Тёмный

Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 11 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 11 

Addis Movies
Подписаться 554 тыс.
Просмотров 834 тыс.
50% 1

ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 11 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2019 Part 11.
Google+ : plus.google.com/1158013064612...
Facebook : / eyohatv
Instagram : / eyohaaddis
RU-vid : / eyohamusic
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

Развлечения

Опубликовано:

 

14 авг 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 586   
@muluayele8381
@muluayele8381 Год назад
እስቲ በ2015 እንደኔ የሚያይ 🙂 ደስ የሚለው like ያድርግ 👍👍👍👍 🥰🥰🥰😘
@user-by6nr1fi8k
@user-by6nr1fi8k 4 года назад
ድንግል ማርያም እንባችንን በሳቅ ሀዘናችን በደስታ ትቀይረዉ ቅንጣት ያክል የድንግል ማርያም አማላጅነት አንጠራጠሪም አሜን አሜን😍🙇🙏🌹 መልካም ቀን
@user-ro3fr9qm5c
@user-ro3fr9qm5c 4 года назад
Amen
@sisai8346
@sisai8346 4 года назад
Tkikil
@asas6150
@asas6150 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-jz1gy7ql4t
@user-jz1gy7ql4t 4 года назад
አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ
@user-xl4vr7jg4i
@user-xl4vr7jg4i 4 года назад
Ameen🙏
@ethiopiastar131
@ethiopiastar131 4 года назад
9ኛው ሺ ለማየት ሳምቱ አመት ነው ሚሆንብኝ !! በጣም ዘና ፈታ ከቁነገር ጋር አቦ ይመቻቹ👍😘
@aia6245
@aia6245 4 года назад
ሁለት ጓደኞች አሉኝ እኔ እወዳቸዋለዉ ነገር ግን እነሱ ምቀኞቼ ናቸዉ ህይወቴን አበላሽተዉብኛል ፈጣሪ ከጓደኛ ምቀኛ ይጠብቃችሁ።
@ageraassfa6886
@ageraassfa6886 4 года назад
በዚሕ ምድር ላይ እንደጎደኛ ያለ ምቀኛ ፍጣሪ ይጠብቀን ፀሎት አርጊ እሕት
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 4 года назад
ኅደኛ ጥሩ የነበፘው ድሮ ነበር ። አሑን ምቀኛ አጥፊ ብቻ
@selamselam9188
@selamselam9188 4 года назад
ፕሊስ አስተያየቱ የድራማው ይሁን እጭ ሰለቸኝ አሁንስ
@user-kb7ge9cn4b
@user-kb7ge9cn4b 4 года назад
A Ia የኔ እጣ ደረሰሽ ፈጣሪ ይሰውረን
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 года назад
አሚንንን አቤሽር
@yerukhamid469
@yerukhamid469 4 года назад
የህንድ ፊልም እያየ በህልሙ ይደግመዋል ይመችክ በጣም ፈታ ብዬበታለው
@user-bv9fj5dy8h
@user-bv9fj5dy8h 4 года назад
ዋውውው መጣቹሁ በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ቀጥሉበት አቡ በጣም ደስ ይላል።በሳቅ ነው የምትገሉት
@user-mz4dh3vz2g
@user-mz4dh3vz2g 4 года назад
ድህና አመሻለሁ ብየ ሳላበቃ ደሞ አቡ መጣ ሆዴን ሊያቆስለኝ በሳቅ 😂😂😂😂😂እስኪ የ አቡ አድናቂወች 👊👊👊
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 4 года назад
ቁራሌው ሖኖ የምስራው ምርጥ ተዋናይ love this man
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 года назад
የተዋህዶ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ የጥቶ የቀጥተኛዋን ቤተ ክርስያናችን እግዚያብሔር ይጠብቅልን በፆለት እንበርታ
@senitsega6722
@senitsega6722 4 года назад
Amen😘
@sisai8346
@sisai8346 4 года назад
Amen♥
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 4 года назад
አሜን
@najibzok3773
@najibzok3773 4 года назад
Amen
@user-jz1gy7ql4t
@user-jz1gy7ql4t 4 года назад
አሜን
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 года назад
እንኳን እንኳን ደህና መጣችሁ እፍፍፍ ዘድሮም አድስ አመትን በስደት
@user-jq4po7oj3z
@user-jq4po7oj3z 4 года назад
እንኳን ደና መጣቹ ዘጠንኞቹ 😂😂😂😂😂ውይ ስታስቁ በርቱ እንዳታቋርጡት ኑሩልን አቦ በሳምንት አንዴ እንኳን እንስቅ እስቲ ደሞ አችም ባትይ ተደርጎዋል ።።።
@tube-lh2xw
@tube-lh2xw 4 года назад
ውይ ውሮ በጣም ነው ዘና የምታደርገው
@genetlo9937
@genetlo9937 4 года назад
wro psnaw
@tube4409
@tube4409 4 года назад
#❤️👏👏ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !
@marimaa801
@marimaa801 4 года назад
ሡሤ መጣቹልኝ ዊ ሥወዳቹ ማነው እንደኔ አቡና ውሮ ሚመቸው ጋይሥ
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 4 года назад
ብዙ እጨነቃለሁ ግን ሳያችሁ ፍታ እላልሁ እግዛብሄር ይስጥልን ድስ እሚል ድራማ እያዝናዝናም ያስተምራል ብርቱ
@user-ej1yj7iq3u
@user-ej1yj7iq3u 4 года назад
Enyemm
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 4 года назад
እስኪ ልሳቅ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@user-rt9sb1rm8s
@user-rt9sb1rm8s 4 года назад
ሰናይ ቀን ይሁንላችሁ!! እግዚአብሔር ከክፉ አጋጣሚ ሁሉ ይሳውረችሁ
@asas6150
@asas6150 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ውዴ
@helenaddis4024
@helenaddis4024 4 года назад
አሜን
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 4 года назад
@@asas6150 አሜን ማር በቅንነት ስብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@asas6150
@asas6150 4 года назад
ይኸው አደረኩሽ አይከፈልበት
@user-jy2qf8ex2l
@user-jy2qf8ex2l 4 года назад
!
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 4 года назад
እርዱ ብዙ አመት ጠፍተሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በሱስ ነው እምወዳችሁ እዴት እደምታምሩ ምርጥ ቤተሰብ ይመቻችሁ አቦ
@user-mw3zz2sq4r
@user-mw3zz2sq4r 4 года назад
እኔምለው ዘይቱ የለም ጄሪካኑን ከየት ነው የምታመጡት ??? ጩባው ውሰጤ ነው
@user-kj8tm9mr8v
@user-kj8tm9mr8v 4 года назад
አላዬሁሽም ዉዴ ሁሮ ዉስጤነሽ
@tmaniacell890
@tmaniacell890 4 года назад
እንኳን ደሕና መጣችሁ እንዴት እንደምወዳቹ እኮ በጣም ዘና ፈታ ነው የምታረጉት
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 4 года назад
የሀገሬ ፍሬወች ሰርቸ ልጆቸን ወልጀ አሳድጌ ያሉት ውድ ኢትዮጲያዉያን ደማቸው ፈሶ ጠያቂ ተጠያቂ በለለበት ውስጣችን እያዘነ እናተ አዳዴ እያስተማራችሁ ዘና ስለምታደርጉን እናመሰግናለን
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 4 года назад
#ቁንጥጫው *እና* #ሙዙ *ተመችቶኛል* 😂😂😂
@rahelatube3781
@rahelatube3781 4 года назад
Betami new yetmchgi... Amriga 1ga new... Enamsginalen 💞💞💞🙏🙏🙏
@findataw7212
@findataw7212 2 года назад
ይሄን ሲትኮም dislike👎 የምታረጉ ሰዎች ግን ደህና ናቹ😌
@nigisttizazu6283
@nigisttizazu6283 4 года назад
ዘጠነኛው ሺ አድናቂዋች የት አላቹ ስወዳቹ
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 4 года назад
Inen migarmegn ye guwadegna wodem lemin dinew fiker mizacho kkkkk 3 gize darsobignal yegowadegnoche wodmichi afekarkush bilow sijenajinugn😁😀😀
@axsumtube9454
@axsumtube9454 4 года назад
ይህች ፊልም ውስጤም ደጄም፡ነች እስኪ የዘጠነኛው ሺ ፊልም ደጋፊዎች ካላችሁ ብቅ በሉ @ሰብስክራይብ@ በማረግ ብቅ ይበሉን
@user-cx1hr2hp3k
@user-cx1hr2hp3k 4 года назад
አርጌለው አርጉኝ
@kokikoki-rq1xd
@kokikoki-rq1xd 4 года назад
ሓቀኛ ታሪኽና ብግጥሚ ፂላ እዚህ ምን ትሰራለህ ክክክ
@axsumtube9454
@axsumtube9454 4 года назад
@@user-cx1hr2hp3k ኣርጌሻለው
@axsumtube9454
@axsumtube9454 4 года назад
@@kokikoki-rq1xd ፈጣሪ ይገስጸው ለዚህ መንፈስ እርኩስ
@user-wt2lt2om7t
@user-wt2lt2om7t 4 года назад
ውይማሻላህ ስወዳችሁኮሠላማችሁ ይብዛ ብሬየኔአባት ❤👌👍👍💗
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s 4 года назад
በጣም እናመስግናለን
@sintayosintayo2905
@sintayosintayo2905 4 года назад
በጣም ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 4 года назад
መጣችሁልኝ ስወዳችሁ ጩባው ውስጤ ነህ 😂😂😂😂😂
@jahmananbsa193
@jahmananbsa193 4 года назад
one of the best comady ..2 menletazez naber baysber.
@user-ev3il7hy1h
@user-ev3il7hy1h 4 года назад
በጣም ነአው የምንወዳቹሁ በርቶ እናመሰግናለን
@mustobintmahmedggy7542
@mustobintmahmedggy7542 4 года назад
Wow betam temechegn sewadechu bartu 😍😍😍😍😍😍😍
@user-se8ll8zn2q
@user-se8ll8zn2q 4 года назад
አቦ ይመቻችሁ ዘና ታደርጉኝላችሁ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 года назад
ወይኔ አብ እንደ ዛሬ አስቀህኝ አታዉቅም ሃሃሃሃ ይህ ሁሉ በሕልም ባይሆን ነበር የሚገርመኝ ድሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ እከክ ይጨርሰው ነበር አሉ እማማ
@zekiyanasre3445
@zekiyanasre3445 4 года назад
enat mesfin2017ማርያም እናቴ! kkkkkkkkkk
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 4 года назад
@@zekiyanasre3445 ማር በቅንነት ስብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ ቤተሰብ እንሁን
@atsededefaru7232
@atsededefaru7232 4 года назад
Kkkkkkkkkk
@yaseen419
@yaseen419 4 года назад
እኳን ደህና መጣችሁ አቡ ዉስጤ ነህ
@seblet638
@seblet638 4 года назад
እንኳን መጣችሁ ምርጦች
@tyttyt3557
@tyttyt3557 4 года назад
በጣም እኮ ኘዘነው የምወዳቸው ይመቻቹ አቦ 😘😘😘
@aynogashaw4457
@aynogashaw4457 4 года назад
አላየሁሽም ውዴ አላየሁሽም ተመችቶኛል ሃሃሃ አሰተማሪ ና ቁም ነገር አዘል ነው በርቱ የምር
@vilmervannas5752
@vilmervannas5752 4 года назад
ahaha this is amazing! Love all the way from sweden
@user-oy1cx8rj2v
@user-oy1cx8rj2v 4 года назад
እኔ 9ኛው ሽ እና የማዕበል ዋናተኞች ስወደው ግን ችግራቸው ያቆርጡብናል እፍፍፍ እባካችሁ እንዳታቆርጡብን እስኪ አይቆረጥብን የምትሉ በላይክ 👍
@zemelaku6811
@zemelaku6811 4 года назад
ዛሬ ገደላችሁኝ😕 አቤት ሻሩክ😂
@user-fc8ym9cc5v
@user-fc8ym9cc5v 4 года назад
አቦ ይመቻችሁ ምርጦች ናችሁ ብርተልን
@amitub8286
@amitub8286 4 года назад
አረ በሳቅ ዘይቱ የለም ጄሪካውን ከይትነው የምታመጡት አለው 😅😅😅😅😅😅
@ThugLife-sg1tz
@ThugLife-sg1tz 4 года назад
አሚ ነኝ የረህማን ባሪያ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@zizijiji4741
@zizijiji4741 4 года назад
@@ThugLife-sg1tz l lo
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 4 года назад
ተመችቶኛል
@Danie4127
@Danie4127 4 года назад
ኧረ እናመሰግናለን ደስ ይላል በጣም በዚህ ቀጥሉ
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 4 года назад
አሪፍ አሰተማሪ ኮሚዲ ነው ተዋናይዮች ሚሊዬ በተለይ
@user-hj5nl4yg6i
@user-hj5nl4yg6i 4 года назад
የኔ ምርጦች እንኮን ሰላም መጣችሁ ውድድድድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ በርቱልን ምርጦቼ
@emuyezewed5667
@emuyezewed5667 4 года назад
ዋው አይገልፀውም ያበደ ነው በርቱ ሲትኮም ማለት እሄ፡ነው
@betybety951
@betybety951 4 года назад
በጣም አሪፍ
@sabina8805
@sabina8805 4 года назад
ወይኔ ጉዴ የት ነበርኩ እስከዛሬ ገደሉኝ እኮ🤣🤣🤣🤣🤣
@metawetgeta7955
@metawetgeta7955 4 года назад
Ewdeshalw
@mahlitdxb2372
@mahlitdxb2372 4 года назад
አረ ቁራሌው ሲያስቅ 😂😂😂 አንደኛ ፊልም 9ኛው ሺ
@hasinamohammed567
@hasinamohammed567 4 года назад
😁😁😁
@hsghege4344
@hsghege4344 4 года назад
ሸባው በሞጋሾች ጋር ቲሠራ ያስጠላኝ ነበር ግን አሁን በጣም ዴስ ይላል ከነ ቤተሠቡ በጣም ያናዴኝ ነበር
@mesihabeshawit5033
@mesihabeshawit5033 4 года назад
እንደው እኮ በናፍቆት ነው የምጠብቃችሁ ቀኑ እንዴት እንደሚረዝምብኝ አጠይቁኝ ቀኔን እንዳሳመራችሁት ዘመናችሁ ያማረ ይሁን ውድድድ ❤
@maysaanouri477
@maysaanouri477 4 года назад
እንኳ ደና መጣችሁ
@tgyeamueht187
@tgyeamueht187 4 года назад
Wuy swedachu yenewoch good bless you for every one wdoch
@sosinaalemayehu4684
@sosinaalemayehu4684 4 года назад
አላየውሽም ውዴኤ 🤣🤣🤣🤣 ተመችቶኛል
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 года назад
ወይ እናተ ቤተሰቦች ስታስቁ😃😃 ወርቁና የኔ ወንድም አንድ ናቸው ጫማ መሸጥ አደኛ😂😂😂😂
@user-ho3ig8nh7j
@user-ho3ig8nh7j 4 года назад
ክክክክክክክክ
@markantube-854
@markantube-854 4 года назад
በጣም ነው የምወደው እውነትም ስምንተኛው ሺ ይቅርታ ዘጠነኛው ሺ😆😆😆😆😆😆😆😆😀
@fatimaaa2719
@fatimaaa2719 4 года назад
ዘጠነኛው ሺ እንኳን በሰላም መጣቹ አድናቂያቹ ነኝ
@selamsorie4500
@selamsorie4500 4 года назад
Hahahhahah Indian style loved it ❤❤❤❤❤😂😂😂💪💪🤭🤭😂😂😂😂😂😂
@user-ge6tn8dd6v
@user-ge6tn8dd6v 4 года назад
ይመቻቺሁ በጣም አሪፍ ነው
@mekiyamekiya506
@mekiyamekiya506 4 года назад
ዋዉ በጣም ደስ ይላል
@Master_ofElements
@Master_ofElements 4 года назад
ምርጥ ነው
@tisgaradakabada5472
@tisgaradakabada5472 4 года назад
ስትመቹኝ እኮ ዘጠነኛው ሺህ ውስጤ ነው
@weynshetgethun3712
@weynshetgethun3712 4 года назад
ኧረ ይህ ድራማ ሆዴን አነፈራችሁት በሳቅ አለኩ ይመቻችው
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 4 года назад
kkkkkkkkkk ቁራሌው ግን የሉሲ አፅም ይመስላል
@kenabelkena.ethiopialezela9677
@kenabelkena.ethiopialezela9677 4 года назад
Kkkkkkkk
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 4 года назад
@@kenabelkena.ethiopialezela9677 ተሳሳትኩ
@user-gp1kr8dg6o
@user-gp1kr8dg6o 4 года назад
@@meseryebuzeman.21 🤣🤣🤣😎😎😋😋
@user-tk6bc9sc4v
@user-tk6bc9sc4v 4 года назад
ዋዉ ደሠእለለእ👌
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 года назад
ረዱዬ እንዴትኮ ደስ እንደምትይኝ ውሮ ቀበጥ አቡ አንተም ጎበዝ ነህ ጩባው ትዳር እንዴት ነው የነረዱ አባት ደግሞ እንዴት እንደሚያስቀኝ
@nigatmulatu3361
@nigatmulatu3361 4 года назад
i do not know about you guys but i think this is the best sitcom
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 года назад
"የኛ በርና እቺህ ሃገር እኮ ማንም እንዲገባባቸው ክፍት ከተተዉ ቆዩ" ልክ ብለሃል አቡ የእውነት አሁን ኢትዮጵያና ህዝቧን እግዚአብሔር ብቻ ነው በቸርነቱ የሚጠብቃቸው ለህዝብና ለሃገር ደህንነት የሚያስብ መንግስት የለም Isis እንኳን አንሰራርቶ መግባት ቢፈልግ ከልካይ ያለው አይመስለኝም😐
@sisimaresisimare6556
@sisimaresisimare6556 4 года назад
Betamii dasiii yilalali😂😂😂😂
@mohabaahemde4613
@mohabaahemde4613 4 года назад
በጣም ምርጥ ነው ቀጥሉበት
@user-qg8wg5ot5q
@user-qg8wg5ot5q 4 года назад
ስጠብቃችሁ ደስ ይላል
@itzjemi1220
@itzjemi1220 4 года назад
እኳን፣ደህና፣መጣችሁ፣ዘጠነኛዉ፣ሺ
@lplpplplpu8637
@lplpplplpu8637 4 года назад
ከምር በጣም ዘና ያረጋችሁኝ
@medinayamehdilje4662
@medinayamehdilje4662 4 года назад
አሪፍ ነው👌👌🎈🎈🎈
@elshaday5662
@elshaday5662 4 года назад
አቤት ስወዳችሁ ውድድር ነው ማረጋችሁ ሁላችሁንም
@jesikaalemu4093
@jesikaalemu4093 4 года назад
*ሱሶቼ መጣችሁ wellcame እደ 9ነኛውሺ ሚመቸኝ ድራማ የለም ከምር ፈታ ያለ ነው በርቱልን* 👌👌👌👌👌
@tatitube3775
@tatitube3775 4 года назад
Jessika ወደኔም ጎራ በይ እኔም እላለው
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 4 года назад
@@tatitube3775 ማር በቅንነት ስብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@tatitube3775
@tatitube3775 4 года назад
@@mulualemethiotube792 አርጌሻለው አቺም ነይ
@user-rx8qq9iu6b
@user-rx8qq9iu6b 4 года назад
ወይኔ ስወዳቹ እኮ
@bayuehsbelacwe8947
@bayuehsbelacwe8947 4 года назад
Bertu arife new
@sarateensy3086
@sarateensy3086 4 года назад
ማስተዋል ሰከን ማለት ልመጅ እስኪ ባለፈው ሰይፈው ጋአ እዴት ሲያረግሽ ነበር ሰከን በይ እዩ እዩ አታብዢ
@asnaliou3203
@asnaliou3203 4 года назад
ስወዳቹ እኮ
@onelove809
@onelove809 4 года назад
I love it
@gj1093
@gj1093 4 года назад
ኪኪኪኪኪኪኪኪ ወይኔ በሳቅ ግድል አረጋችሁኚ ዛሬስ
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 4 года назад
ዘጠነኛዉ ሺ ምችት ይበላችሁ ፈታ ዘና ነዉ የምታደርጉት
@muba7511
@muba7511 4 года назад
best dram
@halimazeinuahmed2392
@halimazeinuahmed2392 4 года назад
የኔ ሻሩክ😍😍😍😍በርቱልን
@user-ov6qd8ud2r
@user-ov6qd8ud2r 4 года назад
ወኔእኔዴሞየምርመስሎኝ፣ተመስጨሳይ፣በህልምሆኖእርፍ፣ውይሲያስቁ፣በርቱ
@oumerhussan2494
@oumerhussan2494 4 года назад
ይመቻቺሁ ጠንክሩ
@moogfu6032
@moogfu6032 4 года назад
ዋው በርቱልን አድናቂያችሁነኝ ማሮቼ
@gossabesfat6923
@gossabesfat6923 Год назад
Very very Nice sitcom
@mahletdagne44
@mahletdagne44 4 года назад
ክክክክክ በጣም አዝናኝ ሲትኮም ድራማ
@user-di5qz1xp1i
@user-di5qz1xp1i 4 года назад
የስስ ዛሬ 10ኛ ነኝ የጩባው አድናቂዎች እጅ ወደላይ👍👍
@lulysuheb2592
@lulysuheb2592 4 года назад
Rediet Jimaa and
@user-yi6ir3gh7w
@user-yi6ir3gh7w 4 года назад
ስወዳቹ መጣቹልን
@negestassefa4873
@negestassefa4873 4 года назад
ዘጠነኛው ሺ 😄😄❤❤❤❤
@user-rx2vu6kj6g
@user-rx2vu6kj6g 4 года назад
የእውነት በጣም ነው የተመቻችሁኝ ይመቻቹ
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 года назад
ወዮ ቁራሌው 😆😆😆 ወርቁ አለ ወይ ክክክክክክ
@user-mt3fu6se9l
@user-mt3fu6se9l 4 года назад
ዘጠነኛው ሽ በጣም ተወዳጅ ሲትኮም ነው አታቋርጡ በርቱ
Далее
НУ И ВЕТРИЩЕ (@lacie_hendrix - TikTok)
0:17
Брось вызов чемодану😱
0:33
Просмотров 2,7 млн