Тёмный

Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 29 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 29 

Addis Movies
Подписаться 553 тыс.
Просмотров 923 тыс.
50% 1

ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 29 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2019 Part 29.
Facebook : / eyohatv
Instagram : / eyohaaddis
RU-vid : / eyohamusic
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

Развлечения

Опубликовано:

 

27 янв 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 657   
@subahanallah6460
@subahanallah6460 4 года назад
ወይኔ እንደት ፊሪ እንዳረጋችሁኝ በሰዴት አለም የከፍው ሁሉ እንናንተን ሲያይ ፈታ አንደሚል አልጠራጠረም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ በርቱ
@aznamariamyenatualije6801
@aznamariamyenatualije6801 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ማነው ይሄን ድራማ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 4 года назад
እኔ ግን አሳደሩት በሰላም ነው
@maryam4875
@maryam4875 4 года назад
@@maretumaretu2870 ማታ እስከሌሊት ሥቁለጨለጭ አደርኩኪኪኪኪ
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 4 года назад
@@maryam4875 ክክክክክክ እኔ እራሱ. ጥዋት ሳየው ምነው መብራት ተረኛ ናቸው እንዴ ብየ
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 4 года назад
እኔ
@kababoushfilik5205
@kababoushfilik5205 4 года назад
Ine✊✊❤❤
@user-gb4tu4qx2w
@user-gb4tu4qx2w 4 года назад
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ አባቴን አሞብኛል ክርስትያኖቹ በፆሎት በስሊሞች በዱአችሁ እዳትረሡኝ
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 4 года назад
ፈጣሪ ይማረው
@AloAlo-sd8px
@AloAlo-sd8px 4 года назад
አላህያሽርልሽማር
@Galaxy-vf9pj
@Galaxy-vf9pj 4 года назад
አስተሪዎ ማርያም ትሜርልሽ
@user-zs3ff4bn7p
@user-zs3ff4bn7p 4 года назад
አላህ ያሺርልሺዉደ
@ayemehamed9447
@ayemehamed9447 4 года назад
አሏህ አፊያሽን ይመልስልሽ የኔ እህት
@user-bq1eg7gb6f
@user-bq1eg7gb6f 4 года назад
በፈጣራቹ ዛሬ ደብሮኛል ፎቃዩ ንፍቅ ብሎኛል እስቲ በላይክ አሟሙቁኝ💪💪😣😣🌷🙆
@user-vl2vl9xk2t
@user-vl2vl9xk2t 4 года назад
አይዞሽ
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 года назад
አይዞሽ
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 4 года назад
አይዞሽ እህት
@user-cl4hp5qv4x
@user-cl4hp5qv4x 4 года назад
እህህ አይዞሽ በስደት ፎቃ ከባድ ነው ቻል አርጌው
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 4 года назад
@Mulualem ቲዩብ እሺ እህት
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 года назад
ምርጦች ናችሁ እኮ ቢገባቸው በናንተ ንግግር ይማሩ ነበር ፍትህ ፍትህ ለእህቶቻችን የኢትዮጵያ ሰላምና ፍቅር ማነው የናፈቀው😭😭
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 года назад
😀😀😀 ጩብቲ ተሳክቶልካል ብሬ & አቡ ስቀልዱ አትቻሉም እረዱ & ውሮዬ የኔ ምርጦች
@senilove1590
@senilove1590 4 года назад
ምናለ ማዳሞቻችን እደዚ ከኛጋር ተቀያይረን ቢያዩልን የሚስማማ ላይክ
@muller19961
@muller19961 4 года назад
ደሞዝ ማን ይክፈላልሻል ታዲያ
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 4 года назад
እኮ ግን ደሞዙ ብቻ ያሳስበኛል
@muller19961
@muller19961 4 года назад
@@user-rl8mo9bs6h hahahaha በሳቅ 😂😂😂😂
@senilove1590
@senilove1590 4 года назад
የሷን ቦታከወሰድሽ ከነ ቦርሳዋ ነዉ እጂ😜😜😜
@henockbekalu2791
@henockbekalu2791 4 года назад
አጋጣሚውን ተጠቅመሽ መልሶ ማጥቃት ካላደርስሽባት
@user-wq4hf5kl6e
@user-wq4hf5kl6e 4 года назад
እንደምን ናችሁልን የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁን ሁሉንም ነገር ትተን ለሀገራችን እንፀልይ መከፋፈል ይቅርብን
@yashekassaye8035
@yashekassaye8035 4 года назад
በሳቅ ሞትኩኝ አቦ የኔ ምቾቶች ልበላችሁ ደጋግሜ ባየው እራሱ አልጠግብም የእውነት ድራማ ብሎ ዝም ነው እኮ👍👍😍
@user-bq9hx2py6c
@user-bq9hx2py6c 4 года назад
ጩባው✌ፍትህ በግፍ ለታገቱ እህት ወንድሞቻችን😭😭😭😭😭😢😢😢😢
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 года назад
ጩባዉ መስቀልህ ደስ ሲል
@dergekefeyalew6078
@dergekefeyalew6078 4 года назад
Yulachun msklachu yumlar
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 года назад
@@dergekefeyalew6078 አወ እኞ ስለማናደርግ ነዉ
@mahilove5428
@mahilove5428 4 года назад
ዋውው በእውነት ደስ ትላላችሁ ይሄ ድራማ ባያልቅ እላለሁ
@user-xe1fc1vp8p
@user-xe1fc1vp8p 4 года назад
በጣም ይገርማል😃አዲሱ ሰውዬ፣ አፉ እኮ ቫይረስ የገባበት የሚቀባጥር ስልክ ፣ነው😵 የሚመስለው😂😂😂😂😂 ምርጥ ድራማ 👍👏👏👏
@markantube-854
@markantube-854 4 года назад
በጉጉት ከመጠበቄ የተነሳ የእውነት ዘጠነኛው ሺ የገባ ይመስለኛል😜
@leylamuzye5614
@leylamuzye5614 4 года назад
ክክክክክክክክክክ
@user-pw4sy4pz3p
@user-pw4sy4pz3p 4 года назад
ክክክክክክ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ermiyasteshome1004
@ermiyasteshome1004 4 года назад
የፊልሙ ማጀብያ ሙዚቃ ( soundtrack) ወደ ቀድሞ ይመለስ
@User-eu6pi
@User-eu6pi 4 года назад
አው በእውነት የኔም ሀሳብ ነው ልጽፍ ያልኮት ኮመንት
@user-iz2op7gq7s
@user-iz2op7gq7s 4 года назад
በውነት እኔም በጣም ደብሮኝ ነበር
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 года назад
እኔም እስማማለሁ ባሀሳባቹ
@aberaabayineh7209
@aberaabayineh7209 4 года назад
awo yahunu altemechegnim
@user-ix9bg7zu4q
@user-ix9bg7zu4q 4 года назад
እኔም የአሁኑ ሲያስጠላ የበፊቱ በጣም ደስ ይላል 👍👎
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 4 года назад
የምር በዚህ ሰዓት ምንም በማያስቁ ነገርች ተከበን በናንተ ነው ምንስቀው🤣🤣🤣 ስወዳቹ
@markantube-854
@markantube-854 4 года назад
የእውነት በጣም በጣም አሪፍ ሲትኮም ከብዙ ወሬዎች ምናርፍበት
@ahmedahmed-et2jf
@ahmedahmed-et2jf 4 года назад
አይ ዘጠነኛው ሺ ስወዳችሁ
@user-mn9pv3uj5q
@user-mn9pv3uj5q 4 года назад
ደስ ሥትሉ 🙏😍 እግዛብሄር አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን (3)
@seramera9250
@seramera9250 4 года назад
ነገ አስተርዩ ማርያም ናት ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 года назад
*ኢትዮጵያ አገሬ የእውነት ሰላምሽ ናፈቀኝ*
@user-hk8wx8eh9y
@user-hk8wx8eh9y 4 года назад
Amne
@mikiysabera3314
@mikiysabera3314 4 года назад
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ፊልም
@user-nq7px7ix4w
@user-nq7px7ix4w 4 года назад
አቦ ይመቻቹ እንካን ደና መጣቹ ስወዳቹኮ በተለይ የእሮ ቀዥቃዣነት የረዱን ወገብ መንቀጥቀጥ
@shaikhaalketbi3598
@shaikhaalketbi3598 4 года назад
የዛሬው ልዩ ነው ጩባው ተሣክቶልሀል
@helenabera874
@helenabera874 4 года назад
የውሮ መደንዘዝ ግን ለጤና ያርግላት አቡዬ የኔ ልዮ
@azizamhammed2535
@azizamhammed2535 4 года назад
Kkkkkkkk
@reppinethio
@reppinethio 4 года назад
This is the best sitcom ever made in Ethiopian history.
@semirahussen6442
@semirahussen6442 4 года назад
ኡፍ በስስትኮ ማየዉ እንዳያልቅበኝ😍
@user-mj7gd5yo5n
@user-mj7gd5yo5n 4 года назад
ወድምአገኝ እናመሠግናለን የኢትዮን ትርምሥ በደንብ አሥቀመጥክልን የዉነት የሚዛን ድራማ የደርሶመልሥ ደራሢዎች እይታችሁ ልዩ ነዉ በርቱ
@user-xj5ru1st2j
@user-xj5ru1st2j 4 года назад
የዛሬው ደሞ ለየት ያለ ነው ያበደ በጣም ያምራል
@adenmm3660
@adenmm3660 4 года назад
ወይ በጣምነው የምወዳችሁ ኑሩልይ እረዘም አርጉአት ትንሺ
@madinalove519
@madinalove519 4 года назад
የዛሬው ዘጠረኛ ሽ ገፀባህሪ የተጫወቱት እረዱ የውሮን ውሮ የሬዱን በጣም ተጫውተዋል ክክክክክክክክ ውሮ እኔእንደዚ አቃጥላለሁ አለች😂😂😂😂 ሰው ለራሱ መቸ ያስታውቀዋ ሆኖ ሲገኝ ነው የሚያስታውቀው
@mandeeqhalane4226
@mandeeqhalane4226 4 года назад
Am so proud of you 9ngaw shi Thank you forgiving us this beautiful show❤
@helenbb2077
@helenbb2077 4 года назад
😂😂😂😂 የዛሬው ለየት ይላል
@rahmamohammed2088
@rahmamohammed2088 4 года назад
ፍትህ ፍትህ ለታገቱት ወገኖቻችንን 😭😭😭
@Heni-Tsi
@Heni-Tsi 4 года назад
m.ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-dJflXXK0Llo.html
@user-nf5dh3po3z
@user-nf5dh3po3z 4 года назад
Ena chubaw nw feteh mesetish
@gelilasolomon9616
@gelilasolomon9616 4 года назад
የድሮ ዘፈኑን መልሱት ወይ ኮመላኩትንቱን አንብቡትለሁተ ጊዜ ነዉ የላኩት
@umukawlettube3788
@umukawlettube3788 4 года назад
Beqenene subs....aderguny
@user-sz1bx1ni8v
@user-sz1bx1ni8v 4 года назад
@@user-nf5dh3po3z የዛች የቅማላም ልጅ እድሜህ ይጠር ቋቋታም ቅማላም ባንዳ አፍህን ሰብስብ የ እነሱን ቀን ይስጥህ
@selamethiopia1858
@selamethiopia1858 4 года назад
ዉይ እኔ መግስት እደሌለ ያወኩት በናተነው ውዶቼ 😂😂😂🙄ልክልካቺንን ስትነግሩን ዛሬም እስቃለን ድዳቺን ፍርስ እስቲል 🙆🙆🙆🙆
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 4 года назад
ትላንት በጉጉት ስጠብቅ ትቀጣላቹ ጩቢቲ ውስጤ ነው
@sameykonjo9214
@sameykonjo9214 4 года назад
ነው
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 4 года назад
የነምርጦች እንኮን ደህና መጣችሁለእናት ሃገራችን ሠላሟን ይመልሥልን ለታገቱ ለተጨነቁ እህትና ወድሞቻችን እመብርሃን ትድረሥላቸው
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 4 года назад
@@tesfanebeyu6140 amen amen amen
@tameraabera5929
@tameraabera5929 4 года назад
Thank you
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 4 года назад
ዉይይ የረዱ ፍቅርኞች 😆እድህ ወገብሸ እየተቀጠቀጠ ፍቅርኛ ጠፋ 😘
@beckyj6977
@beckyj6977 4 года назад
ስራችሁ አስቂኝ እና አስተማሪ ነው🙏❤❤❤ keep up the good work
@user-tt8ee4oj9p
@user-tt8ee4oj9p 4 года назад
እር ትናት አልተኛሁ ስጠብቅ ነው ያደርኩት እንኩዋን በስላም መጣችሁ
@user-pf1om9dq5r
@user-pf1om9dq5r 4 года назад
ወይ ኮሜታተሮች ሳታዩ ነዉ እንዴ ለኮሜንት የምትሰጡት ሆ ምርጦቼ እንኳን ደና መጣቹ😍😍😍😍😍😍
@lololppl6478
@lololppl6478 4 года назад
ስወዳችሁ ምርጦችየ
@habshihabshi2943
@habshihabshi2943 4 года назад
አሪፍ ነው በርቱ
@lehulutube9063
@lehulutube9063 4 года назад
LOVE IT, ABEBE TEMTIM IS THE BEST
@itzjemi1220
@itzjemi1220 4 года назад
እንኳን፣መጣችሁ፣ዘጠነኛዉ፣ሺ፣ምርጦች፣በጉጉት፣ስጠብቅ
@yoyoyoyord5861
@yoyoyoyord5861 4 года назад
እውነት ነው እያንዳንዳችን በሌላችን ውስጥ ሆነን ብንመለከተው መልካም ይመስላል
@user-od4vt5co1k
@user-od4vt5co1k 4 года назад
እንኳን ደና መጣችሁ
@jadonmike8749
@jadonmike8749 3 года назад
I like this episiode keep it up by creating more entertaining sitcom episiodes
@22danielzula
@22danielzula 4 года назад
Nice nice
@irtibuwagosaye6171
@irtibuwagosaye6171 4 года назад
ወንዶች ስሰክሩ ሱርያቸው ቀምስ ሆኖ ይታያቸዋል እንደ አልሽ ሀይ ውሮ ስታስቅ ክክክክክክክክክክ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ይመቻቹ።
@addasd262
@addasd262 4 года назад
እናመሰግናቸዋለን በርቱ
@dagmawitamare8403
@dagmawitamare8403 2 года назад
Good work
@user-mt3yp1co5k
@user-mt3yp1co5k 4 года назад
ስወዳችሁ ሁላችሁንም ውድድድድድ እረዱየ የኔ ውድ ሁሉም ያምርብሻል
@safeermall6540
@safeermall6540 4 года назад
😂😂😂😂😂😂ምርጦች
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 4 года назад
ጉድ እደው ደስ ማለታችሁ በርቱ ጎበዞች😘💖
@Maki-fs7sm
@Maki-fs7sm Год назад
I LOVE YOUR JOB
@trustbroken7115
@trustbroken7115 4 года назад
Respect ✊🏾
@gigike1500
@gigike1500 4 года назад
Welcome hodee kosele😂😂😂😂"abuu adnakiwoch yet nachehu"
@user-gw1gg2wx2l
@user-gw1gg2wx2l 4 года назад
ስወዳችሁ👌👌👌
@azizaadem4461
@azizaadem4461 2 года назад
ጎበዝዎችናቹ
@lili20009
@lili20009 4 года назад
Way enem yemiyakatelugn sewoch alu ena endew beny bota honew bakatelkuwachew. This episode Betam arif neber. It was amazing idea and acting as well.
@ethiotezeta7061
@ethiotezeta7061 Год назад
አቡ ምርጥ !!😁😁😁😁😁
@madinamamm3006
@madinamamm3006 4 года назад
Waww batam new desi yemalew
@esudansodo9553
@esudansodo9553 4 года назад
Waw dase yelal yimchachu
@gebremedhinwubshet2834
@gebremedhinwubshet2834 Год назад
በርቱ
@ethiotezeta7061
@ethiotezeta7061 Год назад
ኧይ አቡ 😁😁😁😁😁አንደኛ እኮ ነህ
@user-mg5cx9os4p
@user-mg5cx9os4p 4 года назад
የድራማው ሙዚቃ የድሮ ይመለስልን
@zabebajamal7792
@zabebajamal7792 4 года назад
ስወዳቹ
@tenatina5349
@tenatina5349 4 года назад
Enkuan dena metachu yene yedesita mechoche sewedachu 😙😙😙😙😙👍
@zaramm8975
@zaramm8975 4 года назад
ያምራል
@Mastewal-ye8zf
@Mastewal-ye8zf 10 месяцев назад
ወየው ጩብቲ😂😂😂😅😅😅😅
@user-ny7nf5ow3i
@user-ny7nf5ow3i 4 года назад
ውስጤ ናችሁ
@erlomividamibb4426
@erlomividamibb4426 4 года назад
ስወዳችሁ እኮ
@yutubsupprt1360
@yutubsupprt1360 3 года назад
That is nice
@user-ev3yo1bm2b
@user-ev3yo1bm2b 4 года назад
ኣንደኛ ነው
@binitube7699
@binitube7699 4 года назад
እውነት የሁሉም ካራክተር ሰገጤነትህ ያዝናናኝል
@samtadele7075
@samtadele7075 4 года назад
That is awesome drama
@user-cd2ps6od2c
@user-cd2ps6od2c 4 года назад
ውዶቸ ያምራል ቀጥሉበት
@user-el2mx3sp1p
@user-el2mx3sp1p 4 года назад
ልዩወች
@user-fu3vq4jg3b
@user-fu3vq4jg3b 4 года назад
Ekun dena metachu mirtochiye Abu👍👍👍
@sisaynaty8510
@sisaynaty8510 4 года назад
Miss you guys every week .....
@noorhasen7933
@noorhasen7933 4 года назад
እንኮን በሰላም መጣቹው ውደች
@belafuns9988
@belafuns9988 4 года назад
Well come chubitiye
@ethiopiastar131
@ethiopiastar131 4 года назад
💚💛❤️9ኛው ሺዎች በጣም ነው የምወዳቹ
@samalalemu1370
@samalalemu1370 4 года назад
ምርጦች
@younes5718
@younes5718 4 года назад
እር አቡ በሳቅ ገደልኝ በጣም ነው የምወዳቹህ በጣም ያምራል
@gechatube7617
@gechatube7617 4 года назад
አሪፍ
@younes5718
@younes5718 4 года назад
ዋው ዋው
@alammarato1936
@alammarato1936 4 года назад
ደስ ሰተሉአብሸራ
@ethd8561
@ethd8561 4 года назад
Good job
@ethiopianhager1569
@ethiopianhager1569 4 года назад
ኡፍፍፍ ዉሮየ ስወዳት
@lubabaseid98
@lubabaseid98 4 года назад
የዛሬዉ ደሞለየት ያለነዉ😂
@ggfffg118
@ggfffg118 4 года назад
ውይ ዘጠነኛ ው ሽ ደስስትሉ
@fatumahusein263
@fatumahusein263 4 года назад
Gin lemin bexiwat tigebalachu sira bota indet iniy lemanignawim bertu 💕🙋‍♀️
@fentahunfentahun9947
@fentahunfentahun9947 4 года назад
ዋው እንዲት እንደ ምወዳችሁ እኮ ውድድድ
@Effoy
@Effoy 4 года назад
ዋውው
@tarekegntadesse2959
@tarekegntadesse2959 4 года назад
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ
@user-cl4hp5qv4x
@user-cl4hp5qv4x 4 года назад
ፍትህ በፍጡር እጅ ተይዘው ለሜሰቃዮ እህቶቻችን
@haraguabergga8071
@haraguabergga8071 4 года назад
ዋው
@betytade2907
@betytade2907 4 года назад
ሰላም. እግዚአብሔር በአለም ላይ ሁሉ ሰላምን ያስንብ አሜን የመጨረሻው ዘመን ቀርቧልና ምልክቶቹም እየታዬ ነው ለንሰሀ ያብቃን አሜን
@endrisseidhassen9706
@endrisseidhassen9706 4 года назад
ውሮን መሆን ሰው ከመሆን የ አመት ፍቃድ መውሰድ ነው ክክክክክክክክክክ
@mahlattube473
@mahlattube473 4 года назад
kkkk
Далее
Tipuan Jenius dalam Mengasuh Anak & Gadget Cerdas
00:21