Тёмный

Ethiopia: ከጌትሽ ማሞ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 1 | ጋዜጠኛ አባተ ማንደፍሮ 

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Подписаться 271 тыс.
Просмотров 180 тыс.
50% 1

#Ethiopia #Haletatv #Getshmamo #Abatemandefro

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 197   
@dawitdave6328
@dawitdave6328 3 года назад
ጋሽ አባተ ምንም ያልተነገረልህ ትልቅ ጋዜጠኛ ነህ! ጤናህ ተመልሶ ስላየውህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ! ጌትሽ ምርጥ ሰው ይመችህ!
@solomonthegreat2067
@solomonthegreat2067 3 года назад
አንተ ዘፉኝ እና ስለ ዘፈን ብቻ አውራ። ስለ ውትድርና እና ስለ ወታደራዊ ትረካ ምንም አታውቅም ።እና ዝም ዝም ስለ ውትድርና።
@ነስሩሞሃመድ
@ነስሩሞሃመድ 3 года назад
ለሁሉም ጊዜ አለው ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fesehaalemayehu6816
@fesehaalemayehu6816 3 года назад
የክፉ ቀን ወዳጅ የኤርትራ መንግስትና ሕዝብ እናመሰግናለን ብድራችሁን እንመልሳለን ቀን አይተው የከዱን ደግሞ የሱዳንና የግብፅ የወያኔዎች ውርደት "ለጣሊያን" ባንዳነት "ለግብፅ" ባንዳነት የውርደት ውርደት "ለሱዳን" ባንዳነት ተረሣ እንዴ የዮሃንስ አንገት???
@birukhailu7113
@birukhailu7113 3 года назад
Yehones le amara eyemote tegaru new enante nachu banda ke ertra gar hunachu ethiopan yewegachut
@zeraykebede4562
@zeraykebede4562 3 года назад
Dedeb yewsha lij
@igo1071
@igo1071 3 года назад
ኢትዮጵያውያን የናት ጡት ነካሾችን በሀቅ መንገድ ታገሏቸው 💚💛❤️🙏🏼 ጸረ ኢትዬጵያ የሆኑትን : ወይንም ኢትዬጵያ ትፍረስ ትበታተን ባንዲራዋንም ለመቀየር የተነሱ : የኢትዮጵያ ጠላቶችን የህዝብ ጠላቶችን ጸረ ሀገር ጸረ ኢትዬጵያውያንን ና ዘረኞችን መንጥረን መንጥረን እንለይ 🙏💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏ኢትዮጵያ እንደሆነ አምላክ አላት 💚💛❤️🙏 ጌትሽ ማሞ እዚህ ያደረስህ የኢትዮጵያ አምላክ አላት 💚💛❤️🙏. ታሪክህንም ሳናውቅ ና ሳንስማ በጣም በጣም ዘፈኖችህ ታሪካዊ ናቸው እናመስግናለን 🙏🏼💚💛❤️🙏🏼💚💛❤️🙏🏼💚💛❤️🙏🏼💚💛❤️🙏🏼ኢትዬጵያ ለዘላለምም ትኑር ትኖራለችም አሜን አሜን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@hiwotdesta7859
@hiwotdesta7859 3 года назад
እግዚአቢሔር ታላቅነው ሥሙ ይባረክ ለዘላለም አሜን+3❤❤❤
@abebegebrewold9392
@abebegebrewold9392 3 года назад
ጌትሽዬ የኛ ውድ ና ጀግናችን በዚህ ግዜ ያረሳከን ከጎናችን የቆምክ ብርቅዬ ልጃችን ነክ👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@ኢትዮዽያዬ
@ኢትዮዽያዬ 3 года назад
ጌትሽ ምርጥ እንኳን እግዚአብሔር አትርፎህ ይህችን ቀን አሳየህ
@tsegayeayele5352
@tsegayeayele5352 3 года назад
ባጣም ሚውዳዲ ድምፃዊ ጌትሽ ማሞ ራጅም እድሜ ና ጤና እማኛልሁ
@lulahkokanos2544
@lulahkokanos2544 3 года назад
ልጆቻችን ስንቱን አሳልፈዋል? ኢትዩጲያዊነት ጀግንነት ነው አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቃት
@sharewdemise1619
@sharewdemise1619 3 года назад
አይ ጌትሽ ቦታ ጠፍቶሽ ግባር ላይ ሥትንከራተቺ መጀመሪያ እኔን ነበር ያገኘሽው እየተሣሣቅን አብረን ነበር ያደርነው
@hiwotdesta7859
@hiwotdesta7859 3 года назад
እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ ወንድሜ
@bekelebati7227
@bekelebati7227 3 года назад
ጌትሸ በጣም አከበርኩህ !
@teferitegegne4312
@teferitegegne4312 3 года назад
ጌትሽ፣ ረቀቅና ለየት ያለ ተስጥኦ ባለቤት ነው። ግጥሙ ዜማውና የመድረክ አቀራረቡ የሚገርም ነው ።ሁሌም አዲስ ነው ። ብቻ ምናለፋህ ጌትሽ ተገልጦ የማያልቅ ሚስጥር ነው።በቀጣይ ምን አዲስ ነገር ይዞ ይመጣ ይሆን? በሚል እየጠበቅን ነው ።እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@igo1071
@igo1071 3 года назад
WOW You’re a very good singer thanks GOD 🙏🏼💚💛❤️🙏🏼 ጌትሽ ማሞ በጣም እናመስግናለን ዘፈንህ በሙሉ በጣም ቆንጆ ዘፈን ታሪካዊ የሆነ ለኢትዮጲያ እና ለባንዲራችን ለስጠሀው ከፍተኛ ክብር እናመስግናለን አሜን 💚💛❤️🙏🏼💚💛❤️🙏🏼💚💛❤️🙏🏼💚💛❤️🙏🏼💚💛❤️🙏🏼
@baziebekle6503
@baziebekle6503 Год назад
ትክክል ነው ግን የመጀመሪያ ጓደኛህ ወይንሸት ጋር ባዘዘው ነበር እነደምስን ያስተዋወቀው ረሳህ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ 3 месяца назад
አበባው የተባለን የጋላ የሽንት ጨርቅ ቂጡን ይነፋ .. አማራ ህዝብ ላይ የፈጸመውን ጭፍጨፋ የጁን ያገኛል
@hiwotdesta7859
@hiwotdesta7859 3 года назад
በትክክል ሁሉም ወታደር ቢሆን ጥሩ ነበር
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 13 дней назад
ጌትሽዬ ወንድሜ ስወድህ ዘፈኖች ህይወት አላቸው♥️♥️
@muluwondimu1286
@muluwondimu1286 3 года назад
ሐሌታ :::የድሮ ትዝታ ቀሰቀስክብኝ ከምናለ ወልደዮሐንስ ጋር ከፍተኛ 14ኪነት እንሰራ ነበር።ሠፈሬ ደቦቃ እና ደከራራ ሁሌም በልቤ ውስጥ ይኖራሉ ። ያሬድ ተፈራ :ታምሬ ወልደየስ :ፋንትሽ አረ ሰንቱ ተወርቶ ።
@ethiopia3000
@ethiopia3000 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-OuIdrg80Tz8.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-CUgHYxEAqrQ.html የአፍሪካ አምባገነን መሪዎች መፅሀፍን ያዳምጡru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-tT_l0kDWXKg.html ታቦተ ፅዬንን ፍለጋ መፅሀፍን ሙሉ ትረካru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DncvN_HqrLQ.html ያድምጡru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Na8OHq491QE.html ያዳምጡ መደመርን መፅሀፍ ሙሉ ንባብ
@שבעראוטר
@שבעראוטר 3 года назад
ጌትሽ ይመችህ👍👌💕💐🌴♥🌷💙🌾❤🍬💔
@shemelesgetachew2387
@shemelesgetachew2387 3 года назад
ሁለት ምርጥ ጀግኖች 💚💛❤️
@tarikuabebe1786
@tarikuabebe1786 2 года назад
የትግራይ ሕዝብ ደግ ነው። መሀይም አረጋቸው የማንም ካጅ።
@ሔኖክአበበ-ከ5መ
@ሔኖክአበበ-ከ5መ 3 месяца назад
አዎ ጌትሽ ለሁሉም ግዜ አለው አሁን ያለህበት ግዜና ቦታ እየው
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 Год назад
ድንቅ ታሪክ ነው ጌትሸ በውትድርና አገልግሎት ተሳታፊነት ትሰጥ የነበረው መልክ ም አሰተዋፆኦና በተቃራኒውም ብዙ መሰዋዕትነት ያሰከፈለህና በመጨረሻም ከዚህ ከምትወወደውና ከምታፈቅረው የውትድርና ኪነጥበብ ዘርፍ እንድትወጣ ያበቃህን በሰፊው በሚቀጥለው የመፅሐፍ ዕትምህ በዝርዝር እንዲታወቅ ለህዝብ እንደምታቀርብ 👍🙏🙏🙏🙏👍🙏👍
@Laila-xw4xw
@Laila-xw4xw 3 года назад
ጌትሸ ማሞ ልዩ ተሰጦ አለህ አድነቀሀለሁ
@mdahmad9252
@mdahmad9252 3 года назад
ጌትሽ አለህ ኢዲሜና ጤና ይስጥልኚ ኢኔም ወተደር ነበርኩ በጠም ደስተኘ ሆኜ ተከፍቼ አሰልፌዋለሁ ግን መጨረሸ የወያኔ ጨና ከቅምለይ ስሆንብኚ በክብር የለበቅ ዱገመ ተሰነበትኩ አሁን በስደት አለሁ ቀጠይ የለውን አለህ የውቀል
@minassieshibru266
@minassieshibru266 3 года назад
GETESHE LE MENDENWE OROMGNA UEMTZFNWE BAGER GUDAY ENDET 1 ZEFNE BE AFANE ORMO YEMTZFENWR.??????????
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 3 года назад
ጌትዬ ምርጥ ሰዉ ኑርልን 💚💛💝
@lonlivethio03ethio25
@lonlivethio03ethio25 4 месяца назад
ጠካራራ ወይንም ደቦቃ የባል ነበር
@birukhailu7113
@birukhailu7113 3 года назад
6million hizb tplf ke meta behula awre honu ale wey gud amhara sibal kesu kela hulum weshetam Metfo
@ztazabi1262
@ztazabi1262 3 года назад
ጥሩ ቃለ - መጠይቅ ሆኖ በየመሃሉ ሙዚቃ ቢኖር መጠይቁን የበለጠ ያሳምረዋል:: ጌትሽ ትልቅ ስጦታ ያለህ ተወዳጅ ድምጻዊ ነህ:: ጋዜጠኛውም ጎበዝ ነህ:: በርታ!
@Dind8
@Dind8 3 года назад
Getish, we appreciate you and thank you for your service for your Motherland. Keep it up.
@Man-y2k
@Man-y2k 4 месяца назад
እከካም የብልጽግና ውሻ🐕🐕
@SisayMekonen-gi7kn
@SisayMekonen-gi7kn 4 месяца назад
Menw hulunem awret lestro metrgehen ersak.betham des yalegn interview lay thenkaka mehonk nw bezi kethel bro.
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 года назад
Getish is beautiful spirit beautiful soul I have great respect for him I love him more because of his military story God bless you and your family ♥️🇪🇹🏆🏆🏆
@tenesaamhara1992
@tenesaamhara1992 3 года назад
ተረኛውና ተደባዳቢ ነኝ ብሎ ደካሞች እየፈለገ ሰዎችን የሚያጠቃ ውሻ!!
@xaomiredmi3998
@xaomiredmi3998 3 года назад
obo belay mengesha malet ye mahabere erkusan buchila new. bado ras yezo lary king lihun yelal. lol
@xaomiredmi3998
@xaomiredmi3998 3 года назад
obo belay mengesha malet ye mahabere erkusan buchila new. bado ras yezo lary king lihun yelal. lol
@nebiyougessese
@nebiyougessese 3 года назад
I remember when you came ti Nedjo in 1984 ec. You were so amazing good looking very young. Your music was Goftaa guddaa hagalatuu
@senaitassefa9257
@senaitassefa9257 3 года назад
I’m just trying
@great-full3612
@great-full3612 3 года назад
@@senaitassefa9257 ??
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 3 года назад
ጌትሽዬ እግዚአብሔር ስለጠበቀህ አመሰገንኩት ! ኢትዮጵያዊነት ላንተ ከዘፈን በላይ ነው ?
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 3 года назад
The story of Getesh has a great lesson behind it. It tells how disorganized and cruel Mafia TPLF was. That water could be a trap for the young soldier Getesh to be killed. Fortunately the Junta has fallen into it!!!
@DAMOT88
@DAMOT88 3 года назад
አቶ አባተ ማንደፍሮ ትንሽ የዝግጅት ችግር ነው ወይስ ላለመጠየቅ እንጂ ስለ ዝናሽ አለመጠየቅ ከባድ ነው
@anonymanonym2932
@anonymanonym2932 3 года назад
ጌትሽ አሁን አሁን ጉረኛ ሁነሀል አብይ እውነተኛ እጅ እዳተ ድስኩራም አደለም ብዙ አፀያፊ ስድብ ትሳደባለህ እና ዝቅ በል
@mrsa3706
@mrsa3706 3 года назад
Asafariwoch ye Tigray hezeb tiru new telalachu zare segedele gene leme civil yegedelale setelu ayesemame beleto kaji nachu
@eyobabirhanu4325
@eyobabirhanu4325 3 года назад
ጌት ምርጥ
@ss-jm8se
@ss-jm8se 3 года назад
ሰሜን ዕዝ ሳይሆን ማዕከላዊ ዕዝ ነው
@tsehayeredae7730
@tsehayeredae7730 3 года назад
እናትህ ትበዳህ የመለስ የአክስት ልጅ ይላል እንዴ ክፍት
@hddhshhddusuus2000
@hddhshhddusuus2000 3 года назад
አንተ ተበዳ ባንዳ
@merhawiberhe4462
@merhawiberhe4462 3 года назад
I am eriteran guy buy I like getsha nekebaber wawww
@andargetaye5860
@andargetaye5860 3 года назад
በ36 ዓመት ነው ጀኔራል የሆነው
@eskinderhailu6956
@eskinderhailu6956 3 года назад
ጌትሽ ለካ ለዛ ልባም የሆነከው sun&sun እነያሬድ ነጉን ይቀጠቀጥቃቸው
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 года назад
ደስ ትላላችሁ
@fourtyplus705
@fourtyplus705 3 года назад
Getish Mamo sint aleka neberk
@azebgebru9586
@azebgebru9586 3 года назад
አባት የንሳህ
@eke1914
@eke1914 3 года назад
I miss my lovely home land
@ss-jm8se
@ss-jm8se 3 года назад
ጌትሽ ትንሽ ቁጩ
@senayetjima6450
@senayetjima6450 3 года назад
ግትሽ ይሄምኖር ከእግዚአብሔር የተነሳ ነው አመስግነው በየለቱ አሜን
@st.dessalegnfentahun9357
@st.dessalegnfentahun9357 3 года назад
Getish ene eko Abiyn atbkeh sitdegif gra gebtogn new leka wetader neh wistun kegna kerbeh silemitawkew new.
@adonaydimartini6130
@adonaydimartini6130 3 года назад
ግን በ 26 አመት እንዴት B/G ይሆናል አልገባኚም
@aberashalemu600
@aberashalemu600 3 года назад
Getesh menefshaw seraw lfetber arat kilo deboka Tekerara becha batkalay lsefru legoch lemen aysetem? Labiy aswekeln
@tsehayeredae7730
@tsehayeredae7730 3 года назад
ቆሮቆንዳ የትግራይ ህዝብ ደግ ነው? ለዛ ነዋ ድምፅ የሆንከው ከሃዲ አዝማሪ
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 3 года назад
Great Guy Getesh . Wow you your best for Ethiopians
@absew7775
@absew7775 3 года назад
Getsh mamo you are descent man
@justamsaying6353
@justamsaying6353 3 года назад
Sewye tekedede Kederg derg wethaderoch aytmarom endi fokora wishes becha, weyni Ethiopia eskemch new yewshet terkt meche new yealkelish
@ስደቱማተቤንአጠበቀው
ጌትየ 💗💗💗💗👍
@hibestessayas104
@hibestessayas104 3 года назад
You’re an Ethiopian Hero 🙏🏾💚💛❤️
@biniamabere4354
@biniamabere4354 3 месяца назад
Getesh mirt sew!!!
@sabahagos4843
@sabahagos4843 3 года назад
My people is not aetr shop.
@asteregouale9288
@asteregouale9288 3 года назад
Very interesting!!!!
@ermiyasnegatu8080
@ermiyasnegatu8080 3 года назад
Ethiopian Ethiopian Ethiopian 2013
@eyobabirhanu4325
@eyobabirhanu4325 3 года назад
አባተ ተመልሰህ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል
@ኢትዮጵያእናትሀገርሰላምሸ
getishiye siwodiki ❤
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 3 года назад
Resam yaweral ende? Besemeam tittut yahula zerefachew yebelachewet aletekemachew tututu
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 3 года назад
Yehe hulu menged hedeh setemeles benezin alalekebehem? Kikiliki wey Zander men taseman
@onelove9317
@onelove9317 3 года назад
Alhmdulilla merabawiyan gebeyachew enditatafe be mesara endnamne adrgune beka ahune chawta lemtatke nwe ftari hoy tegstune stegn gatshe wetadre mehone aykfame 😎
@kd4512
@kd4512 3 года назад
Great interview
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 3 года назад
Wow Getesh leka Le Hagerek Hezeb tewagetekal. Thanks Getesh
@የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ
ጌትሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@belayneshayalew254
@belayneshayalew254 3 года назад
Getesha weda hula bezu melsekegn teru giza neber aresawem gizawen hulam tezta new
@uae5311
@uae5311 3 года назад
በጣም ታምራለህ ጌትሽ ቆጆ
@wheedcheema2580
@wheedcheema2580 3 года назад
አለቢዩ
@zelekechsima9049
@zelekechsima9049 3 года назад
ይህ ቻናል የተሸጣ ነው።የዮናታን ነው ?
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 3 года назад
Sera setefa teret teret jemerk kikiikiki
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 года назад
ወረኞች ተረታቹማ አሳብጦ አፈነዳቹ ጁንታ ለማኝ
@ኢትዮጵያትኑርለዘላለ-ነ9ዠ
ስወድህ ጌትሽየ ምርጥ ሰውእፍፍፍ
@ኢትዮጲያዊነኝ-አ6ዘ
@ኢትዮጲያዊነኝ-አ6ዘ 3 года назад
I am proud of you Getsh!
@negaabrha890
@negaabrha890 3 года назад
Lemhonu General Abebaw Behiwot Ale?
@ss-jm8se
@ss-jm8se 3 года назад
አባተ ነፍስህን ይማረው
@יהונהוורתה
@יהונהוורתה 3 года назад
ደረምፅ የለውም ጓላ አርጉት ድምፅ አይሰማም
@rebuni1
@rebuni1 3 года назад
Yemanew mayesemaw
@tsegayeayele5352
@tsegayeayele5352 3 года назад
ስልክሽን ፋትሽው
@abdullahsaleh2305
@abdullahsaleh2305 3 года назад
ጌትሽዬ አከብርሃለው በጣም የምር
@thewodrosabosh1583
@thewodrosabosh1583 3 года назад
Hi my u are the one
@mikiyasalemu3907
@mikiyasalemu3907 3 года назад
Jegna nek getsh
@mohamedworake3317
@mohamedworake3317 3 года назад
ደቦቃ ለሁሉ የሚበቃ ነበር የሚባለው!
@quaragonder4735
@quaragonder4735 4 месяца назад
Getesh Kedus Gebereal new yetebekeh wondeme enkun norke.💚💚💛💛❤❤
@azebgebru9586
@azebgebru9586 3 года назад
ተዉ ባክህ
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት 3 года назад
አንተ ጌትሽ የኛ ሠፈር ልጅ ነክ እንዴ
@biniam2301
@biniam2301 3 года назад
ውሽትም
@ethopisbini9949
@ethopisbini9949 3 года назад
Bademe hehe egezabeher nw yawetagne maleth temechetognal ....egzeher awetetohal ....
@lemlemgebrewahd5455
@lemlemgebrewahd5455 3 года назад
Ezegyo sheshebit weshet na gura yenantenw
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 3 года назад
ነብስ ይማር
@abby8182
@abby8182 3 года назад
ጌትሽ ስወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ
Далее
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29