Тёмный

Ethiopia - ከትዳሩ መፍረስ የጀመረው የታሪኩ ሕይዎት | ስለአርቲስቱ ያልተሰሙ አሳዛኝ ታሪኮች! 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 153 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

11 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 289   
@Eethioshorts55275
@Eethioshorts55275 Год назад
ወላሂ እንደዚህ ልጅ ሞት ያስደነገጠኝ ነገር የለም የኔ ምስኪ 😭😭😭
@alamyalam398
@alamyalam398 Год назад
ወላሂ እኔም ያርብ
@Hiyba123
@Hiyba123 Год назад
Anekeman kemzi geru kebdey zeblani yelem betame new yzenkut yene wed wendem ufffff 😭😭😭😭😭😭😭😭
@maryamali9772
@maryamali9772 Год назад
ሁሌም ሰው ሲሞት እንደዚህ ነው የምንለው እኛ ላይ ሰደርስ ደግሞ አላህ ይማረው እንባላለን ከዛም እንረሳለን ሀያት ይችው ነች አላህ ይዘንልን 💔💔💔😭
@mhamdsyd
@mhamdsyd Год назад
እኔም እንደዛው
@hayagemechu606
@hayagemechu606 Год назад
Tulitulaa
@sumeyahusin1098
@sumeyahusin1098 Год назад
ፍትህህህህ ለወለጋ ንፅሀን ዜጎች
@haymanot09
@haymanot09 Год назад
ህይወት እንዲህ ናት ነፍስህ በሰላም ትረፍ 💔😭😭😭
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Год назад
አርስትስቶች እራሳቸዉ አስመሳይ ናቸዉ ሁሉም የሥራ ባል ደረቦቹ መታመሙን ስሰሙ ምናለበት አሥርም አምስትም አጋጭቶ የተሻለ ህኪምና ብወስዱት ኖሮ አሁን ስነፋረቁ ሰዉ ይመስላሉ ለወደፍትም ልቦና ይስጣቸዉ እሱንም ነብሱን ከመልካም አባቶች ጋር ያስቀምጥልን 😭😭😭🙏🙏
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k Год назад
የኔ አባት በ እውነት በጣም ያሳዝናል ብቻ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ☝️☝️☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@yeheuotesrga1494
@yeheuotesrga1494 Год назад
ዛሬ ጊዜ ገዘብነ ጤነ ከለለህ ማንም ከጎንህ አይሆን 💔💔💓ልብ ይሠብራል
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Год назад
በጣም ቅስም ይሰብራል የልጁ ታሪክ ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑረው።👏👏👏👏
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 Год назад
የኔ ምስኪን ወንድም ነብስህን። በገነት ያኑረው ውይ በጣም ያማል
@salmamahamud5576
@salmamahamud5576 Год назад
ባባዬ ያንተስ ይለያል ያማል ወላሂ አንተን ማጣት ነብስህ በሰላም ትረፍ ለቤተሰቡቹ ለወዳጆቹ መፅናናትን ይስጣቹ
@awolworababo2724
@awolworababo2724 Год назад
ያሳዝናል ነብሱን ይማረው😭😭😭😭😭በጣም ነበር የምወደው
@Sariy177
@Sariy177 Год назад
ብዙ የማይወራለት ግን በቡዝወች የሚወደድ ነበር 😭😭 አርጅቶ መሞት ህልም ሆኖ ቀረ በቃ ፈጣሪ መጨረሻችንን አሳምርልን
@soyegerado6831
@soyegerado6831 Год назад
አርቲስቱ ትክክለኛ፣ጨዋ የጨዋ ልጅ ነበር።ራሱን ሆኖ አልፏል፣ያኮራል። በህመሙ ወቅት በእናቱ ቤት መተኛቱም ትክክል ነበር። አሁን ስለአረፈ ማንም ሳይጠይቀው እያላችሁ አታለቃቅሱ፡በክፉ ቀን ከአጠገብህ የሚቆመው ያው የቅርብ ዘመድ እንጂ አብሮ የሳቀ አይደለምና። ተውት፣ነብስ ይማር!!
@s.gs.g3920
@s.gs.g3920 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ የወንድማችንን ነፍስ ይማርልን 🙏🙏🙏 ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥልን 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏⛪💚💛❤
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p Год назад
😭😭😭😭😭እፍፍፍፍፍ አይ ኢትዮጵያ የሰራልሽን የማታውቂ 😭😭😭😭😭😭😭😭 ነፍስ ይማር ወንድሜ
@harounmd701
@harounmd701 Год назад
ለዚች አጭር ህይወት ሠው እርስ በርሱ ይባላል አንዱ ሌላውን ያርዳል ይገላል በጣም ያሳዝናል ልቦና ይስጠን ሠላማችንን ይመልስልን ወለጋ ላይም ለሚሞቱት ሞት ይብቃ ጥጋበኞች ዘረኞችን አላህ ያጥፋልን
@hadera7645
@hadera7645 Год назад
ወላሂ በጣም ነዉ ያሳዘነኝ ከሱ የበለጥ እናቱ🥺💔 አላህ ይዘንለት 😭😭😭😭
@AaBb-iw2oy
@AaBb-iw2oy Год назад
እረ አላህ ይዘንለት አላልሽም ሙስሊም ከሆንሽ አላህን ፍሪ
@gggmmmm3059
@gggmmmm3059 Год назад
@@AaBb-iw2oy አረ አንዳድ ሙስሊምነን ባይ መሀይሞች አታቃጥሉኝ አሁንምንአጠፋች አወ አላህ ይዘንላት አላህ ለቤተሰቦቹና ለወዳጆቹ ሰብር ይስጣቸዉ
@haymanotrosa2787
@haymanotrosa2787 Год назад
ነፍስህን በገነት ያኑርልን
@debelae
@debelae Год назад
ደግ ሰው የእጁን አያገኝም🥹 ነብስ ይማር 🙌☦️🙌 rest in perfect peace brother 😢
@nardostesfaye8599
@nardostesfaye8599 Год назад
እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ለቤተሰቦቹ ለዘመዶቹ ለጓደኞቹ ለወዳጆቹ ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ይስጥልን🙏🙏🙏
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 Год назад
ወይኔ አልቅሼ አልወጣ አለኝ ነፍስህን በገነት ያኑረዉ ባባየ 😭😭😭😭😭😭😭
@selam376
@selam376 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@naimatube2312
@naimatube2312 Год назад
ኦህህ ባባዬ አቃጠልከኝ ወላሂ ቅርብ የማውቅህ አይነት ነገር ማመን እስከሚያቅተኝ ባባዬ ምነው ፕራክ በሆነ💔💔ባባዬ ምን አለ መታመምክን በሰማን እንኳን 😥😥💔
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c Год назад
ፍትህ ለወለጋ አማራ
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 Год назад
ፍትህ ምን ለአማራ ብቻ ፍትህ ለኢትዮጵያ ፍትህ ከፈጣሪ
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 Год назад
ፍትህ ምን ለአማራ ብቻ ፍትህ ለኢትዮጵያ ፍትህ ከፈጣሪ
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
የተርዬ ሞት ልብ ይሰብራል ምን አለ አርባ አመት እንኳን ቆይቶ ቢሞት የወጣትነት ዘመኑን ሳያጣጥም በአጭር ተቀጨ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው 😭😢💔😭😢💔😭😢💔
@alfeaalfea3629
@alfeaalfea3629 Год назад
ፍትህ ለወለገ ንፁሀን
@etsegenetayele7981
@etsegenetayele7981 Год назад
ለሱ ይሄ አይገባውም በጣም ያማል እግዝአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥ🙏🙏
@sikosilo715
@sikosilo715 Год назад
ደግ መልካም ሰዉ ነፍስ ይማር
@fantafanta3408
@fantafanta3408 Год назад
ህልም ነዉ የሚመሥለኝ እደት ልመን 😢😢🖤😢🖤😢🖤
@babylema2510
@babylema2510 Год назад
ነፋሰህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ።
@zytunadawwod9003
@zytunadawwod9003 Год назад
ነብስ ይማረ ለወላጅ እናቱ መፅናናትን እንመኛለን
@alimaalima1988
@alimaalima1988 Год назад
በጣም ነዉ ያዝንኩት በዚህ ልጀ ሞት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@biratube2591
@biratube2591 Год назад
ታሪኩ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ወንድሜ 😭😭😭
@NaoAfrica70
@NaoAfrica70 Год назад
ትክክል ነው አባባልህ
@fikriewoldesamyat1448
@fikriewoldesamyat1448 Год назад
ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን ለወላጅ እናቱም መፅናትንና ብርታቱን ይስጥልን ዓሜ ን !!!
@user-xj2xk2sz5n
@user-xj2xk2sz5n Год назад
አንሰፈሰፈኝ ባባዬ ነፍስህ በደጋጎቹ ጎን ትረፈፍ 🖤🖤🖤💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭
@user-en8og9ue5w
@user-en8og9ue5w Год назад
በጣም ያሣዝናል 😭😭😭 የኔ አባት ባባዬ አፈሩን ያቅልልህ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Год назад
lbe misber ena sqaloce eylene enrdalene ensakimewe neber weyna baba agten belawe😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭⚫💔
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w Год назад
ሁሉም ነገር ምክንያት ነው የሰው ልጅ ከቀኑ አያልፍም በህይወት ስንኖር መልካም ስራ እንስራ ሰው በስራው ነው የሚፀድቀውም የሚኮነነውም ሞትን የማያይ የለም የቀን ጉዳይ ነው ሁላችንም እንሄዳለን።ነብስ ይማር
@user-ry7oy8jy2v
@user-ry7oy8jy2v Год назад
ትክክል
@rabiya2020
@rabiya2020 Год назад
ያሳዝናል ይብላኝ ለናቱና ሌላው ሁሉም ላንድ ቀን ብቻ ነው ገና በለጋ እድሜው ተቀጭ ለሞቱውን ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቹን መፅናናትን ይስጥልን
@metasebiatsige3636
@metasebiatsige3636 Год назад
ነፍስ ይማር!
@bassalrahma3862
@bassalrahma3862 Год назад
ኡፍፍፍፍፍ የኛ ሰዉኮ ሲሞት ነዉ ሁሉም የሚንጫጫዉ እዉነት በጣም አሳዘነኝ😢😢😢
@senaitabat601
@senaitabat601 Год назад
ውይኔ ያሳዝናል ነፍሷን ይማር ው
@user-hl7vo2lt9mBement
@user-hl7vo2lt9mBement Год назад
በጣም ያሳዚናል ነፍስህ በሰላም ትርፍ ግን ምኑን ያመመዉ ነፍሳህ በሰላም ትርፍ
@bewuketelectronics8021
@bewuketelectronics8021 Год назад
ድንቅ ተዋናይ አጣን
@Bori4448
@Bori4448 Год назад
ዘመናችን አጭር ነው ! መቼ እንደምንጠራ አናውቅም ! ንሰሐ ግቡ ኢየሱስ ያድናል የዘለዓለም ሕይወት ይሰጣል !
@haylomgubesa5037
@haylomgubesa5037 Год назад
ነፍስ ይማር
@yenehiwot1433
@yenehiwot1433 Год назад
ምናለ ለህዝብ ይፋ ብያደርጉልን በፈጣሪይ አፍነዉ እየያዙ በለጋ እድማቸዉ ለሞት ከሚዳሩጋቸዉ
@tlahun5707
@tlahun5707 Год назад
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርለት
@iamtheone9315
@iamtheone9315 Год назад
ነብስ ይማረ
@neima3799
@neima3799 Год назад
ትክክል ነህ ወንዲሜ 😥😥😥💔 ምንም ባርጉ አሁን ለሰው አይጠቅመውም ድሮ ነበር
@user-im7ny1sz8l
@user-im7ny1sz8l Год назад
በጣም አዝኛለሁ ከቤተሰብ አንዱ እደተለየኝ ነወ የተሰማኝ አዝናለሁ
@fantayeleggese3030
@fantayeleggese3030 Год назад
ኡፍፍፍ በጣም ልብ ይነካል በእውነት 😥😥😥 ነፍስ የማረዉ እግዚአብሔር 🙏
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 Год назад
የኔ ወንድም በጣም ያሳዝናል ሰዉማ ምንትርጉም አመዉ ካለህ ይደርሰሃል ብቻ በዛ ጥሩ ስራዉ እግዛብሔር ነብስህን ይማር
@mihretusolomon2057
@mihretusolomon2057 Год назад
ነብስ ይማር
@Amiexym9189
@Amiexym9189 Год назад
ግን ታርቀዉ ይሆን ሚስቱ አየ ፀፀቷ 🥺 ነፍሱን ይማረው 😭🙏
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Год назад
aye misti satsakimewe axgbu satone mote abeti gefe😭😭😭😭
@Amhariafano
@Amhariafano Год назад
ነፍሥበሠላምትረፍበጣምያሣዝናን
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara Год назад
ባባዬ የኔ ምስጊን ይበልጥ ልቤ ስብርብር አለ😭😭 ሰው ሁሉ ክፉ ነው። ምን አለ መታመሙን በሚዲያ ቢያወጡትና ብናግዘው ምን አለ ባሳከምነው💔💔💔 መታመሙን ሰምታችሁ አይታችሁ ያልተናገራችሁ ሁላችሁም ክፉ ናችሁ።😭😭 ባባዬ ነፍስህን በቅዱሳኑ እቅፍ ያሳርፋት🙏 አንጀቴ እርርር ድብን አለ ምን አባቴ ላድርግህ😭
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Год назад
eko benatese lbe misber tarki smane😭😭😭😭😭😭😭😭
@tgtube1261
@tgtube1261 Год назад
ባባ ያማል አንተን ማጣት 😭😭 እኛ ነበርን እኮ የማዳም ቅመሞች ቢነግሩን እናሳክመው ነበር ለስንቱ ደራሽ ነን እኮ 😭😭😭😭😭
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Год назад
እዉነት ነዉ ሁሉም ይረዳዉ ነገር
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Год назад
awo enrdalen benatese motu amonale babya😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔⚫ min aynti fxur newe yalewe tamo sale edi ydergale
@tescomobile1533
@tescomobile1533 Год назад
ምስኪን
@titki
@titki Год назад
በጣም ያሳዝናል 😭😭
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or Год назад
እፍፍፍፍ ታሪኩ ባባ በጣምነው ያሳዘነኝ ነፍስህን ይማረው
@amyam2368
@amyam2368 Год назад
ነፍስ ያማር በጣም ያሳዝናል
@terngo
@terngo Год назад
እፍፍፍፍፍ በጣም ያማል እግዚአብሔር ነፍስህ ይማር
@goytomwerku1066
@goytomwerku1066 Год назад
በጣም ነው ያዘንኩት ሃዘኔ መግለጫ አጣሁለት ነብስህ ፈ/ሪ በገነት ያኑራት
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Год назад
ወንድማችን ነፍስህ ይማር
@ahmedsengatera7321
@ahmedsengatera7321 Год назад
እጅግ በጣም ያሳዝናል ያማል
@user-fe4sj9dc3y
@user-fe4sj9dc3y Год назад
ያማል😭😭🖤💔
@ygbelay2366
@ygbelay2366 Год назад
ምክንያቱም አብዛኞቹ ለጥልቁ ሲገብሩ እየኖሩ እንዴት አይመሰቃቀል ይህን ስል ሁሉንም አይደሉም ነብስ ይማር ታሬ
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 Год назад
Ewnetu yih new
@habtamunigate324
@habtamunigate324 Год назад
ነፍሡን በጸደ ገነት ያኑርልን፡ለችግሩ ሣትደርሡ አሁን በየሚድያዉ ትበጠረቃላችሁ፡፡ታሣዝናላችሁ፡፡
@getahunyeshanbel5190
@getahunyeshanbel5190 Год назад
Betam yasazinal !!!.
@aberagetu995
@aberagetu995 Год назад
ሰንቱ መልካም ሰዎች አረፉ😭
@qeew2686
@qeew2686 Год назад
አይ ሞት በጣም ያሳዝናል ለቤተስቦች መፅናናቱን ይሥጣችው
@susutube360
@susutube360 Год назад
ታሪኩ(ባባ)ያሳዝናል😢 የመልካምነት ጥግን አሳይቶናል😢
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c Год назад
ነፍስ ይማር ወንድሜ እደት፣እዳዘንኩ
@muluneshmulu2902
@muluneshmulu2902 Год назад
Bètam yasazinal yene geta nefs ymar 😭😭😭😭😭😭
@rossethiotube
@rossethiotube Год назад
እግዚአብሔር ነፍስህን ባፅደገነት ያኑርልን ዉድ እና ብርቅዬ ተዋናይ ነበርክ እኔ ለራሱ አንተ ያለህበትን ፊልም በ1ደረጃ ነው የምወደዉም የማየዉም ምን ይደረጋል ልዩ ተሰጦ የማይጠገብ ለዛ 😢😢😢😢😢
@UMUhHASSEN4918
@UMUhHASSEN4918 Год назад
ባጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የኔ እና የባለቤቴን ታሪክ ነው የደገመው ባለቤቴ በጣም ሀብታም ነበር ሀብቱንም ጤናም ሲጣ ሁሉም ጠላን ሰላም ለማልት አይፈልጉም ነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላ ሁሉም አለፈ ሰውን ግን ታዘብኩት
@tsegawoldeselassie6378
@tsegawoldeselassie6378 Год назад
እኛ ኦኮ የተነገረልን አይነት ሰዎች አይደለንም በጣም ክፉ ህዝብ ነን ዋጡት
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Год назад
awo edza tamo eyyu sayrduti afer liylbesuti tesbesbu eni gfnoce tu
@birhanugech
@birhanugech Год назад
Justice for wolega Amhara
@mesemese1064
@mesemese1064 Год назад
ነብሰይማር
@aschebogala7673
@aschebogala7673 Год назад
እግዚአቤሔር አምላክ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ይብላኝ ታሞ ላረዱት ላልጠየቁት የስራ ባልደረቦቹ ዛሬ በሞቱ ላይ አደለም ማልቀስ ብታብዱም ታሪኩን አትመልሱትም ያኔ ግን ያቅማችውን አርጋችው እግዚአቤሔር ይማርህ ብትሉት ህሊናችው ሠላም ያገኝ ነበር ወድሜ ታሪኩ ነብስህ በሠላም ትረፍ ነብስ ይማር RIP😭😭😭😭😭😭
@selamawitelias5990
@selamawitelias5990 Год назад
ነ ብ ስ ይማ ር 😭
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k Год назад
አመመኝ እዴት እንመን💔💔 ምን አለ መታመሙን ብቸኛ መሆኑን ቢአሳዉቁ እኳን ለሱ ለሌላም ይደረጋል የሳቃችን ምንጭ በተለይ በስደት ያለነዉ የሱን ዋጋ ምናቀዉ እኛ ነን 😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Год назад
awo benatese amemne motu almenkume😭😭😭😭😭😭😭😭⚫💔
@bereketbirhanu4497
@bereketbirhanu4497 Год назад
ብትችል ኔጌቲቭ ነገር ብታቀርብ ጥሩ ነው ሚዲያ ላይ ስትሰራ ነጻ ለመሆን ሞክር
@Dasna_tube
@Dasna_tube Год назад
Yeserawan ysetate 😭😭
@amen6689
@amen6689 Год назад
የማድጎ አፈወርቅ እና የታርኩ ሞት ለኢትዮጵያዊያን የሚከብድ ሁሌም አድስ 😭😭😭😭ነፍሥ ይፋር
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Год назад
ባባየየ💔👈💔💔😭😭😭 ተፉትተዋል አላውቅም ነበር ለዚች ቀሪ አለም በፉቅር ቢኖሩ
@user-dq7zy9ur9d
@user-dq7zy9ur9d Год назад
ማመን አቃተኝ ነብስ ይማር😭😭😭
@temesgenworku5656
@temesgenworku5656 Год назад
ነብስህ በሰላም ትረፍ😭😭😭
@user-fe4sj9dc3y
@user-fe4sj9dc3y Год назад
ባባዬ😭😭😭😭💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤💔💔💔
@habashamedia9523
@habashamedia9523 Год назад
ልባችን ተሰብሮዋል 😢😢💔💔💔💔😰😰😰
@user-xl2gf6rw4z
@user-xl2gf6rw4z Год назад
Rest in paradise young man 👨 you always remembered 🙏 🙏
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Год назад
You mean young man I know he will be missed 🥲🙏
@alamutofia7330
@alamutofia7330 Год назад
ኦፉፉፉፉፉያማል 😭😭😭😭😭😭😭
@ethionaaschannel2701
@ethionaaschannel2701 Год назад
😢😢😢🙏🙏🙏
@khadeejaomar9726
@khadeejaomar9726 Год назад
ወላሂ በጣም ነው ያዘኩት ባባዪ ኡፍፍፍፍ ሰው ሳሉ ነው መጠያየቅጅ ከሞተማ ቡሀላ ወየወየው ማለት ምን ሊጠቅመው 😥💔💔💔💔
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Год назад
😭😭😭ሰዉ ሲሞት ማሽቃበጥ ስትወዱ ይሄ ሁሉ የሚያዉቁ ከሆነ ታድያ ሳይሞት በፊት ለምን አልተናገሩም ቆይ😭😭
@rezenetesfagber7904
@rezenetesfagber7904 Год назад
Very sad Rest in peace
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
የኔየ ወድም እደት እዳሳዘነኝ😭😭😭😭😭
@selamhabtom8361
@selamhabtom8361 Год назад
I'm very saddened and shocked to hear about his death and that he was suffering silently and lonely. He's my favorite Ethiopian actor that admire a lot and love. My sincere condolences to his family to anyone who loved Tariku Berhanu Baba, it's a great los. Rest in peace Baba, you will be missed but not forgotten. We love ❤❤🙏😭😭😭
@mahkgs8211
@mahkgs8211 Год назад
😭😭😭😭💔💔Awo
@bbphonebbphone8863
@bbphonebbphone8863 Год назад
😢😢🙏
Далее
$15m Russian helicopter destroyed by Ukrainian drone
00:11