Тёмный

#ethiopia 

GEBEYANU
Подписаться 139 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

#ethiopian "ሰው ከሰው ይለያል" ‪@GEBEYANU‬
#gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #igad #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም

Опубликовано:

 

22 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 28   
@GEBEYANU
@GEBEYANU 6 месяцев назад
ሰላም ውድ የገበያኑ ቤተሰብ፤ በርካታ ወዳጆች ኖቲፊኬሽን እንደማይደርሳቸው እና በቻናላችን የሚለቀቁ ቪዲዮዎችን መከታተል እንዳልቻሉ እየነገሩን በመሆኑ ይህን ቪዲዮ ላይክ እና ሼር እንድታደርጉ በትህትና እንጠይቃለን፡፡ እናመሠግናለን!
@tighist331
@tighist331 6 месяцев назад
በሰዉ ሐገር ያለዉን የነፃነት ውይይት ሳይ ሑሌም ሐገሬ እትዬጵያ ን እስባትአለሑ ። አቶ ስለሞን በርታ ጥሩ ጅምር ነው ።
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 6 месяцев назад
ሰለሞን ይህ ሾው በመላው ዓለም ይታያል በዚህም በሚነሱ ርዕሶች ሁሉም የየራሱ ግንዛቤ ቢኖረውም ከተጋባዦች የሚያገኘው ሀሳብ ትምህርት ሊኖር ይችላል ፣ለዚህ ሁሉ ግን ተሳታፊወች በስርዓትና በመደማመጥ በመከባበርና ርዕሱን በመከተል ሀሳባቸውን ሲገልጹ ነው ፣ ልክ እንደዛሬው ተወያዮች ማለት ነው። በርታ
@tighist331
@tighist331 6 месяцев назад
ሰላም እና ሰላም ብቻ ።
@hailuhai3386
@hailuhai3386 6 месяцев назад
እኩልነት መብት፣ሰበአዊነት፣እንዲሁም ልዕልና ሁሉም እንዲመጣ ወይም እንዲኖር መጀመሪያ ሰው በሰውነቱ ብቻ መከበር አለበት።
@mustefatesfaye4307
@mustefatesfaye4307 6 месяцев назад
ሰሌ! በጣም ትልቅ ሥራ እየሰራህ ነው :: በጣም ጥሩ ውይይት ነው ::በርታ :: አመሰግናለሁ ::
@TheHornGeneralTradingFZEDjibou
@TheHornGeneralTradingFZEDjibou 6 месяцев назад
ቴዲ እናመሠግናለን።
@mamemome8341
@mamemome8341 6 месяцев назад
ፈጣሪ ዘንድ ሰው ሁሉ እኩል ነው። ነገር ግን በችሎታ በሰራ ልምድና ብቃት ይበላለጣል። መጥፎ ሰነ ምግባር ላይ የሚሠማራ ሰው ባህሪው ምቀኛ፣ ራሰ ወዳድ፣ ደባል ሱስ ያለበት፣ ሃሜተኛ ነው። እነዚህን ችግሮች ለማሰወገድ ከአንደኛ ደረጃ እሰከ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውሰጥ የግብረ ገብና የሰነ ዜጋ ትምህርት መሰጠት አለበት።
@user-hy1zk3jj5r
@user-hy1zk3jj5r 6 месяцев назад
አንድ እጅ ላይ ያሉት አምስት ጣቶች እንኳን እኩል አይደሉም ነገር ግን አንዱ ለአንዱ አስፈላግው ነው!!!
@fikertewodros1537
@fikertewodros1537 6 месяцев назад
Ene besewenete kemanem albeltem kemanem alansem 🙌🏽🙌🏽
@eshetusenay7786
@eshetusenay7786 6 месяцев назад
❤ አንድ ፍቅር መንግሥት በኩል መስራት አለበት
@user-qr2ck3wg6o
@user-qr2ck3wg6o 6 месяцев назад
ለእስፓሰሩ ልዩ ምስጋና አለኝ እያላቸው ለሀገር ቀርቶ ለእናት ልጅ ወንድማቸው የማይሆኑ ስለዚህ ሀብታቸውን ለማይሆን ጥለው የሚሞቱና የሚልፉ አንተ ግን ሂያው ሆነሃል ❤❤❤ አመሰግናለሁ
@fregenetdemissie3027
@fregenetdemissie3027 6 месяцев назад
አኩልነት ማለት ሰዉን አንደረሰህ አድርጎ ማየት ነው መፅሐፍ ቅዱሱም ቁርአኑም አንደሚለው።
@yordanoskassa7953
@yordanoskassa7953 6 месяцев назад
Bertaln mert ethiopiyawi
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 6 месяцев назад
ስብስቡ በምን ተግባቡ በምንስ አልተግባቡም በሁለቱም ዉይይቶች ምን ትምህርት አስተማሩ ተማሩ ተብሎ መገምገምና ዉጤቱ መታወቅ አለበት። ዉጤት ላይ ማተኮር ግድ ነዉ።
@kersemadesalegn2476
@kersemadesalegn2476 6 месяцев назад
ለመግባባት ዉይይት ማንኛዉም ነገር የሚፈታዉ በዉይይትና በመነጋገር ነዉ ከዚያ ያለፈ መጨቃጨቅ መቋጫ የለዉም ለመወያየት እራስን ከሌላዉ አኩል ነኝ ብሎ ማመን ያስፈልጋል እራስን በበታችነት ሰሜት ግምት ዉሰጥ ከቶ ዉይይት አስቸጋሪ ነዉ
@nesratahir5115
@nesratahir5115 6 месяцев назад
ሪስፓንሰር እኩልነት ፍታዊ የሀብት ክፍፍል ፣ስኖር ሪኮግነሽ መስጡት
@getachewkebede7191
@getachewkebede7191 6 месяцев назад
Sejmere sewen ekul new malet agbab aydelem manew ekul yaderegew! Yemataleya ababal new!
@samuelhailu4609
@samuelhailu4609 6 месяцев назад
Sol.what do you think that Equity in terms of political correctness...
@makkocrown184
@makkocrown184 6 месяцев назад
አጭበርባሪና በጥላቻ የተሞላ
@AA-nj8dy
@AA-nj8dy 6 месяцев назад
ኣቶ ሶሎሞን ፣ እኩልነት በምን ? ትንሽ ሀሳቡ ጥቅል ሁኖ ለመዉይይት ኣስቸጋሪ ሁኖ ተወያዩን ከዉይይቱ መሠረታዊ ጭብጥ ዉጭ ሲሯሯጡ ታይቶኣል። ስለዚህ ወንድም ሰለሞን በተቻለህ መጠን የወይይቱ ርእስ ኣወያይ ቢሆን። እኩልነት በምን መልኩ? ሰዉ ከምን ከማን ጋርበምን እና እንዴት ቢሆንይመረጣል። የሚል ሀሳብ ኣለኝ።
@sahlezewdinhe5360
@sahlezewdinhe5360 6 месяцев назад
የዜጎችን ሕጋዊ የሆኑ የእኩልነት መብቶች መከበርን አቅድ ባለው መንገድ መወያዬት የምንችለው ፣ አንድ ሉአላዊ በሆነ የፖለቲካ ሕብረተሰብ ( ኢትዮጵያ ) ማእቀፍና አውድ ውስጥ ብቻ ነው ።
@hunbelewzelalem973
@hunbelewzelalem973 6 месяцев назад
All are in capable to discuss this issue. This is the worst discussion in Shay Buna show.
@tegenebekelewasse386
@tegenebekelewasse386 6 месяцев назад
Dear,,,selemon,tegarues,paied,their,lifes,b,c,of,ethnicity,,they,done,nothing,,,look,some,of,your,guest,who,supported,genocide,war,in,tegeraye,,
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 6 месяцев назад
አሜሪካንን ምሳሌ አድርገህ ያወራከው ሰውዬ አለ ማፈርህ ለምን በሀርህ ላይ የሚሆነውን ነገር ምሳሌ አታደርግም ማፈርያ ነህ
Далее
Суши из арбуза?!
00:34
Просмотров 678 тыс.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
Просмотров 21 млн
Drive through the color🚗❓
00:13
Просмотров 3,9 млн
Суши из арбуза?!
00:34
Просмотров 678 тыс.