Тёмный

EOTC TV | ልዩ የትንሣኤ በዓል ፕሮግራም | ከዘፈን ዓለም ወደ ዝማሬ  

EOTC TV
Подписаться 482 тыс.
Просмотров 4 тыс.
50% 1

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
/ eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
/ eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
t.me/eotctvchannel
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
➽የትዊተር ገጻችን
/ eotct
➽የኢንስታግራም ገጻችን
pCknRF0MtB...

Опубликовано:

 

3 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@MesfinAsfaw-kh7qi
@MesfinAsfaw-kh7qi 16 дней назад
አቤት ግርማ ሞገስ!!! ፈጣሪ ይባርክሽ!!! በዘህ ላይ ዕውቀትሽ ተመስገን ፈጣሪዬ እወድሻለሁ እህቴ!
@BezaHone
@BezaHone 18 дней назад
በጣም ጎበዞች!!! ከእንደዚህ አይነት አለም የመጡትን ወገኖች በፍቅር ካልተቀበልን ሌሎችን መጥራት አንችልም። ዘማሪት አቦነሽ ለዚህ ክብር ያበቃሽ መድሃኒዓለም ክብር ይግባው። ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ።
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 16 дней назад
ዘመንሽ ይለምልም ጌታ በቤቱ ያፅናሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ
@kidistmenberu7535
@kidistmenberu7535 17 дней назад
ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ
@erkeselamzeleke5217
@erkeselamzeleke5217 16 дней назад
ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርከዉ
@jenberlemajenber6194
@jenberlemajenber6194 18 дней назад
በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ እንኳን በመዝሙርሽ በዘፈንሽ እራሱ ከትላልቅ መምሕራን በላይ ሰባኪ ነሽ እኖድሻለን✝️ በብዙ ቋንቋዎች እንደ ዘፈንሽ በብዙ ቋንቋዎች እንትዘምሪ እንለምናለን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እግዜር እድሜ ያብንነ
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 16 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekuriaBoku-pj8ig
@MekuriaBoku-pj8ig 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤
@johnnybelay9198
@johnnybelay9198 18 дней назад
እንኳን አደረሰሽ የአቦነሽ❤
@user-ce5bt4vt4y
@user-ce5bt4vt4y 18 дней назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@alemdemie4219
@alemdemie4219 10 дней назад
Wushet new...zefen akomku kalech behuwala be seifu show setzefen neber......yerasuwa guday new
@TINTAG.S
@TINTAG.S 17 дней назад
ከሰው መጨረሻ...ከሞት የከበደ: ፍቅር ነው ሀያሉ ጌታን ያወረደ:: አብ አንድያ ልጁን እስከሚሰጥ ድረስ: ዓለሙን ወደደው በኢየሱስ ክርስቶስ:: በእርሱ መከራ ግፍ ስቃይ ሰቅላት ሞት: በመስቀል ተረቱ ድል ተነሱ በእውነት:: በላያችን ነግሦ ሲገዛን የኖረ: የኃጢአት ዋጋ ሞት በሞት ተሻረ። ይዞን የነበረው ወጥመድ ተሰበረ: አዳም ነፃ ወጣ ዲያቢሎስ ታሰረ በእግዚአብሔር ወልድ አምላክ ባርነቱም ቀረ። እሰይ የምስራች ጌታችን ድል ነሳ: 2 ገነት ተከፈተ ቀረልን አበሳ። ለሀጢት ሞተን በኢየሱስ ድነናል: የመንግስቱ ወራሽ ሕያዋን ሆነናል። አከተመ በቃ ጠላትም ተጣለ: ክርስቶስ ተነስቶአል ሞት መውጊያህ የት አለ? በጨለማው ገዢ አደንግዝ የታወረን: በኢየሱስ ትንሣኤ ብርሃን አየን:: ሞት በሞት ተገሎ ሲኦል ተመዝብሮ: ከእርሱ ጋራ ሆንን በገነቱ ኑሮ:: በአፐ* የዲያቢሎስ ወጥመድ ቁልፉ ተሰበረ: በዘለዓለም ሕይወት የአዳም ልጅ ከበረ:: በመላእክት ብስራት የምስራቹ ቃል: እንደተናገረው ጌታችን ተነስቶአል:: ወምድረኒ ትገብር ፋሲካ: ተሀጺባ በደመ...ሕይወት ተተካ። ከመቃብር የለም አጋዞ ለአዳም: እዜሰ ሆነልን...ፍስሃ ወሰላም:: የኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሳኤው: ዓለም ያዳነበት ቸረነት ፍቅር ነው።
@BezaHone
@BezaHone 18 дней назад
ቃለ መጠይቁን ከጨረስኩ በኋላ ወደ ፔጇ ሄጄ ሰብስክራይብ ማረግ የመጀመሪያ ስራዬ ነው
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 18 дней назад
እኔም
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 18 дней назад
💚💛❤️✝️✝️✝️
@gf8xl
@gf8xl 18 дней назад
❤❤❤❤
@user-pw3vc3tb7c
@user-pw3vc3tb7c 16 дней назад
የፀሎተ ሀሙስ ቀን እንዲህ ለብሳ ሻሽ አስራ ኩሉ ቀርቶ ቢሆን መልካም ነበር ተገናኝተናል ያለፈው ሳምንት:: አናስመስል እንጂ አሁን RU-vid ላይ ሲሆን ስርአት መያዝ ሌላ ቦታ ሌላ ሰው መምሰል ደስ አይልም::
@user-ty4qv9xq1j
@user-ty4qv9xq1j 18 дней назад
የኔናት.እደናተአይነቱ..ለኔ.እዴት.የደስታብርቄ.እደህናች.ፈጣሪብቻነዉየሚዉቀዉ..ወደ.እግዜብሔር.ቤትስለመጣችሁ..የደስታ.ብሪቄናችሁ.እጅግ.ደስአለኝ.የደስታየእርካታወችሁ.የደስታሀብሎች.ናችሁ.አሌሗችሁ🤲🤲💒🕊🌷🤚
@user-ty4qv9xq1j
@user-ty4qv9xq1j 18 дней назад
አሁንም.ልና.ገር.የደስታ.ሀብሎችናችሁ.የደስታ.ድልናችሁ🤚🌷🕊💒😥🤲እድሜ.ይስጣችሁ.በናተስ.ተደትኩ.የተመሰገነይሁን
@AfariMoranSleuthsExportingSalt
@AfariMoranSleuthsExportingSalt 18 дней назад
ኣንተ ውሻ
Далее
WALL OR FALL 🙈
00:10
Просмотров 12 млн