Тёмный

#ethiopia 

GEBEYANU
Подписаться 140 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

#ethiopian #የፖለቲካዊ ግጭቶች መንስኤ በኢትዮጵያ @GEBEYANU
13 ሚያዝያ 2016
#ሰላም ውዶቻችን!
#ሻይ ቡና ንቁ፣ ያገባኛል ባይ እና ኃላፊነት የሚሰማቸው ኢትዮጵያውያን በነፃነት ሃሳባቸውን የሚገልጹበት፣ የሚከራከሩበት እና ወደ መግባባት አለዛም ወደ መከባበር የሚደርሱበት፤ ከሳንሱር ነፃ የሆነ፤ የአዘጋጁ አቅም በፈቀደ መጠንም አካታች እና አሳታፊ ፕሮግራም ነው፡፡
ስለሆነም እሩቅ ለሩቅ ሆኖ በግምት እና በመፈራራት ችግሮችን የሚያባብሱ አቋም እና አመለካከት ከመያዝ ተቀራርቦ በመወያየት ለጋራ ደሕንነት እና ሰላም በጋራ መፍትሔ መፈለግን ያበረታታል፡፡
የየትኛውም የፖለቲካ ድርጅት፣ የሃይማኖት ተቋም እና ንኡስ ብሔር ፍላጎት አይከተልም፤ አያወግዝምም፡፡ ይልቁንም ግልጽ እና ነፃ ውይይቶች እንዲካሄዱ በማመቻቸት፤ ሁሉንም በእኩል እና በጋራ አስማምቶ ለማኖር የሚበጁ እሴቶች/ባህሎች እንዲዳብሩ እና እንዲፈጠሩ በትጋት እና በቅንነት ይሠራል፡፡
ውድ ቤተሰቦቻችን፤ የቆምንለትን ዓላማ የምትደግፉ ከሆነ፤ ሌላው ቢቀር በብዙ ድካም እና ጥረት የሚቀርቡ ዝግጅቶቻችንን አይታችሁ ለሌሎች በማጋራት እና ቻናሉን ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በማበረታታት እገዛችሁ አይለየን፡፡ ጎደለ የምትሉትንም በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተታችሁ በመሳተፍ አለዚያም ገንቢ ሃሳብ እና አስተያየታችሁን በኮመንት መፃፊያው ላይ በማስፈር ወይም በማሕበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን በመላክ አሳውቁን፡፡ እናመሰግናለን!
#ethiopia #ሕዝብን የሚወክል ማነው?
#ethiopian #የፖለቲካዊ ግጭቶች መንስኤ በ #ኢትዮጵያ
#gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #ገበያኑ #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #solomonshumiye #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #israel #iran #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #raya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
Thanks for subscribing / @gebeyanu
ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 74   
@Gechiwest
@Gechiwest 5 месяцев назад
Problem of state building: in terms of (military force, religion, culture,economy, political participation and other public institution)
@jonas2012ash
@jonas2012ash 5 месяцев назад
እኔ እድሜዬን ሙሉ ኢትዩጵያ እራሷን በምግብ ያልቻለች አሁንም በበሬ እያረሱ ንፁህ ውሀ ብርቅ የሆነባት ዳፍንታም እና ለማኝ ሀገር ናት። ይህንን እውነታ ዋጠው!!! አለም ወደ አርቴፍሻል ኢንተልጀንስ እየነጎደ ነው
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂 ሰለሞን ሁሉንም ዝግጅቶችክን እየው አንተ እራስን ዲክታተር ነክ እኔ ያልኩት ትክክል ነው ትላለህ ይህ ትልቁ ዩ ሃገራችን ስህተት ነው 😂😂😂😂😂
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 5 месяцев назад
ከተሳታፊዎቹ እንደ ችግር የተነሱት ሀሳቦች አብዛኞቹ ትክክል ናቸው ባይ ነኝ… እንደውም የተሳሳተ ተሳታፊ የሌለ እስኪመስለኝ ድረስ ሀሳቦቹ በጥቅሉ ተስማምተውኛል… በተለይ ሔማስ ያነሳችውን ሀሳብ በተሻለ የምደግፍ ብሆንም በግሌ ግን ሀሳብ ስጥ ብባል "አሁን" ላለው የፖለቲካ ትርምስ ዋናው ምክንያት ራሱ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነው ባይ ነኝ… ትናንሽ ችግሮች ሳይቀሩ ግዙፍ ችግር ሆነው እንዲባባሱ ዋና መንስኤ የሆነው የጠቅላይ ሚኒስትሩ አስተሳሰብ፣ ንግግር፣ ውሳኔና ተግባር ነው ባይ ነኝ… ይሄ ሰው በስልጣን እስከቀጠለ ድረስ ኢትዮጵያ መቼውኑም ቢሆን ዕረፍት አታገኝም ባይ ነኝ… አራት ነጥብ፡፡
@mekoyatadesse1265
@mekoyatadesse1265 5 месяцев назад
ሰለሞን ምርጥ ሰው ነው እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው ጥሩ አመለካከት ያለህ ሰው ነህ ይህን አመለካከትህን አትጠለው።
@habtamuteshome9760
@habtamuteshome9760 5 месяцев назад
ወንድሜ ዲሞክራሲ ተብሎ ማደንዘዣ የለም።ዲሞክራሲ በተባለ ሸቀጥ በሠላም የኖረ አለም የለም።ዲሞክራሲ እያላችሁ ሐገር አትበጥብጡ ።ዲሞክራሢ የሚባል የኢሉሚናቲ ሴራ የምታቀነቅኑ ሰነፎች እባካችሁ ሰርታችሁ ብሉ።
@kidanehaddish
@kidanehaddish 4 месяца назад
ለኢትዮጵያዊነት ኣለርጅክ እና ገዳይ በሽታ ብሄርተኝነት ነው ። ምክንያቱ ኢእዮጵያ ታላላቅ ኣገሮች የነበሩ ውጣ ለመቀጠል እሞከረች ያለች የምድራችን ብቸኛዋ ኢምፖየር ስለሆነች ነው። እንደነ ይጎዝላቭያ መበታተን ካልተቻለ ሰላም ህልም ነው።
@cad2013
@cad2013 5 месяцев назад
ሰለሞን እውነተኛ ነገር 1 የብሔር አደረጃጀት 2 የብሔር ሚድያ 3 የብሔር ልዩ ሀይል የብሔር ወታደር 4 የብሔር ባንክ 5 የብሔር ህገ መንግሰት የትም አያደርሰንም
@damtewmamo7458
@damtewmamo7458 5 месяцев назад
ትንሸ የመጨቃጨቅ አባዛ ያለባችሁ ይመስላል! በ 2ኛ ተራ ላይ የተናገረው ጥሩ አድርጎ አስቀምጦታል ይኸውም ተመሳሳይ ትርጉሙ "የኢትዮጵያ ችግሮች ብሔርን እንወክላለን በማለት ስልጣን ይዘው የሕዝባቸውን ችግር ለመቅረፍ ሳይሆን ለራሳቸው ሀብት ማካበቻ በሚፈልጉ ሰዎች ናቸው".። አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ከተወለደበት አካባቢ ሳይርቅ ነው ሙሉ ሕይወቱን የሚያሳልፈው። ስለዚህ በየአካባቢው የሚፈልገውን ነገር የሚያገኝበት ሁኔቴ ቢፊጠርለት፤ ስሌላው አካባቢ ስለሚኖረው ብሔርም ሆነ ሕዝብ የሚያስብበት ጊዜ አይኖረውም። ባይሆን "በየቦታው ሰው ሰርቶ የሚፈልገውን የሚያገኝበት ሁኔታ መፍጠር እንዴት እንችላለን?" የሚለውን ብትነጋገሩበት ጥሩ ይመስለኛል።
@Hailuhailu-v8j
@Hailuhailu-v8j 5 месяцев назад
ትክክለኛ የሚሆነው እኛ እንበልጣለን እኛ ጎበዞች ነን እኛ ምሁሮች ነን እኛ ቀንጆዎች ነን በማለት የተነሳ ነው ስህተቱ ለምሳሌ የብቻ ትርክት ነው የት አለ የብሔር ብሔረሰብ ትርክት አምጡ የሙት አመት እንኳ የዛሬ 40/50 አመት ልክ የዛሬ ቀን የሚባለውን እስቲ ተመልከቱ ስለሌላ ብሔር አይወራም እስቲ አንዳንድ ክልል ቢሮ የኢትዮጵያ የጠ/ሚ/ር ወይም የፕረዝደንት አያስቀምጡም የሚታየው የአፀ ሚኒሊክ ፎቶ ታያለህ ለምን
@tadygashaw5150
@tadygashaw5150 5 месяцев назад
ሰለሞን የምታቀርባቸውን ፖለቲከኞች ከተወለደበት መሐበረሰብ ውጪ የትኛውን የሐገሪቷ ክፍል ረግጠው ያቃሉ እስቲ ስለ ሔዱበት ብሔር ብሔረሰቦች ባህል እና ወግ ጠይቃቸው አንዳቸውም አያውቁም
@tadygashaw5150
@tadygashaw5150 5 месяцев назад
በጣም የሚገርመኝ የኢትዮጵያ ፖለቲከኛ ውሸታም ሐገሪቷን የማያውቅ በቀበሌ ታጥሮ በህዝቡ ንብረት ሆዱን የሚያሳብጥ የኋላቀር ፖለቲካ አራማጅ የሐገር ጠንቅ ነው
@kassahunabite
@kassahunabite 5 месяцев назад
የመደማመጥ ናየመከባበር ባህላችን ችግር በአደባባይ ፍንትው ያሳዬ ቢሆኑም ተስፋ እዳትቆርጥ
@tesfayaberhe
@tesfayaberhe 5 месяцев назад
Solomon, what the lady was trying to say was, the government is using both Tigrai and Amara for it's political advantages, by putting them in extended war.
@wine488
@wine488 5 месяцев назад
አዎ አይተናል አዲስ አበባ ላይም ሆነ መሀበራዊ ሚዲያ ላይ የትግራይ ተወላጆችን እነደሌላ ዜጋ እያዩ ለኤርትራ ሰዎች ሲያሸረግዱ የቅርብ ጊዜ አሳፋሪና ታሪክ ወደፊት የሚወቅስበት አሳፊሪ ዘመን ነዉ
@getachewbekele3454
@getachewbekele3454 5 месяцев назад
አቶ ሰሎማን ሙከራህን እደንቃለሁ ግን ሪያሊስቲክ መሆን አለብን ያለ ትጥቅ ትግል የኢትዮጵያፕሮብሌም ይፈታል ብለህ በአፍህ ሙሉ ትናገራለህ ልጠይቅህ
@deg9052
@deg9052 4 месяца назад
ብሔሩን እያወቀ በደስታ ከጫፍ ጫፍ አማራ ለአብይ ያጨበጨበ ኢትዮጵያ ስላለ ነበር ተግባሩ ግን ፀረአማራ ሲሆን አማራ ላለመጥፋት እየታገለ ነው
@AlemuAleta-d4w
@AlemuAleta-d4w 5 месяцев назад
ለባቴ ለህልና ፀሎት ሣታደረጉ ???አዝነለሁ:;
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂 ትልቅ ደደብ መንግስት ማለት ህዝብ እንደሆነ እስከ አሁን አለማወቅ ድክመታችን ነው 😂😂😂😂😂
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 5 месяцев назад
ታምረናል አውቀናል የሚሉ ደሀ ፖለቲከኞች አገሪቱን እያፈረሱት ይገኛሉ ህዝቡ አሁንም አንድ ነው
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 5 месяцев назад
በሽተኞቹ አወቅ የሚሉት ፖለቲከኞች ናቸው ተማርን የሚሉት ያው ነው አብሮ ይኖራል
@Gechiwest
@Gechiwest 5 месяцев назад
Problem of building strong and independent institution👌
@sarratimnit8534
@sarratimnit8534 5 месяцев назад
ሻይ ቡና የውይይት መድረክ አቶ አበባየሁ ደሜ የሌለበት አያምርም የመድረኩ ውበት እሱ ነው ሰለሞን ሹምዬ እባክህ ጋብዘው ዘና የሚያደርግ ሰው ነውኮ
@Hemen2015
@Hemen2015 5 месяцев назад
ሰሎሞን እባክህ እባክህ ጋብዘኝ
@AlemuAleta-d4w
@AlemuAleta-d4w 5 месяцев назад
ሰለሞን ማን ፓርት ደጋፈ ነህ?? የኦሮሞ ጥለቻ ታፀባርቃለህ;;
@kidanehaddish
@kidanehaddish 4 месяца назад
በምስራቅ ኣፍሪቃ ህዝባዊ ሃይል ኣለ ከተባለ ብቸኛው 1ኛ TDF 2ኛ ኔትወርኩ ኣራሩ ሳይሆን ባጠቃላይ TPLF ብቻ ነው ። በኢትዮጵያውያን ግን ኣይዋጥላቹም ለዚህም እየከፈላቹ ነው።
@buliteshite278
@buliteshite278 5 месяцев назад
Mr. Solomon , clearly known biased facilitator ... don't pull the ajjenda to your interest , other wise you have to leave the chairperson position...
@husenseid6454
@husenseid6454 5 месяцев назад
ምንም አትልፉ በኢትዮጵያ የዘር ፖለቲካ እስከለ ድረስ ምንም ሰላም አይመጣም አበደን አትልፉ። የዘር ክልል እና የዘር ፖለቲካ አሰቀምጣችሁ ሠላም ይመጣል ብላችሁ አትልፉ።።።።።
@jonas2012ash
@jonas2012ash 5 месяцев назад
Do we have such kind of discussion in other regions with their own language????? It seems that the audiences of this show is only with few amharic speaking & urbanised people!! But the huge problem is those people who do not understand Amharic at all!!!
@mulsam2011
@mulsam2011 5 месяцев назад
"ወደድንም ጠላንም አትዮጵያ ሳትኖር የሚኖር ብሔር የለም " ለጨካኙ አብይና ለዘረኛው ሺመልስ ማን ይንገርልኝ
@lanteTV1
@lanteTV1 5 месяцев назад
ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ። ሁሉም አምባገነኖች የፊት መፈክራቸው ኢትዮጵያ ናት 😊
@adaneweldmariam7430
@adaneweldmariam7430 5 месяцев назад
Minillik amhara amharic ethiopia orthodox meles zenawi esayas afewerky manifesto
@spac-tellztruth2577
@spac-tellztruth2577 5 месяцев назад
በርታ! ግን ደህና ሀሳብ ያላቸውን ሰዎች ብታቀርብ።
@kassahunabite
@kassahunabite 5 месяцев назад
ሚበረታታ ስራ ስለሆነ ተስፋ እንድትቆርጥ
@lanteTV1
@lanteTV1 5 месяцев назад
The country is belongs to all of us we can’t allow few to dictate over the nation. Good or bad it’s who we are and it’s important part of who we will be.
@adaneweldmariam7430
@adaneweldmariam7430 5 месяцев назад
Tplf olf elf manifesto is the political conspiracy of all.Meles Esayas Lencho vision doesn't represent all nations
@tesfayejata3529
@tesfayejata3529 5 месяцев назад
Tilahun Liben is the best dangerous for the country
@tesfayejata2608
@tesfayejata2608 3 месяца назад
Tilahun Liban very sorry you are king minilik down with your head
@tesfayejata2608
@tesfayejata2608 3 месяца назад
Solomon shumyee always when Solomon talk about the Oromo people you will bemad yes you are mad
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 5 месяцев назад
የውጭ ጣልቃ ገብነት አትበል የአገራችን የመጀመሪያው ተጠያቂ መንግስት ነው
@danieldesalegn7045
@danieldesalegn7045 5 месяцев назад
100%
@seifuwoldekidan7578
@seifuwoldekidan7578 5 месяцев назад
Ere yenates gud endet nwu ye helina tselot matadergut..so shame
@jonas2012ash
@jonas2012ash 5 месяцев назад
ብዙዎቹ የኢትዩጵያ ምሁራኖች ተብዬዎች ከየትኛውም ክልል ቢመጣ ያው አስተሳሰብሰባቸው እጅግ በጣም የቀነጨረና አርቆ ማሰብ አይችሉም። ማንም ከማንም አይሻልም። ይህንን እውነታ ለማወቅ አሁን ኢትዩጵያ የነበረችበት እና አሁን የደረሰችበትን ማየት በቂ ነው።
@tesfayejata3529
@tesfayejata3529 5 месяцев назад
Tesfaye Chali is chelcheli dhuufuu xiirooftuu
@TekaHailu
@TekaHailu 5 месяцев назад
*የግጭቱ መነሻ መንግስት👹ነዉ! ያባላል🔥ሥር ሲሰድ ለሌላዉ ይለጥፋል!!!(♥️ሶል👍)👉እቺ አጭበርባሪ(ብልፅግና ሙከራዋ አቀሸፍክላት)ያዝክልን🤔እንዲህ መሞረድ ነው(የሰማነዉ መልሳ አላልኩም አለች🤷‍♂️) የሌባ ዓይነ ደረቅ*
@jonas2012ash
@jonas2012ash 5 месяцев назад
ብዙዎቹ የኢትዩጵያ ምሁራኖች ተብዬዎች ከየትኛውም ክልል ቢመጣ ያው አስተሳሰብሰባቸው እጅግ በጣም የቀነጨረና አርቆ ማሰብ አይችሉም። ማንም ከማንም አይሻልም።
@Welse1965
@Welse1965 5 месяцев назад
የኢትዮጵ ፒለቲካ እደቻይና ለተወሰነ አመታት አድ የጋራ ፖለተካ ነው የሚስፈልገን ሰላማቸ ከገኘን ከሰራን ኢኮነሚችን ካደገ ወደሁለት የረቲ መድረግ ይቻላል ከልሆነ እሰከአሁን ድረስ የመጣንበት መገድ የጅጆሮ መልክ ፖቲካ ነው እኔ ነኝ ቆጆ አዋቂ በብሆር ተደራጅተህ እካን ሀገር ልትመራ ተዳርህ ልትመራ አትችልም
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 5 месяцев назад
የቋንቋ ፓለቲካ ሐገር በታኝ ነው!!!!!
@bahirumamo9459
@bahirumamo9459 5 месяцев назад
Jrl, merdasna oroomo mehale yehe teflage naw ye empire serte
@gezegeze6045
@gezegeze6045 5 месяцев назад
እነዚህን ድንጋዮች ዱላ ይዘህ ካላከርካቸው አይደማመጡም አትልፋ
@dejenabrham5496
@dejenabrham5496 5 месяцев назад
የዘር ፖለቲካ መስፋፋት ነዉ
@MahletYigeremu
@MahletYigeremu 5 месяцев назад
የህግ የበላይነትና ተጠያቂነትን የማይመለከተው ፓለቲከኛን ማስቆም የፈውስ መጀመሪያ
@meba1792
@meba1792 5 месяцев назад
ጦርነት በሉ የምን ግጭት ነው
@fanonewsofamhara
@fanonewsofamhara 5 месяцев назад
good discusion and sound must be fixed
@mulsam2011
@mulsam2011 5 месяцев назад
ሰለሞን ፋኖ ዝም ብሎ ብድግ ያለ ቡድን ሳይሆን ብሔር የሌለው የተከፋ ሕዝብ ድምጽ ነው :: አታሸሙር ::
@adaneweldmariam7430
@adaneweldmariam7430 5 месяцев назад
Poor political conscience
@mesfindu1661
@mesfindu1661 5 месяцев назад
ሰለሞን በርታ ። የውሃ ጠብታ ድንጋይ ይበሳል ይባላል ። ድንጋዮች !!!!!
@AbdallaMahammed-wb1op
@AbdallaMahammed-wb1op 5 месяцев назад
Yemt.sabsabaa
@tesfayejata3529
@tesfayejata3529 5 месяцев назад
Solomon you are lie
@barisoballa6795
@barisoballa6795 5 месяцев назад
You guys the page with Amharic language system is the best content to understand each other with out being confused by the other people?!.
@dansamkid01
@dansamkid01 5 месяцев назад
Solomon what you are doing is very encouraging. God be with you.
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 5 месяцев назад
የመንግስት የብሔርተኛ አባዜ የተጠናወተው
@barisoballa6795
@barisoballa6795 5 месяцев назад
What is dis function this is so cool Tigray content?!.
@tesfayejata3529
@tesfayejata3529 5 месяцев назад
Really the tea and coffee members not a real problem finding
@tesfayejata3529
@tesfayejata3529 5 месяцев назад
No gosa in the country my old friend
@HelenWerkneh-m5h
@HelenWerkneh-m5h 5 месяцев назад
ሰሌ በርታ እግዜር ይጠብቅህ
@barisoballa6795
@barisoballa6795 5 месяцев назад
Amharic language system is the same because it needs to treated with mouth wash I will try to donate in Ethiopia soon mouth washing.
@meba1792
@meba1792 5 месяцев назад
የዚህ ሁሉ ችግር ዋናው ጋላ ተረኛው የወያኔ ድልብ ውሻ
@barisoballa6795
@barisoballa6795 5 месяцев назад
How to define Gaol set Be careful Oromo is a disrespect for the other people who have to deal with?!.
@tesfayaberhe
@tesfayaberhe 5 месяцев назад
😂😂😂😂 ????
Далее
Обменялись песнями с POLI
00:18
Просмотров 159 тыс.