Тёмный

EOTC | ሰንበተ ክርስቲያን | በጎ ተግባር | ቆይታ ከመቅዶንያ አረጋውያን ማህበር መስራች ጋር! 

EOTC TV
Подписаться 488 тыс.
Просмотров 3,4 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@yonastadesse9096
@yonastadesse9096 2 года назад
ቢኒ እመቤቴ የግሽኗ ማርያም የአንተንም የቤተሰሰቦችህንም መጨረሻችሁን ታሳምርለችሁ መሰቀለ ክርስቶስ ካንተም ከባለቤትህም ጋር ይሁን።
@alemgetachew8840
@alemgetachew8840 2 года назад
መድኃኔዓለም የዚህን ሰው ልብ ይስጠን።
@fajerfajer9210
@fajerfajer9210 2 года назад
Eufffffffff amen
@mahletabegaz8957
@mahletabegaz8957 2 года назад
Amen
@romanyohannes4785
@romanyohannes4785 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው በስጋ በነፍስ ይድረስልህ ወንድሜ።
@hilmmelmelekgojjam3596
@hilmmelmelekgojjam3596 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ትልቅ ሰው ነህ ክርስትናው በደምብነው የገባህ ኑርልን ከጎንህ ነኝ
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 2 года назад
እግዚአብሔር የባረከህ ሰው
@abiyitbarek336
@abiyitbarek336 2 года назад
የቢንያም ምግባር በእግዚአብሔር ፈቃድ የተሰጠው ጸጋ ነው ፥ መጨረሻውን ያሣምርለት !
@henokendalew4141
@henokendalew4141 2 года назад
በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሁን
@ethiotg2883
@ethiotg2883 2 года назад
ዶ/ክ ቢንያም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ
@user-ve1tp8ip2p
@user-ve1tp8ip2p 2 года назад
ወንድማችን ገብረ ህይወት(ብንያም) ከነባልተቤትህ አምላከ ቅዱሳን ፍጻሜአችሁን ያሳምር ሌላ ምን እላለሁ!!!
@saraferaw1980
@saraferaw1980 Год назад
ወንድማችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ያንተን መንድ ይምራን እግዚአብሔር አሜን ፀጋ በረከቱ ያብዛልህ አሜን
@daniselmon2755
@daniselmon2755 Год назад
የኔ አባት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ በጎ እድል መርጠሃል ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ባንተ ብዙ ተምሬ አለው የኔም ህልም የወደቁትን ማንሳት ነው
@user-ee9yl4om1w
@user-ee9yl4om1w 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ የአንተን መንገድ ምንከተል እግዚአብሔር ያድርገን !!!
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥህ መልካሙን ዋጋ ይክፈልህ አሜን አሜን አሜን
@tsigeredaelias6098
@tsigeredaelias6098 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ
@yohansbirhane2667
@yohansbirhane2667 2 года назад
egziabhier ytebkh
@frehiwot27
@frehiwot27 2 года назад
የባረክ ሰው እድሜ ጤና ይስጥልን
@user-qs4pr9en5d
@user-qs4pr9en5d 2 года назад
🙏❤️
@hanalove6693
@hanalove6693 2 года назад
እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@procell803
@procell803 2 года назад
እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@liyuyeabata484
@liyuyeabata484 2 года назад
የድንግልማርያም ልጅ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ የኦርቶዶክስ የዘመናችን በጎ ጀግናችን ነህ እመብርሀን ሁላችሁንም አገልጋዮች አብዝታ ትባርካችሁ
@galilatadesse3211
@galilatadesse3211 2 года назад
HAYALU EGZIABHER rejem edeme ketena gar yisith EGZIABHER ahunm tsegawn yabzaleh
@nibretinigatu3920
@nibretinigatu3920 2 года назад
Egziyabher yxabeqihi
@gadisabirbirso4203
@gadisabirbirso4203 2 года назад
ቢንያም መጨረሻውን ያሣምርለት ፤ ጅማሬው እራሱ እንደ እኔ አመለካከትና ክትትል በቃ እግዚአብሔር ለዚህ ሥራ የፈጠረው ይመስለኛል ። ስንቱ በእሱ ዕድሜ አሜሪካ ለመኖር ለሚጓጓላት አሜሪካንን ትቶ ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ የላመ የጣመ ምግብ ሳይመርጥ ፤ የሥጋ ፍላጎቱን ገቶ እዚህ መድረሱ እጅግ ይገርማል ፤ ደግሞም የእግዚአብሔር ፈቃድ መሆኑን የማውቀው ይህን ሥራ እንደሚሠራ ሕልም ያየ ሰውን አቃለሁ ፤ መጨረሻውን ያሣምርለት ! ስለሚረዳቸው ብሎ እግዚአብሔር ከሙሉ ጤንነት ጋር ረጅም ዕድሜ ይስጠው ። ማንም ተቸግሮ ማየት የማይፈልግ አዛኝ መሆኑን ከልጅነቱ ጀምሮ እመሰክራለሁ ፤ #እግዚአብሔር_ይባርከው !!!
@wirohode506
@wirohode506 2 года назад
edeme ketena yiseteh lela min elalewu
Далее
እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) ማን ናት?
22:27