በርታ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው በርታ✝️👏❤ እንኳን አደረሰህ ወንድማችን ቢንናም በለጠ እንዲሁም ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ
@telahunyitbarek2150
@telahunyitbarek2150 11 месяцев назад
ቢንያምን ዋናው ነገር መጨረሻውን ያሣምርለት ብላችሁ 🙏🤲 ጸልዩልት ፤ ብዙዎቹ ጥሩ ሠርተው በአሣች ሰዎች ብዙ የተጎዱ አሉና ሁሉም ሰው ከልብ ሆኖ #ቢንያም_መጨረሻህን_ያሣምርልህ_በሉት ።
@Leykun2840
@Leykun2840 11 месяцев назад
አሜን።መጨረሻህን ያሳምረው።
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 11 месяцев назад
ልጅ ቢንያም እንኩአን አደረስህ🌼🌼🌼🌼🌼 ወጥመድ ተስበረ እኛም አመለጥን🙏 በአዲስ አመት እዲስ ሆነህ ስላየሁህ የማያልቅበት አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥህ መልካም ዘመን ላንተና ላንተ ክጆች ሁሉ መልካም ዘመን 🙏❤️
@user-yh2zd3xn1d
@user-yh2zd3xn1d 11 месяцев назад
ምን አይነት ፍጥረት ነህ ግን, እመ ብርሃን አትለይህ፣ ትጠብቅህ መቼም እንዳትታበይ የኔ ወንድም
@netseredawit4201
@netseredawit4201 11 месяцев назад
ብንያምን ፦ የነዳያን አምላክ ፤ ለ ኢትዮጵያውያን አዘጋጅቶ ስለሰጠ ፤ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ። አሜን ።
@user-EOTC
@user-EOTC 11 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ የሕይወት ቃለ ያሰማልን እድሜና ጠና ፈጣሪ ያድልልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን አምላከ ቅዱሳን 🙏
@genetabate45
@genetabate45 11 месяцев назад
ልጂ ቤኒያም ዱሮም አከብርህ ነበር አሁን ደሞ የበለጠ አከበርኩህ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን እንዳተ አይነቱን ለሰዉ የሚያዝን ሄወቱን ለእግዚአብሔር የሰዋ ያብዛልን.🙏🙏🙏
@onenow458
@onenow458 11 месяцев назад
የማያልቅበት አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ለትልቅ በረከት ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ ያሸጋገረን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏 የተባረከ ዘመን ያድርግልን 🙏🙏🙏
@bisre3006
@bisre3006 11 месяцев назад
Biniyam is just not from this age. He is just an incredible human being. How can anyone can be humble as he is. He is living the life of St. Yohannes Afework.
@zena4992
@zena4992 11 месяцев назад
አቤት መታደል እግዚአብሄር ይባርክህ ዶክተር ቢኒያም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አማላኬ ሆይ ቅን ልብ ስጠኝ
@emebetdebele2908
@emebetdebele2908 11 месяцев назад
እድሜ ጤና ይስጥህ እመቤቴ ካንተ ትሁን አሁንም አሁንም የጀመርከው የፅድቅ መንገድ ፍሬአማ ይሁን ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ከግራ ከቀኝ ከሚመጣ የጠላት ጦር በክንፋቸው ይከልሉህ መመረጥ ነው
@user-ve1tp8ip2p
@user-ve1tp8ip2p 11 месяцев назад
አባታችን ወንድማችን ገብረ ህይወት ቸሩ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሌላ ምንም ልል አልችልም !!!
@AAa-qf6vh
@AAa-qf6vh 11 месяцев назад
በእውነት ወንድማችን እረዠም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌺🌹💐🌷🌷
@telahunyitbarek2150
@telahunyitbarek2150 11 месяцев назад
“ሳትጨልም እግራችሁም በጨለመችው ተራራ ላይ ሳትሰናከል፥ በተስፋ የምትጠባበቁትን ብርሃን ለሞት ጥላና ለድቅድቅ ጨለማ ሳይለውጠው ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር ክብርን ስጡ።” - ኤርምያስ 13፥16
@helenmengistie5606
@helenmengistie5606 11 месяцев назад
ቢንያም የእውነት መንፈሳዊ ሰው ነህ እግዚያብሔር ይጠብቅህ።
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 11 месяцев назад
ልዑል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናን ይስጥህ 🙏
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 11 месяцев назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ ዶክተር ቢኒያም እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ሙሉ ጤንነትን ያድልልን በሁለት ሺህ አስራአምስት በረከት ትሳትፈናል አሁንም እንሳተፋለን
@belayejigu7205
@belayejigu7205 11 месяцев назад
እኔ ከዚህ ልጅ ጋር ከስምንት ዓመት በፊት በነበረኝ ትንሽ ቆይታ ህዝብ እንደሚመለከተው ሆኖ አይደለም ያገኘሁት:: አስመሳይ ሆኖ ነበር ያገኘሁት:: እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረው::
@kasay67
@kasay67 10 месяцев назад
ቃለ ሕይወት የሰማልን።
@eyuyemariyam
@eyuyemariyam 11 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ለመላው የመቄዶንያ ቤተሰቦች ቢኒዬ እረጅም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ!!!ኑርልን ማመስገኛችን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 11 месяцев назад
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን 🌻🌻መልካም ዘመነ ዮሐንስ 🌻🌼ያድርግልን ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ
@hailegiorgisweldegiorgis3172
@hailegiorgisweldegiorgis3172 11 месяцев назад
አአ ዩኒበርሲቲ በጣም እድለኛ ነው። ብንያምነሰ በመሸለሙ። ቢኒ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@telahunyitbarek2150
@telahunyitbarek2150 11 месяцев назад
ቢንያም #በተግባር_የፈጸመው የእግዚአብሔር ቃል አንዱ ይህ ነው ፦ “ንጹሕ የሆነ ነውርም የሌለበት አምልኮ በእግዚአብሔር አብ ዘንድ ይህ ነው፤ ወላጆች የሌላቸውን ልጆች ባልቴቶችንም በመከራቸው መጠየቅ፥ በዓለምም ከሚገኝ እድፍ ሰውነቱን መጠበቅ ነው።” - ያዕቆብ 1፥27
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 11 месяцев назад
ቃለሂወት ይሰማልን ወድማችን አተም ይሄንን አለም የናክ ነህ በረከትህ ያድለን አሜን!
@asteramare1197
@asteramare1197 11 месяцев назад
ኦ ቢኒያም እግዚአብሔር ባአንተ ላይ አድሮ ስራውን እየሠራ ነው ይህ መመረጥ ነውና ለመመፃደቂያ ሳይሆን ለእግዚአብሔር ክብር ያድርግልህ እኔም ሁልግዜ በልቤ ውስጥ ያለ ልሰራው የምፈልገው ሥራ ነው ግን ህመም እያጠቃኝ ነው አንተ ስታዎራ መታመሜ ለበጎ ነው ስትል ስሰማህ ውስጤ በሃሴት ተሞላ ያንተን ስራ ከህልም ወደ ተግባር እግዚአብሔር ይለውጥልኝ። በመጨረሻም ቢን መጨረሻህን ያሳምርልህ!!!
@abebealemayehu4171
@abebealemayehu4171 11 месяцев назад
ቢኒ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mhretmesfn561
@mhretmesfn561 11 месяцев назад
እግዚኣብሄር ይባርኩም ዶክተር ከማካ ይብዙሑልና፡ በሓቂ "ንሕና በኣና ንከይሰርሕ ናፈጣሪ ዕንቅፋት ንኮኖ ኣሎና" ዝበልካዮ ነገር ልበይ ነካ
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 11 месяцев назад
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ከማለት ውጭ ምን ይባላል😢
@fjfbkgcvchrcjufcv
@fjfbkgcvchrcjufcv 11 месяцев назад
Wndemachin Bini edma yistlen 🙏
@emmu_tiru1157
@emmu_tiru1157 11 месяцев назад
ሰላመ እግዚአብሔር በእድሜ ዘመንህ ይከተልህ ጽና በአላማህ. መጪው ዘመን የጤና የብልጽግና የመተሳሰብ ይሁንልን
@liyugatube9355
@liyugatube9355 10 месяцев назад
የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ
@bezuyeges2812
@bezuyeges2812 11 месяцев назад
አንዳንድ ጥያቄዎች መንፈሳዊነትን ይፈታተናሉ ለምን እንዲህ አልክ ምን ተሰማህ አይባልም ይህ ወንድማችን እኮ አለም ንቆ ከአሜሪካ ኑሮውን ትቶ እስቲ እዩት ህይወቱን ማንነቱን ኑሮውን ልብሱን እና በቃ እሱ ፈጣሪ መርጦታል በንግግሮች አታድክሙት ሁላችንም በፀሎት እናግዘው እንደመንፈሳዊ ሚዲያ ደሞ ጥያቄዎች እሱን የሚፈታተኑ ባይሆኑ።
@hirutnegash5371
@hirutnegash5371 11 месяцев назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@mahibermemenane8864
@mahibermemenane8864 11 месяцев назад
Bini you are right God works hulunem yemiteyekuh yegata menfes selemayegeban ateferedeben leb senor new yeha meredat (masetewal) yemegeghew
@mekonnenkebede1934
@mekonnenkebede1934 11 месяцев назад
ፈጣሪ የባረከህ ሰው ጸሎትህ አይለየን
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከቤተሰቦችህ ጋር ጋሽ ቢኒ❤❤❤❤❤
@aynadistadese-fc9ey
@aynadistadese-fc9ey 11 месяцев назад
ይብላኝ ለእኔ ምንም ሳልሰራ ,,,,,
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j 11 месяцев назад
ቢኒሻ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ🎉🎉🎉
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e 11 месяцев назад
መታደልህ ወንድሜ
@hailegiorgisweldegiorgis3172
@hailegiorgisweldegiorgis3172 11 месяцев назад
አይይ አ/አ ዩኒበርሲቲ። ታዋቂውና በስራው የከበረውን ብንያንም የክብር ዶክትሬት በመስጠቱ እድለኛ ነው። በስራቸው የከበሩትን ማክበር የሚበረታታ ቢሆንም። የማይታወቁትን የወደቁትን ማክበር ማንሳት ልምድ ቢኖረን በተለይ ዩኒበርሲቲዮች ልምድ ቢኖራቸው መልካም ነው።
@melatalemayew1165
@melatalemayew1165 11 месяцев назад
Bini Egzabehare edeman tana yeseteh lala Antan megalete kalate medere laye yalam Andabateh Egzabehare mesegan Ayakuretem Men Ayenate tagawen besatehe naw Egzabehare Alamen yanakate Egzabehare yewadehale🙏🙏🙏
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj 11 месяцев назад
Tebarek Wendene! Ante sew becha aydelehm!
@FontanaY
@FontanaY 11 месяцев назад
❤❤❤enodekalen tebarek
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 10 месяцев назад
Enko gemigrmgne tehtnaw nw😢 bewnt kirstna yegbaw windmchen egzarber edmna tena yesth kifu aynkah 🥰🥰
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 11 месяцев назад
ቢኒያም ማለት ስለ አለማዊ ነገር ቅንጣት የማይሰማው ግን መንፈሳዊ ሕይወቱ ውስጡን የሚሰረስረው ትክክለኛ ሰው ነው ስለዚህ eotc ብዙ የምትዘበዝቡት ሰው አለ እዛ ሂዱ አልያም ትክክለኛ ስለ ክርስትና የሚሰበክበትን ጥያቄ ጠይቁት እናንተን እና ቢኒያምን ሳስብ ምን ያክል እያላገጣችሁ እንዳላችቡ ነው እሚገባኝ እንዲ ብትበረቱልን እኛ ኦርቶዶክሳውያን ስንገፋ ስንገደል ስንባረር አንኖርም ተፈርተን ተንቀጥቅጠው ዝንባችንን እሽ ሳይሉ እንኖር ነበር ግን ምን ያደርጋል?ወፈር ወፈር ያለውን ወደ ኪሳችሁ እያስገባችሁ ትገነዳደሳላችሁ እባካችሁ ቅዱስ ዩሐንስ አፈወርቅን ሁኑልን እኝኝኝኝኝኝኝ አትበለው ስራው የእግዚአብሔር ነው አለክ
@yayayaya5229
@yayayaya5229 11 месяцев назад
🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓
@asterabate7743
@asterabate7743 11 месяцев назад
ግን የሰዉ ፎቶ ከላይ ሰዕላችሁ ቅዱሳን ሥዕል አድኖዉን ከታች ያደረጋችሁት ለምንድነዉ?? ሲጀመርስ የሰዉ ፎቶና የቅዱሳን ሥዕል አድኖ እንዴት አብሮ ይደረጋል??? ለዛዉም ቤተክርስቲያኒቱ ሚዲያ!!
@user-ku7if7bj2q
@user-ku7if7bj2q 11 месяцев назад
የማን ፈቶ
@user-ku7if7bj2q
@user-ku7if7bj2q 11 месяцев назад
ትክክል ተመልክተሸዋል 10:31 ላይ
@21Mathi16
@21Mathi16 11 месяцев назад
የሰው ስእሉ banner ነው ማለት የሚለጠፍ ነገር ነው። ታች የተቀመጠበት ምክንያት ፍሬም ስለሆነ ነው እህቴ ብዬ የማስበው። የቅዱሳን ስእሎች እንደዚ በብዛት መኖርም ደስ ይላል ። እንደ መቆዶንያ አገልጋዮች እምነት ይስጠኝ🙏🙏🙏
@gashawasfaw4839
@gashawasfaw4839 11 месяцев назад
ቀረፃው መቂድንያ ግቤ ነው eotc ሚድያ አይደለም
@asterabate7743
@asterabate7743 11 месяцев назад
@@21Mathi16 አሜን፫ ለሁላችንም ይስጠን አዎ ግን ባነሩ ከታች ቢሆን የበለጠ ጥሩ ነበር
@user-wk4on3qj9n
@user-wk4on3qj9n 11 месяцев назад
Kubur wendimachin betam yemakebrih yemniwrdih Medhanialem Tenah yistih abziteh enditisera!!! Enkan leAdisu Amet beselam Aderesen... Melikam Amet yadergilign Egziabhear bebelete yeminawikibet zemen
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j 11 месяцев назад
ምንኛ መታደል ነው 😭😭😭
@burhn1729
@burhn1729 11 месяцев назад
👍👍👍👍👏👏👏👏🙏🙏💒🇪🇹❤️
@addiszebre5049
@addiszebre5049 11 месяцев назад
❤❤❤
@asfaw8603
@asfaw8603 11 месяцев назад
Endanta aynat jagna yasfeligatal le Ethiopia
@vipcell4041
@vipcell4041 11 месяцев назад
Ellllllllelllllllllllllellllllllll❤❤❤❤❤❤
@sasusasu5073
@sasusasu5073 11 месяцев назад
Egzabeher segawen chemero chemero yeseteh ante ytadelke sew.
@tsioneneyea1396
@tsioneneyea1396 3 месяца назад
💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒
@sebwold4689
@sebwold4689 11 месяцев назад
እግዚሐብሔር አይለይህ ምንአለበት ይህሁሉ ባለስልጣንና የእምነት መሪዋች ካንተ ቢማሩ ነገ ከመቆጫቸው ነገኮ ወደአንተናቸው ቢያውቁት
@ephremgizaw4873
@ephremgizaw4873 11 месяцев назад
ቤንያም መኖር እንዳንተ ነው ምፈልገው 2016
@Ganat-jl4wb
@Ganat-jl4wb 11 месяцев назад
❤❤
@millionmamo-ry1iw
@millionmamo-ry1iw 11 месяцев назад
መልካሙ ሰው ቢኒያም በለጠ ምሳሌ የሆንክ ሰው አከብርካለው
@mahibermemenane8864
@mahibermemenane8864 11 месяцев назад
Please teyakiw teyakah yasaferal alemawi neh lebel?
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 11 месяцев назад
ቢኒያም እኮ ከፈጣሪ የተመረጠ ነው ታድሎ።
@tarikdesta
@tarikdesta 11 месяцев назад
8162 ok
@tarikdesta
@tarikdesta 11 месяцев назад
8161ok
@tsiyem
@tsiyem 11 месяцев назад
እኔንጃ እኔ ብቻ ነኝ ግን ..? አንተን ማየት ያቅተኛል
@Maeteb
@Maeteb 11 месяцев назад
ሊቀ ትጉሃን መባል ያለበት ሰው ነው።
@amanuelgirmay
@amanuelgirmay 11 месяцев назад
Eski Zim bel Zim blhe atiterter
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 11 месяцев назад
❤❤❤
Далее
When I met the most famous Cristiano
01:03
Просмотров 25 млн
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
Просмотров 2,9 млн
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
Просмотров 49 тыс.