Тёмный
No video :(

Ethiopia - ስዩም ተሾመ|| ልብ የሚያደማ ኑዛዜ| ከንግዲህ በኃላ አይኖርም| 

Ale spring
Подписаться 25 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

ale spring video
#ethiopia #ethiopiannews fana news live ኤፍ ቢ ሲ fana tv Fana television ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት Fana broadcasting corporate ethio forum ኢትዮ ፎረም abel birhanu abel news Feta daily news ethiopian news eritrean news 2022 eritrean news in tigrinya eri tv news Eritrean news seifu on ebs ebs tv Mereja today ethiopia amhara news abiy ahmed Amhara news ethiopia: ሰበር ዜና fana lamirot በቀጥታ ተከታተሉ ፋና 90 chief of staff of the ethiopian national defense forces amharic film yeweyno lej new ethiopian music for dr abiy ahmed ethiopian drama Dr abiy ahmed esat eletawi today africa news eritrea news denden media news dishta gina yeneta የኔታ ethiopia: ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና | zehabesha daily news

Опубликовано:

 

20 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 145   
@amirakram3072
@amirakram3072 Месяц назад
ስዩም ምርጥ ኢትዮጵያዊ እዉነቷን የሚተነፍስ ነዉ
@user-ml7kj7cd9d
@user-ml7kj7cd9d Месяц назад
በርታ ንገራቾው
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 25 дней назад
ጀገና ስዩም ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 Месяц назад
እግዚኦ መቀባጠር!!! ጠበል ባለበት ሀገር,!!!!
@biskut6932
@biskut6932 Месяц назад
ዘረኝነትን እንፀየፍ
@kersemadesalegn2476
@kersemadesalegn2476 Месяц назад
ስዩም በጣም አገሬን ወዳለሀሁ እኔ እስከ ሞት ትላለህ ግን ታደርገዋለህ አንድ ተረት ልንገርህ በድሮ ጊዜ የአንድ አገር ንጉስ ጎሮቤቱ ካለዉ ንጉስ ጋር ጦርነት ለመግጠም ፈልጎ ሕዝቡን ሰብስቦ ድጋፍ ይጠይቃል ከሕዝቡ መሀከል አንዱ ተነስቶ እኔ ለሀገሬ ማልሆነዉ የለም እያለ በፉከራ ለያዥ ለገናዥ አስቸገረ ንጉሱም ጀግና በማለት አመሰገኑት የዘመቻዉ ጊዜ ደረሰና ንጉሱም ሕዝቡን ሰብስበዉ ድጋፋችሁን በፊቴ በሰልፍ እያለፋችሁ ግለጹልኝ ይላሉ ሁሉም በፉከራና በቀርቶ አየገለፀ ያልፋል ነገር ግን ያ ከዚህ ቀደም ሲፎክር የነበረዉ ሰዉ ቁጭ ብሎ ይቀራል ምነዉ ተነስ እንጂ ሲሉት ጌታዬ ሱርዬ ተበላሽቷል አለ ይባላል ስለዚህ ሁሉም ሰዉ ስለተናገረ ይፈጽማል ማለት አይደለም
@biskut6932
@biskut6932 Месяц назад
የሚገርመው ኢትዮጵያን መፍረስን የሚመኘውን የሚከተለውን የሚገርመው ኢትዮጵያ የዋጋላት አምለክ አላት አትፈርስም ጠላቶቿ ይፈርሰሉ ቀጥላለች ሀገሬ❤
@ltka.a3616
@ltka.a3616 Месяц назад
ይሄ ሰውዬ በአጭር ግዜ ውስጥ እንደዚህ በሽተኛ ውሸታም ይሆናል ብዬ አልገምትም ነበር።
@user-de3vr9ii2d
@user-de3vr9ii2d Месяц назад
Syuom Great Man.!
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v Месяц назад
ስዪም በቁምህ የሞትክ አንብላም !!ዝም ብለህ ከዚች ሻርክ ጋር በርጫህን አድቅ!!
@tadelebekeleyifru7981
@tadelebekeleyifru7981 Месяц назад
ሥዩም እንደው ምን ይሻልሃል ? ተማሪዎች አለታፈኑም እያልክ ነው ? አማራም ሆነ ኦሮሞ ሕዝብ ምንም ችግር የለባቸውም። አንተና ጌቶችህ ናችሁ ሐገር የምታምሱት
@noel8873
@noel8873 Месяц назад
ኤሱ ጅግና 💪💪🇪🇷💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🐪🐪🐪🐪💪💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷💐
@dawit-shiferaw
@dawit-shiferaw Месяц назад
ግን ምንድነው የምትሰማው?
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 Месяц назад
ASAMA. 🐷
@ZakiMoha-yz5pf
@ZakiMoha-yz5pf Месяц назад
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 Месяц назад
ሙትቻ ሆዳም ተማሪዎችን ከፉኖጋ ምን አገናኛቸዉ ገረባህን ቅመህ ትዘባርቃለህ....
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 Месяц назад
በየቢሮዉ ኦሮሚኛ ብቻ ይወሩ ማለት ህዝብን መናቅና የባሰ መጠላላት አይወሰድሞይ ሊሰመርበት ይገባል ኢትዮጵያ ያንድ ብሄር ሳትሆን የሁሉናት አያዘላልቅም ባንዲራዉን ተዉሰንል ዘረባአመጡ በጭራሸ አይሞክሩት
@zionzion7109
@zionzion7109 Месяц назад
ምን አይነት ጫት ነው እንዴህ የሚያወራጨው 😂😂😂 የእብድ መንግስት አጨብጫቢ እብድ 😂
@Seidmehammed-k3o
@Seidmehammed-k3o Месяц назад
ABIy ymut
@noel8873
@noel8873 Месяц назад
ስዩም ሀሽሽህን ወስደህ ተኛ💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ayyaana9918
@ayyaana9918 Месяц назад
እኔ ምለው ሠውየወን በምርቃና ነው የሚደነፋው
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 Месяц назад
devil dedeb banda 👎☠️
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u Месяц назад
ወፈፌ እና ቀውስ እንደፈለገ የሚፈነጭባት ሀገር። ጉድ እኮ ነው
@al.hallal_media_network7791
@al.hallal_media_network7791 Месяц назад
አቦቦ አላህ ይጨምርልህ!!!!!!
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 Месяц назад
ይሄን ሰካራም ቦታ ሰቶ ማን ይሰማዎል 😔
@admassiebelete9658
@admassiebelete9658 Месяц назад
ስዩሜ ዛሬ ሲቄ ነው የቃመው፣ እሱ በቃመውና በሚያወራው እኛ ተሳቀቅን! ግን መቼ ይሆን አንጎልህን በቀዶጥገና የምታስመልሰው??
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 Месяц назад
ሀገርን ከሚያፈርሱት መካከል አንዱ አንተ መሆንህን ትዉልድ አይረሳም
@user-zi9fp2rg4y
@user-zi9fp2rg4y Месяц назад
ስዬም ውሸት ስትዋሽ አፍ ይቸኩላል አትሳሳት ብር ይቅርብ 😢😢😢😢
@hailegemeda7806
@hailegemeda7806 Месяц назад
Ewunet new siye
@AdigoHussien
@AdigoHussien Месяц назад
Hager weda endante tinish sewechich binoru, hagere yet tders neber. Berta ayzoh bro.
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu Месяц назад
እነዝህ በሐሰት በሰላይነትና በብቃት ማነስ የምትወነነጅላቸው ሰዎች በዕውቀትም በብስለትም ከአንተ የተሻሉ ግልሰቦች ናቸው ወንድም ሆድ አደር ሥዩም ተሾመ ?
@yohannesokbu6139
@yohannesokbu6139 Месяц назад
Erirea yebedahe
@user-zi9fp2rg4y
@user-zi9fp2rg4y Месяц назад
ስዬም ወደ ቀልብ ተመለስ
@DawitDejenee
@DawitDejenee Месяц назад
Lik neh siye
@user-nj9ee2zo5h
@user-nj9ee2zo5h Месяц назад
ደፋር ክፍት አፍ ላሀጭህን መጀመሪያ ተቆጣጠረው የሚሰማህ የለም እውነታው መሬት ላይ ነው::
@ZakiMoha-yz5pf
@ZakiMoha-yz5pf Месяц назад
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@hairstylesbyeskedar
@hairstylesbyeskedar Месяц назад
እንዚህ አይነት ለሀጫም ባለጌ የሰው ልጅን እገታና ስቃይ እንደዚህ የተለየ ቀለም ለመቀባይ የሚፈልግ ለቃቃሚ አይቼ አላቅም
@noel8873
@noel8873 Месяц назад
ስዬም ሞኝ ኤርትራ ላይ አግርህን ስትረግጥ አንገትህ ተቆርጠህ በአጅህ ይዘህ ትመለሳለህ💪🇪🇷💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🐪🐪🐪🐪🐪🐪🐪💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪💪
@noel8873
@noel8873 Месяц назад
ጌም ኦቨር💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-oh3gp8yq4w
@user-oh3gp8yq4w 10 дней назад
1 day ago - Ghana is seeking to raise more revenues from gold via its first refinery, which opened in the capital Accra on Thursday.
@ephremasebe7686
@ephremasebe7686 Месяц назад
Ato Teshome, do you ever believe that Ato Shimeles is responsible for the crimes committed in Oromia?
@user-kc4zo3nx8b
@user-kc4zo3nx8b Месяц назад
የታገቱት ተማሪዎች የት ደረሱ በባፅግና ሸኔ
@solomonbegena5271
@solomonbegena5271 Месяц назад
የኔ ጥያቄ ለተጋዳላይ ለወ/ሮ አበበች ነው ለመሆኑ አርያን ለማን ሸጣችሁት ?? ስዬን የቻልሽ ጠንካራ እሴት ነዎት አንቱዬ ከሁለት ቀን በላይ የቻለው የለም ። ስዬ ከቀደዳ በፊት አትቃም አትጨብስ እብድ
@gebremekontaw2329
@gebremekontaw2329 Месяц назад
ጫቱ ምን አይነት ነው ግን? ክራክ ኮኬይንን ያስንቃል 8:21
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Месяц назад
እግዚአብሔርን የማመሰግነው እንዲህ ወራዳና ወሽካታ ሆድአደር ውራጅ ቡቱቶ ሰልባጅ አድርጎ ስላልፈጠረኝ ነው
@tilahunfentaw-jz9mr
@tilahunfentaw-jz9mr Месяц назад
ተግባር ተኮር ተውኔት ስዬም ተሾመ አቤት መወራጨት።
@Samitrghh
@Samitrghh Месяц назад
እኛ ድንጋይ ነው የምናሸክማቹ ኤርትራ እንደሰው አንቆጥራቹሁም እናተም ሰዉች ሆናቹ ካካ ኤርትራን ለመናገር በቃቹ እድሜ ለወያኔ ባሪያ መሆን ሲገባቹ ስልጣን ተሰቷቹ ሀገር አፈረሳቹ ለጎረቤትም ችግር ሆናቹ😅 አሰብ ልታገኙ ሞክሩን እኛ ወያኔ አይደለንም በአሜሪካ ትዛዝ ከደብረ ብርሃን የምንመለሰው ከመጣን ጦርነት ከጀመራቹ ወደመጣቹበት ወደ ማዳግ አስካር የምናስገባቹ ሰለወደብ እርሱት አርፋቹ በወረራ የያዛቹት ኢትዮዺያ ውስጥ ኑሩ አይ የምትሉ ከሆነ እንተያያለን
@ayalewasfaw974
@ayalewasfaw974 Месяц назад
ትእግስት ለሰጠው "ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት" ያሉት ሰዎች አንተ መሆንህን አውቀው ነው ጃል
@samsonshiferaw8368
@samsonshiferaw8368 Месяц назад
Ayalew mognu, what did you say? You damful jawisa. Seyoum is a hero.
@biki3498
@biki3498 Месяц назад
ከኢትዮፒያ ውጭ ጫት የለም ለዝነው እንጅ
@sisaymihret7026
@sisaymihret7026 Месяц назад
tubo afe keddada
@Chereka203
@Chereka203 Месяц назад
ስዩም በሻሻ ቆሻሻ ቆማጣ ሰይጣን ጥንብ ሰገራ ጠብቅ. ፋኖ🦁 በቂጥሕ ነዉ አርሳስ የሚከትብሕ🦧🧠🪰
@user-qh1xg8nl5w
@user-qh1xg8nl5w Месяц назад
ቆይ ተማሪዎቹን ያገታቸዉ ባይደን እና የአምባሳደሩም እጅ አለ በተ እያልከን ነዉ እንደ ? ሌላዉ ምንድነዉ እንዲህ አይነት ቅዠት እረ ተዉ እረጋ በል የኮሬነጌኛ ቃል አቀባይ ምን አጭሰህ ነዉ እንዲህ ያበድከዉ ቢሲንካ
@CandyWendesan
@CandyWendesan Месяц назад
አይምርቅና
@getuadmas6416
@getuadmas6416 Месяц назад
Seyum Teshome is blaming openly the us Ambassador for students kidnapped in Ethiopia, this guy is gating nuts.
@KallidMussa
@KallidMussa Месяц назад
ይገርማል ሰዉ ህሊናዉን ሲሸጥ እንደዚህ ነዉ የሚያደርገዉ ? አላህ ይጠብቀን ያስታዉቃል ሰላሙን አቷል ሊያብድ ነዉ እኮ
@RahaelYhdego
@RahaelYhdego Месяц назад
ውድ ኢትዮጵያዊያን ሃገራቹ ላይ ኢሳያስ የሚባል ጫት ማብቀል ጀምራቹዋል ወይ ኪኪኪ
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l Месяц назад
የሚገርመው ሴትዮዋ እህ እያለች ማዳመጧ ነው።
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 Месяц назад
ማነው በዚ ድፍረት እዲናገር የፈቀደለት ይሔ ሰው ይገርማል 😂😂😂
@aknahus
@aknahus Месяц назад
በትክክል ይህ ሰው ጣቢያ ቀይሮአል:: በህፃናት ደም የተለቆጠ አበል ጣቢያ ባያስቀይር ነው የሚደንቀው:: ማናቸው እኛ የሰላም ሙሴው ፕሮፌሰር በምን ነበር የተመረቁት? ጋዋን ያጠለቁበትን እውቀት መልሰው ቢይዙ ለብልፅግና ግልገል ካድሬዎች መልካም ይመስለኛል:: ሰውየው እንደሆነ ከእናንተ ጋጋኖ ጩኸት የሙስሊሙ ወንድሜ የኡስታዝ በልጦብኛልና እኔ እሱን አመሰግናለሁ እናንተ ደግሞ የራሳችሁን አመስግኑ ነበር ያለው:: ይህን ሲል ተንኮለኛው አንሺ ይህንን ቀትረ ቀላል ጫታም ነበር ገጭ ያደረገልን:: ፊቱ መጫወቻውን የተቀማ ህጣን ይመስል ወዲያው ነበር ጭፍግግ ያለው:: ምን ያድርግ ቡችላ ሆኖ ሲጮኸበት የነበረውን ልሳኑን ሲነጠቅ:: በእርግጠኝነት ለመናገር ሰውየው ባያያቸው ይመርጣል ፣ አላዳኑትምና:: የሞኝ ሰው አሞሌ ጨው ላሾች አድርጎ ካያቸው ሰነበተ:: እንዲህ እንደ እብድ እስተኔ የሚያወራጨውም የሰውየው የጎሪጥ ምልከታ ነው:: እሱም ጠንቅቆ ያውቃል ፣ አንድ ሳምንት አቡሉን ቢያስቀር አይደለም ፣ ቢያዘገይ ውሀ የናፈቀ የቅዘን ጨርቅ እንደሚያደርጉት የበሻሻው ጉልቤ ጠንቅቆ ያውቃል:: አንድ ቀን ልክ ልካቸውን እስኪነግራቸው ጋሻ ጃግሬነቱን ይቀውጡት:: ፋኖ በጊዜው አዲሳባ ላይ ጉብ ሲል እርቃን ሆኖ በእጅም ጫቱን ጨምድዶ እብድ እስተኔ መስሎ መታየት አያስጥልም:: ፋኖ ጠበልም ወስዶ አስጠምቆ ችሎት ላይ ማቆሙ አይቀሬ ነው:: ምክንያቱም በዛ እጅ ጫት ብቻ ሳይሆን የሴቶች ፣ የህፃናት ፣ የወጣቱ ፣ የአዛውንቱ ፣ ደምም ተጨብጦበታል:: ጨርሻለሁ::
@siyoumbeyene2048
@siyoumbeyene2048 Месяц назад
አይ ስዬ እንዲህ ሽምጥጥ አድርገህ ቀጣፊ ትሆን?? ራስህን ቁጭ ብለህ አይተሃል? መወሽከት ከጀመርክህ በሁዋላ ስትናገር እንኩዋን ራስዋን እንዳጣች ዶሮ ነው የምትንቀለቀለው:: ከነክብርህ ብትሞት ይሻልህ ነበር:: ሆዳም!!
@yohannesokbu6139
@yohannesokbu6139 Месяц назад
Dedeb weshetam ketafi
@Chereka203
@Chereka203 Месяц назад
ስዩም የምታወራዉ በቂጥሕ ጥንብ ቅ ዘን. እእየቀዘነንሕ ነዉ🦧🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰🪰🤧🤧🤧🤧🤧🧠🤧🤧
@likyeleshalemu1338
@likyeleshalemu1338 Месяц назад
Keep up your hard-working, my brother Ethiopia will win always💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@HamidJemal-z2k
@HamidJemal-z2k Месяц назад
7ጸበል አያስፈልጋቸውም ትላላቼሁ እንደልጅ
@t.b4065
@t.b4065 Месяц назад
እብድ በጎደና ስያብድ ታየዉኣለህ ስዩም ተሾመ ደግሞ በተለቭጅን መስኮት ያብዳል፡ ዘመድ የለዉም ፀበል የሚወስድ
@Yadergal-of9ul
@Yadergal-of9ul Месяц назад
ሰዉየዉ ወፈፌ ነዉ ቃዥቷል
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd Месяц назад
I think he drinks tide
@tilahunfentaw-jz9mr
@tilahunfentaw-jz9mr Месяц назад
ስዬ ቀዌ ውሸትህ አያልቅም አሁንስ አሳዘንከኝ።
@SoduruAyonde-gs9lq
@SoduruAyonde-gs9lq Месяц назад
ጀሌ ሰብስበህ ስዩም በሠራው ላይ ከመዝመት አንተ የራስህን ሥራ ለምን አታቀርብና አትሸጥም፤ ድንቁረና ሲበዛ ይሉኝታም ይጠፋል ፍራሽ አዳሽ አትሁን-ለመሆኑ ስዩም ተሾመ ማን እነደሆነ ታውቃለህ? አንተን የመሠለ የበግ ጭነቅላት የተገጠመለት ሰው መፍጠር ይችላል
@mamebekele4484
@mamebekele4484 Месяц назад
ይሄ ቆሻሻ መቃብር ላይ የበቀለ ጫት አየቃመ የሰውዬው አፍ እኮ ነው ሴቷ ደሞ አትገርምም
@tedroskidane3179
@tedroskidane3179 Месяц назад
ሃገርና ፖለቲካ በቃ በአንተ ተመዘነች መውደቅና መፈርስ ይሄ ነው
@MesayLencha-cu2dq
@MesayLencha-cu2dq Месяц назад
ዶማ
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil Месяц назад
ወላሂ ይገርማል ሲጀመር እኔ ሱማሌ ተወላጅ ነኝ ኢሄ ሰዉየ ባለፎዉ ጦርነት በትግራይ ህዝብ ዴም ሲያሾፍ ነበር የትግራይ ህዝብ እራሱን ከወራሪ ሀይሎች እንዳይ ጠፉ ተከላከሉ ዛረም አሉ ቀጣይም እኖራሉ እኔ የናፈቀኝ ብኖር የአንተን አወዳደቅ ለማየትነዉ እመነኝ ወላሂ አይቀራልህም እችን አሽቃባጭ ቶዉ ኢሱዋና ኣርአያ የምባል ህዝባቸዉ የከሀዱ በቁም የሞቱ ናቸዉ
@wilsonkasiya1838
@wilsonkasiya1838 Месяц назад
አናትህ ይፍረስ ኢትዮጵያ ኦረዲ ፈርሳለቺ
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l Месяц назад
ይኸ ሰውዬ ኤድስ ይዞታል። ጸጉሩን ተመልከቱ።
@getachewtizazu3934
@getachewtizazu3934 Месяц назад
አንተ መቼ እዉነት ተናግረህ ታዉቃለህ ደሞ በነፃነት ነዉ እኔ እዚህ የፈለኩትን የምናገረዉ አልክ ለዚህ ነዋ በመከላከያ መኪና የምትንቀሳቀሰዉ ፈሪ የብልፅግና ልሳን ነህ አንተ በምርቃና ፖለቲካ የምትተነትን ይመስልሀል ጡዘትህ በጨመረ ቁጥር ቱልቱላህም ይጨምራል አንተ ትክክለኛ የፖለቲካ ተንታኝ ከሆንክ ለብልፅግና እና ለአብይ ከምትቆም እስቲ ለህዝብ ቁም
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Месяц назад
የሞተ አንድ ሃሙስ የቀረው ኮተት ጉማሬ 😂
@girmaurge5324
@girmaurge5324 Месяц назад
1
@user-uq1kx4ej4i
@user-uq1kx4ej4i Месяц назад
አንተ ሆዳም አንቀጠቀጠህ። አድርባይ። ሆዳም በህዝባችን ላይ ትቀልዳለህ።
@henokkibreab5690
@henokkibreab5690 Месяц назад
ስዩም አንድ ቀን ቂሊንጦ ትወእዳለህ
@belultauruskinda2476
@belultauruskinda2476 Месяц назад
"ጁንታ" እያልክ እንዳስጨፈጨፍከዉ??
@derejemengistu995
@derejemengistu995 Месяц назад
,እዳንተ ያለ ሆዳም ቆሽሻሻ ስለእውነት ብትኖር ይሻልሀል እየመጡ ነው
@mulugetaejigu8003
@mulugetaejigu8003 Месяц назад
ሱፍ ለባሽ እብድ
@starsportimporter6776
@starsportimporter6776 Месяц назад
ስዩም የአብይ አሽከር አብይ የኢማራት አሽክር
@getnetanley4806
@getnetanley4806 Месяц назад
ይሔ ደንቆሮ ሲመረቅን ነው የሚቀባጥር የአማራ ተወላጅ ተማሪዎች በኦሮሞ ፅንፈኞች መታገታቸው ትክክል ነው እያለ ነው ! የጊዜ ጉዳይ እንጅ ሁሉንም ነገር በጊዜ ይመለሳል አንተ ልጋጋም እናንተም ቀን አንስቷችሁ በአማራ ሞትና መፈናቀል ትሳለቃላችሁ !!!
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Месяц назад
የአማራህዝብ የስለጠነ ምጡቅ ህዝብ ነው ቴሬሪስት አጋች ቡድንን ጠይቅ ታውቀዋለህ አታምታታ መዝሙር ዘምርለት ለአለቃህ
@estifanoseyob437
@estifanoseyob437 Месяц назад
ስዩም ተሾመ በአፉ ጎን ለጎን የጫት ለሃጬን ይረጫል ለዚህ ነው አፉን የሚጠርገው። ጫታም ይህ መልኩሞ የአህያ ነው
@melakubelay3870
@melakubelay3870 Месяц назад
ሰውየው ጨለለ።ቅናት እንዴት ያደርጋል ማን እዲዘግበው ትጠብቃለህ ፋና ወይሰ ??????
@kasahunmelesemenigistu8471
@kasahunmelesemenigistu8471 Месяц назад
ተረጋግተህ አውራ ምን ትወራጫለህ
@BehabtuFilate
@BehabtuFilate Месяц назад
ሆድ ጭንቅላት የሆነበት ትንታኔ
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt Месяц назад
ይሄ ሰውዬ ለምን ሳይብስበት አማኑኤል አይገባም የሚያሳክም ዘመድ አጣ እንዴ??
@amanuelbelay8486
@amanuelbelay8486 Месяц назад
Chatame denkoro Amara yanten endanten yemesellu geta newe leba qoshasha
@kebdaalem3245
@kebdaalem3245 Месяц назад
You so so scared Abiy Ahmed you become oromoma ddeb banda 💀👎🏿
@jesusisLORD-bo7hv
@jesusisLORD-bo7hv Месяц назад
ይሔ ሰው በእውነት ለይቶለታል እብድ ለፍላፊ ውሸታም
@kidudest7893
@kidudest7893 Месяц назад
You better keep quite you guy...you have no truth!!!
@hhyy3622
@hhyy3622 Месяц назад
ስንት አረቄ ጠጥተህነው
@husenseid6454
@husenseid6454 Месяц назад
ግን ሰውየው ጤነኛ ነው?
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd Месяц назад
Oromuma king Abiy army kidnapped students and sold them UAE 🇦🇪
@safuwassie-yc4kz
@safuwassie-yc4kz Месяц назад
አንተ ጫታም ሌለይልህ ነው
@MenelikMulu
@MenelikMulu Месяц назад
ምን አንጨረጨረህ
@MitikuMitiku-ce4vb
@MitikuMitiku-ce4vb Месяц назад
ያንተ አይነት አጋሰስ ሰው በምድር የለም የጅህን ማግኘትህ አይቀርም
@amsaluashagrie5070
@amsaluashagrie5070 Месяц назад
ሰዉ አጣሽ ወይ
Далее