Тёмный

Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ድራማ ልዩ የበዓል ፕሮግራም 

Addis Movies
Подписаться 554 тыс.
Просмотров 1,7 млн
50% 1

ዘጠነኛው ሺህ ድራማ ልዩ የበዓል ፕሮግራም - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2019 Funny Moments
vote.lezashow.com
Facebook : / eyohatv
Instagram : / eyohaaddis
RU-vid : / eyohamusic
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

Развлечения

Опубликовано:

 

12 сен 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 784   
@webseyoum4658
@webseyoum4658 4 года назад
በአልን በሰው ሃገር ያሳለፋችሁ ሀገራችን በሰላም ገብተን የምናሳለፍበት አመት ይምጣልን
@user-cl4hp5qv4x
@user-cl4hp5qv4x 4 года назад
አሜን
@user-bt8lv3is1v
@user-bt8lv3is1v 4 года назад
አሜንንን
@cadigetachw9052
@cadigetachw9052 4 года назад
Ameen🙏
@user-ix9bg7zu4q
@user-ix9bg7zu4q 4 года назад
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ያድርግልን
@selamyedengllge2336
@selamyedengllge2336 4 года назад
አሜን በእውነት
@samrawit5314
@samrawit5314 4 года назад
እንኳን አደርሳቹ መላው የሀገሬ ህዝብ መጪው አመት የብልፅግና የፍስሀ እንዲሆንልን ምኞቴ ነው 💚💛❤🌻🌻🌻 ስወዳቹ ግን ማነው እንደኔ ዘጠነኛው ሺህ ፈታ ዘና የሚያርጋቹ👉👍🏻😅
@saliswithnat
@saliswithnat 4 года назад
Samrawit. እስቲ ቤተሰብ እንሁን
@FKRTUBE
@FKRTUBE 4 года назад
@@saliswithnat ጎራ በይ
@getachewali3443
@getachewali3443 3 года назад
ትክክል😀😀😀
@getachewali3443
@getachewali3443 3 года назад
እኛ ነን የደበረኝን ያስደስተያል👍👍👍👍
@tohantohan1121
@tohantohan1121 3 года назад
@@saliswithnat 111
@subahanallah6460
@subahanallah6460 4 года назад
እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም የመጀመርያ ግዜ በሳቅ አቦ ይመቻችሁ የደስታ ዘመን ይሁንላችሁ
@user-mr2lo8bp3o
@user-mr2lo8bp3o 4 года назад
ዋው እንደ ዛሬ አላውቅም
@samr5012
@samr5012 4 года назад
የኔ ምርጦች #ለዛ ለ9ኛው ሽልማት ይገባችኋል💪👏👏👏
@user-mj7gd5yo5n
@user-mj7gd5yo5n 4 года назад
ወይኔ በሣቅ ሞቱኩ እዴኔ ያሣቀዉ አዲሥ ገቢ ነኝ ላይክ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 года назад
በጉጉት እየጠበኩ ነበር 😊🤗እንኳን ደህና መጣቹ💐💐🌻🌻 ልዑል እግዚአብሔር በአድሱ አመት ሠላም ፍቅር አንድነትን ያድለን😇🙏
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 года назад
ብቅበይቤተሠብእንሁን👍🔔👈
@allphones905
@allphones905 4 года назад
አሜን
@saliswithnat
@saliswithnat 4 года назад
Amen tigist.ቤተሰብ እንሁን
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 года назад
@selam& muba ብያሎ😌😇🤗
@abelananas7295
@abelananas7295 3 года назад
@@FKRTUBE 9
@tube2984
@tube2984 2 года назад
እቺ ውሮ እውነትም ውሮ ናት ስወዳት በነገራችን በአል እንኳን ደስ አላችሁ ውድ ኢትዮጵያን🤗😘😍
@mezeretmulu4793
@mezeretmulu4793 4 года назад
ብአልን በሰዉ ሀገር እምናሳልፍ ሰወች የልባችን ሞልቶ በሀገራችን የምናከብርበትን ጊዜ ያምጣልን ምርጥ የብአል ፕሮግራም ነዉ እናመሰግናለን
@lailamubarak1615
@lailamubarak1615 4 года назад
አሜን የኔእነት
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 4 года назад
አሜን እህት
@fatama1233
@fatama1233 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 4 года назад
🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹 🌻🌻🌻አሜን አሜንንንንን🌷 🌷🌷 🌷🌷🌷🌷🌷🌷አሜን አሜንንንንን 🌻🌻🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺
@samralady3184
@samralady3184 4 года назад
በእውነት እናተ ባትሽለሙ ይገርመኛል ለማንኛውም ውሮየ ሁላችሁምንም ውድድድድድድ መልካም አዲስ አመት
@user-oi4ze7ql3d
@user-oi4ze7ql3d 4 года назад
እንኳን አደረሳቹ ውድ ያገሬ ልጆች ውሮ እኮ በትክክል የ አዲስ አበባ ልጆችን በትክክል ትወክላለች እኔ ጉራቼ የገጠር ልጅ መሆኔ ነው የገጠር ልጅ የሆናቹ የእንቁጣጣሽ ትዝታቹን ንገሩኝ 🌻🌻🌻🌻🌻
@henokwendmu8672
@henokwendmu8672 3 года назад
Wow ለኔና ለሌላ ሰውሆች ዓማት ዓማት አዳዲስ በኃላ ከበሳቦች ነገር ማክበር እንዴት እንደ ምናፍቅ 😍😍ግን አብረን ምናሳላፍበት ቃን ይማጣል
@user-xm8nh3he3s
@user-xm8nh3he3s 4 года назад
አህያ ወንድማችን ነው ያልካው እውነት ነው ብዙ አህዮች አሉ እኛነን መንጋ እኛን ነው መንጋ ብላች የገጣማችሁ ብለው እንደ አህያ ሚያስቡ ሰዎች አሉ
@user-zg9ej5qc7w
@user-zg9ej5qc7w 4 года назад
ዋው እናመሠግናለን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ለሁላችንም
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 4 года назад
የዘጠነኛዉ ሺ እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ አደረሳቹ አደረሰን የአመት ሰዉ ይበለን ሐያሉ እግዚአብሔር እናመሠግናለን ዉዶችዬ
@tatiyena7172
@tatiyena7172 4 года назад
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች 2012 አዲሱ አመት የፍቅር የአንድነት የሰላም ይሁንልን !!ሰረዝኞችን ሀገርን የሚያምሱትን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው አሜን!!
@tiggege7440
@tiggege7440 4 года назад
I love the best drama Thank you
@bluecity4322
@bluecity4322 4 года назад
Deal with it, this is the one & the only in Ethiopian entertainment. Good job you..
@user-vl7kh3uo9p
@user-vl7kh3uo9p 4 года назад
እንኳን አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የደስታ የመተሳሰብ ያርግልን ዘረኝነትን ምድር ገፅ ያጣፋልን ገበያውን ጥጋብ ሀገሩ ሰላም ያርግልን በሰው አገር ኑሮን ለማሸነፍ የተሰደድነዉን በሰላም ይመልሰን🙏 አሜን በሉ አይከፈልበትም
@godhelp7020
@godhelp7020 4 года назад
I loved this show ..... keep it up guys.....
@Tube-jg4tj
@Tube-jg4tj 4 года назад
9ኛውሺ እንኳን አደረሳችሁ ስወዳችሁ ውሮየ በጣም ትመችኛለሽ ቀጥሉበት
@roziemuhammad3967
@roziemuhammad3967 4 года назад
ወላህ ዛሬ እደት እደሳኩኝ አጀተነው የበሰለ😂😂😂
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 года назад
እስኪ ዉሮን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ
@user-oq5jh2gh4s
@user-oq5jh2gh4s 4 года назад
እኔበጣምሰላምእህት
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 года назад
@selam& muba metchalehu wude
@user-qg6uw7di9m
@user-qg6uw7di9m 4 года назад
እኔ በጣምነዉየምወዳት አሣብየላትምኮ ሀሀሀሀ
@nakhletelecom6285
@nakhletelecom6285 4 года назад
👄
@nakhletelecom6285
@nakhletelecom6285 4 года назад
መመመ
@muller19961
@muller19961 4 года назад
ዋው ዋው ምርጥ ድራማ ውሮ ግን ሰወዳት እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ !!
@FKRTUBE
@FKRTUBE 4 года назад
ስወድሽ ሰብ አርጊኝ
@msei164
@msei164 4 года назад
ወይኔ በጣም ነው ዘና ያልኩት በእውነት እሺ በመጀመሪያ ለመላው የኢትዮጲያ እዝብ እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳቹ እና ዘጠንኛው ሺ በጣም አዝናናኝ በእውነት በባአል ቀን ስደት ላይ መሆኑን አስረሳኝ በጣም ከፍቶኝ ነበር ግን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ልቤ ፍርስ እስኪል ነው የሳኩት ደስ አለኝ
@user-mx3nw3by6s
@user-mx3nw3by6s 4 года назад
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አዲስ አመት መልካም ይሁንላችሁ እወዳችኋለሁ
@uae4987
@uae4987 4 года назад
በጣም ደስ ትላላችሁ እንኳንአደረሳችሁ ለአድሱአመት💐💐💐💐💐
@tnshuash426
@tnshuash426 4 года назад
ላንቺም መልካም አዲስ አመት በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ በመልካምነት እህቴ
@samri1215
@samri1215 4 года назад
Happy New year guys!!! I love you all
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
ምርጦች መጣችሁ
@alhmdurillahforeveryting1250
@alhmdurillahforeveryting1250 4 года назад
ማር ዩቲዩብ ከፈትሽ
@T9iT9i
@T9iT9i 5 месяцев назад
ያ ለማስታወቂያው የተነሳችሁት ፎቶ ትወናው ላይ የለምሳ ደሞ ለነገር ሳይሆን ቀሚሷ እና አስተያየቷ ደስ ስላለኝ ላየው ፈልጌ ነበር ጉርሻ አሳይቶኝ እዚህ ላየው ስል የለም ቆጆ ፊልም ነው በርቱ❤😂
@habtamuanimaw83
@habtamuanimaw83 4 года назад
the best continuous comedy drama ever....
@saradany5365
@saradany5365 4 года назад
Eyesus geta new amen enkuan aderesachihu yen mirtochi 🌻🎆☀🌻🌸
@hanahani6542
@hanahani6542 4 года назад
እንደው ስጠብቃችሁ ከች ይመችህ ወንዴ ምርጥ ስራክ ነው ለተዋናዬቹ ዋው ምንም አይወጥላቸውም ።
@uaeuae7470
@uaeuae7470 4 года назад
Iwnetnew😂😂😂😂😂😂😂😂
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 4 года назад
፧የአፋልጉኝ ማስታወቂያ፧ ✴✴✴✴✴✴✴✴✴✴ የጠፉት ንብረቶች ዝርዝር 1.እውነት 2. ጽድቅ 3.ፍትህ 4.ማንነት 5.ፍጹም እምነት 6.ቅንነት 7.መከባበር 8. መደጋገፍ 9. ማስተዋል 10. አርቆ አሳቢነት 11. ፍቅር 12. ትሕትና 13.ታማኝነት 14. ትእግሥት 15. ሙሉ ጤንነት ሲሆኑ ለእነዚህ የሰው ልጅ ውድ እሴቶች መጥፋት ምክንያቶች ናቸው ተብለው የተጠረጠሩት ደግሞ ራስ ወዳድነት ክፋት ምቀኝነት ግብዝነት ስግብግብነት ትዕቢት አድመኝነት ዘረኝነት አላዋቂነት ስካር ቂም በቀል ድህነት ተብሎ ይገመታል የጠፉበት ቦታ የሰው ልጅ ልብና አእምሮ ውስጥ ሲሆን ተፈልጎ ሆነ ባጋጣሚ ያገኛቸው ሁሉ ተግባራዊ ቢያደርጋቸው ወሮታውን የሚከፍሉ መሆኑን እንገልጻለን። 🌼➴🌼➴🌼➴🌼➴🌼➴🌼 🌼➴🌼➴🌼➴🌼➴🌼➴🌼
@lailamubarak1615
@lailamubarak1615 4 года назад
ዎአው ምንአይነት ሀይምሮነው እነየ አልጠፍብኝም አለኝ
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 4 года назад
Ewint mirt gitim nw
@hiyabtsegay3226
@hiyabtsegay3226 4 года назад
Wowwwww
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 4 года назад
በጣም ጥሩ🌹
@user-nf3qx7le2d
@user-nf3qx7le2d 4 года назад
በትክክል ግን ሁሉጋ አይደለም
@aznamariamyenatualije6801
@aznamariamyenatualije6801 4 года назад
እስኪ እምደኔ አቡን እሚወደው 👍ይጫን
@mudenjamal4023
@mudenjamal4023 3 года назад
Ju
@glory3954
@glory3954 4 года назад
ምርጥ ድራማ ሁሌም አዳዲስ ሀሳብና አዝናኝ ነገሮችን የሚያሳየን
@allphones905
@allphones905 4 года назад
እንካን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያን መልካም አዲስ አመት
@hibretmola1345
@hibretmola1345 4 года назад
በእውነት በጣም ደስ የሚል የቤተሰብ ድራማ ነው እናመሰግናለን
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 4 года назад
ዮሐንስ 14 (John) 6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ዮሐንስ 15 (John) 13፤ ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።
@addis.g6448
@addis.g6448 4 года назад
Amen....
@user-ng4sy1xq7e
@user-ng4sy1xq7e 2 года назад
አሜንንን 🥰🥰
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 4 года назад
ለዛ የሚገባዉ ለናንተ ነው ይመቻችሁ ምርጦች መልካም አድሰ አመት🌹🌷
@jaragadissa490
@jaragadissa490 2 года назад
Wow it's amazing I love it.
@godhelp7020
@godhelp7020 4 года назад
We are here to perform abebayihosh..lemlem😂😂😂😂😂
@iamfine6333
@iamfine6333 4 года назад
መልካም በአል ።ቀልድ ይመስላል ግን እውነት ነው አሁን እንደቀልድ የተላለፈው መልክት ነገ ላይ ከመምጣቱ በፊት ለትውልድ ሰለበሀሉ ሰለወጉ ስለባህላችን የሚያስተምር ቆራጥ ትውልድ ካልመጣ ያስፈራል ።
@user-bv9fj5dy8h
@user-bv9fj5dy8h 4 года назад
ሀሀሀሀሀ ውሮ እና አቡ ዛሬ በሳቅ ገደላቹሁኝ
@habtamtamiru4407
@habtamtamiru4407 4 года назад
እንኳን በስላም መጣችሁ መልካም አዲስ አመት
@ethiopianlatestmoviesmusic3815
@ethiopianlatestmoviesmusic3815 4 года назад
እንኳን አደረሳቹህ
@zebibaabdi424
@zebibaabdi424 4 года назад
Yabede new temechtognal ymechachu🤗🤗🤗🎉💖
@user-ly5ny7op1p
@user-ly5ny7op1p 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እንኳን አደረሳችሁ ለአዲስ አመት
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 года назад
እንኳን አደረሳችሁ የኔ አስቂኞች 😂😂😂😂😂😂 የተባረከ ዘመን ይሁንልን 😍😍😍
@selamyedengllge2336
@selamyedengllge2336 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም ሀዲስ አመት ይሁንልን 9ሺ ስወዳችሀ የእውነት በጣምነእ የምታምሩት በርቱ
@user-vl2vl9xk2t
@user-vl2vl9xk2t 4 года назад
እኳን ደና መጣቺሁ ስወዳቺሁ ትናት በጉጉት ነበር ስጠብቅ የለነበረው በአል እዴት ነበር😍😍😍
@user-jg5mr3pr8f
@user-jg5mr3pr8f 4 года назад
እንኳንአደረሳችው!!!ውድድድድድ
@user-hn8ip2xn5w
@user-hn8ip2xn5w 4 года назад
,ያመት ሰው ይበላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
@zed5038
@zed5038 4 года назад
አቡ ሥወድህ ምን አባቴ ልሁንልህ ወሮ የለበሽዉ ልብሥ ማርኮኛል መሥቀሉ መልካም አዲሥ አመት ደሞ ቦርጩ የምር ነዉ የሚመሥለዉ ክክክክክ አቡ ግን ቡዙ አልተቀየረም ፕሮግራሙ ላይ
@yebegashettesfaye1967
@yebegashettesfaye1967 4 года назад
best i have ever seen .
@selamsorie4500
@selamsorie4500 4 года назад
it's the best I like it ❤❤😅😂😂👍👍👍❤❤❤ always and all the time I see new ideas keep up
@webdev4786
@webdev4786 4 года назад
perfect.
@bezabezaalemu9180
@bezabezaalemu9180 4 года назад
ዋው በጣም ይመቻል ለዛ ላይ አንደኛ ናችሁ
@jjggfjhbvvvc4364
@jjggfjhbvvvc4364 4 года назад
እንኳን አደርሣችሁ መጣችሁ በጎጎት ነበር ስጠብቃችሁ የነበር
@fariidbadiruu7038
@fariidbadiruu7038 4 года назад
በጣም እና ማሰግናለን
@yasminyasmin7738
@yasminyasmin7738 4 года назад
በጣም የምወደው ድራማ
@tigisttg1335
@tigisttg1335 4 года назад
Woww 1ga beretuln💓
@bettgugsa1320
@bettgugsa1320 4 года назад
እውነት ነው ሠላም ላገራችን ሠላም ለኢትዮጽያ 🙏🙏🙏💚💛❤ ሁሌም ጌታሆይ ፍቅርን ስጠኝ ሰው ወዳድ አድርገኝ ሁሉም ሰው ቀንነትን ከራሡ ቢጀምር ወሬ ብቻ ባይሆን የት በደረስን እንዳባቶቻችን
@SmartSmart-nc8kx
@SmartSmart-nc8kx 4 года назад
ስወዳችሁኮ የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው ጩባው ጩባው ጩባው እረ ጩባው ምርጥ ሰው
@user-fg6pe8rn9q
@user-fg6pe8rn9q 4 года назад
ምርጦች እንኳን በሰላም መጣቹህ
@user-jy7iq8pr1d
@user-jy7iq8pr1d 4 года назад
ፈታ ነው ያረጋችሁን እናመሰግናለን
@nebiyatmohamed1342
@nebiyatmohamed1342 4 года назад
መልካም ባዓል በጣም አሪፈ ሲቱካም
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 года назад
ስወዳቸው መልካም በአል😍😍😍😂😂😂ወይ አበባዩሽ ጭፈራ አምላኬ ሆይ አይኔን ዲፈነው😎😎😂😂😂😂
@kalyednkal8037
@kalyednkal8037 4 года назад
Yene wudoch enkewan adrsachu🙏😘🌼🌻
@abdulkadar5777
@abdulkadar5777 3 года назад
በዉነት በጣምነዉየተመቸኝ የንግሥቷታሪክ ሺአመት ኑሩ እደፈለጉ እየፃፉ በታተኗት አገራቺንን
@user-rx2vu6kj6g
@user-rx2vu6kj6g 4 года назад
ክክክክክክክክክክክ ወይ ጉድ ውሮ አብ ጩባው አደከማችሁኝ በሳቅ ደስታችሁ ይብዛልኝ
@user-hu2fx3wo3p
@user-hu2fx3wo3p 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤😘😘
@semkid1132
@semkid1132 3 года назад
I love this episode....yemin Chis ...yemin chebo..... Doro wetum bekinin melk ...lehone yechelal after we r dead ........lemangnawm they r hilarious.
@user-lo6tu9wt3t
@user-lo6tu9wt3t 4 года назад
እስኪ እደኔ በአልን ይትዩብ እያየ ያሳለፈ
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 года назад
እኔ
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 года назад
እኔ
@tnshuash426
@tnshuash426 4 года назад
እኔ በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበየሰ ሰብ አርጊኝ በመልካምነት እህቴ
@kaschekasche3746
@kaschekasche3746 4 года назад
እኔ
@user-vz4rl9ep7k
@user-vz4rl9ep7k 4 года назад
እኔ አለሁ ከምኑም የሌለሁበት የምር
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 года назад
ዉይ ስወዳችሁ ምርጦችየ እንኳን አደረሳችሁ
@tootzytoot9668
@tootzytoot9668 4 года назад
If this sitcom doesn't win all the awards, I would say there's something wrong with the Ethiopian film industry. It's unique and deferent, comparing it to the rest of the sitcoms. BRAVO!!! 👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@zhrah3977
@zhrah3977 4 года назад
በጣም ታምራላችሁ
@seadatube9191
@seadatube9191 4 года назад
አረ ባድስ አመት እንኳን የኑሮ ውድነት ይቀነስልን😭
@tmaniacell890
@tmaniacell890 4 года назад
ውዶች እንኳን ደሕና መጣቹ እንኳን አደረሳቹ
@edenhailu6766
@edenhailu6766 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውቦች
@nadi1160
@nadi1160 4 года назад
Just wow ❤️❤️
@maysaanouri477
@maysaanouri477 4 года назад
እንኳን አደረሳችሁ
@user-oi8tz4bc3j
@user-oi8tz4bc3j 4 года назад
ውሮ እሾ ይቀጥል የምትሉ like ግጩኝ
@bizuyat450
@bizuyat450 4 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂✋
@israelgishu2905
@israelgishu2905 3 года назад
Are masheqabex menaw be gazexginat aseqexershlw belash naw endey
@user-mj3mg3gf3b
@user-mj3mg3gf3b 4 года назад
በጣም ደስይላል ጎበዞች
@almiabebe2277
@almiabebe2277 4 года назад
Yenanten sitcom eyayw eko lela drama alask algn bertu abo ye mengzam andgna😍💪
@helluhellu3791
@helluhellu3791 4 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀ ውሮ በሳቅ ገደለችኝ ዛሬ
@allahisone2808
@allahisone2808 4 года назад
ምርጦች በጣም ደስ ይላል😍
@mohammad5957
@mohammad5957 4 года назад
አቤት እንዴት እንደምወዳችሁ እኮ አጠይቁኝ የእኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwotetadele8928
@hiwotetadele8928 4 года назад
ውሮዬ በጣም ነው እምወድሽ ❤ሁሉችሁም አንደኛ 😘
@user-jq4po7oj3z
@user-jq4po7oj3z 4 года назад
ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂ይመቻቹ የዛሬው ይለያል💖💖💖💖
@fekerm185
@fekerm185 4 года назад
No words.....u r z best
@user-dw5kj5gb7r
@user-dw5kj5gb7r 4 года назад
ክክክክክ ዋውውውው ምርጥ ስራ ነው ቀጥሉበት
@shimeborenaw8627
@shimeborenaw8627 4 года назад
ለሁላችም እንኳን ለዳግማ ትንሳኤ አደረሳችሁ
@yabsiratiruneh188
@yabsiratiruneh188 3 года назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን በሉ አሜን የሚል 💜💜💜💜👍👍👍👍
@helukaheluka1314
@helukaheluka1314 4 года назад
Keep going! we love you!
@tnshuash426
@tnshuash426 4 года назад
በቅንን ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ በመልካምነት እህቴ
@zereacristosnew6634
@zereacristosnew6634 4 года назад
Betam arif sera new best cinematography best acting 👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏.........
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 года назад
እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@enatmesfin
@enatmesfin 4 года назад
ወይኔ የዛሬው ደስስስ ሲል በጌታ ዋው
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 4 года назад
አሜን፣አሜን
@tube2192
@tube2192 4 года назад
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! ለ 2012 ለመላው ኢትዮጵያዊያን በሀገሩስጥም በውጭም ለምትኖሩ 🇪🇹🇪🇹 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@eliyaskedir8808
@eliyaskedir8808 4 года назад
ሸነአኘነኸጸ
@user-po7dj7yf5t
@user-po7dj7yf5t 4 года назад
እንኳን አደረሳችው ውዶች 😂😂😂😂😂
Далее
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 31
32:15
Просмотров 373 тыс.