Тёмный

#ethiopia 

GEBEYANU
Подписаться 139 тыс.
Просмотров 56 тыс.
50% 1

#ethiopian የሰሎሞን ማጠቃለያ እና የመጨረሻ መልዕክት ‪@GEBEYANU‬
#gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #igad #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም

Опубликовано:

 

21 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 342   
@GEBEYANU
@GEBEYANU 6 месяцев назад
​Hi Family! Please like and share since the notification is not working to most of our subscribing family. Thanks!
@mantheman4900
@mantheman4900 6 месяцев назад
ሰለሞን በጣም አስቸጋሪ እና የበታችነት ስሜት የሚታይባቸው አዋቂ ነን ባዮችን እና ለመድረኩ የሚመጥን ባህሪ ያላቸውን ግለሰቦች አቻችለህ ማወያየትህን አደንቃለሁ በርታልን
@user-nt2gz5rk5h
@user-nt2gz5rk5h 6 месяцев назад
ሶል ፅናቱን ይስጥህ😊
@AndnetHaylnew
@AndnetHaylnew 6 месяцев назад
We will sol 👌😍
@amarebeyene2205
@amarebeyene2205 6 месяцев назад
​@@user-nt2gz5rk5h⁹⁰0000
@negussiekumelachew3570
@negussiekumelachew3570 6 месяцев назад
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 6 месяцев назад
ልጆች እንኳን አስተማሪያቸውን ይሰማሉ። ሁለት ፀጉር ያወጡ ከሕጻን በበለጠ እኔ ብቻ ካልተናገርኩ እያሉ ይጮሃሉ ። በእንደዚ አይነት አለመደማመጥ እንዴት ነው የሚያሳድጉዋቸውን ልጆች ጥሩ ዜጋ አድርገው የሚያሳድጉዋቸው??????
@nahomdereje9123
@nahomdereje9123 6 месяцев назад
ተረኝነትን በደንብ ያረጋገጠልን ኋላ ቀር ሰው ነው(ቀይ ኮፍያ)
@sabatoto6598
@sabatoto6598 6 месяцев назад
I'm sorry to say this there is no right person to bring here Solomon we are sick and tired to see those people's face why you bring this guy the one he wearing a red hat you did purposely or by mistake why don't you have another person we begging you not to bring this one
@mesfinwolde3221
@mesfinwolde3221 6 месяцев назад
Glad to see Dr. Ersido
@hadram2885
@hadram2885 6 месяцев назад
ሰለሞን ትዕግስትህን አደንቃለሁ ።
@user-pr1mt8le6z
@user-pr1mt8le6z 6 месяцев назад
ሶል ጥናቱን ይስጥህ። እኛ ኢትዮጵያውያን በዚህ ደረጃ የዘቀጥን መሆናችንን አልተረዳሁትም ነበር።ለቃሉ ወይም ለአባባሉ ይቅርታ።አመሰግናለሁ።
@tegeneabeje3791
@tegeneabeje3791 6 месяцев назад
መፈንጨትና መወራጨት ሳይፈቀድ ማውራትና መደንፋት ፣ የደካሞች መገለጫ እንጂ አዋቂ አያሰኝምና ፤ አንዳንድ ጋጠወጦች ሥርዓት ብትይዙ ይመረጣል ፦ ሰለሞን ሹምዬ ግን ምን ዓይነት ስም እንደምሰጥህ ቢቸግረኝም ትልቅ ክብር የሚገባህ በዕውቀት የምትመራ ጀግና ኢትዮጵያዊ ሀገር ወዳድና ለብዙዎች መልካም ዓርዓያ መሆን የምትችል ታላቅ ሰው ነህ ! ዕድሜና ጤና የስጥህ !
@mantheman4900
@mantheman4900 6 месяцев назад
አቶ ተገኔ የእርስዎን የግል ሀሳብ የገለፁበት መንገድ የኔም ሀሳብ ነው። ምሁር ተብዬዎቹን አላዋቂዎች ለመድረኩ የማይመጥኑትን ህዝቡም ታዝቧቸዋል
@muluabera2379
@muluabera2379 6 месяцев назад
@@mantheman4900👌
@habeniyaa
@habeniyaa 6 месяцев назад
ላንተ ደግሞ ዕድሜም ጤናም አይስጥህ !
@wushetyefratwutetnewu5439
@wushetyefratwutetnewu5439 6 месяцев назад
Solomon Yetelemedewun ye Amharha ye kegn gizat peopoganda lematenaker eyekebatere newu.
@abaygetnet9360
@abaygetnet9360 6 месяцев назад
አስቴር ዳግማዊ ጣይቱ ❤❤❤
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 6 месяцев назад
አስቴርየ ተባረኪ፡ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ፡፡
@me_212
@me_212 6 месяцев назад
Ye Ethiopia amlak... alem lela amlak alat ende?
@AAbdu-zf1fh
@AAbdu-zf1fh 6 месяцев назад
ውድ ሰለሞን በመጀመሪያ ያለህን ትግስትና የማወያየት ብቃት ማድነቅ እፈልጋለሁ። በመቀጠል ግን አንድ ስሙን መጥራት የማልፈልግ የተማረ መሃይም መድረኩን እንዲበጠብጥ ባትፈቅድ፤ የእንደዚህ አይነት ሰዎች የተመረዘ አስተሳሰብ ነው ዛሬ ላለንበት ሁኔታ መንስኤው ። ተራ የመንደር ወረኞች ባትጋብዝብን። በተረፈ በርታል በፈጣሪ እርዳታ አንድ ቀን ለውጥ ይመጣል።
@AAbdu-zf1fh
@AAbdu-zf1fh 6 месяцев назад
ውድ ሰለሞን ቻለንጅ አድርገው ሀሳባቸውን ማስረጽ ስለማይችሉና አንተ ደግሞ ድክመታቸውን አደባባይ ላይ እያሰጣህባቸው ስለሆነ ፕሮግራሙን እየበጠበጡ እንዳይቀጥል ማድረግ ፈልገው ሊሆኅ ስለሚችል በርታልን፤ ጠንክርልን።
@meremaasfaw799
@meremaasfaw799 6 месяцев назад
ይሄ ባለቀይ ኮፍያ የትነው የየደገው የዚህሰውዬ ልጆች በጣም ያሳዝናሉ እባክህ ይህንሰው አታምጣብን ሰለቸን
@sisaygetachew2069
@sisaygetachew2069 6 месяцев назад
" ከ ስሜት ውጪ ሳይንስ የለህም " የዘመኑ ምርጥ አባባል :: ለዛ ሰውዬ በትክክል የሚገባው ስም ይመስላል ::
@user-ks7fc4le2r
@user-ks7fc4le2r 6 месяцев назад
Do you have earth shaking science except preaching the dogmatic barbaric mentality ?? ስድብ የደካሞች በትር ነው ፡ ፡ እሱ ጥሩ እና አሳማኝ ሳይንስ ካለው መንበጫብጭ ለምን አስፈለገ ?? የሰው ሀሳብ የፈለገውን መጥፎ ቢሆን መድረክ መሪው ለሰፊው አድማጭ ህዝብ እና ለተሳታፊዎች ክብር መስጠት አለበት ፡ ፡ በመጥፎ አንደበት የጠጅ ቤት ሲድብ ለማደመጥ ነው እንደ እዛ የተቀመጡት ?? Take the best and leave the rest ! A subtle moderator can mask taboo idea with wisest words than insulting and blackmailing
@Bio650
@Bio650 6 месяцев назад
@@user-ks7fc4le2r you have to be born again to criticize solomon. servanthood down
@alebachewlakew1602
@alebachewlakew1602 6 месяцев назад
ዋው ! ብራቮ ደሜ ከስሜት ውጭ ምንም ርባና ያለዉ ሀሳብ አያወራም : እናም እዚህ መጋበዝ የለበትም ፡. : ቆንጆ ደንቆሮ ነዉ።
@habeniyaa
@habeniyaa 6 месяцев назад
ግርድና ክብር የሚመስላት ወፍ ዘራሿ አሰቴር በዳኔ , ቀበሮ ልብስ ለብሳ ሰው መስላ አፍ አውጥታ አወራች !
@alembekele3253
@alembekele3253 6 месяцев назад
ሰሌ ትእግስትህን በጣም አደንቀዋለሁ የውይይት መድረክን የማያከብሩ ብዙ አሉ ትክክል ነው አሁን መስራት ያለብን ለኛእና ለልጆቻችን ነው አያቶቻችን የሰሩትን እያነሱ መከራከር መቆም አለበት በቃቃቃቃቃ የበታችነት መሰማት በቃ!!!!!! በርታ ሰሌ
@woldefantu75
@woldefantu75 6 месяцев назад
ለህዝቡ መሠጠቱ አግባብ ነው መድረኩ አልፈታውም!! መስማት ያልፈለገ መውጣት እንጂ ቁጭ ብሎ ለመረበሸ የመጡም አሉ።
@mamemome8341
@mamemome8341 6 месяцев назад
ፈጣሪ ዘንድ ሰው ሁሉ እኩል ነው። ነገር ግን በችሎታ በሰራ ልምድና ብቃት ይበላለጣል። መጥፎ ሰነ ምግባር ላይ የሚሠማራ ሰው ባህሪው ምቀኛ፣ ራሰ ወዳድ፣ ደባል ሱስ ያለበት፣ ሃሜተኛ ነው። እነዚህን ችግሮች ለማሰወገድ ከአንደኛ ደረጃ እሰከ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውሰጥ የግብረ ገብና የሰነ ዜጋ ትምህርት መሰጠት አለበት።
@Shewaye991
@Shewaye991 6 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ በዚህ ዕድሜ ወደፈጣሪ መፀልይ ሲገባ ከዚህ መቶ ቋንቋችን ተንቆ ነበር ይሉናል ልብ ይስጥኦት ሁለት ፀጉር አውጥቶ ውሸትን መትፋት ቅሌት ነው አባቴ እንግዲህ ብዙ ስው ተፈናቅሎ ታርዶ ተዘርፎ ተደፍሮ ሂሳባችሁ አልተወራረደም መቼ ነው ያ የምትጠሉት ብሔር ከምድሪቷ ላይ መጥፋት ያለበት ይመስለኛል የእርስዎ እርካታ ፈጣሪ ይቅር ይበልዎት
@girmadaba409
@girmadaba409 6 месяцев назад
የአንድ ብሄር ማውራት ብቻ ሳይሆን የሁሉም ብሄር መብት መጠበቅ ግድ ነው።
@user-yt5jt6br1m
@user-yt5jt6br1m 2 месяца назад
ሰለሞን ይችን ህታችንን በጣም አመስግናት
@habteteclehaimanot1797
@habteteclehaimanot1797 6 месяцев назад
ጽናቱ ይስጥህ ፈጣሪ ሰለሞን
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 6 месяцев назад
ተባረኪ አስቲ እኛ ሌሎች ውጪ አድርገውናል።ለድህነታችን ተጠያቂ ሦስቱ ብሄርተኞች ናቸው
@woldefantu75
@woldefantu75 6 месяцев назад
ሰለሞን ልክ ነህ መነገጃ ካልሆነ በስተቀር የእያንዳንዱ ግለሰብ ኢኮኖሚያዊ፣ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ጥያቄ ተመሣሣይ ነው።
@girmahaile9118
@girmahaile9118 6 месяцев назад
የዶክተር ኤርሲዶ ሃሳብ ተመችቾኛል።
@Principal.Tilaye
@Principal.Tilaye 6 месяцев назад
ወሰን ስላወኩህ ደስ ይለኛል
@TeshomeTeressa-im4bj
@TeshomeTeressa-im4bj 6 месяцев назад
ሰለሞን እጅግ በጣም የሚገርም ትዕግስት ነው ያለህ ላንተ ያለኝን አድናቆትመግለፅ እፈልጋለሁ በተረፈ በመድረኩ ላይ ምድረ የጥላቻ ነጋዴ የዘር ምንዝር በሀሳባቸው እየዘቀጡ እንድሄዱ እድሉን መስጠትህ ተመችቶኛል በተረፈ ዘለአለማዊ ክብር ታላቅ ሀገር ላስረከቡን አባቶቻችን የፀና እትዮጵያዊ ብሄረተኝነት ትላንትም ነበረ ዛሬም አለ ለዘለአለም ይኖራል ተከባብረንና ተረዳድተን ሀገራችንን እንገንባ ለልጆቻችን ጥላቻን እንመግብ እግዝህሐብሄር ስክነቱን ይስጠን!!!
@user-fd5lk4rd7d
@user-fd5lk4rd7d 6 месяцев назад
ማንም ሰው ሀምሳ ፐርሰንት ትቶ እምንስማማበት ቢፈጥርና ኢትዮጲያን ብናተርፋት
@gabekassa3626
@gabekassa3626 6 месяцев назад
ትክክል አስቱ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Kehawe
@Kehawe 6 месяцев назад
ሰለሞን እንደዘመኑ ነቢያቶች ቦዲጋርድ ይኑርህ
@TsehayNegersa
@TsehayNegersa 6 месяцев назад
ሰለሞን ወንድሜ አንተ በጣም ትእግስተኛ በመሆንህ ፕሮግራምህ ሊቀጥል ችሏል። እኔ ግን ይህንን እንደ እንትን የሚያስቡትን ይዤ መጓዝ ስለማልችል አቋርጠው ነበር። አሁንም ያስችልህ ብዬ እመኝልሀለሁ።
@teklehaymanotassefa4687
@teklehaymanotassefa4687 6 месяцев назад
የወጣቱ ደስ የሚል ሃሳብ፣የተማረ ይግደለኝ፣እነዚ ሽማግለዎች ዕድሜቸው ተጠቅሞ በወጣት ዕድሜ የሚጫወቱ ቱልቱላዎች ናቸው
@lulsegedassffa461
@lulsegedassffa461 6 месяцев назад
ድንቅ ነው የማጠቃለያህ ንግግርህ ጆሮ ያለው ይስማህ::
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 6 месяцев назад
ያልበሰለ ጭንቅላት እነዚህ ናቸዉ የተማሩት የሚባሉት
@girmahaile9118
@girmahaile9118 6 месяцев назад
ሀገር በጥባጮቹ እራሳቸውን ችለው መቆም የማይችሉትና ሃሳብ አልባዎች ያልወከልናቸው ወካዮቻችን ናቸው። የነዚህ ሰዎች ምሽግ ደግሞ ብሄር ና እምነት ነው።
@habeniyaa
@habeniyaa 6 месяцев назад
ስማ ቆሻሻ ነህ እሺ ?
@girmahaile9118
@girmahaile9118 6 месяцев назад
ይቅርታ ሃሳብ የላቸውም ላልኩት ። አላቸው አነሱም ስ ድ ብ እና ፍ ረ ጃ ናቸው።
@abeale4215
@abeale4215 6 месяцев назад
ሶል አድናቂህ ነኝ ! የሺህ ሰው ግምት! ተጨምቀው አንተን አያክሉም በሀሳብ ብስለት::
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 6 месяцев назад
እኝህ ኢትዮጵያ የተሰራችው በጉልበት ነው ያሉት ታዳሚ፡ ያለ ገዥዎች ጥረትና ትልቅ ሐገር የመሆ ራዕይና ያለ ጉልበት የተመሠረተ ሐገር አንድ ይጥቀሱልን፡ ፡
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 6 месяцев назад
ብራቮ አስቱ : ሁሌም የልቤ ነሽ።
@Ridwan-pi4zz
@Ridwan-pi4zz 6 месяцев назад
ሳል እናመሰግናለና በጣም ገዢና ትክክለኛ ሃሳብ ነው❤❤❤❤❤❤
@demesseimekonnen4475
@demesseimekonnen4475 6 месяцев назад
እነዚህ ወገኖቻችን በምን ሁኔታ ተወያይተው ሀገር ልመሩ ይችሉ ይሆን? ለአንድ የውይይት ወይንም መድረክ መር የማይታዘዙ ለእነርሱ በማይታዘዙት ላይ ለምን ያዝናሉ ? እነሱ ሰው አይሰሙም ሌላው እንድሰማቸው ይፈልጋሉ የሳዚናል።
@user-hw8dv8yw3d
@user-hw8dv8yw3d 6 месяцев назад
ሰለሞን ትክክል ነው፣ኢትዮጵያዊ ብሄርተኝነቸት አለ ፣እኔም ነኝ ወንድሜ
@kokebendale8918
@kokebendale8918 6 месяцев назад
አስቱ የኛ ድምፃችን አንቺ ነሽ።ኢትዮጵያዊነት ብቻ ለምንቀበለው አንቺ ነሽ ክበሪልኝ ትክክል ሰሎሞን ሀሳብክ።
@ashnafiketem8987
@ashnafiketem8987 6 месяцев назад
አይ ፡ ሰሌ ፡ እንዴት። ነህ ፡ ውይይት ፡ ጥሩ ፡ ነበር ፡ ግን ፡ አንድ ፡ አንዱ ፡ እንዳያስቸግርህ ፡ ሲገቡ ፡ የመናገርያ ፡ ተራ ፡ ቁጥር ፡ ልክ ፡ እንደ ፡ እጣ ፡ ይዘው ፡ እንዲገቡ ፡ አድርገህ ፡ በተራ ፡ ቁጥር ፡ መሰረት ፡ አድርገው ፡
@wassieahmed9908
@wassieahmed9908 6 месяцев назад
"ነኝ ያልከኝን ተቀብዬ ነኝ ያልኩህን አክብርልኝ🙏🙏🙏"
@user-io5gf8qv8i
@user-io5gf8qv8i 6 месяцев назад
አቶ ጥሩነህ ትክክል ናቸው ያለፈውን ችግሮች በሚገባ ተነጋግረንበት ይሄ መጥፎ ነው ይሄ ጥሩ ነው ብለን ለወደፊቱስ ምን እናድርግ መባል አለበት ። ቆይ ቆይ ሰለሞን አንተ ያለፍንበት መንገድ መነሳት የለበትም ለምን ትላለህ? በቃ የኢትዮጵያ ብሔርትኝነት አንቀበልም የለም።
@nahfas
@nahfas 6 месяцев назад
በጣም ገሺ ሃሳብ ነው ያነሳከው። ዛሬን በትናትና አእምሮ የሚኖሩ ሰዎች ናቸው የዚህ ሁሉ ሰው ደም መፍሰስ ምክንያት ዮሆኑት። የሚያሳዝነው ግን ቀጣዩ ትውልድም እነሱ በጥንት እንዲህ ተደርገናል እንዳሉት በልጆቻቸው ላይ አሁን የሚበድሉት ብሄር እንዳያደርግ ብለአውእንኩዋን መጠንቀቅ እና መታረም አይፈልጉም ምክንያቱም እነሱ የሚያስቡት አሁን ስለራሳቸው በቻና ብቻ ነው። ፈጣሪ ልቦናቸውን ይክፈትላቸው።
@user-vo1me8ze1l
@user-vo1me8ze1l 6 месяцев назад
እቲይጵይን፡የበጠበጣት፡ተማርንብለው፡ሱፍየለበሱ፡ደንቆሮወች፡ናቸው፡እነዚካልተወገድ፡እኛሰላም፡አናገኝም።
@user-kt6pc3hg5i
@user-kt6pc3hg5i 6 месяцев назад
ባለ ቀዩ ኮፍያን መንግስቱ ኃ/ማርያምን አምጥቶ በቀይ ሽብር ያስተካክለዋል
@boruuagaa1082
@boruuagaa1082 6 месяцев назад
ኢትዮጵያዊ ብሔርተኝነት እንደ አድስ መፍጠር ትችላለህ ግን እትዮጵያዊ ዜግነት እንጅ ኢትዮጵያዊ ብሔርተኝነት የለም
@user-ds9cw5hs6u
@user-ds9cw5hs6u 6 месяцев назад
ሰለሞን ሹምዬ ጎበዝ አወያይ ነህ:: ኢትዮጵያዊ ብሔርተኝነትና ኢትዮጵያዊ ዜግነት ልዩነታቸዉን አስረዳኝ እባክህ???
@abbyklay3883
@abbyklay3883 6 месяцев назад
Fano on the way.
@TsehayNegersa
@TsehayNegersa 6 месяцев назад
እገር የተሰራችው በጉልበት ነው ያልከው ሶዬ አሁን ብጤዎችህ በጉልበት ሊመስርቱት እንደሚፈልጉት ሳይሆን ማንኛውም አገር እንደሚመሰረተው መስርተውልናል። እኔ ካልመሰረትኩት አገር አይደለችም ማለት አትችልምና ቁርጥህን አውቀህ ከቻልክ አብረን እንጓዝ። አይሆንም ካልክ መንገዱን ረመጥ ያድርግልህ። አከተመ!
@NurEbrahimAli
@NurEbrahimAli 2 месяца назад
በጣም ይፈረማል
@user-sh2bu2ko4s
@user-sh2bu2ko4s 6 месяцев назад
ቆሞ መቅረት በስተርጅና! ወጊድ!
@mustefatesfaye4307
@mustefatesfaye4307 6 месяцев назад
ሰሌ! ልክ ነህ ሰው ሲባል እኩልነት ነው ጥያቄው :: በተረፈ ፖለቲከኞች ናቸው ለስልጣን ሲሉ እንድንባላ የሚፈለጉት :: ማጠቃለያው ቆንጆ ነው :: አመሰግናለሁ ::
@aynalemtadesse2684
@aynalemtadesse2684 6 месяцев назад
አስቴር የምታወራው ምንድነው?😂😂
@danielwendyfraw4143
@danielwendyfraw4143 6 месяцев назад
ሶልይህን እብድ ሰውለምን ትጋብዛለህ አይምሮው በባዶነት የተሞላው ቀፎን ሁሌሲረብሽ ነው የማየው የበታችነት ስሜትናጥላቻየተሞላን ሰው ባትጋብዝ
@ashebertadese6413
@ashebertadese6413 6 месяцев назад
አቶ ጥሩነህ ተረጋጉ
@finekash561
@finekash561 6 месяцев назад
ኧረ ሠሌ ለዚ አበባየው እንዲ ግባለት,ሆሆሆሆ አለማወቅ ደጉ አለች አያቴ።
@user-uo4dl7jl6o
@user-uo4dl7jl6o 6 месяцев назад
ወንድሜ።ያንተ።ምርሀሳብ።ነዉሁሉ።እዳንተ።ቢያሰቡአገራች።ወደትልቅ።ማማ።ትደርስነበር
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 6 месяцев назад
Waawi Asitu yelibachi newi yengershiln Inameseginalen 🙏
@ziselamziselam2002
@ziselamziselam2002 6 месяцев назад
ሠለሞን ኢትዮጵያዊ ብሔርተኝነትን አንተና አንተን የመሠሉት የፈጠሩት እንጂ በሀገራችን እንዲህ አይነት ብሔርተኝነት የለም።
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 6 месяцев назад
በነገራችን ላይ አማርኛን የአማራ ሕዝብ በማንም ላይ አልጫነም፡
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 месяцев назад
Amarigna berasu gize official language yehone new ! Lezihim 300 amet fejtobetal ( 9th c _ 13th c). ..ahun gin be teezaz enedihon yefelgalu
@agertuanteneh4573
@agertuanteneh4573 6 месяцев назад
ጊዜውን ተጠቅሞ የራስን ፍላጉት መጫን አያዋጣም አይሠራም ሁሉን የኔ ለእኔ ጉጉት አይሠራም ከንቱ መጋጋጥ ይሆናል ከማፍረስ መገንባትን ምረጡ፣
@Shewaye991
@Shewaye991 6 месяцев назад
የሚገርመኝ ነገር ኦሮሞው ኦሮሞ በድሎት ወላይታውም አፋሩም ወዘተ ሁሉም ባንድ ላይ ይመጡና የአማራ ግዥዎች በደሉኝ ይላል ፈጣሪ ብቻ ደህና ቀን ያምጣ ሁሌ ለቅሶ አይበቃችሁም ምኒልክ ኃ/ሥላሴ ደርግ አሁንም ብልፅግና የናንተው ብሔሮች ናቸው ታዲያ አማራን በክፉ ካላነሳችሁ ሀገር መምራት አትችሉም ማለት ነው አልገባኝም
@aynalemtadesse2684
@aynalemtadesse2684 6 месяцев назад
ለምን ንዑስ ትላለህ? የትኛው ነው ዋናው?😂
@ameenmikee
@ameenmikee 6 месяцев назад
እዛ ቤት ግን የሆነ ችግር አለ። (የሆነ የበታችነት)
@Bio650
@Bio650 6 месяцев назад
ለምን ኮፍያና ከረባቱ ላይ ያለውን ከለር ሰጥተህ አታባረውም
@AlelignAbiyu-dl1pe
@AlelignAbiyu-dl1pe 6 месяцев назад
የደናቁርት ጥረቅም መፍትሔ የለለው የ60ች ደም መጣጭ ሽማግሌ ፈጣሪ ያጥፍልን
@shhshsj5832
@shhshsj5832 6 месяцев назад
በስነስርአት አስተያት መስጠት ስገባ ማናልብኝ በማለት ያለፍ ታርክ ክፉውን ብቻ ሳይሆን ድምፅ ግን የማይናግርው ጋጠወጦችን ችለህ በትግስት በምታደርግ ውይይት ትልቅ አድናቆት አለኝ ስለምን እግዚአብሔር ይባርክ
@natnaelseyfe3539
@natnaelseyfe3539 6 месяцев назад
አስቴር ሌሎቹ ሰላማውያን ናቸው። ሰርተው የሚበሉ አገራቸውን የሚወዱ ይህቺን የኮንትራት ዓለም በሰላም መኖር እና በሰላም ለመሄድ የሚፈልጉ ናቸው።
@solking9797
@solking9797 6 месяцев назад
ጽናቱን ይስጥህ ሰለሞን ከነዚህ አይነት ኅላ ቀር አስተሳሰብ ካላቸው
@addisutilahunsamuel5935
@addisutilahunsamuel5935 6 месяцев назад
የበታችነት ስሜት በጋላው ላ ላይወርድ ተጭናኗል
@TesfaKiflie-gz2hf
@TesfaKiflie-gz2hf 6 месяцев назад
ሰለሞን ; ያ ስሜት እነጂ ሣይንስ ያልከውን ሰውዬ እኔ ቃል አጥቼለት ነበር አንተ ግን ነገርከው አመሠግንሀለሁ
@sebalene1614
@sebalene1614 6 месяцев назад
ሰለሞንዬ አብዝቶ ጌታ ይባርክህ። ያለፈውን ተበደልን የምንለውን እንደሞተ ሰው ቀብረን ለቀጣዩ ትውልድ ልጆቻችን ስንል በእኩል መብት በመከባበር አንዱ አንዱን ሳይንቅ ሳይበድል በመከባበር መኖር እንቻል ጦርነቱ መገፋፋቱ መገዳደሉ ቀርቶ ሞት ጦርነት ስደት በቃ በአንድነት እንደግ በአንድነት ድህነትን እናሸንፍ ያለፈውን እያነሳን ከተወቃቀስን መጭውን ትውልድና ሃገር እንበድላለን።እባካችሁ ተው ስለፈጣሪ ብላችሁ።ሰለሞን ፈጣሪ እረዥም ዕድሜ ፈጣሪ ይስጥህ ሳላመሠግንህ አላልፍም።
@user-lt6mj7bk8e
@user-lt6mj7bk8e 6 месяцев назад
Namtii kofiyaa damaa kessaa bassaa wayee Ethiopia hasa
@Bio650
@Bio650 6 месяцев назад
ባለ ቀይ ኮፍያውን ሽመልስ አብዲሳ ነው
@natnaelseyfe3539
@natnaelseyfe3539 6 месяцев назад
ሰለሞን ሹምዬ ጥናቱን ይስጥህ
@user-md3pk5qt8b
@user-md3pk5qt8b 5 месяцев назад
የብሔር ብሔረሰቦች መብት እኩል ብከበር ኖሮ ይህ ሁሉ መጨቀጫቅ በልተፈጠረ ነበር ::
@user-cb3ex3do7f
@user-cb3ex3do7f 6 месяцев назад
በኢትዮጵያናም ሆነ በመላው ዓለም ላይኖር የሚችለው ብዙ ወይም አያሌ ቋንቋ ሳይሆን አያሌ ሳይንስ ኃይማኖት ፖለቲካ የሳይንሦችን ሣይንስ ለመጣስ ካልሆነ በስተቀር የለም ወይም የሉንም ማለት በሆስፒታል ሰራተኞች ቋንቋ መሠረት ይቻላል። 🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈
@senaitminaye1281
@senaitminaye1281 6 месяцев назад
አስቴሯ ምርጧ የኢትዮጵያ ልጅ !!!!!!!!
@STAMA123
@STAMA123 6 месяцев назад
ስለሌላው አላቅም.ትግራየይ.ግን ሀገር ናት ከናንተ ጋር ስንነታረክ.አንኖርም የራሳቹ.ጉዳይ ኤጭ
@senaitminaye1281
@senaitminaye1281 6 месяцев назад
አይ ሰሌ አንተ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ብትሆን ሀገሬ የት በደረሰች!!!!!!!!!!
@tighist331
@tighist331 6 месяцев назад
አቦ እብረን እንድአደግን እብረን እንኑር ።።። ለእንዳንድ ፖለቲከኞች መጠቀምያ አንሑን ።
@nasirshafi6250
@nasirshafi6250 6 месяцев назад
እባካችሁ አስቴር ለዚህ መድረክ አትመጥንም፥ ለነገሩ መድረኩም የኢትዮጽያን ችግር ሊፈታ አይችልም። ኢትዮጽያ ብዙ ወረኞች አሏት እንደናንተ ዋልታ ረገጥ የግል ክርክር
@girmahaile9118
@girmahaile9118 6 месяцев назад
አጀንዳ የማይጠብቁና የራሳቸውን ብሶት እንዲሁም የፖለቲካ ፕሮግራማቸውን ለማራገፍ የሚፈረገጡ ሰዎች ሃሳብ አልባዎች (ካላቸውም ስድብና ፍረጃ ብቻ) ለዚህ ፕሮግራም አይመጥኑም ።
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 6 месяцев назад
የትግራይ የኦሮሞ የሦማሌ አፍሪካዊ የሖኑ ከባንዳነት የነፁ ሑሉ ውድ ወገኖቻችን አቻችን ዘመኑን የ ሚመጥኑ አፍሪካን የሚያድኑ ሐይሎች ናቸው ጠላት ተደርገው የተቆጠሩበት ወቅትም የለም። ጠላቶቻችን ዕኛን አፍሪካውያኖቹን አንድ አይደላችሑም ዕያሉ በመንደር በጎጥ የወረደ ደረጃ ዕየበታተኑን ዕያጠላሉን ዕያሸማቀቁን ዕያሣደዱን ዕየተፈናቀልን ዕየተገደልን ለአረቦችና ለአውሮፓውያን አንድነት ሕብረት መሥፋፋትና መጠናከር ጣልቃገብነትና የበላይነት ዕየሠሩ ገንዘብ ማዕድንና የተማረ ሐይል በተለያዩ መንገዶች አፍሪካን ጥለው ዕንዲወጡ ዕየሠሩ አፍሪካን ሕዝባችንን ዕርቃናቸውን ዕያሥቀሩብን ባርነትን አንግሠው ሕዝባችን ደላላ ቆሞላቸው ዕየተሸጡ ዕያየን ነው፤ ነው፤ ነው፤ነው። ይሕን አይነት ነውሮች በብልግና ሥለሚሥተናገድ ተነሥ ነፍሥሕ ያልወጣች ሑሉ። ተነሡ ሕፃን አረጋዊ፣ ሤት ወንድ ሣትሉ ፤ ተነሡ በነዚሕ ፀረ አፍሪካውያን ተገንጣይ የክልል አመራር ሠጪዎች ላይ። መግቢያ አሣጣው ይሔንን ባንዳ ።
@elei417
@elei417 6 месяцев назад
Every country build by force
@marufmohammed6639
@marufmohammed6639 6 месяцев назад
Solomon Ahadawuyan Astesaseb alebet Cifin Oromo Xilacha alebet
@ashenafialemu915
@ashenafialemu915 6 месяцев назад
አንድ ተጣሞ ያደገን ለማቃናት መሞከር እንዲሰበር ያደርገዋል ፣ተቻችሎና ተከባብሮ በጋራ አገር በበፍቅር እንድንኖር የሚያስችለንን ቀና አስተሣሠብ ብናረሠምድ፣ከሁለትና ከዚህም በላይ ብሔር የተቀየጡ ዜጎችን መብትና የ86ብረሰቦችን መብት በማይደፈጥጥበት መንገድ መወያየቱ ጥሩ ጅምር ነዉ፣ዉይይቱ የሚመራበት የጋራ ሕግና ሥርዐት ይበጅለት?ጋጣወጥ እሳቤና አለመደማመጥን የሥቀረዋልደ
@abebe7989
@abebe7989 6 месяцев назад
አቶ አበባየው የ6 ወር የቤታችንን ክራይ ፍርድ ቤትም ፈርዶበት እንኳን አልከፈለንም እያሉ ነው ።
@fitsumgetachew7746
@fitsumgetachew7746 6 месяцев назад
I wish if you have a discussion about history .
@mesfinmekonnen2066
@mesfinmekonnen2066 6 месяцев назад
ስለሞን ትዕግስትህን በጣም አድንቃልሁ እኔ በአንተ ማጠቃለያ እስማማለሁ
@debreworktefera9462
@debreworktefera9462 6 месяцев назад
ሰለሞን ምን አለ ይሄን ሰውዬ ብታስወጠዉ
@mustefatesfaye4307
@mustefatesfaye4307 6 месяцев назад
አቶ ጥሩነህ ከሁለት ጎሳዎች የተጋባና የተዋለደ ሰው የት ይሂድና ይኑር? ማን እንበለው? አስቴር ያልሺው ትክክል ነው :: በርቱ ::
@Bio650
@Bio650 6 месяцев назад
They are educated but their thinking is weak.
@hmmm4352
@hmmm4352 6 месяцев назад
ጥሩነህ ገምታ የደርግ ካድሬ አሁንም እዚህ መጥቶ ይፈተፍታል። እነደነዚህ አይነቶች በጥባጦች መወገድ የግደታ ነውና እፍረት የላቸውም
@WondwossenBaalu
@WondwossenBaalu 6 месяцев назад
የኔ አባት በአባቱ ሙሉ ህንድ በናቱ ኦሮሞ እናቴ አማራ ናት ባባቷም በናቷም እና ወዴት ወንዝ መፍሰስ ነው ያለብኝ? አውቃለሁ ሰው ሰው መሽተት ኢትዮጲያዊነት የእየሱስ ክርስቶ ልጅነት ምክንያቱም አምላካች እየሱስ በደሙ ከነገድና ከዘር ዋጅቶኛል!!
@kesisfikirsetegne5844
@kesisfikirsetegne5844 6 месяцев назад
ሰሎምን በእናትህ እነዚህ ተምረናል የሚሉ ደናቁርት ሰብስበህ ባታደነቁረን ጥሩ ነዉ አሁን ለደረስንበት ምስቅልቅል ዋናዉ ተዋናይ ማን ሆነና ነዉ የጥላቻ ጠማቂዎች የመላያየት አስፈጻሚዎች ማን ነዉና እስኪ ዛሬ የሚፈናቀለዉ የሚገደለዉን አምጡና ጠይቁት ለምን ብለሕ ብጠይቀዉ ሠላም ጠፋ ነዉ የሚልህ!!!
@audibarro
@audibarro 6 месяцев назад
አንተ ራስህ የምትወስደው ጊዜ ካለው ተመልካችና ጊዜ አንጻር ብዙ ነው
@kennawaaq1
@kennawaaq1 6 месяцев назад
እባክህ ይኸን በጥባጭ ሁለተኛ አትጋብዝ
Далее