Тёмный

Ethiopia: እንዴት ወንድ ይወድቃል በፍቅር፡ 5 ደርጃዎች እንዲያፈቅርሽ ለማድረግ ፡፡ 

ሙዳይ መረጃ Muday Mereja
Подписаться 79 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

ተከበራቹ እና የተወደዳቹ የሙዳይ ቤተሰቦች-ሙዳይ መረጃ Muday Mereja የሚባል ሌላ ቻናል ከፍተናል-የከፈትንበት ዋና ዓላማ ደግሞ ለውይይታቸን ይረዳ ዘንድ በተለይም ስለ ሀገራችን፤አሰደናቂ መረጃዎች፤የጤና መረጃዎች፡ የቴክኖሎጅ መረጃዎች እና ሌሎች ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ለእናንተ በሚመች መልኩ ለማቅረብ በመሆኑ ቤታችሁን ገብታችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ውይይታችንን እንድናሰፋ በአክብሮት ውዶቼን እጠይቃለሁ፡፡ መልካም ነገር ሁላ ለናንተ ይሁን፡፡

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 172   
@አላንተጌታደስታመችአለ
እውነት ከምር ያልከው በሙሉ አይበታለሁ ብዙ ያሰቃየኝን ባልረሳውም ያፈቀርኩትን ልቡን ስለመለሰልኝ ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ።ሴቶችየ መለማመጥ አይጠበቅባችሁም ግን በማንኛውም ሳአት ክፉ እንዳይወጣችሁ ሁሌም በመልካም አሸንፉ ዘሎ ዘሎ ለራሱ ሲል ይመለሳል ካልተመለሰም መልካምነታችሁ ይከፍላችዃል ።እስኪ እግዚአብሔር መንገዳችንን ያስተካክልልን ።
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 лет назад
እናመሰግናለን ሙዳይ አረ እኔ ጪቀት ልሞት ነወ ኡፍ ኑሮዉ አሰልች ሁኖብኛል እሲ በላይክ አይዞሸ በሉኝ
@saratube1230
@saratube1230 5 лет назад
አይዞሽ
@WeWe-vz3pr
@WeWe-vz3pr 5 лет назад
አይዞሽ እህት
@zumeraethio9678
@zumeraethio9678 5 лет назад
Ayzush ehte heyewet fetena nech
@hcxghfghcc8860
@hcxghfghcc8860 5 лет назад
አይዞሽ
@ሰአዲፍቅርሰአዲፍቅር-ነ5በ
Ayzoshi eher
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
አይ ወንድ ፈጣሪ መርቆ መርጦ ይስጠን በርታ ጡሩ ምክር ነው
@amytube1013
@amytube1013 5 лет назад
እሱ እንዳፈቀረኝ እንደሞተልኝ ያላፈቀርኩት አንድየ የድንግል ማርያም ልጂ ነው ሌላው ሁሉ ባዶ
@cell8632
@cell8632 5 лет назад
በትክክል እውነት ነው እናመሰግናለን ሙዳይ
@tigesttigu3137
@tigesttigu3137 5 лет назад
Enamesegenalen..fikir.kefetara.nw
@susulove8303
@susulove8303 5 лет назад
ፍቅር ከላይ ነው እግዚአብሔር ከወራት የፀዳ ንፁ ፍቅር ይስጣን፡
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507
በትክክል
@SelamHAGOS-s3p
@SelamHAGOS-s3p 5 лет назад
አሜን አሜን
@መኖርሽያኑረኝእናቴ
እንዲያፈቅረኝ ብዬ ምንም አላደርግም ፍቅር ከፈጣሪ ነው ጥሎብኝ ወንድ ልጅን እወድሀለው ብዬ አላውቅም አግብቼ ወልጃለው ግን እኛ ሴቶች እኮ ፍቅር የምንገልፀው በቃል ሳይሆን በድርጊት ነው እና የዘንድሮ ወንድ ፍቅር የሚመስለው ብር ነው እናም ወንድ ልጅ እንዲያፈቅርሽ ብለሽ ምንም እንዳታደርጊ ካፈቀረሽ እስከ ጉድለትሽ ነው ማፍቀር ያለበት አለቀ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
yessss መኦን ሃሌብት የምን ማለመማጥ ነው 👍👍👍👍ወንድ ከ ኤደ ወንድ የምጣል እንድ ወደኝ ብዬ ምንም አላድርግም ቆርጥ ጃገና ሴት ነኝ💚💛❤👈
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 5 лет назад
መኖርሽ ያኑረኝ እናቴ tkikil👍👍👍👍👍👍👍👍
@almutawaafamily3927
@almutawaafamily3927 5 лет назад
Thank you bro
@almutawaafamily3927
@almutawaafamily3927 5 лет назад
@@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ hi
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
@@almutawaafamily3927 ሀይ
@fekerlove9194
@fekerlove9194 5 лет назад
እንዴት ነክ ሙዳዬ ትምህርቶችክ አሪፍ ነው ውንድ አይጨበጥም ኡሉም ነገር እየተበላሸ ነው እግዚአብሔር ጥሩ አፍቃሪ ለኡላችንም ይስጠን
@markdooms9686
@markdooms9686 5 лет назад
አይይ ሙዳይዬ ዘንድሮ የፍቅር ኬሚስትሪ ወደ ጥቅም ( ብር ) ኬሚስትሪ ተቀይራል እግዚሐብር የሚጠቅመንን ይስጠን ።
@afra1763
@afra1763 5 лет назад
ሙዳይ የኔ ቲቼር ሰላምክ ይብዛ በትምርቶችክ እየተጠቀምኩባቼው ነው ደግሞ ወዬል በሉኝ የኦርቶዶክስ ልጆች ሃይማኖቴን ቀይሬ መጣው ወደ እግዚአብሔር ቤት ያፅናሽ በሉኝ
@ድንግልማሪያምአማላጄ22
ያፅናሽ እንኳን ደህና መጣሽ
@muluraya7497
@muluraya7497 5 лет назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የኔ ቆንጆ 😍😍😍
@afra1763
@afra1763 5 лет назад
አሜን አሜን ምርጦሽዬ ❤❤❤💚
@almaxalmax8496
@almaxalmax8496 5 лет назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ደስ ይላል እንኳን ደህና መጣሽ
@እማየኔፍቅርአችነሺህይወቴ
በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር የድግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያፅናሺ እህታችን
@AHMADK-b8q
@AHMADK-b8q 8 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን ሙዳይ 😘😘😘😘
@Nardos-z5t
@Nardos-z5t Год назад
Thank you
@AHMADK-b8q
@AHMADK-b8q Год назад
ወድም ስወድህ እካን ለ2016 ለአድስ አመት በሰላም አደረሰህ ትምህርትህ በጣምነዉ የሚመቸኝ በጣም እናመሰግናለን🌻🌻🌻🌻😘😘😘😘
@zumeraethio9678
@zumeraethio9678 5 лет назад
ወንድ ልጅ ቆራጥ ስትሆን, ያለሱ መኖርንደምችል, በራስህ የምትተማመን, አና ጠንካራ ከሆንክ ለራሱ ሲል ይኖራል
@tube668
@tube668 3 года назад
ወንዶች ከአባዬ ውጭ ገደል ይግቡ even ወንድሞቼም ቢሆኑ በአለም ያለው በደል የደረሰብኝ እስኪመስለኝ በጣም ታምሚያለሁ አለፈ አለቀ አሁን ፈጣሪ ይመስገን እንስሳም እንኳን የሚወደውን ያውቃል እንኳን ሰው ለክህደትና ለሁሉ አማረሽ የተፈጠሩ ወንዶች ድንጋይ እራሶች ደግሞ ይወዱኛል ብዬ ልጨነቅ ግዜን ለአምላክ ብሰጥ ብዙ መልስ አገኛለሁ
@ሰመሀልነኝየኬሚሴዋሰመሀል
እናመሰግናለን ወንድማችን ግን የኛ ፍቅር በጣም ይገርማል ሁለታችንም በርቀት ነዉ ያለነዉ ግን ሀሳባችን እንድ ነዉ እኔ የማስበዉን እሱ ቀድሞ አስቦበት ነዉ የማገኘዉ እና በጣም ደስተኞች ነን
@Tube-tb5zy
@Tube-tb5zy 5 лет назад
እዲያፈቅረኝ ብዬ ምንም አላደርግም ፍቅር ከአላህ ሱባነወተአላ ሲወፍቅ ነውና ከወረት የፀዳ ፍቅር ይወፍቀን ያጀመአ አቦ አሚንንን በሉ!
@lichikahsay4026
@lichikahsay4026 5 лет назад
Ena gine yegermgn wende lije endiwedsh kefelgsh ylal hulu hasabhe. Seatoch. Endiweduhe. Belhe yasebkew andem kal yelme. Seatoch felagi becha sayhonu tefelagim nachewna balance betadergew sigemer fikir qualculation yelewum. Setota newe
@Tube-tb5zy
@Tube-tb5zy 5 лет назад
@@lichikahsay4026 ትክክል my sis
@helwa3878
@helwa3878 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@yayabzbzbsb9709
@yayabzbzbsb9709 5 лет назад
ብኔነ። ባሌ ሁሉንም ላይ ንን። ማሻላህ አላህ የሁላችንም ትዳር ያሳምርልንንን አሚንን ።
@alemnash2455
@alemnash2455 5 лет назад
እናመስግናለን ወንድማችን አስታዋይ ነህ በርታ
@SelamHAGOS-s3p
@SelamHAGOS-s3p 5 лет назад
ቆንጆ ምክር ነው በርታ ወንድም።እናመሠግናለን።
@ttty3386
@ttty3386 5 лет назад
እናመሰግናለን ሙዳይ
@atsdeabijrwatsede3341
@atsdeabijrwatsede3341 5 лет назад
ሙዳይ ልክ ነው እናመሰግናለን
@hannahz8267
@hannahz8267 4 года назад
ትክክል የወንድን ልብ ለማግኛት ከባድነው
@ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ
አይ ሙዳይዬ እኔማ አስተያይቼ ልቡን ነው የመታሁት ክክክክ እውነቴን ነው ባንዴ ነው ጠብ ያረኩት ብዙ ዓመትን አሳለፍን 4ኛ ዓመታችን ያዝን በጋው ሲመጣ ኢንሻአላህ ሀገሬ ገብቼ ባንድ ላይ እንሆናለን እንደአላህ ፈቃድ
@fatuma1126
@fatuma1126 4 года назад
እናመስግናለን ወንድም
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507
ለለቱ ፍቅረኝ የለኝም ግን ለወደፊቱ ይጠቅመኝን ብየ አስብ አለሁ
@رحيمهرحمه-ع5ص
@رحيمهرحمه-ع5ص 5 лет назад
እናመሰግናለን ሙዳይ በርታልን
@adiman5119
@adiman5119 5 лет назад
ኤጭ ወንድ የመርርኝ አፈቀርኩሽ እንጅ በጭራሽ ለወድልጅ እዲወደኝ ብየ አላሽቃብጥም ወንድ በፍቅር ተቀጥቅጦ እንጅ ተቀጥቅጨ አይደለም ትሽ እደወንድ ሲያፈቅር ዝርክርክ የለም
@tigestalemu4396
@tigestalemu4396 4 года назад
Thank you
@ጌታያለዉይሁን
@ጌታያለዉይሁን 4 года назад
ሰላምህ ይብዛ
@zebideryemaryamlj2981
@zebideryemaryamlj2981 5 лет назад
እናመሰግናለን
@hannahz8267
@hannahz8267 4 года назад
ትምህርታችሁ ሁሉም ይመቸኛል
@sem4451
@sem4451 5 лет назад
Thank u so much❤️
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና
ወቸው ጉድ የዘድሮ ፍቅር ምክር በዛበት እህ አሁንስ ደከመኝ ትምህርትህን እከታተላለሁ ግን እረሳለሁ ኒካ ሲያሰርልኝ ነው ብቻ ነው እርግጠኛ የምሆነው
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም በጣም ምርጥ ትምርትነዉ በርታልን
@sadajuhar6330
@sadajuhar6330 5 лет назад
እናመሰግናለን
@ድንግልማሪያምአማላጄ22
እናመሰግናለን ሙዳይ
@yetkassa8782
@yetkassa8782 3 года назад
Enamesegnalen wondemachen
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 5 лет назад
Tanx wondem alem 🙏🙏👍🏽
@የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ
ይህ ሁሉ ነገር ቀደም ብዬ ቢሆን ያወኩት ጥሩ ነበር።
@ወለተመስቀልየማሪያምልጅ
ዉይ ዘንድሮ የፍቅር ቅመሙ በዛ እዉነተኛ ፍቅር ከፈጣሪ ሲሰጠን ነዉ ወገኖቸ
@masiyagahe4129
@masiyagahe4129 5 лет назад
የዘንድሮ ፍቅር መምህር ስለበዛበት ዛሬ ታይቶ ነገ ጥፍት ሆኗል ስለዚህ በቃ ፈጣሪ መርቆ ይስጥ ::
@gdjdhdjhdjdjdi3947
@gdjdhdjhdjdjdi3947 4 года назад
💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 5 лет назад
welcome M Thanka
@zeritumekonnen8884
@zeritumekonnen8884 5 лет назад
think you so much
@asnakcehceh1896
@asnakcehceh1896 5 лет назад
ወይይይ፡ሙዳይእየ፡ሥወድህ፡ግን፡ብዙወንዶችአሁንላይ፡ብቻ፡ፈጣሪፈርሀ፡እግዚአብሄርበወሥጡያደር፡ይሥጥሺበለኝ፡ብታይ፡በfbአፈቀርኩት፡ብቻፈጣሪይርዳሺበለኝ፡ያገሬልጅነዉ፡ብቻእመቤቴ፡ትእርዳሺበሉኝ፡ደሥየሚል፡ፍቅርላይነኝ
@ZenashDesalang
@ZenashDesalang 10 месяцев назад
@ኢትዮጵያሀገሬዙሮመግቢያዬ
ምርጥ ትምህርት ነው ሙዳይ ጎበዝ በርታ
@tiyakiya3693
@tiyakiya3693 4 года назад
ere tawadaj muday- qatalo- fiqre est taw
@sitiali3337
@sitiali3337 5 лет назад
Enamesegenalen mudaye
@መስኪዘገዬ
@መስኪዘገዬ 5 лет назад
ዋው በጣም ነው ደስ ይላል እናመስግናለን
@wynetil1157
@wynetil1157 5 лет назад
I like you, muday, you help me lot,
@omaralatawi677
@omaralatawi677 5 лет назад
አረ ጥርግግግግግግግግግግ ይበሉ ሆሆሆሆሆሆሆሇ ጭረሽ ለነሱ እንስገድነው አለህ ይሰጠነል ትክክለኘውን እሸአለህ እህቶቼ አትጨነቁ ስረ ስሩ ዱአ አርጉ ለሙደይ መረጃ. አመሰግነለው
@fatuma8181
@fatuma8181 4 года назад
እናመሠግናለን ወድም
@ላተህዘንኢነላሀማአነ
አህቶቸ ምክራችሁን ሁለት ልብ ያገረገኝ ነገር አለ እንደሚወደኝ ይነግረኛል ግን ደሚ ስቀርበው ይርቀኛል ስርቀው ደሞ ይቀርበኛል በዛ ላይ በጣም ይፈራል ምንም ላድርግ ወይ ጨክኖ እድታወኝ ወይ ጨክኖ እድቀርበኝ የሰው ወሬ ምንናምን ደሞ በጣም ይፈራል
@emutyu7395
@emutyu7395 5 лет назад
Sealmhe bezte.yebale. enmsegnalne
@yayabzbzbsb9709
@yayabzbzbsb9709 5 лет назад
ታደያለው
@lidyatamera3436
@lidyatamera3436 5 лет назад
salamesegen Alalefem Betam des elale temertek ❤❤❤👋👋👋👋
@kedulove6993
@kedulove6993 5 лет назад
Woww arfe new
@genetgabisa2075
@genetgabisa2075 5 лет назад
Ameseginalhu wandime!!
@charbelkaram6072
@charbelkaram6072 5 лет назад
berta wendm enamesegnalen
@emabitemabit9298
@emabitemabit9298 5 лет назад
የተፃፈይሆናል፡ካተፃፈ፡አይሆንም
@almazalmaz7416
@almazalmaz7416 5 лет назад
ትክክክል
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 5 лет назад
ምችት ይበልህና ተመቸኝ ኬሚስትሪህ አልሀምዱሊላህ ያልካቸውን ሁሉ አሳልፌ ትዳር አብቅቶናል
@ሀሊወሎየዋቢንትባባ
እኔ ግን ወድን ኒካህ አስሮ እቤቱ ካላሥገባኝ በቀር የኔ ነው ብየ ማመን ይከብደኛል ከምር ምናቸውንም ላውቃቸው አልቻልኩም
@jemilamohammed6596
@jemilamohammed6596 5 лет назад
ሀሊወሎየዋ ቢንትባባ ሀሀሀሀሀሀ የኔ አምሳያ ሳህ
@almaza6221
@almaza6221 5 лет назад
Selam yemuday betesebochi sele merejaw inameseginalen wendimachin fekires kegzabher newena lehulachenm egzabher ewnetenya fikir yesxen beselm walu wedoche bezihu agaxami lemelaw yekerestena iminet teketayoch inkun aderesachu
@tilahun4278
@tilahun4278 5 лет назад
ሰላም እዴናህ ዋንድማችን እናመሳግናላን
@Love-db9yj
@Love-db9yj 5 лет назад
Betame enamesgenalene mar teru temeherte nwe
@mariammaryam1642
@mariammaryam1642 2 года назад
ወንዶች ምግብ እንጅ ስው አያፈቅሩም
@kedulove6993
@kedulove6993 5 лет назад
Mudayoch enam tarek algn beyans lelochu endemarubt
@dingeliinateeedingeliinate4493
Yenewis aschegarii new bahariw mawekii alchalikum bizuu mawiratii alwedim yilengalii
@batalehamadane2519
@batalehamadane2519 5 лет назад
Enqwan.beselam metahi wodemachen
@abcabc.2139
@abcabc.2139 5 лет назад
Selam selam
@abayanishabayanishe8088
@abayanishabayanishe8088 5 лет назад
Aye Eshi wndam betame arf now ymth
@betelhamsemaw2908
@betelhamsemaw2908 5 лет назад
ከሱጋ አንድ የሚያዴርገን ጠቅለል ባለ ሁኔታ አመተ ምህረቱ ቢለያይም የልዴታችን ወር እና ቀን አንድ ነን። እናመሰግናለን ሙዳይ።
@አባይነሸዳምጣዉ
@አባይነሸዳምጣዉ 5 лет назад
አር ሞዳይ ለምን ስምህን አታስተዋዉቀንም
@bezalove5936
@bezalove5936 5 лет назад
Arif new
@nurunuru5073
@nurunuru5073 5 лет назад
Enkuwane basalam matake🤗
@ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ
@ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ 5 лет назад
Enaken dena mexak selamahu yebeza ysgere legosh ulu amelak ke uolashenem ger yeuon amen amesegenalaw bereta wenedem
@samriyekerstoslije3234
@samriyekerstoslije3234 4 года назад
Yemi agebngen wndi endet aweklo??
@tigestalemu4396
@tigestalemu4396 4 года назад
Hi
@ሐኒሐኒ-ቈ6ፈ
@ሐኒሐኒ-ቈ6ፈ 5 лет назад
አቦእደአባይግድብእማያልቅፍቅርይሥጠን
@medilovo
@medilovo 5 лет назад
ዋውውውውውው እንኮን ደህና መጣህ እረ እኔ ምን እንደማረግ ቸግሮኛል ብናትህ የምወደው ልጂ እጀ አልገባ አለ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ
አንች ጠልተሸው እሱ ቢወድሽ ይጠቅምሻል እኛ ስንወዳቸው እንሱ እኛን የሚወደን ሰው ያለ አይመስላቸህም እናም ይኮራሉ
@እማየኔፍቅርአችነሺህይወቴ
@@ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ ትክክል ብለሻል
@ቅንመሆንለራስነው-ኀ1ዸ
የሚወድሽን ውደጂ የማይወድሽን መከተል ቁስለት ነው ።
@kalkidantegnewkalkidantegn9970
የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ንፁህ የሆነ ፍቅር ይስጠን
@genaneshmehammed677
@genaneshmehammed677 5 лет назад
ሙዳይ በጣም አመሠግናለው ይህ ሁሉ የምትለው እኔ ጋ አለ ግን በአካል አንተዋወቅም ወደፊት ለመጋባት ሁኔታዎች እያመቻቸ ነው ማለት ጨርሶዋል ማለት ይቻላል እሺ ምን ላድርግ እያቀኝም እሡ እንካ ፎቶው ፕሮፋይል አርጎ አይቼዋለው እኔን ኧያቀኝም ቤተሠቦቼ ያቃል የአንድ አካባቢ ነን ብዙ ጊዜ ሆኖታል ስደት ከወጣ እስኪ ምን ትመክረኛለህ
@yebizutube95
@yebizutube95 5 лет назад
Ehte eraseshin tebki
@meazanuhamin2851
@meazanuhamin2851 5 лет назад
ሳያውቅሽ እንዴት ጋብቻውን አመቻቸ
@حنانخضرجمال
@حنانخضرجمال 5 лет назад
Genanesh Mehammed silemaninetu satawekeyi lemewesen atichekuy bahunu gize enkuwan yemanawekew sew beminawekewe eyeteshewedin new astewey berita muday
@dkl2677
@dkl2677 5 лет назад
እነመሰግናልለምክርህ
@ryhgghyd6567
@ryhgghyd6567 4 года назад
Meshalah tmhrth herif new ketlbet
@lidyatamera3436
@lidyatamera3436 5 лет назад
telobege wende telechalwe BAwen Geza Betam merogale enane megoda bcha new 😟😟😟😯
@ميساحمد-ف5ي
@ميساحمد-ف5ي 5 лет назад
Fikr kersetose new
@andarega6800
@andarega6800 5 лет назад
እንዃነደነአመጣህወንድማችን
@እግዚአብሔርቸርአባትነው
IMO yetlak
@yebizutube95
@yebizutube95 5 лет назад
Enemi subscribe
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
ባይወድ ገደልይግባ ፍቅሩ እኔእኔነኝ ከየትምአላመጣ ብቻሀይማኖቴን ብቻእከተላለሁ
@ejigyakorygnaleyesusyanite8781
Enamesginalen mudayi ye fikir chemistry silastemarken degmo Lela ken physicisinina mathematics chimir enditstmren be akibrot enteykalen ye fikir astemarychin
@ሀቢባትዩብ-ቘ1ገ
@ሀቢባትዩብ-ቘ1ገ 4 года назад
Ads fkre gemralehu. MN ybkagni
@zebibamohammed7529
@zebibamohammed7529 4 года назад
Amsgnalu
@haleemaitupia3925
@haleemaitupia3925 5 лет назад
ዛሬ አራተኛነኝ ክክክ አድሥፍቅር ይዞኛል
@zelekazeleka6863
@zelekazeleka6863 5 лет назад
🤣
@amytube1013
@amytube1013 5 лет назад
ሙዳይ ስልክህ እስኪ ስጠኝ የዘወትር ተመልካችህ ነኝ እንቅልፍ ያጣሁበት ነገር አለኝ ላማክርህ በፈጣሪ ስም ይዠሃለሁ በሱ ካመንክ
@mudaymereja8784
@mudaymereja8784 5 лет назад
fb-muday all round tube
@lelelele4246
@lelelele4246 4 года назад
@@mudaymereja8784 hi muday eski lebale tidaroch mikir siten
@madghhg8046
@madghhg8046 5 лет назад
enen wondochi ayiwodugnim lemndinew😢?
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 лет назад
ምነወ እህቴ አይዞሸ አላህ ብቻ አይጥላሸ እሽ ዉዴ
@mesretlabna2843
@mesretlabna2843 5 лет назад
Ense qalte yaxryal Edwe zmnken bumlu Fxri yebrklek Mudy ene yant Tmhrt enkon belably astmrhy yeqrna hulme eydgagmkuy nowe yemdmxke tbrklye weddd!!!
@qwrcdfhvc4326
@qwrcdfhvc4326 5 лет назад
ለምን ግን ሁሌም ለሴቶች ብቻ ምክር
@zebibamohammed7529
@zebibamohammed7529 4 года назад
😂😂😂
@mehalekbelayeneh5346
@mehalekbelayeneh5346 2 года назад
ገለጻህ ጥሩ በዚሁ ቀጥል
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 лет назад
እስኪ የወንድ ልጅ ድግልና ግለፀልን
@zamzam-vc3jx
@zamzam-vc3jx 5 лет назад
ክክክክክክ የኔም ጥያቄ ነው ግን ድንግል ወንድ እሚኖር አይመስለኘም
@wondimac6140
@wondimac6140 5 лет назад
Ayrechem lol
@mudaymereja8784
@mudaymereja8784 5 лет назад
ok
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 лет назад
@@mudaymereja8784 ምልክቶቹ እሽ
@balaynshesamagnyamariyamle303
@balaynshesamagnyamariyamle303 5 лет назад
Kkkkkkkkkkkkkk እረፍፍ የነሱን ማወቅ አይቻልም ብለዋል እነ እንትና
@haregdebbebe8453
@haregdebbebe8453 4 года назад
ሰዉ ገንዘብ ነዉ የሚፈልጉት
@uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524
@uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524 5 лет назад
Tax
@halamansour3804
@halamansour3804 5 лет назад
እናመስግናለን ወንዳም አይ የዛሬ ወንዳች ጊዜይዊ ስሜት እና ብር ብቻ ነው የሚይሳድዱት ምነው ዛሬ በይቶቸ ጊዜ ተወልጀ ብሆን
Далее
Обменялись песнями с POLI
00:18
Просмотров 535 тыс.
🎙Пою РЕТРО Песни💃
3:05:57
Просмотров 1,3 млн
Similarities Between Amharic and Assyrian Aramaic
11:59