Тёмный

ESAT 60 Mesay with Kebebew Geda Jan 2018 

ESATtv Ethiopia
Подписаться 712 тыс.
Просмотров 106 тыс.
50% 1

ESAT - Ethiopian Satellite Television and Radio - Copyright protected
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus... ወይም በስልክ ቀጥር ‎‎1-888-772-3728 ext 4 ይመዝገቡ!
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus... or by calling ‎‎1-888-772-3728 ext 4.

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 305   
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 5 лет назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ጋዜጠኛ መሳይ ክበበው በጣም እወዳችኃለሁ!!!
@eliabeanbesawo7144
@eliabeanbesawo7144 5 лет назад
መሳያችን እናመሰግናለን
@hyesusbogale4546
@hyesusbogale4546 5 лет назад
መሳይና ክበበው በጣም አዝናኝ ፕሮግራም ነው:: ፈታ ዘና አድርጎኝ ለበአሉ እለት አለማየቴን አስቆጨኝ:: መሳይም አዝናኝ ፕሮግራምም ላይ እየኮረኮርክ አዝናኝ እንዲሆን በጥሩ አዘጋጅተከዋልና እናመሰግናለን እንኳን አደረሳችሁ!
@Yewellowa
@Yewellowa 5 лет назад
Thank you Mesay, love to see Kebe💚💛❤
@betelhemnegash4697
@betelhemnegash4697 5 лет назад
😘 😘 😍 😍 We love you 😘💚💛❤️😍😍😍💚💛❤️
@wagayekabthi5286
@wagayekabthi5286 5 лет назад
ሌላው እንኳን ለኢትዮጵያ የገና በዓለ ለመላው የኢሳት ስቱድዮ ሠራትኞች አደረሳችሁ መልካም የገና በዓል
@በፍቅርየአብሁሉምለበጎነው
I love both .I wish long live
@mimia6063
@mimia6063 5 лет назад
እኔም ፊቱን ገና ሳየው ነው በሳቅ የምሞተው ክበበው እድሜና ጤና ይስጥህ
@hiwothiwot8420
@hiwothiwot8420 5 лет назад
Genet Adugna beteley hagerbet hono yeserachew gena sayawera nebere mesak yeminijemirew.
@TesfayeAman
@TesfayeAman 5 лет назад
ሁሉም ሥራዎችህ ምርጥ ናቸው። “አንድ ቦታ“ ግን ለእኔ የምን ጊዜም ምርጥ ናት። ጨዋታ ከቁብ ነገር ጋር አዋቂ ምችችችችት ይበልህ።
@gena15
@gena15 5 лет назад
ክበበው በጣም አድናቂህ ነኝ በጣም እወድሀለሁ አክብርሀለሁ,ግን ማለት የምፈልገው እኛ ኢትዮጵያውያንኖች የፈረንጆች ገና ለኛ ምናችንም አይደለም ስለዚህ በረሀም ሆንን ከተማ ባህላችንን እና ባአላችንን መርሳት የለብን ለልጆቻችንም ማስተማር ሀላፊነት አለብን የትም ኑር ኢትዮጵያዊንትን አንዘንጋ 💒❤️💚💛
@ayzoshhagere9380
@ayzoshhagere9380 5 лет назад
መሳይ ለመጀመርያ ጊዜ ስትስቅ ስላየሁ ደስ አለኝ ሁሌም ሳቅ ይብዛልህ!!! ኢሳቶች ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ!!! ክበበውም በክፉ ቀን ከኢሳት ጋር ስለነበርክ እናመሰግንሃለን
@bornagain1770
@bornagain1770 5 лет назад
ስለ ኤርትራ ባወራሀው አንናደድም ምክኒያቱም ከ እውቀት ነጳ የሆንክ ፍጡር ስለሆንክ። ምግብ እኮ ስትወዱ።
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 5 лет назад
Thank you 🙏🏼 Mesay. it’s so lovely to see you laughing it’s also nice to see kibebew 💚💛❤️
@negusehiben2947
@negusehiben2947 5 лет назад
Ayyyy mtlewn atawkm, Eritrea bikefatm, bohala betam yebasew gin Ethiopa lay new, ante mekeled enji, politiks mtak aymeslm.
@dondon8795
@dondon8795 5 лет назад
I love this man!
@yosephtarekegn1955
@yosephtarekegn1955 5 лет назад
By far the number one comedian in the world for me
@melimesfne8059
@melimesfne8059 5 лет назад
መሳይ ስትስቅ ዛሬ አየውክ ደስ ይላል ክበበው በጣም አድናቂ ነኝ ለምን ጠፋክ??
@ideashare8887
@ideashare8887 5 лет назад
Love you kibebew , bedihinet nuro hiwoten kelel yaderekilin eko ante neh , beselam wed agerh yagbah. Africawian comedians standup tv show yazegajalu adis comedians endifeteru yadergalu silzih enantem bertu.
@albasebanjaw6978
@albasebanjaw6978 5 лет назад
Idea share ወሬኛ ብጤ ነው ለምን ተመልሶ አይሔድም አሜሪካ ሠው አሥመስሎታል ሲያስጠላ ማን። አስገደደው
@moges720
@moges720 5 лет назад
ስለ አሜሪካ ምግብ በጣም ትክክል ::
@yezitesfaye3714
@yezitesfaye3714 5 лет назад
Come to Toronto please!
@atfashioshoes
@atfashioshoes 5 лет назад
ክበበውን አምኜ: በዑበርማ አልሄድም; በሳቅ እየገደለ: የሚሄድበትን ያስረሳኛል።።።ምርጥ ኢትዮጵያዊ!!
@andiesteweldeberhan1299
@andiesteweldeberhan1299 5 лет назад
Ato kibebow, you didn't understand that Eritrean vision was working together with all East African countries since 1991 even before not only with Ethiopian. But interrupted by Weyane. So 20 years were lost.
@paolaavelar1928
@paolaavelar1928 5 лет назад
Inferior complex is worst than cancer! It won’t be cured unless kills!
@Eyobs90
@Eyobs90 5 лет назад
Much love!
@4mood
@4mood 5 лет назад
it shows how mature Kibebew is in differenciating being on stage vs. on media.
@ashtesera6949
@ashtesera6949 5 лет назад
MINE AYNET ...choma gazetegna newe. betame aletemchegneme this mesaye guy.
@aminahchannel3307
@aminahchannel3307 5 лет назад
መስይመኮንንስውድህአላህይጠብቅህያርብብብ
@wegayewufaris979
@wegayewufaris979 5 лет назад
I love kebebew geda
@tewodrostedaethiogirma1702
@tewodrostedaethiogirma1702 5 лет назад
kibebew king of comedy, ye sorya lemagn ena ye ethiopia lemagn telewawtew yihonal 😂😂😂😂😂😂
@metetadesse6419
@metetadesse6419 5 лет назад
🙏ኢሳት አሪፍ ነዉ
@yhusenlij4904
@yhusenlij4904 5 лет назад
ክበበው አድናቂህ ነኝ።
@tiyaamee3632
@tiyaamee3632 5 лет назад
Sesaye the way how you laugh is so interesting and sweet, you should laugh more often ✌
@gelilaweldegiorgis9115
@gelilaweldegiorgis9115 5 лет назад
ክበበው ኣብይ ስራፈት ኣደረገኝ ኢያልህን ነው ?
@akelem9149
@akelem9149 5 лет назад
Qoratu Messay 👑 love & peace 🙏🙏
@angasurunning
@angasurunning 5 лет назад
ተመቸኝ
@Vip-nh2mp
@Vip-nh2mp 5 лет назад
ክክክክ እረ በሳቅ ሞትኩኝ
@samson1563
@samson1563 5 лет назад
Endi yoradkeh neah antea sela Eritrea setawora ataferam koshasha
@selam55566uii
@selam55566uii 5 лет назад
Ethiopianism is our only goal. Thanks! Esat, ( mesay & gerda. )
@mafi635
@mafi635 5 лет назад
Jan 2018? Is that right?
@tomtommy5183
@tomtommy5183 5 лет назад
እና እውነቱን ነው ምንም አላገኛችሁም ምን ያንጨረጭራቹሀል
@semeresahlezgi8507
@semeresahlezgi8507 5 лет назад
አተ ደደብ
@abrhamgetachew3638
@abrhamgetachew3638 5 лет назад
እረ ክበበው ጨዋታ ጠፍቶበታል
@samsonmekonnen2050
@samsonmekonnen2050 5 лет назад
Waw kebebew
@maledachekol6594
@maledachekol6594 5 лет назад
ክበበው ቁርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ማይጠገብ ቀልድ ነው ያለህ
@andiesteweldeberhan1299
@andiesteweldeberhan1299 5 лет назад
Correction :- Not only with Ethiopia.
@tesfaytesfazgy6502
@tesfaytesfazgy6502 5 лет назад
Kibebew ! we respect you as comedians. But your comment about Eritrea is unacceptable. u need to read about the Eritrea.we were to defend ourselves from devil woyane & his masters. Sanctions, war presssur was imposed on us
@sanyetsaniy5724
@sanyetsaniy5724 5 лет назад
,👏👏🇪🇷 thanks
@dancol3845
@dancol3845 5 лет назад
You told him the truth. The problem with this guy, he is just illiterate. Ha may read amharic. But his English as you were heard from the interview. So, he can not read what Eritreans and other foreigners wrote about Eritrea. And the Ethiopians do not tell their people the true history of Eritrea. Just we have a prove about the choices of the referendum. The choices were in everybody's disposal but they told their people far from the truth.
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
እኔም እለታዊ በጣም ነዉ ሚመቸኝ
@emesfinmesfin5732
@emesfinmesfin5732 5 лет назад
Wow.ኮሚድያን ክበበው፣ ወይ ጉድ አንተም እንደዝህየ አሜሪካን ዶሮ መስክ ወፈርክ?
@helenalmu8458
@helenalmu8458 5 лет назад
እረ ተናፍቀሀል ክቤው
@MrChuckmike
@MrChuckmike 5 лет назад
Hi heli kim khardshin selam beyt esti 😁
@helenalmu8458
@helenalmu8458 5 лет назад
@@MrChuckmike 😂😂
@MrChuckmike
@MrChuckmike 5 лет назад
@@helenalmu8458 minw yaskal ende kkkk
@zeybaworku7897
@zeybaworku7897 5 лет назад
ሃሃሃሃ ስለ እንጀራው ልክ ብለሃል
@brktkm6066
@brktkm6066 5 лет назад
Secondly, you exemplified Eritrea as a lesson for ethnic conflict in your country, which is totaly wrong. Eritrea has refused resuming relation with because TPLF refused to accept algiers agreement. Now the new prime minister has accepted it and agreed on implementation. So Eritrea neither returned to Ethiopia nor changed its stance.
@getachewferede1869
@getachewferede1869 5 лет назад
ክበበው ገዳ✔✔✔
@abeyotfantu6381
@abeyotfantu6381 5 лет назад
Tefetehal zare selayehu antenem ESAT enem enkuan aderesachehu!
@asefamamo1352
@asefamamo1352 5 лет назад
ehen hamberger belto fitu abete eko.
@abeltesfaye7849
@abeltesfaye7849 5 лет назад
ኢሳቶች አስተካክሉት Jan 2018 ሳይሆን Jan 2019 ነው!😂❤
@aronhabte5106
@aronhabte5106 5 лет назад
ከበበው የኤርትራ ህልቂት ስላልደረሰብህ ነው ቀልዱን ይቅር ብህ ሪፍረንዱም ማለት ባርነ ወይም ነፃነት ማለት አይደለም አበበ ገላው የተናገረው አንተን መድገምህ ይገርማል የምትናግሩት እወቁ
@abduseid1298
@abduseid1298 5 лет назад
Ewnetun eko new. Eritria lay yane netsanet weyes barenet tebelo sewe yetesasate wesane endiwesen yetederegew
@kaldis8428
@kaldis8428 5 лет назад
Yetesasate meri yegetemat enji yewesane setete adelem
@BrightHope-HorizonMedia
@BrightHope-HorizonMedia 5 лет назад
@@abduseid1298 Unfortunately the lips of the righteous feed many, but fools die for lack of sense. Every Eritrean family has involved in the independence struggle via different means. to say "ye eritrea hzb tesasate" is an insult to the wisdom of the Eritrean population.
@4mood
@4mood 5 лет назад
በጊዜው ተወልደህ ካልነበረ ቤተሰቦችህ ድምፅ ሲሰጡ የቀረበላቸውን ጥያቄ ጠይቃቸው። ለሪፈረንደሙ ድምፅ ሲሰጥ የቀረበላቸው ምርጫ ፡ "ባርነት ወይስ ነፃነት" የሚል ነበር። ይህ ሻቢያ በዘዴ ያዘጋጀው ነው፣ ምክንያቱም በጊዜው መገንጠል የማይፈልጉ ስለነበሩ የእነሱን ሥነ ልቦና ለመቆጣጠር ነበር። ይህ ማለት ነፃነት ካላሉ ባርነት ሊሉ ነው ማለት ነው፣ ስለዚህ ባርነትን የሚመርጥ ሰው ስለሌለ ሳይፈልጉ በግድ ነፃነት የሚለውን ይመርጣሉ ማለት ነው። የሻቢያ ዘዴም ይኸው ነበር፣ ሁሉም ነፄነት እንዲመርጥ። የሚገርመው ግን እውነተኛውን ባርነት ላለፉት ፳፯ ዓመታት ማየታቸው ነው።
@tazabiwsew5123
@tazabiwsew5123 5 лет назад
አሁን ሁሉ ነገር አልፏል።ግን እነኳ ለኤርትራ ህዝብ የቀረበው ምርጫ ባርነት ወይስ ነፃነት የሚል ነው።ግን እኔም ልሳሳት ስለምችል፣እስቲ የነበሩትን ሁለቱን ምርጫውች ምን እነደሆኑ ንገረኝ።አመሰግናለሁ ወንድሜ
@merontekelu2146
@merontekelu2146 5 лет назад
ዜዳ ድሮ ቢጀምር ኖሮ ዛሬ በድሮ ሰምክ አትኖርም ነበር
@ዳዊትደስታ
@ዳዊትደስታ 5 лет назад
😙😙😙😙
@asmarehaklogh2188
@asmarehaklogh2188 5 лет назад
I wanna challenge ESAT people intellectual capability. What is the concept that you have on an organic topic? Prepare a debating forum on the organic topic. While it is a controversial topic people use the organic term as if they know it well everywhere. Organic???? Think about.
@awet2507
@awet2507 5 лет назад
ክበበው አንተ ስትቀልድ እንጂ የሚያምርብህ ፖሎቲካ ስትናገር እውቀቱ ስሌለህ ባትናገር ይመረጣል ። ሌላው ስለ ኤርትራ ላልከው ነገር እኛ የ ኢኮኖሚ ችግር የለብንም የሆነ የውጭ እዳም የለብንም
@tsigecorvaisier5233
@tsigecorvaisier5233 5 лет назад
Ekwane adersachu
@hailemichaelyohannes8063
@hailemichaelyohannes8063 5 лет назад
መሳይ ዛሬ ገና ስትስቅ አየሁ !!!
@zizitino6301
@zizitino6301 5 лет назад
kebebew hezebe nafekohale hagerebote geba
@sanyetsaniy5724
@sanyetsaniy5724 5 лет назад
Sel ER yatngerkuo wesat nawo ER la naxenat wag kefelan new yagenawo basetat algegnawom ER ka bafetuo ka Ethiopian gaer tagd enge wad alenberhem '',,,,werhuoe akuom
@j-studioj-studio9493
@j-studioj-studio9493 5 лет назад
እውነትን ነው ፓለቲካ አታቅም ድሮስ ጥሬ ስጋ በልተህ እንዴት እንደሰው ታስባለህ ::
@sarahtsyion6006
@sarahtsyion6006 5 лет назад
esatoch ewdachuhalew
@YM19913
@YM19913 5 лет назад
ክበበው ገዳ ልክህን እያወቅክ ያለክ ኣልመሰለንም !! Ofcourse እንደፈለግክ ብትቀልድ መብትህ ነው ፡ ነገር ግን ይህ ስለ ኤርትራ ረፈረንደም ያልከው ግን በቀልድ መልክ ሳይሆን ፡እንደ ፖለቲከኛ እንበለው ፡ እንደ ኣንድ በዚህ ኣምድ የመጠቀ እውቀት ያለውና፡ የተመራመረ ምሁር ሆነህ ነው ፡ ኣፍህን ሞልተህ መቀበጣጠር የያዝከው ፡፡ በመጀመሪያ ፡ ኤርትራ በዚህ የ20 ኣመታት ግዜ ውስጥ ምን ኣይነት መሰሪዎች ጋ ግብግብ ላይ እንደነበረች ያወቅክ ኣይመስለንም...። ረፈረንደም የኤርትራውያን ጥያቄና ፥ እኛን ኤርትራውያኑን የሚመለከት ጉዳይ ነው። በዚህ 20 ኣመት ግዜ ውስጥ ፡ ኢትዮጵያ ገነት ውስጥ ነበረች ልትለን ባልሆነ ብቻ...! በዘር ኣረንቁዋ የምትሰቃየዋ ኢትዮጵያ፣ በሃገር ሳይሆን በመንደር ፖሊቲካ ተብትበው የተዋትን ኢትዮጵያ ናፍቃቸው ፡ ኤርትራውያን እኛን ፈልገው መጡ ልትለን ከሆነ፡ ተሳስተሃል ። በርግጥ ነው፡ እኛ ብዙ ከባድ የቤት ስራ እንዳለብን የሚዘነጋ ኣይደለም፥ ቢያንስ ግን ኣደገኛ ከሆነው የዘር ፖለቲካ ነጻ ነን። ኣሁን ወደ ዋናው ልትመጻደቅበት ወደ ሞከርከው የረፈረንደም ጉዳይ ልግባ፥ የረፈረንደም ጥያቄና ፥ የ20 ኣመቱ ሁናቴዎች ለየቅል ናቸው ። ትንሽ የተምታታብህ ይመስለኛል ። ረፈረንደም የማያወላውል የኤርትራ ህዝብ ጥያቄ ነበር ፡ በተገቢው መንገድ ደግሞ ተመልሶዋል። ኤርትራ ውስጥ ከተሰሩ ወሳኝ ስራዎች መካከል፡ ረፈረንደም ኣንዱ ነበር ። ምንም እንኩዋን የኤርትራ ህዝብ ነጻነት በትግል የተገኘ ቢሆንም፥ የኤርትራን ህዝብ ጥያቄ በማያሻማ ሁኔታ ክፍተት ሳይተው በረፈረንደም ተረጋግጦዋል። የኤርትራ ህዝብ በውቅቱ የሚኒሊክ ቤተ መንግስት ድረስ ደግፎ ሰፍስፎ ያስገባቸውን ፥ የታሪክ ኣተላ ወያኔዎችን ኣምኖ ና፡ ባገኘው ድል ተዘናግቶ ረፈረንደም ከማድረግ ቸል ኣላለም ። እና ይሄ ኣሁን እየቀፈፋቹ የምትደግሙትን፥ "በሁለቱ ኣገሮች መካከል" የሚለው ሃረግ ፡ ጥያቄ ምልክት ውስጥ በገባ ነበር ። እና ፥ ክበበው ገዳው ፡ ለግንዛቤህ ያህል ትንሽ ላስረዳህ የምፈልገው ነገር ቢኖር ፥ ከኣቅምህ በላይ ኣታውራ ፣ ቁስላችንን ኣትንካ ፣ ማንም ኤርትራዊ በረፈረንደም ጥያቄ ፡ ሲነሳ መልሱ ተመሳሳይ ስለሆነ ግንዛቤህን መርምር ። እኛ ዶር ኣብይ ልቦና ያለው መሪ ነው፡ ብለን ኣምነናል,። ይህን የጨለማ ግዜ ተባብረን እናስወግድና ፡ ተከባብረን የያገሮቻችንን ጸጋዎች ፡ በጥምረት እንጠቀምባቸው ፡ Synergy is power በሚለው መርህ እንጂ ፥ ኣንተ እንደተረዳህው ፡ ኤርትራውያን የኛን ህብረት ፈልገው መጡ የሚያሰማው፡ ኣባባልህ ተራና ተቀባይነት የለውም ። Ofcourse በሚያስቁት ቀልዶችህ ሁሉ ስቀናል ፥ ኣሁን ግን ይሄ ተኮፍሰህ የማታውቅውን ኣርእስት ለመድፈር መሞከረህ ኣላዋቂ ሳሚ እንዳያስመስልብህ ተጠንቀቅ ። ለንደዚህ ኣይነት ቀልድ የፊት የሳቅ ጥርሳችንን ሳይሆን የውሻ ክራንቻ ጥርሳችንን ነው የምንለግስልህ ። ኣበቃሁ !!
@yo-yw4of
@yo-yw4of 5 лет назад
እነዚ ሰዎች እንዴት እንደሚያስቡ አይገባኝም "ኤርትራ እራሷን የቻለች ነፃ ሀገር ናት " የሚል tato ግንባራቸው ላይ እናሰራላቸው እንዴ ????
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 5 лет назад
Yohannes Mebrahtu ዋው በጣም አመስግናለሁ የኔ ወንድሜ ። እንጀራ እዝጊ ብላዕ ንፋሶም አይልከየና ዘሕለፍናዮ የኽለና አአብ ዘለናዮ ኤርትራዊያ ሰላምን ቅሳነትን ይሃበና ጽቡቕ መልሲ እዮ ደጊመ የመስግነካ
@mohamedawol627
@mohamedawol627 5 лет назад
m
@futer0
@futer0 5 лет назад
እንደ ቦምብ ፈንድታችሁ በያሀገሩ ተበታትናችሁ ምትኖሩ ኢትዩጵያን ያጨናነቃችሁ በ ቀን 500 ሰው በቦርደር ምትገቡ የአዲሳባ ለማኞች ደግሞ ሀገር ብለ ታወራለ ይሄኔ ሰው ሀገር ሆነህ ነው ምታወራው
@rahelmelaku2468
@rahelmelaku2468 5 лет назад
ለዚህ ነዋ ቦርደሩ ከተከፈተ በኋላ 27ሺህ ኤርትራውያን ኢትዮጵያ የገቡት እራሳችሁን ችላችሁ የማትቆሙ ዜጎች የኢትዮጵያን ህብስት መካፈል ትፈልጋላችሁ ግን ደግሞ ሃገሪቷን እንደጠላት ታያላችሁ እንደውም እኛ የምንገልገው ከአብይ የተሻለ መሪ ሲመጣ እናንተን እንዲያጠራልን ነው፡፡
@fitwihadgu2716
@fitwihadgu2716 5 лет назад
ቀልድህ ደስ ይላል ፓለቲካህን ግን አቁም አያምርብህም. ምን ማለት ነው ከኤርትራ መማር ይቻላል ማለት? ኤርትራውያን አብረን እንስራ አብረን እንደግ ጦርነት አያዋጣም ነው ያሉት እንጂ ኢትዮጵያ እንሁን አላሉም.ይሄ ጥሬ ስጋና እንጀራ ጭንቅላት እንደሚደፍን በርግጠኝነት መናገር ይቻላል
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 5 лет назад
Fitwi Hadgu ስቕ ባ በል ድፍረቱ ገሪሙኒ እኮ ዘረቡኡ ።
@rahelmelaku2468
@rahelmelaku2468 5 лет назад
ለዚህ ነዋ ቦርደሩ ከተከፈተ በኋላ 27ሺህ ኤርትራውያን ኢትዮጵያ የገቡት እራሳችሁን ችላችሁ የማትቆሙ ዜጎች የኢትዮጵያን ህብስት መካፈል ትፈልጋላችሁ ግን ደግሞ ሃገሪቷን እንደጠላት ታያላችሁ እንደውም እኛ የምንገልገው ከአብይ የተሻለ መሪ ሲመጣ እናንተን እንዲያጠራልን ነው፡፡
@fitwihadgu2716
@fitwihadgu2716 5 лет назад
አምሳለ ገነት ይሄውልሽ የኔ እህት በመጀመሪያ 27000 የሚሉት ቁጥር የ FB ቁጥር ነው . ከሆነም 27000 በጣም ትንሽ ነው. ለምሳሌ UNHCR OFFICE መንደፈራ (ኤርትራ) ቢኖርና ኢትዮጵያውያንን ወደ አሜሪካ እልካለሁ ቢል ዶክተር አብይ ሳይቀር መንደፈራ ይታይ ነበር. እኔ በበኩሌ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን በጣም ነው የምወደው ግን ኤርትራዊነቴን አይቀይረውም.
@johannesman9504
@johannesman9504 5 лет назад
ክበበው አባ ዱላ ዱላ ይዞ ኤርፖርት ላይ እጠብቀዎለሁ ብሎአል
@muzz.bedabo1771
@muzz.bedabo1771 5 лет назад
Endezih fogari eyakerbachu genzeb betsebesebu yeshalachuhal poleticawen tewet mekiniatum atmetenum bekuu aydelachum yeyazachutt yee derg poletica new
@nebt9215
@nebt9215 5 лет назад
Motku besake
@asmarehaklogh2188
@asmarehaklogh2188 5 лет назад
Biniam Tewelde you don't represent any people. your cursing doesn't help you belong to Eritreans. You are under the attack of evil spirit. You are not part of us. We Eritreans don't use a word of offense against others like you did.
@binireal4278
@binireal4278 5 лет назад
So funny what you said about Uber 😂
@kibromyowhanis4353
@kibromyowhanis4353 5 лет назад
አናት አርኩሶች ጋሃንም ግቡ ኢሳት
@futer0
@futer0 5 лет назад
እንደ ቦምብ ፈንድታችሁ በያሀገሩ ተበታትናችሁ ምትኖሩ ኢትዩጵያን ያጨናነቃችሁ በ ቀን 500 ሰው በቦርደር ምትገቡ የአዲሳባ ለማኞች ደግሞ ሀገር ብለ ታወራለ ይሄኔ ሰው ሀገር ሆነህ ነው ምታወራው ለማኝ
@KY-lo2xl
@KY-lo2xl 5 лет назад
ፉዞ ቀልድ ተፍቶበታል
@huballahshedid5270
@huballahshedid5270 5 лет назад
ግን ክበበው እንዴት እንደምወድህ በህይወቴ በጣም ያሳቀኝ ሰው ቢኖር you only ዛሬ ግን አሳቀቅከኝ ወሬ ጠፋብህ ወላቃ
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 5 лет назад
አይ ክበበው ክክክክክ ስጋ ድሮ ኢትዮጵያ ቀረ
@davidovictoria8693
@davidovictoria8693 5 лет назад
Mane yeflegachewale agerachen bayergetue desetwen alechelweme enthie derkoche
@melimesfne8059
@melimesfne8059 5 лет назад
ክክክቅል አይ ክበበው
@derejekahsayabrha1259
@derejekahsayabrha1259 5 лет назад
Kibebew koshasha bekit neh
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 5 лет назад
😂😭👍👉👈✌😁😁😁😁
@biniyamafework9057
@biniyamafework9057 5 лет назад
ye dero qeldegna.
@getachewferede1869
@getachewferede1869 5 лет назад
Esat👎👎👎👎👎ኢሳት ሳይሆን እሳት መባል ነበረበት
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 5 лет назад
ha ha ha ----
@derejekahsayabrha1259
@derejekahsayabrha1259 5 лет назад
Dedeb zeregna
@huballahshedid5270
@huballahshedid5270 5 лет назад
ክበበው የመቼ ነው መሠላችሁ ጥላሁን ገሠሠ ሲገረዝ ሁላ ምላጭ ያቀበለ :: አንተ ሁላ ማሳቅ ጠፋብህ እኮ ማሠሳቅም ያረጃል እንዴ:: ብብቴን ኮርክረህ ካስነሳኸኝ እንጂ ዘንድሮስ መሳቄን እንጃ
@abegubo6608
@abegubo6608 5 лет назад
በትርፍ ግዜ ባቡር ትነዳለህ ልበል? ባለፈው ቁጭ አንተን የመሰለ ባቡር ነጂ አጋ
@ashenafihilawe6708
@ashenafihilawe6708 5 лет назад
አንተ ጮማ ራስ ሰው ለማኝ ትላለህ አይባልም የኔ ቢጤ ነው የሚባለው
@dantsegaye96
@dantsegaye96 5 лет назад
ክበበው ቀልድ አልቆበታል ወይ ጉድ
@አምላኬሆይይቅርበለን
ክበበውዬ የውጮቹ ይብሳሉ። Michelle Obama የእብድ ትንሽ አልብሰው gay and leisibyan አድርገው ስም ሲያርፍ በጣም ብዙ ውሸት አለ። የእኛዎቹም business እያጧጧፉ ነው። የሲሳይ ድምፅ ዝቅ ያለ ነው፣ የእየሩስ ግን ከፍ አድርጋ ትቆይና አውርዳ ጭራሽ ትጠፋለች ደስ አትልም። ለምን ዘፋኝ አይሆኝም? ዜና ከፍ አድርጎ በአንድ ድምጽ መነበብ አለበት። ንገሯት።
@baldinib1055
@baldinib1055 5 лет назад
gazetegnawe kebet new
@kbg6227
@kbg6227 5 лет назад
ለካ ምትናገረውን አታቅም ኤርትራ ባንተ አፍ አትነሳም አንተ ወሽካታ
@አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ
ኤራትራ ምን አላት መናጢዎች በቀደም 25 ሺ ኤርትራዊ ነው ጥገኝነት የጠየቃቹሁ አመዶች ምን አላቹሁ አፈሮች
@futer0
@futer0 5 лет назад
እንደ ቦምብ ፈንድታችሁ በያሀገሩ ተበታትናችሁ ምትኖሩ ኢትዩጵያን ያጨናነቃችሁ በ ቀን 500 ሰው በቦርደር ምትገቡ የአዲሳባ ለማኞች ደግሞ ሀገር ብለ ታወራለ ይሄኔ ሰው ሀገር ሆነህ ነው ምታወራው
@rehobothtube546
@rehobothtube546 5 лет назад
ስለ ኤርትራ የተናገርከው ተሳሳትክ።ኤርትራ ራሷን የቻለች ሃገር ናት።በሰላም እንደ ጎረቤት ተከባብረን አብረን እንኑር ማለት በሪፈረንደም የመጣውን ነፃ ሃገር ተሳስተን ነበር ማለት አይደለም።ኤርትራ መቼም ቢሆን ምንም ቢፈጠር የኤርትራውያን ናት።
@paolaavelar1928
@paolaavelar1928 5 лет назад
We Made a big mistake!!!!!!
@hyper-novaa
@hyper-novaa 5 лет назад
Paola Avelar that’s what you think!
@dancol3845
@dancol3845 5 лет назад
God is good amen, he said that he do not know politics. But again he showed his stupidity on Eritrea.
@imbosstomylife6806
@imbosstomylife6806 5 лет назад
God is good amen ችጋራም። መናጢ ድሀ።
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 5 лет назад
God is good amen በጣም ትክክል እውነቱ የሄው ነው ። ኤርትራ ራሷን የቻለች ሃገር ናት ። ። ።
@yohannesbaraya4269
@yohannesbaraya4269 5 лет назад
ኢሳቶች ምነው? ገና ለገና ሰላም ተገኘና በኤርትራ ላይ ቀልድ ኣዘል ፕሮፓጋንዳ ጀመራቹ ልበል? የኢትዮጵያ ጣጣ ኣላለቀም እኮ! ምናለ ኤርትራን ለቀቅ ኣድርጋቹ ወያኔን ጠበቅ ብታደርጉ። የኤርትራ ሕዝብ ሪፈረንድም ምርጫ "ነጻነት ወይስ ባርነት ነበር" የሚለው የውሸት ትርክት በኢሳት መተላለፉ በጣም ኣሳዝኖኛል። ምን ያህል ለሰላም ዝግጁነት እንደሌለና ኣሁን ያለው ሁኔታ ትንሽ ቀየር ካለ ለወረራ ኣካኪ ዘራፍ ለማለት ኢሳት የመጀመርያ ሜዲያ የሚሆን ይመስለኛል። ይብላኝለት ለዶ/ር ኣብይ!!!
@hageryibeltal574
@hageryibeltal574 5 лет назад
ምን የሚል ነበር የሪፈረንደሙ ምርጫ? ካወክ ማረም ክፋት የለውም። እርግጠኛ ሆኜ ምነግርህ "ከእናት ሀገር መነጠል ወይም አለመነጠል" የሚል ምርጫ መቼም አልቀረበም።
@yohannesbaraya4269
@yohannesbaraya4269 5 лет назад
ለመሆኑ የትኛዋ ናት "እናት ኣገር"? ጥያቄው፥ ኤርትራ ነጻና ልዑላዊት ኣገር እንድትሆን ትፈልጋለህ/ሽ? 1)ኣዎ 2/ ኣልፈልግም የሚል ነበር። ኢሳቶች የሚስቱት ኣይመስለኝም። ሆኖም ግን "የቀኝ ገዢ ኣባዜው" የለቀቃቸው ኣልመሰለኝም።
@hageryibeltal574
@hageryibeltal574 5 лет назад
እናት ሀገርማ ኢትዮጵያ መሆኗን ሆድህ ያቀዋል። ከጣሊያን ወረራ በፊት አንድ ነበርን። ጣሊያንና ባንዳዎች (ምሳሌ: መለስና ኢሳያስ) መርዙን ሳይዘሩት። ለማንኛውም I like your comment. At least it is constructive. መልካም ገና።
@majorityiswrong9986
@majorityiswrong9986 5 лет назад
ኤርትራ ካርታዋና ስምዋ ከጣልያን የተሰጣት የውሸት ኣገር ናት። መሪ የላትም: ምርጫ የላትም: ፓለቲካ ሰልፍ የላትም: ፍርድ ቤት የላትም: ሕገ መንግስት የላትም: ነጻ ፕረስ የላትም: ፓርላማ የላትም………
@yohannesbaraya4269
@yohannesbaraya4269 5 лет назад
@Hager Yibetal...የማታውቀው ሰው እናት እንደሚመርጥልህ ኣላቅም ነበር፥ በውያኔ ዘመን የማይደረግ ነገር የልም። ወልቃይቶችን "ትግሬ" ናችሁ ብለው መከራቸው እያሳይዋቸው ካሉት በምን ተሻልክ? ኣጃኢብ ነው!! ለማንኛውም በያለንበት ቸር ይግጠም። ላንተም መልካም የገና በዓል እንዲሆንልህ እመኛለሁ!!
@ibrahimafaagamet9034
@ibrahimafaagamet9034 5 лет назад
ክክክክክ ኤርትራ የናንተ ድጋፍ ፈልጋ ተምበርክካ የለመነቻቹ ኣስመሰልካው Shame on you lier
@paolaavelar1928
@paolaavelar1928 5 лет назад
God is with all of us
@Ethiolover100
@Ethiolover100 5 лет назад
ውሾች መሬት እይኦየሳማችሁ የገባችሁት እናንተ።
@አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ
ምን አላቹሁ በቀደም እንኳን 25 ሺ ኤራትራዊን አደሉ እንዴ ጥገኝነት የጠየቁት ሰለት ነበርባቹሁ ከኢትዮጵያ ጋ ለመታርቀ አመዶች ፀር ኢትዮጵያ ናቹሁ
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 5 лет назад
ምን አሳውቁት ነው ብለህ ነው ክበበው እኮ ነው እሱ የቀለደ መስሉት ነው
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 5 лет назад
@@አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ ጥገኛ የሁኑት እደ ወያኔ የጀርባ ቅማል የሁነ መንግስት ስላለው እንጂ ኢትዩጵያ ዊያን ወደ አስመራ እየገባ እዲት የኤርትራ ወጣት ይወጣል እናስብ እንጂ ከመናገራችን በፊት
@vegaschannel8841
@vegaschannel8841 5 лет назад
Kibebew is now driving uber
@user-rb7lo6le8o
@user-rb7lo6le8o 5 лет назад
KIBEBEW BEQA YE ERITREA GUDAY ENDE HAILEMARIAM DESALEGN 3D QELD MESELEH AYDEL YE ERITREA GUDAY DEM YETEKEFELEBET GUDAY NEW. YE ERITREA GUDAY YE SEW HIWET TEKEFLOBETAL. KIBEBEW ANTE REAL COMEDIAN KEHONK LE HAILEMARIAM DESALEGN YIQRTA METEYEQ ALEBH. AHUN ETHIOPIA LAY YEMETAW SELAM YE HAILEMARIAM DESALEGN EJ ALEBET. HAILEMARIAM DESALEGN KE SILTAN BAYLEQ NORO ETHIOPIA YALE DEM MEFASES SELAM AYMETAM NEBER. PLEASE YIQIRTA TEYQ
@hiyabnegash8804
@hiyabnegash8804 5 лет назад
ኢትዮጵያ የብሄር ግጭት ነው ያለው ኤርትራ ሰላማዊት ሃገር ነች ከኛ ተማር: ባህር ያላት ነጻ ሃገር: ደደብ
@awesomestars2226
@awesomestars2226 5 лет назад
በነጌትቭ አትዩት እባካችሁ ደግሞስ ምን ሲቀር።
@martaabebe5659
@martaabebe5659 5 лет назад
Bahar yebla tabtaba !Y geza guday naw baharum y ethiopia naw!!!
@samson1563
@samson1563 5 лет назад
marta abebe kkk shrmuta anflgem
@girmaykidane2808
@girmaykidane2808 5 лет назад
Kebebew really you are edit why you taking about eritrea 👎👎👎👎👎👎
@endaletenkirkergabereka7315
@endaletenkirkergabereka7315 5 лет назад
Girmay Kidane my friend what’s that mean “edit”??????
@solomonnegatu7695
@solomonnegatu7695 5 лет назад
@@endaletenkirkergabereka7315 he was trying to say "idiot". it is a typo lol
@endaletenkirkergabereka7315
@endaletenkirkergabereka7315 5 лет назад
Leo Messi what about “taking” ቂቂቂቂ ሁሉ የታይፕ ስህተት አይመስለኝም የእውቀት እጥረት እንጂ ምን ለማለት ነው ትንሽ ቢማር
@futer0
@futer0 5 лет назад
እንደ ቦምብ ፈንድታችሁ በያሀገሩ ተበታትናችሁ ምትኖሩ ኢትዩጵያን ያጨናነቃችሁ በ ቀን 500 ሰው በቦርደር ምትገቡ የአዲሳባ ለማኞች ደግሞ ሀገር ብለ ታወራለ ይሄኔ ሰው ሀገር ሆነህ ነው ምታወራው ለማኝ
@bini5364
@bini5364 5 лет назад
ስማ አንተ ጋላ የኤርትራ ህዝብ እኮ ሰላም ነዉ ያለዉ እንጂ ከማንም ጋላ አ እና አህያ ሊቀላቀል አደለም
@ethio5121
@ethio5121 5 лет назад
ክፍት አፍ ኤርትራ አይደለህም መቼም
@asmarehaklogh2188
@asmarehaklogh2188 5 лет назад
Biniam Tewelde your cursing doesn't help you belong to Eritreans. You are under the attack of evil spirit. You are not part of us. We Eritreans don't use a word of offense against others like you did.
@ym7430
@ym7430 5 лет назад
@@ethio5121 Anthem ketenagariw alteshalkem ztet
@h.a1271
@h.a1271 5 лет назад
@@asmarehaklogh2188 God bless you. Thanks for your comment
@fetarieritrea9159
@fetarieritrea9159 5 лет назад
Weyanewoch yihen Agatami tetkmewu eritrea 🇪🇷 temskewu comment yisetalu netenkek nw .. we Eritreans love 💕 Ethiopians 🇪🇹 chigrachu chigrachin nw gin yehe keldeghna sle Eritrea 🇪🇷 endih bilo menager aygebawum.. Weyanie le Ethiopia 🇪🇹 le Eritrea 🇪🇷 aletetekem
@medid.454
@medid.454 5 лет назад
Mesay mekonen ማለት በዘረኝነት የጠነባ ጥንብ ነው ።
@sarahtsyion6006
@sarahtsyion6006 5 лет назад
ewnet new eletawiy lenem suse new gin sel hagere mesemat selemifelig enikuwan adersachu ke Ethiopia comediya aniten bicha new yemesemaw kibebew
@negasenshew7085
@negasenshew7085 5 лет назад
መሳይና ክበበው ምርጥ ኢትዮጵያውያን ናችሁ ስወዳችሁ የሲሳይ ድምፅ በትክክል በብዛት አይሰመሰማም ማይክሮፎኑ ይስተካከል
@michaelberhe3217
@michaelberhe3217 5 лет назад
አይ መሳይ እራስህ ዘረኛ ሆነህ ክበበውን አስገባሀው የውሸት ሚድያ
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 5 лет назад
micheal: KENANTE tigre woyanewoch YEBELETE ZEREGNA, ZERAFI, DEMM METACH, MIQEGNA, TENKOLEGNA, KIFFU, RIKUS, YETEREGEME, DURIYE, MAJIRAT MECHI, LEBA, HUWALAQER, YECHAKA AWURE, YEMATISELETINU DINGAY, YEMATIMARU DENQORO, QEFAFI FITIRETOCH BEZIH MIDIR YIGEGNAL??? YEMILUSHIN BESEMASH.... YIBALAL!!
@michaelberhe3217
@michaelberhe3217 5 лет назад
ኢሳት ውሸታም ሚድያ
@boradora3923
@boradora3923 5 лет назад
Weshitam ante nehin segeraa
@michaelberhe3217
@michaelberhe3217 5 лет назад
@@boradora3923 ውሸት ብቻ ሳይሆን ዘረኞች የእሰያስ ተላላኪዎች ናቸው ለነገሩ እሚዋሽና ዘረኛ ትወዳላቹህ ወረኞች
@awesomestars2226
@awesomestars2226 5 лет назад
ምርጥ ሚዲያ ማለት ኢሳት ነው እና ማን ነው ዉሸታም?
@ketemayebekele6444
@ketemayebekele6444 5 лет назад
Michael Berhe semch erasu yestawkal ewnet yemnager lenate yesdngtchul.
Далее
Ethiopia - Esat Amharic Night News 28 September 2024
20:09
+1000 Aura For This Save! 🥵
00:19
Просмотров 9 млн
መስቀልን ጣሊያን ነበርን
1:06:56
Просмотров 87 тыс.