Тёмный
No video :(

ethiopia:/ አሰሪዬ ባሏን እንዳገባ ጠየቀችኝ 

Meklit Tube መክሊት
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

ይህ ቪዲዮ በህይወቷ በጣም ፈታኝ አጣብቂኝ ውስጥ የገባች ሴትን እውነተኛ ታሪክ የሚያሳይ ነው፡፡ ሙሉ ታሪኩን በመከታተል ሃሳባችሁን በኮሜንት ገጻችን ላይ ጻፉላት፡፡

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 111   
@murshidahussen2988
@murshidahussen2988 4 года назад
እኔ ብራሀን ብሆን ለመአዚ እምላት በሂወት እስካለሽ ባልሽ ያንቺ ብቻ ነው ቀድሞ የሚሞተው አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው እና እስካለሽ አንቺው ተንከባከቢው ቀድመሺኝ ከሞትሽ ቃል እገባልሻለው እኔ እንዳልሺኝ ሆኜ ልንከባከበው አሁን አንቺ እያለች ባልሽን ከማገባው ቀድሜሽ ብሞት እመርጣለው እላት ነበር
@user-gu1ty2qn2u
@user-gu1ty2qn2u 4 года назад
አይ. ባዬኖ ለማየት እና ያለበትን ሁኔታ መስለኝ በርግጥ ይከብዳል ፍቅር ማለት ይህ ናው ተመችችኝ ማዚ
@fikretesfatsion3756
@fikretesfatsion3756 4 года назад
መቃወሜ ሳይሆን የእኔን ሐሳብ በአጭሩ ያልተለመደ ነው ሆኖም ግን ብትከባከው እንደእኔ አስተሳሰብ በአንድ ግዜ ሁለት ሰወችን በእኩል መጠን ማስደሰት ነው ስለዚህ ብትከባከበ ጥሩ ነው ሌሎች ስንት ነጣቂዋች እናውቃለን
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 4 года назад
እውነተኛ ፍቅር እንዲህ ነው እንኳን በህይወት እያሉ ከሞትም በኋላ ለምንወደው ሰው እናስባለን ጥያቄዋ ከአቀራረባችሁ ሁኔታ ቢከብድም እሷ ለባሏ ስለመረጠችሽ እውነት እውነት ከወደድሻት ምኞቷን አሳኪላት እድለኛ ሆነሽ ከዳነችልሽ ጥሩ ካልዳነችም የእሷን አደራ ተግባራዊ ካደረግሽላት ምንም ስህተትም ሆነ ሐፅያት የለውም ከዚህ ሁሉ ጭንቀት ግን እግዚአብሔር ይማራት እሱ ፈውሱን ይላክላት
@asnakubekaris821
@asnakubekaris821 4 года назад
መአዚን በጣም አደቃታለሁ እራስ ወዳዶች በበዙበት ስአት እደዚህ በማሰቡአ ቅን ነችና እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት መጨረሻውን እድታሳውቂን በትህትና እጠይቃለን
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 4 года назад
አዋ መጨረሻውን እጓጓለሁ
@haymeayele7859
@haymeayele7859 4 года назад
Ken sew natena fetari mehirtun yilaklat chru medihani alem
@balenishqt189
@balenishqt189 4 года назад
ውይ ሰው የሞት ቀን እያወቁ መጠበቅ ምን አይነት ስቃይ ነው ሳያቁት ድገት ይሻላል ውይ ፀበል ብትገባ እላለሁ
@armazsegede2651
@armazsegede2651 4 года назад
Ye ewnet ayhonum
@AminaAmina-ex9xh
@AminaAmina-ex9xh 4 года назад
የኔ ቆጆ እውነት ፈተና ነዉ ግን ማዚ ሥለምትወድሽና ባሏን ሥለምትወድ ነዉ ሀሣቧን ያካፈለችሽ ሥለዚህ ሀሣቧን መቀበል አለብሽ ምክንየቱም ባሏን ማግባትሽ ለሷ ትልቅ መጽዋት መክፈልነዉ የፍቅራችሁ
@user-kj9cf3ef8u
@user-kj9cf3ef8u 4 года назад
ይህ የኔንም መልስ ነው ትክክል
@LinaLina-vt9ne
@LinaLina-vt9ne 4 года назад
አያል አምላክ አለ አንቺ ብቻ እምነት ይኑርይ አላዛርን ከሞት ያስነሳ አምላክ አለና አምነሽ ወደ ሱባኤ ጊቢ ፀሎት ዸምሪ የሚሳነ ነው ነገር የለም ሁሉም ይችላል የእኛ አምላክ እኅቴ ፈጣሪ ይማረሽ።
@user-vc4gz5un1i
@user-vc4gz5un1i 4 года назад
መጨረሻውን ብታሳውቂን ደስ ይል ነበር
@aselefechbalcha6277
@aselefechbalcha6277 4 года назад
እቴ እውነት ነው ድራማ ነው ? እውነት ከሆነ ግን ንስሃ ገብታ ትቁረብ ከዛ ከልውል አምላክ አገናኝሻት ማለት ነው ዕጣ ፋንታዋን እሱ ይወስንላታል ፈጣሪ ስለጋብቻ ግን በሧ የመጣ ፈተና ለሱም ጭምር ስለሚሆን አግቢው ብዬ አልመክርሽም ምናልባት ላንቺ ያልተፈቀደ ሰው ሊሆን ይችላል አንቺም ከመልክትሽ በጣም እንቁ ሰው ነሽ እሷም እንደዛው እሱም እንደዛው ሕግዛብሄር ይርዳችው
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 года назад
እሷን ፈጣሪ ከካንሰሯ ይገላግላት ይማራት እንጂ ያንቺውና የእሱ ቀላል ነገር ነው። አሳዛኝ ታሪክ ነው የእሷ ለባሏ እንዲህ ማሰብ በጣም በጣም ልበ ወለድ እንጂ እውነታ አልመሰለኝምና ሴት እንዲህ ከሞተች በኋላ እንኳ ባሏ እንዳይጎዳ ይሆንን ያህል ባሏን የምትወድ ከሞት ወዲያ ድረስ? ውሸት ያውም በዚህ በመጨረሻው ሴቶች እብዶች በሆኑበት ዘመን ? ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ ኡፋ አሪፍ አጭር ልበ ወለድ ነው። አግቢው ከተባልሽም እኮ እንኳን ተብለሽ ተለምነሽ እናንተ ሴቶች የእህታችሁን ባል መቀማት ጀምራችሁ ዘመን ተቆጠረ እኮ እረ ከዚህም በላይ ስንት ለማውራትና ለመስማት የሚቀፍ አለ እኮ እየተዋወቅን አንተናነቅ? እህታችሁ ነኝ እኮ እንዴት ስትይ መቶና ሁለት መቶ ዓመት የነበሩ እናቶቻችንን ወግ ባህልና እምነት ዘመን ወደ ኋላ ዘለሽ የሄድሽ መሰለኝ በዚህኛው ዘመን ውስጥ እየኖርሽ። እና እንኳን ደስ አለሽ ነው መልሱ።
@user-zd1wh9mg4d
@user-zd1wh9mg4d 4 года назад
በውነት ማዚ ጥሩ መልካም ሴት ነች የምርም አችን ከልቦ ትወድሻለች እግዚያብሄር አያርገው ምህረቱን ይላክላት ግን ካረገው አደራሽን መወጣት አለብሽ ብየነው እኔ የማሰበው ግን ይሄታሪክ ፊልም ላይም አይቸዋለሁ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 года назад
እኔም በፍልም ላይ አይቸለሁ ግን በዚህ ዘመን እንድህ ጡሩ ጌዴኛ አለ ወይ
@user-zd1wh9mg4d
@user-zd1wh9mg4d 4 года назад
@@GrandPrime-mt9px ሲጀመር ግን ብዙው የፊልም ነው የሚያቀርቡት እድህ ጥሩስው አለ ብየ አላስብም በድሮው ዘመን ይሆናል
@lolleady2775
@lolleady2775 4 года назад
@@GrandPrime-mt9px እኔም ጥያቄ የሆነብኝ ይህነው።
@fafiyoutube7017
@fafiyoutube7017 4 года назад
የኔ እህት ዶክተር እዳላት ሳይሆን አላህ እዳለላት ነው መሞት እምትችለው
@user-iv8fk6xm3o
@user-iv8fk6xm3o 2 года назад
የኔ እህት በጣም ይክብዳል ለመወሰን እኔ እራ በእንባ ነው የጨረሰኮት ፆለት አረገ ይህ ፋልም እንጀ እውትኛ አይመሰለም ነገ በደብ አሰቢበት መክኒቶም እሱ እንደህት ነው የሚይሸ
@user-ik3wc7hx3v
@user-ik3wc7hx3v 4 года назад
ውይ በጣም ይከብዳል ግን እሷን ደስ አሰኛት ስለምትወዳችሁም ነው
@sahadasahada8792
@sahadasahada8792 4 года назад
ወይኔ አሁንስ እኔም ፈራሁ እራሴን በጣም ነውየሚያመኝ ያሳዝናል ታሪኩ አይይ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 4 года назад
ፈጣሪ ምህረት ይላክላት
@temesgenyiber8614
@temesgenyiber8614 4 года назад
እግዚአብሔር ብቻ ነው መፍትሔ ሰጩእናም ይፀልዪ ለጤናዋም ለሁሉም፤እኔንም ጨነቀኝ አብሶ በስርኣት ለቆየ ትዳር እንደሁም ለብርሃን።እናም ቸር ሆይ ፈወስልን ።መጨረሻ ላይ ፊልም ቢሆን አልሁኝ።ስመአልቦ ነገር ዘኢሳኣኖ ለእግዚአብሔር ፤አሜን!!
@yesufaman6312
@yesufaman6312 4 года назад
ሴቶች ለወንዶች ያላቹህ አመለካከት ነው የተረዳሁት ምከንያቱም ፉቅር እና ትዳር በቅብብሎሽ አይሆንም የወንድው ውሳኔ ግምት ውሰጥ አልገባም
@user-su8go4ij8o
@user-su8go4ij8o 4 года назад
ይከብዳል አላህ እሷን ያትርፋት እኔ ብሆን በዚህ ቦታ ምንም መልስ የለኝም ብትድን ደስታየ ወደር የለውም ካልሆነ ግን አደራ ከባድ ነው ??
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 4 года назад
የኢትይ ሴቶች ናቸው የሚወዱትን ወንዲ አሳልፈው የሚሰጡት አይ ኧረ አታሰቁኚ ተረተረት ነው ይሄ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 года назад
ዊ እረ ትድናለች ፈጣሪ ምን ይሳነዋል መዳናለም ይሄ የሴጣን ስራ ነዉ በሽታ ሁሉ መጨረሻዉ ንገሪን በናችን
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 4 года назад
ግራ ያጋባል ውእነት ፈተና ነው
@mitatekle8484
@mitatekle8484 4 года назад
እንዴ እሱ የራሱ ስሜት አለው ሲቀጥል ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ አለ ወደፈጣሪ ፀልዮ በምህረቱ ይጎብኛት
@Aa-nx1xj
@Aa-nx1xj 4 года назад
እውነት ግን ነው ይህ ነገር ወይሥ ድራማ
@user-gu1ty2qn2u
@user-gu1ty2qn2u 4 года назад
ውሽት
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 4 года назад
ይሄ ትረካነው ልብ ወለድ
@abdu411
@abdu411 4 года назад
ሳትሞት በህይወት እያለች የምትልሽን አርጊላትና አስደስቻት የምር አንጀቴን በላችው ቁጥሩዋን ባገኘው በጣም እፈልጋታለሁ የመአዛን
@semira1209
@semira1209 4 года назад
መጨሻውን እጠብቃለን ይከብዳል ግን ምንም ማርግ አይቻል ከሞት አይቀርም ሁላችንም ስለዚህ ታግባው በሞትና በህይወት እያለይ እየለመነያት ታስደሳት አይታወቅም ያላህነገር በፊት የሚሞተውን
@muluworkwoldemariam1689
@muluworkwoldemariam1689 4 года назад
መጨረሻው ናፈቀኝ
@hfhhdh9015
@hfhhdh9015 4 года назад
ተቀበይና አስደስቻት የፈጣሪ ስጦታሽነው መልካምነትሽን አይቶ
@zizuebirahim2292
@zizuebirahim2292 4 года назад
ወይኔ በጣም ልብ ይሰብራል እባክሽን አድርጊው
@rabimohammed4877
@rabimohammed4877 4 года назад
Menen madereg yemayisanewu Allah Mulu tenenetewan melesolat aberewu yinuru kesu Baker kedamina newariwun yemiyawuk yelemena ehte Berhane eyalesh anchi tenekebakebiwu beyat betam yidenkal bezih zeman yezih ayinet Sewuna fiker menoru in shaa Allah teshilowat melkam zena endemensema Allah bless you I can not believe it's real Story at this time.
@elsahayleslase358
@elsahayleslase358 4 года назад
መጨረሻ ምን ላይ ደረሰ ብታሳውቂኝ
@getachewgebre5593
@getachewgebre5593 4 года назад
ምርጥ ፍልም ይወጣል
@madenamohammed1218
@madenamohammed1218 4 года назад
ወይ መታደልእዲህም ፍቅርአለ እዲህ አይነት ፍቅርይስጠንሁላችንም በቃሁላችንም አቀርም ፈጣሬ ይማራት ግንንሰሀገብታ ቆርባ ወደፈጣሬዋትሂድ ሲሆን አትሞትም አችደግሞ ፈጣሬ ይርዳሺ እኔይህ ከባድነው ለመምከር አልችልም በጣም ከባድነው
@abukhaledalharbi4466
@abukhaledalharbi4466 4 года назад
ከባድ ነው ውሳኔው ከቅርበታቹ ኣፃር ግን በቃ እርጃት ፈጣሪ ምህረቱን ይላክላት ታሳዝናለች በጣም
@maithaalktbe2177
@maithaalktbe2177 4 года назад
ይከብዳል
@mandela4306
@mandela4306 4 года назад
አቤት ወሸት
@tekagebre2354
@tekagebre2354 4 года назад
Negeru betam yasazinal ! Betam yikebidal gin erisun menkebakeb tichilalesh enji esun magibat kemenifesawi sew aytebekim ! Degimo yemiyasazinew yesiwa momot enji behiwet biyazinim letewesene gize enji endihu endazene aynorim 😂 yilikunis serategnaw ageba tebilo lela tirigum lisetew yichilal ? Yanchin tamagninet lemetazebim lihon yichilal ena tenkek malet yasifeligal ?
@helenjima5396
@helenjima5396 4 года назад
Yedngel maryam legi egzaber lehulahum yederes 🙏🙏🙏🙏❤
@user-sw3ut9fd9r
@user-sw3ut9fd9r 4 года назад
ይከብዳል በርግጥ ግን ጓደኛሽ አይደለች ምን ችግር አለው አግቢው ማለቴ ለጓደኛ መሰዋት መክፈል ያስተስታል እኮ እሙዬ እናማ ባሎ ፈቅዶ ከተዋደዳችሁ እሶም ትደሰታለች እናተም ጥሩ ሂወት ትኖራላችሁ አግድህ ፈጣሪ ይርዳሽ አትጨነቄ
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q 4 года назад
እር እናተ ሰውች ለምን አትሻሻሉም ድምፅሺ አይሰማም በሹክሹክታ እምትናገሬ እኮ ነው እሚመስለወ እንዴት ማዳመጥ እንችላለን ይህን ታሬክ ድምፅፅፅፅፅፅ ጨምሬ
@fatumaahimed1322
@fatumaahimed1322 4 года назад
ባትወጅውም አግቢውና አድ ቀንም ቢሆን እሳን አስደስቻት ፍቅር ደግሞ በሂደትና በመላመድ ይመጣል
@user-xh3kp9eq1f
@user-xh3kp9eq1f 4 года назад
ምንም ችግር የለውም ሳአራአ የአብርሃም ባለቤት ሃጋርን እድ ትውልድ አድርጋለች ፍላጎቷአ ከሆነ ካግባው ባይነኝ
@yosefaldada1180
@yosefaldada1180 4 года назад
Anchi kal yegebeshiwu lela guadegna kelelesh ena tariku ewunetegna kehone ergitegna negn egziabher tidarachihun yibarikal wondiyem ye- mistun hazen banchi yiresal. Ende Meaza yele bal wodad set egziabher yabzalin. sewu Wodad fikir yehonech batmot ena be-egziabher tamir enditfewos tselote newu.
@samrih1270
@samrih1270 4 года назад
😢😢😢😢
@Aa-nx1xj
@Aa-nx1xj 4 года назад
ውይ ፈተና ሚሥኪን.
@ngsteyhabshawit8275
@ngsteyhabshawit8275 4 года назад
እህህህህ አግቢው መዓዚ ግን ፀበል ትሂድ
@QuranKarem-h8k
@QuranKarem-h8k 4 года назад
So she is Dead or where is the finishing
@user-vs5jf7dh6q
@user-vs5jf7dh6q 3 года назад
Medanyalm esnm kadechitau yfawefat selyu LA madenyalm yamsenau yalam ehta yazuchi yamn ydenal
@kadiremamuye6145
@kadiremamuye6145 4 года назад
Wondiyem kawodadash anchim kawodadshiw kamootach bahualaa tagaabu injii laisuaa bilash qaal atigibi mikiniyaatum qadimo mimotawu faxari yaawoqaalimaa kadaanachi fatanaa nawunaa
@emebettamrat5712
@emebettamrat5712 4 года назад
መጨረሻውን ንገሪን እባካችሁ
@addisgebru448
@addisgebru448 4 года назад
Esh beyatna satmot yekerutn kenoch bedesta tasalf anchm yan satadergi btmot tetetu adime lkeshn atreshwum ahun yhn btadergi kewedefi teeter tdghnalesh
@ethiopiaselam7873
@ethiopiaselam7873 4 года назад
ፍቅረኛ አለሽ?
@duressotesso3082
@duressotesso3082 4 года назад
Iእየደጋገምሽ ሰዓት ትብያልሽ አቦ
@wenyberta3982
@wenyberta3982 4 года назад
ጌታን። ነው። ምልሽ። ቸርች። ውስጃትና። ይፀለይላት። ትድናለች
@maletmekuraya5478
@maletmekuraya5478 4 года назад
ሀሀሀሀሀ ከብት
@wenyberta3982
@wenyberta3982 4 года назад
ከብት ክክክክክ። ሰደብሽኝ። ማለት። ነው
@wenyberta3982
@wenyberta3982 4 года назад
ማንም። በክርስቶስ። ብሆን። ይድናል። ያላመነ። ይፍርድበታል። ያመነ። የተጠመቀ። ይድናል
@maletmekuraya5478
@maletmekuraya5478 4 года назад
@@wenyberta3982 በእየሱስ ክርስቶስ በመቤቴ በቅድስት ድግል ማሪያም ያመነ በቅዱሳኖች ያመነ የተጠመቀ ይድናል አምናለው
@wenyberta3982
@wenyberta3982 4 года назад
አትሳሳች። እሳም። ማርያም። እሱን። ስሙት። ብላለች። ስለዚ። ከርሱ። በቀር። ማንም። አያድንም
@ritaruta8155
@ritaruta8155 4 года назад
Enate gn yekbedale btame yasazenale achi msate wegnlate gn bezu ftena tasalefalshe gnlgadnash seteyi asdsechate gn qlelate btam amelake edsw aydlme ysmashale
@felekechjuta2284
@felekechjuta2284 4 года назад
Leanchi ichona kalesh atiwosegn fikire belela kesesakesa ahonem.iswa koyemotech balwa yewosen...
@bereketteshome958
@bereketteshome958 4 года назад
Yemiyasazen tarik
@rarao1932
@rarao1932 3 года назад
Bream.yemigerm.new.yiheneg.ewinet.kehone.betam.aschegarinew.silzi.yenehasab.s0wetachihu.begilsi.tenegagerubet.bednb.teweyaubet.esaw a.beshitawa.begilsi.fingered.Keane.buhala.aunetun.Kamene.adera.silehone.agibiwna.lesuwa..asdesichat.lesuwa.gin.alah.yimarat
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 4 года назад
Ar kelasikalu wiy siyasetla
@saeldeaeygu146
@saeldeaeygu146 4 года назад
መቀበል ነው
@seadatube42
@seadatube42 4 года назад
እምትገሩም ሴት ናት ጨዋአ የመሁናአ ለሱው አሰበዩ እሱአ ለመሞቶአ አላሰበችም ግን ከባድ ነው ላችእ
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 4 года назад
ወይ ሲቃይ በቁም ያሳዝናል
@sanetsanet6996
@sanetsanet6996 4 года назад
እሷ ወደማይቀረው አለም ልትሄድ ስለሆነ አንችም በምድር እስካለሽ አድርጊው በሰማይ ቤት ታገኘዋለሽ በጣም ያሳዝናል እግዛቤር ያጠንክርሽ ትልቅ መፅዋት ነው
@user-xh8km3fj8v
@user-xh8km3fj8v 4 года назад
እህት ከባዲነው
@pleasejesushelpme3266
@pleasejesushelpme3266 4 года назад
Bemejmerya igzabher hullunim chayi bifewusat mingote new. Siqexil beqqa agbiwu innaa asdesichat gin yikebdal bexaam asleqeseng uuuuufff fetena
@WudCooking
@WudCooking 4 года назад
Lesew yemayechalew legzyabehar yechalale selezhe meaze yeha yanvhe bereket aydelem ensatagebew batemotena egezare zemenatoche chemirolat betenors behuwala destenga yemethon yemesileshal? Sara enkuwan agaren men edadergechat asetaweshe yanche adame lerasesh nkenu yeseteshal endatagebew laneche yefekedwe betedar yalen wend sayhon yerssehen yesetchal!!!
@WudCooking
@WudCooking 4 года назад
Yeha fetenashe new atebekeshe tsliye !!
@sihamsiham486
@sihamsiham486 4 года назад
ኦው
@sidunaaz.w6668
@sidunaaz.w6668 4 года назад
Uuuuffffff yiksbdali
@aydadiallkuky6470
@aydadiallkuky6470 4 года назад
Yemtwjat kehon bheyewt iyalch idatadergiw !!!
@meroarha1004
@meroarha1004 4 года назад
እርጂያት
@dagimbemiretu913
@dagimbemiretu913 4 года назад
ልብ ወለድ ነው አይደል ?
@nerdosbilisummaa2726
@nerdosbilisummaa2726 4 года назад
እኔም ገረመኝ ምንድነው ?
@yosefaldada1180
@yosefaldada1180 4 года назад
Ene tarikun lemamen kebdognal. Erdugn
@user-uw7tq8kv9k
@user-uw7tq8kv9k 4 года назад
Kkk
@mennagetahoun9945
@mennagetahoun9945 4 года назад
Z
@ethio4ever850
@ethio4ever850 4 года назад
Drama tesertobetal eko.
@hannagranato9719
@hannagranato9719 4 года назад
ሀሳብዋ ገና ለገና በቅርብ ያለሽውና የምታቂው አንቺ ስለሆሽ መግባባታቹ አይቀርም ብላ አስባ ቀንታ ነው እንጂ እንዴት የራስዋን ጓደኛ ባል ሁኝ ትላለች? አሳፋሪ ነው ። እኔም ብሆን እሷን እያወቅሁ ከሷ ጋር የነበረን ባል ትራፊ ባልጠፋ ወንድ አላደርገውም ። ሸክላ አይደል አይፈርስ ምን እንዳይሆን ነው ?ክክክክክ ድንቄም ወንድ እስካለሽ ነው ከሌለሽ ሌላ ይተካል አታስቢ እሷም የራስዋ እድል አላት ምን በወጣት ኤጭ ?shame on you. Ladies። አንቺ ደግሞ ማሰብሽ በራሱ ድሮም ትመኝው ነበር ማለት ነው አስመሳይ
@yutbwgjh2183
@yutbwgjh2183 4 года назад
እውነትሺነው ልገምታት ነውጅ ክክክ
@ameshmemey8453
@ameshmemey8453 4 года назад
leknache
@pleasejesushelpme3266
@pleasejesushelpme3266 4 года назад
Inna degmo meklit tube mecereshawun asawiqin
@rameiazaker6523
@rameiazaker6523 4 года назад
😭😭😭😭😭☝️☝️
@hfnejenjxene940
@hfnejenjxene940 4 года назад
KLYTAMU
@kadijaussen3593
@kadijaussen3593 4 года назад
esi baytna asdeschat yekbdal gen .oouufff
@AminaAmina-ex9xh
@AminaAmina-ex9xh 4 года назад
የኔ ቆጆ እውነት ፈተና ነዉ ግን ማዚ ሥለምትወድሽና ባሏን ሥለምትወድ ነዉ ሀሣቧን ያካፈለችሽ ሥለዚህ ሀሣቧን መቀበል አለብሽ ምክንየቱም ባሏን ማግባትሽ ለሷ ትልቅ መጽዋት መክፈልነዉ የፍቅራችሁ
Далее
Новый фонарик в iPhone с iOS 18
00:49
Просмотров 487 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
Просмотров 341 тыс.
ካንተ ይሄንን አልጠብቅም!!!
13:37
Просмотров 49 тыс.