Тёмный

Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? Ethiopia Sitcom Part 17 

Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Подписаться 69 тыс.
Просмотров 482 тыс.
50% 1

Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? Part 17 ክፍል
#አስቂኝ_ድራማ! ምዕራፍ 2 ክፍል 4 - #Min_Litazez #ምን_ልታዘዝ
Min Litazez, which translates to, "How may I serve you?" is a TV Series broadcasted on Fana Television, This Funny Comedy TV Series often focus on Political and Social Satire.

Развлечения

Опубликовано:

 

27 окт 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 872   
@user-hl3tb2gt7b
@user-hl3tb2gt7b 5 лет назад
ትክክለኛ ኢትዮጵያ ግፅታ ማለት ይህ ነው ከሁሉም አደኛ ነው ብልጪልጪ ነገር የሌለበት እነሜካብ ምናምን ኧረስቱ ምርጥ ነው በርቱ እናመሰግናልን ከደራሲ እስከተዋናይ ምርጥ ናችሁ
@SaraSara-ti6rt
@SaraSara-ti6rt 5 лет назад
የኔ ምርጦች ሁሉ ነገራችሁ ተመቸኝ በተለይ ሀገረኛ መሆኑ
@user-vf4ck7pv8m
@user-vf4ck7pv8m 5 лет назад
ጀግና ደራሲ ስውድህ ይህ ደራማ ስውድው የአመቱ መራጠ ምሆታችሁ ደስስስ ብሎኛል
@user-tz1kd4hs3i
@user-tz1kd4hs3i 5 лет назад
በጣም
@emmyemmy2592
@emmyemmy2592 5 лет назад
አኳን ደስ አላቹ ምን ልታዘዝ አዘጋጆች የአመቱ ምርጥ ድራማ ስለተመረጣቹ ይገባቹሃል 😘😘😘
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 5 лет назад
ወይ ደግ ሰው እነትህ ነው ህፃናት በእድሜያቸው ልክ ነው መማር ያለባቸው የአተ ልጅ ብትከለክላት ሌሎች ህፃናት አሉና አመሰግናለሁ ምን ልታዘዞች🙋
@y.ty.t5719
@y.ty.t5719 5 лет назад
ኡፋፋፋ አይ ደራሲ እጂህ ወርቅ ይሁን!!! ተዎንያኖቹ ጎበዞች በርቱ!!!!!!!"!
@megersaregasa3854
@megersaregasa3854 5 лет назад
ትምህርት ሚኒስቴር የዚህን የመፅሐፍ ጉዳይ በሚገባ ያስብበት ለትውልዱ በእድሜው የሚመጥነውን ነገር ነው ማስተማር ሚገባን ስለዚህ ይሄ በድራማ ታይቶ ብቻ ችላ መባል የለበትም
@mahinahi3885
@mahinahi3885 5 лет назад
እንዴ የመቼውን ነው የምታወሪው ቆየ እኮ አንቺ አልተማርሽውም ይህንን አካባቢ ሳይንስ ከስምንት አመት በላይ ሆኖታል በግንት
@fasikafyissa6867
@fasikafyissa6867 5 лет назад
Megersa Regasa befor we learn when we r in 6th grade but now they now everything if they learn @ this age it doesn’t mean they do it , befor we see our mensuration @ age of 15or 16 now the see @ the age of 9 so they have to know and protect them selves
@nebu1860
@nebu1860 5 лет назад
ድሮ ከወድን ጋ ር ላለመቀጥ ስናለቅስ አይ ጉድ የመጣብን ችግር ኑሮ ዘዴ ከጠፋብሀላነው የትምርትቤት በሮዘች የተዘጉት።
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 5 лет назад
Lemn? Endet new negeru? Le 16 amet lj mn yseral?? Andlij eko enezya lewtoch lemetu selu kdmeya endizegajbet new metsihaf bezegaj melkam yemehonew. Be ergit lik new Le arategna kfl temarim ybezabetal Neger gin 16 amed edme eskihon metebekum betam yzegeyal. Le 7 weym 8 gna kfl weym Le 9 gna kfl behon melkam new
@meskiarerashow6614
@meskiarerashow6614 5 лет назад
Congora ምን ልታዘዝ የአመቱ የለዛ ምርጥ ተሸላሚ አሸናፊ ስለሆናችዉ! ሁላችዉንም እንኳን ደስ አላቹ! ምርጦች ተወዳጆች ናችዉ! በተለይ ደራሲ አለምነህ(ዋጆ ) ምርጥ ደራሲነህ! በርታ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 5 лет назад
ጋሽ አያልቅበትን የምትወዱ
@nassergagata9097
@nassergagata9097 5 лет назад
Batme new yemewdaco
@justice5337
@justice5337 5 лет назад
i want ayalkibet administrations back!!!!!
@frehiwotanteneh8372
@frehiwotanteneh8372 5 лет назад
ክክክክክክክክክክክክክ
@MesfinAdam
@MesfinAdam 5 лет назад
Tekekel
@judiijudii5229
@judiijudii5229 5 лет назад
Hhhhhhhhhhhh diapora tetk alfetum ende way polotica
@sarawedage9723
@sarawedage9723 5 лет назад
በእውነት አሪፍ ትምህርት አለው ልብ ያለው ልብ ይበል በተልይ በትምህርት ዙሪያ የተሰራው
@habeshahabesha7180
@habeshahabesha7180 5 лет назад
በተልይ በትምህርት ዙሪያ የተሰራው
@lukej2891
@lukej2891 5 лет назад
ትልቅ እይታ ነው ብራቮ ደግ ሰው!!
@user-xd3wm5rd3k
@user-xd3wm5rd3k 5 лет назад
ለኢትዮጵያ ህዝብ ብዙ መልእክ የያዘ ነዉ ድራማዉ በርቱልን ምርጦች
@ashaa1779
@ashaa1779 5 лет назад
ለኣማራ ህዝብ
@birtukanhbitgbral6901
@birtukanhbitgbral6901 5 лет назад
የአመቱ ምርጥ ድራማ
@user-cc3fl2ig7v
@user-cc3fl2ig7v 5 лет назад
እዚህ ድራማላይ አንድም የማይመቸኝ ተዋላይ የለም ማንንም ከማንን ማስበለጥ አልችልም ሁሉም ድንቅ ተዋንያን አዝጎች እንዶሁም አስተማሪዎች ናቸው እነ እድል እነ አያልቅበት በርቱልን።
@rahmaoumar1030
@rahmaoumar1030 5 лет назад
የዚህን ደራሲ ዋጄ ሳላደንቅህ አላልፍም በርታ ገና ከዚህም በላይ እምትስራ ያድርግህ ከረጅም እድሜ ጋር ቁልጭ የዘመኑ እሚደረገው ሁሉ ጎበዞች በርቱ
@emmyemmy2592
@emmyemmy2592 5 лет назад
ዋጄ ምርጥ ደራሲ 👌
@WinnerTubeEth
@WinnerTubeEth 5 лет назад
እኚህ ዲያስፖራ መቼ ነው ትጥቅ የሚፈቱት😀😀😀😀እኚህ ኦነግ 😄😄😄😄
@addisalemasratcell3040
@addisalemasratcell3040 5 лет назад
😃😃😃😃
@user-bq4hz3tk4h
@user-bq4hz3tk4h 5 лет назад
ክክክክክ
@elsaabraham185
@elsaabraham185 5 лет назад
አንፈታም አልን እኮ
@misyedngllij2759
@misyedngllij2759 5 лет назад
hahahahahahahahahaa
@user-yk1mf2ms8m
@user-yk1mf2ms8m 5 лет назад
ትጥቂ ፋተዋል ባንዲራ ይዞው ነው የጋቡት ክክክክክክቅ
@messimessi6672
@messimessi6672 5 лет назад
ይሄንን ደራሢ አለማድነቅ አይቻልም...ግን እንክዋንም አብይ ከመጣ ሆነ እንጅ ከዛ በፊት ቢሆን አንድ ክፍል ድራማ እንዳየን ሁለተኛውን ክፍል ቃሊቲ ሆነህ ነበር እምናይህ...። አሁን ግን ጥሩ ነው ቀጥልበት ለየት ያለ ድርሠት ነው በጣም ወድጀዋለሁ....በርታ ደራሢው...ተዋንያኖችም ድርሠቱን የበለጠ አሣምራችህታል በርቱ
@likelike59
@likelike59 5 лет назад
Kkkkkk😆😆😉😉tekekl
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 5 лет назад
Messi Messi በትክክል እህት
@user-dg8cd5tl2g
@user-dg8cd5tl2g 5 лет назад
ከከከከከከከከከከከከከ ትክክል
@matiman6637
@matiman6637 5 лет назад
Keza befitima bihon lemesiratim aytasebim neber.
@bouggyhobbes9542
@bouggyhobbes9542 5 лет назад
It was startrd before Abiy
@lidieybabe7929
@lidieybabe7929 5 лет назад
ውይ አለምፃሃይ ወዳጆ አይደለችም እንዴ
@user-bq4hz3tk4h
@user-bq4hz3tk4h 5 лет назад
ነች
@user-fz3rq2zx9k
@user-fz3rq2zx9k 5 лет назад
ነች
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 лет назад
Lidiey Babe ነች
@aefremgermay5493
@aefremgermay5493 5 лет назад
bangeladishe neche
@seadaabaterejemedmeleabate5743
Awo shekla hedeche
@user-zz7mb4xf5l
@user-zz7mb4xf5l 5 лет назад
የኔ ምርጦሽ ውድድድድ እድልዬን የሚወዳት ልክ እንደኔ
@user-hx8jd1nq5n
@user-hx8jd1nq5n 5 лет назад
እንኳን ደስ ያላችሁ ምንልታዘዞች የአመቱን ምርጥ የለዛ አዋርድ ሽልማት በማግኘታችሁ እኔ በግሌ በጣም ደስ ብሎኛል ይገባችዃል
@mule-ethiopia8497
@mule-ethiopia8497 5 лет назад
እውንትህን ነው ደግ ሰው የመፀሐፉን ገፅ ቅደደው እቺ ሀገር 39 ቁጥር አይበጃትም 😁😁 አንቀፅ 39 ሲበጠብጠን ከርሞ አሁን ደግሞ የህፃናት መፀሀፍ ገፅ 39 ተጨመረበት 😄
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 5 лет назад
MULE - ETHIOPIA እኮ እጭ
@salamasalama647
@salamasalama647 5 лет назад
MULE - ETHIOPIA kkkkkkk
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 лет назад
በትክክል ታሪክ እየተቀባ እየጠፋ ነው አይ ባሬስታው ልክልክ ነው የምትናገረው ውድድድ
@user-xq1vi1tb3m
@user-xq1vi1tb3m 5 лет назад
ዋጄ ምርጥ ደራሲ በርታ።
@makonnentsehaye7952
@makonnentsehaye7952 5 лет назад
ድንቅ መልእክት ምስጋና ይድረሳችሁ
@user-munet
@user-munet 5 лет назад
አለምዬ እንኳን ደህና መጣሽልን♥♥♥♥
@user-yh4co5qx4z
@user-yh4co5qx4z 5 лет назад
መፅሀፉ የእውነት ለ4ተኛ ክፍል የተዘገጃ ከሆና ወለሂ በጣም የስጣለል
@nesibadenurdenur5959
@nesibadenurdenur5959 5 лет назад
Ewunati nawu tada 4tigna kifel layy alaa adall
@tesfayetesfu2374
@tesfayetesfu2374 5 лет назад
አስታዘርን ቡርዴ እናታለም የሚገርም ነው የእውነት አልመሰለኝም ነበር አሁን አነበብኩት አዎ አራተኛ ክፍል የሚማሩበት መፅሀፍ ነው አካባቢ ሳይን የሚባል ትምህርት እኛ ስንማር (9)(10)(11)(12)ባይሎጂላይ እንማር ነበር ያውም እየተፋፈርን የወያኔ የትምህርት ፖሊሲ ይሄ ነው ትውልዱ ይፈረድበታል የእውነት ወያኔ (27)አመት ተጫወተብን ለዚ ነው ትውልዱ የተበላሸዉ ያሳፍራል
@user-dg8cd5tl2g
@user-dg8cd5tl2g 5 лет назад
@@tesfayetesfu2374 እኛ 6ኛ ክፍል ነበር የተማርነው ይገርማል
@sifanqueen9193
@sifanqueen9193 5 лет назад
Egnam 4kifl lay temiran aydel yalefnew yegarmel ye 10 amet lij hugne new esun yetamerkut esu. Neger biker dass yilal
@user-yh4co5qx4z
@user-yh4co5qx4z 5 лет назад
+Tesfaye Tesfu የሰፍረል ወለሂ ህፀነት ቢበለሹ አይፈረድበቻውም
@user-ct8oc5ke8f
@user-ct8oc5ke8f 5 лет назад
እስቲ ምን ልታዘዝ ዲራማ የምትወዱ ላይክ ግጩኝ ልቁጠራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች 😗😗😗😗😗😗❤❤❤❤
@Nani-pq6ff
@Nani-pq6ff 5 лет назад
የሚገርም ድርሰትና ትወና !
@user-ib8so1lz6f
@user-ib8so1lz6f 5 лет назад
ዋው የዛሬው ለየት ያለ ነው በተለይ የቀለም ቀቢዎች ነገር ታሪክ እያበላሻቹህ እንደሆነ አስቡበት ሲቀጥል ይህን መፅሀፍ ለ4 ተኛ ክፍል ከሆነ በጣም ያሳፍራል ምን ልታዘዞች በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቱ
@ldadaail7598
@ldadaail7598 5 лет назад
ethiopia k
@ldadaail7598
@ldadaail7598 5 лет назад
ethiopia
@zeart7670trhzs
@zeart7670trhzs 5 лет назад
ክክክክ ኣይ ጋሽ ኣያልቅበት እነዚ ዲያስፖራ ትጥቅ ኣልፈቱም እንዴ ኣለ።
@matiman6637
@matiman6637 5 лет назад
😂😂😂😂
@lukej2891
@lukej2891 5 лет назад
#1 አባባል ነው lov'n it!
@fatihfatih3758
@fatihfatih3758 5 лет назад
ሃሃሃ
@newland6029
@newland6029 5 лет назад
ማነዉ ፈች ማነዉ አስፈች
@jemalabdre9179
@jemalabdre9179 5 лет назад
ቀለም ቀቢዋች ሰምታችህዋል ታሪክ አታበላሹ ሀገር አታፍርሱ
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 5 лет назад
እውነት ለመናገር ግን ይሄ ድራማ የኢትዮጵያ እስትንፋስ ነው ብየ ብል ማጋነን አይሆንም።🔥
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 лет назад
እስኪ እኔም ወጉ ይድረሰኝ #ነብሰጡር ነኝ ላይክ ግጩኝ
@umuminaqadi7905
@umuminaqadi7905 5 лет назад
Mashallah Allah baselam yegelagilesh mar
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 лет назад
@@umuminaqadi7905 አሚንንንን
@pcpc5242
@pcpc5242 5 лет назад
lanchim le lijishim 2 like kefilenall,,,,sewuyewu demo anddun yisixxishi 3 endihon
@user-we5gc9hv4p
@user-we5gc9hv4p 5 лет назад
Boy, Boy ,Boy I love this drama , this drama is full of politics and funny love it .
@karimdorra539
@karimdorra539 5 лет назад
እድልን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ እድል በጣም ነው የምወዳት የኔ ፈድሻ ሳቋ ብቻ በቂ ነው
@zenateqmu5878
@zenateqmu5878 5 лет назад
በቡጥ ዘመን የማያምር ምን አለ ክክክክ
@tesfayebezawits9330
@tesfayebezawits9330 5 лет назад
zinti hahaha yimchish bewetatinet hulum yamral yegna kushinawut aleke enji haha
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u 5 лет назад
Enem betam ewedatalehu
@TheoatStudio
@TheoatStudio 5 лет назад
@@tesfayebezawits9330selam, esti enyish, yalekebish aymeslegnim
@tesfayebezawits9330
@tesfayebezawits9330 5 лет назад
TheoatStudio bemin abate litayjh haha 😂
@user-dm9kt4ob3x
@user-dm9kt4ob3x 5 лет назад
ጋሽ አያልቅበት ቄሮ እስታይል ቤቱን ቀለም ብቻ አደረገው😃
@user-bq3qo4cb3x
@user-bq3qo4cb3x 5 лет назад
ክክክክክክክ እኔና ደግ ስወ ፖለቲካ አንወድም ምክንያቱም አይገባንም
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 5 лет назад
ዌል ምንልታዘዞችዬ።እንኳን ደህና መጣችሁልን።እንኳን ደስ አላችሁ የለዛ ሽልማት ይገባችኋል።በርቱ
@nzjsbdhhd8991
@nzjsbdhhd8991 5 лет назад
የአመቱ ምርጦች ይገባችሗል
@user-bh4xe2cw1w
@user-bh4xe2cw1w 5 лет назад
አለምዬ የኔ ጅግና ሰወድሽ ምን ልታዘዝ መጣችው ምርጦች
@kelifamohamed2214
@kelifamohamed2214 5 лет назад
Alem Alem ene damo setalata echen arogite
@user-bh4xe2cw1w
@user-bh4xe2cw1w 5 лет назад
እንዳች አይነቱ ከውቀት የራቀ ስው ወደዳት አልወደዳት ለውጥ የለውም ዥልጥ ነሽ ታርክን አንብቢ
@RadzoI
@RadzoI 5 лет назад
Mne sladrghe new Ggnantwa ayte ymslhe
@user-bh4xe2cw1w
@user-bh4xe2cw1w 5 лет назад
@@RadzoI እስኪ መጅመርያ አስየካክለህ ፃፍ ከዛም ተናገር
@RadzoI
@RadzoI 5 лет назад
አማራ ግዮናዊ ጎጃም ነው ሀገሬ What’s the big deal about a Amharic tried to right in different language He doesn’t exist in different area So Grow up the school boy kkkkkkk
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Год назад
I really missed you all ዋጅዬ please continue ይሄን sitcom..ለነገሩ ይሄ አውሬ የብልጽግና መንግስት እንዳስቆመው እናውቃለን። ምርጥ ድርሰት ever በሰመአብ ዋጅዬ ኑርልን😍🙏
@sinteethiopia3256
@sinteethiopia3256 5 лет назад
I'm proud of this team, happy to see our hero Alemtsehay wedajo
@yusumer1464
@yusumer1464 5 лет назад
Hehehe hero wayis zero?
@user-zy5xe8su7m
@user-zy5xe8su7m 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ኡፍፍ ደብሮኝ ነበር ፈታ አደረገችሁኝ
@reshidaman8693
@reshidaman8693 5 лет назад
ምን ልታዘዞች አሁን ያለ ገደብ ለመፃፍ ወቅቱ ምቹ ስለሆነ የጊዜውን ነባራዊሁኔታ በሰላ ብዕራችሁና በጎበዝ ተዋኒያኖቻችሁ አማካኝነት ቁምነገርን በጥበባችሁ አስጠብቡን ። አመሰግናለሁ ።
@user-xv8ld3nx7x
@user-xv8ld3nx7x 5 лет назад
በጣም ነው ያዘንኩት ኢትዮጵያ አገር እዴት 4ተኛ ክፍል ይህን ይማራሉ ይሄነገር አይታለፍ የበላይ አካል ሊያየው ይገባል
@obamastudio625
@obamastudio625 5 лет назад
ሲኖ ሪታ atizegni eshi konjo
@fuadteha7295
@fuadteha7295 5 лет назад
ሰም ይለም አገር አበት አልበ ነት
@toptenhornhabethio
@toptenhornhabethio 5 лет назад
ውይ አለምጸሀይ ብቅ ስትይ የምር ደነገጥኩ በተወዳጁ ሥራ ላይ ምርጥ ቅመም ነው ጣል የደረገው አዘጋጁ አጃኢብ ነው ምናለ ሁሉም ሥራ እንዲህ ቢወደድ የልቤን ስለሚናገርልኝ ደራሲው የሆንኩ ያህል ይሰማኛል የ60ዎቹ ቡና ተመችቶኛል ቂቂ ደራሲው የምር ነገር አዋቂ ነው ቅኔ ቤት የተማረ መሆን አለበት
@user-yt7qo4ux5w
@user-yt7qo4ux5w 5 лет назад
ያስቆሙት መስሎኝ ከፍቶኝ ነበር ጭራሽ አለምዬን ጨምሮ መጣ በርቱልን እንዲ ነው በጥበብ የልብን መናገር
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 лет назад
ምነው ምን ልታዘዞች እንዲህ ይጠፋል በ እግዚአብሔር አትጥፉብን ውይ አንጀት ስታርሱ ደራሲው እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤናውን ሰቶህ የበለጠ እንድትሰራ ይርዳህ ተዋናያኖቹ ሁሌም ምርጦች ናችሁ አለምዬ ውድድ እናደግሻለን !!! ከአንጀቱ እያዝናና ልክልክ በሚጣፍጥ ዘዴ ልብ ውስጥ የሚገባ
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 5 лет назад
አለምየ የእኛ የኢትዮጵያ ጅግና እንወድሻለን እጅግ በጣም
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 5 лет назад
ከሚገርማቹ ደግሜ ነው ያየሁት በጣም አስተማሩ የመፀሀፉ ጉዳይ በዚሁ ሊታለፍ አይገባም እኛ 4 ክፍላይ. እዱህ አይነት ነገር አልተመርንም ደግሰው ውስጤ እኮነህ አያልቅበት. ትጥቅ ምንፈታው እኛ ስንገባ ነው
@user-rc5rd1cd9o
@user-rc5rd1cd9o 5 лет назад
የአመቱ ምርጦች ኢትዮጵያን ሰባኪ ድራማ ስወደው ደራሲው እግዚአብሔር እጆችህን ይባርክ በርቱልን
@remam1024
@remam1024 5 лет назад
የዘመኑ አደኛ ድራማ ነው ለኔ ጀግኖች በርቱ
@user-fg4mo7dj1l
@user-fg4mo7dj1l 5 лет назад
አይናፋሩ ደራሲ ሳላደንቅህ አላልፍም ከምቀኛች ሴራ ይጠብቃችሁ በተለይ በተማሪዎች ዙሪያ በደንብ ለመስራት ሞክሩ የአራተኛ ክፍል መፅሀፉ አሁን የሚማሩበት ነዉዴ እኔ ስማር አራተኛ ክፍል የተማርነዉ አይመስለኝም 6ኛ ክፍል ስለመራቢያ አካል ስንማር በጣም እያፈርን እየተሳቀቅን ነበር ክፍል ዉስጥ የምንማረዉ
@fuadjemal8350
@fuadjemal8350 5 лет назад
የልጥ ፓርቲ ሊቀመንበሯ የኦነጉን ዳውድ ኢብሳ ናት በሚገባ ተውነውታል የሱን ሰውዬ
@user-zo8cf7os6r
@user-zo8cf7os6r 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ምን ልታዘዝ ምርጥ የአመቱ ድራማ እወደቻለሁ በርቱ ❤❤❤❤❤❤
@emutiemuti5287
@emutiemuti5287 5 лет назад
ደግሰው እና አቶ አያልቅበት ናፍቀውኝ ነበር..... ምርጥ ነው ይመቻቹ!!!...
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 лет назад
እንኩዋን ደስ አላችሁ ስለተሸለማችሁ ደስ ብሎናል
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 5 лет назад
በጣም ምርት ድራማ አለምዬ እረጂም እድሜ እና ጣና ይስጥሽ ብላችሁም በጣም ምርጦች ናችሁ በጣም አስተማሪ ነው
@user-sk7fh2rl4f
@user-sk7fh2rl4f 5 лет назад
እንኳን ለ ምእራፍ 2 አደረሰን ደስ ብሎኛል ስለተሸለማችሁ ይገባችሃል
@user-gb1sw5th6p
@user-gb1sw5th6p 5 лет назад
እወነት እሄ መፃፍ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ደራሲውን በጣም አድናቂህ ነኝ ምስጋና ይገባሀል ሁላችሁም እኳን ደስ አላችሁ የአመቱ ምርጥ ድራማ ስለተባለ
@melakegebrekristos8452
@melakegebrekristos8452 5 лет назад
Q
@liyukebede3329
@liyukebede3329 5 лет назад
እንኳን ደስ አላችሁ ምን ልታዘዞች ሽልማቱ ይገባችሃል ደስ ብሎናል
@abebetesfaw3573
@abebetesfaw3573 5 лет назад
በጣም አዝናኝና አስተማሪ ድራማ፤ - አካባቢ ሳይንስ ላይ ያለው ነገር ግን ት/ት ሚንስቴር ሊያስተካክለው ይገባል፤ ስቀን የምናልፈው ነገር አይደለም።
@hayatmuhammed841
@hayatmuhammed841 5 лет назад
ውይ በጣም ይገርማል አራተኛ ክፍል እርቃን ያለበት መፅሀፍ ወላሂ ማማን ነው ያቃተኝ ይሄ ነገር ዝም መባል የለበትም የሚመለከተው አካል መመልከት አለበት ምን ልታዘዞች እንኳን ደስ አላችሁ ደራሲውን ሳላደንቅ አላልፍም አብሶ የዛሬዋን ፓርት ሁላችንም የማናስተውለውን ነው አስተውለህ የምታቀርበው በርታ
@user-yl7gr2lr4k
@user-yl7gr2lr4k 5 лет назад
በትክክል
@mulugetaandargie5031
@mulugetaandargie5031 5 лет назад
ምን ልታዘዝ? ኧረ ምን ልታዘዝ? እኮ! ምን ልታዘዝ? ቃሌ፤ ልመናዬ፤ ጩኸቴ፤ እንዳይፈዝ ምን ልታዘዝ? የዕኩልነት፤ የፍትህ፤ የመብት፤ የዲሞክራሲ መዘዝ? ፍታ፤ ትዕግስት፤ ይሉኝታ፤ ብቻ ጣጣ፤ ተብሎ የሚያፈዝ በርበሬ የሚያስደልዝ! ዕኩልነት የሚሉት መርዝ! ድልህ ሆኖ የሚፋጅ ጎበዝ! ምን ላቅርብ? ምን ልታዘዝ? ቅምሻ ይሁን! ነፈዝ ሁላ! ነፈዝ!!!
@Sabi-kahsay
@Sabi-kahsay 5 лет назад
::?
@lemfromdubai5386
@lemfromdubai5386 5 лет назад
ሲገርም ልብ ላለው አሪፍ ትምህርት ነው ✅
@tsedtesfaye1126
@tsedtesfaye1126 5 лет назад
ፓለቲካ በጥበብ ደስ ይላል
@addistesema482
@addistesema482 5 лет назад
አለምዬ ውድድድድድ
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 5 лет назад
እንደዚህ ድራማ የምወደው የለኝም ተዋንያኖቹ ሁሉ ድንቅ ናችሁ ምርጥ ማለት ያንስባቹሃል ደራሱው በጣም ጎበዝ ከ ጊዜው ጋር የሚሄድ ግልፅ እና ግልፅ
@medanitbonesa8002
@medanitbonesa8002 5 лет назад
Ye Amatu merti Tewaneyane 💪👏 Dagesewe yene Sake 😀😀😀😀 Yemachachu😍❤😍😀😀😋👌😉
@eyuyefikirsew6933
@eyuyefikirsew6933 5 лет назад
እንኳን በስላም መጣችሁ የኑጉስ ነሽ ስወድሽ
@meronkalayu1425
@meronkalayu1425 5 лет назад
በጣም አሪፍ ድራማ ነው በዚህ ቀጥሉ
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie 5 лет назад
ዌልካም ባለታሪኩ ዓለምፀሐይ ወዳጆ ኢትዮጵያ እንዳስቀመጥሻት አታገኛትም። ዛሬ የተጻፈም እንደትናንት አይጣፍጥም። ሁላችሁም ታምራላችሁ። እነ ጋሽ አያልቅበት ትናንትን አይወዱም፤ የቆየ ነገር አይወዱም።
@tsitajohn2315
@tsitajohn2315 Год назад
It was really interesting and teaching drama what who have lost . Admirations!!!!
@seadi7825
@seadi7825 5 лет назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ ምን ልታዘዞች ምን ልታዘዝ እጥር ምጥን ያለ ያልተዛዛ በጣም አስተማሪ አስናኝ በፍቅር እሚታይ የሆነ ድራማ ነው የአመቱ ምርጥ ተከታታይ ድራማ ተብላችሁ ስተለሸለማችን ደስ ብሎኛል ይገባችኃል ምርጥ ደራሲ ምርጥ ተዋናዮች ናችሁ ተዋራዮቹ ፍቅር ናችሁ በርቱ
@tesfayetesfu2374
@tesfayetesfu2374 5 лет назад
በዚ ድርማ ውስጥ የጋአዱን አለም ያለንበትን ነባራዊ ሁኔታ ቁጭ ነው ያረገው የሚገርም ደራሲ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል
@user-wk1wx7bn2s
@user-wk1wx7bn2s 5 лет назад
እድልዬ ሳቅሽ ኡፍ ደስ ይላል የንጉስ ነሽ ተረትና ምሳሌሽ ፍርስ ነው የሚያረገው ስነስራዐታቹሁን በዚሁ ቀጥሉበት ሙሉ አባላቱን እንወዳችዋለን👍💖💖💖
@khadijahussein7630
@khadijahussein7630 5 лет назад
ዋው በጣም የምወደው ድራማ እንካን ደህና መጣችሁ ምንሊታዘዝ ዶንስና ዴግ ስው በጣም ነው የምወዳቹ
@user-em3fz8lr2u
@user-em3fz8lr2u 5 лет назад
ውይ ምን ልታዘዝ ምርጦች ትልቅ ትምህርት ያለው ድራማ ነው ማሮች ደግሞ አለምየን ይዛቹሁልን መጣቹሁ ትልቅ አስተማሪ ናቹሁ በርቱልን
@azizayasufabdy5772
@azizayasufabdy5772 5 лет назад
ፐፐ መጣችውልን ተደጋግሞ ቢታይ የማይጠገም ቢኖር ምን ልታዘዝ ነው 😘😘💞አለምዬ#ሰርፕራይዝ አደረግሽን እኮ 😍
@zementravel9610
@zementravel9610 5 лет назад
የአይሮፕላን ጉዞን በተመለከተ የጀርመኩትን ጠቃሚ መረጃ በዩትብ ቻናሌ ይመልከቱ "Zemen Travel" አመሰግናለሁ ። m.ru-vid.com/show-UCkjNb0iKiWFJ1njlD27ZkHQ
@berryberry2124
@berryberry2124 5 лет назад
እጅግ በጣም የሚያዝናና በዚህ ቀጥሉበት
@gonderethopia1719
@gonderethopia1719 5 лет назад
ዋው እኔ አላምንም አለምየ ከች አለች
@getasew9325
@getasew9325 5 лет назад
ዋዉ! ምርጥ ደራሲ ፤ጎበዝ ተዋናዮች ፤ፍሬ ያለዉ ሃሳብ ።በርቱ እንዎዳችዋለን ።
@marekonmarekon8959
@marekonmarekon8959 5 лет назад
እንኳን ደና መጣቹልኝ ውዶቼ
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 5 лет назад
ለኔ የምንግዜም ምርጥ ድራማ ነው።መቼም ይሄን ድራማ የሚስተካከል አይገኝም። 😗😍😘
@user-pi7mj7do5g
@user-pi7mj7do5g 5 лет назад
አለምዬ ❤
@beknatmekakile3719
@beknatmekakile3719 5 лет назад
ቬሪ ማች ሳልነግርህ ኑገርኩህ ክክክክ ደግ ሰው ውስጤ ውድድ ሁላችሁንም
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 лет назад
waww enqan dena metachihu tenafkachihal hulachihum😙😙😙😙grum new mnltazez👍👍 ye let part Temecheg yha karon Bedenb ygeltsewal 😂😂 pa poletika yegebag bezih Dirama new😆😆😆
@HanaEthiopiaHanaEthiopia
@HanaEthiopiaHanaEthiopia 5 лет назад
የኔ የዋ ደግ ሰው
@kukunigussie223
@kukunigussie223 5 лет назад
የቀለሙ ነገር ተመችቶኛል ካስፈለገ አስፋልትም ይቀባል ምን ልታዘዝ ውስጤ ናችሁ
@feeneetigudaata4204
@feeneetigudaata4204 5 лет назад
Edeli weddddddd😍😍
@edomawitzenebe1067
@edomawitzenebe1067 5 лет назад
ዋው የዛሬው ደሞ .....እውነት ግን ለ4ኛክፍል ተማሪዎች ይሄን ያስተምሯቸዋል ለህፃናቶች 🙆🙆🙆🙆🙅🙅 ሆይ🙊🙈🙉... ታሪክን ማጥፋቱን እማ ስራዬ ብለው ይዘውታል
@semmeyageta6968
@semmeyageta6968 5 лет назад
Wow congira min litazez tanetu mirt diram honachu sile teshelemachu des bilogna bertulin geta yerdachu
@user-eu7kg1tt6k
@user-eu7kg1tt6k 5 лет назад
ዋዉዉዉዉዉዉ እኮን ደህና መጣችሁልኝ ተናፋቂወቸ
@user-fp7cb7wg6x
@user-fp7cb7wg6x 5 лет назад
የኔ ምርጦች እንደው ስወዳችው ምርጥ ልጅ የጎባዬ ልጅ አዘጋጆቹ እንኳን ደስ አላችው ስለተመረጣችው ደስ ብሎኛል
@emebetasmamaw5970
@emebetasmamaw5970 5 лет назад
ምን ልታዘዞች እንኳን ደስ አላችሁ እንኳንም በደና መጣችሁ ብዙ ልናየውና ልንገነዘባቸው ያልቻለውን እርሰ ጉዳዮች ስለምታነሱ በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ !!!!
@user-uo2jl7qr5l
@user-uo2jl7qr5l 5 лет назад
እውነት ይገርማል የ4ተኛ ክፍል ተማሪ ማለት እኮ ገና የ10አመት ህጻናት ናቸው የሰውነት አካል በዚህ እድሜያቸው መማር አይጠበቅባቸውም ገና ለምንም ሳይደርሱ ካቅማቸው በላይ ትምህርት ይከብዳል እውነት ትምህርቱ እየከበደ ነው ይታሰብበት እውነት
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
ወይ ዘቢብ ግጥሙን ብታገኚ ትዘፍኝው ነበር አንቺ እኮ አታረጊም አይባልም ደግሰው አይ ደግ ሰው እንዴት ደስ እንደምትለኝ
@yebegashettesfaye1967
@yebegashettesfaye1967 5 лет назад
በህይወቴ እንደዚ ድራማ የወደድኩት የለም thank you the whole person who participate in this drama .
@tegesteashnafie8330
@tegesteashnafie8330 5 лет назад
ሁፍ ምን ልታዘዙች እንዴት ደስ እንደሜል ደራሲው ተዋንያኑቹ ምርጡች
@abrahamt2356
@abrahamt2356 5 лет назад
እውነት ነው አገሬን አገሬን የሚል ቀርቶ መንደሬን መንደሬን ሆኖል
Далее
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 22
31:45
Просмотров 533 тыс.
Akamakasi dedimi nima dedi🤔
00:25
Просмотров 1,1 млн
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 21
28:51
Просмотров 383 тыс.
Mine Letazeze part 7//ምን ልታዘዝ ክፍል 7
30:05
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 38
37:16
Просмотров 577 тыс.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 30
29:47
Просмотров 433 тыс.
Средний палец и собака 🤯
0:25
Просмотров 1,2 млн