Тёмный

#Ethiopia 

Bilal Tv
Подписаться 432 тыс.
Просмотров 403 тыс.
50% 1

#Ethiopia አዲሳባ ስመጣ ሹፌር እዝዝልኝ | #መሱድ #donkeytube #ድንቅ_ልጆች

Опубликовано:

 

2 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 483   
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Год назад
መሱድዬ ተባረክ ይህን ፍቅር የሆነ ህፃን ስላስደሰትክልኝ።
@user-gq3sq4ly9q
@user-gq3sq4ly9q Год назад
ኡኡኡኡ ጥይት ነው የመስኡድ ጥያቄ ወላ ላተ የወደድከውን ለኔ ካልወደድክ አላመነም ብለዋል ነብያችን አለ 😍
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 Год назад
ወላሂ ገርሞኝ ከ6 አመትልጅ አደበት የወጣ አይመስልም ንግግሩ ሱበሀን አላህ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም 😍😍
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d Год назад
አጀአይብ ሁኖብኛል
@user-ev8to2ws5g
@user-ev8to2ws5g Год назад
በጣም ነው የገርምኝ
@yarab4997
@yarab4997 Год назад
ማሻአላህ አስተዳደጎ
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 Год назад
እደዚህ አይነት ጎበዝ ልጅ መንሱር ስለመከርከው ደስብሎኛል ስታግዙት ጎበዝ ይሆናል
@GenetBeyene-qo1gj
@GenetBeyene-qo1gj 11 месяцев назад
ወደ ሃይማኖት ቀየራችሁት 😊
@user-me2qy3jh2t
@user-me2qy3jh2t Год назад
ማሻ አላህ መስኡድዬ አላህ ያሳድግህ የረሱልን ስም ደጋግመህ ስጠራ ሆደን ሞላኸኝ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌺🌹
@bbajggajwvt8607
@bbajggajwvt8607 10 месяцев назад
👍👍👍👍
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t Год назад
መሱሬ አላህ ህልምህን ያሳካልህ ጥሩ መክረህዋል አላህ ሶሊህ ልጂ ያድርገው
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Год назад
ማሻ አላህ አላህ ከስው አይን ይጠብቅላት ለእናቱ ያረብ
@amitube461
@amitube461 Год назад
ማሻ አሏህ ለራሰህ የወደድከዉን ነገር ለወንድምህም ወደህ አድርግለት አለ መሰዉድ የረሱልን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ብለዉናል
@zainaby.4716
@zainaby.4716 Год назад
ሰው የሚወደውን ሰው ሲያገኝ ይመቸዋል ተመችቶት ለሽ አለ አላህይጠብቅህ መንሱር
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f Год назад
በጣም ሚስኪን የትልልቅ ወሬ ሲወራ ተኛ
@AddisAbabaBete
@AddisAbabaBete Год назад
ደብሮት ነው የተኛው። ያልሆነውን ልማድረግ ሲንዘባዘቡ
@masara7252
@masara7252 Год назад
Eselemena ye wushat hayemanot nawu
@zainaby.4716
@zainaby.4716 Год назад
@@masara7252 አንች ፉግሎ የሆንሽ ምች ነገርነሽ
@masara7252
@masara7252 Год назад
@@zainaby.4716 Enhe salehon Muhammad nawu fagulo😆😆😆😆
@Alh973
@Alh973 6 дней назад
ጥሩ ትምህርት ነው በዲን አሳድጉት አለህ ይጠብቃችሁ መሱረየ አለህ ትልቅ ደረጃ ያድረስህ
@markhandy3471
@markhandy3471 Год назад
መሱድ በጣም ንቁ የሆነ ህፃን ነው ነገር ግን እግዚአብሔር ዘፋኝነትን ይጠላል ከዚህ እግዚአብሔር እንዳያድነው እመኛለሁ ።ሁላችሁም ተባረኩ
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d Год назад
ማሻአለህ መሱርን ይወደዋል ሱብሃነለህ አለህ የሰድግህ ሀቢቢ🌹💎
@SofiatemamButajira
@SofiatemamButajira Год назад
ማሻ አላህ ሙስሊሞች ❤ መስኡድ እና መንሱር ለልጅ ለመስኡድ🇸🇦ምርጥ&ተቃሚ መልእክት ነው ያስተላለፈለት አላህ መጨረሻ ያሳምርልት አላህ የዲኑ ጀግና ያድርገው።
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o Год назад
አየሸ ልጅነት እቅልፊ ወሰደዉ መሰኡድ ሀቢቢ መሱሩ ጀዘክ አለህ ከይረን ከልጁ ጎኖ ሁኑ
@senaitm2897
@senaitm2897 Год назад
በአሁኑ ዘመን ታላቅ እንደታላቅ ሆኖ ሲመክር ማየት ደስ ይላል። ታዳጊው ቢያዝናናንም ምክር እና ተግሣፅ ባይለየው ጥሩ ነው። ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ የጨዋ ዝግጅት... እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@abdulmejidyasin9014
@abdulmejidyasin9014 Год назад
መንሱር በሀይማኖትህ የምትኮራ ።አላህ ይጠብቅህ።
@Jemila-xr3te
@Jemila-xr3te Год назад
ቢላሎች ማሻአላህ ሀቂቃ ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት መስኡድን መንሱር ጋ ማገናኘታችሁ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ
@AaAa-oc3dq
@AaAa-oc3dq Год назад
መሱር ጀማል መሻአላ ጥሩ ምክር መክረኸዋል ትንሹን ልጂ ጀዛከላህኸይር ስልጣን ሀብት ዝና ከእምነትህ እዳያዘናጋህ
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 Год назад
መስኡድን ልጂነቱን አሁንገና አመኩኝ 😂 እመሱር እጂ ላይ ሲተኛ በቃ አሁን የህፃን ልጅ ወጉን ያዘ 😁😁😁 አለዛማ ሳይተኙ እነ መስኡድ 70 አመት አባባ ናቸዉ
@aymenseid
@aymenseid Год назад
Kkk ልክ ነሽ!
@myoutube6311
@myoutube6311 Год назад
ክክክክክክክክክክክ
@user-dc4tc3nk5h
@user-dc4tc3nk5h Год назад
ኪኪኪኪ ፈገግ አደረግሽኝ ዶኪ ዩቶብ ላይ እራሱ አጎቱን አቴድም ብሎ መድረክ ላይ በለቅሶ ቀውጦት ነበር ብለዋል ያው ቆርጠውት ነው እንጅ ህፃን መሆኑን ያመኩት አጎቱን አቴድም ብሎ ሲያለቅስ ያየሁ ጊዜ ነው እያለ ነበር የሆነ ልጅ
@user-ye3ti9re1e
@user-ye3ti9re1e Год назад
ክክክ ኢወላ
@Truth-ob7eh
@Truth-ob7eh Год назад
kkkk. you are So funny
@myoutube1806
@myoutube1806 Год назад
ማሻ አላህ መንሱር ጎበዝ ስው ነው ለመስኡድ የመከረው ምክር ልቤን ነካው ማንንም አልፈራም ምናም እያሉ ሲጎርሩ ያያቸው ስወች አሉ ለህፆኑ ጥሩ አይደለም ደግ አስረዳሀው አላህ ይጠብቀው መስኡድ በሳል እና የተማለውን በአንደየ የሚሽመድድ ጪንቅላት አለው ማሻ አላህ
@ikhm8341
@ikhm8341 Год назад
ማሻ አሏህ በጣም ደስ ይላል ከእንደዚህ ዓይነት ፈጧና የተሠጠው ልጅ የምንጠብቀው እንደ ኢማሙ ሻፊኢይ እንደ ኢማሙ ቡኻሪ ነው ኢንሻአላህ ከእኛ የሚጠበቀው በመደገፍ ማበርታት ነው
@Ekr348
@Ekr348 Год назад
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት ደስታን ያምጣልን
@yarab4997
@yarab4997 Год назад
አሚን
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Год назад
ማሻአላህ
@fgfg7286
@fgfg7286 Год назад
አሚንንን
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m Год назад
መሻ አላህ መስዴ እንዲሁም መንሱሬ ጀግና እንዲሁም ከአላህ በታች እሻቱ መላሳ ምርጥ እትዮጲያዊ
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 Год назад
መንሱሬ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ቅን ሰዉ ስወድህ እኔ እራሴ ባገኝህ ደስ ባለኝ
@thedumbversionofeinstine6245
@thedumbversionofeinstine6245 3 месяца назад
በእውነት በጎ ስራችሁን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትልቁና ዋናው የምመኝላችሁና የምፀልይላችሁ ከዘላለም ሞት ሊያድነን የመጣውን የሕይወት አዳኝና ቤዛ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን እንድታውቁና እንድታምኑ ነው ተባረኩ እወዳችኋለው
@abdihabesha4382
@abdihabesha4382 Год назад
ወለሂ በጉጉት ሲጠብቀቸው ነበር እናመሰግናለን 💞😍ለረሱ የወደደውን ለሌለ የልወደደ ሰው ከኛ አይደለም ብለዋል ረሱል ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም💞
@maymrobi
@maymrobi Год назад
በፍቅር ደምሩኝ
@kenzmobile740
@kenzmobile740 Год назад
ሰለለሁ ኣለይሂ ወሰለም
@user-hy1ik9jg5z
@user-hy1ik9jg5z Год назад
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ያሳድግህ መሱደ ጣፍጭ ነገር ንግግሮችህ ሁሉ ቅመም ናቸው
@moe0079
@moe0079 Год назад
ማሸአላህ መስኡዲ ሀቢቢ አላህ ያሳዲግህ አደኡስታዝ ሳዳት ከማል የተሁዲ ጀግና ያርገል
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Год назад
አሚን ያረብ
@misrakgojjam8210
@misrakgojjam8210 Год назад
በጣም ጥሩ ምክር እደዚህ ሳፕራይዝ ሲደረግ ማመስገንንን አስተምሩት ብር ከሚስም የሰጠውን ሰው ይሳም ጉልበት
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 Год назад
መሱዴ ሀቢቢ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስ
@oritkhalid643
@oritkhalid643 Год назад
MashAllah,, may God blessed him. ❤
@hawasied1840
@hawasied1840 Год назад
ማሻአላህ መስኡድ አላህ ያሳድግህ መንሱር ጀማል አላህ ይጨምርልህ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ
@user-yv9ko4iy8d
@user-yv9ko4iy8d Год назад
እስኪ ሮፋናን አገናኙት❤❤❤❤❤
@faizanur5073
@faizanur5073 Год назад
ماشاء الله وتبارك الله جزاك الله خيرا أخي منصور. حبيبي مسعود آلله يحميك من كل شر ويصلح شاءنك يارب آمين يارب العالمين
@abcabc7430
@abcabc7430 Год назад
አይመስሬ ሚስኪንነፈርእኮነው ፈጣሪይጠብቃችሁለማንኛውም
@user-un9co3xm6s
@user-un9co3xm6s Год назад
አላሕ ይጠብቃቹ በርቱ ይሄን ታዳጊ ጠብቁት እናንተንም አላህ 💓💓💓💓 ይጠብቃቹ
@Truth-ob7eh
@Truth-ob7eh Год назад
ጌታችን እንደ ህፃናት ካልሆናችሁ መንግስተሰማያት አትገቡም ያለው ለዚህ ነው። ህፃናት ንፁህ ልብ ነው ያላቸው። የዚህ አለምን ወሬ ስታወሩበት እሱ እንቅልፍን ለሽ
@sitrazee13
@sitrazee13 Год назад
ማሻ አላህ ትልቅ ሰው የማያውቀውን ያውቃል እኔ ገርሞኛል በተለይ ስለ ፀጉር እኩል አድርጎ ማሳደግ ያለው
@almazlove9589
@almazlove9589 7 месяцев назад
ማቭአላህ ቀጥልበት መስደ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Год назад
መሱድየ አላህ ያሳድግህ
@user-vy4sr7tj3m
@user-vy4sr7tj3m Год назад
ክክክክ ወይኔ መስኡዴ አቤት እሰሰሰሰይ ያለው ነገርስ አላህ ያሳድግህ የልጅ አዋቂ
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Год назад
የኔውድ አላህያሳድግህ ቀረፃስቀርፁእያረፈ ይቀረፅ መሱሬእገዘዛልህአለሁአልክ እኮ
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Год назад
አይ ልጅነት እንቅልፍ ወሰደው😂😂😂😂
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Год назад
❤️❤️❤️🤗🤗🤗🤗🍭🍭🍭🍭ማአሻአላህ አላህ ያሳድግህ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር💐💐💐💐💐
@MameUsman-zy4px
@MameUsman-zy4px Год назад
ማሻ አላሀ መንሱር ጀማል አላሁ አክበር አላህ ያክብሪህ እንወደሃላን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 Год назад
መንሱር አላህ ይጨምርልህ በርታ እራስህን ከአላህ በታች ጠብቅ መሱኡድ በትምህርት በቁርሃን በርታ ምርጦች እንውድአቹሃለን
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Год назад
አላህ ይጠብቅህ የኔ ጣፋጭ
@jamilamohamed1583
@jamilamohamed1583 Год назад
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ የኔ ጣፋጭ 💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p Год назад
بسم الله ماشاء الله تبارك الله وتبارك الرحمن ❤
@fatum1999
@fatum1999 Год назад
አይ መስኡድ ብልጥ እኮ ነህ ለራሱ የሚወድውን ለወንድሙ መውደድ አለብህ አልክ
@foziyayesuf4426
@foziyayesuf4426 Год назад
የምር በጣም ነው ያሲቀኝ አየ መስኡድ ክክክ በሙድ ነው የነገረው ቀጥታ አድርግልኝ ማለት ቢከብደው አይ ልጅ አላህ ያሳድገው
@demeku31
@demeku31 Год назад
ሳላም ለዚህ ቤት🥰🥰🥰🥰ዋውውውው🥰🥰🥰🥰🥰
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv 3 месяца назад
እኔግን አለህ እደያ ይስጣን እንጂ ስማችን ነው ሙስልም ሴት እዚ ጋ ምን ትሰረላች አለሁ ሙስታአን
@user-sb5io5ex2j
@user-sb5io5ex2j Год назад
mensur jazakallah kayri 💜🙏
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Год назад
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ለዲንክም ለሀገርክም የምትጠቅም ያድርግህ
@toyebahussen8302
@toyebahussen8302 Год назад
ማሻ አላህ አላህ ያሣድግህ መሱድ
@user-vb6eo8xw6d
@user-vb6eo8xw6d Месяц назад
መሱድፈጣሪከመጀመሬው እስከመጨረሸውይከተልህ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Год назад
ሹፌር ቅጠርልኝ. አላለም መስኡድ 😃😂😂 😍😘😍😍
@user-vx8jy3dw8y
@user-vx8jy3dw8y Год назад
መሱድዬ አላህ ትልቅ ደረጀ ያድርስህ 😍😍😍😍😍
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Год назад
ዋአሌኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ ማአሻአላህ አላህ ይብቃቹ
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Год назад
ማሻአላህ ምስኡዴ ቢማርና ቢቀራ ትልቅ ደረጃ የሚደርስ ልጅ ነው አእምሮው የማያዝ ችሎታ አለው
@alemslam
@alemslam Год назад
በጣም ደሰ አለኝ ኡሰታዶች ለኛ ሞዴል ናቸወ
@aminaadem7381
@aminaadem7381 Год назад
መሥኡድዬ ማሻ አላህ መሡሬን ሲያገኝ ፈታ አለ
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 Год назад
ሱበሀን አላህ ብልጠቱ አጂብ ነዉ የ6 አመት አይመስልም አላህ ያሳድገዉ
@jemandsara
@jemandsara Год назад
እህቴ ፀጉር አስተሳሰርሽን ብታስታተካክይ ደስ ይለኛል ይቅርታ ና
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
መሱድቤቢ አወራሩ😂😂😂😂😂😂ሹፌርቅጠርልኝ የኔቅመ ም ጌታያሳድግህ ያሰብከው የተመኘኸውንሁሉ ይሁንለት
@amitube461
@amitube461 Год назад
መሰኡድ አና መንሱኡር ማሻ አሏህ
@sabrinamasoud3718
@sabrinamasoud3718 Год назад
صلَّى الله عليه وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا طيبا مباركا فيه
@user-bx9xq7dw1e
@user-bx9xq7dw1e Год назад
ማሻ አላህ ተበራክ አላህ🥰🥰
@FatumaEbrahim-dp7se
@FatumaEbrahim-dp7se 8 месяцев назад
ጀዛኩሙላሂ ኸይር
@bayeda3062
@bayeda3062 Год назад
መሻ አላህ መስኡዲ 🥰🥰🥰🥰
@user-dc4tc3nk5h
@user-dc4tc3nk5h Год назад
መስኡድ የኔ ማር አላህ ያሳድግህ
@ranilove7187
@ranilove7187 Год назад
መሻ አላህ ወንድም መንሱር ጀማልን ለአላህ ብየ እወደዋለው
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y Год назад
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ የኔ ጣፋጪ የሆንክ ልጂ ስወደዉ ወላሂ ደግሞክ ለሽሽሽሽ አለ ሱበሀን አላህ ልጆች ወላሂ ንፁህ ዉሀ ናቸዉኮ
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m Год назад
ሀቢቢ መስኡዴ አላህ ያሳድግልህ
@hiruthirutkidane3419
@hiruthirutkidane3419 Год назад
መንሱሬ ዛሬ ተገኘህ" እንደምታግዘው ምንም ጥርጠር የለኝም ካንተበጎ ነገርን ይማራል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ.
@user-pd5bk8tw3w
@user-pd5bk8tw3w Год назад
ያኔ ማር አላህ የጠብቅህ
@user-fn5cp4dz3h
@user-fn5cp4dz3h Год назад
ይመችህ ምርጦች❤
@SamsungSamsung-in5oe
@SamsungSamsung-in5oe Год назад
ፀጉርሽን ከና ጠርሀ እንዲያሳምርልኝ ብለሽ የሱን ያህል መቆለል አግባብ ነው ውይ እህቴ
@lamlaetopia755
@lamlaetopia755 Год назад
መሱሪ ጀዛህን አላህ ኸይር
@umuabuketube3002
@umuabuketube3002 Год назад
ማሻላህ አላህ ያሳድግህ
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Год назад
አህሉን መስኡድና መንሱር ማሻአላህ መስኡድ ብልጥ ነው kkk
@user-rk4nv9fd8l
@user-rk4nv9fd8l Год назад
ማሻአላህ ከጓኑመሆናቹ በጣም ደስ ይላል
@user-yt2vn9vd5u
@user-yt2vn9vd5u 4 месяца назад
MashAllha mesure thnkyou
@sabrinamasoud3718
@sabrinamasoud3718 Год назад
ماشاء الله تبارك الرحمن
@aishanemane187
@aishanemane187 Год назад
ክክክክክክ ከጠየቁ አይቀር እዲ ነው
@user-hv2ro1wh7s
@user-hv2ro1wh7s Год назад
ማሻ አሏህ የነገሩትን የመያዝ ችሎታው ☑️
@rozaumer8282
@rozaumer8282 Год назад
Masha Allah ❤
@naziifamuktar3139
@naziifamuktar3139 Год назад
Mashallaaa 🤩 🤩 🤩 🤩
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d Год назад
ክክክክክሸ አይ መሱዴ ልጅ እኮ ነህ ሀቢቢ😊
@zaharamohammad2790
@zaharamohammad2790 Год назад
መስኡድ እኮ ብልጥነው ይመችህ
@saadu7901
@saadu7901 Год назад
Mashaallaah 🥰❤️❤️
@rahmarhama2201
@rahmarhama2201 Год назад
መሡር አላህይሥጥህ ከሥደሠትከው መሡድን ሚሥኪን ተኛ😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-hz8pi3yw5e
@user-hz8pi3yw5e Год назад
መሱር አላህ ከይር ጀዛህን ይክፈልህ አይ መስኡድየ ወላሂ ስወድህ ምኞትህ አላህ ያሳካልህ አይ ልጂነት ለሽ አለ እኮ መሱር እዳቀፈዉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@tube-rc8xv
@tube-rc8xv Год назад
እረ መንስይር ለቤተሰቦችህ 1ከሆንክ አላህዘርህን ያብዛልህና 4ሚስት አግበት ትልቅ ቤተሰብ እንዲኖርህ እመኛለሁ ለኔም አላህ ዙርያየን ያብዛልኝ ወለደል ሧሊህ ያድርግልኝ
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 Год назад
ይህን ልጅ ወደ ሐይማኖት መምራታችው ያስመሰግናችሁ ግን ይህን ልጅ ትምህርቱን እስኪጨርስ ሙሉ ወጪውን የሙሉ ቤተሰቡን ማስተዳደር ሐላፊነት አለባችሁ።
@jemiladawood4910
@jemiladawood4910 Год назад
ማሻአላህ መሥውድ አላህ ያሣድግህ
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 Год назад
መሱርነጣራህ. መተለቁ. አላህ ያሳድግህይህጣልጂስወደው
@fghbbvcg4802
@fghbbvcg4802 Год назад
Inshaallaa☝️maashaallaa heddu namatti tolaa💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@bdvdbbbdhf
@bdvdbbbdhf Год назад
ማሻ አላህ ደስ ይላል
@ownerowner2993
@ownerowner2993 Год назад
እንዲያው ይህንን ልጅ በየሚድያው ከማንከራተት ትምህርት እንድማር ቢመቻችለት መልካም ነው
@mohammedalahmadi592
@mohammedalahmadi592 Год назад
MaashaalaAllah MaashaalaAllah ❤
Далее
👩‍🦱🤦‍♀️  #droidcheatgaming #8
00:41
Просмотров 734 тыс.
Внутренности Rabbit R1 и AI Pin
01:00
Просмотров 1,4 млн