Тёмный

Ethiopia - ኮሎኔሉ የት ተሰወሩ…? 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 88 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

1 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 152   
@AmanSele-nd8vp
@AmanSele-nd8vp 2 дня назад
ድምፅህ ይጥፍ አውሮ አደር ምን አባክ አገባክ ፣ ምን ማድረግ እንዳለበት መጥቶ ላንተ ይንገርህ ድራሽህ ይጥፍ
@agdr895
@agdr895 День назад
እናንተ ተሳደቡ ጀግኖቹ ስራቸውን ይሰራሉ። ድሮስ አማራ ሆዱ ከሞላ ምን አሳስቦት ያውቃል?
@user-hz4xo8ic1m
@user-hz4xo8ic1m День назад
እኛ አማራወች ለምን ነውጥላታችን በዛብን በሌላ ያለውን ጥላት ተውትና እኛውጋ ሁነው በክልሉ ውስጥ እየኖሩ በጀርባችን ሆነው ይወጉናል አሁን ያለብን እነዝህን ሰወች ልብ እንድገዙ ማድረግ አለብን ያለ በለዜ ትግለዘችን ከንቱ ነው
@user-qq1mf4rb6g
@user-qq1mf4rb6g 2 дня назад
ይሄ ነገር ፋኖን ለመክበብ በሰሜንTplf በደቡብ በኩል ደግሞ መከላከያ የተቀነባበረ የትግል ስልት ይመስለኛል , ሰላም ለሀገራችን ለ ETHIOPIA 💚💛❤
@kuwachamoki8216
@kuwachamoki8216 День назад
tikekel yeh yeshagete mengest enatunem yesewal seltanun lemakoyet
@gk_9755
@gk_9755 День назад
TPLF ደግሞ በኤርትራ ተከቧል። የወልቃይት ጉዳይ ፈንጅ ወረዳ ነው። አማራ እና ኤርትራ vs ብልፅግና እና ሕወሓት ሂሳቡን ስራው
@LovelyChowChow-ns1np
@LovelyChowChow-ns1np День назад
​@@gk_9755ህወሃት እና ብልፅግና በሳም ንት ኣስመራ ያስገባቸዋል።
@user-qq1mf4rb6g
@user-qq1mf4rb6g День назад
@@gk_9755 ኤርትራ በኢትዮጵያ የሀገር ጉዳይ ጣልቃ የመግባት ግዴታ የለባትም ብትገባም አለም አቀፍ የሉአላዊነት ህግ ን መጣስ አይሆንባትም በለህ ነው ምታስበው
@abrehamgedamu4951
@abrehamgedamu4951 2 дня назад
አልሰማህም ማለት ነው አለ እነድትዘጋጁ ብሎ መግለጫ ሰጥቷል
@solomonabraha756
@solomonabraha756 День назад
መቆጣጠር ብሎ ነገር የለም ፣ በፊተም አሁንም ወደፊትም መሬታችን ማስተዳደር የተፈጥሮ መብታችን ነው።
@konjosara5547
@konjosara5547 День назад
​ RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
@GeremewTekle
@GeremewTekle 2 дня назад
እኔ ምለው በጅምላ እንደሕዝብ"short Memory" ያለን ማን ነበር?!፤ ፋኖን' በአንድ ዕዝ ስር' በሚለው ፎርሙላ ከባቢው ለከበባ እንዲያመቻቻቸው እንዳይሆንም ጠርጥርርር!!!
@merikonjo798
@merikonjo798 2 дня назад
ወይጀግናዉየትነሕ
@fasiga1082
@fasiga1082 2 дня назад
አረ ሀገሬ ሰላም እንዲህ ይናፍቃት?
@KullioLuu
@KullioLuu День назад
Interesting fact , Rahwayne (Somali tribe) are Mai Mai speaks broken Amharic language , We are Saab Saabaa. My question is where are my Great Great Grandfathers in Ethiopia 🇪🇹
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 День назад
Coming soon new state walkable and Reya
@seidethiopia1721
@seidethiopia1721 2 дня назад
ፍኖን እያስታጠቁነው
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 дня назад
የትግራይ ሕዝብ ልብ ግዛ፡ ጌታ ሆይ ድረስልን፡፡
@noahluca5361
@noahluca5361 День назад
???
@mekonnen4686
@mekonnen4686 2 дня назад
ይቆጫል!።ክልል ያለአግባብ ሲወሰድ። ኮነሬሉ የትገቡ።
@G.maryamAsgedom
@G.maryamAsgedom День назад
ሊበላ ፈልጎ ነዉ እንጂ ትግራዋይ እኮ ነዉ !
@marumaru1882
@marumaru1882 2 дня назад
ሰኔ 30 ነገ ነው መጭርሻውን እናያለን ኬሳችውን ገንዘብ ካልሞላው።
@kiduish21
@kiduish21 20 часов назад
ኮሎኔሉማ ሰሊጥ ንግድ ልልይ ነው።
@user-nq9fc9on5b
@user-nq9fc9on5b День назад
ደመቀ ወይ ጎንደር ወይ አስመራ እንጂ ጫካ አይገባም
@HappyBeetle-oy1jy
@HappyBeetle-oy1jy 2 дня назад
አከራካሪ የሚባለው የለም
@semawasmare3097
@semawasmare3097 2 дня назад
እረ ፍጥነት
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 2 дня назад
ህውሀትጁንታውመቀበሪያውአሁንነውድልለወልቃይትራያህዝብፋኖ።
@axamsam490
@axamsam490 2 дня назад
Never neh
@axamsam490
@axamsam490 2 дня назад
NE FEZ NEH
@axamsam490
@axamsam490 2 дня назад
VIVA TIGRAY
@tekesteyohannes-fv3lh
@tekesteyohannes-fv3lh День назад
ዉሓ ጠምሪ ዉሓገባ ዉሓካድራ የሚባሉ ካሉ የአማራ ናቸዉ ነገርግ ማይ ፀብሪ ማይ ገባ ማይ ካድራ የሚባሉ ቦታዋች ስማቸዉ ትግርኛ ግዛታቸዉም ትግራይ ናቸዉ ጠለምት ማይ ጠምሪ ወዘተረፈ ፀ ወደ ጠ በመቀየር የ 3000 ዓመት ስም በአንድ ፊደል በመቀየር የኛ የሚባል ቀልድ ህዝብን ለአደጋ ማስገባት አና ዘላቂ ጥላቻ አንዲኖር ማድረግ ትልቅ የሞራል ዉድቀት እና ይቅር የማይባል ሓጥያት ነዉ።
@konjosara5547
@konjosara5547 День назад
​ RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
@sol.kuku.964
@sol.kuku.964 2 дня назад
አሜሪካ ታይቷል የተባለዉ እዉነት ሆነ እንዴ?
@tesfayemengesha7387
@tesfayemengesha7387 2 дня назад
Melas ayasfelgm sera merat new myfelegew !
@FatoumaHassan-hi2vj
@FatoumaHassan-hi2vj 2 дня назад
በአዴን በሃርዳርን ማሰረከቡ አይቀርም
@Rahel-qu7ef
@Rahel-qu7ef День назад
አል ይት ይህድልህ ክብት
@user-ho7xe3fs6q
@user-ho7xe3fs6q День назад
Tdf yechlale we love 💕 you tdf
@AlemuMola-dl2ce
@AlemuMola-dl2ce День назад
የህዉሀት አመራሮች ልፉ ብሏቸዉ እጅ መቸም የነሱ አርገዉት እደማይኖሩ ያቁታል አማራም ተኝቶ አያድርም ፋኖ ከፌደራሉ ጋር እየተዋጋ ያለዉ የነዚህን ቦታወች ጉዳይ እስከመጨረሻዉ መቋጫ ለመስጠትነዉ ባሁኑ እነዚህን ቦታወች እኮ ህዉሀቶች ከፋኖ ጋር ተዋግተዉ አልወሰዱም በሩን በክፍት ነዉ ያገኙት ለምን የተደገሰላቸዉ ድግስ ስላለ አይጥ ምግብ አገኘሁ ብላ ዘዉ ስትል ነዉ በመርዝ የምሞተዉ ቀናቸዉን ይጠብቁ
@MamayWendechwal
@MamayWendechwal 2 дня назад
Ante neh dntshn yetefah enjiy esuma ketnat wedya eko sete mnew sew mtawazagbut
@Efriemfe
@Efriemfe День назад
ማንም ይስጣቸው ማንም እሱ አይደለም ጉዳዩ።እንደድሮው በሰላም መኖር ይችላሉ ወይ ነው ጥያቄ? በፍፁም ሕዝብ ያልቃል እንጅ ራያም ሆነ ጠለም ወይም ወልቃይት ትግሬ ሊኖርባች አይችሉም!! አሁን እነሱ እንደሚያስቡት የዋህ እየተገደለ ዝም የሚል አማራ የለም እንጫረሳለን እንጅ።
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 2 дня назад
አይ ኮረኔሉ ባለቀ ሰአት ለሞት ጫካ ይገባሉ ያሳዝናል ይሄ የወያኔ ወታደሮች ስልጠና ላይ በማይሆን ሙቱ ብሎ ነው ሲያሰለጥናቸው የነበረው ይገርማል ነብስ ይማር
@user-sr3lq4tq6r
@user-sr3lq4tq6r 13 часов назад
ለዚህ ተጠያቂ መግሰትነው ህዚብ የሚባላ 🤔
@haftombeyene4546
@haftombeyene4546 2 дня назад
በሰው መሬት መሰንበት በሰው ትከሻ እንደመውረር ቀላል ኣይደለም 😊
@Habeshwit
@Habeshwit 2 дня назад
Kkkkkk teraf deronat …..!
@hassetassefa242
@hassetassefa242 День назад
እናንተ የአማራን መሬት ብቻ ሳይሆን የወሰዳችሁት የምስኪኑ የአፋርንም 8 ቦታዎችን ጭምር ነው።
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 2 дня назад
Sew meret yelem
@user-xc2fp8ot6u
@user-xc2fp8ot6u День назад
ኮለኔል !!!ሕዋትን ብልፅግና ግንባር ብትተባበሩም የኢትዮጵያ ሕዝብ ዝም ብሎ መሬት መቀማታቸውን የሚያይ የለም ብታስቡበት መልካም ነው ያለፈው በደል ተዳምሮ የምትከፍሉት ከባድ ነው
@edilawitfuji5098
@edilawitfuji5098 15 часов назад
የአትዮጵያ ህዝብ እማ ጆኖሳይዳ መሆናችሁ አውቆል ድሮ ቀረ እኛ የመሃል ሰዎቹ ከትግራዋይ ህዝብ ጎን ነን
@militigraweyti6418
@militigraweyti6418 День назад
ኣማራ በኣለም ህግ በጆኖሳይድ ተጠያቂ ነው
@noahluca5361
@noahluca5361 День назад
ወልቃይት ፀገዴ ነው ለማንኛውም ! ስም በማምታት ኣታታልሉ ይልቁንስ ለእውነት ቁሙ!
@keyatewodros3317
@keyatewodros3317 2 дня назад
ወንድ ልጅ ቆረጠ ብለው ይሆን እንዴ?? ወይስ.........???? የምታውቁ ካላችሁ ንገሩን እባካችሁ?? ግራ ገባን እኮ።
@NaredosNaredos
@NaredosNaredos 2 дня назад
ቲዲኤፍ እየመጣ ነው
@hiwihiwet112
@hiwihiwet112 День назад
የምጣ ቁማላም ኣሪፍካ ተቀመጥ ኣጋሜ
@bereketbalcha7199
@bereketbalcha7199 2 дня назад
አዴፖ የሚባሉት አማራን አምርረዉ ይጠላሉ
@AsmelashAmanuel-kr6ef
@AsmelashAmanuel-kr6ef День назад
ሁሌም አቃጣሪ ነህ
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 2 дня назад
No more for TPLF😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 дня назад
Demeke banda yetenadede tegre new beged ena benedet zer ayekeyerem
@mikiastiruneh
@mikiastiruneh День назад
ጠፋ መለት ምን ማለት ነው? ኮለኔሉ አክቢስት ነው እንዴ? የጦር ጠበብት ነው እንጂ ? የሞክረው ቀምሶ ይመለሳል።
@AleneGebere-y1m
@AleneGebere-y1m 15 часов назад
😂❤😢😅
@BrhanuGoitom-ui7eu
@BrhanuGoitom-ui7eu День назад
ደመቀ ትግራዋይ ነው....ሞኝ ኣትሁኑ ስለተቀየመ ነው
@ogbazionbeidu1657
@ogbazionbeidu1657 2 дня назад
የወያ የጸጥታ ሃይልች ራያ ጠለምት ሌሎች ቦታዎች እስከሚቆጣጠሩ የአማራ ሃይሎች የት ገቡ አሁን መጮህ ምንም ዋጋ የለዉም እጃሁ ሰጥታቹሃል
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 2 дня назад
ፋኖ ዝም አለ ህውሀት አውሬውን ሒትረል አራጅ የአማራ ህዝብ ትልቅ ጥላት ንቅል ይበሉ እና አሜን አሜን አሜን
@Anonymous-iy2ew
@Anonymous-iy2ew 2 дня назад
እርግማን፥ ፉከራና ትርክት መለያችሁ እየሆነ መጣ።
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 дня назад
Demeke banda mechereshaw werdet new fesam kedada
@ayealemu1093
@ayealemu1093 10 часов назад
Your report is incorrect. Neither Raya nor Tselemit returned back to Tigray region.. It will be administered under the federal government mainly the defence force is responsible to implement the return of displaced people from Tigrai. No more nor less.
@user-mo3zg5oq9u
@user-mo3zg5oq9u День назад
At denez aheya
@axamsam490
@axamsam490 2 дня назад
DEMEKE HAS PASS AWAY BY BY
@anbessa6836
@anbessa6836 День назад
Do not forget that colonial Demeke was a member of Weyane for more than 20 years.
@kefeleTabor
@kefeleTabor 2 дня назад
ባክ የሌለ ነገር አታውራ ህወሃት ራያን ለቐል።
@hassetassefa242
@hassetassefa242 День назад
የትግሬ ኃይል የሆነው ህወሃት ማጭበርበር ብቻ ነው ስራው።
@AwetashSara-if9sr
@AwetashSara-if9sr День назад
Anathe yeferese denez denekoro jezeba
@MentesnotKetib
@MentesnotKetib 2 дня назад
Koleneal demek mekonin ye Abiyn shumet tekeblew yihonal. Hiwhet gbeat meretua yifetsmal ke bltsgna gar
@berhanegebreyesushabtu588
@berhanegebreyesushabtu588 2 дня назад
ከትናንት በስቲያ ኮለኔሉ ሐሳቡን ሰጥተዋል ።
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 День назад
ፋኖን ከበባ ለማስገባት ነው 😮
@tesfayemengesha7387
@tesfayemengesha7387 2 дня назад
Getata melata telalaki
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 2 дня назад
ሰላም ይሁን እንጂ ክልል ቦታ እየተባለ ህዝቡ ማለቅ የለበትም እንደ ድሮው መሬት የጋራ ነው የእከሌ ተከሌ ተብሎ መኖር ማብቃት አለበት።እስከመቼ ለማይኖርበት አለም ይጋደላል ።ነቄ ማለት ያስፈልጋል ።
@seedseed3720
@seedseed3720 День назад
?
@seedseed3720
@seedseed3720 День назад
፡፡
@hassetassefa242
@hassetassefa242 День назад
ሌቦች
@user-cq6hz3um6k
@user-cq6hz3um6k 2 дня назад
አይ አማራ ሁሉን አስርክቦ ቁጭ አለ እግዞ አሁንም ወልቃይትን ሰኔ28 በትግራይ እጅ ትሆናለች እመኑኝ አማራ ቀበቶውን ፈቶ ሱሪው ወልቆ ያለፓት እየሮጠ ነው መድርሻው አሳዘንኝ ብልፀግና እውሃት ተጫውትበት ምስኬን አማራ
@tesemaM
@tesemaM День назад
ይህ የትግሬ ድርጊት አማራን አንድ ቢዴርገንስ አተ ግን
@tesemaM
@tesemaM День назад
ዴመቀ ዝም አለ እያልክ አትዴጋግም ወሬውን ለናተ የኛዎቹ ተግባር ላይ ናቸው አታሽቃብጥ ከንግግርህ የህውሀት ዴጋፊ እዴሆክ ምላስህ ያስታውቃል
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 2 дня назад
እሰጥ አገባ ምን ሊረባ ወያኔን መግጠም ነው
@kuwachamoki8216
@kuwachamoki8216 День назад
kzi betcha yemtenchachu woyanaiwoch zem belu the news is true. yelkes wedzerwfachut merait latekoyu metachu
@anwartuem-bf4hu
@anwartuem-bf4hu День назад
ደመቀ ትግራዋይ እዩ አታ ፋዕፋዕ
@endriyashayle
@endriyashayle День назад
እሱ ስራ ላይ ነው እናንተ ምን አባታቹህ አገባቹህ ምድረ ልቅምቃሚ ሁላ በወራ ከመዘገብ ተግባር ላይ ነው ይምጡ እና እንተያይ አለን ።
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 2 дня назад
Shfta tigre men yesralshwele
@Habeshwit
@Habeshwit 2 дня назад
Seyamerh yekeral tegeraway zebahl negeryelen kkkkk yhen kegze buhala yamtachehut ysem seyamey new And hager enje hulet hager yelem Ethio west qulqal…..
@user-hz4xo8ic1m
@user-hz4xo8ic1m День назад
ደመቀ ዘውዱ ስልጣን ፈላጊ መሆኑን እረሳችሁት እንዴ ምነው ተኛችሁ
@baseadmasu3926
@baseadmasu3926 День назад
Yiha wusha conorel fano saykelakel amhara negn sil mafer alebet ahunima yehone tikimatikim tesetew mesel asalifo liset new
@HenokGebi-we8vg
@HenokGebi-we8vg 2 дня назад
ኣብራሃ ጅራ እና ልማልሞ የትግራይ ነው ። ወደ ትግራይ መጠቅለል ኣለበት ።😊
@user-zf2fm2el3l
@user-zf2fm2el3l День назад
ክተት ባለህበት ………………… ምን ጫማው ቢጸዳ ካልሲው የሚገማ፣ ባለጊዜ እንከፍ ፣ አቋመ ጠማማ፣ ባልጸዳ አእምሮው … ትውልድ ሲያተራምስ ሀገር ሲያጠነባ፣ ተወዝፈን አንይ፤ ኑልኝ እንጥረገው፣ ዘመቻ እንግባ። በመይሳው ካሳ
@Nhattyk
@Nhattyk 2 дня назад
ፈታ ደይሊ የጉራጌ ነው ፈታ ደይሊ የአማራ ብልፅግናን የምደግፍ ነህ አታሞሙቅ ሴሜኑ አንድ ነው
@peaceandlove9924
@peaceandlove9924 2 дня назад
Fano is the reason for all the lost of Amara
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 2 дня назад
Mut
@haftombeyene4546
@haftombeyene4546 2 дня назад
በህወሃት ስም የትግራይ ህዝብ የጥላቻ ለሀጭህን ኣታዝረክርክብን
@hassetassefa242
@hassetassefa242 День назад
አንድ ናችህ!!! ሌቦች
@weyn636
@weyn636 2 дня назад
ኮሎኔል ደመቀ ፋኖጋ መቀላቀል አለባቸዉ
@BrhaneGebru-mw5vb
@BrhaneGebru-mw5vb День назад
ድሮስ የሰው መሬየት ይዛቹ መኖሮ አለእንዴ ግን እንደ አማራ ሞኝ የለም ኣጨብጫቢ
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 2 дня назад
Amera hele kemete gonder
@mulugetahaile8999
@mulugetahaile8999 2 дня назад
ኮለኔሉ ትናንት ተናግረዋል። ለምን ትፈትላለህ ?
@iam4all2
@iam4all2 5 часов назад
አልቃሻው ፀለምት ከዳባት መልስ ነው፡ የህዋሀት ሥራ ያን ማስመለስ ነው፡ ብርሃኑ ጅላ፡አንዳለው፡ ቻለው ነው!
@MuluneshJenberu
@MuluneshJenberu 2 дня назад
ፍርፋሪ እየለቀምክ ነዉጋዜጠኛዉ😂😂😂ለቅሶ ሲቀመጡ አደራ እንዳትቀር ገቡ አላችሁ የታሉ እ መግባት ይኖራል መዉጣት እንደማይቻል ምርኮኛወን አባትክን ጠይቀዉ ንፍጥ ጭንቅላት
@user-lk2eq8qp4g
@user-lk2eq8qp4g День назад
Maninetih Amara kehone maninetih yemitagegnew mehal Gonder hidek mefeleg yeteshale amarach new YETESHALEW Mierab Tigray yetegaru wirs new...tesfafinet abekalet
@konjosara5547
@konjosara5547 День назад
​ RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
@mawchagebreyohannes5987
@mawchagebreyohannes5987 2 дня назад
😂😂😂😂😂😂
@SolomonTilahun-er2hu
@SolomonTilahun-er2hu 2 дня назад
False report, lies
@DanielZeru-bi4yp
@DanielZeru-bi4yp День назад
ደምቀ ዘውዱ ትግራዋይ መሆኑ አትርሱ
@muller3255
@muller3255 День назад
WESTERN TIGRAY IS THE SOLE LAND OF TIGRAINS SO DON'T MAKE CONFUSE THE PEOPLE OF ETHIOPIA JUST SWALLOW IT. HIM HIMSELF DEMEKE IS TIGRAIN YOU KNOW IT WE KNOW IT PERIOD.
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 дня назад
Fote werari sefari sew tebso bela kene kotetesh teteraregesh ke tigray hager welek tolo yeselit zerafewoch
@astewlagumas
@astewlagumas 2 дня назад
ዝም ሲባሉ ሰትት ብለው የገቡ ሁሉ ከዛው ይቀበራሉ እመኑኝ ኮለኔሉ የታጠቀ ነው ጠብቁ ወይም ሞት ------
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 дня назад
Fesam gura becha tetekelelachew tewetalachew kene kotet komatachew ante werari sefari sew
@KahsayLuel
@KahsayLuel День назад
😂😂😂 ኣይ ኣማራ
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 День назад
አማራዎች ነው ትግራይ አርፋችሁ ተቀመጡ አማራው አልቆ ከሆነ እንጂ አይተዋችችሁም
@godgotthis5345
@godgotthis5345 День назад
አረጋ ስለ ፕሪቶሪያ ግንኙነት ምን ያውቃል??? የት ነበረ??? አማራ መቼ ተወከለ? የአቢይ አሻንጉሊት ስለሆነ ነው የገደል ማሚቱ ነው::
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 2 дня назад
Fse be fese hone
@abemarkos7777
@abemarkos7777 День назад
ኮሎነል ትግሬ ነው
@kibromhagos8895
@kibromhagos8895 2 дня назад
Humora y tigray nw ::
@YeshiMulat
@YeshiMulat День назад
አንተ ከብት. መድከምነዉ. ፋኖ እያለ. የማንነት ጥያቄአችን ይመለሳል
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 2 дня назад
እኒ ደስ ይምለኚ ጥባጥቢ የሚጫወቱ የትግራይ ሃላፊዎሽ በጣም ይገርመኛል ደግ ኣረጋቹ ኣማራ ኸዘፈን ኣልፎ ምንም።
@hamelmalkahsay1535
@hamelmalkahsay1535 2 дня назад
ደመቀ ዘውዱ ትግራዋይ ነው ከወንድሞቹ ታርቆ መቀለ ሑመራ በሰላምና በፍቅር ይኖራል ቻው ቆምጨ አለ እኮ ኮነሬል ደመቀ ዘውዱ
@Habeshwit
@Habeshwit 2 дня назад
Kkkkk teraf deron!!!!! Anbeta kortamiy men yadergeletal!? Hagerachehun Ethion kedetachew hewhat yemshofrachehu qulqal gize yelenm ahun awkenachehuewal……..
@user-rk5yd8sz2l
@user-rk5yd8sz2l День назад
አካራካር የምባል ወለቃይ ፀለምቲ አይደለም ልማልሞ መተማ የዉሀን አለወሀ ምላሽ ነዉ አዋዛገብ ደንበራችን አኩሱም እና ሑማራ የትግራይ እንብርት ነዉ
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
ኮለኔሉም ሆነ የተከዜ ዘብ ተብየው የለም፤ንፋስ ነው😂😂😂😂😂😂😂ፈሳም ሁላ!!!!!በእነሱ ቤት ሸቃቅለው መቀንጠሳቸው ነው፤ፋኖ በክንዱ ርስቱንም ውርሱንም ያስከብራል!!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@Ambassador-38
@Ambassador-38 2 дня назад
ጋላ
Далее
🤘РОК или ПОП?💖
3:20:26
Просмотров 1,7 млн
የመፈንቅለ መንግሥት ተጠርጣሪዎች?
2:29:24